🔴አዲስ የንስሐ ዝማሬ"ይቅርታህን ብቻ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yikrtahin bicha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 204

  • @Misneb
    @Misneb 9 месяцев назад +114

    መዝሙር ሳዳምጥ ያነበብኩትን ቃለ እግዚአብሔር ወደ አአዕምሮዬ አምጥቶ ወደፀሎት እንዲወስደኝ ነው ፍላጎቴ። ታድያ ሁልግዜ እደነቃለሁ መዝሙሮችሽ የሚገርም ጉልበት ነው ያላቸው። እግዚአብሔር በዕድሜና በፀጋ ሁሉ ያቆይልን! አንቺንም ቤተሰብሽንም ይጠብቅልን!❤❤❤

    • @Metagesmatsha
      @Metagesmatsha 9 месяцев назад +2

      Hiwye zimare melakt yasmash❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Misneb
      @Misneb 9 месяцев назад +1

      @MezmurDawit375 I totally agree. She has it indeed. Pray for her and her family... God bless!

    • @wudietesfaye4323
      @wudietesfaye4323 5 месяцев назад

      Fetarie yetebekesh hiwot yehone mezmur

  • @TubeM-12
    @TubeM-12 9 месяцев назад +40

    ውድ እና እንቁዋ ዘማሪት እህታችን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ይበልጥ እንድትሰሪ እንድታገለግይ ጸጋውን: ክብሩን: እድሜውን: ብርታቱን እንደ ካባ ያጎናጽፍልን።

    • @wardawarda4153
      @wardawarda4153 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 месяцев назад +13

    እድለኛ ነኝ የመጀመሪያዋ አድማጭ
    ዘማሪት ሲስተር ህይወት አትጠገቢም እህታለም በርቺልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    ደጋግሜ ነው የምሰማሽ 👐💐💕💕

  • @yetemteka5796
    @yetemteka5796 9 месяцев назад +12

    😢😢😢😢 አሜን ለኔ ፍቅር ብሎ ያፈሰሰው ደሙ የቆረሰው ስጋ የማስብበትን ይቅርታውን ያድለኝ። አንቺም እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ።

  • @Selina6648
    @Selina6648 9 месяцев назад +20

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አሜን 🙏🥰 ኧረረረ ተው እባካችሁ ቢያንሰ 50k እናሰገባት የተዋህዶ ልጆች ይቺ ብቻ ነን እንዴ 😢የማይረባ ቦታ እየገባን 100k እና ከዛ በላይ እያሳደግን አይደል እንዴ ስቭሰክራይቭ 😢

  • @DaniMan-fi3dt
    @DaniMan-fi3dt 2 месяца назад +1

    ይቅርታ መደኒሃዓለም አረ በማርያም እግዚአብሔርዬ ለውጠኝ😢😢

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 9 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ክርስቶስ ሆይ የደነደነውን ልቤን በቃልህ ስበርልኝ😢

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 9 месяцев назад +5

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እህት ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ የኛ የኦርቶዶክስ ኩራት በርቺ እንወድሻለን ልዑል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አሜን!🙏

  • @BersufkadAdugna
    @BersufkadAdugna 9 месяцев назад +3

    በማርያም ሚገርሙ መዝሙሮችን ነው ምትለቂው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በጣም ነው ምወደድሽ

  • @netsimamo12
    @netsimamo12 9 месяцев назад +7

    ስንተ ይሆን ነጠላ አጣጥፈ ቤትህ ያለ ፍቅር የተመላለስኩት😢😢😢😢እባክህ አምላኬ ይቅር በለኝ።እህቴ የአገልግሎት ዘመንሽን መዳንአለም ይባርክልሽ።ተተርፎ የሞላውን እድሜ ይስጥሽ ዘመንሽን ሁላ ይባርክልሽ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 9 месяцев назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዝህ በላይ የምታገለግይበት እድሜና ጤና ያድልልሽ ፈጣሪ ፀጋውን ያድልልን እህታችን❤❤❤❤

  • @yaredayele2856
    @yaredayele2856 9 месяцев назад +9

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን መዝሙሩን ከ ማድመጥ ባሻገር ላይክ ሼር በማረግ እናበረታታቸው

