Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ምንግዜም አገልግሎትሽን ይባርክ!
ተጀምሮ እስኪያልቅ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት....ምንአይነት የተረጋጋ መዝሙር ነዉ.....ይሄን የመሰለ ድምፅ የሰጠሽ የስጦታ ሁሉ ባለቤት ስሙ ይክበር ይመስገን❤❤❤......እህታችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን💚💛❤
ልብን የሚነካ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ሲስተር ሕይወት ለእኔ ነዉ የዘመርሽዉ።ገጣሚዉን ቀሲስ ያሬድንም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
ድምፅ፣ እርጋታ ፣ፈሪሐ እግዚአብሔር ። እውቀትቷን ከመንፈሳዊው ጋር አዋህዳ እግዚአብሔርን የምታገለግል ሲስተር ህይወት እድሜ ከጤና ይስጥሽ ቤተሰቦችን ይጠብቅልሽ መባረክ ካልቀረ እንደሷ ነው።
ወንጌል ፣ንስሀ፣ጸሎት፣ምልጃ፣እንዲህ ሁሉንም አንድ ላይ የያዘ ከእዕምሮ የማይጠፋ፤ከአደመጠት በኋላ ፍፁም እረፍት የሚሰጥ መንፈሳዊ መዝሙር። በዚህ የነፍስ ምግብ በሆነ ሥራ የተሳተፋችሁ ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ
በውስጥ ሰውነታችን በእግዚአብሔር ደስ ይለናልበስጋችን ግን ሀጥያት ይስበናልድንቅ መዝሙር እህታችን ዝማሬ መላዕክት ይሰማሽ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ግሩም ግጥምና መዝሙር ነው ዜማውን ለሰራዉ ለሲሳይ ወ/አረጋይ እድሜና ጤና ይስጥልን እህታችንንም ፀጋውን እመቤቴ ታብዛልሽ የምር ካንቺ ጋር መዘመር እመኛለው አሜን
ስብከት የሆነ መዝሙር ለገጣሚውም ለዘማሪቷም ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በዚህ ድንቅ መዝሙር ውስጥ የተሰበከው ሀዋርያው ጳውሎስ ለሮሜ ሰዎች በምዕራፍ 7 የፃፈው መልዕክት ብዙ ግዜ ያነበብኩት ቢሆንም እንደዛሬ ገብቶኝ አያውቅም። እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዲሁም ዝማሬ መላዕክትን....
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህቴ አላውቅም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ሥላንች ማውራት ብፈልግም ከንቱ ውዳሤ እንዳትወድቂ ሥለምፈራ የመውደዴን ልክ በውሥጤ እይዘዋለሁ በርችልኝ እና እሥኪ በክርሥትና ህይወት ውሥጥ ትዳር እንዴት እንደሚመራ ከተሞክሮሽ አጫውችን እህታለም
አዎ እኔም አቅቶኛል የልቤን ነው የዘመርሽው ዘመንሽ ይባረክ እማምላክ ከክፉ ትጠብቅሽ
በውስጥ ሰውነቴ በትዕዛዝህ ደስ ይለኛልበስጋዬ በኩል ሀጥያትም ይስበኛል ምነኛ ጎስቋላ ደካማ ነው ሰውነቴማን ይታደገዋል ያድነዋል ይህ ህይወቴመልካሙን ለማድረግ አስብና እነሳለውክፉም በሚያሰራ በሌላ ህግ እያዛለውበውስጥ ሰውነቴ ለትእዛዝህ ተገዝቼበስጋ ደክማለው ቃልህንም እረስቼአዝ........................ያነበብኩትና የሰማሁት ቅዱስ ቃልህየቀመስኩትና ያጣጣምኩት ይህ ፍቅርህበዚ መኖር ለኔ መልካም ነውም ያሰኘኛልብዙም ሳልቆይ ፈጥኖ ስምህንም ያስክደኛልአዝ................................ፍቅርህን አስቤ ሁሉን ንቄ ሁሉን ትቼበውሀ ላይ ልሂድ ለመራመድ ተነስቼአንተ ጋራም ሳልደርስ በፍጥነትም እሰጥማለው መጥፋቴ ነው ጌታ አንተ አድነኝ እልሀለውአዝ.............................አምላክ ሆይ እባክህ ፍፃሜዬን አሳምረየሚያድነኝ ቸርነትህና ምህረትህ ነውስለ እመ አምላክ ብለህ ድል መንሳትን አድለኝለምኞቴ እና ለፈቃዴም አትስጠኝአዝ............................🥹ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ🙏🥰
የሲስተር ህይወት መዝሙሮች ውስጥን የሚነኩ እጅግ በጣም አሳዛኝ ናቸው።በዚያ ላይ የድምጿ ጥራት ልክ እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ያለ ነው ልብን ከመንካቱ በተጨማሪ ነፍስን የሚያለመልም ነው።ጥያቄ ግን አለኝ ለምንድነው መዝምሮቿ ብዙ view (እይታ) የሌላቸው? ለኔ ድምጿ ከሴት መዘምራን አንደኛ ነች።ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሽ! አሜን!!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በቤቱ ለዘላለም ያኑርልሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሲስተርህይወት የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ
ውስጥን የሚበረብር ድንቅ ጸሎትም መዝሙርም ነው ሒዊዬ፡፡ ድምጽሽ ለልብ ይናገራል እህቴ፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት፡፡
ስብከት ምስጋና የሐጽያት ፀፀት በንስሐን የሚይበር ድንቅ ዝማሬ ሁላችንም ውስጥያለው ይህነው ጠዋት ጴጥሮስ ማታ ጲላጦስ 😢
