🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 910

  • @wubeabera4778
    @wubeabera4778 Год назад +19

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፣፣
    ሁሉን የምትችል ይቅር ባይና መሐሪ አባት ሆይ የጠፋሁት ልጅህ እኔ ወደ አንተ ቀርቤያለሁ የምቀርበዉም
    ፣፣፣፣
    በነገር ሁሉ አንተ ከእኔ ጋር በመሆን የጨለመው እዲበራ የጠመመው እንዲቀና አድርግልኝ፣፣
    ስጋህንና ደምህንም በመቀበል ከአንተ ጋር ለመኖር አብቃኝ ፡፡ ለነፍሴ ጥቅም ይሆንልኝ ዘንድ አንተ የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ሰማያዊ ምግብ የሆነዉ ሥጋህንና ደምህን በታላቅ አክብሮትና ትህትና በፍፁም መመለስ ኃጢአያትን በመናዘዝ እድቀበልው አድርገኝ መቀበሌም ለህይወት እንጂ ለሞትና ለመፈራረጃ እንዳይሆንብኝ አንፅተህ ጠብቀኝ አሜንን ፣፣፣፣፣፣፣፣፣
    ዘወትር መተላለፌን አይተህ በቸርነትህና በምረትህ እጆችህ የደገፍከኝ አምላክ እኔን የጠፋሁትን ልጅህን ወደ እቅፍህ እድመለስ አንተ እርዳኝ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @hanazerfu5578
    @hanazerfu5578 2 месяца назад +66

    የኛን በደል ሀጺያት ክፋት ሳትቆጥር ለህይወታችን አዲስ ምእራፍ እያስጀመርክ በተስፋ እየጠበከን በምህረትህ እየጎበኘቨን ሁሌም በአዲስ ዘመን የምታሻግረን አባቴ ክብርህ ከፍ ይበልልኝ😢😢😢😢😢

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew4198 2 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🌻🌻🌻🌻🌻)🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @genimar3183
    @genimar3183 2 года назад +97

    ምን ብትወደኝ ነው ም ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡእ እያልኩ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻የተዋህዶ
    ልጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ
    አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁንልን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏💚💛❤

  • @zellitube
    @zellitube 2 года назад +11

    ዝማሪ ማላክ ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @bayalogos4895
    @bayalogos4895 2 года назад +38

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታፈቅረኝ (2)
    የአዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ (2)
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየው ከተሻገርኩ
    ኦ ማስያስ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩ
    ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ
    ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ
    ማዕበሉን ወጀቡን አሳልፈህ
    ጨለማውን አብርተህ
    ላምልክህ ሳልሰለች በዘመኔ
    ካንተ ሌላ ማን አለኝ ከቶ ለኔ
    እልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ
    ትላንትናዬን ጠል አልብሰኸው ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ
    ባጌጠችው የምድር መሃል ሆኜ
    እቀኛለሁ ምስጋናን ስለ አዳኜ
    አበባውን በምድር ስላፈካ
    ውዳሴ አለኝ በዘመን ማይለካ
    ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል
    ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሃል
    ያንተ ወንዞች በውሃ ከተሞሉ
    ተራሮችም ምስጋናን ያመጣሉ
    በሸለቆ በአለቱ ንቃቃት
    ያሉት ሁሉ ያቀርባሉ ስብሐት
    ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት
    ግዛው ዘመኔን ውረሰው ውዴ የኔን ማንነት
    አዝማናቱ ስራህን እያሳየ
    ልሁንልህ ከዓለም የተለየ
    ብበድልህ ባስከፋህ ሳትቀየም
    አዲስ ዘመን አመጣህ ጌታ ለኔም
    ቀን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩ
    ከጸጋህ ዙፋን በእምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩ
    ምን ሊረባኝ ካንተ ጋ ካላረጀው
    ያለ ቃልህ በዘመን እንዲያው ባጀው
    በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
    ላገልግልህ በዜማ እንደገና

  • @አባይነሽፀዳለማርያም
    @አባይነሽፀዳለማርያም 2 года назад +10

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐💐 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ❤❤❤

  • @tadewos23
    @tadewos23 2 года назад +111

    ንጋቴ ነህ። የጠዋት ደስታዬ። ወንድሜ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ልብን ስለሚሰሩት ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎችህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

