የተንቢ ቤቷ ጋበዘችኝ አለም የሰራችዉ ምግብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии •

  • @wswd5859
    @wswd5859 2 месяца назад +76

    በመቁርቦ ደስ ያለው ማነው እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤😢

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 2 месяца назад

      ❤❤

    • @FatumaSeid-u7v
      @FatumaSeid-u7v 2 месяца назад +1

      መቁረብ ምን ማለት ነው

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 2 месяца назад +2

      ​@@FatumaSeid-u7vአስቀድሶ የክርስቶስ ሰጋወ ደሙን መቀበል መቁረብ ይባላል መታደል ነው በእውነቱ

    • @FatumaSeid-u7v
      @FatumaSeid-u7v 2 месяца назад

      @@ላምሮት-በ8ኈ ok

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 2 месяца назад

      ​@@ላምሮት-በ8ኈስጋ እና ደም ጠጥታ ማለት ነው ከስደብ ነፃ አስረጂኝ

  • @ጀኔደይሚቱዩብ
    @ጀኔደይሚቱዩብ 2 месяца назад +32

    እንዳው ለሚ ለዚች ልጅ ያላት ክብር የተመቸው ብቻ ብላይክ ያሳየኝ

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 2 месяца назад +29

    መሻአላህ ለሚዬ ከምር ጀግና ነሽ በተለይ ለአለምዬ ያላችሁ ፍቅር ደስስስስ ይላል

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 2 месяца назад +35

    የገጠርልጅ ይህነው ❤❤ጀግናነች አበረታቻት ለሚየ❤ እደት ደስዳለኝ ቆርባለይ ስትይ❤❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 месяца назад +11

    አይ ለሙዬ እንጀራውን ቁርስ አድርጋ አለምየጋር ስታደርግ የኔ የወሀ እግዚአብሔር ካሰብሽው በላይ ከፍ ያድርግሽ ❤❤❤❤

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 2 месяца назад +18

    ለሚ በዚች ልጅ ምክንያት በጣም ወደድኩሽ ከእግዝያብሄር አግኝዉ❤

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 месяца назад +2

    ልጅቷ የቆረበችው ብቻዋን ነው መብላት ያለባት የተረፋትን ምግብ ደግሞ እንደበረከት ነው መቃመስ አለባቹ ምክንያቱም ንጉሱን ያለሙን መድን የድንግ ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርሶቶስ ስጋው ደሙን ስለተቀበለች ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን

  • @Samerh12O
    @Samerh12O 2 месяца назад +3

    ለሚዬ ለአለም ያለሽ ክብር ደሥ ሢል እግዚአብሔር ይባርክሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 месяца назад +7

    የኔ የዋህ እንኳን ለቅዱስ ቁርባን አበቃሽ እንዴት ደስይላል

  • @bzu-dt1st2pf4k
    @bzu-dt1st2pf4k 2 месяца назад +13

    በሰማም የተባርከ ምግብ ይሁንላ ያሰጎመጃል😋😍😍

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 месяца назад +5

    በስመአም እንዴት ደስ እዳለኝ እሰይ ለሙዬ እቤትሽ ትልቅ በረከት ገባልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እንዴት ደስ እዳለኝ ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 месяца назад +2

    ለሚዬ ቤትሽ በረካ ይግባ ማሻአላህ❤❤❤

  • @Hayunegntesfegnawa5452
    @Hayunegntesfegnawa5452 2 месяца назад +5

    አዩካ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ተንቢ ምርጥ ሰው አድናቂሽ ነኝ

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 2 месяца назад +2

    ምርጥ ሴት ማነዉ እተንቢ❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 месяца назад +21

    ጀግና ነሽ እንኳን ለቁርባን በቃሽ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 месяца назад +1

