Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤😢 እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለ መሪየም ዝማሬ ስሰማ ያስነባኛል። ወድጄዋለው። እውነት ቦታዋን አትስትም። መሽቶም ቢሆን ትደርሳለች
❤❤❤❤
Esuan yasitewaweqen amilakuan ena lijuan Eyesus kiristosinim endihu wudejiw. Yesu degimo minim qal cherinetun erihiraheaw gelitso ayicherisewum. Enea orthodox negn. Pente endalimesilish. Enesu silehonu eyesus eyesus bizu milut. Enea gin esun sitera emesiqel sir sitotayean aliresam esuan sasib yemedanea mikiniyat lijuan alemaseb yikebidegnal
dengel maryam le ortodox becha sayhone lealemu bemulu xebaki enku emebet nat emebete hoy ebakesh neyelen ena adenging yalat be mulu tesemaleche neyelen meryam
ቤዛዊት አለም ድንግል ማርያም የሁሉም እናት በምልጃ በፀሎቷ ታስብሽ።
አዛኝቱ ማርያም ትድረስልሽ
በስመ ስላሴ ስም መዝሙሮችሽ ሁሉ ያስለቅሱኛል የውድ ባለቤትሽ የንስሀ መዝሙሩም እግዚአብሔር ፅጋውን ያዛላቹ ዝሜሪ መላእክትን ይሰማልን😭😭😭⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሁለቱም የምር ክርስትናዉን የሚኖሩ የምር አገልጋይ ስለሆኑ ፀጋዉ በስቶላቸዋል።
አሜን 🙏⛪️💞⛪️🙏 እግዚአብሔር + ይመስገን + ድንግል እናቴ ማርያም + ሁሌም እናቴ + ንፌሴ ባንጂነው አተራቂይ ትጎኔ እናቴ እህታችን ዝማሪ መላክትን ያስማልን + በእዉነት ግን ሸር ላይክ እናድርግ 🙏⛪️✝️💞🛐🛐🛐💞✝️⛪️🙏🆗✅
ማነው ስቶሪ አይቶ የመጣ እደኔ 😢😢😢 አሜንንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤
ብምላጃሽ አሻግሪኝ ድንግል ማርያም እናቴ!❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች ዘማሪያንን እናበረታታታ❤
እግዚአብሔር ሆይ የእኔ የደነደነ ልብ ስብረህ ወደ አንተ በፍጹም ፍቅር እቀርብ ዘንድ እርዳኝ የኔ ጌታ 😢❤❤❤❤❤
ሁሌ እኔ የምፀልየው ፀሎት ነው የደገምሽው❤❤❤❤😊
ዝማሪ መለእክት የስመዓልና ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባረኽ ደቂ ተዋህዶ ዝተሓጎሰ እንተሎ ይዘምር ።
አዛኝቱ ይሄን ክፉ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪን😢😢 አምላክ ይባርክሽ ደስስ ሲል ፀሎትና ዝማሬ ነዉ ሁሌም አዳምጠዋለሁ❤❤❤
ስለነገ ሳስብ እጅግ እፈራለሁዛሬን ብቻ ልኖር እንገዳገዳለሁተስፋ ያጠው ልቤ ፀንቶ እንዲበረታምልጃሽ አይለየኝ በቀንም በማታ
ማነው እንደኔ ይህንን መዝሙር የዞትር ጸሎቱ ያረገው በተለይም ተስፋ መቁረጥ ሲሰማኝ የሰው ሐገርም አይደለሁ ለዛ ነው❤❤❤
እኔ አለሆ❤
እኔም🤲🤲🤲🤲😢😢😢
😢😢😢እናቴ እመብርሀን ቤተሰቦቼን ሀገሬን ዞሮ መግቢያዬን አደራ እኔ ስደተኛነኝ ካንቺ ሌላ ማን አለኝ 😢😢ድንግል ሆይ ተስፋዬ አንችነሽ እህቴ ክበሪልን አንጥንት የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን ሒዊዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እናቴ እመቤቴ ማርያም በስደት ያለችሁን እኔን ልጅሽን እርጂኝ እናቴ በሰላም ወደ ሀግሬ መልሽኝ የጭንቅ አማላጅ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ እህታችን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልሺ ዉድ እህታችን አሜን
ከፊቴ ያለውን አላውቅም እኔ በቀንም በለሊትም አትራቂኝ ከጎኔ 😭😭 እናቴ ስደተኛ ልጅሽን ጠቡቅኝ😢 ጠቢቅልኝ እናቴ ድንግል ማርያም እናቴ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ ሀገሬ😢አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዉዬዬ❤ ስወድሽ እኮ
😢😢😢
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ❤rmjfiz 0:10
@@adi16love231
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህቴ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ የኔ ሂወት ነው አሁን ያለሁበት ሁኔታ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ😊
…"በመውጣት መግባቴ ድንግል አትለይኝ" ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር ጸጋ በረከቱን ያጎናጽፍሽ 💐
በመዉጣትመግባቴድንግልአትለይኝዝማሬመላእክትንያሰማልን
