Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
😂😂😂😂ጌታየዋ የወደፊት ባሌ ስለ 2 ሚስት አታነካካብኝ 😂መሻላህ ላተማ ጥሩነው 😂😂😂ሆ 😂
Nnn
ከመጉዳት መጎዳት ይበልጣል ለተማረበት ትምሕርትነው ጅዛከላ ኀይር 😘😘😘😘
ማሻአላህ።በጣም ጥሩነው።በርቱ።ቀጥሉበት።ብዙ ትምርትአለው
ዋው ደስ ይላል እደ ሂክማ አይነት ይቅር ባይ ልብ ይስጠን thanks
እኔ ክርስቲያን ነኝ ተምሬበታለው❤️❤️❤️
ትርሲት ወገናችን ስለመጣሽልን ከልብ እናመሰግናለን ደስ ብሎናል አትጥፊብን
@@danyatube7892enem endesua bertu tiru timrt nw
❤❤
አላህሄዳያአላህሄዳያንይስጥሽአላሁአክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ብዙነገር ተምሬበታለሁ ከልብ አመሠግናለሁ እህት ወንድሞቸ አላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ የሣምርልን እኛሴቶችንም አላህ መርዛማ ከወሆው ቅናት ይጠብቀን ኢንሻአላህ
የኔ ታረክ ወላሂ ጥሩ መስላ ቀርባ ትዳሬን ብተነችብኚ
ማሻላህ ቀጣይ
በጣም የምወደው ድራማ ነው ቀጥሉበት
ምርጥ ፊልም ወድጄዋለሁ
ወላሂ ደሥ ሢትሉ ማሻ አላህ ሠብጠሩን ይሥጠን ያረብ ግን ሡለታኛ ሚሥት የሚለው ይከብዳል ወለሂ ሂክሙ ደሥሥትይ
ማሽ አላህ ክፈል አራት በጉጉት እጠብቃለን በርቱ
Masha allah buzu timhirt alow qetilubet❤❤❤❤eya yerasulachin mohamed ❤s❤a❤w❤ suna taktayoch neen allah betidarachin iman ina sabr yisten ameen allahuma ameen🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍
ወላሂ ስውዳቸው ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ 🙏🙏🙏🙏
sub አድርገናል በርችልን እህታችን @danya tube
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ምርጥ ድራማነው ቀጥሉበት
በጣምምደስይላል
ክክክክ ፎዚ ሂክሙ እሪ እኔ አልቺልም ለነሱ ቀናሁ እኔ እረ እቢ ውይ
በጣም ምርጥ ት ት በርቱ ቀጣይ❤❤❤❤❤
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ብዙ ትምህርት ነዉ ሁሌም የምወስደዉ ካለባበሳችሁ ጭምር
በጣም ምርጥ ድራማነዉ ወላ😢😢😢😢😢
ማሻአላአሳተማሪነውቀጥሉበት❤❤
ጡሩ ትምህርት ነው ድረሠመሠ ሁኖ ነውይ እውነት ቢሆን አይስማሙም
ቢደገምም አስተማሪ ነው በስደት ላይ የስድስስት ወር ነፍሰ ጡር ነኝአልሀምዱሊላህ በዱአ አስቡኝ ዳኒያ የኔ ምርጫ ስወዳችሁ 💚💛♥
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ fozi tube አብሽር አታስቢ የሁላችንም መሸሻ ጌታ አለን እኮ አላህን የያዘ ይፈራል እንዴ ?ለዚህ ታላቁ ምሳሌያች የነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም እናት ሙሳን አለይሂ ሰላም በወለደች ጊዜ ፊርአውን/ አላህ ይርገመውና/ልጄን ይገልብኛል ብላ በፈራች ጊዜ አላህ ውሀ ውሰስጥ በዛች በመናኛ ነገር ከታ እንድትለቀው ያዘዛት ልቧ ሲፈራም አትፍሪ እኛ መልክተኛ አድርገን እናመጣዋለን ነው ያላት ፡፡ቃሉን ጠባቂው አላህ ነቢላ ሙሳን በጠላቱ ቤት በእቅፉ አሳድጎት የእናቱን ጡት በፊርአውን ትእዛዝ እንድታጠባ ታዛ ከደሞዝ ጋር በክብር በድሎት አላሳደገችውም እንዴ ?