    መቁረብ በጣም ጥሩ ነው ከብዙ ነገር ይጠብቀናል

  • @awerubegom7346
    @awerubegom7346 2 месяца назад +13

    ከቆረበች የቆረበችቤት ነጠላ እስከ ማታ ትልበሰው ለብቻዋ ትብላ ደግሞ ስትበላ የማታትርፊው በአቅሟ ማቅረብ አለባት በዛ ላይ እሷ ወደ አፏ ያስገባችው ምንም ነገር ተመልሳ ማውጣት በፍፁም ኣይገባም እና ጥንቃቄ ብታደረግ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለነብስ ያድርግልሽ በረከትሽ ይደርብኝ ለእኔ ስደተኛዋ እህትሽ እንዴት መንፈሳዊ ቅናት እንደ ተሰማኝ ልነግርሽ አልችልም

  • @ቤዚቾኦ
    @ቤዚቾኦ 2 месяца назад

    ማርያምን የኔ እናት ተባረክ ለሙዬ❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 месяца назад +4

    ወይኔ ዘይትዘይቶን ትወጂለሽ ማለት ነዉ የኔናት እኔ እስከራት ወር እቆያለዉ ከአረሰዉ እሞክራለዉ የኔ ጀግና

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 месяца назад +6

    የጎንደር ልጅ አደለች የሊቃውንት አገር እዉነት ነው በርከት ይገብል ቤትሽ የቆርበሰው ብቻውን ነው የሚበላው እኮ ውዴ

    • @biroziro8309
      @biroziro8309 2 месяца назад +1

      ኧረ አብሮ መብላት ይቻላል ውዴ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 месяца назад

      ​@@biroziro8309በኛ አይቻልም ያተረፉትን ሠዉ አይበላም

    • @Dsdsdsds-b6h
      @Dsdsdsds-b6h 2 месяца назад

      የሚቻል አይመሥለኝም እኔ እደራሤ❤​@@biroziro8309

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 2 месяца назад

      ደምሩኝ እስኪ😢

  • @taybaemam2289
    @taybaemam2289 2 месяца назад +4

    ለሚ ቴሎ ስሪልን ቪድዮ ዩቱዩብ ላይ አንቺን ለማየት ነው እምገባው

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 2 месяца назад +8

    ዓለም ቀረበች ደስ ይላል ይቅርታ ግን ሻሽ እስከ 12:00 ሰዓት መፈታት የለብንም ከተቻለ ነጠላዋም ባይወልቅ ።

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 месяца назад

      እኔም ገርሞኛል ረስታዉ መሆን አለበት በየተንቢ ስም ሠብ አረጉህሽ

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 2 месяца назад +1

    ለመዬ የኔ ጀግነ አንች የላሽባት መዞር ነው ስራዬ ለሙን አይቼ ነው የመጠሁት ሰብ አራኩሽ🎉🎉

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 месяца назад +2

    የኔ ወድች ለሙዬ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💜🙏🙏

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 2 месяца назад +4

    ለምለም ጀግናነሺ ወድሻለው ግን ምትቆርብ ቀንብቻዋነው መመገብ ያለባት ምንም ነገር ብቻዋነው መጠቀም ያለባት❤

    • @bealemzemda181
      @bealemzemda181 2 месяца назад +1

      ማነዉ ያለዉ ይቻላል አብሮ መብላት ጠይቂ

    • @hevhevigh5693
      @hevhevigh5693 2 месяца назад

      ወናው ንሰሀ ገብታለች ወይ ጥያቄው አብሮ መብላተ ምድነው ችግሩ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 2 месяца назад +2

    ጎበዝ በቤቱ ይጥናሽ❤❤❤

  • @nazeretsamuel2535
    @nazeretsamuel2535 2 месяца назад

    Lemuyyy yene konjo ye korbey sew bechaw new yemeblaew eshi konjo betrf tameralchu ❤❤❤

  • @FikerteRegassa
    @FikerteRegassa 2 месяца назад +3

    የኔ ውድ ደስ ይላል መቁረቧ ነገር ግን ንስሐ ገብታ ነው ወይ

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 2 месяца назад +2

    yetenbe anchi gen men ayint legi neshi endat endmewdeshi edemashin egziabeher yichemrleshe tebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 2 месяца назад +3