  • @salamonteka
    @salamonteka 9 месяцев назад +5

    እጣንና ጧፋን ደጅህ አምጥቻለው
    አንተ ምትፈልገኝ እኔ ቀርቻለው😱
    ሒዊዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yordimelese2641
    @yordimelese2641 9 месяцев назад +5

    እመአምላክ እረጅም የአገልግሎት እድሜ ትስጥልን ሕይወትዬ መንግስቱን ያዉርስልን በርችልን ትህትናን እኛንም ያላብሰን

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 9 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ያንቺ መዝምሮች የደነደነውን ልቤን ቀስ በቀስ እያርሰርሰ ያፈርስልኛል 😢 ወደ ፈጣሪዬ እንዳስብ አድርጎኛል 😢 እውነት ግን መዝሙር ማድመጥ ከትልቅ ህመም መፈወስ ነው😢

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 9 месяцев назад +4

    በተስፋ መቆረጥ የምቀበዘበዝባቸዉን ጊዜ እየጠበቅሽ እየመጣሽ ቀና እንድል የምታደርጊኝ ለኔ ያለሽ ተለሰኮሽ ምን ቢሆን ነዉ ብየ እንዳልጠይቅሽ ድፍረት ይሆንብኛል😢😢😢😢❤ ምህረት ሲደረግልኝ ምህረትን ለመቀበል ያነስኩ ለይቅርታም ያነስኩ ነኝ እኮ

  • @MeirafAlemayehu
    @MeirafAlemayehu 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ሒውዬ❤
    ደብረ ገሊላ ቅ/አማኑኤል ዘምረሽ ነበር። እና ልቤ ነካው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋው ይስጥሽ። እህቴ 28🕯❤️🙏ይጠብቅልን ።

  • @መባለይኩን
    @መባለይኩን 9 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህት ሲስተር ሕይውት ፀጋውን ያብዛልሽ 🎉🎉❤❤❤

  • @ሠናይት
    @ሠናይት 8 месяцев назад +2

    የኔናት ቃለሂወት ያሰማልን ያገልልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽእረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነው የምሰማው ሁሌም ግን አጋጣሚ ሆኖ መብራት ተቋርጦ ወይፋይ የለም ነበር ደውሎድ አድርጌው ከፍቼ እያዳመጥኩ አሰሪዎቼ መጡ አረቦች ናቸው ድምፅን ዜማውን ወደውት አይገባቸውም ግን ምስጥ ብለው እያዳመጡት ነበር እና ሁሌም ክፈችልን ልብን ያረጋጋል ድምፅ ቀንሼ ከሰማኝ ጨምሪበት ይሉኛል እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይቀበልልሽ ቋቋውን ቢሰሙት እደው ደስ ባለኝ ነበር ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የሰዎቹ ደስታ ውስጤ ደስታ ሞላው እያሉኝ ምን ልበል እግዚአብሔር ይመስገን እጂ ተዋኽዶ እምነቴ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤በርቺ ልዮ ተሰጦነው ያለሽ ዝማሬሽም ህይወትን ያድሳል መንፈስን ያድሳል

  • @ሶስናአባተየተሰጠንንብናቅ
    @ሶስናአባተየተሰጠንንብናቅ 9 месяцев назад +1

    የኔእናት ምንም ቃል የለኝም ላንች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ እናቴ መዝሙሮችሽ ምንም ቃል አይገልፃቸዉም በተለይ ለደኔ አይነቱ ከንቱ 😢😢ምን ልበልሽ ሲከፋኝ ባንችመዝሙርነዉ የምፅናናዉ 😢😢😢😢በጣምነዉ የምወድሽ ❤❤❤❤

  • @yididiyasimon764
    @yididiyasimon764 9 месяцев назад +1

    ስንተ ይሆን ነጠላ አጣጥፈ ቤትህ ያለ ፍቅር የተመላለስኩትእባክህ አምላኬ ይቅር በለኝ። ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mntsnotgetun4547
    @mntsnotgetun4547 9 месяцев назад +1

    እህታችን በእውነት ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @kokobtaye9444
    @kokobtaye9444 6 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏ዝማሬ መልአክን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 9 месяцев назад +1

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን☝️ እግዚአብሔር ብርታቱን ጤናውን ይስጥሽ🙏

  • @mihiretztewahido9606
    @mihiretztewahido9606 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @meazadejene3530
    @meazadejene3530 9 месяцев назад +3

    Fetari erejem edeme yeseteshe lebe yemiyaregag mezemur nw hulegza metezemeriw zemare melaeket yasemalen!!

