ለሁሉም ነገር ይቅርታ : ጥፋተኛው እኔ ነኝ 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @HicChx
    @HicChx 10 часов назад +618

    ሄሉዬ የኔ እናት ስታሳዝን 😢 አላዘር ከጎኗ ይሁን የምትሉ 😢🥺🖐

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw 10 часов назад +4

      ደምረሽ ኣሎህ❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 10 часов назад +2

      ❤❤❤❤👍

    • @KezeMohammed
      @KezeMohammed 10 часов назад +3

      አዉንተጎነሆኑለት

    • @aberashabebe-gm9do
      @aberashabebe-gm9do 9 часов назад

      🥰🥰🥰

    • @አንት.ገብርኤልጠብቅኝ
      @አንት.ገብርኤልጠብቅኝ 9 часов назад

      አላዝር. ምርጥውንድሜ. ይቅርታበልት..በናትህ. ሄሎ..ትሰዝናልች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልብትሰብርል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MedinKiduse
    @MedinKiduse 10 часов назад +99

    ሲጀመር ሄሉ አዲስ አባ አልሄድም እዛ ማንም የለኝም ስትልክ እኔ አለውልሽ ብለህ በእናትክ ምለህ ምንም ቢፈጠር እኔ አለውሽ ብለካት አምጥተህ አውላላ ሜዳ ትተዋታለክ በዛላይ ታማለች ሰው ሚያስፈልጋት ጊዜ ነው ጥሩ አልሰራክም ሶፊ ግን አላህ ይስጥሽ ወላሂ የእውነት ሰው ነሽ

    • @starcall9965
      @starcall9965 8 часов назад +2

      እውነትሽነው ከሀገሯአውጥቶ እደዚህማረግየለበትምነበር

    • @BetiQueen-d6n
      @BetiQueen-d6n 6 часов назад +1

      ልክ ነሽ

    • @birtukantesfaye678
      @birtukantesfaye678 6 часов назад

      ብድርህን ልትከፍል አይደለም ተስምቶት ነው እራስህን ቆም ብለህ አስብ ይህን ከባድ ግዜ ብታልፎትና ወቀሳውም መራራቁም ይደርሳል እና አጠገብ ሆነህ የገባህውን ቃል አስታውስ በዚህ ስዐት ስምቶን ተረዳት በጣም አካበዳችሁ

    • @ለይለYouTube
      @ለይለYouTube 5 часов назад +1

      በጠም ነው የስዘነችኝ ሄሉ😢😢😢😢

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 5 часов назад +1

      😢😢😢😢

  • @Etutube22
    @Etutube22 10 часов назад +377

    ይቅርታ ተጠያየቁና ከጎኗ ሁኑ ልጅቱን አትስበሯት የራሷ ህመም ይበቃታል😢

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 9 часов назад +22

    አላዛር ጡሩ ሰዉ ነዉ አብክህ ከሄሉ ከጎና ሁን የኔ እናት ስታስዚን 😢የምትሉ👍🥺

  • @mhirat
    @mhirat 10 часов назад +353

    እውነት ጡሩ ሆነሀል አለዜር ሄሉን አደረ የምትሉ 👍👍ከእግዝሐብሄር በተች ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 10 часов назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 10 часов назад

      የኔ ውድ ደምሪኝ ❤❤❤❤❤

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 10 часов назад +1

      ​@@Sada-yc6piደምሪኝ ስስቴ😢

    • @BintNuri
      @BintNuri 10 часов назад

      Derugn

    • @BintNuri
      @BintNuri 10 часов назад

      ​@mesiመdemrugnሲቲዩብ

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b 10 часов назад +36

    ጥፍተኛነህ ይቅረታ ጠይቀሀል አለፍ በቃ ከጎኖ መሆን አለብክ በዝህ ስአት እህታችን ስው ያስፍልጋታልና በአንተ እይታ ስጦታው ልክ ላይሆን ይችላል ለሶና ለኔ ቢጤግን እቢ ስባል የድሀ ስጦታ ሆድ ይብሳል ❤❤❤

  • @AnshutiAnshu
    @AnshutiAnshu 10 часов назад +157

    አዲስ አበባ ያመጣሀት ምንም ቢፈጠር ላልተውሽ ብለህ ነው አላዛር ቃልህን አክብር😊

    • @yetmeowrk8931
      @yetmeowrk8931 7 часов назад

      ቃልህ ጠብቅ እኔ አለሁልሽ ብለህ አንጥተህ

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 10 часов назад +27

    እኔ ስጦታዋን አለመቀበል መብትህ ነው ግን ሁለተኛ አትደውይልኝ አልካት ምን ያህል እንደምያም ቃሉ የተረዳሄው አይመስልም ካለችበት ሁኔታ አንፃር ሲቀጥል ስጦታውል አንተ እንደዛ መሰለህ እንጂ እሷ ሀሳቧ አንተ እንደገመትከው ላይሆን ይችላል ይቅርታ ጠይቃት

