Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ህዊዬ አቤት ይህ ዝማሬሽ እንዴት አፅናኝ እና መካሪ እንደሆነ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ
አሜን አንተም እጅህ ይባረክ አዲ
እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልብ ስንጥቅ አድርጎ የሚገባ ወንጌል ነው ልብ ላለው ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
@@hiwottube12 ሒዊ ላንቺ ፈጣሪ እንደፈቀደልሽ እኔንም እንዲረዳኝ ፀልይልኝ ግጥም ከፃፍኩ ቆይቻለው።ግን ምን ላድርግ የአምላክ ፍቃድ ግዴታ ነው።እህቴ በምትችይው ነገር ግንዛቤን ብትሰጭኝ ደስ ይለኛል
አዲስ ድጋፍህን እፈልጋለሁ
እንድንማር ልብ ይስጠን፡፡ሂዊዬ እንዴት ልብ የሚደግፍ ዝማሬ ነው በማርያም… የግጥም ደራሲውን ዲያቆን ሄኖክንም እናመሰግናለን፡፡
መዝሙሩ ጉድለቴን እንደ መስታወት አሳይቶኛል። ለካ እንዲ ባዶ ነኝ ለሁላችንም አምላክ ያስተምረን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንእግዚአብሄር ልቦና ይስጠንምናለ ይህንን ህይወት ብትሰጠንጌታ ሆይ አበርታን በኛ አቅም አንችለውም!
ግጥም 100% 💜💜💜ዜማ 100% 💜💜ጸጋ 100% 💜እዚህ ስራላይ ለተሳተፉት ሁሉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሂዊ💜💜💜
እንዴት ደስስስስ ይላል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናሽ አዞቹ በርቱ የተዋህዶ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💘💘💘💘💘
😘😘😘😘😘😘😘🤲🤲🤲👍👍👍👍👍⛪⛪
እባካቹ እቺ ምድር ታልፋለች ከኢትዮጵያውያን ጋር አብራቹ ሁኑ እንወዳችህልን
ወይ ግሩም ድንቅ ነው ግጥሙ ሔንዬ መምህር። ሒዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ልዩ አርገሽ ዘምረሽዋል ተባረኩልን
አምላከ ቅዱስ ሄኖክ ምስጢርን ይጨምርልህ መምህር ከዚህም በላይ ፀሎትም መዝሙርም ልመናም ሁሉንም ግሩም ነው።ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህታችን አሜን፫
ዲያቆን ሄኖክ፣ ዘማሪ ዘውዱ፣ ዘማሪት ሕይወት ተባረኩ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ዘማሪ ዘውዱ መጋቢት 11 በቦሌ መድኃኔዓለም የምታስመርቀውን ቁጥር 3 አልበም እስክንሰማ በእጅጉ ጓጉተናል።
ኦ! አምላኬ ምን አይነት ልብን ሰርስሮ የሚገባ እንባንም መግታት የማያሳችል ጣፍጭ ሀቅ በተለይ እኔ በጣም አትንኩኝ ባይ ነገር አለብኝ አምላኬ ሆይ ቃል የለኝም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ለእኔ ስብአትም ዝማሬም ከአህምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ዝማሬ የተሳተፍችሁ ሁላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
በእውነት እንዴት ልብ ይነካል በስመአብ😭 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ በእውነት በእግዚአብሔር ጸጋ በረከትን ያድልልን ግጥሞችህ ሁሉ ልብ ይነካሉ😭የሞተውን ያስነሳል😭አምላኬ ሆይ ልብ ስጠኝ😭
እንኳን ለጻድቁ አባታችን ቅዱስ አቡፋና እና ቅዱስ እንጦኒ ሐዲስ ሰማዕት ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!#አባ_አቡፋናታላቁ አባ አቡፋና፦በምድረ ግብጽ ተጋድሏቸውን የፈፀሙ፣በመዐልት አምስት መቶ ጊዜ በሌሊትም አምስት ጊዜ አቡነ ዘበሰማያትን ይጸልዩ የነበሩ፣በአርባ ቀን አንድ ጊዜ ብቻ እህል ይቀምሱ የነበሩና ሙሉ ዘመናቸውን በበርሃ በታላቅ ጽሙና የፈፀሙ አባት ናቸው።ጻድቁ በጣም የሚታወቁት ከማበጡ የተነሳ እጅግ ግዙፍ በነበረ እግራቸው ነው። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ስለ መድኃኔ ዓለም ፍቅር አልቀመጥም፤ አልተኛም ብለው ለአሥራ ስምንት ዓመታት በመቆማቸው ነው።አሥራ ስምንት ዓመት የመቆማቸው ዜናስ እንደምን ነው ቢሉ፦አንድ ቀን "እኔ ግን ከዚህ ዓለም የምለየው መቼ ይሆን?" ሲሉ አሰቡ። በእርግጥ ይህንን ሐሳብ ብዙ ሰዎች ሊያስቡት ይችላል። ሐሳቡ ጠቃሚም ያልተፈቀደም ነው።፩. "ጠቃሚ ነው።" ያልኩት አንድ ሰው ሞት እንዳለ ካወቀ ወይም 'መቼ ነው የምሞተው' ብሎ ካሰበ ንስሐ ይገባል፤ ክፋትን ይተዋል ተብሎ ስለሚታመን ነው። ወገኔ ሁሉ እንደ አውሬ ሲባላ፣ ደም ሲያፈስ፣ ክፋትን ሲጎነጉን የሚውል "እሞት ባይ" ሳይሆን "እኖር ባይ" ሆኖ ነውና።ግን ሞት በቅርቡ እንዳለ በኃያሉ አምላክ ፊት ራቁቱን ለፍርድ እንደሚቀርብ ለወገኔ ማን በነገረው!፪. "ያልተፈቀደ ነው።" ያልኩት ደግሞ በሁለት ምክንያት ነው።"ኢትበሉ ለጌሰም (ለነገ አትበሉ።)" የሚል አምላካዊ ቃል ስላለ። ማቴ. ፮፥፴፬ሰው (በተለይ ዓለማዊው) የሚሞትበትን ቀን ቢያውቅ አጭር ጊዜ ከሆነ ሽብር ጭንቀት ይበላዋል። ወዲህ ደግሞ ጊዜው ረዥም ቢሆን እንደ ሰብአ ትካት (ማለትም በኖኅ ዘመን እንደ ነበሩ ሰዎች) 'ብዙውን ልዝናናበት (ኃጢአት ልሥራበት')እና ንስሐ እገባለሁ።' ይላልና ነው።በዚያውም ላይ በቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ቅዱስ ሰውና የነቢያት አለቃ ቅዱስ ሙሴ የሞቱን ጊዜ ጠይቆ እጅግ መቸገሩን መጥቀሱ በራሱ በቂ ነው። ጌታ "ዓርብ ቀን ትሞታለህ።" ብሎት ለሁለት ዓመታት ዓርብ ዓርብ ሲገነዝ ሲፈታ ኑሯል።በመጨረሻም ዓርብ ቀን ድንገት መልአከ ሞት መጥቶበታል። ስለዚህ "ወድልዋኒክሙ ንበሩ - ተዘጋጅታችሁ ኑሩ። መባላችንን አስበን ልንኖር ግድ ይለናል።ማቴ. ፳፬፥፵፬ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለስና ቅዱስ አቡፋና ይህንን የዕረፍታቸውን ነገር ሲያስቡ ቅዱስ መልአክ ተገልጦ "ተርፈከ አሠርቱ ወሰመንቱ - አሥራ ስምንት ቀርቶሃል።" አላቸው። እርሳቸውም "ጌታዬ አሥራ ስምንት ምን?" ሲሉ ቢጠይቁትም ሳይመልስላቸው ተሠወረ።