Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርትዬ የኔ ቅን ፀጋውን ያብዛልሽ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ካሴት በስጦታ የተሰጠኝ እሄ አልበም ነበር ገና ልጅ እያለው እሙሽ የምትባል የአቦስቶ ስላሴ ልጅ ወደ እኛ ሀገር በስራ መጥታ በስጦታ ሰጠችኝ ሙሉውን አልበም እስከአሁን በቃሌ እችለዋለው በጣም ነው የምወድሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ዘላለማዊ ለገና ቢሰራ ጉጉቴ ነው እንደኔ ምርትዬን ምትወዷት ሼር አርጉ❤❤❤❤❤❤❤
Des yelal be west betawarat ena endadis betseraw ❤❤❤❤
Eziraye eshi❤
❤❤❤❤❤❤
መውደዴ ወሰን የለውም እሷን የምወድበት❤❤❤❤
ከዚህ በላይ ፀጋውን ብዝት ያርግላት
እኔ በግፍ ከምሰራበት ቦታ ተባርሬ የምገባበት አጥቸ ማንም ዘመድ ሳይኖረኝ ባይተዋር ሆኘ በማለቅሰበት ሰአት እመብርሀን ደጅ ሄጀ ሰጮህ ከዛም ድንግል ማርያም ለቅሶየን ብቸኝነቴን ሰምታ ባዳዉን ዘመድ አድርጋልኝ ባልጠበኩት ሰአት ሰራም አግኝቸ አሁን በሰላም እኖራለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይዞሽ ሁሌም እመቤቴ ማርያም የእየሱስ እናትን ለምኛት ላንቺ የሠማችሽ ለኛም ትስማን!!!!❤❤❤❤❤ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም❤❤❤❤
❝ባዳውን ዘመድ አድርጋልኝ❞🥺 power ful word!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታችን ነሽ
እመቤታችን ለአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደም ከፊት ❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ❤❤❤
amen❤❤❤
እኔም ትውልድ ነኝ " ብፅዕት እልሻለሁ የአንድዬ እናት ድንግል ማርያም " በብዙ ተባረኪ ምርትዬ 🙏🙏
ውድ የኦርቶዶክስ ምእመናን ልጆች እንኳን ለ ህዳር 21 ለመቤታችን ቅድስት ድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፡ እንደ ስምሽ ምርጥ ነሽ የነኤ እህት 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
ምርትዬ የእኔ እናት መንፈስቅዱስ አንቺ ላይ አድሯል በእውነት በዝማሬሽ ማይጽናና የለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኮመንተ ተቀደምኩ ምርትየ የኔ ድምፀመረዋ የልጅነቴ አፍመፍቻየ ዝማሬመላእክት ያሰማልን በፀሎትሽ አስቢኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እታችህን በጣምነው ምንውድሽ እግዚአብሔር አምላክ ፃጋሁን ያብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏😘💐💐💐💐💐💐😘😘
በእውነት ነው ምላቹ መዝሙር የርሷ ብቻ ነው ምሰማው። ዝማሬ መላእክት ያስማሽ
ሁሌም ስላንቺ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ፤ ይህን የመሰለ ጸጋ ይህን የመሰለ መባረክ እኛንም ሊያሳጣን ነበር አጅሬው፥ ተመስግን፤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ምርትዬ የኦርቶዶስ እንቁአችን እንወድሻለን!!
ምርትዬ❤ በጣም ነው ዝማሬዎችሽን ምሰማው ዘምራቸዋለው እዳውም ጓደኞቼ እራሱ እሷ የምርትነሽን መዝሙር ጓብዟት ትመለሳለች እስክባል ድረስ በጣም ነው ምወድሽ ❤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን👏👏👏
ማርያምዬ የአንድዬ እናት አማላጄ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክትን ያሰማለን እህታችን እንወድሻለን የአገልግሎት ዘመንሽን ድንግል ማርያም እናቴ ከነ ልጇ ትባሪክሽ 🤲❤️🥰🙏
🔵🌿🌼ውድ እህታችን ምርትነሽ ከነባልደረቦችሽ በእጅጉ ተባረኩልን።🔵🌿🌼ቅዱስ መዝሙሮችሽ በምድርም በሰማይም ፈጥነው ይሰሙልን።
ወይኔኔኔኔ በስመአብ ምርትዬ ማርያምን የልጂነቴ ያደኩበት መዝሙር ነው ከሰንት ዘመን በዋላ ሰማሁት እፍፍፍ እንዴት ነፍሴ እንደተደሰተች ደግሞ ዛሬ በጥዋትቱ የቲቪ ሰገባ ከላይ አገኛውት 😘😘🙏 ምርትዬ ቀጣይ ደግሞ ፍቅርህ የብቻ ነው አምላኬ ፍቅርህ የብቻ ነው ጌታዬ የምለው መዝሙር ዘምሪልን እና በዚሁ ልቀቂልን 😘 ከዛም ቀጥሎ እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ሰለሰምህ እቃጠላሁ ፍቅርህ እኔን ይመሰጠኛል እንደ እግዚአብሔር ከየት ይገኛል የሚለው በማርያም እንዳታልፊኝ በጣም የምወዳችሁ መዝሙሮችሺ ናቸው ባልሳሳት ያንቺ ናቸው 😘😘
እመቤታችን ለአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደም ከፊት ❤እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እንወድሻለን!!
