ህይወትሽ አደጋ ላይ ነው ፡ የትም እንድትሄጂ አልፈልግም 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @Beti-ግሬስ
    @Beti-ግሬስ Месяц назад +584

    ሄሉ አላዘርን መስማት አለባት እምትሉ በ 👍🥹😢

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir Месяц назад +2

      አው😢😢😢😢

    • @LakechTihun
      @LakechTihun Месяц назад +2

      Awent new qeri 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 Месяц назад +2

      ሳት ሄድ አቀርም እዩ ጋር ዛሬ ይመጣሉ

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k Месяц назад

      የት ነዉ የምትሄደዉ ቡታጂራ ነዉ

    • @JfreAbujfr
      @JfreAbujfr Месяц назад +3

      ❤❤❤❤❤

  • @ሶፍያቢንትባባ
    @ሶፍያቢንትባባ Месяц назад +625

    ትክክል ነው አላዘር የምትሉ❤❤

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n Месяц назад +3

      ትክክል😢😢😢😢😢

    • @ngstitgray21
      @ngstitgray21 Месяц назад +2

      ​@@SaudiSaudi-s9nደምርኘ እህቴ

    • @meseretmesi5010
      @meseretmesi5010 Месяц назад +1

      መስማት ሠው የሚለውን ይጠቅማል ብለን ስሚው❤🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад +1

      ደምሩኝ🎉

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 Месяц назад

      አሰተዋይ ነው አላዛር በሰማ ይሸላታል

  • @Mileni-Hamed
    @Mileni-Hamed Месяц назад +338

    😢የኔ አስተዋይ አላዛር ኑሪልኝ 🥺

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse Месяц назад +52

    ሱብሃንአላህ፣ ወልሃምዱሊላህ፣ ወላኢላሃኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት አራት ንግግሮች (አዝካሮች) ከአላህ ዘንድ የተወደዱ ናቸው። በየትኛውም ብትጀምር አይጎዳህም። (ችግር የለውም)።”
    📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2137

  • @AricaShamero
    @AricaShamero Месяц назад +155

    አላዝር ትክክል ነው የምትሉ 👍😥

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn Месяц назад +273

    አላዛርን ስሚው ሄሉነት😢በአሳቤ የሚስማማ😢

  • @kadijah-kn8tk
    @kadijah-kn8tk Месяц назад +375

    ካሁን ቡሀላ ሄሉን ደስታዋን እዲ እድትከፋ አንፈልግም የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye Месяц назад +289

    አልዘር መልካም ሳዉናው 100k እናስከባ የምትልይ ብቻ ❤❤😢😢

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل Месяц назад +362

    አላዛር ትክክል ነው የምትሉ😢

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o Месяц назад +4

      ትክክል ቢሆንምኮ ውደ ተካሜራ ጀርባ ይምከራት እሚዳላይ ተሆነ ነገሩም ይከራል እሧም ይከፋታል

    • @Meri4555
      @Meri4555 Месяц назад

      ትክክል ኣይደለም ከ ካመራ ጀርባ ምናገር ይችላል ሽቀላ ነው ያዘው ልጁ ወዳጅ መስሉ ጥላት ድሮስ ወንዶች ያለ ጥቅም ምንም ነገር ኣያድርጉም

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل Месяц назад

      @Meri4555 ስርዓት ይኑርሽ አላዛር እንደዚህ አይነት ልጅ አይደለም

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Месяц назад

      ​@@Meri4555ሰነስራአት😢😢😢

    • @EdenKetema-r6t
      @EdenKetema-r6t Месяц назад

      ደረቅ ናት ግን ለአንች ብሎ ኮነው

  • @ሀዩቲፍንደሻ
    @ሀዩቲፍንደሻ Месяц назад +199

    ትክክል ነው አናዘር የምትሉ👍👍👍

  • @ኤልሳወለየዋ
    @ኤልሳወለየዋ Месяц назад +164

    አላዛር ትክክል ነው ስሜው ሄሉየ

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts Месяц назад +90

    ሄሉ ስሚዉ አላዛር ላቺ ብሎ ነዉ እሱ አስተዋይ ነዉ❤❤❤

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 Месяц назад +133

    አላዛር ትክክል ነው 😢😢😢😢 ሄለን እባክሽ አላዛር የሚልሽን ስሚ እህቴ እባክሽ ይህ ነገር አይሆንም እኛንም አታስከፊ የሰው ነገር ስሚ 😢😢😢 እኛ ሳቅሽን ነው ማየት እምፈልገው😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @SitiSiti-sd6kb
    @SitiSiti-sd6kb Месяц назад +112