ከደቂቃ እስከ ኢዮቤልዩ ብዙ አሥራ ስምንቶች አሉ። እርሳቸው ግን "አሥራ ስምንት ቀን ነው!" ብለው ለጌታ ተሳሉ። ስዕለታቸውም "ከዚህ በኋላ አልቀመጥም።" የሚል ነው። እየጾሙ እየጸለዩ ለአሥራ ስምንት ቀናት ቆሙ። ሞት አልመጣም።"አሥራ ስምንት ሱባኤ ይሆን!" ብለው አሥራ ስምንት ሱባኤ (መቶ ሃያ ስድስት ቀናት) ቆመው ጸለዩ። አሁንም ሞት አልመጣም። "አይ! አሥራ ስምንት ወር ሊሆን ይችላል።" ብለው ለአሥራ ስምንት ወራት (ለአንድ ዓመት ከስድስት ወር) ቆመው ተጉ። አሁንም ግን ሞት የውኃ ሽታ ሆኖ ቀረ።ይህን ጊዜ ግን ወደ ፈጣሪ ለመኑ። "ጌታዬ! ያልከኝ ምን አሥራ ስምንት ነው?"ቅዱስ መልአኩም መጥቶ "አቡፋና ሆይ! የቀረህ አሥራ ስምንት ዓመት ነውና ጽና።" ብሏቸው ተሰወረ። ልብ በሉልኝ "እስክሞት አልቀመጥም።" ብለው ተስለዋል።ቅዱሱ ገዳማዊ በቃላቸው የሚገኙ እውነተኛ ክርስቲያን ነበሩና ለአሥራ ስምንት ዓመታት እንደተተከለ ምሰሶ ቆመው ጸለዩ፣ ጾሙ። እንዲህ ያሉትን ቅዱሳን ሊቃውንት፦"ሰላም ለከ ጽኑዕ ከመ ዓምድዘኢያንቀለቅሎ ሞገድ።"(ማዕበለ ዓለም የማያናውጸው ብርቱ ምሰሶ ሆይ! ምስጋና ይገባሃል።) የሚሏቸው።ስለ ቅዱሱ የተጻፈ አርኬም፦"ሰላም ለቁመተ አቡፋና ዘአልቦ ኑታጌእስከ ተመሰለ እግሩ ከመ እግረ ነጌ።" ይላል። ከመቆም ብዛት አካላቸው ደቆ እግራቸው የዝሆን እግር እስኪመስል ወፍሮ ነበርና።አባ አቡፋና በዘመናቸው ብዙ ተአምራትን ሠርተው በዚህች ቀን አርፈዋል።#ቅዱስ_እንጦኒ_ሐዲስ_ሰማዕትቅዱስ እንጦኒ (Anthony) በትውልዱ ከሶርያ ዐረቦች ሲሆን በቀደመ ሕይወቱ ክርስቲያኖችን ያሳድድ፣ ካህናትን ይደበድብ፣ አብያተ ክርስቲያናትንም ያቃጥል ነበር። እግዚአብሔር በንስሐ ሲጠራው ግን ደግ፣ ጻድቅና ምርጥ ዕቃ ሆኖ ተገኘ። በመጨረሻም ከብዙ መከራ በኋላ ለሰማዕትነት በቅቷል።አምላከ ቅዱሳን የወዳጆቹን ትጋት፣ ጽናት፣ ፍቅርና በረከት ያድለን። ከማስተዋልም አያጉድለን።#የካቲት 25 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት፩.ቅዱስ አባ አቡፋና ጻድቅ፪.ቅዱስ እንጦኒ ሐዲስ ሰማዕት፫.ቅዱሳን ሰማዕታት አውሳንዮስ፣ ፊልሞናና ሉቅያ ድንግል (የቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ደቀ መዛሙርት)፬.ቅዱስ ቶና ዲያቆንና ሰማዕት፭.ቅዱስ ሚናስ ዘሃገረ ቁስወርኀዊ በዓላት፩.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት፪.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት፫.ቅዱስ አበከረዙን ሰማዕት፬.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ፭.አቡነ አቢብ (አባ ቡላ)"ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ። አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን ይህን አደረገልኝ። ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምሕረትን አገኘሁ።" (፩ጢሞ ፩፥፲፪-፲፫) ወስብሐት ለእግዚአብሔርዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በምን ቃል ልግለጸው በእውነት 5ኛዬ ነው ስስማው ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ሂዊዬ ወንድማችን መምህራችን ዳቆን ሄኖክ በእውነት እድሜ ማቱሰላን ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ ልብ ይነካል ሳልጠግበው ያልቃል😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ይሄ ፀጋ ነው አሁን ላለው ሃገራዊ ውጥንቅጥ ውስጥ የገባውን ህዝባችንን የሚታደገው ብዬ አምናለሁ፣ለሁላችንም ይሄንን ፀጋ ያድለን።እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን።
አቤት ልብን የሚያረሰርስ ጸጋውን ያብዛልሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን አቤት ብልባችን አኑርልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምናለ ብታስተምረኝ ብታስችለኝ ጌታ 😭😭😭😭😭እኔ አቅም አንሶኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ የተዋህዶ ልጆች
የቅዱሳን አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ሲስተርዬ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት!!! መምህራችን ሄኖክ ስለግሩም አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይሰጥልን የቅዱሳኑን ትዕግስት ያድልልን።
አቤቱ ትእግስት ስጠኝ 😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ጥዑም መዝሙር ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ እርዳኝ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የእኛ እንቁ ሂው በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ መምህር ሄኖክን የመሰሉትን ለቤተክርስቲያናችን ለአለሙ ሁሉ ያብዛልን
ዲ.ን ሄኖክ : ፀሎት ልመናህ አሜን ለእኔም ትሁንልኝ 😢 ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ፀጋውን አሁንም አብዝቶ ይስጥልኝ።ሲስተርዬ አምላከ ቅዱሳን አሁንም ፍቅሩን ያብዛልሽ😇
አሜን እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማሽ ቅዱስ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏💒💒💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾
ለኔም አስተምረኝ ብዙ ሳልናገር!! አሜን! በውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ አሜን