  • @nibretzewuge2864
    @nibretzewuge2864 2 года назад +161

    እንደስራችን ሳይሆን እንደ ምሕረቱ ለዚህ ቀን ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን መጪዉ ዓመት የሰላምና የምሕረት ዓመት ያድርግልን🙏❤

  • @Sisayneh-Berhanu21
    @Sisayneh-Berhanu21 2 месяца назад +16

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየሄኝ
    ኦ አምላከ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ሰቡህ እያልኩኝ።
    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @enatemariam392
    @enatemariam392 2 года назад +7

    ምን አይነት ከባድ ዓመት ከባለቤቴ ጋር እንዳሳለፍኩ እኔና መድሐኔዓለም እናዉቃለን፡፡ እንደ አባቶቼ ወደ ማልመለስበት እስክሄድ አርፍ ዘንድ ተወኝ እንዳለ ልበ አምላክ ዳዊት እኔንም ይችን ዓመት ተወኝ፡፡ ተመስገን ለዚህ ያበቃኽን

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 года назад +3

    እእእእእእእእእልልልልልልልል ዘማሪ መላአክትን ያሰማልን ወድማችን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 года назад +10

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @haniitube8363
    @haniitube8363 2 года назад +4

    Enkuwan aderesachu yetwahedo lijoch😍😍😍😍zemare melakiten yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Maria-f6g9z
    @Maria-f6g9z 2 месяца назад +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰሜያትን ዬውርስልን ወንድማችን ❤❤❤❤
    ሰም ይባረክ የጌቶች ጌታ የንጉስ ንጉስ የሰማይ የምድር አባት ሆይ ለዚች አዲስ አመት ከነሙሉ ቤተሰቤ በሰላም በጤና ያደረስኸን ቅዱስ አማኑኤል ቸሩ መድሐኒ አለም የድንግል ሜሪያም ልጅ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁንልኝ አሜን አሜን አምን ።❤❤❤❤❤❤

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 2 года назад +101

    የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁንልን እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን

    • @hymehyme7813
      @hymehyme7813 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤🙏❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +240

    ተመስገን የኔ ጌታ ዚህች ቀን ላደረስከኝ 🙏 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @menewyeletabebe6714
    @menewyeletabebe6714 2 месяца назад +12

    የየለቱ ስራዬ ምንም ባይሆንም
    በማይመረመር በሚያስገርም
    በጥበብህ በሚያስደምም
    ያደረስከኝ መድሀኒያለም
    ላመስግንህ ለዘላለም
    አሜን ።

  • @ejgsh8227
    @ejgsh8227 2 года назад +115

    እንኳን አድረሳችሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድል አቤልዬ ክፉ አይን አይይብን በቤቱ ያይናልንን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙏🙏የምናዝንበትና የምንከፋበት ሳይሆን የምንደሰትበት አመት እመቤቴ ማርያም ታድርግልን

  • @WeyraTube
    @WeyraTube 2 года назад +8

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር የብርሃን ዘመን ያድርግልን አሜን

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 2 месяца назад +18

    የአለማት ጌታ የሆነዉ ፈጣሪ ይመሰገን እመብርሀን እናቴ አመሰግንሻለሁ ከልጅሽ እያማድሽ ለዚህ አመታ ስላደረስሽን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤

  • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
    @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን መጀመሪያዬ መጨረሻዬንም በዝ አድርግልኝ አምላኬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 года назад +4

    እልልልል🌻ልልልልልል🌻ልልልልልልልልል🌻 በአዲስ ዘመን ጌታየ ስራኝ 😥 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 Год назад +6

    ደጋግሜ በስማዉ አልጠገበኝ ያለ መዝሙር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ 🙏🙏🙏 ዘማሪመላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ ተመሠገን እችን ቀን እንዳይ የፈቀድህልኝ የድንግልማርያም ልጂ ሰምህ ለዘላለም ይተመሠገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተኢየሱስሀይልንበሚሰጠ

    ተመስገን የኛ ጌታ ለዚች ቀን ላደረስከን ብዙወች ይችቀን እየጠበቁ ያልደሱ አሉና እንደ ቸርነት ለዚች ቀን ካደረስህን ላተ ምን ይሳንሀን መልካም በአል የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የከርሞ ሰው ይበለን ሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነትን ይላክልን አሜን አሜን አሜን