የእመበቴ ምልጃ ግሩም ድንቅ ነው🤔 በቅርቡ እዚህ ካለሁበት ውጭ ሀገር የተደረገለኝ ተአምር ድንቅ ምስክር ነው:: ለመቤቴ ችግሬ ነግሬአት ወዲያው ሁሉም ነገር በሚደንቅ ሁኔታ በዕለተ ቀኗ በወር በወሩ እየተከናወነ ተደረገልኝ☝️ ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንደሁም ለእናቱ ለአማላጂቱ ይሁን 🙏☝️🙏
አሜን አሜን እልልልልልልልል
❤❤❤Amen zimariye melaekit yasemalen ehtachin❤❤❤
ትናንት ባሻገርሽኝ ባንቺ ተመክቼነገን ልቀበለው ተስፋን ተሞልቼእርግት ያለ መዝሙር❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu yagelegelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme edeme leneseha new tebareku ❤❤❤❤
ድንግል ከፊታችን እማንሸከመው መከራ እየመጣብን ለልጃሽ አሳስቢ ድንግል ሆይ😭😭😭😭😭
ከፊቴ ያለዉን አላዉቀዉም እኔ በቀም በለሊት አትራቂኝ ከጎኔ😢😢 እናቴ የስደት ስንቄ አንች ጠቢቂኝ ዝማሪ መላይዕክት ያሠማልን❤❤❤
ልብን ዕርፍ የሚአደርግ መዝሙር እመቤቴ ሆይ አደራሽን አትራቂ ከኃጢያተኛ ልጅሽ 😢😢😢 አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ያሰማልን ሂዊዬ እመ አምላክ በዕድሜ ጤና ትጠብቅሽ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ❤✝️
ማራኪ ወግ ላይ ተጋብዛችሁ አይቼ ደስ ብሎኝ ወደ ዝማሬሽ መጣሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እህታችን መዝሙሮችሽ ልብን የሚጠግኑ ናቸዉ 💔💔😭😭እመቤቴ ትጠብቅሽ እህቴ ከነሞላዉ ቤተሰብሽ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ሒዊ እንወድሻለን አረ ተው ላይክ እያደረጋቹ አበረታቱ ቤተሰቦቼ የተዋህዶ🙏🥰🥰🥰
በፊቴ ያለው አላውቀውም እኔበቀንም በለሊት አትራቂ ከጎኔበመውጣት በመግባት ድግል አትለይ ይህን ክፍ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪኝ እውነት ነው እማምላክ ታሻግረን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሲስተር ሕይወት ጸጋውን ያብዛልሽ መደኀኒያለም
❤🧡💛💚💙💜🤎💟💌
❤❤❤❤❤❤
አሜን(3)😢😢😢ቃል ሂወት ያሰመልን የገልግሎት ዘንን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
በመውጣት መግባቴ ድንግል አትለይኝ 💞💞ይህን ክፉ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪኝ🙏🙏 አሜንንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን....🌹🌹🥀🌺
ድንቅ መዝሙረ ነው ከፊት ያለውን አላውቅም 😭😭ዝማሬ መላክ ያሰማልን ይህ ክፎ ዘመን በምልጃሸ አሻግሪኝ 😭 አገራችን ሰላሟን መልሶ ለአገራችን ያብቃን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አዛኝቷ ይሄን ክፋ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪኝ አምላክ ይባርክሽ በእውነት ደስ ሲል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ማራኬ ላይ ነው ያየዋችሁ ዝማሬ መላእትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏽🙏👏👏👏
አሜን
እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ፍጻሜይችን ታሳምርልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
ፀጋውን ታብዛልሽ እህቴ ማስተር ህይወት እመቤቴ በመውጣትሽና በመግባትሽ ትጠብቅሽ አሜንንንን ሁላችንንም በመውጣትና በመግባታችን ትጠብቀን
ብሰማው የማልጠግበው እፍፍፍ 😢 እናቴ ያለሶ እንካን እኔ አለም ባዶ ናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ ❤
ዝማሪ መላክት ያሰማልን እህታችን መዝሙርሽን ሳዳምጥ የሆነ እባዬን መቆጣጠር ነዉ የሚያቅተኝ😢😢😢😢😢😢😢
Amabete anate 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢atelyign tesefeye achi nesh
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእግዚአብሔርን በተሰጠን ጸጋ ስናገለግለው እንዲህ ያማረ ይሆናል እህቴ ስለተሰጠሽ ጸጋ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ስለአንቺ አመሰግናለሁ።
ዉይ እመቤቴ ልጆቻችንን ከዚህ ክፉ ዘመን ጠቢቂልን ለልጅሽም አሳስቢሊን ።
🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢💒💒💒💚💛❤🇲🇱ምን እላለው እንዴት እንደወደድኩት ዝማሬ መላትክን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋሽን ያብዛልን💚💛❤💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እቤቴ ማርያም ምልጃሽ አይለየንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ*እስክንድር የ አገልግሎት ዘመነዎት እግዚአብሔር ይባርክልን🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት አጀት የሚርስ መዝሙር ነው እመብረሃን እናቴ በምልጃ በፀሎቷ አትለየን አስራት አገሯን ኢትዮጵያን ሠላም ታርግልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሠላም ታርግልን
እማዬ ፀጋወነ ያቡዘልሸ እህታ አለም ዝማሪ መላእከታነ ያሰማልነ❤❤❤
አንጀት አርስ ስሰማው አንጀቴ ይንሰፈሰፈል ድንግል ማርያም (አዛኝቷ)የኔ ብቻ እኮ ነው ምመስለኝ የ እንጦጦዋ ገና ሳስብ ሁሉን ምታሳኪልኝ ለኔ ያረክሽውን ለማን አረክሽ።ግን ያለ ድንግለ ማርያም መኖር ይቻላል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ እናት ስዎድሽ ማርያምን ጸጋውን እድሜውን ያድልልን በአማን☦️⛪️❤
እመቤተ ድንግል ማርያም ባለንበት ትጠብቀን ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ከፊቴ ያለዉን አናዉቀዉም እማ አስቢን አትለይን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሒዊ ይሔን አስጨናቂ ዘመን ድንግል በምልጃዋ ታሻግረን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግሊበትን እድሜና ፀጋን ያድልሽ
ከፈቴ ያለውን አላውቅም እኔ በቀንም በለሊትም አትራቂኝ ከጎኔ እናቴ አደራሽ ሃገራችንም ጠብቅልኝ😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወቅቱን የሚመለከት መዝሙር ነዉ ❤የብርሃን እናት ለኔም እናቴ ነሽ ድንግል አትለይኝ የጭንቁን ዘመን አሳልፊኝ እማ❤❤❤
እንኳን ለቅዱሳን ሐዋርያት አበው ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓላቸው አደረሳችኹ እልልልልልልልልልል 👏👏👏🌻🌻🌻💐💐💐🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እውነት ነው በምልጃ አሻግሪን ይሔን ክፉ ዘመን እናታችን ድንግ ማርያም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
አድሽ ላይክ ይሠጥ ቢሄን ዝማሬ መላክያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ጠጋውን ያብዛልሽ
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna brktey maryamey yene enat❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏💒💒💒
እደስምሽ ሂወት የሆነ ዝማሬ ነው ፀጋ በረከቱን ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ተሰምቶ አይጠገብም😢❤❤❤
My all the time Mezemure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤stay blessed my dear sister 🙏🙏🙏
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከፊታችን ያለውን ነገር አናውቀውምና በምልጃሽ አሻግሪን እህታችን ዘማሪት ሲስተር ህይወት ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አንኩአን ፈጣሪ በጊዜ ወደ ቤቱ መለሰህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ አምላክ ይባርክልህ!!!
ከፊቴ ያለውን አላውቀውም እኔ በቀንም በሌሊት አትራቂ ከጎኔበመውጣት መግባቴ ድንግል አትለይኝይህን ክፉ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪኝ 😥😥የተዋህዶ እንቁ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ
አሜንአሜንአሜንቃለሂወት,ያሰማልንእናታችንማርያም,በሰደት,ያሉትን,እህቶችንአሰቡልኝ😢😢በሰላምለሀገር,አብቂን😢😢❤❤❤❤❤❤ተመሰገን,የድንግል,ልጅ❤❤❤❤
ዘማሪት ህይወት ድምፅሽን በጣም ነው እምወደው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ከፊቴ ያለውን አላውቅም እኔ በቀንም በለሊትም አትራቂኝ ከጎኔ😭😭😭አጥንት የምያለምልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ከዚህ በላይ እንድታገለግይእድሜናጤና ይስጥሽ እመ አምላክ እናቴ አማለጂነቷ ለሁላችንም አይለየን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
የእኔ ታዛዥ መልካሟ እህቴ ዘማሪት ሲስተር ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሸ የእኔ ድምፀ መረዋ እህቴ የናቴ ልጅ 😘😘😘😘😘
እህታችን አጥንት የሚያመልም ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያድልሽ ያገልግሎት ዘመንስን እግዚአብሔር ያርዝምልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመዉጣት መግቢያዬ ድንግል አትለይኝ😢 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን እህታችን
