Zemarit Sister Hiwot Official
Zemarit Sister Hiwot Official
  • Видео 105
  • Просмотров 6 539 380

Видео

❤አዲስ ዝማሬ "ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ"/o gebriel nazizeni/ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
Просмотров 36 тыс.14 дней назад
#የቅዱስ ገብርኤል ዝማሬ#አዲስ ዝማሬ#ethiopiaorthodoxtewahdochurch#yekidus gebriel zimare#ዘማሪት ሂወት#love
🔴አዲስ ዝማሬ"ወደማደግ አሳድገኝ"/wedemadeg asadigegn/ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
Просмотров 15 тыс.14 дней назад
#ethiopiaorthodoxtewahdochurch #duet #mahtot#ebs#ዘማሪት ሂወት#የቅዱስ ሩፋኤል መዝሙር
🔴አዲስ ዝማሬ "ሚካኤል" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ mikael @zemarithiwotOfficial
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
#ethiopiaorthodoxtewahdochurch#mikael#zemarit sister hiwot#ሂወት#mahtot
🔴 አዲስ ዝማሬ"ተመየጢ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ temeyti @zemarithiwotOfficial
Просмотров 20 тыс.2 месяца назад
#በወርሀ ጽጌ የሚደመጥ ዝማሬ#ዘማሪት#habesha# ሂወት ተፈሪ#ethiopiaorthodoxtewahdochurch#በጽጌ ጾም የሚደመጥ
🔴አዲስ ዝማሬ "ባለኝ አቅም ሁሉ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ balegn akim hulu @zemarithiwotOfficial
Просмотров 19 тыс.3 месяца назад
#comment#shere#like#subscribe#mahtot#zemarithiwotOfficial#yemaryame_mezmure#ዘማሪት_ሂወት#ሕይወት 👉 ዝማሬው ለሁሉም እንዲደርስ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አድርሱልኝ
🔴አዲስ ዝማሬ"ዐውደ ዓመት"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ awde amet
Просмотров 24 тыс.4 месяца назад
#የአዲስ ዓመት መዝሙር#ethiopiaorthodoxtewahdochurch #duet #ዘማሪት ሂወት#ዘማሪት ሲስተር ሕይወት#
🔴አዲስ ዝማሬ"ምስጢረኛዬ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ mistiregnaye
Просмотров 132 тыс.4 месяца назад
#የኪዳነምህረት መዝሙር#ortodoxmezmur #ethiopiaorthodoxtewahdochurch
🔴 አዲስ የደብረ ታቦር ዝማሬ ወተወለጠ ራዕዩ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ New Orthodox mezmure Wetwelte Erayue official youtub
Просмотров 14 тыс.4 месяца назад
#ortodoxmezmur#ethiopiaorthodoxtewahdochurch#mahtot_tube#sister_hiwot#subscribe#shere#like#comment#የደብረ_ታቦር_መዝሙር#deberatbore#duet#ሲስተር#ebs 👉ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
🔴በሱባኤው የሚደመጥ የተመረጡ የእመቤታችን መዝሙራት"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ"
Просмотров 95 тыс.5 месяцев назад
🔴በሱባኤው የሚደመጥ የተመረጡ የእመቤታችን መዝሙራት"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ"
🔴አዲስ ዝማሪ"ጴጥሮስ ወጳውሎስ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ petros wepawlos
Просмотров 32 тыс.5 месяцев назад
#አዲስ የጴጥሮስ ወጳውሎስ መዝሙር#ortodoxmezmur #ሲስተር #music#kidus#ሂወት ተፈሪ#ኦርቶዶክስ መዝሙር
🔴አዲስ ዝማሬ"በጌታ ፊት ታላቅ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ begeta fit talak
Просмотров 20 тыс.6 месяцев назад
#ortodoxmezmur#የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዝማሬ#ሒወት ተፈሪ#ሂወት ተፈሪ#ሲስተር ሕይወት
🔴 አዲስ ዝማሬ"ቤተክርስቲያን ታከብርሻለች" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ betekirstyan takebrishalech
Просмотров 37 тыс.6 месяцев назад
🔴 አዲስ ዝማሬ"ቤተክርስቲያን ታከብርሻለች" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ betekirstyan takebrishalech
🔴የቅዱሳን "ዝማሬ ስብስብ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yekidusan zimare
Просмотров 18 тыс.6 месяцев назад
yekidusan zimare#ortodoxmezmur #ሲስተር #habesha #ዘማሪት ሂወት#ሲስተር ህይወት
🔴አዲስ የመንፈስ ቅዱስ ዝማሬ "ጰራቅሊጦሰ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
Просмотров 15 тыс.6 месяцев назад
🔴አዲስ የመንፈስ ቅዱስ ዝማሬ "ጰራቅሊጦሰ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
🔴አዲስ ዝማሬ"ቅዱስ ያሬድ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ kidus yared
Просмотров 16 тыс.7 месяцев назад