    እውነትነው በረከትነው የገባው ልክነሽሽሽ

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 2 месяца назад +1

    ለምዬ ደስ ስትዪ ቪድዬ ቶሎ ቶሎ ስሪልን

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 2 месяца назад +1

    ዘይት ዘይቶን ከዱባይ ስመጣ አመጣልሻለሁ ለሙ

  • @MastalAll
    @MastalAll 2 месяца назад +2

    ለአለምያለሽ ፍቅርበጣምደስ ደስይላልበርቶ ልጅቶፈታነው የምታደርገው

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 2 месяца назад +2

    You are so nice you like lake her mom good job God will pay you back ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 2 месяца назад +2

    ሠላም እዴት ናቹ ለምዬ ሥትቆርብ ለብቻዋን ትብላ እሺ የኔ ዉድ ❤❤❤

  • @Subla-e3d
    @Subla-e3d 2 месяца назад

    ለሌላ ጊዜ ዓለም ስትቆርቢ ነጠላ አይወልቅም እሺ የቆረብሽበት ልብስ ደግሞ ብቻውን ነው ሚታጠበው ሲቀጥል ደግሞ ለምለም እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ ማከብረሽ😘

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 месяца назад +2

    ማሻአላህምግባችሁበልአፊያ

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 2 месяца назад +1

    የቆረበ ሰው ሻሹንም ነጠላውንም አያወልቅ እስከ 12፡00 ሰዓት እና ደሞ ቅዳሴም ለሊት ነው የሚገባው ስለ ቅዱስ ቁርባን ህጐችን አስተምሪያት ከዩቲዩም አውርደሽ በተረፈ መልካም ምግብ

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 2 месяца назад

    Wayi Matedal qorabi Nachi Wayi❤❤❤❤❤❤gobazi Barachi

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 месяца назад +1

    ምግቡ እዴት ያምራል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 2 месяца назад

    ከቆረበች በሁአላ የቆረበችበትን ነጠላ እስከ 12 ሰአት እስከ ማታ ትልበሰው መገላለጥ አይቻልም የምትበላውንም ደም በልኩ ነው ለብቸውአ መመለስ ያለባት ሻሹንም ነጠላውንም ማውለቅ የለባትም በናታችሁ በደንብ አባቶችን አማክሩና አስረዱአት ለሚየ ❤❤❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 2 месяца назад +5

    ከነፂ እኩልነውየምታያት አለምን ጀዛኪአላህ የኔልዩ

  • @HilueTades
    @HilueTades 2 месяца назад +1

    Felgesh nbr edat lagnsh butajera nesh adel?

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 2 месяца назад

    ለምለምየ በጣም ነው እምወድሽ እስካሁን በለማየቴ ቆጭቶኛል እንድህ የምርጦች ተምሳለት መሆንሽን በቅርብነው ያወኩት

  • @Madinah77
    @Madinah77 2 месяца назад +2

    ዛተር እኔየምሰራበት ግን አልበላም ለምለምየ ስመጣአሐጥልሻለሁ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 месяца назад +3

    ደስ ይልቃል ግን

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 2 месяца назад +1

    Egzhaber❤sewdesh❤❤❤Lemlemen❤setsh❤ehita❤Lemu merte lege nah❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamelajamela6892
    @jamelajamela6892 2 месяца назад

    እረ የተቢ መከፈት እፈልገለሁ እሰቲ አሳዪኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 месяца назад +6

    ምን በረከት ብቻ መንፈስ ቅዱሥ ገባ ቤትሺ አለምየ ጎበዝ የኔ ውድ ስራተ ቁርባን መፃፍ ግዠላት ለሙየ ስራቱን እንዳታጓድል❤❤❤

  • @aster7876
    @aster7876 2 месяца назад +1

    ጎበዝ መቁረቧ እኔም ምኞቴ ነው

  • @Amtellah-tube
    @Amtellah-tube 2 месяца назад

    ዘይት ዘየቱን እኔም በጣም ነው ምወደው

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 месяца назад +2

    የኔ ማር ጀግኖ የሳደገሽ የጎሪቱ ልጅ አደራ ለሚ ቆርባ ምንም እንደትነካ የኔ ማር ያዝልቅልሽ

    • @Halema-u4n
      @Halema-u4n 2 месяца назад

      መቁረብ ምንድን ነው?

