መናፊስት አምላኪዎች ቤት የገባችው ሰራተኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

Комментарии • 711

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 года назад +181

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ እግዚአብሔር ይገስፅህ አጋይስት አለም ስላሴዎች ይገስስፅህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ያፍኔን ቅዱስ እሩፋኤል ቅዱስ ኡራኤል በሰባቱ ሊቃናት በዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላዕክት የታሰርክ ሁን አምላካችን መድሀኒታች እሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ከነዚህ መናፍስት ይጠብቀን ሁላችንም በፀሎት በስግደት በፆም በንስሀ እንፅና እባካችሁ ከደዚህ አይነት ክፋ መናፍስት ይጠብቀን

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 2 года назад +92

    የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚያብሔር ልጅ ተገለጠ የትኛውም ስራ በጌታ በየሱስም የፈረሰ ይሁን

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g 2 года назад +46

    የጸሎት ህይወት ከሌለን የመናፍስት ሴራን አዉቀን ካልነቃን ይኽ ይሆን ዘንድ ግድ ነዉ ጾም ጸሎት ስግደት የህይወታችን የመኖራችን ዋናዉ ነገር ነዉ ትጉ ወጸልዩ ። ንቁ ንቁ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад +53

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም በአድ አምልኮ የተወጋ ይሁን ✝️📖✝️📖💓

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +85

    እንኳን እግዚአብሔር እተረፍት 🙏 እምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመናችን ሁሉ እንተን ማምለክ እንተን መፍራት ለትዛዝህም መገዛት ይሁንልን

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 2 года назад +56

    እሄ ታሪክ መቅረቡ ጠሩ ነው. ምክንያቱም ሰለዚህ በአድ አምለኮ ሚያስተመሩ ባቶቼን ዞር በለን እንደናይ ያረገናል. ለመሳሌ ገጠመኝ ማዳመጥ, መስገድ, መፀለይ እንዴት እንዳለበን እነማርለን.

    • @user-eb6nh3yj8g
      @user-eb6nh3yj8g 2 года назад +1

      እውነት ነው

    • @solrebls7715
      @solrebls7715 2 года назад

      god is dirty and cruel

    • @Efetah
      @Efetah 2 года назад +3

      እውነት ነው ገጠመኝ አዳምጡ

    • @alemneshheyi626
      @alemneshheyi626 2 года назад +1

      አንቺ እህት ከዚህ አይነት ወጥመድ የሚያድን እግዚአብሔር ስለሆነ ጌታ የሱስን እንደግል አዳኝሽ ተቀብለሽ ሰይጣንን ከነሥራው ክደሽ አዘውትረሽ መጸለይ ነው።

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b 2 года назад +19

    አኡዙቢላህ ምን አይነት አምልኮ ነው እኔ በፍራት ልቤ ቀጥአለ🙄🙄እንደዚህ አይነይነት አምልኮወች መወገዝ አለባቸው😎

  • @አምላኬሆይቤተሰቦቼንአደራ

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን(፫)እግዚአብሔር ይመስገን ልጅትዋ መትረፍዋ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን💕🙏💕አቤቱ አምላካችን ሆይ ወደፈተና አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጅ አይይይይይ እኔስ ፈራሁ 😭😭😭😭አቤቱ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ አንተ ጠብቀን🙏😭😭😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +187

    ሰላም ስለህይቶች 😘ይሄ መንፈስ ርኩስ ነው አለምን እያመሰ ያለው 😢ይሄ ነው ሀገሬን እያመሳት ያለው ካልነቃን ከባድ ነው እምነት ሃይማኖት አለን እንላለን ግን አንፀልይ አናመሰግን አንሰግድ 😢መብላት መጠጣት መጨፈር መዘሞት ሆነ ስራችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጅ ከባድ ነው 😢🙏🏿

    • @jerryayele2713
      @jerryayele2713 2 года назад +9

      እውነት ነው ባሁን ሰአት ማሳጅ ቤቶች ውስጥ እባብ ምናም አለ ከዛ ደሞ ዝሙት ይሰራል ከተማይቱ እኮ በዝሙት ወንዝ ተውጧል እኛማ ፀሎት ትተን ወሬ ብቻ ሆንን

    • @muluneshwoldesilassie1934
      @muluneshwoldesilassie1934 2 года назад

      iGXIgpXXiiiiiixiixigigigxi igiixx

    • @muluneshwoldesilassie1934
      @muluneshwoldesilassie1934 2 года назад +1

      PPixg

    • @user-jc4kx3sj8z
      @user-jc4kx3sj8z 2 года назад +2

      Bosenaየ እንደት ነሽ ኮሜንት ስለማይጥፍልኝ እንጅ በየቦታው አይሻለሁ ስለዚህ የምንሰማው ያሳዝናል እናም መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      @@user-jc4kx3sj8z እንዴት ነሽ 😘