አላህን የተጠጋ አላህን የያዘ ምንም አያጣም ፡፡በዛ ላይ እኛ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ነን ፡፡ጭንቅ ጥብብ ሲለንየጭንቀታችን ማቅለያ እንዲሆን አንድ ትልቅ ዚክር አለ እሱን እንድንል ታዘናል እኮ እሱ ምንድ ነው " ሰለዋት" አይደለም ? ነው ወላሂ ሰለዋት አብዝተሽ ተጠቀሚ ከሚመላለስብሽ ጭንቀት ከሚመጣብሽ ፍርሀት እና አደጋ አላህ ነጃ ይልሻል ፡፡በጣም ደጋግመሽ ሰለዋት አብዢ ፡ለውጡን ታይዋለሽ ፡፡በተረፈ አላህ የአይንሽ ማረፊያ የቀልብሽ መርጊያ ጀነት መሰብሰቢያ የሚሆናቹን ሳሊህ ልጅ ይስጣቹ ፡፡አብሽር አላህ ሆድሽ ውስጥ ባለው ፅንስ ደስታን የልብ መረጋጋትን ይወፍቅሽ ለሀገርሽ በቅተሽ ሰላማዊ ሂይወትን ወልዶ መሳምን ይወፍቅሽ፡፡ አሚን !!!@dany tube
@@danyatube7892ትክክል ጀዛኩም አላህ ኸይር 😍😍😍😍
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እየበረታሽ ነው ውድ እህታችን ፡፡አብሽር በዚክር ጠንክሪ እሺ @ danya tube
@@danyatube7892 ማሺላህ እውነት ምርጥሠውነህ ወይም ነሺ እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ደራማነው ማሻ አላህ
ደቂቃ ይጨመረን ምትሉ Layik😉
መሻአላህ ነው አድቀን እብርድላይ አሳደሩህጂ 😀😀
ማሽአላሕ ❤❤❤❤❤ደሥየሚል
ماشاء الله و تبارك الله ربنا يحفظكم بطم طور و درامة
ማሻአላህ ትልቅ ትምህረት አለወ በረቱልን🙏👌
ማሻኣላህ ቀጣጣይ በጣም ትምርት ኣለዉ
Maashaallah batam des yemil astemari drama new enamesigenalane
ማሻላህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
የአለህ መጨረሸው በጠም ደስ ይለል ዎለሂ በሂዎቴ ምንም አይነት ዙሙት ሽርክ አነ ሰውን የሚየስቆጠ ነገር ዎይንም ሰርቼ አለውቅም ግን ሁሌ ሲሰግድ በጠም የለቅሰለሁ ዱአ አድርጌ ስጨረስ በቀ መልቀስ ከዘውስጤ የሆነ ቲልቅ ዎንጀል የሰረሁ ይመስል ይንደፈርቀለሁ ጊን ለሚን ለረሴም አይገበኝም ኡኡኡኡ በዘለይ ስደት ነው የለሁት ኢህት ዎንድሞቼ ሁለቹሁንም ለአለህ ቢዬ ዎደቹሀለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኡሚ ልጅ ዳንያ ቲዩብ ስለመጣሽ ቤተሰብ ስለሆንሽ ከልብ ተደስተናል ፡፡የብዙዎቻችን ቀልብ በወንጀል ተጨማልቆ አልቅሰን ከአላህ መታረቅ ሲያቅተን አላህ ላንቺ ወላሂ ትልቅ ኒእማ ነው የሰጠሽ እኛንም በዱአሽ አትርሺን፡፡አብሽር ስደትሽ አንድ ቀን ማለቂያ ኖሮት ለሀገርሽ ትበቂና የራስሽን ያማረ ሂይወች ትኖሪያለሽ በዚህ ደግሞ አትጠራጠሪ ካንቺ የሚጠበቀው ግን በዱአሽ ዘውትር መፅናት ነው ፡፡እንደወደድሺን አላህ ይውደድልን እኛም ለአላህ ብለን እንወድሻለን፡፡በድጋሚ የዳንያ ቲዩብ ቤተሰብ ስለሆንሽ ደስተኞች ነን @danya tube
@@danyatube7892 ወአለይኩም ሸለም ዎረህመቱለሂ ዎበረከቱ ኡንከን አብሮ ደስ አለን ሂንሸ አለህ አንድ ቀን ከስደት ኢንመለሰለን አለህ ሀገረቺን ሰለም ረህመት የውረድለት መሸ አለህ በዚው ቀጢሉ
አሠላማሊኩም አረ ቀጣይ ዋይ ደስሲል❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ከሴቶች ትግስት ማጣት ይልቅ ወንዶች የበለጠ ሶብር(ትዕግስት )ማድረግ እንደሚጠበቅብን አስተምሮኛል
መልከምናት ለረስ ነው አላህ ይጨምርልሾ
ማሻአላህ በርቱ👍ላይክ
ማሻአላህ ያምራል ቀጣይ ልቀቁልን አታጎጉን ያ ጀመአ
አህለን ጥሩትምህርት ነው በርቱ አይዟችሁ
ማሻ አላህ በአላህ ቀጣይ
ሶብር ምን ያህል ዋጋ እዳለው ወላሂ ከባድ ትምርት አለው ለገባው ሰው ቀጣይ ደስ ብሎኛል 🥰🥰
አሪፍ ትምህርት ነው በተለይ ሁለተኛ ማግባቱ
ቲሽሽ ሸርሙጣ
ውይ የባልየው ትዕግሰት