ብዙ መዝሙር ስምቻለሁ ግን የዘማሪት ህይወት መዝሙሮች በእውነት እጅግ ይለያሉ። በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የተሰሩ ናቸው ገና ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ለእኔ ለኃጢአተኛው የውስጤን ሀዘን የኀጢአቴን ክርፋት እያሰብኩ ልቤ ለቆሰለ እጅግ ጥዑም ዝማሬ ነው። እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ሕይወት ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እንደዚህ የነፍስ ምግብ የሆኑ ግጥሞችን ለዘማሪዎቻችን ስለሚሰጡ አመሰግንዎታለው ቃለሕይወት ያሰማልን
ወይ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ቢኖር ምናል ብታስተምረኝእህታችን ሲስተር ሂይወት ተፈሪ ቃል ሂይወት ያሰማልን
ይህ መዝሙር ብቻ አይደለም ድንቅ የቅዱስ ቃሉ ስብከት ነው ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን
በጣም አስተማሪ ናቸው እያንዳንዱ ቃላት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እኅታችን በቅርቡ አሁንም በንስሐ ዝማሬ ብትመለሺ እላለሁ አመሠግናለሁ
ግሩም ድንቅ ነው ግጥሙ ሔንዬ መምህር። ሒዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ልዩ አርገሽ ዘምረሽዋል ተባረኩልን
እህታችን የእዉነት እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንት ሚያለመልም ጡሁመ ዝማሬ ነዉ ተባረኪ 🤲🤲🤲
ማሕቶት የሕይወት መብራት ... የግጥሙ መልእክት ብቻ ሳይሆን የስነጽሁፍ ውበቱ ራሱ እጅግ በጣም ይገርማል። አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ዘማሪት ሕይወት
ሒዊዬ በእዉነት ልብን የሚሰብር መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ያገልግሎትሽን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ታላቁ መምህር ዲ/ን ሔኖክ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
አጥንትን የሚያለመልምነብስ የሚያረሰርስ ሕዊዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ መድኅኔአለም አባቴ ፀጋው ብዝዝዝዝዝዝዝት ያድርግልሽ
አሜን፫ ዝማሬ መላክ ያሰማልን አፅነኝ እና መካሪ መዝሙር ነው። እሕታችን በቤቱ ያኑርልን👏👏👏👏
እግዚአብሄር ይባርክሽ ውይ ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውይ ልባችንን አረስረስሽው
kale hiwot yasemaln
ይገርማል ልቤ ውስጥ ያለውን ምኞትና ፀሎቴን በመዝሙር ስሰማው በጣም ገረመኝ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ
🥺😔 እንደዚ መዝሙር የዉስጤን ምገልጥልኝ,እና ምወደው ይኖር ይሆን ግን ? አይመስለኚም !እዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ 🙏
በእውነት ግሩምነው በሰማሁት ቁጥር እባየን ማስቆም አልቻልሁም:: ገጣሚውን እና ዘማሪዋን ያገልግሎትዘመናችሁን ይባርክልን
Min ayinet sitota new egziabher zimare mela'ekitin yasemalin. Lene mezmur bicha sayihon sibketim chimir new degime degagime semahut litegibew alchalkum.
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ነፍስ የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን!!!!
ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉ አልኩኝ 😥 በእዉነት እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን⛪️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለንስሀ mot ያብቃን ያገራችንን ሰላሟን ያብዛላት 🙏🙏🙏
😢😢😢😢 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ አሜን ፫ ምናል ብታስተምርኝ 😢😢
አቤቱ መመረጥ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ የኔ ጌታ ብዙ በድዬካለው 😭😭😭የኔ ጌታ አስተምረኝ ማስተዋልን ስጠኝ ልቦናዬን አብራልኝ 😭😭😭የድንግል ማርያም ልጅ ሰላም ያለው ካንተ ብቻነው አባቴ😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ህይወትዬ ሰድሽ እኮ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ኑሪልን መዝሙርም ፀሎትም እኮ ነው 😭😭😭 ልባችንን ይስበርልን ውስጣችንን በትዕግስት በቅንነት በፍቅር ይሙላው አሜን::
አረ ለብዙ ዘመን የልቤ ሃሳብ የነበረ ነው ይሄ ዝማሬ! Thank you for doing this!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ሲስተር አሜን 👏👏እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን 👏👏
አሜን፫ ውዴ
ዝማሬመላእክትንያሠማልን የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲሥ ሁሌአዳዲሥነገር ያፈልቃልእግዚአብሔርንለተከተለበእውነት ፀጋእግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ
ስብከት የሆነ ዝማሬ ነዉ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ሒዊ ላንቺም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
ለዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አስተምረኝ አሜን! በእውነት ዝማሬ መላእክ ያሰማሽ እህቴ !!