  • @user-rb4hj2xy4d
    @user-rb4hj2xy4d 2 года назад +40

    ይኸ ዛር መንፈስ ሰላቢ ይባላል ሴትየዋ ከቤተሰብ ተረክባ ወይም ወዳ ፈቅዳ እያመለከችው ነው ሰራተኛይቱ መንፈሳዊነት ወይም የዋህ ለፈጣሪ ቅርብ ስለሆነችነው የተናደደባት ስለዚህ ከልጅቱ ደም ግብር ፈለገ አገኘ የደም መንፈስ ራሄሎ ይባላል እኔም በቤተሰቦች አቀዋለሁ መንፈሳዊ ሆኘ ሳይሆን በሚደረግለት አምልኮ አውቀዋለሁ አሁንግን መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ መምህር ተስፋየ አበራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው አስተምረውን ከነ መፍትሄው አውቀናል እባካችሁ ወገኔ ስለ መንፈስ እርኩስ ስለ ደብተራ ስለ ጠንቆይ ስለ ቃልቻ እወቁ ንቁ ፀልዩ ስገዱ ፀበል ተፀበሉ ጠጡ በዚህ ባዕድ አምላኪ ቤተሰብ የወጣን ሰወችነን ግብረ ሰዶም ሌዝቢያን የሰይጣን ማህበርተኞች ውስጥ የምንገባው በየ ሀይማኖታችን እንትጋ እግዚአብሔር ይገስፀው እርኩስ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ያሳደው ይቁረጠው memhir tesfaye abera ፡ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ በሚል ቻናል እየገባችሁ ስለ መናፍት ተማሩ አይዞን
    እህታችን እንኳን ተረፍሽ እንጦጦ ማርያም ፀበል ሂጅ ተፀበይ ጠጭ ስታስተናግጅው የገባ መንፈስ አለ ፁሚ ፀልይ ስገጅ የአምልኮ ህይወት ጀምሪ እግዚአብሔርን ለምኝ ምንም አይነሳሽም ለታሰረችው ገጠመኝ በዩትብ አውርደሽ በፍላሽ ከቻልሽ ነብሶ እንድትድን አድርጊ ወዳ አይደለም አይምሮዋን ሰውሮ ነው ይህን ያስደረጋት አታቅም ሴቲቱ ገጠመኝ ብታዳምጭ ብዙ ትማሪያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 года назад +6

      በትክክል እውነነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

    • @semharhaile2269
      @semharhaile2269 2 года назад

      Yene ehit mogn atihuni eyesus bicha new kezi ye chelema alem mawtat yemichilew. Ena ke menefast metarek mechereshaw tifat new.Ye mariam lij eyesu gin lene ena lanchi sil be meakel teseklewal. Menged ewnet hiwet Eyesus bicha new. Mamlecha eyesus bicha new.
      Tebareku

    • @rakebrahel7583
      @rakebrahel7583 2 года назад +1

      @@semharhaile2269 መብቷ ነው እሷ ኦርቶዶክስ ናት አንቺም ጴንጤ ስለዚ ዝም ብለሽ እምነትሽን ያዥ

    • @semharhaile2269
      @semharhaile2269 2 года назад

      Selam yene konjo, Orthodox emnet bedenb metshafun kanebebish endeza ayastemirim. Le min Orthodox endeza miyastemir kehone mechereshachew hell yihonal. Anchim geta yesus yiwedishal.Tiyake kalesh be fikir memeles echilalehu
      Tebareki

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c 2 года назад

      @@semharhaile2269 እግሊዘኛ ብዙም አላነብም በአማርኛ ብፅፉት

  • @user-cz9kl2cw9q
    @user-cz9kl2cw9q 2 года назад +15

    አልሀምዱሊለሀ እስለም ሠለምነው ከበድ አምልኮ የጸደነ ነው አልሀምዱሊለሀ አልሀምዱሊለሀ እስለም ለደረገኝ ጌታ ☝️☝️☝️☝️☝️🕋🕋🕋🕌🕌

    • @merry5936
      @merry5936 2 года назад

      😆 🤣 😂 devil is not Christian

    • @mekdesmolla4500
      @mekdesmolla4500 2 года назад +2

      ከንቱ ነሽ የትኛውም ሃይማኖት ባዕድ አምልኮን አይደግፍም ለነገሩ ባዶ ጭቅላት ስለሆንሽ ነው

    • @tube-gf2fk
      @tube-gf2fk 2 года назад +1

      አቤት አቤት እናውራ እንዴ ይልቅ ዝም ይሻላል ደሞ በአድ አምልኮን በሀይማኖት ልከፋፍይ አማረሽ ደፋር

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      😂🤣😂🤣

    • @lovebahrain176
      @lovebahrain176 2 года назад +1

      እረባክሽ በማን እደሚብስ ልቦናሽ በደብ ያውቀዋል

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +32

    እግዞኦ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእንደዝህ አይነት ፈተና በእዉነት ዘንድሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ የማይሰማ ነገር የለም እኮ ወገን ኤረ ማረን ሀጢአታችን በዛ በእዉነት 😭😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +141