  • @Beba873
    @Beba873 11 часов назад +209

    ይቅርታ ትልቅነት ነው አላዛርየ እንወድሀለን እናከብርሀለን ግን ሔሉየን አትራቃት በፈጣሪ 🙏

  • @queenhaykel298
    @queenhaykel298 8 часов назад +5

    ሰጦታውን ካለመቀበልህ በላይ ንግግርህ ያማል አንተን ብላ መታ ሁለተኛ እዳደውይልኝ ማለት ከባድ ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 часов назад +231

    ሄሉዬ እኮ ማንም ዬላኝም አዲስ አበባ አሌድም ስትልክ እኔ አላውልሽ ብላህታል😢😢😢😢አትላያት ከሄሉዬ አጣጋብ 😢😢ያምትሉ ለይክ😊😊

    • @A03Core-uq8tb
      @A03Core-uq8tb 10 часов назад +1

      ያ እዩ የሚባል ጅል ምን እንዳለዉ አልሰማሽም😢

    • @SoySony-os6wf
      @SoySony-os6wf 10 часов назад +1

      wasedew.aselksat...lban.sebraw.yalfelgotew.begad..wasedew

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 10 часов назад

      😢😢😢😢😮

    • @wwkkwwkk3510
      @wwkkwwkk3510 9 часов назад

      ፑፕ​@@SoySony-os6wf

    • @احمدمفافي-د1غ
      @احمدمفافي-د1غ 9 часов назад

      sah❤❤❤

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce 10 часов назад +15

    እረ አንተ ስጦታ ስትሰጣት ተቀብላ የለ አንተም መቀበል ነበረብህ፣አላዛር ሄሉ ብቸኛ ናት ከጎኑዋ ሁን የምትሉ ላይክ😢😢😢

  • @HaymiiTube-hm3kc
    @HaymiiTube-hm3kc 10 часов назад +164

    ተው አላዛር ተው ቃልሕን አትጠፍ ደሞም አትሒድ ምርጥ ወንድማችን የዋሕ ገራገር አስተዋይ ነሕኮ😢😢😢

    • @esterzenebi8725
      @esterzenebi8725 7 часов назад

      አንች አጭበርባሪ የ ሀይሚን ስሟንም ፎቶዋንም ሰርቀሽ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 10 часов назад +31

    እጅግ በጣም ነው ያዘንብክ እንዴት አዲስ አበባ ሠው የለኝም እያለችህ ጭራሽ እንዳትደውይልኝ ትላታለህ ወንዶች ሁላችሁም አስመሳይ ናችሁ ለማለት ተገደናል ለስጦታው ብቻ ሳይሆን አፍህን ሞልተህ እኮ ነው እንዳትደውይልኝ ያልካት ያሳዝናል

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 10 часов назад +1

      ሳህ አናዶኛል🥺

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 часов назад

      በጣም😢😢😢😢

    • @مبروكةمبروكة-ب4ث
      @مبروكةمبروكة-ب4ث 8 часов назад

      😢😢😢😢😢

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 6 часов назад

      እኔም ስብርያረገኝያስለቀሰኝቃል እዳደውይማለቱነው ብቻይሁን 😢😢

    • @enanu7590
      @enanu7590 6 часов назад

      በጣም እኔም እሱ ፓርት ላይ ነው በሷ ቦታ ሆኘ እራሴን ሳልኩትና ልቤ ስብር ነው ያለው😢😢😢

  • @zuzuMehamde-c5b
    @zuzuMehamde-c5b 10 часов назад +75

    ይቅርታ ተባባሉና ከጎኗ ሁን በቃ አትራራቁ የራሷ ህመም ለራሷ በቂነው ከጎኗ ሁን አትራራቁ 😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 10 часов назад +18

