የታመመ ልብ ሙሉ ክፍል

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 267

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 2 года назад +12

    ብዙ ትምህርት አለው ጠንቋይና በዳይ ሰው መጨረሻው ጭቃነው ልቦና ይስጠን ከእንደዚህ አይነት ጨምላቃ ተግባር ያረብ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад +4

    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመዱን ረሱለሏህ

  • @lilitesfay4758
    @lilitesfay4758 2 года назад +10

    ወይ ክፋት በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ደግነት ብቻ ነው እኛን የሚጠቅም አያቹ ወገኖቼ የክፋት ጠገኝነት የጠንቋይ መጨረሻ በተሰጠን አጭር ግዜ ክፋት አንድ ልጃችን ያሳጣናል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @alruwili4900
    @alruwili4900 2 года назад +18

    መሻ አላህ አለባበሳቸው ሲያምር ውበት ሲለካ ከኢሲላም ነው ለካ አልሀምድሊላሂ ሙሲሊም ላደረገኝ ጊታ

    • @SaadaMohammed-z3f
      @SaadaMohammed-z3f Год назад

      Because laying kewendochu gar mnm ayinet nkiki ayadergum

  • @idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797
    @idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797 2 года назад +76

    ወላሂ ለቀልድም ተብሎ ከራማው መጀን ላይባል አኢስቲግፋር አድርጊ ጠንቋይ ሆኖ የተወነውም የምታስጠነቁይውም ለቀልድም አይባልም ከስልምና እዳያስወጣችሁ ተጠንቀቁ አላህ ይምራን ሁላችንንም

  • @zahrayerga8612
    @zahrayerga8612 2 года назад +26

    ቢስሚላ በጣም ያስፈራል ለምንግን መጥፎ ሀሳቡን ትታችሁ ስለመልካምና ሷሊህ ሰዎች ብቻ አትሠሩም ሰው ከመጥፎነገር ምንም አይማር እናንተ የምታሳዩት በጣም የሚዘገንን ጭካኔ ነዉ ዝም ብላች መልካም መልካም ነገር ብቻ ስሩ መልካም ነገር ይጋባል 😍😍😍😍

    • @miymunamohammed8852
      @miymunamohammed8852 2 года назад +1

      ወሬ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 2 года назад +4

      እእእ የሰዎችነ ክፋትና ጭካኔ ራስ ወዴድነታቸውንም መማር አለብን

    • @h____a8448
      @h____a8448 2 года назад +3

      ምድር ላይ ጥሩ ሰዎች ብቻ አይደሉም ሚኖሩት ደገሞ ትምህርት ነዎ

    • @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
      @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ 2 года назад +2

      ያምሻል ጥሩ ሰዎችን መለያ መጥፎ ሰዎቺን ማየት ግድ ነዉ

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 Месяц назад

      እውነትነው😢

  • @rosemohammed9757
    @rosemohammed9757 2 года назад +2

    ወላ የቀልድም ቢሆን ካላህ መንገድ የሚያወጣ አትሥሩ መልካም ነገር ስሩ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛ መንገዱን ይምራን ያረብብ

  • @seadak8494
    @seadak8494 Год назад +2

    ልጆቹአሳዝነውኝነበር መጨርሻው ሰታሯሩጠው ወይዘምዘም🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b Год назад +3

    እናንተ በአላህና በነቢያችን በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ እሄ ድራማ አላህን ፍሩ እያስተመራችሁ ይመስላችሀል ጠቃይ ቤትና መጠጥ ቤት የጠየቃችሁ መገዱ ካሳያችሁ ወጀሉ ትካፈላላችሁ የሚል ሀዲስ ሰምቻለሁ ተው አላህን ፍሩ ድራማው አጥፉት በዚ ምታገኙት ገቢ ሀራም ነው አስተግፊሩላህ😢😢😢😢😢😢

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  Год назад +1

      የድራማው ርእስ የታመመ ልብ አይደል በዚህ ድራማ በመጀመሪያ የታመመው ልብ እኮ ጠንቋይ ቤት የሄደችው ሴት ነው እንደዚህ አይነት ባእድ አምልኮ ቦታ የሚሄዱ ሰዎችን መጨረሻ እንደዚህ አስከፊ ነው ብለን ነው ያስተማርንበት በዛ ላይ ።አንድ ወጣት አለ በኢማን የተገነባ የአላህን ታላቅነት የሚያስተምር የጠንቋዮችን ቆሻሻ ስራ የሚያጋልጥ ፊልሙ ይሄን ነገር ነው የሚያስተምረው ታድያ ምኑ ላይ ነው ለሌሎች ሰዎች እንደዚ ቦታ ሂዱ ብሎ ያለው ? የተውሂድን የበላይነት ነው ያሳየው አይደል እንዴ ??