በአላህ ሁለችም ድሞሪኛ ማሻ አላህ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አውነት ተምሬበታለሁ
አሪፍ ትምህርት አለው ነገርግን ያን ያህል ሆዷ ገፍቶ አይተናት አቀማመጧ ጭራሽ ክርኗን ጉልበቷ አድርጋ ጎንበሥ ማለቷ ......ይሥተካከል
😂😂😂😂 enes le 2 ayhonlgnim hoooo
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 8ነኝ🇪🇹
Mashaalah
ጥሩ ትምርትኖ
ቀጣዪን በጉጉት እንጠቃለን እንሻ አላህ
አጅብ
ማሸአላህ
ማሻአሏ ትምርትነው ለኛ
ሂክማ አላህ ልጅ በሠጠሽ አልሀምዱሊላህ
masahall merx deram new
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማሻአላህህህህህ ኸረ 4 ኛውንንንንንን
በጣም የምወደው
በጣም ደስ ይላል
ማሻአላህ አላህይጨምርርልህ
በአላህ ክፍል 4በጉጉት ነው የምጠብቀው
ገራሚ ነው
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Eendet yeswa bal yehonew
❤❤❤❤s a w
መች ይሆን ቀጣይ የሚለቀቅልን
ቀጣይ በአላህ
መጨረሻዉ በጣም አሳቀኝ
ማሻላ
አህለን ሂክማዎች በረቱልን
እጠብቃለን
👍👍👍👍👍👍
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Gn ene be abatiyew tenadejalw lk ayedlm yeseraw lijun masetekakel enji tedaren melakm tedaren mekelekel ayedlm yeha ye kshem sera nw cheka
የታለ ክፍል አራት4
👍👍👍👍🌷💐
💞💞💞💞💞
Mariyemi baxam asitamar naw
👍❤👍👍
እዝህ ላይ መስራቱ እንጂ ሙሉ ፊልሙ ቁጥር 3 ድምጽ አልነበረዉም
ማሻአላህ
Muve
ቀጣይ
መሻአላህበጣምአሰተማሪነዉ
ከዚ በፍት የተየ ነው እኮ
ውድ እህታችን ሁስና አዎ ድጋሚ የታየ ነው፡፡ነገር ግን danya tube በቴክኒክ ምክንያት የተወሰኑ ቪድዮዎች ከቲዩቡ ጠፍቶበት አዳዲስ ስራዎችን ወደናንተ ማድረሳችን እንደተጠበቀ ሆኖ የበፊቶቹን ድጋሚ አፕሎድ ለማድረግ ተገዷል እናንተንም የምናስቸግራቹ ቢቻል ደግማቹ በማየት ካልሆነ ሼር በማድረግ እንድታግዙት ጥሪ ሲያቀርብ ፡፡የነዚህ ቪድዮዎች ድጋሚ መጫን አስፈላጊነታቸው አንድም ያላዩት እንዲያዩት ሁለትም ከቲዩባችን መጥፋት ስለሌለባቸው ነው ፡፡ደግመን በመጫን ልናሰለቻቹ እንችል ይሆናል ግን ቢያንስ እባካቹ ትንሽ ታገሱን ደግማቹ ማት ባትፈልጉ እንኳን ሼር አድርጉልን እነዚህ ከ200ሺህ በላይ እይታ የነበራቸው ቪድዮዎች ጠፍተው ድጋሚ ከዜሮ ተነስተን እይታቸው እንዲያድግ መጠበቅ እራሱን ችሎ ሞራል ይፈልጋል የናንተ አይዟቹ ማለት ሁልጊዜም ሞራል ስለሚሆነን አይዟቹ አለን እንድትሉን እንፈልጋለን ፡፡ለሁሉም ግን ይቅርታ @danya tube
እኔ. አላየሁትም አያለሁ
@@danyatube7892 እሺ ይቅርታ አብሽሩ የተይል
ቁጥር አራት በጉጉት እጠብቃለን
ለክይ ሼር ብደጋጋምም ጡሩ ትምህርት ናዉ
ደጋሚ አይሁት ይምቻል
ቀጣዮ የታለ
ዕዳውስወዳቹሁ ስልኬ ሲብላሺ ተፍታቹሁኝነበር ዐሁን ዐገየሆኝ
Riima you tube ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይውደድልን
አህለን ዳኒያሆች
Snt aynet tefetro ale
የምወዳችሁሁሁሁ
አህለን ኢክማ
አህለን
አንደኘ፣ነኝ
Degemachehut eko
