🔴 አዲስ ዝማሬ "አማኑኤል" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ (Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ "አማኑኤል" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ ‪@-mahtot‬

Комментарии • 437

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 10 месяцев назад +21

    አሜን 🙏 ⛪️✝️⛪️🙏 እግዚአብሔር + ይመስገን + እጂግ በጠም በጠም ድንቅመዝሙርነው እግዚአብሔር ይመስገን ይኛጌታ ሁሌም + ተመስገን ነውድሜ አመላኬ + ተመስገን + እህታችን ዝማሪ + መላክትን + ያስማልን + አሜን + ግን ሸር ላይክ + እናድርግ 🙏⛪️✝️💞🛐🛐🛐💞✝️⛪️🙏✝️🆗✅

  • @tegmaryam2112
    @tegmaryam2112 Год назад +76

    በለቅሶ የዘሩት በደሰታ ማሳጨድ ትካዜን ማሳለፍ ቀላል ነው ባንተ ዘንድ ተሰፋ በመቁረጤ የተውኩትን ነገር ትችልበታለህ ውብ አርገህ ማሰጀመር የኔ አባት ❤

  • @evu-tube
    @evu-tube 2 года назад +75

    የቀራንዮ ንጉስ
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ቸሩ መድኃንያለም
    መጨረሻችንን ያሳምርልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ

    • @MihretAyele-t5g
      @MihretAyele-t5g Год назад +2

      አሜን ከክፉነገርሁሉ ሰውሮ ከልሎየጠብቀን

  • @hannamebratu2163
    @hannamebratu2163 Год назад +9

    Ehete ye ageleglot zmenshen mengedshn hulu ቅዱስ አማኑኤል ይባርክልሽ

  • @manguestoulouji746
    @manguestoulouji746 2 года назад +11

    አቤት በዚህ መረዎ ድምፅሽ እግዛብሄርን እንደ ዳዊት እንድታመሰግኝ መመረጥሽ መታደል ነው ፀጋ ያልብሰሽ እህቴ

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 2 года назад +23

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ህህቴ የኔን ነው የዘመርሽው
    የኔጌታ የኔ ያልኩክ አንተብቻነክ ያለከኝ አትተወኝ😭😭😭ዝማሬ መላህክት ያሰማለልን ህህታችን
    የአገልግሎት ዘመንሽን የድንግል ልጂ ይባርከው❤❤❤

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye Год назад +6

    ማነዉ እደኔ ደጋግሞ የሰመዉ ፀጋሽን ይብዘዉ እህቴ የኔን ህይዉት ነዉ የዘመርሽዉ በንባ ነዉ የታጠብኩ

  • @belayneshnigatu447
    @belayneshnigatu447 2 года назад +14

    እውነት ነው ከአማኑኤል ሌላ ከእርሱ ወገን የለም

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 2 года назад +6

    ቃለ.ህይወት.ያሰማለን አህታችን እናመሠግናለን ❤❤🙏

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
    @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 2 года назад +9

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር ህይወት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 8 месяцев назад +12

    ባንተ ያለኝ ተስፋ ከጭንቄ ይበልጣል የሚያሰጋኝ ለሊት በሀይልህ ይነጋል ትምህክት ያደረኩት ስምህነው ብርታቴ ስዝል የሚያበረታኝ ምስጋና ጉልበቴ😭😭😭 አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላይክትን ያሰማል እህታችን መዝሙሮችሺ ልብ ይነካሉ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ❤❤❤❤

  • @tiblestarega4391
    @tiblestarega4391 22 дня назад +1

    በትክክል የመእላህት ዝማሪ ያሰማል❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Год назад +8

    ቅዱሰ አማኖኤል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @hanagetye5073
    @hanagetye5073 2 года назад +4

    እጂግ ድቅ መዝሙር ነው ቃለ ሂዎት ያሰማልን እህታችን

  • @gorgethomas8728
    @gorgethomas8728 25 дней назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @EYERUSABEBAYEHU-mz3kz
    @EYERUSABEBAYEHU-mz3kz Год назад +4

    አሜን አሜንን አሜንንንን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እህታችን

  • @Uae-o1h
    @Uae-o1h 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
    በቤቱ ያፅናሽ
    እግዚአብሔር አብዝቶ የምትዘምሪበትን አደበት ይግለፅልሽ