🔴አዲስ ዝማሬ"ቅዱስ ያሬድ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ kidus yared
🔴አዲስ የልደት ዝማሬ"ስለጨመርክልኝ ዕድሜ"ዘማሪት ሲሰተር ሕይወት ተፈሪ silechemerkilgn edme
Просмотров 56 тыс.8 месяцев назад
🔴አዲስ የልደት ዝማሬ"ስለጨመርክልኝ ዕድሜ"ዘማሪት ሲሰተር ሕይወት ተፈሪ silechemerkilgn edme
🔴አዲስ የሕማማት ዝማሬ🔴"አይቼ እንድወድህ "ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yetewedede megbya
Просмотров 25 тыс.8 месяцев назад
🔴አዲስ የሕማማት ዝማሬ🔴"አይቼ እንድወድህ "ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yetewedede megbya
🔴አዲስ የሆሳዕና ዝማሬ "ሆሳዕና" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ hosaena
Просмотров 45 тыс.8 месяцев назад
🔴አዲስ የሆሳዕና ዝማሬ "ሆሳዕና" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ hosaena
🔴 አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ኒቆዲሞስ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ niqodimos
Просмотров 17 тыс.8 месяцев назад
🔴 አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ኒቆዲሞስ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ niqodimos
🔴 አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ይቅር ሳልላት"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yikir salilat
Просмотров 21 тыс.8 месяцев назад
🔴 አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ይቅር ሳልላት"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yikir salilat
🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ገብር ኄር"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ gebr her
Просмотров 38 тыс.8 месяцев назад
🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ገብር ኄር"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ gebr her
🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ" በገሃድ ይመጣል "ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ begehad yimetal
Просмотров 36 тыс.9 месяцев назад
🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ" በገሃድ ይመጣል "ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ begehad yimetal
🔴የንስሐ ዝማሬዎች ስብስብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yenisha zimare
Просмотров 101 тыс.9 месяцев назад
🔴የንስሐ ዝማሬዎች ስብስብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yenisha zimare
❤አዲስ የንስሐ ዝማሬ"መጻጉዕ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ metsagu
Просмотров 98 тыс.9 месяцев назад
❤አዲስ የንስሐ ዝማሬ"መጻጉዕ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ metsagu
🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ" ሰላም ለኪ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ selam leki
Просмотров 81 тыс.9 месяцев назад
🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ" ሰላም ለኪ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ selam leki
🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ይቅርታህን ብቻ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yikrtahin bicha
Просмотров 102 тыс.9 месяцев назад
🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ይቅርታህን ብቻ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yikrtahin bicha
🔴አዲስ ዝማሬ"ምኩራብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ mikurab
Просмотров 31 тыс.9 месяцев назад
🔴አዲስ ዝማሬ"ምኩራብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ mikurab
🔴አዲስ ዝማሬ"ቅድስት"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ kidist
Просмотров 46 тыс.9 месяцев назад
🔴አዲስ ዝማሬ"ቅድስት"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ kidist
🔴 አዲስ ዝማሬ "ዘወረደ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ zewerede
Просмотров 117 тыс.9 месяцев назад
🔴 አዲስ ዝማሬ "ዘወረደ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ zewerede