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 года назад +3

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @REZ_On21
    @REZ_On21 2 года назад +7

    ምን ብትወደኝ ነው ም ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡእ እያልኩ

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 2 года назад +3

    አቤላ እንኳን አደረሰህ ግሩም ዝማሬ ተባረክልኝ ከዚህም በላይ ዘመንህ ይባረክ

  • @yeshites1080
    @yeshites1080 2 года назад +3

    ተመስገን የሰራዊት ጌታ ዘመኔን ባርክልኝ

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ምን ትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ አድስ ዘመንን ቀን ያሳየኧኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐👏👏🤲💐👏👏👏👏👏👏💐💐💐እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 2 года назад +3

    እልል ልልልልልልልልልል🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን አደረሰን

  • @shalomtube9291
    @shalomtube9291 2 года назад +42

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️ የኦርቶዶክስ ተዋህቶ ልጆች እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አዲሱን አመት በሰላም በጤና በፍቅር በአንድነት እግዚአብሔር ይባርከን ሀገራችን ኢትዮጵያውያን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ይህችን ቀን ላሳየን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁን በውነት አማሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🌼🌼🌼

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 2 года назад +26

    ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጥዑም ዜማ ነው

  • @nastanatabaara3828
    @nastanatabaara3828 2 года назад +3

    እንኳንአረሳችሁ በዓሉየሰላም የፍቅር የመተሳሰብይሆንል

  • @ህሊናዘ-ተዋሕዶ
    @ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 года назад +8

    ምን ብትወደኝ ነው ም ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡእ እያልኩ
    እልልልልልልልልልልል ጥኡመ ዜማን ያሠማልን እንዃን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🤣🌻🌻🌻🌻🤣🤣

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 2 месяца назад +2

    ምን ብትዉደኝ ነው ምን ብታስበኝ አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየከኝ እኔ ቸር ጌታ ስለማይነገር ስጦታህ አምላኬ ሆይ ተመስገን

  • @MuluTesfaye-bq8ix
    @MuluTesfaye-bq8ix 2 месяца назад +3

    ተመስገን አምላኬ ስለ ሁሉም ነገር ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HananGze
    @HananGze 2 месяца назад +2

    ስምህ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን🙏💖

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 2 года назад +3

    እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ.... መ ልካም አዲስ አመት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እንደ ቸርነቱ አደረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @hehehhdhdud6516
    @hehehhdhdud6516 2 года назад +3

    Zimare melaektin yasemalin
    Amen Amen Amen keze belay yemitagelegilbetin edme ena tena yistik
    Geta Yisrak
    endelibik yarglik

  • @SelamSalama
    @SelamSalama 2 месяца назад +2

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን 😢 እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚ ቀን ያደረሰን ❤ እልልልልልልልልል 🤲✝️🤲🌻🌻💛💚🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺✝️✝️✝️🌺🌺❤️❤️❤️❤️🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልል ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @tadambalcha3125
    @tadambalcha3125 Год назад +4

    በ አዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላመስግንህ በ ዜማዬ እንደገና❤❤❤❤❤❤

  • @edeneden407
    @edeneden407 2 года назад +11

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ዝማሬ መላክተትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Год назад +18

    እንኳን አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች የመከራው ዘመን የሚያልቅ ይሁንልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 года назад +13

    ወንድማችን ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሀገራችንን የኢትዮጵያን መከራ በቃሽ ይበላት በሠላም ወደ ዘመነ ሉቃስ ያሸጋግረን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ።

  • @MahibereTeklehaymanot
    @MahibereTeklehaymanot 2 месяца назад +2

    እንቁ የ ተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️

  • @shortsvideofeed
    @shortsvideofeed 2 года назад +22

    የአለማት ጌታ የሆነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
    እመብርሀን እናቴ አመሰግንሻለሁ ከልጅሽ እያማለድሽ ለዚህ አመት ስላደረስሽኝ

  • @Brkm-x6k
    @Brkm-x6k 2 месяца назад +2

    ተመሰገን የኔ ጌታ ዚህች ቀንላደረሰከ
    ዝማሬ መላአክት የሰማልን❤❤❤❤

  • @belidesta
    @belidesta 2 месяца назад +3

    እልልልልልል ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ኦ አምላኬ

  • @liyawujira6467
    @liyawujira6467 2 месяца назад +2

    አሌክስ ይሄንን ሁሉ መከራ አሳልፎ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
    ቢኒዬ ደግሞ ትችላለህ ሁሌም ለእኔ አንደኛ ነህ