    አላዛሬዬ በማርያም አንተ ምንም እንዳይደብራት ከጎኖ አትለያት ማርያምን❤❤❤❤

  • @እናትኢትዩብ
    @እናትኢትዩብ 10 часов назад +68

    ሄደክ ይቅረታ በላት አለዛሮር አንተ ማልካም ልጅ ነህ😢😢😢😢

  • @wLove-j3o
    @wLove-j3o 6 часов назад +2

    ተው አላዘር ተው ቃልህን አትጠፍ ደግሞም አትሂድ ምርጥ ወንድማችን የዋህ አስተዋይ ገራገር እንወድሃለን😢😢😢😢😢

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 10 часов назад +85

    ይቅር ለእግዝአብሔር ግን በፈጠረህ ቃልህን አትብላ አላዛርየ ከጎና ሁን እንወድሃለን እናክብርሃለን ወንድሜ🙏🥺

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 10 часов назад +18

    ❤❤❤ታረቃት ሂድ ተጓኖ ሁን በስልክ አይደለም ነገ ሂደህ አሳየን እኖደሀለን

  • @Hiwitub
    @Hiwitub 10 часов назад +80

    ሁሌም ከሄለን ጎን ሁን ያላንተ ህመሟን የተረዳት የለም ፈጣሪ ይከፍልሀል😥❤

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 10 часов назад +12

    ከጎኗ ሁን አላዘር በጣም ታሳዝናለች ማንም የላትም ብቻዋት አትተዋት😢😢😢

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 10 часов назад +145

    እኔ ማርያምን ታሳዝነኛለች ሄለን😢❤ምክኔቱም እሦ ሠዎችን በንግግር ማሣመን አትችልም የዎህ ነች😢

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s 10 часов назад +6

      እኔም ወላሂ 😢😢😢😢

    • @User-bu8mt
      @User-bu8mt 10 часов назад +5

      በጣም 😢😢😢

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 10 часов назад +4

      እኔም ወላሂ አንጀቴን ነዉ እምበላኝ😢😢😢😢

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 10 часов назад +1

      በጣም

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 10 часов назад +2

      😢😢😢😢😢

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 10 часов назад +18

    ኦ አላዩ ስጦታ የፍቅር መጨመር መለዋወጫ ነው እኮ ስጦታ ስጦታ መስጠት ፍቅርን ይጨምራል እናም አንተ መልካም ሰው ነህ ክፉው አይንካህ ለሰውልጂ ብርሀን ነህ እናም እዳትለያት አደራ እማ ብለህ ዳግም ጥራት ደግሞ እኮ ትወዳት አለህ❤😢😢😢

  • @zuzuMehamde-c5b
    @zuzuMehamde-c5b 10 часов назад +61

    ወላሂ ወላሂ አላዘር ሄሉ ነገሮች ተደራርበውባት ነውጂ ሄሉማለት ጀግና ጠንካራ ብልህ ብርቱ ሴትናት ወላሂ ማንም ምንም ነገር የማይረታት ጎበዝ ሴትናት ወላሂ ነገሮች አደከሙብንጂ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 10 часов назад +4

      አንድጊዜአይበቃም 😂😂አወ ልክነሽ ግን እሱን እሚያስፈራሩት እንዳሉነው የተሰማኝ ወላሂ ።።አስመሳይ ናቸው የበፊቶቹ😢😢ይሄ አዩ እሚባል ደንቆሮ ነው እንደዚህ ያረጋቸው

    • @zuzuMehamde-c5b
      @zuzuMehamde-c5b 10 часов назад

      አዎ ተናግረውታል እናቃለን ያ አስመሳይ ማርክ ተብየው አላዘርን ተናግሮታል ይሄቆሻሻ👎👎👎👎​@@njoodkrieshan8283

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 10 часов назад +2

      ትክክል እዩብ ብቻሳይዉ ሊላም ሰዉ ይኖራል ከሱእዲርቅ የሚረገሰዉ አለማለትነዉ ❤❤

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 9 часов назад

      ​@@njoodkrieshan8283እዩብቻሳይሆን ሌሎችም አሉ ግን ለዚችአንድፍሬሴትልጅ ለመጣል የሄዱበትመንገድ በጣምያሳዝናልእህህህ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 9 часов назад

      ​@@njoodkrieshan8283እዮ ብቻ አይመስለኝም በፊት አብረዋት የነበሩት በምሉ የሆኑ አስመሳይ ነገር ናቸው እና የነሱ እጅ ሳይኖርበት አይቀርም በተለይ ያ ሾካካ😢

  • @NnNN-cg5hy
    @NnNN-cg5hy 9 часов назад +13

    ዋው ሶፊ ትለያለሽ ማሻ አላህ

  • @zuzuMehamde-c5b
    @zuzuMehamde-c5b 10 часов назад +75

    እኔ አልሄድም ማንም የለኝም አንተን ማስቸገር አልፈልግም ስትልህ አብሬህ አልሄድም ስትልህ እኔአለሁልሽ አላለካትም አላዘር ቃል አልገባህላትም ለምን ትርቃታለህ እሷምንም አላጠፋችም ይቅርታ አለችህ በሱጥፋት💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SoySony-os6wf
      @SoySony-os6wf 10 часов назад +3

      betaw..walilah...lban..sebraw

    • @حليمة-د2د
      @حليمة-د2د 10 часов назад +4

      ትክክል ኮሜተታሮችን ሠለዳንቀቹ አላልፍም በርቱ

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 10 часов назад +1

      😢😢😢😢😢

    • @KadijaHassen-i2f
      @KadijaHassen-i2f 9 часов назад

      ኧርአንተይደብራልቃልከባድነዉ

    • @saraalhammadi8198
      @saraalhammadi8198 9 часов назад

      ❤❤❤😢😢

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 10 часов назад +11

    አላዛር እራስክን አድምጥ በእግዚአብሔር ቃል ከባድ ነዉ ታማ እያየካት ለምን ታስከፋታለክ አብሬያት ነዉ ያለቀስኩት ለወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል አሉ
    ስጦታ ስላደረክለ ፍቅሯን ለመግለፅ ነዉ እና በጣም አሳዘንካት ካንተ አልጠብቅም

  • @zuzuMehamde-c5b
    @zuzuMehamde-c5b 10 часов назад +23

    አላዘር እውነት የትም አትሂድ እባክህ ተው አብረሀት ሁን አላዘር ይቅርታ ተጠያየቁና አብራችሁ ሁኑ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 10 часов назад +14

    ሶፍዬ አደራሽን አች እንኳን ጉዳትን ታቂያለሽ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b 10 часов назад +24

