ነውር ድራማ ሙሉ ክፍል ተለቀቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 113

  • @avip1257
    @avip1257 3 года назад +18

    እልህምዱሊላሂ አላሆይ መሰጋና ይገባህ ሙሲሊም አደረገህ የፈጠረከኝ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 2 года назад +3

    ዋሊኩም እሰላምወራህመቱላህ ለቤታችሁ አድስ ነኝ ማሻአላህ ብያለሁ ሁሉም ፌልሞች ደስ ይላል ከተቆራረጠው ሙሉ ፈልም ተመችቶኛል ቀጥልበት አመሰግናለሁ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  2 года назад

      as wr wb መርየም እንኳን በደህና መጣሽልን በመምጣትሽ ልባዊ ደስታችንን እና አክብሮታችንን አየገለፅን በአላህ ፍቃድ ወደፊትም አብረን እንጓዛለን የሚል ተስፋ አለን ስራዎቻችንን አይተሽ ለሰጠሽን ሀሳብ አስተያየት ጀዛኪላህ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ብትጋብዢልን ደስ ይለናል ለሁሉም ሹክረን @danya tube

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኰ1ፀ

    ወላሂ አለበበሰቻው አልሀምዱሊላህ አለኒእመታል ኢስለም

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 Год назад +1

    ማሻላህ።ጥሩትምህርትነው።ቀጥሉበት ።አለባበሳችሁ።በጣም።ተመችቶኛል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆሌ።ሁለምደስተኛነኝ

  • @alruwili4900
    @alruwili4900 3 года назад +21

    ማንነታችን ክብራችን ልብሳችንና ማንነታችን ነው እስልምናችን ሲያምሩ በአላህ አለባባሳቸው

  • @ፎዚነኝየደሴዋ
    @ፎዚነኝየደሴዋ 3 года назад +2

    በርቱ ጥሩስራነው

  • @Hነኝእናቴንናፋቂ
    @Hነኝእናቴንናፋቂ 2 года назад +4

    ብራክ ለሚደራርጉ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ህድያ ይስጠን

  • @fedilakedir5430
    @fedilakedir5430 3 года назад +8

    አስበንም ሆነ ሳናስበው እስልምናችን የማይፈቅድ ነገሮች እናደርጋለን እዚህ ድራማ ላይ የተረዳሁት
    1/ ማንም ቢሆን ውስጡን ለአላህ ብቻ ነው መናገር ያለበት
    2/ ፕራክ የሚባል ነገር ከፈገግታው ይልቅ ደስታን የምንጠቅ ሀይሉ የላቀ ነው
    3/ በልጅ ቀልድ የለም እናቶች ልጃቸውን በክፍ ምላስ ከሚያነሱባቸው እራሳቸውን መሰዋት ቢያቀርቡ ይመርጣሉ
    4/ ይቅር የምንለው ለአላህ ብቻ ብለን መሆን አለበት አላህ ይቅርባይ ጌታ ነው ልጅትዋን ያሳሳተቻት ልጅቱ ናት በእዚህም አላቆመችም አባትሽን የገደለችው እህትሽ ናት አለች አላህ ይጠብቀን ለሰዎች ፈተና ከመሆን

  • @AiminMsti-mh8mt
    @AiminMsti-mh8mt Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ 🥰🥰☝️☝️☝️

  • @Modinalbrahim-o4z
    @Modinalbrahim-o4z 3 года назад +45

    ግን ይቅርታ እህቴቼ ፀጉራቹ አስተካክሉ የግመል ሻአኛ ነው የሚመስለው ከይቅርታ ጋር

    • @አልሚalmi
      @አልሚalmi Год назад +2

      ሀቂቃ ፀጉራቺሁን ዝቅ አድርጋቹ አሲዙት በጣም ነው ወደላይ የተቆለለው ተማም በተረፈ በርቱ አስተማሪና ኸይር ነገር ይዛቺሁ ብቅ በሉ ሀባይብ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 Год назад

