Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናት ለዘላለም ትኑር
ወዪኔ እህቲቱ አስተያየቶ የአላእ በየሰው አገር እንጀራ ፌለጋ የወጣቺሁ እህት ወድሞቸ በሰላም በጤና አሳባቺነን ተሳክቶልን አላህ ላገራቺን ያብቃን ❤
አሚን
ስዴት😢ያለነዉ😢እህትወዲሞች 😢ባለንበት አላህይጠብቀን ከቤትሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን ያረብ
አሚን ያረብ
አቤት እህቷ ጫካኝ መጀመሪያ ለራሳችን ኑሩ ከዚህ ተማሩ ይህ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው ምንም ከሌለን ማንም የለንም
በጣም የምረ
በጣም የምር
በጣም
Betam gatan
እህት ተብየዋ ሔድ ብለሽ ስሪ😢😢
የሴት ጎረምሳ አች ህደሽ ስሪው
እሷ እኮ ለማለት የፈለገችው ህመሟን ስላልተረዳችው አረብ አገር ሄዳ ብሰራ ህመሟን ትረዳት ነበር የተናገረችው ቃልም ሲፀፅታት ነው የምኖረው @@صوفياحسين
ፀሎት እናረጋለች አላለችም ሰይጣንም ፀሎት ያረጋል እንዴ😅😅😅😅
ምን አይነት ራስ ወዳድ ባለጌ እህትዋ ስላም ሳትላት አረብ አገር ያላቹ እህቶች በናንተ ገንዘብ ቁጭ ብለው እየላካቹ ይሀው እናት አትጨክንም እህት ቁጭ ብላ እየበላች ሲጎድልባት ይሀው አፉዋ ትከፉታለች እና ይሀ ድራማ እያላቹ አትሞኙ ይቺ ጨካኝ እህት ስርተሽ ክፈይ ስለዚህ ገንዘባቹ ይዛ ማንም ቤተስብ ምናምን እሚያዝንልን የለም ያለ እግዚአብሔር እና እናታችን
በጣም ነው የሚገርም ስንት አይነት ሰው አለ ግን?
beteseb endezih yichekakenal?
በኔ እቅድ በዚህ ወር ነበር ኢትዮጵያ ልገዛ ያሰብኩት ነገር ግን እኔ ያስብኩት ቀረ እና ወድሜ በመጣብኝ 10 ሺ ሪያል ከፍዬ አነሳሁት 😢😢😢😢😢 ተቀልኩት ግን እዛ ምንም ነገር እንደለለኝ ቀስ ቀስ እያለ ነገረኝ 😢😢😢😢 ቤተሰብ ጋ ደውየ ለምን እንደዚህ ሰራችሁኝ አልኳቸው😢😢 እናቴን ጠየኳት ያው እናቴ አለቀሰች😢😢😢 ለእናቴ እንዳትከፋ ብየ ተውኩት እና እህቴን ግን ለምን እንደዚህ ሆነ ብየ ብጠይቃት እኔን እዚህ ውስጥ አታስገቢኝ እራስሽን ቻይ አለችኝ😪😪😥😥😥😢😢😢😢 ደግነቱ ከባሌ ጋር የሰራሁት ቤት ብቻ አለኝ መጠጊያ 😭😭😭😭😭😭😭 ያው ቤቱ በእናቴ ስም የተፈረመ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 😢😢😢 ምናልባት ከ6 ወር በሆላ እገባለሁ ምናባቱ ስደት 😢😢😢😢😢 አይሞላም 😭😭 የተረዳሁት ከለሌኝ ቤተሰብም እንደማይወደኝ ነው😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭 12 አመቴ ድካም ብቻ 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
ኡፉፉፉ ከባድ ነዉ በጣም እኔ ቤተሰብ አላምንም ወላሂ በሀላ ከመቀያየም ይሻላል ብየ በራሴ ነዉ የማስቀምጠዉ አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለ ነገር አለዉ ❤❤❤@@HawaAli-t1b
አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን አላማችንን አሟልተን በሰላም አገራችን ያሰገባን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብብብብብብብብብብብብብብ😢😢😢😢
አይ ሰዉ😢😢😢😢
እውነትም እናት ትኑር ለዘላለም
የእናት እንስፍስፍ እሩሩነት መቼም አናገኘውምከአፈወርቅ
ብዙ ትምህርት አለው ከተማርንበት
እኛያርብ አገርስውቸ የናተ መጫወቻ ሁንንእንቀር
በርቺ ገኒ ጎበዝ!!
Wow wow betam asazagn tarik nw demom ewenet nw ebakachu bateseboch ezenulachew
ፈጣሪየ እህቷን ድፍት ያድርጋት ድህነት ከጠላሽ አንች ወጥተው አሸቅይም ቆንጆ እኮ ነው እሚሰራው እማይረባማ የቤተሰብ ብርና ጥገኛ ይሆናል እህቷን ሳይሆን ብሯን የምትፈልግ አፈር ብይ
ጥሩና አስተማሪ ድራማ ነው
እናት እናት ናት ወይ እህት ይሔ ለእኛ ትምህርት ነው
ጥሩ ትምርት አለው እኔም ለቤተሰቦቼ ያአንድ ወር ብቻ ነው የላኩት እኔቴ ከሌለሽ የለሽም ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔም ያለፍኩበት ነው አስተማሪ ነው 😢😢😢😢😢😢
Ayzoshi❤❤❤❤❤❤
Keep moving forward
ስወዳት ፀይሟን ልጂ❤❤❤
በጣም ጥሩስራ ነውበእውነትም የሚደረግ ነው
ከሰባት አመት በፊት የኔ ህይወት ወላሂ ተማሩበት እኔ በራሴ ተምሬ አለው እኔ ወድቄ ሀገር ስገባ ወንድሜ በአካወቱ ያስቀመቱኩት ገንዝብ ካደኝ እናም እናቴ አስታመመችኝ ከተሻለኝ በሀላ ከእንገና ተሰደድኩ አሁን ሀገር አስጠላኝ😢😢😢😢
Yasznle 😢😢💔💔
Amazing story amazing acting keeping
ምን አይነት እራስ ወዳድ ናት ግን
አችንብሎ እህት ክሀዲ
Ehet tebeyew Damen new yafelash fetare yedefash
😢😢😢😢እደዚ አይነትእህት ባይኖረኝ ደስይለኛል ቆሻሻ ደሞ ፅሎት ትያለሽሽሽሽ
well done
❤❤❤አይዞሺ
ከባድ ነዉ ስሜቱ😢
የኛ ነገር እንደዚህ ነው እህቶች እንማረበት በትክክል እውተተኛ ታሪክ የመሰለ ነው እና መሰግናለን😭😭😭😭
thanks dear
ayi yegna xaxa meches malekiya yelewum ye areb hager sinibal😢😢😢😢😢
አይፎን አባሽ ይጥፉ ሄደሽ አሰሪም ፈጣሪ እኛን በሚስብ መንገድ ያስበን እኛ ጤነኛ ሆነን ገነዝብ ሰንልክ ብቻ ነው ብተሰብ የሚይወደን
በርቱ
አንችን ብሎ እህት
እልም ያርግሽ መዳኒዓለም
እንዴ መጨረሻው እሳ ቆይ😢
Ehe hulum bota ale 😢😢 men alebat betasab hunkan beradan 😢😢 yasazenal 😢❤ astamare film new❤
አፈር ያሰበላሺ
አይፎኔስ አለች እ ነቅተናል አንሰጥም አሁን😅😅😅
ስደት የስራህን ይስጥህ 😥😥😥😥😭😭😭😭😭
ኤር መዥገሮች አትሁኑ፣ ለወገን አስቡ።
እነት ❤❤❤❤እህቷ 😭😭😭
እህት ተብየዋን ሁለት ቦታለይ አይቻት አለሁ ይችቀፋፊ 😏ምኗም አይመች እናት የዋም ልጅ አቀጣጥ አችል በትም😡😡
kessumaa shamaraan biyyaa arabaa waa irraa baaratuu sirritii ilaalaa qarshii kenyaa maalee akkaa hin jalaani baraa kanaa obbollaani ofiiyu dinnaa namaatii ta'uu😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Wayyi intaa ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Good job
Thanks
እደትነውየምታሰጠላው እህቶ😢😢😢😢😢አሰተያየቶ
❤❤❤❤😢😢😢😢
mecheresha gin ayamrm
ወይኒይችንመገደልነበረ😢😢😢😢😢😢
የኡነት እህት ናት? እንደዚህ አይነት ሴቶች መላክ ለስደት ።
ግን ለምን በሚመስል መልኩ አትጫወቱም እህት ምን ብትከፋ እንደዚ አትናገርም ቢያንስ ቅር እያላትም ቢሆን ትዘይራታለች እንጂ😢
😢😢😢😢😢uuuffff ayi vidokana
Weyyyy
😢😢😢😢😢😢😢😢እካንበሺተኛሁኟደናሁኘምእያስለቀሱኝነዉ
❤❤
እህቷ ግን ድፍት ያድርግሽ አሪዎስ 😡😡😡😡
አቤት ህልሜስ ትላለችእዴ ሆይ ምን አይነቷ ናት
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አረ ምርጥ ትምህርት ነውቤተስብ ጤነኛ ካልሆነአይወዱንም እሽ ምርጥ ትምህርት ንው😢😢😢😢
እናመሰግናል እህቴ
❤❤❤😢😢😢
እፍፍፍፍ እንካን እህተ ኣልነበርችንም 😢😢
ቱአስተያየቷ. የኢቶሰውእኮ. ለሰውአያስብም😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@GghjjJrujh አይዛች የኔ ፍቅር ትምህርት መውሰድ ነው ዋናው
እኛ ሽቃልት እንድዝህ ነኝ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እህቴቱ ግን ክፌ ህጅና ስሪይ እሽ 😢😢😢
ድራማ እንደሆነ እያወቅኩም እህቷን አናቷን ብላት
@@menberelakew4238 እውነተኛ ታሪክ ነው ግን ከፈጣሪ ጋ እራስን ማስቀደም ጥሩ ነው
እህቷ😢አስጠላችኝ😮
እናት ምንግዜም እናት ነች!!!እህቷ ግን????????????
😮😮😅😊😅🎉
😢😢😢😢😢😢😢😮😮
wow berchi
😂😂😂
🙄🙄🥺🥺🥺🥺🥺🥺
😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
እረእህትየዋ ግንእረመኔ
Ehitwa lemin heda atiseram?
😢😢😢😢😢😢😢
Be ewnet ehe tilk timihrt new
እሱን ጀበና ነበር አናቷ ላይ መስበር😂
Ayii
😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢
እህት ተብየመተሽአሰሪም የሰውቤትን ባየሽው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Bilal
💜💜💜💜💜💜💜💜💖💖💖❣️❣️❣️❣️💞💞💞💞💞
😂😂😂😂😂😂 you are crazy
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Achi,cakangi,inati,lazalalmi,tinuri
እቺን.አይነትእህት.አያደርስ

የእናት እንስፍስፍ እሩሩነት መቼም አናገኘውም
ከአፈወርቅ