    ትክክክል ነው አላዘር የምትሉ❤❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w Месяц назад +70

    ትክክል ነው አላዛር የምትሉ👍❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 Месяц назад +104

    ሄሉዬ ተረጂ አላዛር ትክክል ነው

  • @BealaNaif
    @BealaNaif Месяц назад +110

    አላዛር ትክክል ነው የምትሉ😢😢

  • @user-bo4sn9st7f
    @user-bo4sn9st7f Месяц назад +100

    አላዛርና ሴዴሬላዋን የሚዉድ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o Месяц назад +191

    እደዚህ እሚያሰጋ ተሆነ ሚዳላይ ዝምብለህ አትሄጅም ሳይሆን ማለትያለብህ በውስጥ ያለውን ነገር አስረዳት ተካሜራ ጀርባ😢😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +45

    ትክክል ነው. አላዘር በአሁን ሰአት ግዜው አስፈሪ ነው ስም እሱምልሽ ❤❤❤

  • @SeIm737
    @SeIm737 Месяц назад +38

    ሄሉየ አላዛርን ሰሚው እባክሸ🥺🥺🙏🙏🙏

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي Месяц назад +49

    አላዛር ምርጥ ሠው

  • @ኡሙሀፊዛ-ቘ8ጘ
    @ኡሙሀፊዛ-ቘ8ጘ Месяц назад +43

    ሄሉየ አላዛር ትክክል ነው ተይ እማ ላንች ብሎ ነው 😔😔😔❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i Месяц назад +44

    አላዛር ትክክል ነው ❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Месяц назад +25

    ሄሉየ አላዛር የሚለሽን አድርጊ እግዚአብሔር አምላክ ደስታሽን ያብዛልሽ እህት አይዞሽ ጠካራ ሁኝ እራስሽን ስትሆኝ ሁሉም ይወድሻል ጠክረሽ ስሪ ትምርትሽን ተማሪ ሀሳብ አታብዢ እኛ በስደት ሁነንን ብዙ ነገር ይደርስብናል ግን እናተ ስታዝኑ እናዝናለ ስትስቁ እንስቃለን ይሔን የምናደርገዉ ስራ አጥተን ወይም ጂል ሁነንን አይደለም ሠዉ ስለሚናፍቀን የሠዉ ደስታ ስለሚያስደስተን ነዉ አችደግሞ ምርጥ ምርጥ እህቶች አድናቂወች አሊሽ እንሡን ይዘሽ ምርጥ ምርጥ ነገር እየሠራሽ ወደፊት የኔዉድ በርችል እናቴ ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁንሽ😢😢❤❤

  • @ሳራዪቱብ
    @ሳራዪቱብ Месяц назад +61

    አላዛር ትክክልነው
    ሄሉየ ይቅርብሽ
    የሜልሽስሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Месяц назад +44

    ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ውድ ተነጋገሩ ሁሉታቹሁም አትከፉ ፈጣሪ ፉፃሚያችሁን ያሳምህርላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZamzamMohammed-r3d
    @ZamzamMohammed-r3d Месяц назад +49

    ትክክል ነው አላዛር😢

  • @MyMoo-z1m
    @MyMoo-z1m Месяц назад +56

    ሄሉና አላዛርን የምትወዱት እንደኔ የት ናቸው ❤❤❤

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa Месяц назад +22

    የኔ ሰደሪላ አላዛር መልካም ሰዉ ነዉ ላንቺ መልካም ነገር አስቦ ነዉ የኔ ዉድ አትሂጅ በቃ የኔ ማር ነገር❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ Месяц назад +15

    በሚድያ ሳይሆን በዉስጥ አዉሩ ድገት አትህጅ ሳይሆን ማስረዳት አለብህ ሄሉ እግዚያአቤሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 Месяц назад