ከጊዜው ጋር የሄደ እንዲሁም ሰላምን የሚሰጥ መዝሙር ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አመቤቴ ቅድሰት ማሪያም የጌታዬ የመድሐኔ አለም እናት ከልጃጋ እቅፍ ድግፍ ታረግሽ ጣፈጭ ልብ የሚነካ 🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእደሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንእንዲት ደስ ይላል።እመብረሀን ምስጋና ይግባት
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ካለ እንባ ማዳመጥ የሚከብድ መዝሙር ነው እረጀም ዘመን ይስጥልን
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልንእህቴ በቤቱ ያፅናሽ ከነቤተሰቦችሽ ድምፅሽ በጣም ነዉ ሚያምረዉ መዳናለም የለም ሚሳነዉ ሚለዉ መዝሙር ልቂቂልን እልልልልል ተመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
Faruu ergamotaa isiin yaa dhagesisu eebifami
አቤት እርጋት ❤ቃለሕይወትን ያሰማልን
አሜን ይህን ክፉ ዘመን በአማላጅነቷ ታሻግረን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሒዊ ግሩም ነው
ድንግል ሆይ አንቺ ካለሽ ካጠገባችን የማናልፈው የለም😢😢😢ምልጃሽ ፈጣን ነውና🥺🥺እንዴት ደስስስ የሚል የሚያፅናና መዝሙር ነው እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን እኔ ስደተኛ ነኝይህን ክፉ ዘመን በምልጀሺ አሻግርኝ ድንግል እመቤቴ በንባ ነዉ የሠመሁት ድንግል በዝህ ዝማሬ ሰምታኝ አለቺ እግዝቤር ይባርክሽ ሲሰተር አሜን አሜን በቤቱ ይፀናሺ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይመስገን
መማራክ እናተ ቤት መቶ ቃለ መጠዪቅ ሳደርግ በጣም ነው ደሰ ያለኝ መልካም ሴት ለባሎ ዘውድ ናት ተባረኪ ተባረከኩ እናትእና ልጆ ቤታችሁ ይግቡ ከኮሉቦሰ ሆዮ ይመዝሙር በጣም ነው የምወደው ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ።
ታድለሽ ዝማሬዎችሽ ብርታት ጉልበት ናቸው😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤
ወለላይቱ እናቴ መሸሸጋዬ ከጎቴ አትለዬኝ🎉🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማሽ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ድንግል በህይወትሽ ትቅደምልሽ
ህይወትነኝ የተዋህዶዋ ፍሬአሜን አሜን አሜን እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን በሁን ጊዜ በእምነታቸው በማንነታቸው መሠዋትነት የሚሆኑትን ልጆችሽን ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ አማልጅን አደራ እምዬ🙌😭😭
እመብረሀን እመአምላክ እናቴ በመውጣት መግባቴ አትለይኝ ቅደሚልኝ እናቴ በእውነት ለሁላቹም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን
እውነት ነው ከፊቴ ያለውን አላወቅም እኔ😭😭😭እመቤረሃን እናቴ አንቺ ታውቃሌሸ ተሰፋ የጣው ልቤን,ፀንቶ እንዴበረታ አጊዣኝ እናቴ😢😢😢 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በፀጋውን በጤና እማአምለክ በደጆ ትጠብቅሸ አሜን ድንግል ሆይ ስደት ለይ ያሉት እህት ወንድምን በምልጃሸ ከክፉ ነገረ አንቺ ጠብቅልን😢😢😢😢❤❤💒💒💒💒💒💒💒💘💘💘💘💘💘💘
😢😢😢😢❤❤❤❤❤ፀጋን ጥበብን ያድልልን እመብርሐን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ትጠብቅልኝ 🥰🥰🥰
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተወደደሽ እህቴ ሲስተር ሕይወት ተፈሪ 💕🙏💕
ይህን መዝሙር ስሰማ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ድንግል አትለይኝ 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በእውነት ድንቅ መዝሙር አንጀት የሚበላ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤🎉😢😢
በእውነት ነው ድንቅ መዝሙር ነው እህታችን ዝመሬ መላእክት ያሰልማን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
' ከፊቴ ያለውን አለዉቀዉም ' የልቤን ነው የዘመርሽዉ ሲስተር :: እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ሰጥቶሽ ቤተክርስቲያን እንድታገልግይ ያድርግሽ!!! ግጥሙን ና ዜማዉን ያዘጋጁትንም አባታችን ቀሲስ ያሬድና ዲን ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን!!!
