መደመጥ ያለበት ልብ የሚነካ አዲስ ዝማሬ ዘማሪት መስከረም ወልዴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 188

  • @TsehayAlemu-pg7zd
    @TsehayAlemu-pg7zd 2 месяца назад +22

    ስለኔ አሳስቢ እማ ፍቅር ሶልያና እናቴ ድንግል ማርያም😢😢😢 ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታችን ከፍቶኝ ሳለ ነው የመጣሽ😢😢😢

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 2 месяца назад

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አይዞሸ,እህቴ😢😢😢❤❤❤❤❤ማርያም,እናታችን,አለች❤❤😢😢

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 месяца назад +11

    አንቺ ነሽ ተስፋዬ በስደቴ ጊዜ
    የምፅናናብሽ ከሀዘን ከትካዜ 🤲🥺
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @AqweAqwe-u1p
    @AqweAqwe-u1p 2 месяца назад +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም ስደተኞች ነን እና ጠቡቂን 😢እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤👏👏✝️✝️✝️🙏

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እህቴአለሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው እመቤታችን ኪዳነምህረት በሰው ሀገር ሞርኮዚ መሸሸጊያ ነሸና የጎደለውን ሙላትሽ ለደጂሽ አብቂኝ ታዉቂዋልሽ እናቴ የማዋይሽ ብዙ ነውና ከልጅ አማልጂኝ ለሀገራችን ሰላም ስጨልኝ

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 2 месяца назад +1

    አሜን❤አሜን❤ አሜን❤ ቅድስት ሆይ ለምኝልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ይጨምርልሽ የተሻለ ነገ አስበህልኝ ነው ፈተናውን የበዛው የሚለው መዝሙርሽ❤🙏

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo 2 месяца назад +2

    Zimer melakt yasemalen yene wudi ihte እመብርሃን ባለንበት ትጠብቀን ሁላችንም ምልጃዋ አይለየን ❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
    አንች ነሽ ብርታቴ በስዴቴ
    የምፃናናብሽ በትካዜ ጊዜ
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 месяца назад +15

    አሜን እመቤቴ የስውሯ የፃድቃኔዋ ድንግል ማሪያም የዶኪማስን ቤት የጎደለውን ገመና እንደተመለከትሽና ከልጅሽ እንዳማለድሽ የኔንም ጎደሎ አማልጂኝ ህይወቴን አስተኪክይልኝ አስቢኝ አማልጂኝ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 2 месяца назад +1

    እኔን እናቴ እኔን ተመልከች በልጅሽ ዙፋን ፊት ሰለኔ አሳስቢ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🎉🎉🎉🎉

  • @emebete6
    @emebete6 2 месяца назад +1

    😥😥😥😥💔💔💔በለቅሷ የጨረስሁት መዝሙር😢😢😢

  • @Nigatuwa
    @Nigatuwa 2 месяца назад +4

    አሜን ❤️አሜን ❤️❤️አሜን ❤️❤️ቃለሕይወት ይሰማልን ❤️❤️ውድ እህታቸን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 месяца назад +1

    አሜን እመብርሀን እናቴ ካለነበት ጨንቀት ታዉጣን ❤❤❤❤❤😂

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 2 месяца назад

    😢😢😢❤❤❤እውነት ነው።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!በእድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ!በርች ዘማሪት መስከረም!!!

  • @zewditumamecha2246
    @zewditumamecha2246 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን መስኪዬ 🎉

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 27 дней назад

    አሜንአሜንዝማሬመላክትያሰማሽ😢😢😢

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን❤❤

  • @kuwaitcity863
    @kuwaitcity863 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መለክት ያስምልን 😢😢😢😢 ስላም ለሀገረች😢😢😢

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Zemra Malkame Yasmalene 🙏🙏💕🙏😊

  • @ZegijuAbebe
    @ZegijuAbebe 2 месяца назад +1

    አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን😢😢😢 እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤

  • @sgsg7161
    @sgsg7161 2 месяца назад

    እመብርሃን አንቺ ነሽ ተስፉየ በስደተ ጊዜ የምፅናናብሽ ከሀዘን ከትካዘ አሜን ፫ ዝሜሬ መላእክት ያስማልን 👏

  • @TaffHihh
    @TaffHihh 3 дня назад

    የኔ ውድ አህቴ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🥰

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 2 месяца назад

    Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤

  • @HaymanotEshetu-tk8lm
    @HaymanotEshetu-tk8lm 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን በቤቱ አውደ ምህረት ያኑርሽ እኅቴ