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሂዊዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ረጅም እድሜ ጤናውን ያድልሽ እንቁ የተዋህዶ እህታችን በርች❤❤❤❤

  • @TguMedia
    @TguMedia 9 месяцев назад +4

    አሜን ፀጋዉን ያብዛልሺ
    ከቤቱ አይለይሺ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲ዝማሬ ማልክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ባቃልቅ እንዲኖር እርዳኝ 🤲😭😭😭😭እህቴ እግዚአብሔር አልምክ እርሜና ጤና ካና በታስብሽ ያቆይልን አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🥰🥰

  • @HanaYeshidagna
    @HanaYeshidagna 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ያድልልን ።

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!በእውነት እኛም የምንሰመውን ወደ ልባችን እንድንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን!

  • @TizitaBelete-u5i
    @TizitaBelete-u5i 9 месяцев назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ አህቴ ዘውትር ዝማራሼን ስሰማ አፀናናለው መግለፀ በማልችልበት መልኩ ተሰብካበታለው አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏ዘማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @AbrahamKasste
    @AbrahamKasste 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን😢😢😢

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 9 месяцев назад +2

    *እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ 🕊🌹 እንኳን አብሮ አደረሳን ዝማሬ መላእክትን ያሣማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያጺነሺ አሜን*🤲🎤🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹🎤🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍃🌱🍂🌱🍂🍀☘️🍀☘️🍀☘️🍀🍀☘️🍀☘️🍀☘️🍀☘️🍀☘️🍀☘️🍀☘️🌾🍂🌾🍂🌾🍂🌾🍂🌾🍂🌾🍂🍂🌾❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 9 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @AbrehamAyele-kf4qk
    @AbrehamAyele-kf4qk 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዜማ ያሰማልን❤❤❤

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 9 месяцев назад +1

    የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቤቢቱ ለዘላለም ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew2739 9 месяцев назад +2

    የበሩ መክፈቻ ያንተ ስም ነው። አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ
    እናቴ ምንም አልልም ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💔🙏💔💔💔

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን: እፁብ ድንቅ

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistabera5595
    @tigistabera5595 9 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 9 месяцев назад +1

    Ehetachen zemari melaket yasemalen. Egzabher tsegun yabzalesh. Mn lebeleh egzabher amlak yaker yabelen 🙏🙏🙏😥😥😥. Kana betesebesh yani tabaki melak kidus Urale yatabekachu.

  • @gufh6343
    @gufh6343 9 месяцев назад +1

    ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን ❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 9 месяцев назад +1

    ዝማሬመላእክትንያሠማልንእናቴ❤❤❤

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie822 9 месяцев назад +3

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ምስጋና ያሰማሽ የኔ ቆንጆ💕

  • @Ayinad
    @Ayinad 9 месяцев назад +1

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 9 месяцев назад

    ኣሜንንንንንንን ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ሓፍተየ ጸሎትኪ ዘክርኒ ሓደራ 🙏🏾💐

  • @abrhamabram81
    @abrhamabram81 9 месяцев назад +1

    ዕንቁ ዘማሪያችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን እናታቺን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏 🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲 ✝️❤✝️🆗✅

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 8 месяцев назад

    የምንወድሽ እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @akaluadema9152
    @akaluadema9152 3 месяца назад +1

    ዝማሪ መላክ ያሰማል

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 9 месяцев назад +1

    የተረጋጋ አእምሮን የሚገዛ ነው መዝሚሮችህ እህታችን

  • @bekele-ps
    @bekele-ps 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መለዓክት ያሰማልን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ ሁሌም ተስፈ እንዳልቆርጥ ባንች በኩል ያገዘኛል