😢😢😢😢😢❤ዝማሬ መላእት ያሠማለን እህታችን
አሜን ዝማሬ መላይክ ያሠማልን🙏🙏🙏
በፊቴ ያለውን አላውቀውም😢😢😢😢ሂዊዬ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ❤🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ❤ስለ ነገ ሳስብ እጅግ እፍራለሁ ዛሬን ብቻ ክብር እንገዳገዳለሁ 😢እኔ በአሁን ስዓት የሚገልፅኝ መዝሙር ነው 😢
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እናቴ እመቤቴ የብረሀኔ እናት አትራቂ ከጎኔ ❤😢
❤❤❤😢 እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለ መሪየም ዝማሬ ስሰማ ያስነባኛል። ወድጄዋለው። እውነት ቦታዋን አትስትም። መሽቶም ቢሆን ትደርሳለች
❤❤❤❤
Esuan yasitewaweqen amilakuan ena lijuan Eyesus kiristosinim endihu wudejiw. Yesu degimo minim qal cherinetun erihiraheaw gelitso ayicherisewum. Enea orthodox negn. Pente endalimesilish. Enesu silehonu eyesus eyesus bizu milut. Enea gin esun sitera emesiqel sir sitotayean aliresam esuan sasib yemedanea mikiniyat lijuan alemaseb yikebidegnal
dengel maryam le ortodox becha sayhone lealemu bemulu xebaki enku emebet nat emebete hoy ebakesh neyelen ena adenging yalat be mulu tesemaleche neyelen meryam
ቤዛዊት አለም ድንግል ማርያም የሁሉም እናት በምልጃ በፀሎቷ ታስብሽ።
አዛኝቱ ማርያም ትድረስልሽ
በስመ ስላሴ ስም መዝሙሮችሽ ሁሉ ያስለቅሱኛል የውድ ባለቤትሽ የንስሀ መዝሙሩም እግዚአብሔር ፅጋውን ያዛላቹ ዝሜሪ መላእክትን ይሰማልን😭😭😭⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሁለቱም የምር ክርስትናዉን የሚኖሩ የምር አገልጋይ ስለሆኑ ፀጋዉ በስቶላቸዋል።
አሜን 🙏⛪️💞⛪️🙏 እግዚአብሔር + ይመስገን + ድንግል እናቴ ማርያም + ሁሌም እናቴ + ንፌሴ ባንጂነው አተራቂይ ትጎኔ እናቴ እህታችን ዝማሪ መላክትን ያስማልን + በእዉነት ግን ሸር ላይክ እናድርግ 🙏⛪️✝️💞🛐🛐🛐💞✝️⛪️🙏🆗✅
ማነው ስቶሪ አይቶ የመጣ እደኔ 😢😢😢 አሜንንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤
ብምላጃሽ አሻግሪኝ ድንግል ማርያም እናቴ!❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች ዘማሪያንን እናበረታታታ❤
እግዚአብሔር ሆይ የእኔ የደነደነ ልብ ስብረህ ወደ አንተ በፍጹም ፍቅር እቀርብ ዘንድ እርዳኝ የኔ ጌታ 😢❤❤❤❤❤
ሁሌ እኔ የምፀልየው ፀሎት ነው የደገምሽው❤❤❤❤😊
ዝማሪ መለእክት የስመዓልና ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባረኽ ደቂ ተዋህዶ ዝተሓጎሰ እንተሎ ይዘምር ።
አዛኝቱ ይሄን ክፉ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪን😢😢 አምላክ ይባርክሽ ደስስ ሲል ፀሎትና ዝማሬ ነዉ ሁሌም አዳምጠዋለሁ❤❤❤
ስለነገ ሳስብ እጅግ እፈራለሁ
ዛሬን ብቻ ልኖር እንገዳገዳለሁ
ተስፋ ያጠው ልቤ ፀንቶ እንዲበረታ
ምልጃሽ አይለየኝ በቀንም በማታ
ማነው እንደኔ ይህንን መዝሙር የዞትር ጸሎቱ ያረገው በተለይም ተስፋ መቁረጥ ሲሰማኝ የሰው ሐገርም አይደለሁ ለዛ ነው❤❤❤
እኔ አለሆ❤
እኔም🤲🤲🤲🤲😢😢😢
😢😢😢እናቴ እመብርሀን ቤተሰቦቼን ሀገሬን ዞሮ መግቢያዬን አደራ እኔ ስደተኛነኝ ካንቺ ሌላ ማን አለኝ 😢😢ድንግል ሆይ ተስፋዬ አንችነሽ
እህቴ ክበሪልን አንጥንት የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን ሒዊዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ እናቴ እመቤቴ ማርያም በስደት ያለችሁን እኔን ልጅሽን እርጂኝ እናቴ በሰላም ወደ ሀግሬ መልሽኝ የጭንቅ አማላጅ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ እህታችን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልሺ ዉድ እህታችን አሜን
ከፊቴ ያለውን አላውቅም እኔ በቀንም በለሊትም አትራቂኝ ከጎኔ 😭😭 እናቴ ስደተኛ ልጅሽን ጠቡቅኝ😢 ጠቢቅልኝ እናቴ ድንግል ማርያም እናቴ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ ሀገሬ😢አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዉዬዬ❤ ስወድሽ እኮ
😢😢😢
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ❤rmjfiz 0:10
@@adi16love231
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህቴ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ የኔ ሂወት ነው አሁን ያለሁበት ሁኔታ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ😊