    ውሽ አታብዛው አላዛር አንተ ተጨመርክባት ምን አለ ሁሉንም ትተህ ዝም ብለህ ብቀጥል ሁሉም ነገር ግዜ ነበረው 😢😢😢😢😢

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 4 часа назад +1

    ጥርሥማ የዋህ ነው ለምንም ይሥቃል የልባን መከፋት አደበታ ያዉቃል የኔውድሄሉየ ጠካራ ሁኒልን እህቴዋ አላዛር ማረግ ያለብህ ከኔሉየጎን ሁንላት እባክህን በህመማላይ ህመም አጨሩባት 😢😢😢😢😢😢😢😢ብዙ ህመም አለባትእባካችሁ ከመማ አውጣት በናትህ አላዛር 😢😢😢😢

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b 10 часов назад +43

    እዩ የምትባል አጎዛ የስራህን ይስጥህ ላትጠቅማት ከደህና ሰው አላያያሀት ድዝዝ የሆክ ልጅ አቃጠልከኝ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 10 часов назад

      በጣም የምር አጀቴን ነዉ የበላቸኛ ደሞ ተሎ ነዉ እባ እምቀድማት የኔ እናት💕💕💕

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 9 часов назад

      ይሄ ጉረኛ😢😢😢

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 9 часов назад

      ይህ ሰልባጅ ሁላችንንም ነው ያናደደን ምቀኛ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 9 часов назад

      @@LubabaNuru-r3k በጣም ከጎኖ ሰዉ የለ ተሎ ብላ ለቅሶ ነዉ ምጨዋ ፍቅረኛ ተብየዉም ቆሻሻ ነዉ አዱንም እሶ መሰለኛ አላዛር እዲርቃት የሆነ

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 6 часов назад

      እዩብቻአይደለም ሌላምሰውተጨምሮበታል ብቻ የስራቸውንያገኛሉ ይችን አንድፍሬሴትልጅ ከሚድያለማጥፋት ለመጣልየሚያደርኩት ትግልከባድነው

  • @ፍቅር-ወ3ሰ
    @ፍቅር-ወ3ሰ 10 часов назад +7

    እኛ እሴቶች ፈተናችን በዛብን፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @hawaabebawu-h8o
    @hawaabebawu-h8o 10 часов назад +23

    ወላሂ ወንዶች እስኪ ሴት ልጅን ልብ አትስበሩ አንተ እራሡ ከቡታጅራ ስታመጣት ቃል ገብተህላት ነበር ልታሦደስታት ዛሬ ላይ ግን አሳዘንካት ለምን ?😢😢😢😢

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 10 часов назад +2

      አስመሳይ በይዉ አናዶኛል😡

  • @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ
    @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ 10 часов назад +10

    ማርያምን አላዛር በጣም እኛ ተመልካቾችክ ተናደናል ባላጠፋቺው ነገር ጥለሀት መሄድ ምን ሚሉት ነው ከጎኑዋ ሁን አትስበሩዋት የራሱዋ ህመም ይበቃታል በዛ ላይ አምናህ ነው ተከትላህ የሄደቺው ማርያምን😢😢

  • @Kedijaahmmedi-zv4ep
    @Kedijaahmmedi-zv4ep 10 часов назад +19

    አላዛር ማንንም ሳትሰማ ከሷ ጎን ሁን ለሷ አፈር እስኪጫናት ከልቧ የማታወጣው ሰው ቢኖር ባሁን ስአት ያልተለያትን ሰው ነው ለምን ሁላችንም የተጎዳን ነን ይገባናል ስሜቱ

  • @burtaburta5763
    @burtaburta5763 10 часов назад +5

    አላዘር በጣም አዝነናል ሳው ቢቀየርም እግዚአብሔር አይቅይርም ሳው ማመን ከንቱ ነው ሄሉዬ አይዞሽ እህት ያልፋል 🥺🥺🥺🥺😥😥😥😥😥💔💔

  • @SwDee-nl1sy
    @SwDee-nl1sy 10 часов назад +19

    በእዉነት ሄሉ ኣደራ በጣም ነዉ የምወዳት ጀግና ጎቦዝ ልጅ ናት ነገ ሌላ ቀን ነዉ ጠንከራ ና እስከ የምሻላት ❤❤❤

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 10 часов назад +8

    ቃል ቃልነው ምንም ነገር ቢያጋጥምህም አንተ ነህ ከአገርያመጣካት ቃል ገብተላታልእንደምትከባከባት ስለዚህ ቃልህን ጠብቅ

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 10 часов назад +38

    ቃልህን በላህ አተግን ሰውቢጥል
    እግዚአብሔር አይጥልም😢😢😢

    • @burtaburta5763
      @burtaburta5763 10 часов назад +1

      እውነት ነው 😥😥🥺💔

    • @حميده-ظ9ف
      @حميده-ظ9ف 10 часов назад +1

      በትክክል ደሞ አየፍርም እንጂ እንዴ እኔ አለው ብሎ አምጥተት ዬትደረሽ ለይለት

    • @مبروكةمبروكة-ب4ث
      @مبروكةمبروكة-ب4ث 8 часов назад

      😢😢😢😢😢😢

  • @VipA04e
    @VipA04e 10 часов назад +7

    አላዛር በጣም ትገርማለህ ለሄሉ ከማንም ና ከምንም በላይ ታስፈልጋታለህ ሄሉዬ አይዞሽ አለንልሽ አላዛር በማርያም ሄሉን አደራ ብለንህነበር ሲቀጥል ስጦታ አይናቅም ምንም ይሁን ምንም እንደዚህ ማድረግ አልነበረብህም በዛላይ ስጦታ ከይሉንታ ጋር አታነፃፅር ገባህ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 11 часов назад +35