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሳስብ ድንግል ሆይ ስለኛ እናቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalemwerkabebaw-ny1kw
    @yalemwerkabebaw-ny1kw 2 месяца назад

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ውስጤነው የነካኝ እህቴ ለዘላለም እድሜና ፀጋ ይስጥሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haniaman-r1b
    @Haniaman-r1b 2 месяца назад

    አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን አንች ካለሽልኝ አልሆንም ብቸኛ ድንግል ሆይ ስለኔ አሳስቢልኝ ማርያም ሆይ ስለኔ ለምኝልኝ👏👏👏

  • @zemarimikiyas
    @zemarimikiyas 2 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 2 месяца назад

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙርሽ❤❤❤

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Zimare Melaekit yasemalin 🙏❤

  • @fire-hw9zz
    @fire-hw9zz 2 месяца назад

    ልብን ያሳርፈል❤❤❤❤❤ ተበረክ መስክዬ

  • @Mekdes-u2t
    @Mekdes-u2t 18 дней назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምልጅኘኝ
    @የማርያምልጅኘኝ 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክተት ያሰማልን እህቴ አሜን 🙏🙏🙏

  • @اشكلالزهراني
    @اشكلالزهراني 2 месяца назад

    ዝሜሬ መላእኽቲ ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤እመቤት ማርያም ትጠብቅሽ

  • @Iወለተገብርኤል-iv6wm
    @Iወለተገብርኤል-iv6wm 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @Eyerusalem-i5p
    @Eyerusalem-i5p 2 месяца назад

    እርሷ ታማልደን ፣ ትለመነን 🤲🤲🤲 የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤️🥰🥰🥰

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 месяца назад

    አሜን (3) ሁሉም መዝሙሮችን ከውስጤ ይገባል ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AlmazGirma-o1u
    @AlmazGirma-o1u 2 месяца назад

    ድንግል ማርያም ስለሁላችን ታሳስብልን❤❤❤❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 2 месяца назад

    አሜን ። ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 месяца назад

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😇😍🙏🏻

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ በርችልን እህታችን ነብስ የሚረሰርስ ነው መዝሙርሽ ሁሉ በእባ ነው የማዳምጠው መዝሙር በማዳመጤ ደስ እያለኝ ሀጥያቴ በመብዛቱ እየተፀፀትኩ የማለቅሠው

  • @elsielsi9993
    @elsielsi9993 2 месяца назад

    Zemare meleakt yasemalen yene wed ehet 🙏🏾🤲🏾❤️
    Bedele bezto akerkrialhu lejeshen afre akerkralhu😢😢😢🤲🏾🤲🏾

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 2 месяца назад

    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙌🙌🙌

  • @Ms.Amsale
    @Ms.Amsale 2 месяца назад

    ተመስገን ስለ እመቤታችን ዘመርሽ

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 2 месяца назад

    አሜን ፫ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ውድዬ❤

  • @MesertEdale
    @MesertEdale 2 месяца назад +1

    አሜን❤❤❤ቃለህይወትን ያሠማልን እህታችን

  • @WaqayyoAbdiikootii
    @WaqayyoAbdiikootii 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🌺🌺🌺💐💐💐💐😭😭😭

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬመላክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🎤🎤🎤🕊🕊🕊❤❤❤

  • @Meri-n4v
    @Meri-n4v 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን😢😢😢😢😢

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቤን እህታችን

  • @TeketelWoldesenbet
    @TeketelWoldesenbet 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልን ፦ ❤ በርች ጌታ ካችጋርነዉ

  • @tgyefatewayoutube3386
    @tgyefatewayoutube3386 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤እህቴ

  • @DestayeSisay
    @DestayeSisay 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 2 месяца назад

    እልልልልልል እናቴ እመቤት ማርያም😢😢😢😢❤❤❤❤❤አስቢኝ እናቴ

  • @MariaMaria-wp5qp
    @MariaMaria-wp5qp 2 месяца назад +1

    Ysedt.laye.seneki.enati.atelygn.🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤amine.amine.amine

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Birtukan-ng8ff
    @Birtukan-ng8ff 2 месяца назад

    አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KsaksappkkKsaksappkk
    @KsaksappkkKsaksappkk 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜንበፀሎት አስቤን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FevenAbera-t1c
    @FevenAbera-t1c 2 месяца назад

    Amen enate Mariam enenm temelkechiji zemare melakitn yasemaln

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 2 месяца назад

    መስክዬ የኔ ተወዳጅ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @mekidsmekids-br5bg
    @mekidsmekids-br5bg 2 месяца назад

    zimare melakiti yasemani bebetu yatsinashii❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን❤❤ 😢😢

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 2 месяца назад

    አሜን እናታችን እመ ብርሀን ድንግል እመቤቴ ትለምንልን ለሁላችንም አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 2 месяца назад

    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ጸጋውን ያበዛልሽ እህቴ😢🙏♥️

  • @tigistaragea6741
    @tigistaragea6741 2 месяца назад

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእናታችን ምልጃ ጸሎቷ አይለን አሜን

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንዝማሬ መልክትያሰማል❤❤❤❤❤❤❤

  • @BogalechDemisse
    @BogalechDemisse 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ ዝማሬ ጆግና እህታችን እመቤቴ ትጠብቅሽ🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌼🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌾🌾

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜንንንን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu 2 месяца назад

    ዝማሬ መላክት ያስማልን እህታችን

  • @kdestabeje8606
    @kdestabeje8606 2 месяца назад

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ጸገውን ያብዛልሺ

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @MamaDadaDada-ih5kt
    @MamaDadaDada-ih5kt 2 месяца назад

    ኣሜን፫ ዝማሬ መልአከቲ ይሰምዓልን ዝሓፍተይ ❤❤❤

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 месяца назад

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @RuthgatnchRuthgatenh-ws3kl
    @RuthgatnchRuthgatenh-ws3kl 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንግል እናቴ ስለኔ ለምኛልኛ በደሌ በዝቶ አቀርቅሬለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад

    ዝማሬመላይክትን ያሰማልን እህታለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abatenehbeyene6382
    @abatenehbeyene6382 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜንንንንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን...

  • @ElsabetDenkuKiya
    @ElsabetDenkuKiya 2 месяца назад

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MuluDememe
    @MuluDememe 2 месяца назад

    ♥♥♥♥♥♥ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Zanuu-rl6lb
    @Zanuu-rl6lb 2 месяца назад

    Farfanaa eregamati sifi ha tasisu waqy goftani sagale jirenya sifi ta kenu kani dhuma hin qabane 😢😢😢❤❤uuuff dasi nama jedha dhuga

  • @user-Hiwi
    @user-Hiwi 2 месяца назад

    zmare melaekt yasemaln ehtachin des yilal zmarew berchi.

  • @was7791
    @was7791 2 месяца назад

    እህታችን ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @TlGst
    @TlGst 2 месяца назад

    ዝማሬ ማላክ ያሠማልን

  • @HhBfg-nk9or
    @HhBfg-nk9or 2 месяца назад

    😢💝ዝማሬ መላይክ ያሰማልን

  • @Tsige1619christianity
    @Tsige1619christianity 2 месяца назад +1

    Betam dink zimare new ehite zemarit meskerem betam new yemwedsh zmare melaektn yasemalin bebetu yatsnash gin enem zemari neberku ena muzmurochen yemlekbet youtube atahu min alibat magez kechalsh btrejign des yilegnal

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 2 месяца назад

    አሜን

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 месяца назад

    እናቴ እባሔን አባሽ ለችግሬ ደራሽ አቺኮ ለኔ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ተመስገን 🙏🙏🙏 💞 💒 💞

  • @amisalexutehddy274
    @amisalexutehddy274 2 месяца назад

    Amen amen amen zemari melakiti yasemalen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን 😢

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 2 месяца назад

    እውነት ነው እናቴ እኔን ሀጢያተኛ ልጅሽን ተመልከቺ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ኣምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን❤

  • @TegestWerku-o7e
    @TegestWerku-o7e 9 дней назад

    Amen amen amen

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ 2 месяца назад

    Zemare melakiten yasamalen ❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 месяца назад

    Zemare Melaktn yasmaln Zemarit Meskerem Weldu 🙏🙏🙏 BeEnba new yesmahut yeLebachnen Tselot new yezmershew 😭😭😭 Amen Embetachen beMihret Aynochua temelketen Dingel hoy beteley Ethiopian asbiyat 🤲🤲🤲