…"በመውጣት መግባቴ ድንግል አትለይኝ" ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር ጸጋ በረከቱን ያጎናጽፍሽ 💐
በመዉጣትመግባቴድንግልአትለይኝዝማሬመላእክትንያሰማልን
የእመበቴ ምልጃ ግሩም ድንቅ ነው🤔 በቅርቡ እዚህ ካለሁበት ውጭ ሀገር የተደረገለኝ ተአምር ድንቅ ምስክር ነው:: ለመቤቴ ችግሬ ነግሬአት ወዲያው ሁሉም ነገር በሚደንቅ ሁኔታ በዕለተ ቀኗ በወር በወሩ እየተከናወነ ተደረገልኝ☝️ ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እንደሁም ለእናቱ ለአማላጂቱ ይሁን 🙏☝️🙏
አሜን አሜን እልልልልልልልል
❤❤❤Amen zimariye melaekit yasemalen ehtachin❤❤❤
ትናንት ባሻገርሽኝ ባንቺ ተመክቼ
ነገን ልቀበለው ተስፋን ተሞልቼ
እርግት ያለ መዝሙር❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu yagelegelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme edeme leneseha new tebareku ❤❤❤❤
ድንግል ከፊታችን እማንሸከመው መከራ እየመጣብን ለልጃሽ አሳስቢ ድንግል ሆይ😭😭😭😭😭
ከፊቴ ያለዉን አላዉቀዉም እኔ በቀም በለሊት አትራቂኝ ከጎኔ😢😢 እናቴ የስደት ስንቄ አንች ጠቢቂኝ ዝማሪ መላይዕክት ያሠማልን❤❤❤
ልብን ዕርፍ የሚአደርግ መዝሙር እመቤቴ ሆይ አደራሽን አትራቂ ከኃጢያተኛ ልጅሽ 😢😢😢 አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ያሰማልን ሂዊዬ እመ አምላክ በዕድሜ ጤና ትጠብቅሽ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ❤✝️
ማራኪ ወግ ላይ ተጋብዛችሁ አይቼ ደስ ብሎኝ ወደ ዝማሬሽ መጣሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እህታችን መዝሙሮችሽ ልብን የሚጠግኑ ናቸዉ 💔💔😭😭እመቤቴ ትጠብቅሽ እህቴ ከነሞላዉ ቤተሰብሽ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ሒዊ እንወድሻለን አረ ተው ላይክ እያደረጋቹ አበረታቱ ቤተሰቦቼ የተዋህዶ🙏🥰🥰🥰
በፊቴ ያለው አላውቀውም እኔ
በቀንም በለሊት አትራቂ ከጎኔ
በመውጣት በመግባት ድግል አትለይ ይህን ክፍ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪኝ እውነት ነው እማምላክ ታሻግረን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሲስተር ሕይወት ጸጋውን ያብዛልሽ መደኀኒያለም
❤🧡💛💚💙💜🤎💟💌
❤❤❤❤❤❤
አሜን(3)😢😢😢ቃል ሂወት ያሰመልን የገልግሎት ዘንን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
በመውጣት መግባቴ ድንግል አትለይኝ 💞💞ይህን ክፉ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪኝ🙏🙏 አሜንንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን....🌹🌹🥀🌺
ድንቅ መዝሙረ ነው ከፊት ያለውን አላውቅም 😭😭ዝማሬ መላክ ያሰማልን ይህ ክፎ ዘመን በምልጃሸ አሻግሪኝ 😭 አገራችን ሰላሟን መልሶ ለአገራችን ያብቃን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አዛኝቷ ይሄን ክፋ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪኝ አምላክ ይባርክሽ በእውነት ደስ ሲል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ማራኬ ላይ ነው ያየዋችሁ ዝማሬ መላእትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏽🙏👏👏👏
አሜን
እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ፍጻሜይችን ታሳምርልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
ፀጋውን ታብዛልሽ እህቴ ማስተር ህይወት እመቤቴ በመውጣትሽና በመግባትሽ ትጠብቅሽ አሜንንንን ሁላችንንም በመውጣትና በመግባታችን ትጠብቀን
ብሰማው የማልጠግበው እፍፍፍ 😢 እናቴ ያለሶ እንካን እኔ አለም ባዶ ናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ ❤
ዝማሪ መላክት ያሰማልን እህታችን መዝሙርሽን ሳዳምጥ የሆነ እባዬን መቆጣጠር ነዉ የሚያቅተኝ😢😢😢😢😢😢😢
Amabete anate 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢atelyign tesefeye achi nesh
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔርን በተሰጠን ጸጋ ስናገለግለው እንዲህ ያማረ ይሆናል እህቴ ስለተሰጠሽ ጸጋ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ስለአንቺ አመሰግናለሁ።
ዉይ እመቤቴ ልጆቻችንን ከዚህ ክፉ ዘመን ጠቢቂልን ለልጅሽም አሳስቢሊን ።
🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢💒💒💒💚💛❤🇲🇱ምን እላለው እንዴት እንደወደድኩት ዝማሬ መላትክን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋሽን ያብዛልን💚💛❤💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እቤቴ ማርያም ምልጃሽ አይለየን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ*እስክንድር የ አገልግሎት ዘመነዎት እግዚአብሔር ይባርክልን🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት አጀት የሚርስ መዝሙር ነው እመብረሃን እናቴ በምልጃ በፀሎቷ አትለየን አስራት አገሯን ኢትዮጵያን ሠላም ታርግልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሠላም ታርግልን
እማዬ ፀጋወነ ያቡዘልሸ እህታ አለም ዝማሪ መላእከታነ ያሰማልነ❤❤❤
አንጀት አርስ ስሰማው አንጀቴ ይንሰፈሰፈል ድንግል ማርያም (አዛኝቷ)የኔ ብቻ እኮ ነው ምመስለኝ የ እንጦጦዋ ገና ሳስብ ሁሉን ምታሳኪልኝ ለኔ ያረክሽውን ለማን አረክሽ።ግን ያለ ድንግለ ማርያም መኖር ይቻላል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ እናት ስዎድሽ ማርያምን ጸጋውን እድሜውን ያድልልን በአማን☦️⛪️❤
እመቤተ ድንግል ማርያም ባለንበት ትጠብቀን ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ከፊቴ ያለዉን አናዉቀዉም እማ አስቢን አትለይን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሒዊ ይሔን አስጨናቂ ዘመን ድንግል በምልጃዋ ታሻግረን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግሊበትን እድሜና ፀጋን ያድልሽ
ከፈቴ ያለውን አላውቅም እኔ በቀንም በለሊትም አትራቂኝ ከጎኔ እናቴ አደራሽ ሃገራችንም ጠብቅልኝ😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወቅቱን የሚመለከት መዝሙር ነዉ ❤የብርሃን እናት ለኔም እናቴ ነሽ ድንግል አትለይኝ የጭንቁን ዘመን አሳልፊኝ እማ❤❤❤
እንኳን ለቅዱሳን ሐዋርያት አበው ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓላቸው አደረሳችኹ
እልልልልልልልልልል 👏👏👏🌻🌻🌻💐💐💐🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እውነት ነው በምልጃ አሻግሪን ይሔን ክፉ ዘመን እናታችን ድንግ ማርያም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
አድሽ ላይክ ይሠጥ ቢሄን ዝማሬ መላክያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ጠጋውን ያብዛልሽ
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna brktey maryamey yene enat❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏💒💒💒
እደስምሽ ሂወት የሆነ ዝማሬ ነው ፀጋ በረከቱን ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ተሰምቶ አይጠገብም😢❤❤❤
My all the time Mezemure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤stay blessed my dear sister 🙏🙏🙏
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከፊታችን ያለውን ነገር አናውቀውምና በምልጃሽ አሻግሪን
እህታችን ዘማሪት ሲስተር ህይወት ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አንኩአን ፈጣሪ በጊዜ ወደ ቤቱ መለሰህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ አምላክ ይባርክልህ!!!
ከፊቴ ያለውን አላውቀውም እኔ
በቀንም በሌሊት አትራቂ ከጎኔ
በመውጣት መግባቴ ድንግል አትለይኝ
ይህን ክፉ ዘመን በምልጃሽ አሻግሪኝ 😥😥
የተዋህዶ እንቁ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ
አሜን
አሜን
አሜን
ቃለሂወት,ያሰማልን
እናታችን
ማርያም,በሰደት,ያሉትን,እህቶችን
አሰቡልኝ😢😢በሰላም
ለሀገር,አብቂን😢😢❤❤❤❤❤❤ተመሰገን,የድንግል,ልጅ❤❤❤❤
ዘማሪት ህይወት ድምፅሽን በጣም ነው እምወደው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ከፊቴ ያለውን አላውቅም እኔ
በቀንም በለሊትም አትራቂኝ ከጎኔ😭😭😭
አጥንት የምያለምልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ከዚህ በላይ እንድታገለግይእድሜናጤና ይስጥሽ እመ አምላክ እናቴ አማለጂነቷ ለሁላችንም አይለየን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
የእኔ ታዛዥ መልካሟ እህቴ ዘማሪት ሲስተር ሂዊዬ ፀጋውን ያብዛልሸ የእኔ ድምፀ መረዋ እህቴ የናቴ ልጅ 😘😘😘😘😘
እህታችን አጥንት የሚያመልም ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያድልሽ ያገልግሎት ዘመንስን እግዚአብሔር ያርዝምልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመዉጣት መግቢያዬ ድንግል አትለይኝ😢 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን እህታችን
