🔴የንስሐ ዝማሬዎች ስብስብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yenisha zimare

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 142

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 8 месяцев назад +38

    የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ ጋር በሠላም በፍቅር ኑሪ ። ፀጋውን ያብዛልሽ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።ዘማሪ ይትባረክ ጠፍቷል ያን የሚያምር ድምፅ ይዞ ቀስቅሺልን ህይወቴ። መድሃኒዓለም ከእናንተ ጋር ይሁን። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 8 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን ዘማሬ ሲስተር እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሚ ጢና ይስጥልን በጣምነዉ የማከብርሽ የምወድሽ ሲስተርየ❤❤❤

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 8 месяцев назад +6

    ተመስገን ተመስገን ሕውነትም ስሙ ይክበር ይምሥገንልን ዘለአለም አለም!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @m.t2022
    @m.t2022 7 месяцев назад +5

    በእውነት ተሰምተው የማይጠገቡ ድንቅና አስተማሪ መዝሙሮች፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 8 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመው..🙏

  • @HelenBamenga
    @HelenBamenga 8 месяцев назад +4

    Yanchine mezemure mesemate yejemerkute bekerbu new weyene desss setiye eregatashe gen esekzarye yet nebersh tebareki🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FerehiwotDinku-x2s
    @FerehiwotDinku-x2s 8 месяцев назад +4

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ያግልግሎት ዘመንሽንይባርክልሽ

  • @sarabekele84
    @sarabekele84 8 месяцев назад +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 8 месяцев назад +4

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ሄዊ

  • @TigisetGebremariam
    @TigisetGebremariam 8 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ❤🙏

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 8 месяцев назад +3

    እንኳን አደረስን
    ስላም ለዕለተ ሐሙስ
    ገበታውን ዘርግቶ
    ጌታችን ምሥጢረ ቊርባንን ከምሥጢረ ጸሎት ጋር አዋሕዶ ለተገጠበት ዕለት
    የዘላለም ሕይወትን እንወርስ ዘንድ
    በልዩ ፍቅር ለወደደን
    ስላም ለዚች ቅድስት ቀን
    በመጀመርያ ክቡር ደሙ ቅዱሥጋው ለተስጠችበት ቀን
    ስላም እያልን እንስግዳለን
    በምስጋና በፊትህ እንቆማለን
    ስላም ለፀሎተ ሐሙስ
    ገበታውን ዘርግቶ
    እሱ ቅዱስ አምላክ ራሱን ምግብና መጠጥ አድርጎ ለስጠባት ዕለት
    አቤቱ እናመስግንሃለ
    በስበስብካቸው ቅዱሳን ሐዋርያት ምስጋና እናመስግንሃለን
    ይህቺ ዕለት የምንድንበትን የዘለዓለምን ሕይወትን የምንወርስበትን ክቡር ደምህን ቅዱስ ሥጋህን በልትን ጠጥተን እንድን ዘንድ ስለወደድከን እናመስግንሃለን
    ቅዱስ ቁርባን የተስጠባትየመጀመርያው ዕለት ናትና
    ገበታውን ዘርግቶ ራሱ ምግብ ሆኖ
    እንካችሁ ንሱ ብሎ
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን የስጠንቅዱስ ሃያል ልዑል አምላክ ፈጣሪ እናመስግንሃለን
    በዚች በተቀደስች ዕለት ሁሉም በምስጋና ይቁም
    የተደረገልን ከምንስማው ካነበብነውም ከቃላት በላይ ነውና
    ዝም ብለን እናመስግነው
    ዕለተ ሐሙስ
    የቀን ቅዱስ
    ይቆየን
    መጋቢት 26 2016

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 месяцев назад +4

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ፀጋውን ያብዛልሽ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @lamlamlamlam9285
    @lamlamlamlam9285 8 месяцев назад +2

    😢enata zemara milaykit yesemalhg erejim edema kitana gar yadeleshe atetin yemyalemelem yemelaykit zemara milaykit yasemalhg ❤❤❤