  • @MoloMolo-s1w
    @MoloMolo-s1w 24 дня назад +1

    ኡፍ ልብ የሜነካነው የውስጢን ነው ያወጣሽው🥹🙏🙏🙏🙏

  • @አስቴር-ከ9ጨ
    @አስቴር-ከ9ጨ 2 года назад +10

    ጣእመዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ልብን የሚያሳርፍ የሚያፅናና መዝሙር ነው በቤቱያፅናሽ አምላከ ቅዱሳን

  • @eexx5392
    @eexx5392 2 года назад +10

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መታደል እኮ ነው በርችልን

  • @ምጽዋትአበድርእመስዋዕት
    @ምጽዋትአበድርእመስዋዕት 2 месяца назад +9

    ብጨነቅ ብተክዝ ሠው እንደመሆኔ
    ባንተ እነደቆምኩኝ አልዘነጋም እኔ
    አማኑኤል አንተ ነህ ዘመዴ ወገኔ
    ቅዱስ አማኑኤል ዘመዴ ወገኔ [፪]
    ባንተ ያለኝ ተስፋ ከጭንቄ ይበልጣል
    የሚያሰጋኝ ሌሊት በኃይልህ ይነጋል
    ትምክህት ያደረኩት ስምህ ነው ብርታቴ
    ስዝል ሚያበረታኝ ምስጋና ጉልበቴ
    መዛል ድካም ባይጠፋም በሕይወቴ
    አትተወኝ አማኑኤል አባቴ
    በዘመኔ ሁሌ አለህ ከኔ ጋራ
    ጉልበቴ ነህ እንዳልወድቅ እንዳልፈራ
    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸►
    መጎሰም ባይቀርም በጥቂት መከራ
    አለ ያንተ ጊዜ ድንቅን ልትሰራ
    ሁሉ ባንተ እንዳለ ገብቶኛል ትርጉሙ
    በሀዘን በመከራ የማመስገን ጣዕሙ
    መዛል ድካም ባይጠፋም በሕይወቴ
    አትተወኝ አማኑኤል አባቴ
    በዘመኔ ሁሌ አለህ ከኔ ጋራ
    ጉልበቴ ነህ እንዳልወድቅ እንዳልፈራ
    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸►
    በለቅሶ የዘሩት በደስታ ማሣጨድ
    ትካዜን ማሳለፍ ቀላል ነው ባንተ ዘንድ
    ተስፋ በመቁረጤ የተውኩትን ነገር
    ትችልበታለህ ውብ አድርገህ ማስጀመር
    መዛል ድካም ባይጠፋም በሕይወቴ
    አትተወኝ አማኑኤል አባቴ
    በዘመኔ ሁሌ አለህ ከኔ ጋራ
    ጉልበቴ ነህ እንዳልወድቅ እንዳልፈራ
    አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸►
    በበረሐው ሕይወቴ ባረከው መንፈሴን
    የኀጢአት አሸዋ በከበዳት ነፍሴን
    በእንባ ስማጸንህ ፊትህ ተንበርክኬ
    አየውህ ስታየኝ ተመስገን አምላኬ
    መዛል ድካም ባይጠፋም በሕይወቴ
    አትተወኝ አማኑኤል አባቴ
    በዘመኔ ሁሌ አለህ ከኔ ጋራ
    ጉልበቴ ነህ እንዳልወድቅ እንዳልፈራ

  • @meriyedgllj4962
    @meriyedgllj4962 2 года назад +17

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን💒🙏💒🙏💒

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 года назад +38

    ዘማሪት ሲስተር ህይወት ዝማሬዎችሸን በሙሉ ተመሰጨ በእንባ ነው የምሰማቸው ጸጋውን ያብዛልሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሸ እናቴ እወድሻለው።

  • @alaaqattan9581
    @alaaqattan9581 2 года назад +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልሽ እናመሰግናለን ነፍስን የሚያለመልም መዝሙር ስለአሰማሽን እግዚአብሔር አምላክ ነፍስእናስጋሽን ያለምልመው

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 2 года назад +16

    በዚህ መዝሙር የተሳተፋችሁ ቅዱስ አማኑኤል ይስጥልን ተባረኩ ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ደም ከበሮ የሚመታዉ መንግስቱ ለቤቱ ይደክማልና የዕዉነት ተባረክ

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 2 года назад +45

    እጅግ ድንቅ መዝሙር ተባረኪ ተወዳጇ እህታችን

    • @omygadweeee
      @omygadweeee 7 месяцев назад +2

      ወድማችን ያተም መዝሙሮች በጣም እንወዳቸዋለን በርታልን❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +19