  • @samritube645
    @samritube645 2 месяца назад

    *ለምለም ተባረኪ ግን ለሁለተኛስ ስትቆርብ ለብቻዋ ነው መብላት ያለባት እጅዋን መታጠብ የለባትም እስከማታ በሶፍት ትጠቀም*

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 2 месяца назад

    ይልቆረበ ሰው ከቆረበ ሰውጋር አይችልም 24 ሰአት ሳይሞላ ለሌላ ጊዜ ለብቻው ከቤተ ክርስቲያን እንደመጣች ሽፍንፍን ብላ መቀመጥ ይኖርባታል ካጠፋው ይቅርታ❤❤❤❤

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 2 месяца назад

    ለሜ በጣም ወደድኩሽ ልጂቷን ክብር እምሰጫት እግዳጰፌትኳ

  • @mariam3292
    @mariam3292 2 месяца назад +1

    ሸወይ ሸወይ በሳቅ እረ እኔም በቻልኩ ባመጣሁልሽ

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 2 месяца назад

    ይቅርታ ግን የተንቢ የቆረበ ሰው 24 ሰአት ሳይሞላ ብቻዋን ነው መብላት ያለባት ሰውም ማጉረስ አትችልም እሽ ለብቻዋ ከተረፋትም ትራፊዋንም ማንም መብላት አይችልም የምጠጣውም የምትበላውም በ አንድ እቃ ብቻ ነው ሙሉውን ሳይታጠብም ❤❤❤❤

  • @sofu1548
    @sofu1548 2 месяца назад

    የእትዮ ኖሮ ዉድ ነዉ አሉ

  • @MeseretAbera-c3e
    @MeseretAbera-c3e 2 месяца назад +1

    የቆረበ ሰው አብሮ አይበላም አያጎርስም አይጎርስም እሺ

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 месяца назад +3

    ለሙዬ የኔ ጀግና ደግሞ በአለም መቁረብ በጤም ደስ ብሎኛል ግን መገላለጥ ምግብም ብቻዋን ቢተርፋት ለራሱ ቆይታ እድትበላ እንድሁም ሳቋን ትቀንስ እና በታፈ ፈጣሪ ሰላምሽን ብዝት ያርግልሽ ❤❤

    • @FortunateAmumpire
      @FortunateAmumpire 2 месяца назад +1

      አብራ ብበላ ምን ችግር አለው 🙄🙄

  • @RozRoze-fm5mo
    @RozRoze-fm5mo 2 месяца назад

    ዳቦተቤቷ አጠፋም😂😂😂😂

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 месяца назад +7

    እኛጋ ቤሩት ያለው ዘይት ዘይቱን ደግሞ ብትቀምሽው ❤ ደግሞ ዛህተር ነው የሰለቸኝ እኔስ ግን ዘይት ዘይቱን በስመአብ እንደ ሊባኖስ የሚደርሰው የለም ከአረብ ሐገራት ይለያል

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 2 месяца назад

      የኔም ሰወች ከቤሩት ነው የሚያመጡት ምርጥ ነው ውዷ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 2 месяца назад