Комментарии

  • @NahomShibru
    @NahomShibru 2 часа назад

    wow before 1yr.....እንዴት ሳንሠማው እስካሁን

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye 2 часа назад

    አሜንንንንንን

  • @firaolabdissa
    @firaolabdissa 2 часа назад

    ናና አማኑኤል ና መድሀኒቴ ❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ተባረኪልን ❤❤❤❤

  • @senayeteadane5189
    @senayeteadane5189 3 часа назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasNiguusie
    @YonasNiguusie 3 часа назад

    በርቺ እህታችን

  • @libanost.mariam5851
    @libanost.mariam5851 3 часа назад

    ስሸጥህ አቀፍከኝ ስወጋህ አይኔ በራ❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ እናቴ

  • @AwolYur
    @AwolYur 4 часа назад

    እንዴት በጉጉት እደጠበኩት

  • @EfnanAlemayew
    @EfnanAlemayew 5 часов назад

    ❤❤

  • @dannymagna792
    @dannymagna792 6 часов назад

    ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ የምህረት አባት አማኑኤል የቸርነት ጌታ ፊትህ የተመላ አማኑኤል ሁሌ በይቅርታ ካለው ፍቅር በለቀ አማኑኤል አባት ለአንድ ልጁ አምላክ ይወደናል አማኑኤል አይጥለንም ከእጁ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ መድጋኒቴ ልበል አማኑኤል ድኛለሁ በሞትህ ቁስሌ ተፈውሷል አማኑኤል በቁስልህ በሞትህ ስሸጥህ አቀፍከኝ አማኑኤል ስወጋህ አይኔ በራ በፍቅር አወጣኸኝ አማኑኤል ከዚያ ከመከራ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ አንተ ከኔ ጋር ነህ አማኑኤል አዎ ከኔ ጋራ ድል አርገህልኛል አማኑኤል የጭንቄን ተራራ በጉባኤ መሃል አማኑኤል አፌ አንተን አወጀ በከበረ ደምህ አማኑኤል ነብሴን ስለዋጀህ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ የምህረት አባት አማኑኤል የቸርነት ጌታ ፊትህ የተመላ አማኑኤል ሁሌ በይቅርታ ካለው ፍቅር በለቀ አማኑኤል አባት ለአንድ ልጁ አምላክ ይወደናል አማኑኤል አይጥለንም ከእጁ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ መድጋኒቴ ልበል አማኑኤል ድኛለሁ በሞትህ ቁስሌ ተፈውሷል አማኑኤል በቁስልህ በሞትህ ስሸጥህ አቀፍከኝ አማኑኤል ስወጋህ አይኔ በራ በፍቅር አወጣኸኝ አማኑኤል ከዚያ ከመከራ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ የድንግሏ ፍሬ አማኑኤል የብላቴናዋ የቤቴ ምሰሶ አማኑኤል የነብሴ ቤዛዋ መሰረቴ አንተ ነህ አማኑኤል ያሳደገኝ እጅህ አተወኝም አንተ አማኑኤል ስለሆንኩኝ ልጅህ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ የምህረት አባት አማኑኤል የቸርነት ጌታ ፊትህ የተመላ አማኑኤል ሁሌ በይቅርታ ካለው ፍቅር በለቀ አማኑኤል አባት ለአንድ ልጁ አምላክ ይወደናል አማኑኤል አይጥለንም ከእጁ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ መድጋኒቴ ልበል አማኑኤል ድኛለሁ በሞትህ ቁስሌ ተፈውሷል አማኑኤል በቁስልህ በሞትህ ስሸጥህ አቀፍከኝ አማኑኤል ስወጋህ አይኔ በራ በፍቅር አወጣኸኝ አማኑኤል ከዚያ ከመከራ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ የምህረት አባት አማኑኤል የቸርነት ጌታ ፊትህ የተመላ አማኑኤል ሁሌ በይቅርታ ካለው ፍቅር በለቀ አማኑኤል አባት ለአንድ ልጁ አምላክ ይወደናል አማኑኤል አይጥለንም ከእጁ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ መድጋኒቴ ልበል አማኑኤል ድኛለሁ በሞትህ ቁስሌ ተፈውሷል አማኑኤል በቁስልህ በሞትህ ስሸጥህ አቀፍከኝ አማኑኤል ስወጋህ አይኔ በራ በፍቅር አወጣኸኝ አማኑኤል ከዚያ ከመከራ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoditGudit
    @YoditGudit 7 часов назад

    Tebarek.ehitachn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @meskeremyayetatek1069
    @meskeremyayetatek1069 8 часов назад

    😢😢😢😢❤

  • @KidistZelalem-t8g
    @KidistZelalem-t8g 10 часов назад

    ተባረኪልኝ ምንልበልሽ 😢❤

  • @ቲጅማርያምልጅ
    @ቲጅማርያምልጅ 10 часов назад

    በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🕯☦️🙏🥺

  • @SebleTamiru-e1j
    @SebleTamiru-e1j 10 часов назад

    ናና አማኑኤል ና መዳኒቴ ጵድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielameha1337
    @danielameha1337 14 часов назад

    Selam Sister Hiwot እንዲ አይነት መዝሙር እንዳለሽ አላውቅም ነበር እውነት አእላፍ ዝማሬ ላይ ሲዘመር አይቼ እውነት በእንባ ነው የዘመርኩት እስከዘላለሙ ከሰው አይምሮ የማይጠፋ መዝሙር ነው እግዝኢአብሄር ይባርክሽ

  • @TigistQidist
    @TigistQidist 20 часов назад

    🥰☦️👏👏

  • @TigistQidist
    @TigistQidist 20 часов назад

    ውይ ይሄ መዝሙር ሁሌ እሰማዋለሁ አሁን አሁን ግጥሞቹን በቃሌ ያዝኩ ከልቤ አሰተዋልኩ እናም ውሰጤ በጣም ሀሴት ተሰማኝ ስሰማው በእንባ ነው😢ቅዱስ አማኑኤል አጥንትን የሚያለመልም የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን🥺🥰 ሂውዬ የኛ ተወዳጅ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክ🙌🥰ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ የኛ ተወዳጅ