ምርትየ እስከነ ቤተሰቦችሽ እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤❤❤ከህፃንነቴ ጀምሮ መዝሙርሽን እየመው ነው ያደኩት ።ዛሬ ደግሞ በስደት መፅናኛየ 😢😢ስምሽ ስንቅ ነው እመብርሀን ሰላም መልሽኝ 😢❤🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲 እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፍት ስምሽ ስንቅነዉ በአንቺ ላመኑ በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድንግል ማርያም እናቴ ሁሉ ነገሬ ነሸ😢ዝማርዬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ❤
ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ🙏
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማፍቅር እናቴ❤
ምርትዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ምርትዬ የተዋህዶ እንቁ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤
ምርትዬ የኔ እህት እንኳንም እግዚአብሔር በቤቱ አፀናሽ
እግዚአብሔር አምላክ አለምን ለማሳለፍ ሲመጣ ከፃድቃን ወገኖች ጋር በቀኙ ያቁምሺ 👏 የድንግል ማርያም ፋቅር በሰውነትሺ ይደር።
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት አሜን
😢🥺🥺🥺🥺🥺🌿❤️❤️❤️🌿🌹🌹🌹🌿🥰🥰🥰🌿 እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏿
በመከራቀን የጠሩሽ ዳኑ እመቤታችን የአንድየ እናት❤❤❤❤❤ የልጅነታችን መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርትየ ዝማሬ መላአከ ያሰማልን ፉጣሪ ይጠብቅሺ እመቤቴ ጥላ ከለላአ ትሁንሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤታችን የአንድዬ እናት በመገዳችን ቅደሚ ከፊት ስምሽ ስንቅ ነው አችን ያመኑ በመከራ ቀን ጠሩሽ ዳኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ እመ መምላክ ትጠብቅሽ ❤
እመቤቴ ማርያም ባለንበት ትጠብቀን አሜን አንችንም ቤትሽን በበረከት ትጎብኝልሽ
እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ምርትዬ ❤❤❤
ምርቴ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልቤ የማርያም ፍቅር ውስጤ እዳለ አወኩ ስለማርያም ሲዘመር መዝሙር ስሰማ አጠገቤ ያለች ያህል ይሰማኛል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የተዋህዶ ልጆች እየገባቹ ተመገቡ ልስልስ ያለ የእማ ፍቅር ምግብ ቀርቦልናል
ስምሽ ስቅ ነው ባንች ላመኑ በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ እናቴ የስደት ስቄ እማ ዛሬም ግን በዋዜማሽ ከፍቶኛል 😢 😢ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እመአምላክ ከቤትሽ ትግባ ምርጥዬ ❤🙏
እንኳን ለወላዲት አምላክ እናታችን ፅዮን ህዳር ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ወላዲት አምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ 🙏❤
እመቤታችን የአንድየ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት.ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ስምሽ ስቅ ነዉ ባቺ ላመኑበመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑእድሜ ይስጥልን ተባረኪ ቤትሽን ትባርክልሽ
ልስልስ ያለ ልብ የሚመስጥ ደስ የሚል መዝሙር ነው አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ክብር ምስጋና ለእናቴ ለእመቤቴ ለድግል ማርያም ይሁን
እንዃን አደረሳቹ ለእመቤታችን ድንግል ወላዲተ አምላክ (ማርያም) ዓመታዊ ክብረ በዓል❤❤❤
ማርያም እናቴ ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል.......እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቃቹሁ እህት
አቤት እርጋትሽ ይደንቀኛል ሁል ጌዜ ምርቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ!