ውድ እህታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክልሽ አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅርን ያድልልን አሜን ፫
ይሄን መዝሙር ስሰማው ማርያምን እባ ያስነባኛል ለምን እንደሆነአላቅም አምላኬ በህይወቴገብተክ እኔንልጅክን አስተምረኝ ማረኝ እህቴ ዝማሬመላክያሰማልን
እውነት ብሰማው ብሰማው እማልሰለቸው መዝሙር የኔእናት አንድስበትሽ ከዚህ በላይ ያገልግል !!!
✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን 🙏💒
እግዚአብሔር ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለዲያቆን ሄኖክም እግዚአብሔር ይባርክህ
ተመስገን እንዲህ አይነት ሰው ስለፈጠርክ የሁሉ ባለቤት ነህ አያልቅብህም እና ተመስገን ማንነትን የሚያስፈትሽ ድምፅ እና ቃላት
አቤት መመረጥ አቤት ስጦታ አቤት ፀጋ በጣም ሲበዛ ታድረሻል እህቴ ዝማሬ ምላክት ያሰልኝ❤❤❤
አቤት እንዴት ሕይወትን አጥንትን እንሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ሁሉ መድሐኒአለም ይባርክልሽ።
ሒውዬ እኔ ዝማሬዎችሽ በደረሱኝ ጊዜ ስሰማቸው እጅጉን እፅናናለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
ለኔም አስተምር ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢🙏
ለኔም አስተምረኝ በቂም አልወጋ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ድነቅ መዝሙር ስሙት ስሙት ድጋሚም ይሰሙታል ካዛም ይደጋግሙታል zemara melaket yasemalen hiwi
ህዊ እጅግ ዝቅ እንድል የሚያደርግ ዝማሬ። በዚህ በጾሙ ወቅት በእውነት የምናደምጠው ዝማሬ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ። ማርያም ጭንሽን ታሙቅልሽ።
እህታችን ዘማሪት ሲ/ር ህይወት ተፈሪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ግሩም ዝማሬ ልክ እንደከዚህ በፊቱ እናም መዝሙሮችሽን ሁሉ ሳዳምጥ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች መዝሙሮችሽ ወደ ንስሀ ነው ሚመሩት ባንቺ መዝሙር ምክንያት ነው ንስሐ የገባሁት የግጥም ደራሲውን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን! 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃኝ
ወድ እህታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን በእድሜና በጤና ጠብቆ ያኑርልን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሺ የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ለመምህራችን ሔኖክም የ አገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ 😍😍😍
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሺ እዉነት አይጠገብም ከጦት እስከማታ ቢሰማ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስን
ልዩ ዝማሬነው በእውት እህታችን የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ብዝት ያድርግልሽ
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ሲ/ር ህይወት እግዚአብሔር ሙሉዘመንሺን ይቀድሰዉ በእዉነት በእንባነዉ የሰማሁት ይህን ዝማሬ ህይወቴን በዚህ ዝማሬ ዉስጥ እንደት እንዳየዉሁት እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት እንዴት ልብን ያረሰርሳል ያገለግሎት ዘመንሽ ይባረክ
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው እዴት ልጥገበው ውብ ድንቅ ምስጥ የሚያደርግ መዝሙር ነው።በመዝሙር ለምታፅናኑን እንወድችዋለን እኳንም ተዋህዳ ሆንኩኝ ባልሆ በምን ዕፅናና ነበር
አሜን ፫ በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናልን
ድንቅ ዝማሬ እህቴ መዝሙሮችሽን በእንባ ነው የምሰማው ሁል ጊዜ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልኝ የልብን የሚገልጽ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ እኔንም ባርያህን አስተምረኝ አስችለኝ ውስጤ ነው የገባው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
ቅዱስ እግዚአብሄር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልንለሁላቹህም ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ፍሬዎች ጌታ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን ህቁዬ እቤት ይህ ዝማሬሽ እንዴት አፅናኝ እና መካሪ እንደሆነ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭 ሒዊዬ በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ምናል ብታስተምረኝ 😢😢😢 በእውነቱ ይህ ዝማሬ የውስጤን ነገር ነው ያወጣው ከምንም በላይ ትኅትና ትልቅ ነው ምናለ እኔም ከትእቢት ነጻ ሆኜ በትኅትና ብኖር አይ😭😭😭😭😭
ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ የምወድህ የህይወት መምህሬ ከዚህ በላይ ምስጢ ሩን ጥበብን ይግለትልህ ድንቅ ግጥም ነው
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እውነት መጣም ጥኦም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ያገልግሉት ዘመንሽን ከፍ ያድርግልሽ🙏🙏🙏🌺💐🌺
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን(3)
ዝማሬ ማላእክት ያሰማልኝ ።ውድ ኣህቴ።
መማር ነው ያንት ስራ ልብህ ሁሌም የሚራራመች እንደኛ በደል ቀጣኸን አባት ሖይለክፋት ስንፋጠን በምህረት ምታየንዴማሳዊ ትውልድ ሆነን ሳለን እኛልበ ፈርኦኖች ነን ዛሬም በደለኛቃልህን ሰምተን ሰምተንዛሬም መቼ ተለወጥንቃልህን ስንሰማ በእንባ ታጥበናልሕማምህን አይተን ልባችን ደቅተናልግና አሁንም ዳዴ ነው የእኛ ክርስትናቆመን መሄድ አቅቶን ወድቀን በጎዳና
ኦኦኦ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ።
ቃለህይወትን ያሠማልን
@@abinetteshome9184 አሜን አብሮ ያሠማን
@@hiwottube12 አሜን ውድ እህቴ ዘማሪት ሕይወት አብሮ ያሠማን
😥ውስጥን የሚሠረስር ዝማሬ ምናል ብታስተምረኝ💔
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ! ይ ገ ር ማ ል.......