ውድ እህታችን ሱሱ danya tube በቴክኒክ ምክንያት የተወሰኑ ቪድዮዎች ከቲዩቡ ጠፍቶበት አዳዲስ ስራዎችን ወደናንተ ማድረሳችን እንደተጠበቀ ሆኖ የበፊቶቹን ድጋሚ አፕሎድ ለማድረግ ተገዷል እናንተንም የምናስቸግራቹ ቢቻል ደግማቹ በማየት ካልሆነ ሼር በማድረግ እንድታግዙት ጥሪ ሲያቀርብ ፡፡የነዚህ ቪድዮዎች ድጋሚ መጫን አስፈላጊነታቸው አንድም ያላዩት እንዲያዩት ሁለትም ከቲዩባችን መጥፋት ስለሌለባቸው ነው ፡፡ደግመን በመጫን ልናሰለቻቹ እንችል ይሆናል ግን ቢያንስ እባካቹ ትንሽ ታገሱን ደግማቹ ማት ባትፈልጉ እንኳን ሼር አድርጉልን እነዚህ ከ200ሺህ በላይ እይታ የነበራቸው ቪድዮዎች ጠፍተው ድጋሚ ከዜሮ ተነስተን እይታቸው እንዲያድግ መጠበቅ እራሱን ችሎ ሞራል ይፈልጋል የናንተ አይዟቹ ማለት ሁልጊዜም ሞራል ስለሚሆነን አይዟቹ አለን እንድትሉን እንፈልጋለን ፡፡ለሁሉም ግን ይቅርታ @danya tube
Rrrrrrr
ማሸአላህ ግን ሜካብ አታብዙ
ማሻ አለህ
ያተየውን ለምን ትለቀለቹ ከለ ሌለ ልቀቁ
ውድ f&f danya tube በቴክኒክ ምክንያት የተወሰኑ ቪድዮዎች ከቲዩቡ ጠፍቶበት አዳዲስ ስራዎችን ወደናንተ ማድረሳችን እንደተጠበቀ ሆኖ የበፊቶቹን ድጋሚ አፕሎድ ለማድረግ ተገዷል እናንተንም የምናስቸግራቹ ቢቻል ደግማቹ በማየት ካልሆነ ሼር በማድረግ እንድታግዙት ጥሪ ሲያቀርብ ፡፡የነዚህ ቪድዮዎች ድጋሚ መጫን አስፈላጊነታቸው አንድም ያላዩት እንዲያዩት ሁለትም ከቲዩባችን መጥፋት ስለሌለባቸው ነው ፡፡ደግመን በመጫን ልናሰለቻቹ እንችል ይሆናል ግን ቢያንስ እባካቹ ትንሽ ታገሱን ደግማቹ ማት ባትፈልጉ እንኳን ሼር አድርጉልን እነዚህ ከ200ሺህ በላይ እይታ የነበራቸው ቪድዮዎች ጠፍተው ድጋሚ ከዜሮ ተነስተን እይታቸው እንዲያድግ መጠበቅ እራሱን ችሎ ሞራል ይፈልጋል የናንተ አይዟቹ ማለት ሁልጊዜም ሞራል ስለሚሆነን አይዟቹ አለን እንድትሉን እንፈልጋለን ፡፡ለሁሉም ግን ይቅርታ @danya tube
@@danyatube7892 እሽ በጠም ይቅሪተ እደዚ መሆነቹን ስለለውኩ ነው ስለጠያኳቹም ከልብ አውፍ በሉኝ እሽ እደዘ ነው አለህ ያበረተቹ ያግዘቹምበጠም ይከብደል አዎ አይደለም እደዚ ትልቅ ነገር ይቅርነ እኔ ረሱ በስልኬ ደውሎድ ያደረኩት ያተለከልኝሀድስ ሌለም ሌላም ስጠፈብኝ ቅስሜ እዴት እደ ምስበሪ በቀ በአድስ በርትተቹ ኑልን አብሽሩ አለህያግዘቹ በፍቅር ነው ያምከተትለቹ በርቱልን ♥♥
ቀጠይይይ
አንደኝ ነኝ አህለን
አንደኛ ሹክረን
የቆዬ፣ነው
ውድ እህታችን Aysha danya tube በቴክኒክ ምክንያት የተወሰኑ ቪድዮዎች ከቲዩቡ ጠፍቶበት አዳዲስ ስራዎችን ወደናንተ ማድረሳችን እንደተጠበቀ ሆኖ የበፊቶቹን ድጋሚ አፕሎድ ለማድረግ ተገዷል እናንተንም የምናስቸግራቹ ቢቻል ደግማቹ በማየት ካልሆነ ሼር በማድረግ እንድታግዙት ጥሪ ሲያቀርብ ፡፡የነዚህ ቪድዮዎች ድጋሚ መጫን አስፈላጊነታቸው አንድም ያላዩት እንዲያዩት ሁለትም ከቲዩባችን መጥፋት ስለሌለባቸው ነው ፡፡ደግመን በመጫን ልናሰለቻቹ እንችል ይሆናል ግን ቢያንስ እባካቹ ትንሽ ታገሱን ደግማቹ ማት ባትፈልጉ እንኳን ሼር አድርጉልን እነዚህ ከ200ሺህ በላይ እይታ የነበራቸው ቪድዮዎች ጠፍተው ድጋሚ ከዜሮ ተነስተን እይታቸው እንዲያድግ መጠበቅ እራሱን ችሎ ሞራል ይፈልጋል የናንተ አይዟቹ ማለት ሁልጊዜም ሞራል ስለሚሆነን አይዟቹ አለን እንድትሉን እንፈልጋለን ፡፡ለሁሉም ግን ይቅርታ @danya tube
😂😂😂😂ጌታየዋ የወደፊት ባሌ ስለ 2 ሚስት አታነካካብኝ 😂መሻላህ ላተማ ጥሩነው 😂😂😂ሆ 😂
Nnn
ከመጉዳት መጎዳት ይበልጣል ለተማረበት ትምሕርትነው ጅዛከላ ኀይር 😘😘😘😘
ማሻአላህ።በጣም ጥሩነው።በርቱ።ቀጥሉበት።ብዙ ትምርትአለው
ዋው ደስ ይላል እደ ሂክማ አይነት ይቅር ባይ ልብ ይስጠን thanks
እኔ ክርስቲያን ነኝ ተምሬበታለው❤️❤️❤️
ትርሲት ወገናችን ስለመጣሽልን ከልብ እናመሰግናለን ደስ ብሎናል አትጥፊብን
@@danyatube7892enem endesua bertu tiru timrt nw