      አትሰማዉም ከሱ ይልቅ ተከታዮቻን ትሰማለች እሱም የኛን ድጋፊ ፈልጎ ነዉ በካሜሪ ያመጣት

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +27

    የኔ ቆንጆ ከችግር እንዳትደበቂ ችግር ሽንቆመ ብለሽ ነው ማሳለፍ አለብሽ እንጂ ከችግሮች ብለሽ ቦታ እኔ ብዙ መከራ አይቻለው አስር ዓመት ሃረር ሀገር መከራዎችን ቆመን ካላሳለፍናቸው ጥሩ አይደለም እኔ አስር አመት ቁስቆይ ማለት ነው የማዳም ልጆች እንደፈለጉ ሲያርጉም ዓመት አድርሶኛል እግዚአብሄር መስጊድ ማለት ፈልጌ ነው የትም እንዳትሄጂ ችግርሽን ቆመሽ ነው ማሳለፍ ያለብሽ 😢😢😢😢ምንም ቢከፋሽ ከሰው ጋር ሆነሽ ተጋፍጠሽ ችግርሽን ማሳለፍ አለብሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ደሞ በእናንተ ሁልጊዜ ማለት ነው ደስ ይላል

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra Месяц назад +62

    የኛ ውዶች የኛ ጨረቆች ማነውንደኔ ባንድ ሢመጡ ደሥ እሚለው💋🍒🍉🍓

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ

    ይሸታል ፍቅር ፍቅር ይሸታል ፍቅር ፍቅር ፣እባክህን አምላኬ እነዚህን ልጆች አጣምርልኝ በፍቅር፡፡😢❤❤❤❤

  • @Bety2026
    @Bety2026 Месяц назад +44

    እፍ ሄሉየ ድጋሜ ተከፍተሽ ማየት አንፈልግም😢😢😢 ግን ሴትልጅ ላይ መጥፍ ነገር የምታደርጉ ጤነኝች ናቸዉ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      ደምሪኝ. አላህ ይጠቦቅሽ ከሐድሽም

    • @MHdgdk
      @MHdgdk Месяц назад

      ደምሪኝ ደምሬሻለሁ​@@maryamdawood5052

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Месяц назад +3

    ምናልባት መንፈሳዊ ቦታልትሄድ ፈልጋ ይሆናል እና አልአዛር ተረዳት
    ትምህርቷን ሳትጀምር ፀበል መጠመቅ ጥሩ ነው።❤❤❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l Месяц назад +33

    አላዘር ትክክል ነዉ ሄሉየ😢😢❤❤❤❤

  • @حنانبنت-ن3ن
    @حنانبنت-ن3ن Месяц назад +52

    ኧረ ሄሉ አበዛሽው የእውነት😮😮😮😮

    • @Bety2026
      @Bety2026 Месяц назад +4

      ምን አደረገች ለመፍረድ ባትቸኩሉ የማልሄድድቡትን ምክናያቱን ንገረኝ ነዉ ያለችዉ😢

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas Месяц назад

      እሳ ላይ ለመፍረደ ስትቸኩሉ

    • @TesfawBirru
      @TesfawBirru Месяц назад +2

      ምን አደረገች😢

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ Месяц назад +2

      ምንአለች እማከድበትን ምክኒያት ካልነገራት እህምንትበል እህህአሁንስ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Месяц назад +1

      ለነገር አትቸኩሉ

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Месяц назад +23

    ተርጋጊና ተነጋገሩና ትሔጃለሽ አላአዛረ ለአንቺ ያስባል ይጨነቃል ይደረሳል❤❤

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 Месяц назад +94

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

    • @Agiba-w6p
      @Agiba-w6p Месяц назад

      አሜን❤❤❤❤

    • @UudJh
      @UudJh Месяц назад

      አሚንን አሚንንን🎉🎉

    • @Netseneti
      @Netseneti Месяц назад +2

      አሜንንን 🥰🥰🥰

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma Месяц назад +1

      አሜን፫

    • @Lemi-channel1
      @Lemi-channel1 Месяц назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውዴ❤

  • @WaselaMohammad
    @WaselaMohammad Месяц назад +50

    አልአዛር ልክነው ስንዳረላ ስም 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 Месяц назад +17

    ሞት እያለ ክፋት የሰው ልጅ ግን መቸ ነው ከሰው እራስ የሚወርደው 😢
    ሄሉነት ተረጋጊ አላዛር ያለ ምክንያት እንደዚህ አይልሽም 😢😢😢የሚልሽን ስሚ የኔ ውድ😢😢😢