      ❤❤❤❤❤👌

    • @الحمدلله-ر5ه1د
      @الحمدلله-ر5ه1د Год назад +1

      ፊልሙስ ይፈቀዳል

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن Год назад

      ​@@FatumaFatuma-gs8qr9715ሳህ

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن Год назад

      ​@@الحمدلله-ر5ه1دክክክክ አይፈቀድም

  • @fghggtty5847
    @fghggtty5847 5 месяцев назад

    አሥተማሪይ ታሪክነዉ😢😢😢😢

  • @tshh8118
    @tshh8118 3 года назад +5

    መሻላህ አላህ ይጨምርላቹህ

  • @w.w9330
    @w.w9330 3 года назад +2

    ማሻ አላህ

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 Год назад

    አልሃም ዱሊላ ሙሥሊም ላረገኝ አለባበሳችሁ ደሥሢል

  • @tshh8118
    @tshh8118 3 года назад +6

    አስታማሪ ታሪክ

  • @maryamrafida8991
    @maryamrafida8991 3 года назад +2

    ማሻ አላህ መብርኩ ሲያምሩ

  • @freeeshete3914
    @freeeshete3914 3 года назад +7

    በጣም አሪፍእና አስተማሪ ታሪክ ነው በዚሁ ቀቀጥሉ

  • @Hikma-u6z
    @Hikma-u6z 4 месяца назад

    ያረብ የኛ ሥራ

  • @zaraz3458
    @zaraz3458 2 года назад +1

    መሸአላደስስትሉ😍😍☝☝☝💚💚💚💚

  • @MensurNassir
    @MensurNassir Год назад +1

    አቤት. የሱ. ስራ

  • @ilhamhabeshawit5088
    @ilhamhabeshawit5088 3 года назад +2

    Masha Allah

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 6 месяцев назад

    መሸአላህአላህይጨምርላቹህ❤❤❤❤❤

  • @محمداحمد-ت6ق
    @محمداحمد-ت6ق 3 месяца назад

    አሠላማሊኩምወራህማቱላህወበረከቱህለቤትቺሁአዲሥነኚ

  • @mosthalimaakter7045
    @mosthalimaakter7045 Год назад

    አስተማሪ ታሪክ

  • @ahmedabdi4235
    @ahmedabdi4235 3 года назад +1

    Mesha Allah

  • @subintabdu6397
    @subintabdu6397 3 года назад +1

    Keber kefta Letwedkebet yeneberw part betam new miyaskew 😂😂😂😂

  • @amunatube9055
    @amunatube9055 3 года назад

    الحياء من الامان

  • @Abdellah_tq4yt4cc4k
    @Abdellah_tq4yt4cc4k 3 года назад +16

    👈ለኽይር ነገር እንሽቀዳደም ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦👈👍

  • @الحمد-ج1م
    @الحمد-ج1م 2 года назад

    አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @amanuegebremik9284
    @amanuegebremik9284 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤🎉

  • @الحمدلله-ط5ر5ش
    @الحمدلله-ط5ر5ش 2 года назад +1

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @ዘይተፈትሐሕልሚ
    @ዘይተፈትሐሕልሚ 3 года назад +3

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን ቦታዉ የት ነዉ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад +1

      ሹክረን አዳማ ነው @danya tube

  • @Zeyinab-h7z
    @Zeyinab-h7z Год назад

    mashallaa

  • @waliyamusa1281
    @waliyamusa1281 2 года назад +3

    የድምፅ ቺግር አለበት

  • @ዙዙነኝሥደተኛዋከርታታ

    ቀጣዩ ልቀቁት

  • @ይማምአብዱ-ጀ9ጠ
    @ይማምአብዱ-ጀ9ጠ 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂አአአአረረረረ

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 3 года назад +3

    ፖራክ ምናምን እያላችሁ የመትጃጃሉ ከዚህ ተማሩ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад

      ጀዛከላህ ወንድም መሀመድ@danya tube

  • @khadijasambeto7660
    @khadijasambeto7660 3 года назад

    ማሻአላሕ

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 3 года назад +2

    ሠላምአሊኩም አኸለንወሣህለንመረሀበን

  • @SemiraYimam-k2y
    @SemiraYimam-k2y 7 месяцев назад

    ወረኛ ጓደኛና ዉሸታምን መራቅ ያስፈልጋል
    አባታቸዉ አስተማሪ አባት ነዉ

  • @MedinaAsmela
    @MedinaAsmela 11 месяцев назад

    Kafe tefto new barena restorant west migebut

  • @danbaloromo5098
    @danbaloromo5098 Год назад

    Gin ikirta lahit yigaba naber ye abatacho amana

  • @fedilakedir5430
    @fedilakedir5430 3 года назад +2

    ማፊ እባ ሌሽ ውይ በኔ ሞት አልቅሱ እጂ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 3 года назад +9

    እደት ያስፈራል
    የውሸትና አጉል ፕራክ የስቱን ሂወት ጨርሶት ይሆን

    • @neimatube4659
      @neimatube4659 3 года назад

      @መልካምስራለራስነው መሻአላህመሻአላህ እሽ ሰብስክራይብ አርጌለሁ

  • @LeylaDd
    @LeylaDd 5 месяцев назад

  • @hayatseid227
    @hayatseid227 2 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @frserag5420
    @frserag5420 3 года назад +2

    😘😘😘😘😘🏃‍♀️

  • @ayshaabamegal7458
    @ayshaabamegal7458 Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @midinmohd4411
    @midinmohd4411 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada8561
    @sayedahmada8561 2 года назад

    ፣፣ድራማው ዐሪፋ ነው ግን አጨርሱትም ችግሩ

  • @SemiraYimam-k2y
    @SemiraYimam-k2y 7 месяцев назад

    የድምጽ ጥራት የለዉም

  • @mohammedali-hh8jn
    @mohammedali-hh8jn Год назад

    ቃጥይ 😢

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 года назад +2

    አህለን ዳናዎች

  • @hafizahopetube1234
    @hafizahopetube1234 3 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ታርክ ነው🙂🙂🙂😢

  • @munamohammad6044
    @munamohammad6044 3 года назад +1

    በርቱ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 года назад

      አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህታችን muna ጀዛኪላህ

  • @FatimaNurye
    @FatimaNurye Год назад +3

    ሙስሊም ፊልም አይሰራም እስልምናን አታበላሹ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 3 года назад +4

    ግን ጥፋተኛይቱም ዋጋዋን ማግኜት ነበረባት ከእደዚህ ያሉ እባብ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን

  • @ummulkhair9565
    @ummulkhair9565 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @roziijimmaa9751
    @roziijimmaa9751 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ Год назад

    ማሀላይ ድምፅ የለውም?

  • @taiba2868
    @taiba2868 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @emukalid5602
    @emukalid5602 3 года назад +1

    👍👍

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p Год назад

    አሪፊ ነበሪ ግን ፀጉሪ አሲተከክሉ በእሲልሚነቺን አይፈቀዲሚ እነሚ የሚየየዉ ሁሉ እንደ እነቴ እነደሩግ ሲለሚሉ መሲተከከል አለበት

  • @anoromodha4152
    @anoromodha4152 3 года назад

    🥰🥰

  • @ጃሚላያኣላህባሪይ
    @ጃሚላያኣላህባሪይ 3 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @مممير-ل7ظ
    @مممير-ل7ظ 10 месяцев назад

    ለ❤

  • @bashashamucatibadiya8342
    @bashashamucatibadiya8342 3 года назад +1

    Ws wr wb

  • @nafisanafisa1846
    @nafisanafisa1846 3 года назад

    😭😭😭😭😭

  • @AenshaGashaw
    @AenshaGashaw 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 10 месяцев назад

    ሀጂነብየ ወድ ጋር ኦረተው ግነ

  • @binttiiabdulqadirjimmaa3570
    @binttiiabdulqadirjimmaa3570 3 года назад

    Sejamaer peranke yamelute Alowodem

  • @mekiabintbaba8975
    @mekiabintbaba8975 Год назад

    ፀጉራችሁንዝቅአርጋችሁ እሰሩ

  • @hanitihace1659
    @hanitihace1659 3 года назад

    Mecereshaw part

  • @Sara-eh6ly
    @Sara-eh6ly 3 года назад

    አህለንንንን

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 года назад

    አልቆ ነው እንዴ

  • @dohacity7635
    @dohacity7635 3 года назад

    አህለን

  • @misghnakeshi2680
    @misghnakeshi2680 Год назад

    እንታይ ኔይሩዎ ኩሉ ሰብ ክንድቲ ሕማቅ ዝሓስቦ ሰናይ እንተዝሓስብ?

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp 6 месяцев назад

    ሲጀመር ይሄ ሙስሊምን አይገልፅም

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👏

  • @محمدالعطاوي-م3د
    @محمدالعطاوي-م3د 3 года назад +1

    🤲🤲🤲

  • @midinmohd4411
    @midinmohd4411 Год назад

    Q

  • @dhdg6723
    @dhdg6723 3 года назад +1

    ደገማችሁት😏😏😏👎👎

  • @ያባቴቅምጥል
    @ያባቴቅምጥል 3 года назад

    ምንያኑኑያኑኑ ትደጋግማላችሁ አድስካላችሁልቀቁ አለዛሠብስክራቤንአነሳለሁ ስተየትደግሙታላችሁ ቱ

  • @hassenhajii6681
    @hassenhajii6681 2 года назад

    WlS.WR.WB

  • @alifmedia3658
    @alifmedia3658 3 года назад +2

    ruclips.net/channel/UCYfMAxexyISgBJzzaCZSKMw
    ቤተሰብ እንሁን

  • @ይማምአብዱ-ጀ9ጠ
    @ይማምአብዱ-ጀ9ጠ 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂አአአአረረረረ

  • @MensurNassir
    @MensurNassir Год назад

    አቤት. የሱ. ስራ

  • @jamiladallu4438
    @jamiladallu4438 Год назад +1

    🥰🥰

  • @alphiaibrahim6010
    @alphiaibrahim6010 Год назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @w.w9330
    @w.w9330 3 года назад

    በርቱ

  • @taiba2868
    @taiba2868 Год назад

    አህለንንንንን

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج 3 года назад

    አህለን

  • @RiyaadNeng
    @RiyaadNeng Год назад

    Masha allah

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 10 месяцев назад

    💖💖💖

  • @SayedAhmada-z3t
    @SayedAhmada-z3t Год назад

    👍👍👍👍