ቀኔን የጀመርኩበት ውብ መዝሙር።
ምርትዬ እንዴት እንደምወድሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ 🙏🤲🤲🤲🤲🙏
መዝሙርሽን ስስማ ነዉ ያደኩት እታችን ምርትነሽ በጣም ነዉ መወድሽ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳዊያ በሙሉ ❤❤❤❤🎉
❤#እሜቤታችን የአንድዬ እናት❤የኑሮየ መሰረት፡ ለሀሳበ እናት❤ህይወተን ጎብኝ ❤አሜን
የተዋህዶ ልጆች የመቤቴ ወዳጆች እንኳን ለህዳር ጽዮን አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ምርት ነሽ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
❤ አሜን ትቅደምለን ምርታለም እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤
እግዚዓብሄር በበረከት ይሙላሽ ምርትዬመዝሙር እንድዎድ ትልቁን ሚና አለሽና እግዚአብሄር አብዝቶ ባርክሽ!!!
ስምሽ ስንቅ ነው ባንቺ ላመኑ❤በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
ብሰማው ብሰማው እንዴት ደሰሰሰሰ እንደሚል 😍🥰🥰🥰🥰
ፀጋውን ያብዛልሽ ያንቺና የዘማሪት ህይወት ድምፅ ያስለቅሰኛል 🙏✝️❤ አንደክምም ስንጠራሽ ስምሽ ስንቅ ነው ባንቺ ላመኑ 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️😭
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተዎዳጇ እናታችን ምርቴ በዕድሜ በጸጋ በቤቱ ያቆይልን እንዎድሻለን እመ ብርሃን ትጠብቅሽ❤😘
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለእመብርሀን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን(3)😊😊❤🎉🎉
Ameen Ameen Ameen zimare malakten yasamalin ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የንጽህተ ንጹሃን የወላዲተ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት አይለይሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤
ምርትዬ የኛ እንቁ የምኖድሽ ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ ❤❤❤
የልጅነት ሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ ምርትዬ ፀጋዉን ያብዛልሽ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🙏🙏🙏
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ምርትየ የኔናት ❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዴስ መዝሙር ነዉ እመቤቴ ቅባቱ ያለበት ስለ ድንግል ማርያም ሜስጥር የገባዉ ነዉ ።
ድንግል ሆይ የሲኦልን ደጅ እንዳላይ ለምኝልኝ🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንደት እንደምወደው ዝማሬሽን ሁሉ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምውዳት እንኳን አንችን ሰጠን
ድምፅሽ ማይለወጥ ግሩም ነው ተባረኪ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
❤❤🙏🙏 አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሪን ያሰማልን
ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልሽ 😍😍😍🙏🙏🙏
የተዋሕዶ እንቁ ምርትዬ እንኳን አደረሰሽ አቤት. መባረክ እንዲነው ፀጋሽ ይብዛልሽ በቤቱ የፀናሽ ያድርግሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ።የእመቤታችን ጸጋና በረከት አይለየን ❤
እመቤታችን የአንድዬ እናት ድቅ ዝማሬ 😢ምርትዬ የኛ እንቁ ተባረክ ✝️💒🙏
የአንድዬ እናት
❤❤❤ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በ ዎላይታ ኦቶና ማርያም ጉባዬ ላይ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል አቤት እግዚአብሔር ያክብርልን። እንደዚህ አይነት መንፈስን የሚያለመልም ዝማሬ ስላበረከትሽልን ።❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏
ወይኔ የምወዳት ዘማሪ❤❤❤ምርትየ ዘመንሽ❤ይባረክ❤ፀጋውን❤ያብዛልሽ❤እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
አሜን እመ አምላክ ቅደሚ ከፊት እረ ታስፈልጊኛለሽ ተጨንቄአለሁ ነይ እመ እግዚአብሔር ክፈቴን ተይው ንፅህናሽ እዳየን ይክፈል
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ✝️🙏🥰❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በልጅነት ግዜ በካሴትሳዳመጠው ነው ያደግሁት !
እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርትነሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። አሜን!!!
