🔴 አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ኒቆዲሞስ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ niqodimos

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 116

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 8 месяцев назад +1

    ዝማሪ መልአክት ያሰማልን: ፈጣሪ እግዚአብሔር ፀጋውን: የአገልግሎት ዘመንሽንም ያብዛልሽ::
    ከነቤተሰብሽ ተባረኪ::
    ኦርቶዶክስ እምነታችን ለዘላለም ትኑርልን::

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እህታችን!!!

  • @HanaMulugeta-uj2of
    @HanaMulugeta-uj2of 8 месяцев назад +1

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ❤❤❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @SerkalemDinsa
    @SerkalemDinsa 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እንዳንች ፀጋውን ያብዛልኝ

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie822 8 месяцев назад +2

    የቅዱሳን መላዕክትን ምስጋና ያሰማሽ የኔ ቆንጆ💞

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እህታችን 🥰🥰🥰

  • @ThewayofheavenOrthodoxTewahido
    @ThewayofheavenOrthodoxTewahido 8 месяцев назад +1

    Zimare Melaekit yasemalin ehitachin

  • @Misneb
    @Misneb 8 месяцев назад +1

    የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ድምፅ እንዲህ ለቤቱ አገልግሎት ሲውል ማየት እንዴት ደስ ይላል! ስለ ኒቆዲሞስ ብዙ ስብከት ስምቻለሁ፣ ያንችም በዜማ ሆነ እንጅ ስብከት ነው። ቃለ "ህይወት" ን ያሰማልን፣ ረጅም የአገልግሎት ዘመንና የተሙዋላ ጤንነት ያድልልን! ይህ የዐብይ ፆም የተለየ ነው ...❤❤❤.+++

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 8 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን❤

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ሲስተር ህይወት ለጥኡም ዝማሬሽ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን የእድሜ ባለፀጋ ያድርግሽ❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 8 месяцев назад

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👐👐
    ዘማሪት ሲስተር ህይወት ድንቅ ዝማሬ ነው በርቺልን 💐💕

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 8 месяцев назад

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ እህት ዋዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 8 месяцев назад +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሪ ሲስተር ህይወት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 8 месяцев назад +1

    ተባረኪልን! አገልግሎትሽን ይባርክልሽ!

  • @alemtsehaygetachewtedela777
    @alemtsehaygetachewtedela777 8 месяцев назад +8

    የኒቆዲሞስን ታሪክ አንብቦ ያንችን መዝሙር ማዳመጥ ትምህርቱን እና መልእክቱን ትርጉም ይሠጠዋል እንዲሁም በልቦና እንዲቀር ያደርጋል እግዚአብሔር አምላክ ከመላ ቤተሠብሽ ጋር በፀጋ በሞገስ ያኑርሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 8 месяцев назад +4

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን ❤ 👂👈👍ላይክ ሼር የተዋህዶ ልጆች አዳርሱ ሁሉም ይስማው ♥🙏

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 8 месяцев назад +1

    Izaberi hoo tageni lelaamaa Masi yelami ine Amen ✝️🤲🤲🤲😢😢😢
    hode imate zagahun hin bazashi tabarakii Qaliyooti asamale ye baruu bant baxami hamsagilnaloo wadaloo akarabaloo ❤❤❤❤ adara laki sheri 30 60 100🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሌን የምወድሽ 🙏❤️🥰🌸

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል እናታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @BiniyamGesesse
    @BiniyamGesesse 8 месяцев назад

    መዝሙርሽን ሁሌም በጣም በጉጉት ነው ምጠብቀው በሰማሁት ቁጥር ሰላም ነው ሚሰጠኝ ሁሌም ደስስስስ ይለኛል በጣም እና በርቺ ከዚህም በላይ ምታገለግይበትን ፀጋ ያብዛልሽ ለኛም ደሞ ሌሎች መዝሙሮች ታሰሚን ዘንድ በርቺልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏

  • @DanielNegash
    @DanielNegash 8 месяцев назад +4

    ሲስተርዬ በዚህ አብይ ፆም ሳምንታት በተመለከተ የዘመርሻቸውን በሙሉ አድምጫለሁ ግሩም ነው እግዚአብሔር ዝማሬሽን ይቀበል የኔ እናት 🙏

  • @mulukentilahun3575
    @mulukentilahun3575 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አሁንም ያበርታሽ እህታችን!!!

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 8 месяцев назад

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ እንቁ ዘማሬ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን በርችልን❤❤❤❤

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
    ይህን የዝማሬ መክሊት ያደለ ክቡር እግዚአብሔር የተመሰገነ ነዉ።
    አንቺም የመክሊትሽ ፍሬ ገብረኄር ያስብልሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 месяцев назад +1

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @Flora-m6x
    @Flora-m6x 8 месяцев назад +2

    Embata zemnishine Hulu tebarekew

  • @ሳሊተምርህትእናቴ
    @ሳሊተምርህትእናቴ 8 месяцев назад +5

    50 k እናስገባት እስኪ እህታችንን በትትና እያገለገለችን እኛም እናግዛት ውድድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 8 месяцев назад +2

      100 ሺ እንበርታ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 8 месяцев назад

      እውነት ከዛም በላይ ትገባለች ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመናን ይባርክላት

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማታው ተማሪ የኒቆዲሞስ በረከቱ ይደርብን

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ
    @ይታይሽአድማሱይታገሱ 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መለአክን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ሁላችንንም የጨለማ ብርሀን ይብራልን❤❤❤❤