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 10 часов назад +2

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር
      ላኢላሀኢላላ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 10 часов назад +2

      ሱብሀን አላህ
      አልሃምዱሊላህ
      አላሁ አክበር
      ላኢላ ሀኢለሏህ
      🎉🎉🎉🎉

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 10 часов назад +1

      ሱባሀን አላህ አላህ አኩበረ ላኢላሀኢለላ

  • @Mesi-14w
    @Mesi-14w 10 часов назад +32

    የትኛዉም ሰው አሰምሳይን ሰው ነው ሚፈልገው እና ለሚዋሽ ሰው ነው ምናሽቃብጠው እስቲ ሄሉዬን እናብርታታት የኔ የዋህ ሲጀምር ሄሉዬ ምንም ጠፋት የለባትም ማስመሰል ሰለማችል ነው ሁሉም ልቧን እየስብሩ ሚረቋት አይዞሽ ሄሉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 10 часов назад +15

    አላዘር ይቅርታ አርገንልሀል አሁንም ከጎኗ ሁን እድከፋትና እድታዝን አንፈልግም ሄሉዬ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 10 часов назад +5

    እኔ ደግሞ አንድ ነገር ብቻ ነው ምለምንክ አላዛርየ ጥሩ ልጅ ነክ የምር ስለዚ ወደ ስውራ ማርያም ውሰዳት የናትክ ሚያስመልሳት ነገር ሆነ ሌላ ምያማትም ይተዋታል. ፕሊስ ውሰዳት ትጠመቅ ❤

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 10 часов назад +23

    አንተ ምንም ችግር የለብህም ችግሩ የዛ ደናቁርት እዩ ነው መቸም ከሷ እራቅ፣ታላለህ አትርቅም አላዛር ምርጥ ወንድም ነህ❤❤❤❤

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 9 часов назад +2

      @@Zabiba85 እዩ የሚባል ሰገጤ

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 9 часов назад +2

      @@nuhamin9673 በጣም ሳቅ ስትጀምር ሳቋን ቀማት፣ አፈር ይብላ ደሞ ሲያስጠላ ንግግሩ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 10 часов назад +9

    ።።። አላዛርእየ ልጄ ልጄ ሔሉ ጤናዋን ትንሽ ሻል ስላላት።። አንተ ሁኔታዋን አይተህ ይዘሀት በመምጣትህ እኮ ነው ተባረክ።።። አሁንም እባክህ ያለችበት ሔደህ እያት።። አላዛርየ ማንም የሚያስማማ የለም አንተ ሔደህ እያት አባክህ።።።

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 10 часов назад +15

    እዬ የስራህን ይስጥህ ሌላ ምን እላለሁ ባተ ምክንያት ተለያዩልህ ይህው ብቸዋን ቀርቺ እናተ ደስተኛ ሆናቸው እዩ ትገርማለህ

  • @khireiakh8903
    @khireiakh8903 10 часов назад +9

    ሄሉሻ አይዞሽ የኔ ውብ ግን አላዘር ተቀይመነሀል ምክንያቱም በቃልህ አልተገኝህም 😢😢😢😢

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 10 часов назад +15

    አላዛር የምር እኔ ልቤ ስብር ነው ያለው. ማለቴ ከዛ ድረስ አብራህ መታ. ትተሀት ስትሄድ. ይከብዳል እኔ የስጦታው ምንም አልመሰለኝም ግን. እባክህ ልጅቱ ተሰብራለች እስከመጨረሻው ቃልህን አክብር. ሂድና አብራችሁ ሁናችሁ እንያችሁ

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 10 часов назад +30

    ሄሉየ እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ እናት የሤት ልጅ ፈተናዋ ብዙነው

  • @Dani-u1u2o
    @Dani-u1u2o 10 часов назад +31

    ሄሉ ምንአጠፋች ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነችኝ ምክንያቱም እሷ ለአንተ ለማስደሰት ብላነው በቻለችው ያህል ብታደርግልህ አንተ ደሞ አልቀበልም አልክ ያም ሆነ ይሄ ከጎኗ አትራቅ አንተ መልካም ሰው ነህ በዚው ቀጥል ፀባይህ አይቀየር😔👏

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 10 часов назад +4

    አላዛርዬ የኔ ወንድም በእናትክ አትራቃት የኔ ቃል አክባሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ሄሉዬ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @FeetFee-ho8uu
    @FeetFee-ho8uu 10 часов назад +15

    ተመሰገን ተመሰገን አደራ የኔ አባት ሄሉዪ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 10 часов назад +5