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Месяц назад +30

    ሄሉዬ እባክሽ አላዛር የሚልሽን ስሚ እሱ ባንቺ ላይ ምንም አይነት ነገር እንዲደርስብሽ አይፈልግም አንቺ ላይ ጉዳት ሊያደርሱብሽ የሚችሉ ሠዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ እቅዳቸውን ሠምቶ ይሆናል ስለዚህ የሚልሽን ሥሚ እኛም ምንም እንድትሆኚብን አንፈልግም ተረጋጊ ሄሉዬ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      ትክክል ደምሪኝ

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 Месяц назад

      ምን ስላጠፋች ነው ችግር ሚደርሰባሀት ሰው አልገደለች

    • @fatumafatuma1689
      @fatumafatuma1689 Месяц назад

      @emawayishgetu2584 የሷን ደስታ ስኬት ማየት የማይፈልግ ጠላት ሊኖር ይችላል አይታወቅም

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x Месяц назад +24

    አናዛር ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Месяц назад +18

    አላዛር ትክክል ነው ሂሉዬ የኔ ውድ አይዞሽ ስሜታው አትሁኝ ነገሩን ቀለል አርጊና አስቢ😢😢😢

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Месяц назад

      እህትሰምወ።የአላህአላህይደረሰል።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NGstiAbebe-r4s
    @NGstiAbebe-r4s Месяц назад +35

    ትክክል ሃሉየ ተረጅው

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl Месяц назад +17

    አላዘር ትክክል ነው አድምጭው ሄሉዬ ያለምክነያት አይደለም አትሄጂ ያለሽ ቆም ብለሽ አስቢ የሚያሰኘው ፈራው ነገር ስለሰማ ነው እንደዚክ የሚልሽ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +36

    እኛ ከስራ ደክመን ስንዋል ማለት ነው በናንተ በጣም ነው አንቺ ሄደች 15 ቀን ሙሉ ከጠፋሽ በጣም ነው የሚያስጠላው ደግሞ የደብረ ጊዜ ከተለሽ የኔ ውድ ለኔ ለኛ ስትይ አትሂጂ እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ይቺ ያለቀች ወረም ይሄዳለው እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ያንቺን ማገኝሻለሁ እግዚአብሔር መዝገን አስር ዓመት ጨርሻለሁ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Месяц назад

      10 አመት መሸአለህ አለህ በሰለም የግበሽ እኔመ ገነ አንድ አመቴ ነው ከመጠሁኝ እነ ከገበሽመ በተመቸሽ አጊኚየት ሄሉዬን🥺🥺

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r Месяц назад +25

    ውዶቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +2

    እግዛብሔር ክፉ ሚያስብን ሰወች ልቦና ይስጣቸዉ ፈጣሪ ማንም እኮ የማንንም ህይወት አይኖርም ግን ለምን ክፍት😢😢😢😢

  • @jemila602
    @jemila602 Месяц назад +45

    ሄሉ አዳምጪው የኔ ውድ አሁላይ ብዙ ነገርሺ የተስተካከለው በሰበብ ነውአላዛር መከታየ የምትይውን በተግባር አድርጊው ትሄጃለሺ ግን ጊዜው አይዴለም ካለ ይቅርብሺ

  • @nebyatasmelash9812
    @nebyatasmelash9812 Месяц назад +2

    ወደ አንዳንድ ቦታ መሄድ የማትችልበትን ምክንያት መንገር አለብህ . እራሷን መንከባከብ አለባት❤❤

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት Месяц назад +34

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝ የኔውዳች እካን ደህና መጣችሁ የኔሴዴሬላ የኔ ቅመም መከታው❤❤❤❤❤❤❤

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e Месяц назад +15

    ሄሉ አላዛር ትክክል ነዉ ሁሉ ነገር ሚድያ ላይ ማዉራት ያለበት አይመስለኝም so ያለምክንያት አትሂጂ አይልሽም አትሂጂ!!!!