  • @habtamumulugeta4911
    @habtamumulugeta4911 8 месяцев назад +2

    Sewades yena sister heat egzabhar yageligelote zemneshen yebarke mezemurochen Simcha Alitegbm uelam new yemadametaw kalihewat yasemalin

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 8 месяцев назад +4

    አሜን ዘመንሽን ጌታ ይባርክልሽ እህታለሜ ከነቤተሰብሽ በእድሜ በጤና ያቆያችው ከነባለቤትሽ ልጆችሽን አምላክ ይጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 8 месяцев назад +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን::

  • @haregewynmalede7448
    @haregewynmalede7448 8 месяцев назад +2

    አሜን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ተባረኪልኝ🙏🙏🙏

  • @tigistniguse8927
    @tigistniguse8927 8 месяцев назад +2

    Zemara melakte yasemalen ya agelgelote zamnshi fitar yebarkelshi ❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 8 месяцев назад

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
      ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዞልን

  • @davidhai2167
    @davidhai2167 8 месяцев назад +2

    አባቴ ሆይ ተመስገን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤

  • @meklitnigusu2945
    @meklitnigusu2945 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልንሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @alemtsehaygetachewtedela777
    @alemtsehaygetachewtedela777 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤

  • @AbrashiKaseye
    @AbrashiKaseye 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልሽ 🙏🙏🙏😭

  • @Misneb
    @Misneb 8 месяцев назад +2

    አንድ ነን በእግዚአብሔር አንድ ነን
    በክርስቶስ አንድ ነን
    የአጵሎስ የኬፋ ለምን ተባባልን
    በውሃና መንፈስ ተወልደን ያደግን
    ....😢😢😢 !!!ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን!!!!

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 8 месяцев назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን
    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት ለእታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @SofiSofi-v7g
    @SofiSofi-v7g 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 zimare melakitin yasemalin ♥️🙏♥️

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 2 месяца назад +1

    Zmar mlkit ysmalen ehti

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ከነቤተሰብሽ ይጠብቅልን
    የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን መልካም የሆነውን ሁሉ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ኑሪልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 8 месяцев назад +1

    የኔ ዉድ እህትዋዬ በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገንልን አጥንት የሚሃለምልም መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WelduWeldu-q7r
    @WelduWeldu-q7r 7 месяцев назад +1

    ዝማረ መላእክት የስማልና ቃለ ሂወት የስማኣልና ዘማሪት ሂወት ሃብትና እድመን ጥእና ይሃብኪ ፈጣሪ ምስ ስድራኪ

  • @AbrhaMesele
    @AbrhaMesele 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን ዝማሬ መላዓእት ያሰማልን

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 7 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናሽን ሰጥቶ የበለጠ የምታገለግይውን ጸጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽም የአንቺን ፈለግ የሚከተሉ ያርጋቸው ስወድሽ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @HaymiHaymi-m4e
    @HaymiHaymi-m4e 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን 🙏🙏😘

  • @AymereErmias
    @AymereErmias 8 месяцев назад +1

    መጽናኛም ኃይላችን ብርታታችን እርሱ፤
    ኑ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ መድኃኒት ነው እርሱ።
    የንስሓ ጊዜ ስጠንና እንኑር
    ኃጢያት አድክሞናል ከመንገድ አንዳንቀር
    ከበረከትህ ምንጭ ከፍቅርህ ውሃ ጥም
    አጠጣን ከሕይወት ዳግም እንዳይጠማን /2/
    መጽናኛም ኃይላችን ብርታታችን እርሱ፤
    ኑ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ መድኃኒት ነው እርሱ።
    🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏ጸጋውን ያብዛልሽ፡ሒዊያችን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ጽጌማርያም-ነ8ጸ
    @ጽጌማርያም-ነ8ጸ 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርከው።