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንጋፋ ዘማሪት እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ዲያቆንብርሃኑኃይሌ
    @ዲያቆንብርሃኑኃይሌ 2 года назад +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዷ እህታችን ሲስተር

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 2 года назад +7

    አሜን።አሜን።አሜን።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን።እህቴ💕💕💕💘💘💘

  • @sibhattube
    @sibhattube 2 года назад +9

    ተባረኪ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bestbest7403
    @bestbest7403 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 😭😭

  • @ወለተሐና
    @ወለተሐና 2 года назад +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል

  • @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ
    @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ 2 месяца назад +1

    ሁሌም ነው እንደ ጸሎት እምሰማው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ❤
    ብጨነቅ ብተክዝ ሰው እንደ መሆኔ
    ባንተ እንደ ቆምኩኝ አልዘነጋም እኔ
    አማኑኤል አንተ ነህ ዘመዴ ወገኔ
    ቅዱስ አማኑኤል ዘመዴ ወገን 😢😢

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 Год назад +3

    አማኑኤል አባቴ ቅዱስ አማኑኤል
    ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን የኔ አባት
    ከለላዬ አሳደጊዬ
    እህቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EyerusalemDinbru-k3e
    @EyerusalemDinbru-k3e Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +21

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል መጫረሻችን ያሳምርልን አሜን(፫)

    • @zahlelebanon4514
      @zahlelebanon4514 2 года назад +2

      ዝማሬንመላእካትያስማልን

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላአክትን ያሰማልን 💐💐💐🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌼🌼🌼🙏🙏🙏👏👏👏

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እል ልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል ልል ልል
    እል ልል ልል ልል ልል👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 2 года назад +7

    ሄዊዬ ሁሌም ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @kidusm19
    @kidusm19 2 года назад +5

    አጥንት የሚያለመልም ምርጥ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ማሓሪዖቁባገርግስ
    @ማሓሪዖቁባገርግስ 2 года назад +9

    ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe816 2 года назад +8

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ! እህታችን

  • @tesleyu
    @tesleyu 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን ዘመንሽ ይባረክ

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 2 года назад +33

    የኔ ዉድ ሒዊዬ ምርጧ እህቴ ፀጋሽን ይጨምርልሽ አማኑኤል💓

  • @surafelsura5107
    @surafelsura5107 2 года назад +19

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ከላሊበላ ፅድቁን ከኢየሩሳሌም ወርቁን ይስጥልን።

  • @kid2087
    @kid2087 2 года назад +4

    መዝሙርሽ ሁሉ እሄን አለም ያስረሳኛል ተባረኪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጌወርጊሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬምሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጶሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ዲያቆናት ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @አዲሴበለጠዳባቴዋ
    @አዲሴበለጠዳባቴዋ 2 года назад +9

    ዝማሬመላክትንያስማልን

  • @betelhemezeze370
    @betelhemezeze370 2 года назад +13

    የድምፅሽ ለስላሳነት ለዛው እጅግ ደስ ይላል ተረጋግተን እንድናዳምጠው ነው የሚያደርግ ። እግዚአብሔር አሁንም በጸጋ ላይ ጸጋን ይጨምርልሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @jgfgfgihcr4561
    @jgfgfgihcr4561 7 дней назад +1

    ብጨነቅ ብተክዝ ሠው እደመሆኔ አማኒኤል አተነህዘመዴ ወገኔ❤❤

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 2 года назад +5

    ባለዉለታዬ አማኑኤል አባቴ መሻቴን ባንተ ጊዜ ያከናወንክልኝ ምን እልሃለዉ ክበር ተመስገንልኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ አባቴ♥♥♥

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +2

    እእእእእእእልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 6 месяцев назад +2

    ተስፋ በመቁረጤ የተውኩትን ነገር
    ትችልበታለህ ውብ አርገህ ማስጀመር
    መዛል ድካም ባይጠፋም በህይወቴ
    አትተወኝ አማኑኤል አባቴ 🤲😥
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏❤

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 Год назад +6

    የሲስተር ህይወት መዝሙሮች ውስጥን የሚነኩ እጅግ በጣም አሳዛኝ ናቸው።በዚያ ላይ የድምጿ ጥራት ልክ እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ያለ ነው ልብን ከመንካቱ በተጨማሪ ነፍስን የሚያለመልም ነው።ጥያቄ ግን አለኝ ለምንድነው መዝምሮቿ ብዙ view (እይታ) የሌላቸው? ለኔ ድምጿ ከሴት መዘምራን አንደኛ ነች።ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሽ! አሜን!!