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +3

    ኣላዛር የመሄዳን ነገር ካልተመቸህ ምክንያቱ በሚድያ ሳይሆን በዉስጥ አስረዳት ወንድሜ ፀቤል ቦታ ኮሆነ ግን ትህድ ራሳን ታራጋጋ ካልሆነም በዉስጥ አስረዳት❤ሄሉዬ አይዞሽ አትጨነቅ ፈጣሪ አንች ጋር ይሁን❤❤❤🎉

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz Месяц назад +20

    ሄሉ አላዛር ላንቺዉ ብሎ ነው ቀስ ብለሽ ከካሜራ ጀርባ ጠይቂዉ😢😢😢😢

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Месяц назад +19

    ሄሉየ የእኔ ሴንደሬላ አላዛር ትክክል ነው ስስት ብየ ነው የምወድሽ ድጋሜ ምንም ነገር እንድፈጠር አንፈልግም መከታውን አታስከፊው ስወድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh Месяц назад +20

    ሄሉ አንዳንዴየ የሚልሺን ስሚው መቸም አላዘር ለአንቺ መጥፎ ነገር አይመኝም እና ረጋ ብለሺ አስቢ ሄሉ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅሺ

  • @zd2543
    @zd2543 Месяц назад +5

    ምን ተፈጠረ ደሞ የሠሞኑ ደስታችሁ አስደስቶን ነበር የዛሬዉ ግን ያስጨንቃል አትጣሉ በመረጋጋት ተነጋገሩ ሄሉየ ስሚዉ የሚልሽን በዉስጥ አስረዳት ነገሩን እሷም እሽ ያላለችዉ ስላልገባት ነዉ አላዛርየ አትራቃት ስኔደሬላዋ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ አዬዞሽልኝ😢🥰

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +45

    ምርጦቼ❤❤

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw Месяц назад +42

    እቺ ልጅ መጣም ነው የምታሳዝነኝ የማርክ አድናቂ የሚባሉት በውስጥ በጣም ነው አሉ የሚያስፈራሩዋት ምን አደረገቻቸው ቆይ😢😢😢😢

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 Месяц назад

      አላቅም😢😢😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 Месяц назад +2

      አወ የሆነ ነገር እናደርጋታለን እያሉ እኮነዉ ለዛነዉ አላዛር የሰማዉ ይሆናል

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Месяц назад +4

      ​@@Bety2026አዎ እያሉ ነው በጭራሽ ከሚዲያ እንድትጠፋ እያለቀሰች እንድትኖር ነው የሚፈልጉት ሴት ሆነው ሴት ላይ እንደዚ ክፋት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ Месяц назад

      @@SamsungA05-je6sw ግለምን😢😢😢😢😢😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 Месяц назад +5

      @@SamsungA05-je6sw አዉ ሐሳባቸዉ እንደዛነዉ ግን ፈጣሪ አላት ደግሞ ወደኢትዮጵያ የገቡ አሉ ብለዋል እየተመካከሩ
      እኔ ከቤት ባትወጣ ቤት እራሱ ብትቀይይር ስትወጣምከአላዛርጋርቢሆን ደስ ይለኝል

  • @Etutube22
    @Etutube22 Месяц назад +38

    የኔ ሱሶች❤🥰

  • @AdhanDawar
    @AdhanDawar Месяц назад +7

    ማሬ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ስወድሽ የኔ ጸባዬ ሰናይ❤❤❤

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl Месяц назад +2

    ትክክል ነዉ አናዘር የምትሉ❤❤❤❤👍👍👍😢😢👍👍

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e Месяц назад +24

    አኡዙቢላ ሴጣኑ ደሞ ተመለሰ እጭ ደና ወደራስዋ ተመልሳ ነበር ምን ጉድ ነዉ ደሞ ልጅትዋ ምንታርግ ነዉ የሚሉት በዙሪያዋ ያሉ ሰዉች እረ ፈጣሪያቹ ፍሩ ተዉ😢😢 አይዞሽ ሲደረላዋ😢😢

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o Месяц назад

      ገዳም ነዉ የምትሄደዉ

  • @HyateLove
    @HyateLove Месяц назад +3

    ሄሉዬ ምናልባት አላዛር ትክክል ሊሆን ይችላል ተረጋጊ እና በውስጥ አውሩበት

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe Месяц назад +20

    የምር ግን የሄሉ ደስታ የማያስደስታቹ የስዋን ለቅሶና ተሰብራ መቅረት የምትመኙ ከኣውሬ በምን ትሻላላቹ የሰው ደስታ የማያስደስተው እኮ ሰይጣን ብቻ ነው 😢ሄሉዬ በዙርያሽ ያሉ ጠላቶችሽ እግዚአብሔር ያጥፋልሽ 🙏