❤❤
አላህሄዳያአላህሄዳያንይስጥሽአላሁአክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ብዙነገር ተምሬበታለሁ ከልብ አመሠግናለሁ እህት ወንድሞቸ አላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ የሣምርልን እኛሴቶችንም አላህ መርዛማ ከወሆው ቅናት ይጠብቀን ኢንሻአላህ
የኔ ታረክ ወላሂ ጥሩ መስላ ቀርባ ትዳሬን ብተነችብኚ
ማሻላህ ቀጣይ
በጣም የምወደው ድራማ ነው ቀጥሉበት
ምርጥ ፊልም ወድጄዋለሁ
ወላሂ ደሥ ሢትሉ ማሻ አላህ ሠብጠሩን ይሥጠን ያረብ ግን ሡለታኛ ሚሥት የሚለው ይከብዳል ወለሂ ሂክሙ ደሥሥትይ
ማሽ አላህ ክፈል አራት በጉጉት እጠብቃለን በርቱ
Masha allah buzu timhirt alow qetilubet❤❤❤❤eya yerasulachin mohamed ❤s❤a❤w❤ suna taktayoch neen allah betidarachin iman ina sabr yisten ameen allahuma ameen🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍
ወላሂ ስውዳቸው ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ 🙏🙏🙏🙏
sub አድርገናል በርችልን እህታችን @danya tube
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ምርጥ ድራማነው ቀጥሉበት
በጣምምደስይላል
ክክክክ ፎዚ ሂክሙ እሪ እኔ አልቺልም ለነሱ ቀናሁ እኔ እረ እቢ ውይ
በጣም ምርጥ ት ት በርቱ ቀጣይ❤❤❤❤❤
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ብዙ ትምህርት ነዉ ሁሌም የምወስደዉ ካለባበሳችሁ ጭምር
በጣም ምርጥ ድራማነዉ ወላ😢😢😢😢😢
ማሻአላአሳተማሪነውቀጥሉበት❤❤
ጡሩ ትምህርት ነው ድረሠመሠ ሁኖ ነውይ እውነት ቢሆን አይስማሙም
ቢደገምም አስተማሪ ነው በስደት ላይ የስድስስት ወር ነፍሰ ጡር ነኝአልሀምዱሊላህ በዱአ አስቡኝ ዳኒያ የኔ ምርጫ ስወዳችሁ 💚💛♥
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ fozi tube አብሽር አታስቢ የሁላችንም መሸሻ ጌታ አለን እኮ አላህን የያዘ ይፈራል እንዴ ?ለዚህ ታላቁ ምሳሌያች የነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም እናት ሙሳን አለይሂ ሰላም በወለደች ጊዜ ፊርአውን/ አላህ ይርገመውና/ልጄን ይገልብኛል ብላ በፈራች ጊዜ አላህ ውሀ ውሰስጥ በዛች በመናኛ ነገር ከታ እንድትለቀው ያዘዛት ልቧ ሲፈራም አትፍሪ እኛ መልክተኛ አድርገን እናመጣዋለን ነው ያላት ፡፡ቃሉን ጠባቂው አላህ ነቢላ ሙሳን በጠላቱ ቤት በእቅፉ አሳድጎት የእናቱን ጡት በፊርአውን ትእዛዝ እንድታጠባ ታዛ ከደሞዝ ጋር በክብር በድሎት አላሳደገችውም እንዴ ?አላህን የተጠጋ አላህን የያዘ ምንም አያጣም ፡፡በዛ ላይ እኛ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ነን ፡፡ጭንቅ ጥብብ ሲለን
የጭንቀታችን ማቅለያ እንዲሆን አንድ ትልቅ ዚክር አለ እሱን እንድንል ታዘናል እኮ እሱ ምንድ ነው " ሰለዋት" አይደለም ? ነው ወላሂ ሰለዋት አብዝተሽ ተጠቀሚ ከሚመላለስብሽ ጭንቀት ከሚመጣብሽ ፍርሀት እና አደጋ አላህ ነጃ ይልሻል ፡፡በጣም ደጋግመሽ ሰለዋት አብዢ ፡
ለውጡን ታይዋለሽ ፡፡በተረፈ አላህ የአይንሽ ማረፊያ የቀልብሽ መርጊያ ጀነት መሰብሰቢያ የሚሆናቹን ሳሊህ ልጅ ይስጣቹ ፡፡አብሽር አላህ ሆድሽ ውስጥ ባለው ፅንስ ደስታን የልብ መረጋጋትን ይወፍቅሽ ለሀገርሽ በቅተሽ ሰላማዊ ሂይወትን ወልዶ መሳምን ይወፍቅሽ፡፡ አሚን !!!