  • @ጁሚሞሚቻናል
    @ጁሚሞሚቻናል 2 года назад +5

    ሰብሀን አላህ የሶፊ መጨረሻ ያአላህ ሲያሰፈራ ኡኡኡኡኡኢ መጨረሻየን አሳምረው ያኢላሂ

  • @MariamMariam-f8y
    @MariamMariam-f8y Год назад

    ይሄኮ ማስተማሪያ ነዉ እንጅ እዉነት አይደለም ኢስላም ጨካኝ ነዉ ለካ የሚል ኮመንት አየሁ ይህኮ ፍልም ነዉ እረቱ በአላህ

  • @kubra-mv5nm
    @kubra-mv5nm Год назад +1

    ወይ የአላህ ተድግምተኛሰው አርቀን ያረቢ ለራሳቸው አርግላቸው

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 года назад +8

    እረ አላህን ፍሩ አብዛኛውን የምትሰሩት ድራማ ጠንቋይ አለበት እንዴት ያስፈራል
    ምንም አልገባኝም እኛ ሙስሊሞች አብዛኛውን ከንደዚህ አይነት ነገር የፀዳን ነን፡፡

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ
    @እሙነኢማቢንትአህመድ 2 года назад +1

    አኡዙቢሏህ አሏህ ይህዲኩን ኡናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኦን

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 года назад +10

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እራስ ወዳድነትና ጭካኔ ክፋት ምቀኝነት መጨረሻው ውርደት ነው

  • @temrietemrie
    @temrietemrie 7 месяцев назад +1

    የጠቋዩነገር😂😂😂ኸኸኸ ምዲነዉ 😢😢 የአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ😭😭😭😭😭😭

  • @rihanamulatu7072
    @rihanamulatu7072 2 года назад +2

    Wellahi betam astemari sara new ketalobeta enam ye hulam magnota new islamawit darama mesaraata

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Год назад

    ይኸ ሁልየም እኛ ቤት ማለትም እናት አባቴ ቤት ይደረግባቸው ነበር በጠጥ ዶሮ ሰገራ የከብት አር አተላ ቆሎ ሁሉም ይበተንብን ነበር ግን አባታችን በጣም ይፀልያል የሚካኤልን ድርሳን ያደርሳል ምንም አልሆንም ጤናችን በጣም ደህና እግዚያብሄር ይመስገን አሪፍ ትምህርት ነው 🙏

  • @rahimushwussen8228
    @rahimushwussen8228 2 года назад +11

    አይ የኛ ነገር ትምህርት የሚሰጠውን ትተን የማይረቡትን እናበረታታለን አጂብ እንዲህ ደክመው ለፍተው ሰርተው የምናየው ከሙስሊሙ ይልቅ የማያበረታታው ።።።።።ይገርማል ያሳፋራል