    ሄሉየ በጣም ታሳዝናለች ወላሂ ያረብኸይር ነገር ሻላት በጣምየተሰባበረች ልጅናት የሆነቀን ሁሉምነገር እደሚሳካ ተስፋ አለን

  • @AdnaAmari
    @AdnaAmari 10 часов назад +15

    አላዛር ስሞትልሕ ከሔሉ ጎን ሑን በማራም ማነምኮ የላትም የኔእናት ፍፍፍ ምላርጋት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tago-hx9jy
    @Tago-hx9jy 10 часов назад +7

    አላዛር ይቅርታ ጠይቃትና ከጎኑዋ ሁን በዚ ሰአት መልካም ሰው ነው የራባት እባክህ ይቅርታ ሳትጠይቃት አትሂድ 14:17

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 11 часов назад +37

    ቃልቀብተህላት ጥላሀትመሄድ አልነበረብህም

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 9 часов назад +3

    እኔ ሄሉ ያስለቀሰችኝ እና ያሳዘነችኝ አአ አሌድም ማንም የለኝም ያለች ቀን ነው አላዘር ምርጥ እና የዋህ ሰው ነህ አሁንም ከጎኗ ሁን የማንም አሽቃባጭ ወሬ አትስማ ሁሉም ነገር በራሷ እስክሰማው❤🎉ደሞ እኮ አብራቹ ስትሆኑ ያምርባቹ ነበር የኛ ሰደሬላዎች🥰❤የኔ ውድ ሶፊ ትለያለሽ ሁሌም ከጎኗ ሁኑ🥰🥺

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 10 часов назад +12

    አላዛር..ትንሽ.ግዜ.አትልቀቃት.በጣም.ከፍቶታል❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Madina-t5i5z
    @Madina-t5i5z 9 часов назад +3

    የፈራችው ዴረሰ ማንም የለኘም እያለች ተበር እኔ አለሁልሽ ብለሀት ነበር አሁን በትንሽ ነገር ትመልከት እንዴት እዴሆነች አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሄሉ የኔ አበባ ላይክስ አይበድልም ሁሉዬም ከጎንሽነው❤❤❤❤❤❤💗💗💖💗💖

  • @IeirJff
    @IeirJff 10 часов назад +12

    አላዛር አተ ጥሩ ሠዉ ነህ ግን ሄሉ ምንም ጥፋት የላትም😢😢😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 9 часов назад +4

    ስጦታ የሰጠችህደሞ ብድር ሳይሆን ህመሟን ተርደተህ ከጎነ ስለሆንክ ደስብሏትነው አንተንም ለማስደሰት በሌላ መንገድ አትርዳት ቃልህን አትብላ ከጎንሽ ነኝብለህነው ያመጣሀት አሁንም ከጎኗሁንአላዘር❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 10 часов назад +17

    ስጦታውን ያለመቀበልህ ብቻ ሳይሆን እሷ አንተን ለምን ተናገርከው እያለች ስትከራከር አተ ደሞ ያለጥፋቷ ተውካት አለችበት ሂድና ጠይቃት

  • @cekleyemer
    @cekleyemer 9 часов назад +1

    ጥፋት የለብህም ግን አትራቃት የኔባት ቃልህን አክብር ከጎኗ ሁንላት ጤነኛ መሆን አለባት❤❤❤❤❤

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    ሶፈዬ የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሺ የኔ ዉድ ከሄሉ እደትለየት የኔ ቢርቱ ሴት💪

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 10 часов назад +7

    አላዛእየ ቃልህን ጠብቅ በተረፈ ላይክ👍👍👍👍👍👍

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 10 часов назад +34

    ሄሉ ወላህ ልባ የተስበር ነዉ አተም መልስህ ትስብራት አለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለምን ግን

  • @SaadaSada-sg4yl
    @SaadaSada-sg4yl 8 часов назад +1

    ምንም ጥፋት የለብህም ግን አታስከፋት ብቸኝናት እንድሰማት አታድርጋት ከጎኑዋ ሁን❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 10 часов назад +8

    አላዛርየ በእናትህ ተው ሄሉየን አትተዋት በጣም ብቸኛ ናት ታውቃለህ እባክህ ግን እኮ ቃል ገብተህላታል እሷ እኮ ዱሮም ፈርታ ነበር ግን እኔ አለሁልሽ አልካት እሷ ቀርቶ እኛ ደስ ብሎናል አላዛርየ እባክህ አሁንም ከጎኗ ሁን እባክህ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 8 часов назад +1