@dany tube
@@danyatube7892ትክክል ጀዛኩም አላህ ኸይር 😍😍😍😍
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እየበረታሽ ነው ውድ እህታችን ፡፡አብሽር በዚክር ጠንክሪ እሺ @ danya tube
@@danyatube7892 ማሺላህ እውነት ምርጥሠውነህ ወይም ነሺ እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ደራማነው ማሻ አላህ
ደቂቃ ይጨመረን ምትሉ Layik😉
መሻአላህ ነው አድቀን እብርድላይ አሳደሩህጂ 😀😀
ማሽአላሕ ❤❤❤❤❤ደሥየሚል
ماشاء الله و تبارك الله ربنا يحفظكم بطم طور و درامة
ማሻአላህ ትልቅ ትምህረት አለወ በረቱልን🙏👌
ማሻኣላህ ቀጣጣይ በጣም ትምርት ኣለዉ
Maashaallah batam des yemil astemari drama new enamesigenalane
ማሻላህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
የአለህ መጨረሸው በጠም ደስ ይለል ዎለሂ በሂዎቴ ምንም አይነት ዙሙት ሽርክ አነ ሰውን የሚየስቆጠ ነገር ዎይንም ሰርቼ አለውቅም ግን ሁሌ ሲሰግድ በጠም የለቅሰለሁ ዱአ አድርጌ ስጨረስ በቀ መልቀስ ከዘውስጤ የሆነ ቲልቅ ዎንጀል የሰረሁ ይመስል ይንደፈርቀለሁ ጊን ለሚን ለረሴም አይገበኝም ኡኡኡኡ በዘለይ ስደት ነው የለሁት ኢህት ዎንድሞቼ ሁለቹሁንም ለአለህ ቢዬ ዎደቹሀለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኡሚ ልጅ ዳንያ ቲዩብ ስለመጣሽ ቤተሰብ ስለሆንሽ ከልብ ተደስተናል ፡፡የብዙዎቻችን ቀልብ በወንጀል ተጨማልቆ አልቅሰን ከአላህ መታረቅ ሲያቅተን አላህ ላንቺ ወላሂ ትልቅ ኒእማ ነው የሰጠሽ እኛንም በዱአሽ አትርሺን፡፡አብሽር ስደትሽ አንድ ቀን ማለቂያ ኖሮት ለሀገርሽ ትበቂና የራስሽን ያማረ ሂይወች ትኖሪያለሽ በዚህ ደግሞ አትጠራጠሪ ካንቺ የሚጠበቀው ግን በዱአሽ ዘውትር መፅናት ነው ፡፡እንደወደድሺን አላህ ይውደድልን እኛም ለአላህ ብለን እንወድሻለን፡፡በድጋሚ የዳንያ ቲዩብ ቤተሰብ ስለሆንሽ ደስተኞች ነን @danya tube
@@danyatube7892 ወአለይኩም ሸለም ዎረህመቱለሂ ዎበረከቱ ኡንከን አብሮ ደስ አለን ሂንሸ አለህ አንድ ቀን ከስደት ኢንመለሰለን አለህ ሀገረቺን ሰለም ረህመት የውረድለት መሸ አለህ በዚው ቀጢሉ
አሠላማሊኩም አረ ቀጣይ ዋይ ደስሲል❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ከሴቶች ትግስት ማጣት ይልቅ ወንዶች የበለጠ ሶብር(ትዕግስት )ማድረግ እንደሚጠበቅብን አስተምሮኛል
መልከምናት ለረስ ነው አላህ ይጨምርልሾ
ማሻአላህ በርቱ👍ላይክ
ማሻአላህ ያምራል ቀጣይ ልቀቁልን አታጎጉን ያ ጀመአ
አህለን ጥሩትምህርት ነው በርቱ አይዟችሁ
ማሻ አላህ በአላህ ቀጣይ
ሶብር ምን ያህል ዋጋ እዳለው ወላሂ ከባድ ትምርት አለው ለገባው ሰው ቀጣይ ደስ ብሎኛል 🥰🥰
አሪፍ ትምህርት ነው በተለይ ሁለተኛ ማግባቱ
ቲሽሽ ሸርሙጣ
ውይ የባልየው ትዕግሰት
በአላህ ሁለችም ድሞሪኛ