  • @yofutube9844
    @yofutube9844 2 года назад +2

    አላሁመሰሌ ወሰሊም አላነቢይና ሙሃመድ

  • @emuhf1628
    @emuhf1628 2 года назад +1

    وَاتَّبَعُوا مَا تَتْلُو الشَّيَاطِينُ عَلَىٰ مُلْكِ سُلَيْمَانَ ۖ وَمَا كَفَرَ سُلَيْمَانُ وَلَـٰكِنَّ الشَّيَاطِينَ كَفَرُوا يُعَلِّمُونَ النَّاسَ السِّحْرَ وَمَا أُنزِلَ عَلَى الْمَلَكَيْنِ بِبَابِلَ هَارُوتَ وَمَارُوتَ ۚ وَمَا يُعَلِّمَانِ مِنْ أَحَدٍ حَتَّىٰ يَقُولَا إِنَّمَا نَحْنُ فِتْنَةٌ فَلَا تَكْفُرْ ۖ فَيَتَعَلَّمُونَ مِنْهُمَا مَا يُفَرِّقُونَ بِهِ بَيْنَ الْمَرْءِ وَزَوْجِهِ ۚ وَمَا هُم بِضَارِّينَ بِهِ مِنْ أَحَدٍ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ ۚ وَيَتَعَلَّمُونَ مَا يَضُرُّهُمْ وَلَا يَنفَعُهُمْ ۚ وَلَقَدْ عَلِمُوا لَمَنِ اشْتَرَاهُ مَا لَهُ فِي الْآخِرَةِ مِنْ خَلَاقٍ ۚ وَلَبِئْسَ مَا شَرَوْا بِهِ أَنفُسَهُمْ ۚ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ
    [ አል-በቀራህ - 102 ]
    ሰይጣናትም በሱለይማን (ሰሎሞን) ዘመነ መንግስት የሚያነቡትን (ድግምት) ተከተሉ፡፡ ሱለይማንም አልካደም፤ (ድግምተኛ አልነበረም)፤ ግን ሰይጣናት ሰዎችን ድግምትን የሚያስተምሩ ሲኾኑ ካዱ፡፡ ያንንም በባቢል በሁለቱ መላእክት በሃሩትና ማሩት ላይ የተወረደውን ነገር (ያስተምሩዋቸዋል)፡፡ «እኛ መፈተኛ ነንና አትካድ» እስከሚሉም ድረስ አንድንም አያስተምሩም፡፡ ከእነሱም በሰውየውና በሚስቱ መካከል በርሱ የሚለዩበትን ነገር ይማራሉ፡፡ እነርሱም በአላህ ፈቃድ ካልኾነ በርሱ አንድንም ጎጂዎች አይደሉም፡፡ የሚጎዳቸውንና የማይጠቅማቸውንም ይማራሉ፡፡ የገዛውም ሰው ለርሱ በመጨረሻይቱ አገር ምንም እድል የሌለው መኾኑን በእርግጥ ዐወቁ፡፡ ነፍሶቻቸውንም በርሱ የሸጡበት ዋጋ ከፋ! የሚያውቁ በኾኑ ኖሮ (ባልሠሩት ነበር)፡፡

  • @emuhf1628
    @emuhf1628 2 года назад +3

    አኡዙቢላህ ይህን ድራማ ማየት ከኢስላም ያወጣል ጠንቋይ ሄዶ ያስጠነቆለ የጠንቃይን ስራውን የወደደ ከኢስላም ያወጣል

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад +1

    አላህ ብቻ ነዉ የሚጎዳኝ ጠቃሚም ጎጂም አድ አላህ ብቻ ነዉ ያለዉ ተመቸኝ

  • @አቲካYouTube
    @አቲካYouTube 2 года назад +2

    *አባት 🍇ምርጥ አፍቃሪ🍇 አዛኝ ናፋቂ 🍇ምርጥ ነብይ 🍇ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። 🍎ወይይት አንደንድ 🍉ስለህይወት ስለ ትደር 💥🍇ስለ ገዘብ አያያዝ።🍉🍌 እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወ🌹ምርጥ ባል 🍇ምርጥስ። 🌹🍌🍌🍌ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ 🌹🍓እንማማር እህቶቸ 🌹🍓ወድሞቸ 💥💥💥💥*

  • @halema5917
    @halema5917 Год назад

    ወይ በመጨረሻው በጣምነው የሳኩት😂😂😂ሶፊየ የኔ ቆጆ ስወድሽኮ ነፍ አመት ኑሪ ትውንና በጣምነውጨየምችይው ከራማው መጀን አላልሽም😂😂😂😂

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 2 года назад +1

    የመጨረሻው😂😂😂ይገባታል ለሠውተኮልያሠበ መጨረሻው አያምር የታወቀነው

  • @خديجهخديجه-ح2ح
    @خديجهخديجه-ح2ح 6 месяцев назад +1

    ያረቢ ከጠንቋይ ጋር ሄዶ ከማመን አንተጠብቀን ያረብ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ

    😂😂😂🤭መጨረሻው. ሶፊያ ከራማው መጀን አላለችም ሶፊ ቆጆ አቤት ትወና.