    የዘላለም ታማኝ አንድ አላህ ብቻ ነዉ ሰዉ እንደዚህ ነዉ ያአላህ

  • @HicChx
    @HicChx 11 часов назад +40

    አላዛር የኔ አባት 😢 ወንድሞቼ ተያዙብኝ 🥺🥺😭

    • @UmFarahRukaei
      @UmFarahRukaei 10 часов назад +2

      የት ነዉ የተያዙት😢😢

    • @MedinaMolla-op5kz
      @MedinaMolla-op5kz 10 часов назад +1

      ማለት

    • @MarizaDimmir
      @MarizaDimmir 10 часов назад +3

      እሡ ታዳ ምን ይበል ሆይ😮😮😮😮😅😅😅😅

    • @HicChx
      @HicChx 10 часов назад +2

      @@UmFarahRukaeiስራ ቦታ 😭

    • @HicChx
      @HicChx 10 часов назад +1

      @@MedinaMolla-op5kzሁለቱም ወንድሞቼ 🥺ስራ ቦታ ተጠንቀቁ 😭

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 9 часов назад +1

    አላዛርየ የእናትህ ልጅ በአንድ እናትህ ይዠሃለው በርግጥ ሊከፋህ ይችላል ግን ሄሉ በጣም በቡዙ ነገር የተጎዳች ልጅ ነች ከኔ በላይ ታቃለህ ወንድም ሁናት አሳክማት እግዚሐብሄር ብቻ ነው አጠገቦ ያለው አላዛርየ ትህዛዝ አደለም በአክብሮት ነው የምለምንህ ወንድሜ።
    አግኝቸህ ባሆራህ ደስ ይለኝ ነበር ግን ከአገር ውጪ ስለሆንኩ ነው የሚድያም ስው ስላልሆንክ ነው አላዛርየ
    ሁሌ ሄሉን ሳያት ታስለቅስኛለች ተባረክ አሁንም በሶፊ በኩል ተስፋና ቃል ስለገባህላት በጣም ነው ደስ ያለኝ እናቴ ድንግል ማርያም አንተን በምክንያት ወንድም ሰጣት በምታደርገው ሁሉ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ ጤና ይስጥህ ❤🎉❤🎉
    መልክቴ ከጀርመን አገር!!!

  • @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ
    @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ 10 часов назад +9

    አላዛር ጥሩ ሰው የሚለው አይገልፅህም እኮ ❤ ክፉ አይንካህ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @Ngsti-ci2yv
    @Ngsti-ci2yv 9 часов назад +4

    እቺ ልጅ አንድ ነገር እንዳትሆን ወይኔ ማርያምን ኣሳዘነችኝ አጠገብዋ ሰው ያስፈልጋታል ደሞ ትናደዳለች ለዛ ነው ሚትጨሆው ቶሎ ትበሳጫለች ቡዙ ቁስል በውስጥዋ ስላለ ነው እግዚአቢሔር ያን ቀን ያሳልፈው ከቻላቹ ቤተሰብዋ እንድታገኝ እርዳት

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 10 часов назад +9

    አብሽር አላዘርየ በጣም ነው የምንወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 9 часов назад +3

    አላዛር በአላህ እሷ በጣም ተጎድታለህ አሁን ላይ ማንም የላትም ስለዚህ እባክህ አታስከፋት

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 10 часов назад +13

    አላዛር ጥፋትህ ስጦታዉን አለመቀበልህ ነዉ ሌላዉ ሁሉም ነገር አሪፍ ነዉ

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 10 часов назад

      በናትህ ልጀቱን አታስከፋት በጣም ነዉ አጀቴኔ የበላቸኛ ከጎኖ ሰዉ የለ ያኘዉ ዉጋጥ አይሆናትም እልከኛ ነዉ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 10 часов назад +16

    ወድሜ አላዙር አትለያት በእውነት የተጎዳች ልጅ ናት ምንም ሰው ቢል አንተ አትለየት ከጎና ሁን እድሜ ሶፊ የኔውድ ተባረኬ
    ሄሉ እመብርሀን ትማረሽ የኔ ውድ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው እማ

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 10 часов назад +17

    ኣልኣዛር ወንድሜ ሰማይና ምድር በቃል ነዉ የቆመዉ ኣንተ ደሞ ለሄሉ እግዚአብሔርን ብለህ ምለህ ቃል ገብተህላታል ምንም ቢፈጠር ብያንስ ህክምናዋን ክስክትጨርስ ቃልህን ጠብቅ 😢ቃልህን ኣትብላ😢

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 9 часов назад +3

    ምችግር አለዉ ብትቀበላት እሧ ንቀሀት መሠላት ግን ዛሬ ጊዜ ሠዉ ሳይሆን ፈጣሪ ይማራት ሠውሆኖ የማይፈተን የለም እሥከሚደርስ እጣችን 😮😮😮