    ይሄ ምን አዲስ ነገር ነው አዲስ አበባ ሸገር ውስጥ ብቻ ከ500በላይ ጠንቋይ ቤቶች አሉ 😭ሰለጠነ የተባለው ከተማ ውስጥ የሚያስፈራኝ እሱ ሳይሆን የእግዚአብሔር ዝምታ 😭😭😭😭😭😭እባካችሁ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ እናዳምጥ 🙏🏿😢

    • @classclass3379
      @classclass3379 2 года назад +1

      Yemibezawm a a new kezam belay

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      @@classclass3379 በጣም እንጅ 😢

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 2 года назад +6

      በትክክል ሁሉም ሰው ቢሰማው ሂወቱን ያስተካክላል ነበር

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 года назад

      Don't blame the Lord God. It all our fault.

    • @solrebls7715
      @solrebls7715 2 года назад

      god is dirty and cruel

  • @absalatdaneil
    @absalatdaneil 2 года назад +24

    የእናቴ የመቤቴ ልጅ ቸሩ መዳንያለም ህይወቴ ባንተ እጅ ናት ህይወቴን አንደፈለክ አድርጋት ላንተ ና ለናትህ አገዛላችኀለሁ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +21

    እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ ከመናፍስት ማምለክ ይስውርን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @mesi5948
    @mesi5948 2 года назад +74

    ወይኔ በስመአብ ፈራው ፈጣሬ እርዳኝ😢😢😢 ጥሩ ልብ ስጠኝ ላንተ እንድገዛ💚🙏

    • @solyanamatewos3953
      @solyanamatewos3953 2 года назад +3

      ክርስቶስን መፍራት በዘመናችን ሁሉ ይሁን

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 года назад +1

      Bebetish tselot bota azegajitesh tnberkeki tselyi tselot botash lay kidusat misleading argesh keza trwat Mata bemekuteria be rasishhhh amsal menfesun girefiw kibaa kidus tetrkemi uetselot wuha ye kidase tsebel Emnet tetekemi sitibryi sotitechi kibaa kidus sataregi ayhun wuchi miyibeyi mititechi kehone ejishin kibaa kidus tekebitesh yihun bichal milasishin tirsishin kenagirochishin asnekiyesh bihon tiru new
      Kebet site him betim sithogn fitishiinnn kibaa, kidus tekebi bemeskel milkit

    • @aumuafiya6182
      @aumuafiya6182 2 года назад

      ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +11

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም መሰዋቱ ይፍረሰ የዳቢሎስን ሥራ ሊያፍረሰ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ የምድሬን በርከት የዋጠውን ይትፊ በኢየሱስ ሰም

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p 2 года назад +35

    ገጠመኝ አዳምጡ ከዛ ሃገራችሁ ስትገቡ ቤታችሁ ታፀዳላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 2 года назад +14

    ያረብ በሀይማኖቴ ኑሬ በሐይማኖቴ ልኑር ጌታየ አደራህኝ🙌

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 года назад +30

    የሰራተኛዋ ሂወት መትረፉ ደስ ይላል ተመስገን አባቴ

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b 2 года назад +11

    በስመ ሃብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አቤቱ ጌታ ሆይ ከሰይጣን ወጥመድ አድነን አይ አለማወቅ ይሄኔ ወይዘሮ አልማዝ ለገንዘብ ብላ ነው ቤቷ ሰይጣንን የምታመልከው ምስኪን ተዋበችም ወስና መውጣት ያቃታት ለገንዘብ ብላ ነው አቤት ገንዘብ. የስንቱን ህይወት ሲሆል አደረገው

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 года назад +36

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤት መድሃኒያለም እርኩስ መንፈስን አርቅልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @zeynebzeneb1756
      @zeynebzeneb1756 2 года назад

      ይገርማል አገራችን ውሥጥ እድህ አይነት ነገር አለ ወላሂ ፈራሁ

    • @solrebls7715
      @solrebls7715 2 года назад

      የመምህር ተስፋዬ አበራን

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 года назад

      ገና ሳላየው ፈራሁ ምን ይሁን

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 года назад

      Amen

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +25

    በስመሀም እኔ እራሱ ፈራሁ 🙆 መምህር ተስፋዬላይ ስሙ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ፈጣሪዬ ሰው እንዴት ነው ከሰይጣን ጋ ሚኖረው 😥