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 2 месяца назад +5

    ዝማሬ መላእክተ ያሰማለንአሚንአሚንአሚንአሚንአሚን❤❤❤❤❤🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @molowdadi6889
    @molowdadi6889 Год назад +9

    ተመስገን የኔ ጌታ ክብር ምስጋና ላተይሁን ለዚች ቀን ላበቃህኝ ተመስገን እንኳን አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hemien15
    @hemien15 Год назад +4

    መዝሙሮቸህን በሙሉ ብሰማቸው አልጠግባቸውም መጽናኛዎቼ ናችዉ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ፡፡

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu 2 месяца назад +2

    አምላኬ ሆይአዲስ ዘመንን እንዳይ ስለፈቀድክልኝ አመሠግንህ አለዉ ተመስገን❤❤❤

  • @Khrilix
    @Khrilix 2 года назад +12

    በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝ👋👋
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏

  • @King_nation12
    @King_nation12 2 месяца назад +2

    ተመስገን እግዚአብሔር ይህን አዲስ ዘመን የሰጠኸን🙏🙏🙏

  • @mitikenisrane2182
    @mitikenisrane2182 Год назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአዲስ አመት ስላደረሰን❤❤❤

  • @Tegets
    @Tegets 2 месяца назад +1

    ተመሰገን.አምላኬ.ለዚችቀን.ያደረሰከኝ
    ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን.ወንድማችን.🙏🙏🙏🙏

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 года назад +7

    ተመስገን አምላኬ ለዚች ቀን ላደረሰን ለቸሩ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይገባል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 2 года назад +8

    ምን መባረክ ነው በዚህ እሳት ዘመን😍😍😍 ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ ስለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @SebleSeyuom
    @SebleSeyuom 3 месяца назад +4

    አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @Yonasbiyazn
    @Yonasbiyazn 2 месяца назад +2

    ተመስገን አምላኬ ለዚህ አመት በሰላም ስላደረስከኝ ፪፲፩፯ በሰላም አኑረኝ በዚህ አለም ላሉት ሁሉ ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @WerquAlem
    @WerquAlem 2 месяца назад +4

    አሜን((3))🙏🙏🙏🙏 አልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 አንካ አደራሰን ላድስ ዓመት አምላክ በደለን ይቅር ብልህ በመንድህ ምረኝ አብየቱ ይቅር በሀል ነህና ይቅር በለን በድስ ዓመቱ አድስ ልብ ስጠኝ ላንዳታ ላገልል አን ባርያህ😢🙏🙏🙏🙏

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 2 месяца назад +1

    እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብዙ መከራን አሳልፈን ለእነ የንሰሐን ዘመንን ሰቶ አዲስ አመት ለማየት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን አምና ከእኛ ጋር የነበሩ ዛሬ ግን የሌሉ ብዙዎች ናቸው

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህም ቀን ስላደረስንን ስላደርሳችሁ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ እስከመጨረሻው ያፁናልንን

  • @Gelilatesfaye-vw4sn
    @Gelilatesfaye-vw4sn Год назад +1

    ደብረምህረት ኪዳነምህረት እና ደብረ ቀራኒዮ ቤተክርስቲያን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 2 года назад +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏የሰላም አመት ያርግልን 💚💛❤️

  • @andinetgebrewoled8288
    @andinetgebrewoled8288 2 месяца назад +2

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን የኔ ጌታ ያያ አመትን ያሳለፍክልኝ ተመስገን

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 2 года назад +9

    ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ እዘምራለዉ ስቡህ እያልኩኝ ....ተባረኩልኝ አቤልዬ ዝማሬ መላህክትን ያሰማህ በዚህ መዝሙር የተሳተፋችሁ ሁላችሁ አመሰግናለዉ ተባረኩ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌻🌼

  • @behailegziabher
    @behailegziabher 2 года назад +12

    ከአመት አመት ያሸጋገረን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje Год назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @batiytube5166
    @batiytube5166 2 года назад +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክ ዝማሬዎችህ ከልብ እንባ የሚያስወጣ ነው