አስቸገረኝ የስጋ ሰዉነቴ አምላኬ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ዝማሪ መላእክትን ያሠማሽ እህቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው ለሁለት ጌቶች አትገዙ አንዲል መፅሓፍ እኛ ግን ሁሉንም እንይዛለን ስንል አይለነፍስ አይለስጋ ሁነን እንቀራለን አቤቱ ጌታሆይ እኛ ልጆችህ ጠፍተን እንዳንቀር እንደ በደላችን ሳይሆን በምህረትህ ታደገን አሜን አሜን አሜን
ዘማሪት ሲስተር ሂዊ ስወድሺ እኮ ዝማሪዎችሺ እኮ የተቀመሙ እና የተለዬ ብርቅዬዎች ነቸው እውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን እናመስግናለን💗👏
ሲስተር ሕይወት እንደሁልጊዜዉ ድንቅ መዝሙር ዘመርሽልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።የግጥሙ ደራሲ መምህራችን ቀሲስ ያሬድ ገብረ መድኅንንም እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልን።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። የመዝሙሮችሽ እርጋታ የድምፅሽ ልስላሴ እንዴት ደስ ይላል!!! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ። እኛም መዝሙሮችሽን ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን
እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፣ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንየኔ ተወዳጅ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር
This is amazing. The way it is so biblical and comforting during times of battling sin
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ያክብርልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መዝሙሮችሽን ሰምቸ አልጠግባቸዉም
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ሕይወት ውድድድድድ ነው የማደርግሽእግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
ውይ እኔስ በእውንት ይህንን መዝሙር እንን የገልፀል አሁን መንፈሳዊ ሆንኮኝ ስል ደሞ አለም ያምረኛል አምላኪ ሆይ ድል እምነሳበትን አንት እድልንሂዊዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልኝ በጣም ነው የምውድሽ እህትዬ 🌹🌺💐💐
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭 አቤቱ በቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና ፀጋ በረከቱ የብዛሓልኪ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንበፀጋ በቅድስት ቤቱ ያፅናልንአሜን
ቤቴሰብ እንሁን እህቴ
@@shewayetube-445 እሺ አድርጌያለሁ
ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ቲሕቲ ሓፍተይ ታይ ኔርዎ ጌታየ ካብዚ ትሕትናኽን ኣገልግሎትክን ተዝባርከኒ ነዓይ 🙏🏾💠⛪😭😭😭😭😭😭😭🕊️😭💐💐💐🤍
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን,ፈጣሪ ዘመናችሁል ይባርክ
ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን ሰላም ፍቅር ሲኖር ነው ሁሉ የሚያምረው መድኃኔዓለም አባታችን ሁሉን ማድረግ ትችላለህ እና ላንተ ትተናል! ሕይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ሕይወት ጸጋውን ያብዛልሽ ግሩም ዝማሬ ነው
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምለክ ለሀገረችን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለሟን አንድናቷን ያብዝለን አሜን አሜን አሜን
Amen🤗🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልኝ እንዴት እንደምወድሽ ባለቤትሽንም አንቺንም እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቹ
እግዚአብሔር ዘማሬ መልአክት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዉርስልን አሜን፫
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሠማልን
አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናልን ውድ እህታችን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልሽ
የኔም ታሪክ ነው እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አድነኝ ካንተ ጋር ብቻ ልኑር ፍቀድልኝ እንደገና🙏✝️😭
ለእኔ የዘምርሽ የማስልኛል ,ዝማሬ መልእክተ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እንዴት ያረጋጋል መዝሙርሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ.
ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ሕይወት
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኔ እንቁ
Hiwiyeee kale hiwot yasemalin bewunet dink zimare nw yehulachin yewust chigir
የታደላችሁ ጥንዶች ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏
ለነፍስ እርፍት የሚሰጥ መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን
በእውነት ለኔነው ይሄ መዝሙር 😢😢😢😢
የኛ እንቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ♥️💓🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንአሜን
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
ሕይወቴን ሁሉ በመዝሙሮችሽ ወስጥ አገኛቸዋለው......... 😭😭😭😭😭 ቃለህይወት ያሰማልን......
እህታችን ህይወትን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አሜን ፫🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
ዝማሬ መላእት ያሰማልን ሲስተርየ ለኔ የዘመርሽው ይመስላል እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በበረከት ይጠብቅልኝ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፫
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተቀደሰ ሰንብት ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ብዙ ጊዜ እዚህ ቻናል በሚለቀቁ ዝማሬ ላይ የመሳርያ ተጫዋች እንደማይጻፍ አስተውያለው ከዘማርያን በስተጀርባ መዝሙሩን በማስዋብ ረገድ ትልቅ አስተዋጽዖ እንዳላቸው ልናውቅ ልንረዳ ይገባል።ስለዚህ ይህ ቢስተካከልዘማሪት ሲ/ር ህይወት ተፈሪ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ግጥምና ዜማ ደራሲዎች የበለጠውን ጸጋና በረከት አምላክ ይስጣቹ
ዝማሬ መላእክት ያሰማን ✝✞✞✞✞✞✟
ማን ይታደገዋል ያድነዋል ይህ ህይወቴ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልሺ አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭🙏🙏🙏💒
አሜን 🌹🌹🌹🌹👏👏👏አሜን 👏👏👏💐💐💐💐አሜን 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !😍
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልሽ እህታችን 🙏✟💒✟💚💛♥
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ጥሩ መዝሙር ነው
ቤተሰብ እንሁን ወንዲም
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እናቴ ፥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። 🙏🙏 🙏
ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን 🙏 ምታስቀኑ ባል እና ሚስት❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችንአይ ይቅረበለን
Zemare melaekt yasemalen emaye yeagelglot zemenshn yebarkelen🙏🏻❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜንን አሜንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💞💞💞
ዝማሬ መላእክት ያስማለን።
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን 🙏🙏🙏
Ehetahen zamarit Hewitt zemara malaketen yasemalen mazemurohesh hulu batam denk nahew baewent gagawen yabezalesh babatu yakoyesh .
በእዉነት እሂታቺን ፀጋዉ ያብዛልን ዝማሬ ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙄🌻🌼🌾🇧🇴❤💐
ተባረኪ!!! ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን!!!!❤❤❤❤❤❤❤
በሰማሁት ቁጥር ከማልቀስ በቀር ምን እላለሁ እኔው ነኝ እኔው 😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር ህይወት የኔ መልካም 🤲🤲🤲
Kale hiwot yasamalen 🤲👏🙏
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💚💚
ድነሰቅ መዝሙር ተባረኪልን 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ብዙ ነገር ካንች እንጠብቃለን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ 🙏🙏🙏
Dink new bewnetu kale hiweten yasemalen ehetachin 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መልካም ጥንዶች ዘመናቹሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅሽ
እግዚአብሔር ምንግዜም አገልግሎትሽን ይባርክ!