ከጊዜው ጋር የሄደ እንዲሁም ሰላምን የሚሰጥ መዝሙር ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አመቤቴ ቅድሰት ማሪያም የጌታዬ የመድሐኔ አለም እናት ከልጃጋ እቅፍ ድግፍ ታረግሽ ጣፈጭ ልብ የሚነካ 🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእደሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እንዲት ደስ ይላል።እመብረሀን ምስጋና ይግባት
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
ካለ እንባ ማዳመጥ የሚከብድ መዝሙር ነው እረጀም ዘመን ይስጥልን
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልንእህቴ በቤቱ ያፅናሽ ከነቤተሰቦችሽ ድምፅሽ በጣም ነዉ ሚያምረዉ መዳናለም የለም ሚሳነዉ ሚለዉ መዝሙር ልቂቂልን እልልልልል ተመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
Faruu ergamotaa isiin yaa dhagesisu eebifami
አቤት እርጋት ❤ቃለሕይወትን ያሰማልን
አሜን ይህን ክፉ ዘመን በአማላጅነቷ ታሻግረን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሒዊ ግሩም ነው
ድንግል ሆይ አንቺ ካለሽ ካጠገባችን የማናልፈው የለም😢😢😢ምልጃሽ ፈጣን ነውና🥺🥺እንዴት ደስስስ የሚል የሚያፅናና መዝሙር ነው እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን እኔ ስደተኛ ነኝይህን ክፉ ዘመን በምልጀሺ አሻግርኝ ድንግል እመቤቴ በንባ ነዉ የሠመሁት ድንግል በዝህ ዝማሬ ሰምታኝ አለቺ እግዝቤር ይባርክሽ ሲሰተር አሜን አሜን በቤቱ ይፀናሺ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይመስገን
መማራክ እናተ ቤት መቶ ቃለ መጠዪቅ ሳደርግ በጣም ነው ደሰ ያለኝ መልካም ሴት ለባሎ ዘውድ ናት ተባረኪ ተባረከኩ እናትእና ልጆ ቤታችሁ ይግቡ ከኮሉቦሰ ሆዮ ይመዝሙር በጣም ነው የምወደው ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ።
ታድለሽ ዝማሬዎችሽ ብርታት ጉልበት ናቸው😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤
ወለላይቱ እናቴ መሸሸጋዬ ከጎቴ አትለዬኝ🎉🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያስማሽ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ድንግል በህይወትሽ ትቅደምልሽ
ህይወትነኝ የተዋህዶዋ ፍሬአሜን አሜን አሜን እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን በሁን ጊዜ በእምነታቸው በማንነታቸው መሠዋትነት የሚሆኑትን ልጆችሽን ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ አማልጅን አደራ እምዬ🙌😭😭
እመብረሀን እመአምላክ እናቴ በመውጣት መግባቴ አትለይኝ ቅደሚልኝ እናቴ
በእውነት ለሁላቹም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን
እውነት ነው ከፊቴ ያለውን አላወቅም እኔ😭😭😭እመቤረሃን እናቴ አንቺ ታውቃሌሸ ተሰፋ የጣው ልቤን,ፀንቶ እንዴበረታ አጊዣኝ እናቴ😢😢😢 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በፀጋውን በጤና እማአምለክ በደጆ ትጠብቅሸ አሜን ድንግል ሆይ ስደት ለይ ያሉት እህት ወንድምን በምልጃሸ ከክፉ ነገረ አንቺ ጠብቅልን😢😢😢😢❤❤💒💒💒💒💒💒💒💘💘💘💘💘💘💘
😢😢😢😢❤❤❤❤❤ፀጋን ጥበብን ያድልልን እመብርሐን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ትጠብቅልኝ 🥰🥰🥰
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተወደደሽ እህቴ ሲስተር ሕይወት ተፈሪ 💕🙏💕
ይህን መዝሙር ስሰማ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ድንግል አትለይኝ 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በእውነት ድንቅ መዝሙር አንጀት የሚበላ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤🎉😢😢
በእውነት ነው ድንቅ መዝሙር ነው እህታችን ዝመሬ መላእክት ያሰልማን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
' ከፊቴ ያለውን አለዉቀዉም ' የልቤን ነው የዘመርሽዉ ሲስተር :: እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ሰጥቶሽ ቤተክርስቲያን እንድታገልግይ ያድርግሽ!!! ግጥሙን ና ዜማዉን ያዘጋጁትንም አባታችን ቀሲስ ያሬድና ዲን ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን!!!
😢😢😢😢😢❤ዝማሬ መላእት ያሠማለን እህታችን
አሜን ዝማሬ መላይክ ያሠማልን🙏🙏🙏
በፊቴ ያለውን አላውቀውም😢😢😢😢
ሂዊዬ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ❤🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ❤
ስለ ነገ ሳስብ እጅግ እፍራለሁ
ዛሬን ብቻ ክብር እንገዳገዳለሁ 😢
እኔ በአሁን ስዓት የሚገልፅኝ መዝሙር ነው 😢