  • @nitsuhgetahun4747
    @nitsuhgetahun4747 23 часа назад

    አቤት መባረክ

  • @nitsuhgetahun4747
    @nitsuhgetahun4747 23 часа назад

    በደንብ ደጋግሜ የሰማሁት ከአላፋት በኋላ

  • @constructiontipsbybereket7638
    @constructiontipsbybereket7638 23 часа назад

    ምን አይነት መዝሙር ነዉ ❤

  • @EmebetNegash-bf7ww
    @EmebetNegash-bf7ww 23 часа назад

    Zemare Melaket yasemale🎉

  • @shewitmekonin3798
    @shewitmekonin3798 День назад

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firesenbetbersunega4864
    @firesenbetbersunega4864 День назад

    እህታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Haile-Jah
    @Haile-Jah День назад

    እስቲ ከአእላፋት ዝማሬ በኋላ እንደኔ ሊያዳምጥ የገባ

  • @GalaaneBokii
    @GalaaneBokii День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemaritHelenWMichael-ዘማሪት

    አማኑኤል አስበኝ

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh День назад

    ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ💔 ይሄ ዝማሬ ብቻ አይደለም ፀሎትም ጭምር እንጂ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊዬ

  • @MituwhbiDababa
    @MituwhbiDababa День назад

    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልብን የሚያስደስት ዝማሬ❤❤

  • @Mahlet-s6y
    @Mahlet-s6y День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikikibo2480
    @mikikibo2480 День назад

    ጊዮርጊስ የዋህ እንበለ መሥፈርት ወአቅም ከመ እግዝእትከ ብርክት ማርያም ርኅሩኅ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም::

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie День назад

    ውድ እኅታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጸጋ እንደሸማ ሞገስን እንደካባ እግዚአብሔር ያልብስሽን። በቤቱ ያጽናሽ።

  • @TesfahunMelese-h5r
    @TesfahunMelese-h5r День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @RuhemaAbrehem
    @RuhemaAbrehem День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ናና አሜኑኤል ና መድሀኒቴ 😢

  • @tinaareb4764
    @tinaareb4764 День назад

    Who is here after yealafat zimare

  • @yorditube8040
    @yorditube8040 День назад

    🥹🥹🥹ዝማሬ መላክት ያሰማልን ልቤ እርፉ አለ 🙏🙏🙏💚💚💚 መንፈሳዊ እርካታ ተሰማኚ🥰🥰✝️⛪️🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 День назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እታህቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏

  • @yesehaktube17
    @yesehaktube17 2 дня назад

  • @Forfaithmedia
    @Forfaithmedia 2 дня назад

    be alafat semare des yemil mezmur neber egziabher keber mesgana yegebaw

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 3 дня назад

    🟢🟡🔴🙏🙏🙏

  • @Aregahagnadisu24
    @Aregahagnadisu24 3 дня назад

    ሲስተርበጣምነውየምወድሽዝማሬመለላክትያሰማልን

  • @BahaftaFrezgi
    @BahaftaFrezgi 3 дня назад

    ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና❤❤❤

  • @wilsonfarag7712
    @wilsonfarag7712 3 дня назад

    coptic orthodox music ruclips.net/video/hrMe2fklJuI/видео.html

  • @PpVv-r4e
    @PpVv-r4e 3 дня назад

    ❤❤❤😢😢🎉🎉

  • @KibrneshAyele
    @KibrneshAyele 4 дня назад

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን እናታችን

  • @panthernahnah
    @panthernahnah 4 дня назад

    ሚናስ ህሩይ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክት ያሰማን ሲስተርዬ ድንግል ትባርክሽ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ባለኝ አቅም ሁሉ ድንግል እወድሻለሁ ዘውትር በአንደበቴ አወድስሻለሁ መጠግያ አንባየ ነሽ እማጸንሻለሁ መታመኛዬ ነሽ እለምንሻለሁ ❤❤❤

  • @AlganeshAlganesh-r1w
    @AlganeshAlganesh-r1w 6 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕🙏💕

  • @AlganeshAlganesh-r1w
    @AlganeshAlganesh-r1w 6 дней назад

    እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗ዝማሬ መልእክት 💗ያሰማልን 💕🙏🕯️🕯️🕯️🌾🌾🌾⛪🌾🌾🌾💕💗💗💗💗💗

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 6 дней назад

    ቅዱስ መርቆሬዎስ እኔን ኃጥኡን አማልደኝ።

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 6 дней назад

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ እናቴ እመቤቴ በፀጋላይ ፀጋን ትጨምርልሽ ስወድሽኮ ሄዊዬ