ምርቴ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው። ህይወት የሚያረሰርስ ዝማሬ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ምርቴ እንወድሻለን።
የልጅነቴ ዝማሬ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርቴ🌷🌷🌷🌷🌷
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የእኔ ውድ እህት❤❤❤❤❤
Mirten Endene yemiwedat like yareg Mirte be edeme zemeneshe hulu dingel kene lijuwa ateleyesh kene betesebesh zemenesh yibarek ateneten yemiyalemelem zimare new mezemuresh eregatash endet fetari barekoshal ahunem bebete yatsenash zimare meleaketen yasemalen tebareki tsegana mogesun yalebeshesh
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏
በጣም በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ አግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
እመብርሀን ትጠብቅሽ
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ☦️🙏
ምርትዬ የኔ ቅን ፀጋውን ያብዛልሽ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ካሴት በስጦታ የተሰጠኝ እሄ አልበም ነበር ገና ልጅ እያለው እሙሽ የምትባል የአቦስቶ ስላሴ ልጅ ወደ እኛ ሀገር በስራ መጥታ በስጦታ ሰጠችኝ ሙሉውን አልበም እስከአሁን በቃሌ እችለዋለው በጣም ነው የምወድሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ዘላለማዊ ለገና ቢሰራ ጉጉቴ ነው እንደኔ ምርትዬን ምትወዷት ሼር አርጉ❤❤❤❤❤❤❤
Des yelal be west betawarat ena endadis betseraw ❤❤❤❤
Eziraye eshi❤
❤❤❤❤❤❤
መውደዴ ወሰን የለውም እሷን የምወድበት❤❤❤❤
ከዚህ በላይ ፀጋውን ብዝት ያርግላት
እኔ በግፍ ከምሰራበት ቦታ ተባርሬ የምገባበት አጥቸ ማንም ዘመድ ሳይኖረኝ ባይተዋር ሆኘ በማለቅሰበት ሰአት እመብርሀን ደጅ ሄጀ ሰጮህ ከዛም ድንግል ማርያም ለቅሶየን ብቸኝነቴን ሰምታ ባዳዉን ዘመድ አድርጋልኝ ባልጠበኩት ሰአት ሰራም አግኝቸ አሁን በሰላም እኖራለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይዞሽ ሁሌም እመቤቴ ማርያም የእየሱስ እናትን ለምኛት ላንቺ የሠማችሽ ለኛም ትስማን!!!!❤❤❤❤❤ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም❤❤❤❤
❝ባዳውን ዘመድ አድርጋልኝ❞🥺 power ful word!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታችን ነሽ
እመቤታችን ለአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደም ከፊት ❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ❤❤❤
amen❤❤❤
እኔም ትውልድ ነኝ " ብፅዕት እልሻለሁ የአንድዬ እናት ድንግል ማርያም "
በብዙ ተባረኪ ምርትዬ 🙏🙏
ውድ የኦርቶዶክስ ምእመናን ልጆች እንኳን ለ ህዳር 21 ለመቤታችን ቅድስት ድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፡ እንደ ስምሽ ምርጥ ነሽ የነኤ እህት 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
ምርትዬ የእኔ እናት መንፈስቅዱስ አንቺ ላይ አድሯል በእውነት በዝማሬሽ ማይጽናና የለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኮመንተ ተቀደምኩ ምርትየ የኔ ድምፀመረዋ የልጅነቴ አፍመፍቻየ ዝማሬመላእክት ያሰማልን በፀሎትሽ አስቢኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እታችህን በጣምነው ምንውድሽ እግዚአብሔር አምላክ ፃጋሁን ያብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏😘💐💐💐💐💐💐😘😘
በእውነት ነው ምላቹ መዝሙር የርሷ ብቻ ነው ምሰማው። ዝማሬ መላእክት ያስማሽ
ሁሌም ስላንቺ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ፤ ይህን የመሰለ ጸጋ ይህን የመሰለ መባረክ እኛንም ሊያሳጣን ነበር አጅሬው፥ ተመስግን፤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ምርትዬ የኦርቶዶስ እንቁአችን እንወድሻለን!!