  • @fatumaadem524
    @fatumaadem524 2 года назад +4

    በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад

    አሏሁመሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @hhnnn-qz6kf
    @hhnnn-qz6kf Год назад

    ውይ ዘምዘም ጉዳየንብጨርሽ😂😂😂አላለም

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 2 года назад +10

    ቢስሚላህ መጋረጃ ዉስጥ ያለዉ ሰዉየ ድምፁ ሲያስፈራ ደግሞ ማታ ሳለየሁት ፈራሁ 😥😥 ነገ እጨርሰዋለሁ ኢሻላህ

  • @ኢላሂኢላሂ
    @ኢላሂኢላሂ 2 года назад +5

    ኩድ ያለው ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 6 месяцев назад +1

    አዑዙብላህ ጧይቋይዉነት አይቸልም በእስልምና አዑዙብላህ

  • @zድ-e3q
    @zድ-e3q 2 года назад

    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ እረሡሉሏህ አሏህ ይቅር ይበለን ሡበሀነክ ያረብ

  • @ፋፊድሬሮቃ
    @ፋፊድሬሮቃ Год назад +1

    ጥቁልናን ማስፋፋትነዉ አይፈቀድም በሽሪአችን አኡዙቢላህ

    • @fatum1999
      @fatum1999 Год назад

      መች አስፋፉ እንዳይስፋፈ አደረጉጂ መጨረሻውን እይው

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    አላህይቅርይበላችሁ
    የአላህመላክተኛረሱልሱለላውአለሂወሰለም
    ጠልቋይቤትየሄደአርባቀንሶላቱአላህአይቀበለውም
    ጠንቋዩያውቃልያለከአላህበወረደውቁርአንክዷልብለዋል

  • @AhmdinHayatu
    @AhmdinHayatu 7 месяцев назад +2

    😂

  • @ThurayaHeyre
    @ThurayaHeyre Год назад +1

    ወላሂ ሀራምነው ድራማም ቢሆን ከዚአይነቱ አላህ ይጠብቀን

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 года назад +6

    ማሻአላህ በርቱ ብዙ ትምህርት አለው

  • @ahmednuru9810
    @ahmednuru9810 Год назад

    ዳይሬክቲንግ ግን በጣም የወረደ ነው ሰዎች ከሰል እስኪያፍናቸው ድረስ ምን እየሰሩ ነው አልኩኝ ሁለተኛ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ አንቡላስ እንደው እርካሽ አይ ማን ደወለ አንድ ህፃኖች ተደናግጠው ቤት እሩጠው ቢናገሩ ደስ ይል ነበር ሌላው ህፃኗ ናት ሀኪም ቤት ተከትላ የሄደችው ከዛ ልጁ የሲህርን ምንም እንደማያደርግ ለማሳየት ዳቦውን ከወደቀበት አንስቶ በላው ማነው እስኪ ይህን የሚያደርግ ሌላው የልጅቱ መቃብር በግንባታ የተሰራ ነበር ፊልሙ እስላማዊ ነበር መሰለኝ እና እብደቱ ላይ ልጅቷ ፕሮቶኮሏን እንደጠበቀች ነበር ግን ያልገባኝ ፊልም ስንሰራ ሰውን እናስተምር ብለን በሽርክ፣ በ ቢድዐ ንግግሮችን እና ሀራም ድርጊቶችን ማድረግ ይቻላል እንዴ ስላልገባኝ ነው አሁን ይህ ፊልም ልብ ወለድ ነው ልብወለድ ትርክትስ ከእስልምና አንፃር እንዴት ነው?

  • @ZeenaM-e7w
    @ZeenaM-e7w 9 месяцев назад

    የጥቆላ መጨረሻው ይህብቻነው ከመጥፎ
    ነገሮችሁሉ በአላህ እንጠበቃለን ሀባይብ

  • @myallahisthenumberoneforme4573
    @myallahisthenumberoneforme4573 2 года назад +1

    በትክክል ያለ ነገር ነው ሀይማኖቱ ሳይሆን ሰው ነው የነቀለው ማለቴ በዱንያ በእምነቱ የሚፈቀድለት ሰው ማንም የለም ሰው ግን በጣም ስለተጨካከነ ከሰይጣንም ብሷል

  • @DhnskDcsty
    @DhnskDcsty Год назад +1

    ማሻአላህ

  • @leilasalah5073
    @leilasalah5073 2 года назад

    ሶፊ በፍጹም መጥፎ ገፅባህርይ አያምርብሽም ወይምአላወቅሽበትም ብዙ ጊዜ ለየት ያለ ለምን አትስራም ሁሌ ጥሩ ሰው ሆና እል ነበር ግን ይሄ ካንቺ ጋር አልሄደም ብቻብአስተማሪ ነው አላህይጠብቀን

  • @freweinirobso6516
    @freweinirobso6516 2 года назад +2

    Omg የጠንቃይ ቤት ትርፉ ይሄ ነዉ ሲቀጥል ተንኮልና ክፋት መጨረሻው ይሔ ነዉ ልጃን እስከ ማጣት ድረስ ትዳራ ህይወታ እራሲ ብትንትን ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @FathimaFatoom
    @FathimaFatoom Год назад +1

    የባሳለ አኡዝቢላሂ

  • @mallikamallika6022
    @mallikamallika6022 2 года назад +1

    ያመጨረሻው በጠም ያስቃል 😂😂😂😂

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Год назад

    አሪፍ ትምህርት ነው ይች እጠቋዮ ቤት የምትመላለሰው ዋዉ ስወዳት ተወጥተዋለች ገፀባህሪውን

  • @Hadis-mo2ho
    @Hadis-mo2ho Год назад +1

    እደ ለካ ሠዉ ሠዉመስሎ አረሶፊ አፈፈር ብይ ይሄን መቸ ካንች ጠበኩ አስጠላሽኝ የምር እናሊላሂወላሂ ቢላሂ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  Год назад +1

      በቅድሚያ ስራውን ለማየት በመቻልሽ ምስጋናችን ከልብ ነው። በመቀጠል ሶፊና ገፀ ባህሪዋን ነጣጥለሽ እያቸው ።ማስተማር ስላለባት ነው ያችን ገፀ ባህሪ የሰራችው እናመሰግናለን

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 6 месяцев назад +1

    ወይ የሴት ልጅ ክፏቷ ኡፉፉፉፉ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад

    አኡዙቢላህ የጠቆዩ በዉሸትም ቢሆን ይሂን አትስሩ ላሀዉለወላ ቂወተኢላ ቢላህ

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ Год назад

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @ImanMohamad-c7l
    @ImanMohamad-c7l 8 месяцев назад

    ጠቆይ ስፈሪ አኡዚቢላ ሳልጨርስዉ ወጣሁ ፉልሙን ሲስፈራ ዲሚጡ አኡዚቢላ

  • @hikramhikram9880
    @hikramhikram9880 2 года назад +1

    Brake ysetallale yeha eslemnane ayewaklme aauzubellahiy

  • @መኪነኝ
    @መኪነኝ 2 года назад +1

    ውይይ አኡዙቢላህ ሚነሸይጧኒ ሮጂም ክፉ ሁነሽ ስትሠሪ በጣም ከባድ ነው

  • @salimgemechukedir
    @salimgemechukedir 3 месяца назад

    በቡዙመንገድ ለማስተማር ጥራቹሀል ማሻ አላህ ግን ከራሳቹ ብትጀምሩ ጥሩ ነው ለምሳሌ ወንድ ልጅ ፂሙን መቆረጡ ትንሽ ይከብዳል

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥሩ ትምህርት ነው ግን ሶፊ ክፋት አትችይበትም ምንም ካንች ጋ አይሄድም

  • @ManoMano-h2u
    @ManoMano-h2u 6 месяцев назад +1

    አላህንፈሩወላሂ

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 2 года назад +3

    እውነትም የታመመ ልብ ግን ሶፊ እንደዚህ አይነት ፊልም አያምርብሽም

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 года назад

    አኡዙባላህ. ሽርክ ምን አይነት. አስቀያሚና አስጠሊታ መሆኑን. ትምርቱ አሪፍ ነው.

  • @shameerashetti3981
    @shameerashetti3981 11 месяцев назад

    ምናለ ብድርህ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @اجمدالجوال
    @اجمدالجوال 9 месяцев назад

    Auzubillh shirkn bedirama mesrat yifekedal way?? 😢😢

  • @sameerakwt5334
    @sameerakwt5334 Год назад

    Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔Šååĺĺååĺĺåhůů Åĺĺêýíî Wååššååĺĺååm ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ ﷺ💔ﷺ💔

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад

    አኡዙቢላህ ጠቋይ ስሙ እራሱ በጣም ይቀፈኛል

  • @Fougu-yk9zv
    @Fougu-yk9zv Год назад

    በጣም ኣስተማሪ ነዉ😢

  • @gjhgi181
    @gjhgi181 2 года назад

    በጣም ያስፈራል በአላህ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +1

    ሀኡዙቢላህ 😢😢😢

  • @نجتمكنن
    @نجتمكنن Месяц назад

    ወላሂ ሶፊ መጨረሻው እዴት እዳሳቀኝ የልጁ መሮጥ ያቺ መከተል

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 5 месяцев назад

    😂😂😂😂የዘምዘም መጨረሻ እንድህ ሆነ ማለት ነው ያረቢ በገሀዱ አለም ጠቋይ ለጠቋይ የሚሮጡትን አሳብደህ አሳየን

  • @Asmaasma-qz1ne
    @Asmaasma-qz1ne 2 года назад

    Subahanaa allaha
    Subahanaa allah
    Subahanaa allah😭😭😭👆

  • @EImantube
    @EImantube Год назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @damitoabdulllah5732
    @damitoabdulllah5732 2 года назад +1

    salallahu alehi wassalam

  • @Aminat-xs4yp
    @Aminat-xs4yp Год назад +1

    ወላሂ እወዲሽነበር ልጠላሽነው😢😢😢😢😢😢

  • @ياالله-د3ت
    @ياالله-د3ت 2 года назад +1

    ሀገራችንን በሽርክ እና በቢድአ የሞሉት እደዚህ አይነቶቹ ናቸው አላህ ይይላቸው መቸም ጀነት አይገቡ

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bintmohammed6965
    @bintmohammed6965 2 года назад

    እብደት እንዲ ቀላል ነው ያለው ልጅ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @nooljool7933
    @nooljool7933 2 года назад +2

    nice

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 года назад

    አኡዙቢሏህ ሚነሸይጧን ሮጅም ሲስፈራ

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 2 года назад

    Subanallah alla yijan saxatii ajib astamarinew

  • @beletemekonen-p9j
    @beletemekonen-p9j Год назад

    ዋሊኩአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @EmanEndris-bm6zr
    @EmanEndris-bm6zr Год назад

    እንደት ነው ዳውሎድ የሚደለገው ኮሜንቶች ጋላሬ ላይ ላስቀረው ፈልጌ ነበር

  • @رحمةحسين-ف7س
    @رحمةحسين-ف7س 2 года назад +1

    አይዘምዘም እቴሜቴናጀሚላ🤣😂😂😂😂😳

  • @ሰአድይቱብ
    @ሰአድይቱብ 2 года назад +2

    እስተክፊረላህ ላአዚ ከይረኛዉን ስሩ በጣም ነዉ እሚጨቀዉ

  • @Mariam-wh4eo
    @Mariam-wh4eo 10 месяцев назад

    Betam yastelal

  • @አልሐምዱሊላአለኩሊሐል

    ❤❤❤❤❤

  • @tube-if1oc
    @tube-if1oc Год назад

    የክፋትጥግአታስተምሩ😮😮😮😮

  • @feruzaatub3034
    @feruzaatub3034 2 года назад

    Astofuraallah lazim

  • @MadinaMadina-tl7rv
    @MadinaMadina-tl7rv 9 месяцев назад

    እነመሠገን አለን

  • @misramuhamada4916
    @misramuhamada4916 2 года назад +1

    Yallhaa yaarabbin 😭😭😭😭

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li 2 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ነዉ😢👌

    • @ኢማ
      @ኢማ 2 года назад

      ምጨርሻው ያስቃል ልጁ ሚይውራው ነግር

  • @Zabora-i8f
    @Zabora-i8f 3 месяца назад

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 2 года назад +1

    አኡዙቢላሒ ሲያስጠሉ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 года назад +1

    የዘመኑን ሰው 100%ሠራሻትጨሸፍያ አለ ህታችን እሪ ማሥመሰል

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Waliykumesalme warehamatulah waberkathu

  • @zulekhaethipia5859
    @zulekhaethipia5859 2 года назад

    የረቢይሚንኘአ ነወ ሲህረ ነወ የሚበለወ ወይሰ ሚንዲነወ የሚበለወ

  • @ሠዓዳየማሜእህት
    @ሠዓዳየማሜእህት 2 года назад +1

    ዘጊ ሁላ ምንድን ነው ድንሽ የማይፈቅድልሽን ኮተት የምትቀደጅው ስለ ኸይር ብትሰሩ አይሻልም ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ

    ለሀወለላቀወተኢላህ ቢላህ አልዩል አዚም አኡዙቢላህ

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 года назад

    የጠቋይ ትርፍ እራሷን እንኳን አልጠበቀችም እንኮን ለሰዉ ልትሆን ያረብ አንተ ከእንድህ አይነት ነገር ጠብቀን

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 2 года назад

    ገና አልጠረሰኩትም እሰኪ ልየው