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 3 месяца назад +1

    ምንም እንኳን ዘግይቼ ብሠማውም መዝሙር ሁሌም አዲስ ነው በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሠማልን ዘመንሽን ሁሉ እመ አምላክ ትባርክ ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አሜን{3}

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 8 месяцев назад +2

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🤲🤲ዝማሬ ማልክት ያሰማልን እቺን ቄን ባርኮ ቃድሶ ላሰጣን ቁዱስ አያል ጌታ ይማስገን 🤲🙏

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤ ዘማሬ መለእክት ያሰማልነሰ

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የምወድሽ 🙏❤️

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @habtamumulugeta4911
    @habtamumulugeta4911 8 месяцев назад +2

    Besamashe besamash Alitegebawem❤❤❤❤

  • @abrhamabram81
    @abrhamabram81 8 месяцев назад +1

    የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን

  • @ወኪዳንነኝ
    @ወኪዳንነኝ 8 месяцев назад +2

    አንዴ ከፍቶ መመሰጥ ብቻ ካሁን በኋላ ❤

  • @meseret44
    @meseret44 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏

  • @Metagesmatsha
    @Metagesmatsha 8 месяцев назад +2

    Zimare melakt yasemaln

  • @alxble6402
    @alxble6402 8 месяцев назад +3

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @betty2042
    @betty2042 7 месяцев назад

    ልብ የሚያረጋጋ የንሰሀ መዝሙር ነው አግዚአብሔር ዘንሽንና ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ እህቴ ነሽ ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ፀጋሽን እጥፍ ድርብ ያርግልሽ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 8 месяцев назад +2

    አሜን

  • @mulu1219
    @mulu1219 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን ያገልገሎት ዘመንሽን ያስረዝመው በእውነት ጥዑም ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @የውብዳርእሴተስላሴ
    @የውብዳርእሴተስላሴ 8 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zeorthodoxtewahidotube
    @zeorthodoxtewahidotube 8 месяцев назад +1

    በሰራሽው ዝማሬ እግዚአብሔር ይክበር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እናቴ😍😍😍😘😘😘

  • @natanemnatty1862
    @natanemnatty1862 7 месяцев назад +1

    Betam des yelmi mezmur Egzybhair yebarkshi tebarki 🙏🙏🙌

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 4 месяца назад +2

    ህይወትዬ ቃለ ህይወት ያሰማሽ እናቴ❤

  • @HekmetLove
    @HekmetLove 6 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 7 месяцев назад

    ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yordanosgebre2666
    @yordanosgebre2666 8 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ልብ የሚነካ እጅግ ጥኡም የንስሀ መዝሙር ❤❤

  • @AsinakeAkililu-ee1iy
    @AsinakeAkililu-ee1iy 7 месяцев назад +1

    Achi sizamire balaqeso naw yamizamerawe tamasicha baqa degile kalejewagare tetabiqesh ❤❤❤

  • @Emebet-el2fl
    @Emebet-el2fl 8 месяцев назад +2

    መዝሙሮችሽኮ ኦ አምላኬ😢ፀጋዉን ያብዛልሽ❤

  • @etsmsamsa979
    @etsmsamsa979 6 месяцев назад +1

    HWYE EGZHABEHERE YLBONASHE EMESHAT YEFETSEMELSHE LEMENAYE ANDIT NATE AMLKAEE SEMGNE ABKHE DNKE LEMANA TEBARKELGNE YEE WEDHE EHETTT❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 7 месяцев назад

    ሂዊ ቃለሕይወት ያሰማልን ዘመንሽን ይባርከው።

  • @burktawitamenu6161
    @burktawitamenu6161 7 месяцев назад

    እጅግ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከዘመኑ ሐይማኖት ጥፋትከነቤተሠቦችሽ ካቺበፊት የነበሩትን ስላየናቸው ነው ይሕን ያልኩሽ ሐያሉ ንጉስ የሰማይ የምድር ጌታ ይጠብቅሽ

  • @asteasefa499
    @asteasefa499 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው ምወድሽ ፀጋው ያብዛልሽ

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 7 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ተባረኪልኝ እህታለም።

  • @dawitniguss
    @dawitniguss 7 месяцев назад

    ximare melaktin yasemalin enkwua ehtachin.Atint yemeyalemelumu dink ximarewoch nachew.Edme na tena yistilin Medhaniyalem xemenish yibark...Amen!!!