ምርትዬ❤ በጣም ነው ዝማሬዎችሽን ምሰማው ዘምራቸዋለው እዳውም ጓደኞቼ እራሱ እሷ የምርትነሽን መዝሙር ጓብዟት ትመለሳለች እስክባል ድረስ በጣም ነው ምወድሽ ❤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን👏👏👏
ማርያምዬ የአንድዬ እናት አማላጄ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክትን ያሰማለን እህታችን እንወድሻለን የአገልግሎት ዘመንሽን ድንግል ማርያም እናቴ ከነ ልጇ ትባሪክሽ 🤲❤️🥰🙏
🔵🌿🌼ውድ እህታችን ምርትነሽ ከነባልደረቦችሽ በእጅጉ ተባረኩልን።
🔵🌿🌼ቅዱስ መዝሙሮችሽ በምድርም በሰማይም ፈጥነው ይሰሙልን።
ወይኔኔኔኔ በስመአብ ምርትዬ ማርያምን የልጂነቴ ያደኩበት መዝሙር ነው ከሰንት ዘመን በዋላ ሰማሁት እፍፍፍ እንዴት ነፍሴ እንደተደሰተች ደግሞ ዛሬ በጥዋትቱ የቲቪ ሰገባ ከላይ አገኛውት 😘😘🙏 ምርትዬ ቀጣይ ደግሞ ፍቅርህ የብቻ ነው አምላኬ ፍቅርህ የብቻ ነው ጌታዬ የምለው መዝሙር ዘምሪልን እና በዚሁ ልቀቂልን 😘 ከዛም ቀጥሎ እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ሰለሰምህ እቃጠላሁ ፍቅርህ እኔን ይመሰጠኛል እንደ እግዚአብሔር ከየት ይገኛል የሚለው በማርያም እንዳታልፊኝ በጣም የምወዳችሁ መዝሙሮችሺ ናቸው ባልሳሳት ያንቺ ናቸው 😘😘
እመቤታችን ለአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደም ከፊት ❤እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እንወድሻለን!!
ምርትየ እስከነ ቤተሰቦችሽ እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤❤❤ከህፃንነቴ ጀምሮ መዝሙርሽን እየመው ነው ያደኩት ።ዛሬ ደግሞ በስደት መፅናኛየ 😢😢ስምሽ ስንቅ ነው እመብርሀን ሰላም መልሽኝ 😢❤🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲 እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፍት ስምሽ ስንቅነዉ በአንቺ ላመኑ በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድንግል ማርያም እናቴ ሁሉ ነገሬ ነሸ😢
ዝማርዬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ❤
ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ🙏
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማፍቅር እናቴ❤
ምርትዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ምርትዬ የተዋህዶ እንቁ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤
ምርትዬ የኔ እህት እንኳንም እግዚአብሔር በቤቱ አፀናሽ
እግዚአብሔር አምላክ አለምን ለማሳለፍ ሲመጣ ከፃድቃን ወገኖች ጋር በቀኙ ያቁምሺ 👏 የድንግል ማርያም ፋቅር በሰውነትሺ ይደር።
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት አሜን
😢🥺🥺🥺🥺🥺🌿❤️❤️❤️🌿🌹🌹🌹🌿🥰🥰🥰🌿 እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏿
በመከራቀን የጠሩሽ ዳኑ እመቤታችን የአንድየ እናት❤❤❤❤❤ የልጅነታችን መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርትየ ዝማሬ መላአከ ያሰማልን ፉጣሪ ይጠብቅሺ እመቤቴ ጥላ ከለላአ ትሁንሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤታችን የአንድዬ እናት በመገዳችን ቅደሚ ከፊት ስምሽ ስንቅ ነው አችን ያመኑ በመከራ ቀን ጠሩሽ ዳኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ እመ መምላክ ትጠብቅሽ ❤
እመቤቴ ማርያም ባለንበት ትጠብቀን አሜን አንችንም ቤትሽን በበረከት ትጎብኝልሽ
እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ምርትዬ ❤❤❤
ምርቴ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልቤ የማርያም ፍቅር ውስጤ እዳለ አወኩ ስለማርያም ሲዘመር መዝሙር ስሰማ አጠገቤ ያለች ያህል ይሰማኛል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
የተዋህዶ ልጆች እየገባቹ ተመገቡ ልስልስ ያለ የእማ ፍቅር ምግብ ቀርቦልናል
ስምሽ ስቅ ነው ባንች ላመኑ በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ እናቴ የስደት ስቄ እማ ዛሬም ግን በዋዜማሽ ከፍቶኛል 😢 😢
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እመአምላክ ከቤትሽ ትግባ ምርጥዬ ❤🙏
እንኳን ለወላዲት አምላክ እናታችን ፅዮን ህዳር ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ወላዲት አምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ 🙏❤
እመቤታችን የአንድየ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት.ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ስምሽ ስቅ ነዉ ባቺ ላመኑበመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ
እድሜ ይስጥልን ተባረኪ ቤትሽን ትባርክልሽ
ልስልስ ያለ ልብ የሚመስጥ ደስ የሚል መዝሙር ነው አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ክብር ምስጋና ለእናቴ ለእመቤቴ ለድግል ማርያም ይሁን
እንዃን አደረሳቹ ለእመቤታችን ድንግል ወላዲተ አምላክ (ማርያም) ዓመታዊ ክብረ በዓል❤❤❤
ማርያም እናቴ ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል.......እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቃቹሁ እህት
አቤት እርጋትሽ ይደንቀኛል ሁል ጌዜ ምርቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ!