      አወ የቤሩት ምርጥ ነው ፊሬሽነውደሞ እኔም ኑሬበታለሁ 3አመት

    • @ghanemcell5114
      @ghanemcell5114 2 месяца назад +1

      @@MadinaAdem-fu7bx በጣም ፍሬው በራሱ በጣም ነው እሚጣፍጠው መስራቱግን ከባድነው እንጅ እኛ ለአመት ከመሬታቸው ነው እሚሰራው ለጸጉር በራሱ በካሮት ሲሰራ በስመአብ ለአጭር ጸጉር ይለያል ከገበያ እሚገዛው ያሸብታል እና ንጹሁ ለፊትሽ ማታ ተቀብተሽ ጥዋት ብትጣጠቢው በጣም ይመቻል ተጠቀሚይ

    • @ghanemcell5114
      @ghanemcell5114 2 месяца назад

      @@wynitomohy1775 በጣም ውዷ እና አሁን ወጠሻል ወጠሽ ከሆን ፈጣሪን አመስግንኝ እኛ እህየው 2ወር ቤት አስለቅቃ ነው ያለነው 😭

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 месяца назад

      ዘአተር በኢትዬ ጦስኚ ነዊ❓ አዘገጃጄቱን የሚቅ ንገሩኚ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 2 месяца назад +2

    አለምዬ ዉዴ❤

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 2 месяца назад +1

    እእእ,እዴ,ቁርባኑን,ትቁረብ,ግን,ከነ,ፈረስ,ጭረዋ,ነወ,ስጋና,ደሙን,የተቀበለችወ,አስረዱኝ

  • @iuolia
    @iuolia 2 месяца назад

    አረብኛ በግሩ😂😂😂

  • @hayatabdullah9007
    @hayatabdullah9007 2 месяца назад +1

    ለሙየ እኔ አመጣልሻለሁ የኔ ልዩ

  • @dibotube2675
    @dibotube2675 2 месяца назад +1

    lemi you tube kefatelang ene ka Dubai Ametalilishalew😂😂❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 месяца назад +48

    የተቢ ግን ባል ካላት ለምን ከባሎጋ አትቀመጥም እና አትወልድም

    • @Mesra-k4q
      @Mesra-k4q 2 месяца назад +6

      የኔም ጥያቄነዉ😂😂😂😂

    • @Seadi-k6c
      @Seadi-k6c 2 месяца назад +24

      በማይመለከታችሁ አትግቡ ስለ ራሷ ራሷ ታውቃለች ።

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 месяца назад +16

      😂😂😂😂እሷ ባልዋ ብርዋ ነው ህልምዋ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 месяца назад +16

      የሀበሻ ባህሪ አይይ ባል አግቡ ውለዱ አንድ ከተወለደ ድገሙ 😅

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 месяца назад +8

      ​@@Seadi-k6c😅እስኪ ንገሪልኝ የሰለቸኝ ቃላት የሄነው ከሰው እየሸሸሁ ነው በሄወቴ እየገቡ

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ 2 месяца назад

    ለምለም በጣም አከብርሻለሁ❤

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 2 месяца назад +2

    እቃምሊመጥልሽነው ክክክክ የትቢአሳቅሽኝ በትኒውይመጥልእያልሽ

  • @ጤና-ጀ1ሸ
    @ጤና-ጀ1ሸ 2 месяца назад +1

    ግን ለመለምዬ ችግናና ስ የስራ ስው ነሽ በእውነቱ ግን ምግብ ስተበይ. አማትበሽ በይ እሽ እማዬ. በተረፍ እኔ እዳቼ ለመሆን እሞክራለሁ ምክንያቱም ስራ በጣም እውዳለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ጤና-ጀ1ሸ
      @ጤና-ጀ1ሸ 2 месяца назад +1

      አረብ አገር 10 አመቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገ ን
      እግዚአብሔር ፍቅዳልኝ አገሪ ስገባ ስራ እስራለሁ እኔ ለስው ይሎሎታ ጦ ጣ የለኝም