  • @YeniwubLeweyehu
    @YeniwubLeweyehu 9 месяцев назад +1

    አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን እንደ ካባ ያጎናፅፍሽ❤❤

  • @HaymiHaymi-m4e
    @HaymiHaymi-m4e 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን🙏🙏

  • @ኢፍታህወለተስላሴ
    @ኢፍታህወለተስላሴ 9 месяцев назад +2

    Zemariy melakt yasmalen ehitachin

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew 9 месяцев назад +1

    ❤አሜን አሜን አሜን

  • @IBERIONXXI
    @IBERIONXXI 9 месяцев назад +1

    Kale hiwot yasemalin, sister mezmurochis fre yalachew nachew! Bewenet egziabher regim ye agelglot zemen yadililin!

  • @temesgenadmasubelay8169
    @temesgenadmasubelay8169 3 месяца назад +1

    LORD JESUS CHRIST, SON OF GOD HAVE MERCY ON US.

  • @MillionAbera-y6y
    @MillionAbera-y6y 8 месяцев назад

    መዝሙሮችሽ ጉልበት አላቸው ሂዊዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 9 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜን።፣ቃለህይወት።፣ያሰማልእህት

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 9 месяцев назад +1

    ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይበባርክሽ ፡ፀጋውን ያብዛልሽ፡፡

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 месяцев назад +1

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክታ ያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 9 месяцев назад +1

    ህይዊዬ የኔ ውድ❤❤❤ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እማ❤❤❤

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @Tsegamichael
    @Tsegamichael 9 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዲ አይነት ዝማሬዎችሽ ናፍቀውኝ ነበር እግዚአብሔር ያበርታሽ ❤

  • @አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ
    @አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሺ እሕታችን😢😢😢😢

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ZewdituReda
    @ZewdituReda 9 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ጥሩ መዝሙር ተባረኪ

  • @rotes3106
    @rotes3106 9 месяцев назад +1

    ዝማረኣችን ይቀበልልን: ዝማረ መላእክት ያሰማልን።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 9 месяцев назад

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ክብረት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤

  • @MartaTesfaye-j3z
    @MartaTesfaye-j3z 9 месяцев назад +1

    ዘማሬ መላእከትን እፁብደንቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamWelday-zg9hx
    @SelamWelday-zg9hx 9 месяцев назад +1

    Zmare Melaekt yasemaln endet endemwedsh

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክን ያሰማልን❤❤❤

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficial 9 месяцев назад +1

    ይቅርታህን ብቻ❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hadhd2653
    @hadhd2653 9 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕይክት ያሠማልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን።

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እህት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BlenTesfaye-t8j
    @BlenTesfaye-t8j 2 месяца назад +1

    Zemare melakten yasmalen ehtachen❤❤❤❤❤

  • @arsemashwangzaw4399
    @arsemashwangzaw4399 9 месяцев назад

    ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን እናቴ እጀግ ግሩም የሚያረጋጋ ዝማሬ ነው። ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሂዊዬ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 9 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤

  • @MenbiRodnoy
    @MenbiRodnoy 9 месяцев назад +2

    Hiwiyeeeeeee ❤💕💕🙏🙏🙏

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @memi443
    @memi443 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen zemara melakt yasemalen 🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰

  • @MintesnotAlemu-m7g
    @MintesnotAlemu-m7g 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቴ እውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ሰምተን እንድናልፍ ሳይሆን እንድንኖረው አርገሽ ነው የዘመርሽልን ክብረትን ያድልልን አሜን ይቅርታውን ያድለን

  • @yenenesh6239
    @yenenesh6239 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን!!!
    በሚሊዬን መታየት ያለበት ዝማሬ ነው ሁላችንም ማየት አለብን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 9 месяцев назад +1

    ዝማረ መልአክት ያሠማልን ውዴ❤❤❤

  • @Alemseged_Haile
    @Alemseged_Haile 9 месяцев назад

    አሜን (3) ዝማሬመላእክትን ያስማልንእህቴ ስወድሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባራክልሽ❤❤❤

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 9 месяцев назад +1

    አሜን ሒውዬ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 9 месяцев назад

    አቤቱ ይቅር በለን
    እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችንአይሁንብን!