Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄ ሁሉ የሚያሳየው ለደምበኞችህ ያለህን ክብርና ለስራህ ያለህን ታማኝነት ነው ከልብ ነው ምናመሰግነው❤
10q እኔም ከልብ አመሰግናለው
ማሻአሏህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የነገርከን
በጣም አሪፍ ስራ ምክር ነው ብየ ስላሰብኩ ነው ያነሳሁላችሁ
ጥሩ አስተያዬት ነው ያስረዳህን እናመሰግናለን ስራዎችህም በጣም ያምራሉ በርታ
አመሰግናለው ሰው ግን መስሚያው ጥጥ ነው ይሄንንም እያየው አይደለም ለነሱ አሪፍ ጥቅም ነበረው መረጃው
እናመሰግናለን ማሻ አላህ ያምራል
ማሽ አላህያምራል
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
ማሻ አላህ በርታ
ማሻአላህ ኑር
ማሸ አላህ 🌹
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
መሻአላ የኔ ወንድም በርታ አላህ ይጨምርልህ በታመን ለራሥ ነዉ
አመሰግናሐው z
مشاءالله تبارك الله شكرا جزاك الله ❤
ማሻአላህ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ወንዲሜ
ይሄን ምክር ለብዙ አህቶቻችሁ አድርሱት ብዙዎቹ እየተሸወዱ ስለማይ ነው
ማሻአላህ
ሼር አድርጉት
ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ ብሮ ጥሩ ነገር ነው የነገርከን
10q እህትየ ሸርና ሰብስክራይብ አድርጊልኝ አስደርጊልኝም እሽ
@@Nurumohammed-6355 ሰብ አድርጌሀለሁ ሸር አደርጋለሁ አብሽር በርታ ብሮ
እኔ ልዘዝህ ብየ ቁጥሬን ለጥፌ ነበር ግን ዝም አልከኝ ኑሬ
@@bintislam3081 መቼ በምን ነበር ደጻፍሽልኝ
በረካሁን አቦ ስንቶችናቸው የተታለሉት 🎉 ክፉ አይንካህ እህቶች ፕሊስ በራሳቸው ስትወስኑ ሀሳብንም አማክሩ በተለይ ቆየት ብላችሁ የወጣችሁ ከሃገር አሁን ያለውን ስለማታቁ አማክሩ አትሸወዱ እንዴት እንዴምታሳዝኑኝ😢😢😢 የፈርኒቸር እቃ ይሸውዳል በአካል ራሱ እንኳን ኦላይን የዋንዛ ብለው የሚሸጡት ! ኔፖ ነው በቃ ስለዚህ ፕሊስ በቀለም ስላመረ አትሸወዱ አልጋ 150ብለው የሚሰሩት ሀቂቃ የሜትር 120 የሚመስል አለ ስለዚህ ተጠንቀቁ አላህ ይርዳችሁ