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 8 месяцев назад +2

    ሒውዬ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @WoineshetGizaw
    @WoineshetGizaw 8 месяцев назад +1

    Zemar.melahkt.yasmalen

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 8 месяцев назад

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን 🤲🕊❤❤✝️

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 8 месяцев назад

    ህይውዬ❤ የኔ ውድ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው በእውነት ❤የኔ ትሁት ❤

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rd 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክን ያሰማልን 🤲🤲🤲✝️🛐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌾🌾🌾🌾

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን )🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @alemiyebayene7881
    @alemiyebayene7881 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእይክት ይስማልን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ተቢረኪ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 8 месяцев назад +2

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ሄዊዬ

  • @use1K629
    @use1K629 8 месяцев назад

    አሜን: አሜን :አሜን :
    ያሰማሽ ስውር ወዳጅ ነው ነውሬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ በእውነት 🤲🙏

  • @NigusTsegaw-c8c
    @NigusTsegaw-c8c 8 месяцев назад

    ሥውር ወዳጅ ኒቆዲሞስ 🙏 ዝማረ መላእክት ያሰማልን

  • @TigistDelessa-bm7vm
    @TigistDelessa-bm7vm 8 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!

  • @NatnaelAlemayehu-j6f
    @NatnaelAlemayehu-j6f 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ። ከዚህ የበለጠ ጸጋ ያብዛልን ።

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏

  • @senaitabraham9521
    @senaitabraham9521 8 месяцев назад

    Zmary melaket ysmalen 🙏

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 8 месяцев назад +7

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ እኅታችን አሜን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @zemariAshenafichaneofficial
    @zemariAshenafichaneofficial 8 месяцев назад +1

    ጥዑም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተወዳጇ🙏

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 8 месяцев назад +2

    የመላህክትን ዝማሬ ያስማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን በደሙ ይሽፍንሽ❤❤

  • @teferimerid2577
    @teferimerid2577 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን::

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 8 месяцев назад +3

    ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን እህታችን።ሼር እናድርግ ።በረከት አለዉ።

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እህታችን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 8 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 8 месяцев назад

    የኔ ውድ እህት ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ስወድሽ ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ።

  • @mntsnotgetun4547
    @mntsnotgetun4547 8 месяцев назад +1

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanoethiopia7534
    @fanoethiopia7534 8 месяцев назад +2

    የመጀመሪያ ነኝ 🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mafietble4355
    @mafietble4355 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ሳሊተምርህትእናቴ
    @ሳሊተምርህትእናቴ 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን እህታችንን አሜን ፀጋው ያብዛልሽ

  • @bekibeki4992
    @bekibeki4992 8 месяцев назад

    የመዝሙሩን ግጥም የጻፈውን ጸሐፊ "ሲሎንዲስን ✍️ " በቃሉ ውስጥ ያለዉን ሀሳብ እንዲህ አድርጎ ስለጻፈ ጸጋውን ያብዛልን!
    ለእህታችንም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን የመልክክት ዘማሬ ያስምልሽ 🙏🥰🥰🥰

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💕🙏💕

  • @MarshetZemelak
    @MarshetZemelak 8 месяцев назад +2

    ተባረኪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ

  • @selama-l7m
    @selama-l7m 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @natiwondi1641
    @natiwondi1641 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ ሲስተር

  • @tube7756
    @tube7756 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @mekuriagugsa8570
    @mekuriagugsa8570 8 месяцев назад

    ባለፀጋዋ ትሁትዋ እግዚአብሔር በመንገድሽ ይቅደም !!

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial 8 месяцев назад +1

    Zemare melaekt yasemaln❤

  • @meharitetekia148
    @meharitetekia148 8 месяцев назад

    Zemari melaikti yesmealna

  • @DagiBirhan
    @DagiBirhan 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @buzaabebe3699
    @buzaabebe3699 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤ እድሜሽ በቤቱ ይለቅ

  • @Metagesmatsha
    @Metagesmatsha 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 8 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 8 месяцев назад +1

    ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
    @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
    @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ 8 месяцев назад

    ሰላም ቤተሰቦች አሜን ፫እንኳን ለኒቆዲሞስ ሳምንት አደረሳችኹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 8 месяцев назад

    ይወትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 8 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመላእክትያሰማልን፣እህቴ

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 8 месяцев назад

    Zemare melaket yasemalen edmena tena yestelen
    Bewenet liben yemyalemelem mezmur bezgeta lemsemaw
    Good job keep it up

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኤናቴ🎉❤

  • @zemaridnlikumelakTube
    @zemaridnlikumelakTube 8 месяцев назад

    ጸጋውን ያብዛልሽ በትሕትና የማውቃት እሕት

  • @etsegentzewdu4549
    @etsegentzewdu4549 8 месяцев назад

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @mak9553
    @mak9553 8 месяцев назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 8 месяцев назад

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤

  • @WubalemFufa
    @WubalemFufa 8 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalen Amen Amen Amen

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 8 месяцев назад

    Zemare melakten yasemalen

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤✝️😌😇🥰🥹😍💕🙏🏾

  • @sarahmodona2189
    @sarahmodona2189 8 месяцев назад

    ❤❤🤲🤲🤲💐💐🤲🤲

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 8 месяцев назад +1

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @YohanesYohaness-db3cu
    @YohanesYohaness-db3cu 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @nocnocapp
    @nocnocapp 8 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 8 месяцев назад +1

    🙏🙏❤