    • @netsihailu4846
      @netsihailu4846 Год назад

      Yenem teyake nw endesua kelebu mizemer tehut sew alayehum

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ዘማሪት ሲስተር ሂወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል ፀጋውን ያልብስሽ 😘😘😘

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 года назад +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒💝👏👏👏💒💒💒

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አሜን አሜን አሜን❤👏❤👏❤👏❤👏❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ አማኖኤል ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 года назад +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ሂዊ😇❤🙏

  • @enatuabera146
    @enatuabera146 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን😍👏👏💒💒💒💒

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 года назад +3

    እህታችን ሒዊ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልሽ🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ሒዊዬ በእድሜ በፀጋ ኑርልን በእንባ ነው ይሔን መዝሙር የምሰማው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 года назад +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Mesay_3
    @Mesay_3 2 года назад +3

    ሂዊዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ና ጤናውን ይስጥሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኔ ዉድ እህትዋዬ❤❤❤❤ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 месяца назад +3

    ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ሁለ ነገሬ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @abelbizuneh3362
    @abelbizuneh3362 2 года назад +5

    እግዜአብሄር ግዜሽን ይባርክልሽ ለኛም ተረፍሽን እያዳምጥን መጽኛችን ነው የሱቃል

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ3ጀ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ3ጀ 2 года назад +6

    አሪፍ መዝሙር ነው እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @tizitatadesseabebetizita8690
    @tizitatadesseabebetizita8690 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Egziabher yimasegen 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯Zemare malten yasemaln Amen 🙏🙏🙏

  • @tsionmaru5257
    @tsionmaru5257 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 года назад +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!!!

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 года назад +11

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏

  • @kidstkindu7505
    @kidstkindu7505 2 года назад +4

    ሩጫዬን ጨርሻለሁ የሚያስብል የተባረከ ዘመን ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tgtati165
    @tgtati165 2 года назад +2

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዝማሬ መላክት ያሠማልን እህታችን 😇🙏🙏🙏

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተወዳጇ እህታችን

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 года назад +9

    ዝማሪመለአክት ያሰማልን እድሜናጤናይስጥልንፀጋውንያብዛልሽ

  • @አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ
    @አቤቱጌታሆይማረን-ጘ7ለ 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏⛪🌻

  • @aselefechkidanemariam6986
    @aselefechkidanemariam6986 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል መጫረሻችን ያሳምርልን አሜን(፫)

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 года назад +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰመልን እድሜና ጤናን ያድልልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 2 года назад +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ 🙏💒👏👏👏👏👏 💚💛❤😍

  • @martawolde5270
    @martawolde5270 2 года назад +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    እግዚአብሔር በሠላም በጤና ይጠብቅልን

  • @እመብርኃንየልቤብርኃን

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ አሜን ቅዱስ አማኑኤል ሆይ ክብር ምስጋና ይድረሰሕ አሜን💘💘💘

  • @ሚጣ-ለ1ዠ
    @ሚጣ-ለ1ዠ 2 года назад +3

    ተባርኪእህታችን አሜን ዝማሬመልክት ያስማልን

  • @kareemaj2444
    @kareemaj2444 2 года назад +1

    ዝማሬ መላዕክትንያሰማልን እህታችን ሕይወት በእዉነት ከዚህም በላይ ጸጋዉን ያብዛልሽ👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐

  • @filiyamelese3039
    @filiyamelese3039 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @eyerusalme540
    @eyerusalme540 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጥኡም ዝማሬ ያሰማልን ዉድ እህታችን

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 2 года назад +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 የማይጠገብ መዝሙር ነው👏

  • @selameshete5786
    @selameshete5786 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ

  • @beteyohannes1
    @beteyohannes1 2 года назад +7

    በጣም ነው የወደድኩት ዝማሬውን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ🙏

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 2 года назад +1

    በጣም የምወደዉ መዝሙር ነዉ እህታችን መዳንያለም በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኖ አሜን፫

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 года назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @samerasamera2798
    @samerasamera2798 2 года назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያፅናሽ

  • @حياةمحمد-ز8ص
    @حياةمحمد-ز8ص 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 года назад +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ አሜን

  • @tube5209
    @tube5209 2 года назад +9

    አሜን ዘመዳችን ወገናችን ቅዱስ አማኑኤል በእለተ ቀኑ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 3 месяца назад +2

    እጅግ ድንቅ መዝሙር ተባረኪ ተወዳጇ እህታችን