ቀኔን የጀመርኩበት ውብ መዝሙር።
ምርትዬ እንዴት እንደምወድሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ 🙏🤲🤲🤲🤲🙏
መዝሙርሽን ስስማ ነዉ ያደኩት እታችን ምርትነሽ በጣም ነዉ መወድሽ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳዊያ በሙሉ ❤❤❤❤🎉
❤#እሜቤታችን የአንድዬ እናት
❤የኑሮየ መሰረት፡ ለሀሳበ እናት
❤ህይወተን ጎብኝ
❤አሜን
የተዋህዶ ልጆች የመቤቴ ወዳጆች እንኳን ለህዳር ጽዮን አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ምርት ነሽ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
❤ አሜን ትቅደምለን ምርታለም እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤
እግዚዓብሄር በበረከት ይሙላሽ ምርትዬ
መዝሙር እንድዎድ ትልቁን ሚና አለሽና እግዚአብሄር አብዝቶ ባርክሽ!!!
ስምሽ ስንቅ ነው ባንቺ ላመኑ❤
በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
ብሰማው ብሰማው እንዴት ደሰሰሰሰ እንደሚል 😍🥰🥰🥰🥰
ፀጋውን ያብዛልሽ ያንቺና የዘማሪት ህይወት ድምፅ ያስለቅሰኛል 🙏✝️❤ አንደክምም ስንጠራሽ ስምሽ ስንቅ ነው ባንቺ ላመኑ 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️😭
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተዎዳጇ እናታችን ምርቴ በዕድሜ በጸጋ በቤቱ ያቆይልን እንዎድሻለን እመ ብርሃን ትጠብቅሽ❤😘
የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለእመብርሀን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን(3)😊😊❤🎉🎉
Ameen Ameen Ameen zimare malakten yasamalin ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የንጽህተ ንጹሃን የወላዲተ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት አይለይሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤
ምርትዬ የኛ እንቁ የምኖድሽ ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ ❤❤❤
የልጅነት ሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ ምርትዬ ፀጋዉን ያብዛልሽ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🙏🙏🙏
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ምርትየ የኔናት ❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዴስ መዝሙር ነዉ እመቤቴ ቅባቱ ያለበት ስለ ድንግል ማርያም ሜስጥር የገባዉ ነዉ ።
ድንግል ሆይ የሲኦልን ደጅ እንዳላይ ለምኝልኝ🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንደት እንደምወደው ዝማሬሽን ሁሉ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምውዳት እንኳን አንችን ሰጠን
ድምፅሽ ማይለወጥ ግሩም ነው ተባረኪ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
❤❤🙏🙏 አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሪን ያሰማልን
ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልሽ 😍😍😍🙏🙏🙏
የተዋሕዶ እንቁ ምርትዬ እንኳን አደረሰሽ አቤት. መባረክ እንዲነው ፀጋሽ ይብዛልሽ በቤቱ የፀናሽ ያድርግሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ።የእመቤታችን ጸጋና በረከት አይለየን ❤
እመቤታችን የአንድዬ እናት
ድቅ ዝማሬ 😢
ምርትዬ የኛ እንቁ ተባረክ ✝️💒🙏
የአንድዬ እናት
❤❤❤ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በ ዎላይታ ኦቶና ማርያም ጉባዬ ላይ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል አቤት እግዚአብሔር ያክብርልን። እንደዚህ አይነት መንፈስን የሚያለመልም ዝማሬ ስላበረከትሽልን ።❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏
ወይኔ የምወዳት ዘማሪ❤❤❤ምርትየ ዘመንሽ❤ይባረክ❤ፀጋውን❤ያብዛልሽ❤
እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