  • @SitiabdalahBamud
    @SitiabdalahBamud Месяц назад +4

    ኡፍፍፍ ሄሉ እራስሽን ጠብቂ አይ እኛ ሀበሸዎች ግን ያሰው ደስታ መያስደስታን 🥲🥲🥲🥲አለዘር ያለውን ነገር በደምብ አስራደት ብቻ አላህ ይጠብቃችህ ይጠብቃን አይይ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +3

    😢😢😢ሔልዬ ድርቅ የሚል ባህሪ አይብሻለው በትንሹ አላዛር ላንቺ በማሰብ ነው ስለዚህ ችግሩ ምድነው እስቲ ቆ ላዳምጠው ብለሽ ከካሜራ ጀርባ ጠይቀሽ መረዳትና ነገሩን ጉዞሽን ብታስቢበት አይሻልም ሔልዬ ድርቅ ከምትይበት❤❤❤❤❤እሺ ይበልጣል ከሺ ትላለች ሐያቴ❤❤እባክሽ ሔልዬ ❤❤❤

  • @SAMRI_SAMRI-b7u
    @SAMRI_SAMRI-b7u Месяц назад +55

    ወይኔ ገና ከመጀመራው ስሰማ ልቤ ቀጥ አለች😢❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed Месяц назад +7

    ውዶችዬ እኳን ሰላም መጣችሁ
    ሄሉዬ የኔ ውድ አላዘር የሚልሽን ነገር አዳምጪው የኔ ቆጆ ምክንያቱን ከካሜራ ጀርባ ንገራት ከዛ ትረዳሀለች በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውዶችዬ❤❤❤❤🙏🙏

  • @zebibaimran2350
    @zebibaimran2350 Месяц назад +6

    .ሄሉ አላዛር ነግሮሻል ተረጂው አትሂጂ ከዚህ በላይ መናገር ላይኖርበት ይችላል ብቻ ሁሉንም እያለሽ ያለው ላንቺ ከማሰብ ነው

  • @Netseneti
    @Netseneti Месяц назад +13

    አላዘር ምርጥ ሰው ሄልዬ ሰው የሚለውን ነገር ስሜን የራስሽን ፊት ብቻ አትይ😢 የኛ ፍልቅልቅ እወድሻለን🥰🥰🥰

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube Месяц назад +3

    ምንም ሄሉን የተረዳት ሰው የለም አላዛር ያለው ያለኔ ፍቃድ አትሄጅም ለኔ ክብር ከሌለሽ ሂጅ ይች ልጅ ያለምንም ምክንያት አትፍረዱባት ከወሬሽ ከነገርሽ ባካልም ባይሆን በቢዶ ተረድቻታለሁ እመቤቴን ዝም ብየ ሳስበው እሄሉ ጋር ያለው ስሜት እኔም ጋር አለ አላዛር ምክንያት ከሌለህ ትክክል አይደለም ንግግርህ እመብርሀን አረ አንቺ ድረሽላት ሄሉዬ የእኔ እናት እባክሽን በውስጥ አውሪኝ😭😭😭😭😭

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ Месяц назад

      @@AlemMelaku-b9cyoutube እህህህህትንሽኮሽባለቁጥር እሷላይነውጫናውግንለምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 Месяц назад +8

    የኔ ምርጦች❤❤ እናተ ፋፈሽ ብላችሁነው ማዬት እምንፈልገው ሲደሬላዬ አይዞሽ የኔሸጋ❤ አተም ከጎኗ ሁን አይዞህ 😢 አተኮነህ ሳቋን ደስታዋን የመለስክላት ሄሉነቴ😢❤❤❤

  • @HoneyGubena
    @HoneyGubena Месяц назад +2

    ሄሉየ የኔ ውብ አላዛርን መስማት አለብሽ ፈጣሪ የሚጠብቅሽ በሰው ነው ምክንያትም አለው ፈጣሪ ታገሽ የኔ ውድ ወይ አብራችሁ ሂዱ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w Месяц назад +4

    ሄሉየ አላዘር የሚልሽን አዳምጭ የሱን ምክር ስሚ አላዘር ላች ምርጥ ሠዉ ነዉ የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍❤❤❤

  • @ማትቤክብሬነው
    @ማትቤክብሬነው Месяц назад +14

    አወአላዛር እውነትክነው ሄሉየኔ ጠካራሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettybetty7536
    @bettybetty7536 Месяц назад +20