  • @liduadal6013
    @liduadal6013 Год назад +2

    ግዛዉ ዘመኔን ዉረስ አምላኬ የኔን ማንነት❤

  • @abebahiluf6856
    @abebahiluf6856 2 года назад +6

    Zimare melaiket yasemalen tsegawun yabizalachu egizabher ymesgen lezih ken yaderesen temesgen

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 2 месяца назад

    አምላካችን በዕድሜና በፀጋ ይጠብቅህ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ ።❤❤❤

  • @Amanawit58
    @Amanawit58 2 года назад +7

    በቤቱ ያፅናህ እንደትዝታው በዘመረበት አንደበቱ የስድብ መአት ከማውረድ ይጠብቅህ ።ዝማሬ መላእክትም ያሰማልን።

  • @hiwotleul5884
    @hiwotleul5884 2 месяца назад

    ተመስገን አምላኬ ምስጋናህ አይጓደል ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ወንድማችን !!

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +6

    ኦ "አምላኬ"ክበር ተመስገን ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏

  • @SaelmuSalam
    @SaelmuSalam 4 месяца назад +1

    ❤ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይብዛልህ

  • @rutatesfaalem7536
    @rutatesfaalem7536 2 года назад +3

    zmare melaekt yesmalna Amen egziabher ybarka hawna dyaqon

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝች ቀን ሰለ አደረስከኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 2 года назад +1

    Enkwane adersachu lemelawe yaa Ethiopwayane bamullu E/g hezbochun yebarek zemare melaekt yasemallen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የዚ ሁሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአቤሔር ይክበር ይመስገን ትላንትን አሳልፎ ለዛሬዋ ቀን ያደረሰን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን ለህዝቦቿም ፍቅርን ያብዛልን ለታመሙት ፈውስን ለታሰሩት ምረትን ለተራቡት ምግብን ለታረዙት ልብስን ሁሉንም በቸርነቱ ያስብልን አዲሱ አመት የሠላም የፍቅር ይሁንልን

  • @birhandegneh8050
    @birhandegneh8050 2 года назад +9

    ዝማአሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በዐጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንኅን ይባርክልን

    • @eyo5078
      @eyo5078 2 месяца назад

      amen

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    አሜን አሜን አሜን ሳይገባን እንዲገባን አድርጎ ከዘመን ዘመን ላሻገረን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🥰🥰🥰 መላው ኢትዮጵያዊን ሀገራችሁን ለምትወዱ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ሰመነ ሉቃስ አደረሳችሁ አደረሰን 🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌸🌸🌸

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስከን ለዚች ቀን ያደረሰን ወድማችን መምራችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Год назад

    የተዋሕዶ እንቁ ዲያቆን ዘማሪ አቤል መክብብ እንኳን አደረሰሕ ከነቤተሠብሕ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ እንወድሐለን መልካም አውድአመት ይሁንልሕ ከነቤተሠብሕ

  • @zetseatgashaw4173
    @zetseatgashaw4173 2 года назад +9

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው።

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 2 года назад +1

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየሃኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 Год назад +3

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስመልን ❤❤❤❤❤

  • @christinasolomon4700
    @christinasolomon4700 Год назад

    ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
    አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
    ኦ አምላኬ ዘመንን ካየኹ ከተሸገርኩ
    ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡእ እያልኩ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁንልን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 года назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም አድስ አመት ያድርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለአለም በሙሉ ይላክልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @berhanmengestuo6917
    @berhanmengestuo6917 Год назад

    እደስራችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ለዘች ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን መጭውን አመት ሰላም የሰፈነበት በምህረት የምንጎበኝበት አመት ያርግልን ዝማሬዎችህ ልባችን ለሚያረሰርሱት ወንድማችን ዘማሪ አቤል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ከክፍዎች አይን ይሰውርልን እኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ በቀን በቀን እሰማዋለሁ ሁሌም አድስ ነው የሚሆንብኝ ጸጋ ጥበቡን ያብዛልን ዕድሜክን ሳብ ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @romi8708
    @romi8708 23 дня назад

    አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Год назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን መጭው ኣመት የሰላም የደስታ ኣምላካችን የምከብርበት ብቅድስናው የምንኖርበት ያድርግልን 🙏🥰🥰