ተጀምሮ እስኪያልቅ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት....ምንአይነት የተረጋጋ መዝሙር ነዉ.....ይሄን የመሰለ ድምፅ የሰጠሽ የስጦታ ሁሉ ባለቤት ስሙ ይክበር ይመስገን❤❤❤......እህታችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን💚💛❤
ልብን የሚነካ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ሲስተር ሕይወት ለእኔ ነዉ የዘመርሽዉ።ገጣሚዉን ቀሲስ ያሬድንም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
ድምፅ፣ እርጋታ ፣ፈሪሐ እግዚአብሔር ። እውቀትቷን ከመንፈሳዊው ጋር አዋህዳ እግዚአብሔርን የምታገለግል ሲስተር ህይወት እድሜ ከጤና ይስጥሽ ቤተሰቦችን ይጠብቅልሽ መባረክ ካልቀረ እንደሷ ነው።
ወንጌል ፣
ንስሀ፣
ጸሎት፣
ምልጃ፣
እንዲህ ሁሉንም አንድ ላይ የያዘ ከእዕምሮ የማይጠፋ፤ከአደመጠት በኋላ ፍፁም እረፍት የሚሰጥ መንፈሳዊ መዝሙር።
በዚህ የነፍስ ምግብ በሆነ ሥራ የተሳተፋችሁ ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ
በውስጥ ሰውነታችን በእግዚአብሔር ደስ ይለናል
በስጋችን ግን ሀጥያት ይስበናል
ድንቅ መዝሙር እህታችን ዝማሬ መላዕክት ይሰማሽ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ግሩም ግጥምና መዝሙር ነው ዜማውን ለሰራዉ ለሲሳይ ወ/አረጋይ እድሜና ጤና ይስጥልን እህታችንንም ፀጋውን እመቤቴ ታብዛልሽ የምር ካንቺ ጋር መዘመር እመኛለው አሜን
ስብከት የሆነ መዝሙር ለገጣሚውም ለዘማሪቷም ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በዚህ ድንቅ መዝሙር ውስጥ የተሰበከው ሀዋርያው ጳውሎስ ለሮሜ ሰዎች በምዕራፍ 7 የፃፈው መልዕክት ብዙ ግዜ ያነበብኩት ቢሆንም እንደዛሬ ገብቶኝ አያውቅም። እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዲሁም ዝማሬ መላዕክትን....
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህቴ አላውቅም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ሥላንች ማውራት ብፈልግም ከንቱ ውዳሤ እንዳትወድቂ ሥለምፈራ የመውደዴን ልክ በውሥጤ እይዘዋለሁ በርችልኝ እና እሥኪ በክርሥትና ህይወት ውሥጥ ትዳር እንዴት እንደሚመራ ከተሞክሮሽ አጫውችን እህታለም
አዎ እኔም አቅቶኛል የልቤን ነው የዘመርሽው
ዘመንሽ ይባረክ እማምላክ ከክፉ ትጠብቅሽ
በውስጥ ሰውነቴ በትዕዛዝህ ደስ ይለኛል
በስጋዬ በኩል ሀጥያትም ይስበኛል
ምነኛ ጎስቋላ ደካማ ነው ሰውነቴ
ማን ይታደገዋል ያድነዋል ይህ ህይወቴ
መልካሙን ለማድረግ አስብና እነሳለው
ክፉም በሚያሰራ በሌላ ህግ እያዛለው
በውስጥ ሰውነቴ ለትእዛዝህ ተገዝቼ
በስጋ ደክማለው ቃልህንም እረስቼ
አዝ........................
ያነበብኩትና የሰማሁት ቅዱስ ቃልህ
የቀመስኩትና ያጣጣምኩት ይህ ፍቅርህ
በዚ መኖር ለኔ መልካም ነውም ያሰኘኛል
ብዙም ሳልቆይ ፈጥኖ ስምህንም ያስክደኛል
አዝ................................
ፍቅርህን አስቤ ሁሉን ንቄ ሁሉን ትቼ
በውሀ ላይ ልሂድ ለመራመድ ተነስቼ
አንተ ጋራም ሳልደርስ በፍጥነትም እሰጥማለው
መጥፋቴ ነው ጌታ አንተ አድነኝ እልሀለው
አዝ.............................
አምላክ ሆይ እባክህ ፍፃሜዬን አሳምረ
የሚያድነኝ ቸርነትህና ምህረትህ ነው
ስለ እመ አምላክ ብለህ ድል መንሳትን አድለኝ
ለምኞቴ እና ለፈቃዴም አትስጠኝ
አዝ............................🥹
ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ🙏🥰
የሲስተር ህይወት መዝሙሮች ውስጥን የሚነኩ እጅግ በጣም አሳዛኝ ናቸው።በዚያ ላይ የድምጿ ጥራት ልክ እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ያለ ነው ልብን ከመንካቱ በተጨማሪ ነፍስን የሚያለመልም ነው።ጥያቄ ግን አለኝ ለምንድነው መዝምሮቿ ብዙ view (እይታ) የሌላቸው? ለኔ ድምጿ ከሴት መዘምራን አንደኛ ነች።ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሽ! አሜን!!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በቤቱ ለዘላለም ያኑርልሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሲስተርህይወት የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ
ውስጥን የሚበረብር ድንቅ ጸሎትም መዝሙርም ነው ሒዊዬ፡፡ ድምጽሽ ለልብ ይናገራል እህቴ፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት፡፡
ስብከት ምስጋና የሐጽያት ፀፀት በንስሐን የሚይበር ድንቅ ዝማሬ ሁላችንም ውስጥያለው ይህነው ጠዋት ጴጥሮስ ማታ ጲላጦስ 😢
አስቸገረኝ የስጋ ሰዉነቴ አምላኬ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ዝማሪ መላእክትን ያሠማሽ እህቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው ለሁለት ጌቶች አትገዙ አንዲል መፅሓፍ እኛ ግን ሁሉንም እንይዛለን ስንል አይለነፍስ አይለስጋ ሁነን እንቀራለን አቤቱ ጌታሆይ እኛ ልጆችህ ጠፍተን እንዳንቀር እንደ በደላችን ሳይሆን በምህረትህ ታደገን አሜን አሜን አሜን
ዘማሪት ሲስተር ሂዊ ስወድሺ እኮ ዝማሪዎችሺ እኮ የተቀመሙ እና የተለዬ ብርቅዬዎች ነቸው እውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን እናመስግናለን💗👏
ሲስተር ሕይወት እንደሁልጊዜዉ ድንቅ መዝሙር ዘመርሽልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።የግጥሙ ደራሲ መምህራችን ቀሲስ ያሬድ ገብረ መድኅንንም እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልን።
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። የመዝሙሮችሽ እርጋታ የድምፅሽ ልስላሴ እንዴት ደስ ይላል!!! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ። እኛም መዝሙሮችሽን ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን
እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፣ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የኔ ተወዳጅ
ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር
This is amazing. The way it is so biblical and comforting during times of battling sin
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ያክብርልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
መዝሙሮችሽን ሰምቸ አልጠግባቸዉም
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ሕይወት
ውድድድድድ ነው የማደርግሽ
እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
ውይ እኔስ በእውንት ይህንን መዝሙር እንን የገልፀል አሁን መንፈሳዊ ሆንኮኝ ስል ደሞ አለም ያምረኛል አምላኪ ሆይ ድል እምነሳበትን አንት እድልን
ሂዊዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልኝ በጣም ነው የምውድሽ እህትዬ 🌹🌺💐💐
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭 አቤቱ በቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና ፀጋ በረከቱ የብዛሓልኪ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
በፀጋ በቅድስት ቤቱ ያፅናልን
አሜን
ቤቴሰብ እንሁን እህቴ
@@shewayetube-445 እሺ አድርጌያለሁ
ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ቲሕቲ ሓፍተይ ታይ ኔርዎ ጌታየ ካብዚ ትሕትናኽን ኣገልግሎትክን ተዝባርከኒ ነዓይ 🙏🏾💠⛪😭😭😭😭😭😭😭🕊️😭💐💐💐🤍
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን,ፈጣሪ ዘመናችሁል ይባርክ
ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን ሰላም ፍቅር ሲኖር ነው ሁሉ የሚያምረው መድኃኔዓለም አባታችን ሁሉን ማድረግ ትችላለህ እና ላንተ ትተናል!
ሕይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ሕይወት ጸጋውን ያብዛልሽ ግሩም ዝማሬ ነው
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምለክ ለሀገረችን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለሟን አንድናቷን ያብዝለን አሜን አሜን አሜን
Amen🤗🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልኝ እንዴት እንደምወድሽ ባለቤትሽንም አንቺንም እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቹ
እግዚአብሔር ዘማሬ መልአክት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዉርስልን አሜን፫
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሠማልን
አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናልን ውድ እህታችን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልሽ
የኔም ታሪክ ነው እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አድነኝ ካንተ ጋር ብቻ ልኑር ፍቀድልኝ እንደገና🙏✝️😭
ለእኔ የዘምርሽ የማስልኛል ,ዝማሬ መልእክተ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እንዴት ያረጋጋል መዝሙርሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ.
ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ሕይወት
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኔ እንቁ
Hiwiyeee kale hiwot yasemalin bewunet dink zimare nw yehulachin yewust chigir
የታደላችሁ ጥንዶች ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏
ለነፍስ እርፍት የሚሰጥ መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን
በእውነት ለኔነው ይሄ መዝሙር 😢😢😢😢
የኛ እንቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ♥️💓🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
ሕይወቴን ሁሉ በመዝሙሮችሽ ወስጥ አገኛቸዋለው......... 😭😭😭😭😭 ቃለህይወት ያሰማልን......
እህታችን ህይወትን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አሜን ፫🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
ዝማሬ መላእት ያሰማልን ሲስተርየ ለኔ የዘመርሽው ይመስላል እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በበረከት ይጠብቅልኝ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፫
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተቀደሰ ሰንብት ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ብዙ ጊዜ እዚህ ቻናል በሚለቀቁ ዝማሬ ላይ የመሳርያ ተጫዋች እንደማይጻፍ አስተውያለው ከዘማርያን በስተጀርባ መዝሙሩን በማስዋብ ረገድ ትልቅ አስተዋጽዖ እንዳላቸው ልናውቅ ልንረዳ ይገባል።ስለዚህ ይህ ቢስተካከል
ዘማሪት ሲ/ር ህይወት ተፈሪ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ግጥምና ዜማ ደራሲዎች የበለጠውን ጸጋና በረከት አምላክ ይስጣቹ
ዝማሬ መላእክት ያሰማን ✝✞✞✞✞✞✟
ማን ይታደገዋል ያድነዋል ይህ ህይወቴ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልሺ አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭🙏🙏🙏💒
አሜን 🌹🌹🌹🌹👏👏👏አሜን 👏👏👏💐💐💐💐አሜን 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !😍
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልሽ እህታችን 🙏✟💒✟💚💛♥
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡
ጥሩ መዝሙር ነው
ቤተሰብ እንሁን ወንዲም
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እናቴ ፥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። 🙏🙏 🙏
ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን 🙏 ምታስቀኑ ባል እና ሚስት❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
አይ ይቅረበለን
Zemare melaekt yasemalen emaye yeagelglot zemenshn yebarkelen🙏🏻❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜንን አሜንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💞💞💞
ዝማሬ መላእክት ያስማለን።
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን 🙏🙏🙏
Ehetahen zamarit Hewitt zemara malaketen yasemalen mazemurohesh hulu batam denk nahew baewent gagawen yabezalesh babatu yakoyesh .
በእዉነት እሂታቺን ፀጋዉ ያብዛልን ዝማሬ ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙄🌻🌼🌾🇧🇴❤💐
ተባረኪ!!! ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን!!!!❤❤❤❤❤❤❤
በሰማሁት ቁጥር ከማልቀስ በቀር ምን እላለሁ እኔው ነኝ እኔው 😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር ህይወት የኔ መልካም 🤲🤲🤲
Kale hiwot yasamalen 🤲👏🙏
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💚💚
ድነሰቅ መዝሙር ተባረኪልን 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ብዙ ነገር ካንች እንጠብቃለን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ 🙏🙏🙏
Dink new bewnetu kale hiweten yasemalen ehetachin 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መልካም ጥንዶች ዘመናቹሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅሽ