❤አዲስ ዝማሬ "ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ"/o gebriel nazizeni/ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @KOKEBGENUSHE
    @KOKEBGENUSHE 14 дней назад +25

    ገብርኤል አባቴ የነገርኩን አደራን ምስክር አድርገኝ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 19❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 14 дней назад +40

    ውድ እህታችን ከመዝሙሮችሽ እጅግ ልቤን ከተቆጣጠሩኝ ከወደድኳቸው ውስጥ
    1, ምናለ ብታስተምረኝ
    2, እንድወድህ አንተ ታውቃለህ
    3, በውስጥ ሰውነቴ
    4, እኔ እሆንን
    እነዚህ መዝሙሮች በእንባ ዘወትር አዳምጣቸዋለሁ። እውነተኛ የሆኑ ልብ የሚነኩ ግጥሞች ናቸው። መዝሙሮቹ ስብከት ናቸው በጣም የሚገርሙ የሚያስለቅሱ ወደ ንስሐ የሚመሩ ግጥሞች ናቸው። እህቴ እግዚአብሔር ጸጋሽን ያብዛው ❤❤❤ የንስሐ ዝማሬ ጸጋሽ ነው በርቺ ❤❤❤❤❤

    • @tekleaschu4979
      @tekleaschu4979 14 дней назад +4

      kenezih wust sewestu gitmochu ye deacon henok haile nachew lehuletum egziabher rejim edmena tena yistilin

    • @astarakitube4497
      @astarakitube4497 11 дней назад

      በውስጥ ሰውነቴ ለእኔ የተዘመረ ይመስለኛል

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 12 дней назад +2

    እንኳን ለገናናው አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓሉ በሰላም በጤና አደረሰን/አደረሳችሁ!!!ግሩም!! ዝማሬ!!!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!!!

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 8 дней назад +1

    ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምአኒ ቃለከ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጥዑመ ዜማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ኑርልን 🥰🥰🥰

  • @EmebetwodajeWodaje
    @EmebetwodajeWodaje 7 дней назад +2

    ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤
    ሒዉየ እባክሽ እታዘዘዋለሁ እንደ ቅዱስ ቃሉ እሚለዉን የሰርግ መዝሙር ሙሉዉን በትለቂልን

  • @medhini7477
    @medhini7477 14 дней назад +7

    ዝማሬ መልኣክቲ የስመዐልና ክብርቲ ኣዴና እንካዕ ኣብፀሐኩም ንብዓል ቁድስ ገብሪኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል❤❤

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 12 дней назад +2

    ተባረኪ ደስእሚልዝማሬነው መልአኩ ቅዱስ ገብርሔል ዘመንሽን እባርክ 👏👏👏👏💛👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ

    ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና ሄውየ ጸጉኡ የብዝሐልኪ ኣምላከ ቅዱሳን ኣብሬ ትስብእት ቅዱስ ገብሪኤል ፀለቱ በረከቱ ኣይፈለየና አሜን

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 12 дней назад +3

    እልልልልል አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ሄዊዬ በእድሜ በጤና አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 12 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
    እህቴ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ 🙏

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 12 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤እህታችን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 8 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ፀጋዉን ያብዛልን የኔ ዉድ እህትዋዬ❤❤❤❤❤❤

  • @BirukFisha-z6h
    @BirukFisha-z6h 12 дней назад +1

    ሲስተርዬ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ረዥምምም........እድሜ ይስጥልን

  • @misrakgobena
    @misrakgobena 10 дней назад +1

    ሲስተር በጣም ነው የማመሰግነው ለኔ የዘመርሽው ነው የመስለኝ የቀጨኔው የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ በሰ/ት ነው ያሳደገኝ እና እንዴት እንደረዳኝ ከዚህ መድረሴን እርገጠኛ አይደለሁም በራሴ አይደለም በሱ ነው የደረስኩት እና ፍቅሬ ልነግርሽ አልችልም መድኃኔዓለምን ነው የምልሽ በጣም ነው የማመስግነው ቃለ ህይወት የእውነት ውሃውን ያጠጣልን አሳዳጊዬ እሱ ቅዱስ ገብርኤል በነገረሽ ሁሉ ይቅደምልን አምላከ ፃድቃን ይስጥልን በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሠግናለሁ ። መልካም አገልገሎት መምህርት ሲስተር ህይወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 14 дней назад +12

    ዝማሬ የቀናላት የተረጋጋች ዘማሪት! እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ ! የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለይሽ !

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 12 дней назад +1

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 13 дней назад +1

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርች ውድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ቅዱስ ገብሪኤል አመታዊ ክብረ በአል አሜን የአት ሰው ይበለን🥰🙏

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 14 дней назад +2

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @መልአኩቲዩብ
    @መልአኩቲዩብ 13 дней назад +1

    ሕይወቴ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ..