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 5 месяцев назад

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ ሄዊ

  • @YehuwalashetAnbese
    @YehuwalashetAnbese 7 месяцев назад +1

    Zemenish Hulu yibarak
    Kalihiwot yasemalen

  • @temesgen1389
    @temesgen1389 4 месяца назад

    amen...

  • @selama-l7m
    @selama-l7m 8 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏

  • @worekaferahusimur3497
    @worekaferahusimur3497 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 7 месяцев назад

    Zimare Melaekt yasemalin 🙏 Ehte bisemaw bisemaw alegbewim🙏😭🙏😭❤❤

  • @shegak5217
    @shegak5217 7 месяцев назад

    አንድ ነን ዘመኑን ያዋጄ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Merhawi-iz7ol
    @Merhawi-iz7ol 5 месяцев назад

    Amennn edmen tienan yhabki kbrti haftey

  • @eyerusalemworku2170
    @eyerusalemworku2170 7 месяцев назад

    ye anchi zemare nefesen yemiyasdest atenten yemiyalemelem new egziabher amlak be edeme betesga yetbekelen 🥰🥰🥰🥰🥰😍 ejeg betam ewdeshalew akbreshalew

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mq 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen zmare melakt yasemaln bertuEnamesegnalen

  • @tekaagonafir
    @tekaagonafir 7 месяцев назад +1

    zimare melaykt yasemalin

  • @meserethagos1892
    @meserethagos1892 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እንዴት ደስ እንደሚል🥰🥰🥰🥰

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 8 месяцев назад

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !🙏

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 8 месяцев назад +1

    ተባረኪልኝ

  • @AsinakeAkililu-ee1iy
    @AsinakeAkililu-ee1iy 7 месяцев назад

    Qalahiwate yasamalen zemara malakite yasamalen

  • @hdjid988
    @hdjid988 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 7 месяцев назад

    No words!!!

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 7 месяцев назад

    በማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @ApplIf
    @ApplIf 7 месяцев назад

    ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistBechere
    @TigistBechere 7 месяцев назад

    KALEHIWETN YASEMALN EHETACHEN TSEGAWN YABZALESH.

  • @LidiyaNigus-fg4zp
    @LidiyaNigus-fg4zp 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታችን ህይወት😍😍😍😍😍😍😍

  • @bekahegngirma1163
    @bekahegngirma1163 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን: ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 7 месяцев назад

    sis amelke yitebekesh

  • @alxble6402
    @alxble6402 7 месяцев назад

    ዝማር መላክትያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuabebe6336
    @sintayehuabebe6336 7 месяцев назад +1

    Zemara melaekt yasemalen

  • @elroitube27
    @elroitube27 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ

  • @GenaneshSahle
    @GenaneshSahle 7 месяцев назад

    Zmara Melak Yassemaln

  • @TadeleMulugeta-j9o
    @TadeleMulugeta-j9o 7 месяцев назад

    Qalehiywet Yasemalin Yemelaiktin Enjera Abzito Yimegbelin Yagelgilot Edimeshin Yarzimilin

  • @Dn.YihunselamAsratOfficial
    @Dn.YihunselamAsratOfficial 8 месяцев назад +1

    ሒዊዬ 😍😍😍🙏🙏🙏በጤና በጸጋ ይጠብቅሽ 🙏

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንሽን የብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user121-ik8eq
    @user121-ik8eq 7 месяцев назад

    Zemare melaikt yasemaln ❤