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ።
እህቴ ሰላምሽን ይብዛ በጣም ነዉ የምወድሽ መላእክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ሲስተር ሕይወት
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ልበን የሚያፅናና መዝሙር😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ልብስጠን🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲስተር ድንቅ መዝሙር ነውዲያቆን ሄኖክ ኃይሌንም እግዚአብሔር ያክብርልን ሁሉም ነገርህ እምትሰራቸው ስራቸው አይጠገቡም መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ምናል ብታስተምረኝ
ምናል ብታስተ😭መረኝ ብታስችለኝ ጌታ😢
ለኔም አስተምረኝ በቂም አልወጋ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
ህዊዬ አቤት ይህ ዝማሬሽ እንዴት አፅናኝ እና መካሪ እንደሆነ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ
አሜን አንተም እጅህ ይባረክ አዲ
እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልብ ስንጥቅ አድርጎ የሚገባ ወንጌል ነው ልብ ላለው ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
@@hiwottube12 ሒዊ ላንቺ ፈጣሪ እንደፈቀደልሽ እኔንም እንዲረዳኝ ፀልይልኝ ግጥም ከፃፍኩ ቆይቻለው።ግን ምን ላድርግ የአምላክ ፍቃድ ግዴታ ነው።እህቴ በምትችይው ነገር ግንዛቤን ብትሰጭኝ ደስ ይለኛል
አዲስ ድጋፍህን እፈልጋለሁ
እንድንማር ልብ ይስጠን፡፡ሂዊዬ እንዴት ልብ የሚደግፍ ዝማሬ ነው በማርያም… የግጥም ደራሲውን ዲያቆን ሄኖክንም እናመሰግናለን፡፡
መዝሙሩ ጉድለቴን እንደ መስታወት አሳይቶኛል። ለካ እንዲ ባዶ ነኝ ለሁላችንም አምላክ ያስተምረን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን
ምናለ ይህንን ህይወት ብትሰጠን
ጌታ ሆይ አበርታን በኛ አቅም አንችለውም!
ግጥም 100% 💜💜💜
ዜማ 100% 💜💜
ጸጋ 100% 💜
እዚህ ስራላይ ለተሳተፉት ሁሉ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሂዊ💜💜💜
እንዴት ደስስስስ ይላል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናሽ አዞቹ በርቱ የተዋህዶ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💘💘💘💘💘
😘😘😘😘😘😘😘🤲🤲🤲👍👍👍👍👍⛪⛪
እባካቹ እቺ ምድር ታልፋለች ከኢትዮጵያውያን ጋር አብራቹ ሁኑ እንወዳችህልን
ወይ ግሩም ድንቅ ነው ግጥሙ ሔንዬ መምህር። ሒዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ልዩ አርገሽ ዘምረሽዋል ተባረኩልን
አምላከ ቅዱስ ሄኖክ ምስጢርን ይጨምርልህ መምህር ከዚህም በላይ ፀሎትም መዝሙርም ልመናም ሁሉንም ግሩም ነው።
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህታችን አሜን፫
ዲያቆን ሄኖክ፣ ዘማሪ ዘውዱ፣ ዘማሪት ሕይወት ተባረኩ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ዘማሪ ዘውዱ መጋቢት 11 በቦሌ መድኃኔዓለም የምታስመርቀውን ቁጥር 3 አልበም እስክንሰማ በእጅጉ ጓጉተናል።
ኦ! አምላኬ ምን አይነት ልብን ሰርስሮ የሚገባ እንባንም መግታት የማያሳችል ጣፍጭ ሀቅ በተለይ እኔ በጣም አትንኩኝ ባይ ነገር አለብኝ አምላኬ ሆይ ቃል የለኝም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ለእኔ ስብአትም ዝማሬም ከአህምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ዝማሬ የተሳተፍችሁ ሁላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
በእውነት እንዴት ልብ ይነካል በስመአብ😭 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ በእውነት በእግዚአብሔር ጸጋ በረከትን ያድልልን ግጥሞችህ ሁሉ ልብ ይነካሉ😭የሞተውን ያስነሳል😭አምላኬ ሆይ ልብ ስጠኝ😭
እንኳን ለጻድቁ አባታችን ቅዱስ አቡፋና እና ቅዱስ እንጦኒ ሐዲስ ሰማዕት ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
#አባ_አቡፋና
ታላቁ አባ አቡፋና፦
በምድረ ግብጽ ተጋድሏቸውን የፈፀሙ፣
በመዐልት አምስት መቶ ጊዜ በሌሊትም አምስት ጊዜ አቡነ ዘበሰማያትን ይጸልዩ የነበሩ፣
በአርባ ቀን አንድ ጊዜ ብቻ እህል ይቀምሱ የነበሩና ሙሉ ዘመናቸውን በበርሃ በታላቅ ጽሙና የፈፀሙ አባት ናቸው።
ጻድቁ በጣም የሚታወቁት ከማበጡ የተነሳ እጅግ ግዙፍ በነበረ እግራቸው ነው። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ስለ መድኃኔ ዓለም ፍቅር አልቀመጥም፤ አልተኛም ብለው ለአሥራ ስምንት ዓመታት በመቆማቸው ነው።
አሥራ ስምንት ዓመት የመቆማቸው ዜናስ እንደምን ነው ቢሉ፦
አንድ ቀን "እኔ ግን ከዚህ ዓለም የምለየው መቼ ይሆን?" ሲሉ አሰቡ። በእርግጥ ይህንን ሐሳብ ብዙ ሰዎች ሊያስቡት ይችላል። ሐሳቡ ጠቃሚም ያልተፈቀደም ነው።
፩. "ጠቃሚ ነው።" ያልኩት አንድ ሰው ሞት እንዳለ ካወቀ ወይም 'መቼ ነው የምሞተው' ብሎ ካሰበ ንስሐ ይገባል፤ ክፋትን ይተዋል ተብሎ ስለሚታመን ነው። ወገኔ ሁሉ እንደ አውሬ ሲባላ፣ ደም ሲያፈስ፣ ክፋትን ሲጎነጉን የሚውል "እሞት ባይ" ሳይሆን "እኖር ባይ" ሆኖ ነውና።
ግን ሞት በቅርቡ እንዳለ በኃያሉ አምላክ ፊት ራቁቱን ለፍርድ እንደሚቀርብ ለወገኔ ማን በነገረው!
፪. "ያልተፈቀደ ነው።" ያልኩት ደግሞ በሁለት ምክንያት ነው።
"ኢትበሉ ለጌሰም (ለነገ አትበሉ።)" የሚል አምላካዊ ቃል ስላለ። ማቴ. ፮፥፴፬
ሰው (በተለይ ዓለማዊው) የሚሞትበትን ቀን ቢያውቅ አጭር ጊዜ ከሆነ ሽብር ጭንቀት ይበላዋል። ወዲህ ደግሞ ጊዜው ረዥም ቢሆን እንደ ሰብአ ትካት (ማለትም በኖኅ ዘመን እንደ ነበሩ ሰዎች) 'ብዙውን ልዝናናበት (ኃጢአት ልሥራበት')እና ንስሐ እገባለሁ።' ይላልና ነው።
በዚያውም ላይ በቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ቅዱስ ሰውና የነቢያት አለቃ ቅዱስ ሙሴ የሞቱን ጊዜ ጠይቆ እጅግ መቸገሩን መጥቀሱ በራሱ በቂ ነው። ጌታ "ዓርብ ቀን ትሞታለህ።" ብሎት ለሁለት ዓመታት ዓርብ ዓርብ ሲገነዝ ሲፈታ ኑሯል።
በመጨረሻም ዓርብ ቀን ድንገት መልአከ ሞት መጥቶበታል። ስለዚህ "ወድልዋኒክሙ ንበሩ - ተዘጋጅታችሁ ኑሩ። መባላችንን አስበን ልንኖር ግድ ይለናል።ማቴ. ፳፬፥፵፬
ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለስና ቅዱስ አቡፋና ይህንን የዕረፍታቸውን ነገር ሲያስቡ ቅዱስ መልአክ ተገልጦ "ተርፈከ አሠርቱ ወሰመንቱ - አሥራ ስምንት ቀርቶሃል።" አላቸው። እርሳቸውም "ጌታዬ አሥራ ስምንት ምን?" ሲሉ ቢጠይቁትም ሳይመልስላቸው ተሠወረ።
ከደቂቃ እስከ ኢዮቤልዩ ብዙ አሥራ ስምንቶች አሉ። እርሳቸው ግን "አሥራ ስምንት ቀን ነው!" ብለው ለጌታ ተሳሉ። ስዕለታቸውም "ከዚህ በኋላ አልቀመጥም።" የሚል ነው። እየጾሙ እየጸለዩ ለአሥራ ስምንት ቀናት ቆሙ። ሞት አልመጣም።
"አሥራ ስምንት ሱባኤ ይሆን!" ብለው አሥራ ስምንት ሱባኤ (መቶ ሃያ ስድስት ቀናት) ቆመው ጸለዩ። አሁንም ሞት አልመጣም። "አይ! አሥራ ስምንት ወር ሊሆን ይችላል።" ብለው ለአሥራ ስምንት ወራት (ለአንድ ዓመት ከስድስት ወር) ቆመው ተጉ። አሁንም ግን ሞት የውኃ ሽታ ሆኖ ቀረ።
ይህን ጊዜ ግን ወደ ፈጣሪ ለመኑ። "ጌታዬ! ያልከኝ ምን አሥራ ስምንት ነው?"
ቅዱስ መልአኩም መጥቶ "አቡፋና ሆይ! የቀረህ አሥራ ስምንት ዓመት ነውና ጽና።" ብሏቸው ተሰወረ። ልብ በሉልኝ "እስክሞት አልቀመጥም።" ብለው ተስለዋል።
ቅዱሱ ገዳማዊ በቃላቸው የሚገኙ እውነተኛ ክርስቲያን ነበሩና ለአሥራ ስምንት ዓመታት እንደተተከለ ምሰሶ ቆመው ጸለዩ፣ ጾሙ። እንዲህ ያሉትን ቅዱሳን ሊቃውንት፦
"ሰላም ለከ ጽኑዕ ከመ ዓምድ
ዘኢያንቀለቅሎ ሞገድ።"
(ማዕበለ ዓለም የማያናውጸው ብርቱ ምሰሶ ሆይ! ምስጋና ይገባሃል።) የሚሏቸው።
ስለ ቅዱሱ የተጻፈ አርኬም፦
"ሰላም ለቁመተ አቡፋና ዘአልቦ ኑታጌ
እስከ ተመሰለ እግሩ ከመ እግረ ነጌ።" ይላል። ከመቆም ብዛት አካላቸው ደቆ እግራቸው የዝሆን እግር እስኪመስል ወፍሮ ነበርና።
አባ አቡፋና በዘመናቸው ብዙ ተአምራትን ሠርተው በዚህች ቀን አርፈዋል።
#ቅዱስ_እንጦኒ_ሐዲስ_ሰማዕት
ቅዱስ እንጦኒ (Anthony) በትውልዱ ከሶርያ ዐረቦች ሲሆን በቀደመ ሕይወቱ ክርስቲያኖችን ያሳድድ፣ ካህናትን ይደበድብ፣ አብያተ ክርስቲያናትንም ያቃጥል ነበር። እግዚአብሔር በንስሐ ሲጠራው ግን ደግ፣ ጻድቅና ምርጥ ዕቃ ሆኖ ተገኘ። በመጨረሻም ከብዙ መከራ በኋላ ለሰማዕትነት በቅቷል።
አምላከ ቅዱሳን የወዳጆቹን ትጋት፣ ጽናት፣ ፍቅርና በረከት ያድለን። ከማስተዋልም አያጉድለን።
#የካቲት 25 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ አባ አቡፋና ጻድቅ
፪.ቅዱስ እንጦኒ ሐዲስ ሰማዕት
፫.ቅዱሳን ሰማዕታት አውሳንዮስ፣ ፊልሞናና ሉቅያ ድንግል (የቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ደቀ መዛሙርት)
፬.ቅዱስ ቶና ዲያቆንና ሰማዕት
፭.ቅዱስ ሚናስ ዘሃገረ ቁስ
ወርኀዊ በዓላት
፩.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት
፪.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት
፫.ቅዱስ አበከረዙን ሰማዕት
፬.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ
፭.አቡነ አቢብ (አባ ቡላ)
"ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ። አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን ይህን አደረገልኝ። ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምሕረትን አገኘሁ።" (፩ጢሞ ፩፥፲፪-፲፫)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በምን ቃል ልግለጸው በእውነት 5ኛዬ ነው ስስማው ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ሂዊዬ ወንድማችን መምህራችን ዳቆን ሄኖክ በእውነት እድሜ ማቱሰላን ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ ልብ ይነካል ሳልጠግበው ያልቃል😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ይሄ ፀጋ ነው አሁን ላለው ሃገራዊ ውጥንቅጥ ውስጥ የገባውን ህዝባችንን የሚታደገው ብዬ አምናለሁ፣ለሁላችንም ይሄንን ፀጋ ያድለን።እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን።
አቤት ልብን የሚያረሰርስ ጸጋውን ያብዛልሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን አቤት ብልባችን አኑርልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ምናለ ብታስተምረኝ
ብታስችለኝ ጌታ 😭😭😭😭😭
እኔ አቅም አንሶኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ የተዋህዶ ልጆች
የቅዱሳን አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ሲስተርዬ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት!!! መምህራችን ሄኖክ ስለግሩም አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይሰጥልን የቅዱሳኑን ትዕግስት ያድልልን።
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አቤቱ ትእግስት ስጠኝ 😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ጥዑም መዝሙር ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ እርዳኝ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የእኛ እንቁ ሂው በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ መምህር ሄኖክን የመሰሉትን ለቤተክርስቲያናችን ለአለሙ ሁሉ ያብዛልን