    Heluiye❤❤😍😍😍 beka atii ijii teregagi

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc Месяц назад +3

    በእናታችሁ እንደዚህ ስትሆን እኛም እንከፈለን ሄሎ አላዛር ትክክል ነው ቀስ ብለሽ አስብበት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m Месяц назад +13

    ሄሉዬ የኔ ጠንካራ ሴት 😢❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Месяц назад +13

    አላዛር ትክክልነው ሄሉ❤

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m Месяц назад +3

    ሄሉዬ አላዜር የምአዎቂ ናገር ሊኖር ስላምቺሎ ከ ዉስጥ ጣይቂው ካማሄድሺ ባፍት የምትሉት 👍👍👍👍

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z Месяц назад +11

    ትክክልነዉ አላዘርን ሰሜዉ ሂሉየ 😢😢😢

  • @DubaiJ-u2u
    @DubaiJ-u2u Месяц назад +3

    አስታዋይ ምርጥ ሰዉ አላዛር ስሚዉ የሚልሽን ሔሉየ

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf Месяц назад +3

    ሂሉየ ፈጣሪ በሂድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ ውይ ሰው ክፍቱ

  • @eman-f9t
    @eman-f9t Месяц назад +6

    የኔውድ አላዛር የሚልሽን ስሚ እሱ ትክክል ነው ክፉነገር እድያጋጥምሽ አይፈልግም የኔአስተዋይ አስተውይና እሰቢበት የኔውድ ተረጋግተሽ ችግርሽን አሳልፊው😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf Месяц назад +4

    ሄሉዩ የኔ እህት መጥፎ ነገር ከተፈጠረ ቅሪ ለትንሽ ቀን😢❤🎉

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +4

    ሄሉ ተረጋግተሺ አስቢበት ማይሆን ነገር ሰምቶ ተመልክቶ ይሆናል አላዛር ምናልባት ቢነግርሺ ሊረብሺሺ ስለሚችል ብሎ አስቦ ይሆናል ዉደ ደሞ ለወደፊቱም ቢሆን እትሄጂበትን ቀን ቦታ ካላዛር ዉጭ አታሳዉቂ ላላዛር ግን ግዲ ነዉ ምንም ቢፈጠር እኳ አዲሰዉ ማወቅ ስላለበት

  • @Mariam-w9q
    @Mariam-w9q Месяц назад +6

    ሄሉዬ ድርቅ አትበይ ተደማመጡ ውዴ በቃ ቀስ ብለሽ ትሆጃለሽ መጡ ብዬ ደስ ሲለኝ እፍ

  • @seadadawud-x2s
    @seadadawud-x2s Месяц назад +2

    ሄሉየ እህቴ በአላሽበት አላህ ይጠብቅሽ ክፉሽን መስማት አልፈልግም

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp Месяц назад +14

    ኡፉ አዛነቹ መያት አንፈልግም ተስመሙ😔😔😔

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ Месяц назад +8

    ትክክል ነው አላዘር የምትሉ 😢😢

  • @EthiopiaHagere-u5e
    @EthiopiaHagere-u5e Месяц назад +12

    ትክክል ነክ አላዛር 👍👍

  • @Aloow-u6w
    @Aloow-u6w Месяц назад

    ስማው ሔሉዬ የወንድም ምክር ይጠቅማል አላዛር መልካም ሰው❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Месяц назад +23

    ኧረ ኡኡ ሄሉን 100k እናስገባት😢

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda Месяц назад

      ስትሰድብያትአነበረም ውሸታም አስመሳይ😮😮😮😮😮

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k Месяц назад +2

    ተረጋጉ ዘመዶቼ እንዲህ አይነት ነገር ሲፈጠር ፀሎት ብቻ ነዉ መፍትሄዉ ሰይጣን የሰዉን ደስታ እና ፍቅር አይፈልግም አላዛር ስሜታዊይ አትሁን

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ Месяц назад +4

    🙏🙏🙏🙏ተረጋጊ ሀሉየ 🙏🌷🌾🌾

  • @LobTop
    @LobTop Месяц назад +2

    ግልጸ በሆን መንገድ መናገር ነው መንገዱ ሰላም ካለሆንም አገረ ላይ ሰለም ካልሆንም በግልጸ መናገሪ ነው

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Месяц назад +4

    አላዝር በዉስጥንገራት❤❤❤❤ እኛ እድትጎዳ አፈልግም ሂሉሻ እባክሽ አትሂጅ