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +12

    እግዚሆ ፈጣሪዬ ደሀዋ ስታሳዝን ግን ብዙ ወገኖቻችን ከዚህ አይነት ኮተት ውጡ የሞተልን ለእኛ ሲል መከራን የተቀበለው አማኑኤልን ለሱ እንገዛ እንበርከክ የሚያድነን እሱ ብቻ ነው

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 2 года назад +18

    የጌታ የኢየሱስን ስም ብትጠራ ይህ ሁሉ ባልደረሰባት። ኢየሱስ " እባብና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ስልጣንን ሰጥቻችዋለሁ" ብሏል። ሉቃ 10:19

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад +3

      ስሙንማ ሰይጣን ም ይጠራል 🤣😂
      እምነትና ምግባር ሥራ አንድ ሊሆኑ ይገባል አላየህም እንጅ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እያለች ስታማትብ ነበር እኮ አይ መናፍቅ እንደው ምን ይሻላችኃል? 😢

    • @tenaadmassu2031
      @tenaadmassu2031 2 года назад +4

      እኔኮ የፃፍኩት ጌታ ኢየሱስ በ ሉቃ 10:19 የተናገረውን ነወ። ይህ መናፍቅ አያስብልም እንዲያውም ይህንን የጌታን ቃል የማያምን ነው መናፍቅ።

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      @@tenaadmassu2031 የኔን ኮመንትም አላየሽም (ህም )በደንብ? 🙄

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 года назад

      Eneko megermegn eyesus sebal lemindnw metbesachut
      Eyesus yepentewoch becha mesluwachu nw ho rasachun fetshu lemin endemyabesachachu

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 года назад

      @@مسرات9999 leza ayidelem wendme endezi eyalachihu ewunetegna lememsel btmokrum metshafkdus yemnaneb ye krstosn betekrstyan yemnawuk orthodox chrstianoch ye egna eyesus ena ye enante eyesus endemileyay emawukalen leza new slezi yihenn ewek

  • @kasuamen7696
    @kasuamen7696 2 года назад +35

    ማየት እራሱ ነው እሚያስፈራው በስመአብ ክፈች ሲሉ እንዴት እንደደነገጥኩ እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @user-sx1sr1jk7c
      @user-sx1sr1jk7c 2 года назад

      እኔም በስማኣም

    • @surafeltgraway3048
      @surafeltgraway3048 2 года назад

      🤣🤣🤣

    • @dfggffty5910
      @dfggffty5910 2 года назад

      🤣ማርያምን እኔ ራሱ

    • @zd5125
      @zd5125 2 года назад

      ከምረነው ግን እኔ ፈራሁ😳😳

    • @1momona
      @1momona 2 года назад

      አሰሪዋ ናት ክፈች ያለችው?

  • @ramadanhassan6044
    @ramadanhassan6044 2 года назад +73

    ከአላህ በስተቀር አያል የለም ከአላህ በስተቀር ሌላ አላመልክም☝☝☝☝☝☝

    • @tinatina9175
      @tinatina9175 Год назад +1

      الله أكبر

    • @abdudida1409
      @abdudida1409 Год назад +1

      لا الاه الله محمد رسول الله ان كيد اشيطان كان ضعيفا

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 Год назад

      100% ውሸት

    • @esraeldejene9813
      @esraeldejene9813 Год назад +1

      ከእግዚአብሔር በቀር ሀያል የለም

    • @alha6977
      @alha6977 Год назад +1

      አወን የለም ከአላህ በቀር 🥰🥰🥰☝️

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 года назад +17

    ስለህይወቶች እናመሰግናለን
    በጣም ባሁን ሰዓት ሀገራችን እኛን እያመሰን ያለው ይህ ባዕድ አምልኮ ነው ።

    • @slemadoha123
      @slemadoha123 2 года назад +1

      በእመቤቴ ሰም አቤት ጎዳ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @kebeki5431
    @kebeki5431 2 года назад +17

    ይሄ ምን አዲስ ነገር ነው 😭😭😭😭እባካችሁ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ እናዳምጥ 🙏🏿😢

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 года назад +10

    የሁሉም አምላክ እግዚአብሔር እያለ በሰይጣን ማምለክ።
    ለዚህ ነው በሀገራችን ይህ ሁሉ ቁጣ የመጣው።
    ሰይጣን ጥፋት እንጂ ሰላምን መቼ ይፈልጋል።

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 года назад +35

    አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ስጠን

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c 2 года назад +9

    በጣም እሚገርም ነው ይህ የባእድ አምልኮ ጉዳይ በአብዛሀኛዎቻችን ቤት አለ ግን አልተነቃበትም ሰው ሁነው በደ እንሰሳት የሚለወጡ ሰዎችም አሉ ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው ለይበልጥ መረጃ የመምህር ተስፋዬ አበራን የ ይቱብ ገጠመኝ ይከታተሁ ንቁ እንንቃ በፅለት በርቱ ጠንክሩ

  • @a21ssamsung65
    @a21ssamsung65 2 года назад +30

    በጌታ በኢየሱስም ስራህ ይፍረስ

  • @thfy8294
    @thfy8294 2 года назад +12

    አኡዙቢላህ ወላሂ በጣም ነው የሚያስፈራው የአላህ አንተ ጠብቀን😭😭😭

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    መናፍስትን ለመዋጋት የአምልኮት ስግደት ማታ ማታ የተቻለንን መፀለይ በመቁጠሪያ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም የቅዱሳንን ስም እየጠራን በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ የተመተተባችሁ ቡዳ የበላችሁ አይነ ጥላ የዛር መንፈስ ታሰር እያሉ ዘወትር ስግደት ፆም ፀሎት ከሕይወታችን ማሶጣት ማሰር ይቻላል እኔ ለውጥ ስላገኘሁ ነው ብር ሚባክንባችሁ ሁሉ የሰላቢ መንፈስ ለማሶገድ ወደእግዚአብሔር መቅረብ

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 Год назад

    የሄን ወደህዝብ ማውጣት በጣም ጥሩ ነው ብዙ በጣም ብዙ እንደዚህ አይነት አምልኮ የሚያመልኩ አሉ በየቤቱ እንደሚስጥር ተደብቆ ስለዚህ ህዝቡ ይማራል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 года назад +7

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቼሁ ይብዛ አቤቱ ጌታሆይ ስንቱን ታሳየናለህ አቤቱ አምላኬ በምህረት ህ አስበን 💚💛❤️💔💔😥😥😥😥

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 года назад +17

    አጀብ. ነው እደት ነው ሰይጣን እያመለኩ የሚኖሩት ሡብሀን አላህ😭😭😭

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 2 года назад +8

    እግዚኦ ማሓረን ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሓረን ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሓረን ክርስቶስ☝️😥😥

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 года назад +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አይደለም ተዋበች የኖረችበት እኔ ትወናውን በማየትና በመስማት ብቻ ተረበሽኩኝ ሎቱ ስብሀት ይሄ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ሀገሬን የሚያምሳት ወስነን ወደ ፈጣሪ ልቦናችንን ብንመልስ ፈጣሪ የሀገሬን ስላም ይመልስላት ነበር ኢትዮጵያ ወስጥ 100%በእምነት የሚኖር ህዝብ ነውምን ዋጋለው መወስን አቃተን

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 года назад

      Min yasferachihwal ega bekal menfesun yayenew min enbel silemintsely aynekanim alnekanim Ere andandem yaweral kega ga

  • @user-jk2iy2ss7w
    @user-jk2iy2ss7w 2 года назад +3

    ባእድ አምልኮ ስለበዛ ነው ይሄ ሁሉ መቅስፈት እየመጣ ያለው በኢትዬጵያ
    እውነት እግዛብሔር ሁሉንም ይመልስ
    በጣም ከባድ ነው 🙏🙏

  • @leetube9513
    @leetube9513 2 года назад +31

    አኡዙ ቢሏህ ከእንደዚ አይነት ቆሻሻ ነገር አሏህ ይጠብቀን በጣም የሚቀፍ ነገር ነው

    • @thfy8294
      @thfy8294 2 года назад +1

      አሚን ያረብ😭😭😭

  • @hayriaali5299
    @hayriaali5299 2 года назад +8

    እኔም የግድየ ሙከረ ደርሶብኝ አለህ አትርፎኘል ሀገሬን ስገበ እነአንተ ገ መጥቴ በሚዲየ እንድተስተለአልፋት እፈልገለሁ ፈጠሪ ይጠብቀቹህ

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 2 года назад +11

    ኪድየን የመምህር ተሥፋየ አበራ ገጠመኝ ገብታችሁ አድምጡ

  • @strong1220
    @strong1220 2 года назад +14

    ዛሬ በጊዜ መጣቹ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበልላቹ ለሰው ልጅ ጤና ነው ጤናቹ ይብዛ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +10

    በስመአብ ጉድና ጂራት ከበስተኋላ፡አሉ፡እርኩስ፡መንፈስ፡ፈጣሪ፡ይገስፀው በዚህ መልኩነው የሰው ድካምና ልፋት፡የሚሰበስቡት የኔ ሚስኪን ተቀጣሪዋ፡ታሳዝናለች

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +13

    በጣም የሚያሳዝን ነገርነው ይሄ ፕሮግራም ለሰመረ ባሪያው ቢያየው ደስ ይለኛል ሴጣኒዝም የሚባል የለም ብሎ ይከራከራል እንግዲህ ሴጣኒዝም አምልኮ ይሄነው ጌታሆይ ከመሀቱ ሰውረን

    • @kibromabadizeray4907
      @kibromabadizeray4907 2 года назад

      ልክ ነሽ ስመረ ስይጣን ብያየው

    • @letnaberha2785
      @letnaberha2785 2 года назад +1

      Geta yosus tedegefu yemnlachu bezi new ye yesus dem kehulum yadnal

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 2 года назад +5

    እንደዚህ ዓይነት ነገር ሰዎች ሲያወሩ አፈ ታሪክ ይመስለኛል እና ይኖራል ብዬ አላምንም ነበር ፡፡ አሁን አሁን ግን በተለያዩ ሚዲያዎች ከባለታሪኮችን ስሰማ ...... ሰዉ እንዴት ከፈጠረዉ አምላክ ዉጭ ለሀብትና ለዝና ብሎ እርኩስ መንፈስ ይከተላል፡፡ እግዛብሔር እንዳንጠፋ ከእርሱም እንዳንወጣ ይጠብቀን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hiwottefera9273
      @hiwottefera9273 2 года назад +2

      ዩቱዩብ ላይበመምህር ተስፋዬ አበራ የሚዘጋጅ ገጠመኝ የሚል አዳምጪ ከዚ የባሰ ጉድ ትሰሚያለሽ

  • @በሱፍቃድይሁንማርያምአማላ

    እኔ ግን በሰራተኛዋ አልፈርድም መሄጃ ስላጣች ነው ዘመዶቿ በህመሟ ጊዜ ስለሯቌት ነው ግን እምነቷ አድኗታል ደላላውም ቢሆን ሙሉ ደሞዝ እድታገኝ ብሎ ነው እጂ በክፋት አይመስልም ሁኔታው ሲታይ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 2 года назад +1

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ለካ መምሕር ተስፋዬ ለካ እውነቱ ነው በየቤቱ አምልኮ አለ የሚለው እሕቶቼ ስራ ስንቀጠር ከመግባታችን በፊትና ኸገባን ብኋላ አብዝተን እንጸልይ

  • @ሶሲየባባዬልጅነኝ
    @ሶሲየባባዬልጅነኝ 2 года назад +14

    ማንኛውም ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ካልዳነ በተለያየ የአገንት እስራት ውስጥ ነው የሚኖረው
    ኢየሱስ ከተለያየ እስራት የሚፈታ ጌታ ነው ይህንን ሚድያ የምትከታተሉ ሁሉ ኑ ወደዚ ጌታ እረፍት ይሆንላችሀል ኢያሱስ ያድናል

    • @ewnetalemayeho4958
      @ewnetalemayeho4958 2 года назад

      Wwwwww ewnet new tebarky

    • @mekdiphonetastic824
      @mekdiphonetastic824 2 года назад

      Amen endinibeti zendi kesemayi betachi yeteseten Sim eyesus bicha new medan belela be manim yelem endinibeti zendi kesemayi betachi yeteseten Sim eyesus!
      Ye diyabilosin sira yafers zendi ye egziyabeher liji eyesus kirstosi tegelitiwal

  • @ትግራዋይ-ጸ9ደ
    @ትግራዋይ-ጸ9ደ 2 года назад +12

    ድያብሎስ ስትፈራው አምላክህ መሆን ይፈልጋል የተሰጠን ስልጣን ብናቅ ቀጥቅጠን ታዛዣችን እንጂ አዛዣችን ሊሆን አይችልም ነበር ድሮ ሰይጣን ቆሻሻ በበዛበት ቄራ ምናምን ነበር እሚገኘው አሁን ግን በስንፍናችን ቤታችን ውስጥ ሆነ ቤቱ ትልቁ የድንግል ልጅ ጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይዘን የድያብሎስ መጫወቻ እምንሆነው በገዛ ፍቃዳችን ነው ወደ ቤቱ ይመልሰን

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 года назад +7

    የሀገራችን ባለሀብቶች እደዚህ አይደለ እዴ የሚኖሩውት እግዛቢሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው እና በእየሱስም የተወጋ ይሁን

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 2 года назад +5

    እውነት ስነ ህይወቶች በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ላለሁበት ችግር መፍትሄ ይሆናል ማንንም ማሳመን አይጠበቅብኝም በቃ ማዳም ቻው

  • @almilove7710
    @almilove7710 2 года назад +4

    ሰአሊትነ ለቅድስት ድንግል ማሪያም ጠብቂኝ

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 2 года назад +13

    ልቦና ይስጣችሁ በአሁን ሰአትም እንዲ አለ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @leetube9513
    @leetube9513 2 года назад +19

    እንደዚ አይነት ቤት ውስጥ አንድ ቀን መቆየት እራሡ ከባድ ነው

  • @fikirtehailemariam5319
    @fikirtehailemariam5319 2 года назад +5

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የመናፍስት አሰራር የፈረሰ ይሁን መስዋት የለመደ ዘንዶ በኢየሱስ ስም ይወጋ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 года назад