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb 14 дней назад +8

    ሒዊዬ የኛ እንቁ ና ተወዳጅ እህታችን ዝማሪ መላህክትን ያሰማልን ድንግልን በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤ ቢሳክልኝ ባአካል ባይሽ ምኞቴ ነው መላህክ ቅዱስ ገብርኤ ጥበቃው እና አማላጅነቱ ክእዝበ ክርስቲያኑ ይሁን ለአገራችን የምስራችን ያሰማልን አሚን🙏🙏🙏🙏

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 13 дней назад +2

    እልልልልልልልእልልልልልልል ❤❤❤ እንኳን ለኃያሉ❤ መላክ ሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ለዋዜማው አደረሳችሁ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ከነቤተሰቦችሽ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅሽ

  • @csi1023
    @csi1023 14 дней назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እናት የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና በረከቱ ጥበቃው አይለየን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @banchmulie
    @banchmulie 13 дней назад +2

    ሲስተር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 13 дней назад +2

    አሜን ዘማሪመላክት ያሰማልን❤❤❤

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 13 дней назад +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏

  • @yousuf6587
    @yousuf6587 13 дней назад +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልል ያገልግሎትሽን ዘመን ያዝምልሽ መላኩ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 13 дней назад +2

    ወለተ ማርያም አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል 👏👏👏👏
    ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ....#🌿🕊🌿🕊
    ወ አስምዓኒ ቃልከ ....#🌿🕊🌿🕊አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 13 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @YosefKiros-y7u
    @YosefKiros-y7u 14 дней назад +2

    አልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 14 дней назад +16

    እንኳን ለገናናው ለቅዱሰ ገብርኤል አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 14 дней назад

      Enekun Abero adersn🥰🙏

    • @Bate-x4c
      @Bate-x4c 11 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@SalamKwt-bn4ku

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna 13 дней назад +5

    " እሳቱ በእሳት ሲቀዘቅዝ አየን " ዘማሪት ሲስተር ህይወት ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬው ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    ይህ ፍሡኃ ገጽ ብስራታዊው መልአክ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለዓለም በብስራታዊ ልቡ በብሥራታዊ አንደበቱ መልካሙን ሰላሙን ያብስረን ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ልጆችሽን በዕውቀት በጥበብ እንዳንቺና እንደ አባታቸው የእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ናታኔም ያድርግልሽ በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅሽ በትዳር ከልጅ ጋር ከዓለም ጋር ለዚያውም ሴት ሆኖ ይሄን ያህል ለቤቱ መትጋት መመረጥ ያስፈልገዋልና በቤቱ ያጽናልን ያቆይልን ።

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 14 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል በዕድሜ፣ በጤና፣በፀጋ ያቆይልን ተባረኪ እህታችን❤❤❤❤

  • @alemtsehaygetachewtedela777
    @alemtsehaygetachewtedela777 14 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሣችሁ sistery እናመሠግናለን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 14 дней назад +2

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🎉

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 13 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @simetube
    @simetube 13 дней назад +2

    ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአፅንአኒ ቃልከ እልልልልልልልልልልል አጥትን ሚያለመልም ጥዑም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ በምስጋና ይለቅ የኔ ሴት❤❤❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 14 дней назад +2

    ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ሂወት ሓፍተይ መላኩ ብስራተ ገብሬል ኣቦል ይሓልወና ጸሎትኪ ደግፍኒ ምስ ደቀይ ሓደራኺ ዝሓፍተይ 😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 13 дней назад +1

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅድስ ገብረኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማን እህታችን የአገልግሎት ዘመንፕን ይባርክልሽ 👏🏻😍

  • @Aheforom
    @Aheforom 13 дней назад +2

    ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🙏 🙌 🙌 🙌 🙌😮

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 13 дней назад +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
    ዘማሪት ሂወት መዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️❤️❤️

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 14 дней назад +7

    እኛን በመዝሙር ታካሚዎችን በሙያሽ ታረጋጊናለሽ ፡፡ የተፈጠርሽው ለመዝሙር ,ለምስጋና ተባረኪ ተባረኪ፡፡

  • @ine-h3
    @ine-h3 14 дней назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማል 😢😢😢😢 ቅዱስ ገብርኤል ስወደዉ ኦፍፍ ኢየሱስ ብየ እነባለሁ እኔ ጃ ነፍሴ ትወደዋለች ሴስተር ሄወት በመንፈሳዊነትሽ ጎበዝ

  • @weleteslase
    @weleteslase 13 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 14 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynyeHanok
    @AynyeHanok 14 дней назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን ዝመሬዎችሽ ሁሉ ልብን በሐሴት ይሞላሉ. ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያፅናልን

  • @Rakb553
    @Rakb553 13 дней назад +2

    አሜን ጣእመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ሲ/ ሒወት እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏❤

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 13 дней назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tibletsfelgeyordanos9437
    @tibletsfelgeyordanos9437 14 дней назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስቱ

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 14 дней назад +4

    እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 14 дней назад +2

    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 14 дней назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአ🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤⛪⛪⛪💚💛❤👏👏👏👏👏👏እን እሕታአችእን

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 13 дней назад +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 14 дней назад +3

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 14 дней назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦቼ እንኳን አደረሰን በላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከሚነደው እሳት ያውጣን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @OrthodoxTewahdo-cb6bu
    @OrthodoxTewahdo-cb6bu 13 дней назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናልን ሂዉይዬ ❤🙏

  • @QwAs-o5u
    @QwAs-o5u 13 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን ፅጋውን ያብዛልሽ እህታችን ማነው እንደነ የምወዳት 😊❤️❤️❤️🥰🙏

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 14 дней назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 14 дней назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ዘማሪት ሲስተር ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 14 дней назад +3

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @tube7756
    @tube7756 14 дней назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል "ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ..." ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @Beza-xn7td
    @Beza-xn7td 14 дней назад +4

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @FirehiwotDerbie
    @FirehiwotDerbie 14 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን እእእእእእ እንኳን አደረሳችሁ ለመለአክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 14 дней назад +3

    Zemare melakten yasemalen edmena Tena yestelen 🎉🎉🎉

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 14 дней назад +3

    እልልልል ሁሌም ተዋህዶ ታብባለቸ እኔ ክርስቲያን በመሆኔ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተባረኪ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Yezina-o2e
    @Yezina-o2e 13 дней назад +2

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እስከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @menkre_zema
    @menkre_zema 13 дней назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ✝️የኔ እናት

  • @birhansemaw
    @birhansemaw 14 дней назад +3

    እማምላክ አብዝታ ፀጋውን ታብዛልሽ ሲስተርየ

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 14 дней назад +2

    ዝማሬየ መላክትን ያሥማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልሺ ድንቅ ዝማሬየነው ❤❤❤❤❤❤

  • @GetnetNegusie-y7u
    @GetnetNegusie-y7u 13 дней назад +2

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን

  • @zebidertekle242
    @zebidertekle242 13 дней назад +1

    Zmare melakit yasemaln elelelelele 🎉🎉🎉🎉

  • @yommediaofficial
    @yommediaofficial 14 дней назад +1

    ገብርኤል በቤቱ ያጽናሽ

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 12 дней назад

    I don’t have word all your mezmure Sister Hiwote Egezeabehare agelgloteshen yebarke zemeneh Hulu yetebarke yehune We love you you and all your families ❤❤❤❤

  • @SabaNega-g7m
    @SabaNega-g7m 13 дней назад +2

    ለአብሳሪው መላአክ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @Samri27
    @Samri27 14 дней назад +4

    Amen❤

  • @yemanewoldeyesus1495
    @yemanewoldeyesus1495 12 дней назад

    ሲስተር ፀጋዉን ያብዛልሽ በእዉነት ❤❤❤

  • @abarsh2053
    @abarsh2053 14 дней назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 14 дней назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @mntsnotgetun4547
    @mntsnotgetun4547 14 дней назад +3

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን እህታችኝ።

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 14 дней назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 13 дней назад +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤️❤️❤️የመላኩ ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🙏

  • @የልቤዜማ-ጘ3አ
    @የልቤዜማ-ጘ3አ 14 дней назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BirukGerbaw
    @BirukGerbaw 12 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏❤

  • @AsandaMathebula-po6vp
    @AsandaMathebula-po6vp 13 дней назад +1

    Zemare malake yasamaline❤❤❤

  • @lijimariyamey8637
    @lijimariyamey8637 14 дней назад +3

    እሰይይይይይይ እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🇪🇷

  • @AsnakechAmare
    @AsnakechAmare 9 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen❤🎉

  • @sarakassa2892
    @sarakassa2892 14 дней назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል👏👏👏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 14 дней назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ClassicPhone-n4f
    @ClassicPhone-n4f 13 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @iruttkrbty3160
    @iruttkrbty3160 14 дней назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerketFikadu-v8r
    @BerketFikadu-v8r 12 дней назад

    Yane hiwi yaGelgelot zamensh yebarek yemwdesh ❤❤❤

  • @FrezewedDemese
    @FrezewedDemese 14 дней назад +4

    gebral erdan amen

  • @ChalewWudma
    @ChalewWudma 13 дней назад +1

    ወአስምአኒ ቃለከ❤❤❤

  • @sintayheugenet4181
    @sintayheugenet4181 14 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤

  • @BersufkadAdugna
    @BersufkadAdugna 14 дней назад +3

    ሲስተርዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የመላዕኩ ልጅ

  • @BRHANEMESKELHMARYAM
    @BRHANEMESKELHMARYAM 14 дней назад +1

    Zmare mela'ekt yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x 14 дней назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ❤❤❤

  • @እጸጳጦስ
    @እጸጳጦስ 14 дней назад +3

    እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ

  • @EtsgenetEndale-lk8xl
    @EtsgenetEndale-lk8xl 13 дней назад

    ❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንይደረግልን በቃልህአጽናልን❤❤❤❤❤###

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew 12 дней назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @SerkalemDinsa
    @SerkalemDinsa 13 дней назад +1

    እልልልልልል❤❤❤