ማሻ አላህ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አውነት ተምሬበታለሁ
አሪፍ ትምህርት አለው ነገርግን ያን ያህል ሆዷ ገፍቶ አይተናት አቀማመጧ ጭራሽ ክርኗን ጉልበቷ አድርጋ ጎንበሥ ማለቷ ......ይሥተካከል
😂😂😂😂 enes le 2 ayhonlgnim hoooo
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 8ነኝ🇪🇹
Mashaalah
ጥሩ ትምርትኖ
ቀጣዪን በጉጉት እንጠቃለን እንሻ አላህ
አጅብ
ማሸአላህ
ማሻአሏ ትምርትነው ለኛ
ሂክማ አላህ ልጅ በሠጠሽ አልሀምዱሊላህ
masahall merx deram new
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማሻአላህህህህህ ኸረ 4 ኛውንንንንንን
በጣም የምወደው
በጣም ደስ ይላል
ማሻአላህ አላህይጨምርርልህ
በአላህ ክፍል 4በጉጉት ነው የምጠብቀው
ገራሚ ነው
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Eendet yeswa bal yehonew
❤❤❤❤s a w
መች ይሆን ቀጣይ የሚለቀቅልን
ቀጣይ በአላህ
መጨረሻዉ በጣም አሳቀኝ
ማሻላ
አህለን ሂክማዎች በረቱልን
እጠብቃለን
👍👍👍👍👍👍
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Gn ene be abatiyew tenadejalw lk ayedlm yeseraw lijun masetekakel enji tedaren melakm tedaren mekelekel ayedlm yeha ye kshem sera nw cheka
የታለ ክፍል አራት4
👍👍👍👍🌷💐
💞💞💞💞💞
Mariyemi baxam asitamar naw
👍❤👍👍
እዝህ ላይ መስራቱ እንጂ ሙሉ ፊልሙ ቁጥር 3 ድምጽ አልነበረዉም
ማሻአላህ
Muve
ቀጣይ
መሻአላህበጣምአሰተማሪነዉ
ከዚ በፍት የተየ ነው እኮ
ውድ እህታችን ሁስና አዎ ድጋሚ የታየ ነው፡፡ነገር ግን danya tube በቴክኒክ ምክንያት የተወሰኑ ቪድዮዎች ከቲዩቡ ጠፍቶበት አዳዲስ ስራዎችን ወደናንተ ማድረሳችን እንደተጠበቀ ሆኖ የበፊቶቹን ድጋሚ አፕሎድ ለማድረግ ተገዷል እናንተንም የምናስቸግራቹ ቢቻል ደግማቹ በማየት ካልሆነ ሼር በማድረግ
እንድታግዙት ጥሪ ሲያቀርብ ፡፡የነዚህ ቪድዮዎች ድጋሚ መጫን አስፈላጊነታቸው አንድም ያላዩት እንዲያዩት ሁለትም ከቲዩባችን መጥፋት ስለሌለባቸው ነው ፡፡ደግመን በመጫን ልናሰለቻቹ እንችል ይሆናል ግን ቢያንስ እባካቹ ትንሽ ታገሱን ደግማቹ ማት ባትፈልጉ እንኳን ሼር አድርጉልን እነዚህ ከ200ሺህ በላይ እይታ የነበራቸው ቪድዮዎች ጠፍተው ድጋሚ ከዜሮ ተነስተን እይታቸው እንዲያድግ መጠበቅ እራሱን ችሎ ሞራል ይፈልጋል የናንተ አይዟቹ ማለት ሁልጊዜም ሞራል ስለሚሆነን አይዟቹ አለን እንድትሉን እንፈልጋለን ፡፡ለሁሉም ግን ይቅርታ @danya tube
እኔ. አላየሁትም አያለሁ
@@danyatube7892 እሺ ይቅርታ አብሽሩ የተይል
ቁጥር አራት በጉጉት እጠብቃለን
ለክይ ሼር ብደጋጋምም ጡሩ ትምህርት ናዉ
ደጋሚ አይሁት ይምቻል
ቀጣዮ የታለ
ዕዳውስወዳቹሁ ስልኬ ሲብላሺ ተፍታቹሁኝነበር ዐሁን ዐገየሆኝ