  • @jahrajahra3941
    @jahrajahra3941 2 месяца назад +1

    ዘይቱን እያሹ ለምለም ከባህሪያዊ ላምጣልሽ ከፈለግሽ ንገሪኝ

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 2 месяца назад

    እኔም እንደ ለምለም አይነት ሰንበትን አስቆርቦ ቁጭ የሚያረገኝ ማዳም ባጠእ❤❤😅

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 2 месяца назад +2

    ማሬምን እኔ አመጣልሻለው ዘይት ዘይቶን

  • @ሮዚtube
    @ሮዚtube 2 месяца назад +2

    የሀዩ ቤታሰቢ እሲት ደምሩኝ እመልሰለሁ በኮምት ፀፉልኛ👍👍👍👍👍

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 2 месяца назад

    ወይ ምግብ ወይኔ ሰደት😢😢😢😢

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 месяца назад

    Alemeye.tebarkii.meqreb.metadele.new❤❤❤

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 месяца назад +1

    ለሚ በውስጥ መልሽ እኔ ልመጠ ናው በቅርብ እንደውም ሞሎክያም ናፍቆኛል ስቲ ናበር

  • @semeira_33
    @semeira_33 2 месяца назад

    ለሙየይ እንጀራዪሲጢሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 2 месяца назад

    ለሙየ ተለያለሸኩዉ አጉረሰቻት የኔናት

  • @BetelmeAfhftg
    @BetelmeAfhftg 2 месяца назад

    ለሙዬ እኔ ስመጣ አመጣልሻለው ዘይቱን እሺ ጌታን አመጣልሻለው

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 месяца назад

    አሸዋ ያለበት ጤፍ አትግዙ ጠጠር ኩላሊት ላይ
    ያመጣል።

  • @aselefch
    @aselefch 2 месяца назад +1

    Tbirekiw ❤❤❤❤❤

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 месяца назад

    የኔናት እኳቆርብሺ

  • @ssxx48
    @ssxx48 2 месяца назад

    መቁረብ ማለት ምን ማለት ነው

  • @GalaxyM13-f9f
    @GalaxyM13-f9f 2 месяца назад

    Lamiyee ene amexaleshalesh semexa eshi yen melkam set ewdeshalew

  • @StarCustomer-s8l
    @StarCustomer-s8l 2 месяца назад

    ግን ቁርባን ቆርቦ ብቻ መቀሳቀስ ይቻላል ወይ

  • @fjfvmvmj4762
    @fjfvmvmj4762 2 месяца назад

    እየበላሽ ለምለም😅

  • @sarasaratab2795
    @sarasaratab2795 2 месяца назад

    በረከቱ ይደርብን

  • @Aktar-k6f
    @Aktar-k6f 2 месяца назад

    Ene gin alwadim simata gin amatalishalo sila Malkaminatish adisaba yemikabalish kale ayzosh kal new

  • @ኢክራም-ሐ9ቘ
    @ኢክራም-ሐ9ቘ 2 месяца назад

    እኔ አመጣልሽነበር ግን ኮበልሻነው ቀጥታየሚሄደው አላህካሳካልኝ

  • @amirahmed9380
    @amirahmed9380 2 месяца назад

    I wish I can send you the best olive oil from U.s.a

  • @Subla-e3d
    @Subla-e3d 2 месяца назад

    ለምለም ድጋሚ ጻፉልሽ ለሌላ ቀንሽ ዓለም ቆርባ ስትመጣ ብቻዋን ነው እሺ መብላት ያለባት

  • @Tagsachi
    @Tagsachi Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад +1

    ብሩን አበደርች ወይ እሰጣታለው ያለውን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 2 месяца назад

    ለሚ በዚችልጅ ገነት ትገቢአለሽ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 2 месяца назад +1

    ለሙ ለምን ዛይት ዛይቶ ትልቁን ጂሪካ አታስመጭም ለብዙ ጊዜ ይሆንሻል

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 месяца назад

    ❤ለለሚ❤ እስቲ ስም አውጡልኝ

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 2 месяца назад

    ምድነውመቁረብማለቴቶበቶአደረገችማለትነውአሠረዱኝእስኪ