    እግዚ ኦ ማርነ ክርስቶስ ።ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የሚሰማው እና የሚደመጠው ።እጅግ በጣም ያስፈራል ይዘገንናል። የአሁኑስ እጅግ በጣም ያስፈራል ።አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህን ጠብቀኝ ።አሁንስ በእውነት ሁሉንም ነገር ፈራውኝ ።ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ለሁላችንም ማስተዋሉንና እና ቅን ልቦናውን አድለን

  • @Efetah
    @Efetah 2 года назад +14

    እውነት ነው ገጠመኝ አዳምጡ ከዚህ በላይ ትሰማላችሁ መምህር ግርማ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 года назад +10

    አኡዚብላ በጠም ነዉ ያሚየስፈረዉ ያረብ አንተዉ ጣብቃኝ😥
    ኡፉፉፉፉ ሰረተኛዋ ስተሰዝን የኔ ከርተታ😭😭😭😭

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 года назад

      Arebu hager lay rasu bezu ende yemeyagatmachew alu eko

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 года назад +9

    እግዚኦ ጌታ ሆይ ያአገራችን ጉድ አያልቅም እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋልን እዬን አጋንት 😭😭😭😭😭

  • @redaatredat1796
    @redaatredat1796 2 года назад +8

    በስመአብ ወልድ ወመንፈስቅዱስ እግዚአብሄር ይገስፅህ ሴጣን ያሳዝናል ያለንበት ዘመን

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 года назад +54

    በኢየሱስ ስም ሥራው ይፍረስ ✍️🔥

    • @tania0005
      @tania0005 2 года назад +1

      አሜንንን

    • @ielseifesellasie6680
      @ielseifesellasie6680 2 года назад +1

      ኤፌሶን 4:5.🔑

    • @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ
      @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ 2 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪነውዴ

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 года назад +2

      @@ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ ሰዉ ነዉ

    • @edengebre1423
      @edengebre1423 2 года назад +3

      @@ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
      3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ :: ዕብራውያን 1: 1-3

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 2 года назад +12

    Thank you so much sile Hiwot ❤️👍

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 года назад +8

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን ከምድራችን ላይ

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 года назад +11

    ደላላው ለራሱ ፈርቶ የራሱንሕይወት ይዛ ወጣ እንጂ በዛን ወቅት ይዛት ቢወጣ በጣም ጥረ ነበር እግዚአብሔር ይገስጸው በሴትየዋ ላይ ከድሮ ይህ እርኩስ መንፈስ ነው ሴትየዋ በእስር ላይም ከሰው ጋር መቀላቀል የለባትም ሌላም ሰው ልትጎዳ ትችላለች

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 года назад

      Memhir tesfaye yastemarachew policochim silalu menfesun set let lemaregina sew endatigoda lemadireg kelal new atasibi

  • @getnettemesgen6210
    @getnettemesgen6210 2 года назад +3

    እግዚአብሔር መጨረሻችንን አሳምር ፣ አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃን !!!

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 2 года назад +3

    አኡዙቢላህ ምስጋናይገባህ እስላምላደረከኝ ጌታ አላሆይከመጥፎነገር አተጠብቀን መጨረሻችንንም አሳምርልንያረብ

    • @user-hw2xx6nh5f
      @user-hw2xx6nh5f Год назад

      በጣም ያረብ አልሀምዱሊላህ

  • @صباحالخيرياصباحالخير

    እግዚኦ ማሃረን ክርስቶስ አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ 😥😥😥

  • @asseb5268
    @asseb5268 2 года назад +21

    በዚች አለም
    ያልታየና ያልተነገረ እንጅ
    ያልሆነና የለለ የለም.................

  • @merulove9515
    @merulove9515 2 года назад +42

    አኡዚቢላህ ሲያስፈራ ማየት እራሱ በጣም ይከብዳል!

  • @naomi5061
    @naomi5061 2 года назад +5

    እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። ~ የያዕቆብ መልእክት

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 2 года назад +15

    በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ጌታ ሆይ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 2 года назад +15

    አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋልም

  • @merulove9515
    @merulove9515 2 года назад +20

    እረ መስማቱ እራሱ ያስጨንቃል አላህዬ

  • @youtube9997
    @youtube9997 2 года назад +4

    ከተረገመው ሸይጧን የአለማቱ ጌታ በሆነው በአላህ እንጠብቃለን

  • @marthahabesha807
    @marthahabesha807 2 года назад +8

    እየሱስ፡ ያድናል ። አሜን ። ማኲ ፡ ከአትላንታ ፡ ጆርጂያ

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q 2 года назад +6

    አኡዙቢላሕ ሚነሸይጣን እርጅም 😥😥😥😥እደት ልተኛ ነው አሑን ፈላሑ 😭😭😭😭

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 2 года назад +12

    Death is real, sin is the cause, Jesus is the Cure! ሞት እርግጥ ነው; ምክንያቱ ኃጢአት ነው መፍትሔው ኢየሱስ ነው።

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይገፅህ እግዚአብሔር ወደ ስኦል ያግባህ አንተ ሰይጣን ከምድራችን ክርስቶስ ያጥፋህ እንዴት እዳስፈራኝ ድምፁ

  • @mplazamplaza2033
    @mplazamplaza2033 2 года назад +10

    በማራያም እንዲት እደደናገጥህ ፈጣር ሆይ😓😓😓😓

  • @caltufayera5769
    @caltufayera5769 2 года назад +13

    በጌታ በእየሱስ ስም

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 года назад +8

    አኡዙቢላህ ረበና የህሚና ኡፍፍፍ ሲያስፈራ💔😥

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 года назад +9

    አንድ አንድ ሠዎች ጋኔን አግብተው ይኖራሉ
    ያአላህ ጠብቀን ሆ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 года назад +71

    በኢየሱስ ስም ጌታ ይገስጠው ሟርት ስራው ሁሎ የከፋ ጌታ ይገስጥህ

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g 2 года назад +13

    በእግዚአብሄር ስም ምስኪን ሰረተኛ 😭😭

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад +18

    ፣ ለሴጣን፣የሚገዙትን፣ሰዉች፣አላህ፣ያጥፍቸዉ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 года назад +1

    የአጋንት ስራ ነዉ ሰዉ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ካልዳነ የዚህ ነገር ሰለቢ ነዉ እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው እኛን ለእርሱ በፈቃዳችን መስጠት እርሱን ብቻ ማምለክ ሰይጣን ግን የለመደዉን መስዋዕት አስቀርተንበት አይደለም ካጎደልንበት ለበቀል ለመግደል የሚሮጥ እናም እባካችሁ ለጌታ እንገዛ እርሱን ብቻ እናምልክ ሀብታም ደሀ አይል መስዋዕት አቅርቡ አይል ልባችን ብቻ ለእርሱ ይገዛ እርሱ ምህረቱ የበዛ ነዉና ስለ ሕይወቶች እናመሰግናለን !!

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 2 года назад +2

    ጸሎት ማሻንፍው ምንም ነገር ዩለም ህቴ እንኳን እግዚአብሔር እርዳሽ ሀገራችን ላይ ይሄን ይሆናል ብሎ ማን ያምናል

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 2 года назад +12

    Believing in God is nessary.very essential.We don't hv to afraid Devil.we hv to fight him with our full heart and confidence.we don't hv to serve him but fight him.In The name of z father and of the son The holy sprit Amen.May The prayer of St Mary be with us.And May the prayer of God angles and kidusan prayer be with us amen .

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад +8

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አይ ያዳም ልጅ ፈጣሪውን እረስቶ ለሰይጣን መገዛት ምን አይነት ዘመን ነው ያለነው

  • @lidyatadesse464
    @lidyatadesse464 2 года назад +3

    ከዚህ ሁሉ ክርስቶስ ያድናል::
    አሜን

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 2 года назад +1

    አረ በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አቤቱ ጌታ ሆይ ስላሴዎች ከእንደዚ አይነቱ ቆሻሻ ነገር ሕዝቤንና እኔን ጠብቀን ።አደራህን

  • @shj4997
    @shj4997 2 года назад +8

    ሡበሀን አለሀ☝️

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 2 года назад +3

    መንፍስ በጣም ከባድ ነው ግን የፅሎት ሂውት ሊኖሮን ግገባል መፅም መፅለየ መስገድ በጣም ትልቅ ስይፈነው እህቴ ፅበል ተጠመቅ ትድኛለሺ አልፍና ኦሜጋ የሆነ አምላክ ያድንሻል

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 Год назад +2

    ትክክል ብስሬ ሰው እራሱን መጠበቅ የራሱ ፋንታ ሰውን ማሳመን አያስፈልግም !!!

  • @user-yv2pf4it8s
    @user-yv2pf4it8s 2 года назад +2

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጂም ሱበሀንአላህወታአትሔድምዴ

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 2 года назад +5

    ይኼ መንፈስ "ዶክተር አርቲስት ጥላሁንን በባዝ ሩም ገላ መታጠቢያ ውስጥ አንገቱ ያረደው ነው ደም አፍሳሽ መንፈስ ነው።
    በነገራችን ላይ ለዚህ ክፉ መንፈስም ጌታ አለው እርሱም የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉሥ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ተዋበች እንኳን ተረፈች ፈጽሞ ነፃ መውጣት ከፈለገች ወደ ጌታ ኢየሱስ ትምጣ ። እናንተም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ።

  • @msrakalebachew5851
    @msrakalebachew5851 2 года назад +12

    ዝም ብየ ሳስበው እዚች ሴትዮ ቤት ስንት ሰው እንደሞተ መገመት ቀላል አይደለም