Riima you tube ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይውደድልን
አህለን ዳኒያሆች
Snt aynet tefetro ale
የምወዳችሁሁሁሁ
አህለን ኢክማ
አህለን
አንደኘ፣ነኝ
Degemachehut eko
ውድ እህታችን ሱሱ danya tube በቴክኒክ ምክንያት የተወሰኑ ቪድዮዎች ከቲዩቡ ጠፍቶበት አዳዲስ ስራዎችን ወደናንተ ማድረሳችን እንደተጠበቀ ሆኖ የበፊቶቹን ድጋሚ አፕሎድ ለማድረግ ተገዷል እናንተንም የምናስቸግራቹ ቢቻል ደግማቹ በማየት ካልሆነ ሼር በማድረግ
እንድታግዙት ጥሪ ሲያቀርብ ፡፡የነዚህ ቪድዮዎች ድጋሚ መጫን አስፈላጊነታቸው አንድም ያላዩት እንዲያዩት ሁለትም ከቲዩባችን መጥፋት ስለሌለባቸው ነው ፡፡ደግመን በመጫን ልናሰለቻቹ እንችል ይሆናል ግን ቢያንስ እባካቹ ትንሽ ታገሱን ደግማቹ ማት ባትፈልጉ እንኳን ሼር አድርጉልን እነዚህ ከ200ሺህ በላይ እይታ የነበራቸው ቪድዮዎች ጠፍተው ድጋሚ ከዜሮ ተነስተን እይታቸው እንዲያድግ መጠበቅ እራሱን ችሎ ሞራል ይፈልጋል የናንተ አይዟቹ ማለት ሁልጊዜም ሞራል ስለሚሆነን አይዟቹ አለን እንድትሉን እንፈልጋለን ፡፡ለሁሉም ግን ይቅርታ @danya tube
Rrrrrrr
ማሸአላህ ግን ሜካብ አታብዙ
ማሻ አለህ
ያተየውን ለምን ትለቀለቹ ከለ ሌለ ልቀቁ
ውድ f&f danya tube በቴክኒክ ምክንያት የተወሰኑ ቪድዮዎች ከቲዩቡ ጠፍቶበት አዳዲስ ስራዎችን ወደናንተ ማድረሳችን እንደተጠበቀ ሆኖ የበፊቶቹን ድጋሚ አፕሎድ ለማድረግ ተገዷል እናንተንም የምናስቸግራቹ ቢቻል ደግማቹ በማየት ካልሆነ ሼር በማድረግ
እንድታግዙት ጥሪ ሲያቀርብ ፡፡የነዚህ ቪድዮዎች ድጋሚ መጫን አስፈላጊነታቸው አንድም ያላዩት እንዲያዩት ሁለትም ከቲዩባችን መጥፋት ስለሌለባቸው ነው ፡፡ደግመን በመጫን ልናሰለቻቹ እንችል ይሆናል ግን ቢያንስ እባካቹ ትንሽ ታገሱን ደግማቹ ማት ባትፈልጉ እንኳን ሼር አድርጉልን እነዚህ ከ200ሺህ በላይ እይታ የነበራቸው ቪድዮዎች ጠፍተው ድጋሚ ከዜሮ ተነስተን እይታቸው እንዲያድግ መጠበቅ እራሱን ችሎ ሞራል ይፈልጋል የናንተ አይዟቹ ማለት ሁልጊዜም ሞራል ስለሚሆነን አይዟቹ አለን እንድትሉን እንፈልጋለን ፡፡ለሁሉም ግን ይቅርታ @danya tube
@@danyatube7892 እሽ በጠም ይቅሪተ እደዚ መሆነቹን ስለለውኩ ነው ስለጠያኳቹም ከልብ አውፍ በሉኝ እሽ እደዘ ነው አለህ ያበረተቹ ያግዘቹም
በጠም ይከብደል አዎ አይደለም እደዚ ትልቅ ነገር ይቅርነ እኔ ረሱ በስልኬ ደውሎድ ያደረኩት ያተለከልኝ
ሀድስ ሌለም ሌላም ስጠፈብኝ ቅስሜ እዴት እደ ምስበሪ በቀ በአድስ በርትተቹ ኑልን አብሽሩ አለህ
ያግዘቹ በፍቅር ነው ያምከተትለቹ በርቱልን ♥♥
ቀጠይይይ
አንደኝ ነኝ አህለን
አንደኛ ሹክረን
የቆዬ፣ነው
ውድ እህታችን Aysha danya tube በቴክኒክ ምክንያት የተወሰኑ ቪድዮዎች ከቲዩቡ ጠፍቶበት አዳዲስ ስራዎችን ወደናንተ ማድረሳችን እንደተጠበቀ ሆኖ የበፊቶቹን ድጋሚ አፕሎድ ለማድረግ ተገዷል እናንተንም የምናስቸግራቹ ቢቻል ደግማቹ በማየት ካልሆነ ሼር በማድረግ