  • @ritatekalign
    @ritatekalign 10 часов назад +13

    የእውነት አው ጥፍት አድረግሀል አላዘረ ድግሞ ከጉኗ አትራቃት በቃ ቃልህን አክብረ😢😢

  • @Bety2026
    @Bety2026 10 часов назад +25

    ሂድና አገኝት አላዛር ይቅርታ ጠይቃትና ስጣታዋን ተቀበላት ነገ እስኪ አብራችሁ ኑልን😢😢😢

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 10 часов назад

      አው ማርያምን ስስጦታውን ይቀበላት ደስ ይላታል እኛም እብደሰታለን😢😢😢

    • @مبروكةمبروكة-ب4ث
      @مبروكةمبروكة-ب4ث 8 часов назад

      😢😢😢😢

  • @BuzeAlmu
    @BuzeAlmu 10 часов назад +8

    Dhugaa.bayee.sitti.areee....micayoo.dhukubuu..akkan.gotaa

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p 5 часов назад

    አላዘር ወላሂ አንተ ምርጥ ወንድም ነህ ይሄን ደሞ ሁሉም ሰው ያውቃል ምንም እንዳያሳስብህ

  • @Gygygv-h8k
    @Gygygv-h8k 10 часов назад +7

    አስተዋይ ልጅነህ አላዛር ሁሉንም በይቅርታ እሐፊት ነገሩን ❤❤❤

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 10 часов назад +2

    ሄሉዬ የኔ ዉድ አላዘርዬ አደራ ተጎና መሆን አለብህ እሷኮ ሰዉ የላትም ከእግዚአብሔር ዉጪ አንተና ሶፊ ነችሁ የምትረዷት

  • @zuzutubi3777
    @zuzutubi3777 10 часов назад +9

    ሰሞኑን ጨንቅለቴ መስረት እንብ አለኝ ሄሉን ብቻ እየሰብኩ የኔ ኢናት ሄሉነ አዛርን ከልበቹ የሚትወዱ ደሚሩኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 10 часов назад +6

    ስጧታዉ የኢትዮብጵያን ባህላችንነዉ ላረገልንምሰዉ ለማስደስት ለማመስገን ስጦታ እሰጣለን ይቅርታ በላት ተቀበላት የባስ ይከፋታል😥

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 10 часов назад +6

    አላዛር እባክህ አትተዋት ማሪያምን በጣም ነው እኮ የምታሳዝነው አሁን ላይ ማንም የላትም በናትህ አትተዋት አሁን ላይ ስው ነው የሚያስፈልጋት❤❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 9 часов назад +2

    ልጅቷ በጣም ተሰብራለች አሏህ ልቧን ይጠግንላት ያረብ
    ሳይኮሎጂ ያስፈልጋታል የበፊቲቱ የምናውቃት ሄሉ የለችም

  • @AkskdFjjji
    @AkskdFjjji 10 часов назад +7

    እግዙያሔር ይማራት ተጎኖ ሁኑ❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 10 часов назад +2

    ወንድማችን አልዬ ሄሉዬ ሁሉ ጊዜም ከጓነወ ሁንለት በእግዚአብሔር ስም አንተ መልካም ሰው ነህ❤❤❤❤

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 11 часов назад +19

    አንደኛ ነኝ አላዛር የምትወዱ ብቻ

    • @GigiCell-es3nn
      @GigiCell-es3nn 10 часов назад

      alazeri tiliq saw neki❤betami nw miwodawu

  • @ዙዙFamily-l2r
    @ዙዙFamily-l2r 9 часов назад +1

    የኔየዋህ ሶፊዬ የኔብልህ ሴት በጣም አሰናመሰግናለን የኔሸጋ አብረሻት ስላለሽ የኔናት አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yenejemal9350
    @yenejemal9350 10 часов назад +25

    ባክህ አንተ እራሱ ችግር አለብህ ለምን ልጅትዋ መጀመረያ ከቡታጀራ አመጣሀት አንተም ከዛ ልጅ አትሻልም እኔ አሪፍ ልጅ ትመስለኝ ነበር አትነፋም

    • @SaraWasf-y1c
      @SaraWasf-y1c 10 часов назад +7

      ከሷ እራቅ ያሉት ሰወች አሉ ግን አሁን ደሞ ህዝብ እንዲይነሰባቸው ነው አሁን አጀንዳ ሊቀር የመጣ 😢😢😢😢😢ግን ይች ነገር ሳትወጣ አትቀረም😢😢😢😢😢😢😢እነዛህ አስመሳዮች የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ እውነቱ ይወጣል😢😢😢😢

    • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
      @ኡሙሪያን-ቈ5የ 10 часов назад +1

      ​​@@SaraWasf-y1cበጣም እውነት ይቀጥናልእጅ አይበጠስም

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 10 часов назад +1

      ​@@SaraWasf-y1cማለት እህቴ😢😢😢😢😢አሁንስ ምን ልሁንላ ሂሉዬ😢😢😢

    • @SaraWasf-y1c
      @SaraWasf-y1c 10 часов назад +2

      @@SwefiehMobile123 ምን ማለት አለው በዳይ ተቀምጦ ተበዳይ እንደተበዳይ ስቆጠር ማየት ምን ያሀል እንደሚያቃጥል

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 10 часов назад +3

      @@SaraWasf-y1c ግራ ገባኝ እኮ በጣም አሳዘነችኝሂሉዬዬዬ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 9 часов назад +1

    ሄሉዬ. እግዚአብሔር ይማርሽ. የኔ. እናት የሴት ልጂ ፈተናዋ. ብዙ ነው. ግን. እካ አለ ዘር እኔ አድሳባ አልሄድም ስትልህ እኔ ከጎንሽ መቼም አሪቅሽም ቢለሀት ነው እኮ ያመጣሀት ስለዚህ አትራቃት.

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 9 часов назад +4

    አላዘር ምርጥ ሰው በናትህ ከሄል ከጎኗ ሁን 😢😢😢

  • @abaayedadaneeden8494
    @abaayedadaneeden8494 9 часов назад +2

    ቃልክን አትጠፍ እስከ መጨረሻው አብረሀት ሁን ።