ዲ.ን ሄኖክ : ፀሎት ልመናህ አሜን ለእኔም ትሁንልኝ 😢 ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ፀጋውን አሁንም አብዝቶ ይስጥልኝ።
ሲስተርዬ አምላከ ቅዱሳን አሁንም ፍቅሩን ያብዛልሽ😇
አሜን እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማሽ ቅዱስ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏💒💒💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾
ለኔም አስተምረኝ ብዙ ሳልናገር!! አሜን! በውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ አሜን
ብዙ መዝሙር ስምቻለሁ ግን የዘማሪት ህይወት መዝሙሮች በእውነት እጅግ ይለያሉ። በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የተሰሩ ናቸው ገና ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ለእኔ ለኃጢአተኛው የውስጤን ሀዘን የኀጢአቴን ክርፋት እያሰብኩ ልቤ ለቆሰለ እጅግ ጥዑም ዝማሬ ነው። እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ሕይወት
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እንደዚህ የነፍስ ምግብ የሆኑ ግጥሞችን ለዘማሪዎቻችን ስለሚሰጡ አመሰግንዎታለው ቃለሕይወት ያሰማልን
ወይ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ቢኖር ምናል ብታስተምረኝ
እህታችን ሲስተር ሂይወት ተፈሪ ቃል ሂይወት ያሰማልን
ይህ መዝሙር ብቻ አይደለም ድንቅ የቅዱስ ቃሉ ስብከት ነው ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን
በጣም አስተማሪ ናቸው እያንዳንዱ ቃላት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እኅታችን በቅርቡ አሁንም በንስሐ ዝማሬ ብትመለሺ እላለሁ አመሠግናለሁ
ግሩም ድንቅ ነው ግጥሙ ሔንዬ መምህር። ሒዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ልዩ አርገሽ ዘምረሽዋል ተባረኩልን
እህታችን የእዉነት እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አጥንት ሚያለመልም ጡሁመ ዝማሬ ነዉ ተባረኪ 🤲🤲🤲
ማሕቶት የሕይወት መብራት ... የግጥሙ መልእክት ብቻ ሳይሆን የስነጽሁፍ ውበቱ ራሱ እጅግ በጣም ይገርማል። አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ዘማሪት ሕይወት
ሒዊዬ በእዉነት ልብን የሚሰብር መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ያገልግሎትሽን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ታላቁ መምህር ዲ/ን ሔኖክ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
አጥንትን የሚያለመልምነብስ የሚያረሰርስ ሕዊዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ መድኅኔአለም አባቴ ፀጋው ብዝዝዝዝዝዝዝት ያድርግልሽ
አሜን፫ ዝማሬ መላክ ያሰማልን አፅነኝ እና መካሪ መዝሙር ነው። እሕታችን በቤቱ ያኑርልን👏👏👏👏
እግዚአብሄር ይባርክሽ ውይ ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውይ ልባችንን አረስረስሽው
kale hiwot yasemaln
ይገርማል ልቤ ውስጥ ያለውን ምኞትና ፀሎቴን በመዝሙር ስሰማው በጣም ገረመኝ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ
🥺😔 እንደዚ መዝሙር የዉስጤን ምገልጥልኝ,እና ምወደው ይኖር ይሆን ግን ? አይመስለኚም !
እዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ 🙏
በእውነት ግሩምነው በሰማሁት ቁጥር እባየን ማስቆም አልቻልሁም:: ገጣሚውን እና ዘማሪዋን ያገልግሎትዘመናችሁን ይባርክልን
Min ayinet sitota new egziabher zimare mela'ekitin yasemalin. Lene mezmur bicha sayihon sibketim chimir new degime degagime semahut litegibew alchalkum.
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ነፍስ የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን!!!!
ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉ አልኩኝ 😥 በእዉነት እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን⛪️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለንስሀ mot ያብቃን ያገራችንን ሰላሟን ያብዛላት 🙏🙏🙏
😢😢😢😢 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ አሜን ፫ ምናል ብታስተምርኝ 😢😢
አቤቱ መመረጥ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ የኔ ጌታ ብዙ በድዬካለው 😭😭😭የኔ ጌታ አስተምረኝ ማስተዋልን ስጠኝ ልቦናዬን አብራልኝ 😭😭😭የድንግል ማርያም ልጅ ሰላም ያለው ካንተ ብቻነው አባቴ😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ህይወትዬ ሰድሽ እኮ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ኑሪልን መዝሙርም ፀሎትም እኮ ነው 😭😭😭 ልባችንን ይስበርልን ውስጣችንን በትዕግስት በቅንነት በፍቅር ይሙላው አሜን::
አረ ለብዙ ዘመን የልቤ ሃሳብ የነበረ ነው ይሄ ዝማሬ! Thank you for doing this!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ሲስተር አሜን 👏👏
እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን 👏👏
አሜን፫ ውዴ
ዝማሬመላእክትንያሠማልን የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲሥ ሁሌአዳዲሥነገር ያፈልቃልእግዚአብሔርንለተከተለበእውነት ፀጋእግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ
ስብከት የሆነ ዝማሬ ነዉ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ሒዊ ላንቺም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
ለዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አስተምረኝ አሜን! በእውነት ዝማሬ መላእክ ያሰማሽ እህቴ !!
ውድ እህታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክልሽ አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅርን ያድልልን አሜን ፫
ይሄን መዝሙር ስሰማው ማርያምን እባ ያስነባኛል ለምን እንደሆነአላቅም አምላኬ በህይወቴገብተክ እኔንልጅክን አስተምረኝ ማረኝ እህቴ ዝማሬመላክያሰማልን
እውነት ብሰማው ብሰማው እማልሰለቸው መዝሙር የኔእናት አንድስበትሽ ከዚህ በላይ ያገልግል !!!
✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን 🙏💒
እግዚአብሔር ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለዲያቆን ሄኖክም እግዚአብሔር ይባርክህ
ተመስገን እንዲህ አይነት ሰው ስለፈጠርክ የሁሉ ባለቤት ነህ አያልቅብህም እና ተመስገን ማንነትን የሚያስፈትሽ ድምፅ እና ቃላት
አቤት መመረጥ አቤት ስጦታ አቤት ፀጋ በጣም ሲበዛ ታድረሻል እህቴ ዝማሬ ምላክት ያሰልኝ❤❤❤
አቤት እንዴት ሕይወትን አጥንትን እንሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ሁሉ መድሐኒአለም ይባርክልሽ።
ሒውዬ እኔ ዝማሬዎችሽ በደረሱኝ ጊዜ ስሰማቸው እጅጉን እፅናናለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
ለኔም አስተምር ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢🙏
ለኔም አስተምረኝ በቂም አልወጋ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ድነቅ መዝሙር ስሙት ስሙት ድጋሚም ይሰሙታል ካዛም ይደጋግሙታል zemara melaket yasemalen hiwi
ህዊ እጅግ ዝቅ እንድል የሚያደርግ ዝማሬ። በዚህ በጾሙ ወቅት በእውነት የምናደምጠው ዝማሬ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ። ማርያም ጭንሽን ታሙቅልሽ።
እህታችን ዘማሪት ሲ/ር ህይወት ተፈሪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ግሩም ዝማሬ ልክ እንደከዚህ በፊቱ እናም መዝሙሮችሽን ሁሉ ሳዳምጥ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች መዝሙሮችሽ ወደ ንስሀ ነው ሚመሩት ባንቺ መዝሙር ምክንያት ነው ንስሐ የገባሁት የግጥም ደራሲውን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን! 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃኝ
ወድ እህታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን በእድሜና በጤና ጠብቆ ያኑርልን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሺ የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ለመምህራችን ሔኖክም የ አገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ 😍😍😍
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሺ እዉነት አይጠገብም ከጦት እስከማታ ቢሰማ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስን
ልዩ ዝማሬነው በእውት እህታችን የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ብዝት ያድርግልሽ
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ሲ/ር ህይወት
እግዚአብሔር ሙሉዘመንሺን ይቀድሰዉ በእዉነት በእንባነዉ የሰማሁት ይህን ዝማሬ ህይወቴን በዚህ ዝማሬ ዉስጥ እንደት እንዳየዉሁት እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት እንዴት ልብን ያረሰርሳል ያገለግሎት ዘመንሽ ይባረክ
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው እዴት ልጥገበው ውብ ድንቅ ምስጥ የሚያደርግ መዝሙር ነው።
በመዝሙር ለምታፅናኑን እንወድችዋለን እኳንም ተዋህዳ ሆንኩኝ ባልሆ በምን ዕፅናና ነበር
አሜን ፫ በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናልን
ድንቅ ዝማሬ እህቴ መዝሙሮችሽን በእንባ ነው የምሰማው ሁል ጊዜ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልኝ የልብን የሚገልጽ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ እኔንም ባርያህን አስተምረኝ አስችለኝ ውስጤ ነው የገባው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
ቅዱስ እግዚአብሄር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ለሁላቹህም ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ፍሬዎች ጌታ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
አሜንአሜንአሜን ህቁዬ እቤት ይህ ዝማሬሽ እንዴት አፅናኝ እና መካሪ እንደሆነ ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህቴ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭
ሒዊዬ በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ምናል ብታስተምረኝ 😢😢😢 በእውነቱ ይህ ዝማሬ የውስጤን ነገር ነው ያወጣው ከምንም በላይ ትኅትና ትልቅ ነው ምናለ እኔም ከትእቢት ነጻ ሆኜ በትኅትና ብኖር አይ😭😭😭😭😭
ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ የምወድህ የህይወት መምህሬ ከዚህ በላይ ምስጢ ሩን ጥበብን ይግለትልህ ድንቅ ግጥም ነው
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እውነት መጣም ጥኦም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ያገልግሉት ዘመንሽን ከፍ ያድርግልሽ🙏🙏🙏🌺💐🌺
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን(3)
ዝማሬ ማላእክት ያሰማልኝ ።
ውድ ኣህቴ።
መማር ነው ያንት ስራ
ልብህ ሁሌም የሚራራ
መች እንደኛ በደል ቀጣኸን አባት ሖይ
ለክፋት ስንፋጠን በምህረት ምታየን
ዴማሳዊ ትውልድ ሆነን ሳለን እኛ
ልበ ፈርኦኖች ነን ዛሬም በደለኛ
ቃልህን ሰምተን ሰምተን
ዛሬም መቼ ተለወጥን
ቃልህን ስንሰማ በእንባ ታጥበናል
ሕማምህን አይተን ልባችን ደቅተናል
ግና አሁንም ዳዴ ነው የእኛ ክርስትና
ቆመን መሄድ አቅቶን ወድቀን በጎዳና
ኦኦኦ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ።
ቃለህይወትን ያሠማልን
@@abinetteshome9184 አሜን አብሮ ያሠማን
@@hiwottube12 አሜን ውድ እህቴ ዘማሪት ሕይወት አብሮ ያሠማን
😥ውስጥን የሚሠረስር ዝማሬ
ምናል ብታስተምረኝ💔
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !
ይ ገ ር ማ ል.......
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ።
እህቴ ሰላምሽን ይብዛ በጣም ነዉ የምወድሽ
መላእክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ሲስተር ሕይወት
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ልበን የሚያፅናና መዝሙር😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ልብስጠን🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲስተር
ድንቅ መዝሙር ነው
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌንም እግዚአብሔር ያክብርልን
ሁሉም ነገርህ እምትሰራቸው ስራቸው አይጠገቡም መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ምናል ብታስተምረኝ
ምናል ብታስተ😭መረኝ ብታስችለኝ ጌታ😢
ለኔም አስተምረኝ በቂም አልወጋ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን