፲፪ አማኑኤል - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 184

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 года назад +23

    እውነት ነው በቁስሉ እኛ ተፍወስን የኛን ሞት ወስዶ እሱ ታመመልን ተስቀለልን ሞተልን እውነት ክብርም ምስጋና ይግባው የአለሙ መደሀኒት እየሱስ ክርስቶስ💕👏 እማ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን በርችልን💕🕊

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Год назад +3

    አሜን አማኑኤ ስለ ኢኛ ዋጋ ተከፍላል ከሱ በቀር ዋጋ የከፈለልን የለም የኛ ጌታ ተባረክ ምርትዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ኢህት አለምዬ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjiterago8593
    @konjiterago8593 3 года назад +1

    Ewineti new Egna tefewisenal kalhiwet yasemalin 🙏🙏👌👌👌👍👍👌❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺🌺🌺

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 3 года назад +2

    ዝማሪ መለከት ያሰማልን ምርትዬ የተዋህዶ እንቁ

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 3 года назад +4

    ለዘመን አለፋ ኦሜጋ የሌለህ
    ታመህ የምትፈውስ ጌታዬ አዳኝ ነህ
    የአተስ ይለያል የአንተስ
    ያንተስ ይለኛል ኢየሱስ

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @HanaHanon-tk3nv
    @HanaHanon-tk3nv 11 месяцев назад +1

    እፁብ ድንቅ ዝማሬ❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤የልቦናሽን መሻት ከሀጥያት በስተቀር ይፈፅምልሽ ❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ጘ3ቐ

    እህታችን ምርትነሽ በጣም እናመሰግናለን! በርችልን!!

  • @zerihunkasa1754
    @zerihunkasa1754 3 года назад +1

    Egziabher ye Agalgilot zemanishin yibariklish Bexam inwodishalen ihtachin

  • @ሳራባለሙሉተስፋነኝ2127
    @ሳራባለሙሉተስፋነኝ2127 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 3 года назад +2

    Zemare melahekit yasemalin meheretiye tebarekilinge

  • @merongebrab3100
    @merongebrab3100 2 года назад +1

    Zmare melaekti yesmaialna kbirti haftna

  • @zerihunkasa1754
    @zerihunkasa1754 3 года назад +2

    Amen Amen Amen zimare melakt yasemalin

  • @haregheile4639
    @haregheile4639 2 года назад +1

    እውነት ፡ ነው ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ ትባረካ

  • @LoveBird-o8m
    @LoveBird-o8m 2 года назад +1

    በየቀኑ ማለት ይቻላል ሌት ተቀን እያዳመጥኳቸው ነው። አልጠግባቸውም!!!
    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ውድ እህቴ።

  • @slenat
    @slenat 3 года назад +9

    አማኑኤል ስለኛ ዋጋ ከፍለሃል
    በአንተ ቁስል እኛ ተፈውሰናል
    አማኑኤል ዛሬም አመሰግንሃሁ አባቴ 🤲🥰🥰
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን 🥰🥰🥰

  • @negatesfay5072
    @negatesfay5072 2 года назад

    Amen Amen Amen lib yemiyalemelm teume zema. Mirtye zemensh yibarek.

  • @tizitakebe479
    @tizitakebe479 3 года назад +2

    አባቴ ክበርልኝ🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
    የአባቴ ልጅ

  • @MillionSime
    @MillionSime 3 года назад +1

    አማኑኤል ስለኛ ዋጋ ከፍለሃል
    በአንተ ቁስል እኛ ተፈውሰናል

  • @ghizienaghirmay3973
    @ghizienaghirmay3973 2 года назад +1

    💓💓💓🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት

  • @niceghgt6908
    @niceghgt6908 3 года назад +14

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ማርትየ ስወድሽኮ🙏😘

  • @abexbrex9772
    @abexbrex9772 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዜአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 года назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽ በእግዚአብሔር ዘንድ የተባረከ ይሁንልሽ🙏🙏🙏✟✟💒💒💒✟✟💚💛♥

  • @መሰረትእንዳለማው
    @መሰረትእንዳለማው 3 года назад +2

    ምረትዬ ዝማረ መላአከት ያሰማልኝ የተዎህዶ እቆ በቤቱ ያፅናሽ

  • @New-k4
    @New-k4 3 года назад +2

    እንኳን የተዋህዶ አደረገሽ🙏

  • @yibrahtekle1639
    @yibrahtekle1639 3 года назад +3

    ቃለሂወት ያስመዐና ሓፍትና ኣማኑኤል ሰላሙ የውርደልና

  • @yeabsratemesgen4184
    @yeabsratemesgen4184 3 года назад +4

    ደብሬ አማኑኤል ነው።(ይርጋዓለም) እና መዝሙሩን ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም እውነት ይለያል❤ ተባረኪልኝ 🙏
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    🌿ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌿
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @Eurimmedia
    @Eurimmedia 3 года назад +4

    ዘመኑን የዋጀ በክብር የተመላ የዝማሬ አልበም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 3 года назад +1

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @rediina
    @rediina 3 года назад +1

    ምርትዬ ፀጋዉ ያብዛልሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከዉ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mahakada2873
    @mahakada2873 2 года назад +2

    ይህን ያማረ ድምፅ የሰጠሽ አማኑዔል ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርልልሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ትሁት እህቴ❤❤❤❤

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በጣም ምስጋና ይድረሰዉ የድንግል ማረያም ልጅ ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈለዋል 👏👏👏ተመስገን ጊታየ ጠገዉን ያብዛልሽ በርች አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @myacc7509
    @myacc7509 3 года назад +1

    ኡፍፍፍ የነፍስ ምግብ ነው ዝማሬሽ ተባረኪ

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 3 года назад +2

    Zmare melaektn yasemaln ehtachn yeemebrahn lij.

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህቴ

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 3 года назад +4

    ዝማሪ መለከት ያሰማልን ምርትዬ የተዋህዶ እንቁ ፀጋሽ ይብዛልሽ

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 года назад +2

    አማኖኤል ስለኛ ዋጋ ከፍለሀል
    ሞቶ ሞትን የሻረ ቅዱስ አባት ይክበር ይመስገን 👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪👏👏💖💖💖💖💖💖

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 3 года назад +2

    Amen zimare malkt yasamalin ihitachin 👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃

  • @samuelyoseph9985
    @samuelyoseph9985 3 года назад +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 3 года назад +3

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን....አሜን...

  • @fekedeseifu1675
    @fekedeseifu1675 3 года назад +4

    የአለም ቤዛ አማኑኤል ቀሪ ዘመንሽ ይባርከው የታመመችው ነፍሴ በዚች መዝሙር ተፈውሳለች ተይ ነፍሴ ተመከሪ

  • @ትእግስትነኝየቅዱስሚካኤል

    አማኑኤል ስለኛ ዋጋ ከፍለሀል
    በአተ ቁስል እኛ ተፈውሰናል( 2 )
    ምርቴ በጣም የምወድሽ አጥት የለምልም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hafetamdemeli1983
    @hafetamdemeli1983 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልሽ ምርትየ

  • @ትዙየሚካኤልልጅትዙየ-ቈ6ዠ

    ዋጋ የከፈልክልን አባታችን አማኑኤል ተመስገንልይ🤲ዘመንሽ ይባረክልን ምርትዬ

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 года назад +2

    AMEN AMEN AMEN zemare melaketen yasemalen 💚 💚 💚 💙 💙 💙

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 3 года назад +2

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @alemuber4077
    @alemuber4077 3 года назад +2

    Zemenish yibarek Egziabher bebetu yatsnash Emebetachin emebizuhan emebirhan tila kelela tihunish.

  • @ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ
    @ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ 3 года назад +2

    ምርትዬ❤️ የእኛእንቁ ጠላት ሺቢያወራ አንቺ ግን ታድሰሽ እንደንስር መጥተሽልናልና ክብር ለድንግልማርያምልጅ ለቅዱስ አማኑኤል ይሁን አጥንትን የሚያለመልመው የመላዕክት ዝማሬን ያሠማልንከዚበላይ ምታገለግበትን እድሜና ጤናውን ያድልልን ተስፍመንግስቱን ያውርስልን✝️✝️✝️🙏

  • @balaynishbalini7778
    @balaynishbalini7778 3 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @የከሰረትውልድ
    @የከሰረትውልድ 3 года назад +1

    እልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 года назад +3

    አማኑኤል ስለ እኛ ዋጋ ከፍለሃል፥/2/
    በአንተ ቁስል እኛ ተፈውሰናል፥/2/
    ያአንተስ ይለያል ያአንተስ🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
    አሜን🙏 ስራሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
    ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ አሜን🙏🙏🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Год назад

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እህታች ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +2

    ያተስ ይለያል ያተስ እልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🟢🟡🔴

  • @milonmilon3095
    @milonmilon3095 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ የተዋህዶ እንቁ

  • @lidu_ye_dengle_lij4151
    @lidu_ye_dengle_lij4151 3 года назад +1

    እልልልልል🙏🙏🙏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰👏🙏🥰👏

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትይ

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ምርትየ ዝማሬ መላክት ያሰማልን መሳጭ መዝሙር ነዉ

  • @sweetgetu3805
    @sweetgetu3805 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን። በእርሱ ቁስል እኛ ተፈውሰናል። ይክበር ይመስገን።

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 2 года назад +2

    Zemare. Melka yasemashi. 🤲🤲🤲

  • @alynstar2557
    @alynstar2557 3 года назад +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ምርትዬ እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @hayimileykun43
    @hayimileykun43 2 года назад

    ጥኡም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምርትዬ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @user-qe1uc9xi1e
    @user-qe1uc9xi1e 3 года назад +2

    ምርትዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ተዋህዶአይማኖተ
    @ተዋህዶአይማኖተ 3 года назад +2

    Ellleeelllleeelllleeelllleeelllleeeellleeellllleeeelllleeelllleee zemare melekite yasemani megesite semayi yawareseni wereseni✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 hagarachine cheru medanelim selamani yemelisileni

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 3 года назад +3

    ምርትዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያው የሰው አገር ከስራ ብዛት ጋር ባይመቸኝም በገኘሁት ሰአት እየሰማው ነው ምርትዬ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @penael821
    @penael821 3 месяца назад +1

    ባንተ ቁስል እኛ ተፈውሰናል❤❤❤❤

  • @befedere605
    @befedere605 3 года назад +2

    የተዋህዶዋ አርበኛ !

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @etub1069
    @etub1069 3 года назад +1

    እማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑርልን🙏⛪💝

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 года назад +1

    እልልልልልልልልልል አሚን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እውነት ነው ሰለአለም ሀፅያት ዋጋ የከፈልን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @ዘማሪትጌጤነሽአበበዩቱብ

    ተባረኪ ውዴ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +3

    እሰይይይይይይይይይ ምርተ ተባርክ 🙏

  • @yaredmustefa807
    @yaredmustefa807 3 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዪ ፀጋሽ ይብዛልሽ!!

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 3 года назад +2

    የኛ እንቁ ዘማሪት ምርጥዬ አጥንትን የሚአለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜንንን

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 года назад +3

    አማኑኤል ስለኛ ዋጋ ከፍለሀል ( ፪ )
    ባንተ ቁስል እኛ ተፈውሰናል ( ፪ )
    ያንተስ ይለያል ያንተስ አማኑኤል ሆይ ተመስገን
    ዘመንሽ ይለምልም ምርቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 3 года назад +2

    ዝማሬመላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
    የእኔ ድምፀ መርዋ

    • @imdove7528
      @imdove7528 3 года назад +1

      እዉነት ነዉ ምርትዮ እፁብ ናት ድምፆ መሰጭ

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን በሱ ቁስል ኢኛ ተፈዉሰናል ተባረክ ምርትዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 3 года назад +2

    በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልሽ ምርትየ

  • @እግዝአብሄርፍቅርነው
    @እግዝአብሄርፍቅርነው 3 года назад +2

    እልልልልል
    ዝማሬ መልአክ ያስማልን

  • @comejoin7519
    @comejoin7519 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay4912 2 года назад

    ክብር ለስም አጠራሩ ይሁን 🙏 🙏 🙏 ⛪️ ⛪️ ⛪️ ✝️ ✝️ ✝️

  • @haymiyoutube575
    @haymiyoutube575 3 года назад +1

    ልዩ ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልንሽ የምንወድሽ የምናከብረሽ እህታችን💚💛❤🙏

  • @-mezmuredawittube
    @-mezmuredawittube 3 года назад +3

    የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን!!!

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 3 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽ ያርዝምልን
    በቤቱ ያፅናሽ መዝሙሮችሽ ሁሉም የውስጥ መንፈስን ያድሳል የተጎዳው ልብ ይጠግናል እወድሻለሁ እህቴ ምርትዬ
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን ፫

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @abeba1
    @abeba1 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርቴ🥰🥰👏🏽

  • @memoyoutubeofhair7087
    @memoyoutubeofhair7087 4 месяца назад +2

    Temsgen amlake amanoal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊amsgnalwe merto yen wed zemure merto yen feker anchi ye geta lege nesh regem edme yestesh yen wed zemure merto

  • @penael821
    @penael821 3 месяца назад +1

    እንደ ሌዋውያን በበግ ደም አይደለም
    በገዛ ደሙ ነው ያዳነው ይህንን ዓለም
    የራቀ ተስፋችን የገባው
    በእየሱስ ታበሰ የሰቆቃው እንባ
    ያንተስ ይለያል ያንተስ

  • @ቅዱስኡራኤልአባቴ
    @ቅዱስኡራኤልአባቴ 2 года назад

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ልኡል እግዚአቢሄር ይባርክሽ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 3 года назад +1

    ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @ethioyeabtsega4005
    @ethioyeabtsega4005 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😍

  • @habeshafood7274
    @habeshafood7274 3 года назад +2

    Zemari melokottttt yasemalen amen 🙏

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ እህቴ!!!
    ነፍስን የሚያረሰርሱ እና እጅግ እርጋታን የሚያላብሱ መዝሙሮች ናቸው ተባረኪልን ገና ገና ብዙ የሚታገለግይ ያርግሽ!!!

  • @mesymesy9568
    @mesymesy9568 2 года назад

    Amen amen amen zmarye mlaect yasemaln ehitachin bereketun ystln

  • @fantayk8125
    @fantayk8125 3 года назад +1

    Amen amen amen zamare malayiten yasemalin

  • @Azu-n5u
    @Azu-n5u 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢😢