በፌስቡክና ቴሌግራም የሚያጭበረብረው የውሸት መሪጌታ ተያዘ// ከባንክ ብር ደረሳችሁ እያለ ገንዘብ ይቀበል ነበር
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- #mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
#Amharic film
abi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023,
ms,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,
#amharicmovie
#ethiopia
#ethiopianmusic
#ethiopiannews
#amharicmovie
ፊልም በአማርኛ
የኢትዮጵያ ፊልም
kana drama
#seifuonebs
#amharicmovie film 2023
#ethiopianmusic
New Amharic film
New Amharic movies
ethiopian film new
amharic film
አማርኛ ፊልም
አዲስ ፊልም
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
Ethiopian prison break
Amharic story
#Ethiopian movie 2023 full movie
kana tv
#seifuonebs
seifu on ebs
kana drama
Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch colatest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert filmedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube,
❤❤❤❤❤ጅግና ጋዜጠኝ ንህ በርታ
እባካችሁ ልኡልን ላይክ ሸር በማድረግ እናበረታታው
አረ ጉድ ዘንድሮ ሌቦች ጉዳቸው ፈላ በርቱልን ጀግኖች ናቸው
ወይ ልኡሌ ዛሬደሞ በቀበቶ ለጠለጥከው እጅህ ይባረክ
ተባረኪ እህቴ ወንጀለኛ እንደ ስራዉ መጠን ሊቀጣ ይገባል።
የምጋርም ነው እባካችሁ ወጋኖቾ ረስችሁን ጠብቅ ከእንደዚህ አስመስይ ስውች ወንድማችን ሉዕል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ
መሪ ጌታ ጠንቃይ የሚባሉት ነቀርሳዎች እግዚአብሔር ከአለማችን ከሀገራችን ያጥፋቸው።
Amen
አሚን
አሜን
ይጨርሳቸዉ
ልኡሌ ከምንም በላይ ብቻህን አትሂድ ያሳዝናል እኛ የደረስንበት ለልጆቻችን ምን መልካም ነገሮች እደሚማሩ አላቅም😢😢
ዘንድሮ የማይሰማ የለም አገራችን እያበሰበት ሄዶአል ....ለማንኞውም ልዑሌ በርታልን ለብቻህ አትንቀሳቀስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። በርታ ይሄ በሽታ ነው ከስልኩም መላቀቅ አልቻለም ወይ ስራ ላይ ነኝ ማጭበርበርም ስራ ሀነ !!!
ጀግና. ነህ. ወንድሜ. ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሉዕል እግዚአብሔር ይጠብህ እህታችን አንችም እግዚአብሔር ይስጥሽ
በጣም ጎበዝ ነህ የኔ ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ልኡልነ የዋህ ነህ እውነት ❤ስትመታው ልህፃን የሚትገርፍ ነው የሚትመስለው🙈
ልኡልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
😂😂😂😂😂
ጀግናዉመጣአላህየጠብቅህጀግናዉ
ጅግና ጋዜጠኛ ኣጭበርባሪ እንደዚህ መገረፍ ኣለበት❤❤❤
,,አንተ ጀግና ጌታ በደሙ ይሸፍነህ ግን እራስህን እየጠበክ ክፉ ክፉ ነዉ ሰለዚህ የምታጋልጣቸዉ ሰዎች እንዳያጠቁህ አደራ
የኛጀግና ጋዘጠኛ አፋጠህ ጠይቀው እዳለቀው ይሄ አጨብርባሪ ነው❤❤❤
እንደዛሬገርሞኝአያወቅምየኔወንድምአላህይጠብቅህ።በሜትእምንሰማውበአይንማየትከባድነው❤❤❤❤
ኧረ ጉድ ነዉ ወንድሜ እንኳንም ላጥከዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
ጀግናዬ ወድሜ ጤና ክብር ያድልልኞ
አረ ምን ጉድ ነው 😭😭😭ጌታ ሆይ
ጃግና የኔ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤️
😂😂😂😂ሙሊጊታጋሂዱ እያላችሁ ስታስተወውቁለትአልነበርእዴ😂😂😂😂😮😮😮😮
ጅግናነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ጠክር ልዑሌ 🎉🎉🎉
ጀግናው ወንድሜ እግዝብሔር ይጠብቅሕ እንኳን ደህና መጣህ መችም እማይሰማ የለም😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ራሥህን ጠብቅ እንወድሀለን❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢😢
ልኡልጀግናበደንብነውየገረፍከውይሄንአጭበርባሪ❤❤❤
ልኡሌ ወድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የኔ የዋህ የኔ ጀግና ወንድም ደግ አደረከው ግን እረህን ጠብቅ ብቻህን አትንቀሰቀስ አንተ የዋህ እኳ ነህ ሰውን አትማን❤❤❤❤🎉🎉😢
ሉኣኡልጀግና ወንዲማንከወንዲምህ ጋራ በሰላም ያገናኘህ
ልኡል ጀግናዉ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔጀግናልዑሌምንአባትላድራገህ የኔፋቅር❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔአባትልኡልየኔጀግናወይኔትግስትአላህይጠብቅህ❤❤❤
አድናቂህ ነኝ ልዑል ጀግና እራስህን ጠብቅ ጀግና ነህ
ወይ.የኛ.ጀግና.በዛ.ላይ.እርጋተዉ❤❤❤❤❤❤❤
ድሮስ የሰው እንባ ያስከፍላል እኮ ያለቀሳችሁ የአረብ አገር እህቶቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
ልኡልዬ የኛ ውድ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤እነሱን አልፈርድባቸውም ምድረ ሰገጤ አረብ ሀገር ያሉ ልሸልምሽ እያሉ ቆሻሾች አርፋችሁ አፀልዩም😢😢
እኔ እኮ ሉዑል በጣም ነው የሚያስቀኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜችን
ሉእል በርቱ ግን ግዜው ከፍቶል እና እራሳችሁን ጠብቁ❤❤❤🎉🎉
ወይኔ አእምሮዉ በገንዘብ ፍቅር ተይዟል። እግዚአብሔር አእምሮህን ይፍታዉ።
ልእሌ መዳንያለም ይጠብቅህ
ጎበዝ ጋዜጤኛ ነህ ወንጀለኛን አላህ ከአለም ላይ ያጥፋቸው ልኡሊ አላህ ይጠብቅህ
Please ላይክ እያረጋቹ ጀምሩ ልጁ ጀግና ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤
የኔ ጀግና ወንድም እራሥክን ጠብቅ ለተገፎት ታሥፈልገናለህ እናማ ይሂአይነት ሥራ ብዙ ናቸው እንዳያጠቁህ ሥትወጣ ፁሎት አድርገህ ሠግደህ እራሥክን ለሜጠብቅህ መላአክ አሰልፈህ ሠተህነው መውጣት ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂mazarin duraani akkatii gaadidhaani naa qaxaqaxii 😂😂😂naani koflee yaadadhee 😂😂😂😂😂akka ijolee dhanaa
ስራውንስራበላውአለያገሬሰው🎉🎉🎉🎉🎉የኔጀግናበርታ
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እነዚህን አጭበርባሪዎች እያሳደድክ ከያሉበት ቦታ እየለቀምክ ለህግ አቅርባቸው ምንም ነገር ሳይሰራ በማታለል ከአራት ሚሊዮን ብር በላይ ማከማቸት በጣም ነው የሚገርመው እኔንም የስኳር በሽታ መድሀኒት አለን በአጭር ጊዜ ወስጥ ትድናለህ ብሎ 8000 ብር በልቶኛል ሲያወራ ድምፁን የሽማግሌ አስመስሎ ሸውዶኛል መጀመሪያ በድምፁ ተጠረጥሬ ስለነበር በእህቴ አስደውየ ለማጣራት ሞከርኩ ነገር ግን ሰውየው ለእህቴ ያለት ትክክለኛ የባህል መድሀኒት ቀማሚ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ከፋች እና ዘጊ እንደሆነ ፈረሀ እግዚአብሔር እንዳለበት ነገራት እህቴም አትጠራጠር አባ የቤተ ክርስቲያን ሰው ናቸው አለችኝ ብሩን ላኩልኝ መድሀኒቱን የጥምቀት ቤት ድረስ አመጣላችሁ አለሁ አለ ነገር ግን አልመጣም ቢደወልለትም አይመልስም በዚያው ጠፋ ጠፋ ፈጣሪ ኩላሊቶችህን ከጥቅም ውጭ ያድርጋቸው ሌላ ምንም አልልህም
ልኡል በርታ ጀግና ነህ ክፉ አይካህ
ጎበዝ ነህ በርታ እራሥህን ጠብቅ 👍👍💪💪💪🥰🥰🥰
እኔ እምለዉ በሰዉ ሀገር ሆናችሁ ጠቆይ እምፈልጉ ወገኖቼ አረ ተዉ ፈጣሪያችንን አናሳዝነዉ 😢😢
እኛ ሙሰሊሞች ይህ የሰይጣን ሰራ ሰለሆነ ተቀባይነት የለውም ሐራም ነው በእንደዚህ አይነት የሚመጣ አብትም ቤትም አይጠቅምም እኔ ሳዓውዲ ነኝ ያለሁት ብዙ በቴሌግራም መምሪ ጌታ የሚባሉ ይመጣሉ ዲሌት ሳረጋቸው ተመልሰው ይመጣሉ 👍👍👍👍👍👍ጀግና ነህ ሰላምህ ይብዛ
በሎው ማህደር ጅግና ኣይዞህ በርታ ኣምላኽ ካተ ጋር ይሁን❤🇪
አደኛ ጀግና ወድሜ በጣም አድናቂህነኘ
እግዚአብሔር፡ይባርክሽ።ልዑል፡ተጠንቅቀህ፡በርታ።
በበለፈው ፍቅረኛዋን ጋሎ ቁም ሰጥን ወስጥ የረገትን ልጅ እንደዚህ ከዚህም በበለጠ በደረከው ነበረ ወይኔ ያኔ በጣም ተነድጄ ነበረ ወይኔ ዘመን ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ ተበረክ🙌🙌ለልልጅቷዋ ጌታ ደረሰለት
ሰላም ልዑሌ ጀግናችን አሲዱ አልጎዳህም ደህና ነህ አደል ራሳችሁን ጠብቁ
ልዑል ጀግና ነህ በዉነት በርታልን ወንድማችን ብቻችሁን አትሁኑ ከጎናችሁ ሰው ሊኖር ይገባል please በርቱልን ብዙ ሰወችን እየታደጋቺሁ ነው ጥቆማ የሚሰጡ እህት ወንድሞቺን በጣም እናመሰግናለን ክብሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ሚገርመኝ ሰው ነው በዚህ ልክ animal ሆኖአል እንዴ ሰው እንዴት ነው እንደዚህ ሚሸወዱት በትልልቅ ቻናሎች ሁሉ ይለቀቃል መሪጌታ እየተባለ ለጌታ መታመን ቀርቶ ለመሪ ጌታ ወይ ሰው ከብት ሆነ
ልዑል ዎንድሜ ❤️ጃግና ነህ ባርታልን ኑሪልኝ ❤️
ጀግና ነህ ማረያምን ቤተሰቡ ያላሳየውን ቅጣት በቀበቶ ለጠለጥከው ኑርበት
እጄራይውጣልህ አቦ ድፋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጄግናው ወድማችን
የምናደደው አረብ አገረ ያሉ ሲሉ እናደዳለሑ እንደጂል ቀጠሩን
እባክህ ብቻህን አትለሂድ የስራ ባልደረቦች ጋር በዛ ብላቹ የህግ አካል ይዘህ ተንቀሳቀስ ጌታ ከአንተ ና ከስራ ባልደረቦችህ ጋር ይሁን
አደራ አደራ ብራቸውን ለ እያንዳንዳቸው አስመልሱላቸው !!!!!!!!!!!!!!!!
😂😂😂😂😂 አይ ልዑል እሱ ስልኩ ላይ ሲደቀን ትኩር ብለህ የምታየዉ ነገር ጌታ ሆይ ተቅበዘበዘ እኮ
የኔ ጀግና የምኮራብህ የምሣሣልህ የሥሙልኡል የናቱ ጀግና በናንተ እኮ ኩራት የሚሠማኚ በምክንያትነው ዴግ አዴረከው ይሄ ልክሥክሥ
ጀግናይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማህደር እንኳን ደህና መጣህ እጅህን ተሻለህ አሲድ የተደፋብህ እንዴት ሆንክ ወንድማችን❤❤
😂😂😂እስይ የኔ አምበሳ ደግ አረከው በየብታው መሪጌታዎች እንዲህ ናርጋልን ምናምን እያሉ ሲለጥፉ ሰልችት ነው ያልን በእውነት ሁሉ መርጌታዎች ባገየህልን 😅
ጅግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
ልኡል ጀግና የወንጀለኞች መዳኒት እንደዚ አይነቶች የተረገሙ ናቸው
እኔየሚገረመኝነገረ እደት መማርያቅተናል ያርብአገርሴቱችግን ምንይሻላችሆል ብለው ይህንን ከንቱ 🎉
ጎበዝ ጂግና ጋዜጠኛ🥰👌
ጀግናው ልኡል❤❤❤❤❤❤
Barta jegna gazexagna gobez 💪🏾💪🏾💪🏾igzaber yebarkik ❤️❤️🙏🏾🙏🏾
እረ ወይኔ አሳከኝ ሉዑልየ በጌታ ስም 😂😂😂😂 ቂጥ ቂጡን በቀበቶ እግዛቢሔር ይስጥህ🙏🙏🙏🙏
በርታ ጀግና ጎበዝ📡📡📡📡
በርታ እራስህን ጠብቅ ወድማችን 💪💪💪👍
ልኡል አላህ ይጠብቅህ ያረብ እራስህን ጠብቅ እባክህ የማነም ጭራቅ እንዳይጎዱህ አደራ
ልዑሌ ስወድህ አይ አንደበት
በጣም ጃግና ጋዘጠኛ ነህ በርታ።
አየ ወድማችን የተቀደሰ ሰራ ነው አለለም 😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይይይይይይ
ሉኡል ጅግና በርታ ❤❤❤ እግዚአቤሄር አምላክ ይጠብቅህ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤
ጎብዝ ነህ ልኡል ተባረክ
አጭበርባሪወች ዋጋቸዉን ማግኘት አለባቸዉ ለምን እናት አባት አይሆን በርታ ጀግናዉ😂😂😂😂አይ መሪ ጌታ😂😂😂😂😂ወራዳ መሪ ጌታ
Baga nagaan dhuftee jegina ❤❤❤❤
ወንዲመ ጉልበት ይባረኪ ግን እራስእን ጠቢቅ
አንተ ጀግና መነካ እጅህ እሺቱ መለሰ ነኝ እያለ እያጭበረበረ ያለዉንም ፈልግና ግረፍልን😅😅😅😅😅
❤❤❤
Min Getemh😂😂
ጀግናወዲሜዋየአላህይጠብቅህ
እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች ምን ነካን? በሥራችን ከዲያብሎስ የባሰ እየሆንን ነው። እኛ ቅዱሳን ነን እንላለን ግን በጣም ሰይጣኖች ነን። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን።
Selam lueul wendime rashn tebkh❤🇪🇷🇪🇷
የሌቧቺ.መዳሕኔት.በርታ👌👈
አይ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢 ክብር አረብ ሀገር ደፋ ቀና ብለን አልሞላ ላለን 😢😢😢😢
ልኡልዬ የኔ ውድ የኛ ጀግና❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል
ላይከ አረጉእነዝሀ ጀግኖቸ ልናበረታታይገባል
እራሲሀን ጠብቅ. ታማኝነወ ከምትለወ ሠወ ጋ ተቀሳቀሲ መቸም በበአሁን ሠአት ሠወን አምነዋለሁ አይባልም ሀያሉ ጌታቸን ይጠብቃችሁ@
ወይ ጉድ ጭራሽ ስልኩላይ ተጥዶ ቀጥኳ ብሎ አያወራም😮አላሆይ ከሰው ጅብ ጠብቀን 😮ኧሯ ጉድ ነው😮😢😢
የዛሬው ቪድዬ ደሞ የተለየ ነው የቀበቶ ግርፋት አለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውይ ልዑል ጀግና ንርህ ጠበጠብከው።
የኔ ጀጋና ሉዑሉ ❤❤❤❤💪
ፈጣሪ ይባርክህህህህህህህህህህ