"
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- #አቡነ_ጴጥሮስ #መግለጫ #ወቅታዊ #ኦርቶዶክስ #ሲኖዶስ #ነነዌ #ጾም #ዛሬ #አባ_ጴጥሮስ #ጳጳስ
በኢኦተቤ የኒውዮርክና አካባቢው ሊ/ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ኢትዮጵያ መግባት ከተከለከሉበት ጊዜ ጀምሮ በዝምታ ቆይተው፣ አሁን በሀገራዊ እና የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ ብዙ ጉዳዮችን ያነሳ መግለጫ ሰጥተዋል!
Join this channel to get access to perks:
/ @tunbimedia_
@tunbimedia_ #ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod #amhara #fano #አማራ #አማራ_ፋኖ#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤
ስላየኖት እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን የንሠሀ ያርግልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁሁ አባታችን
ረጅም ዕድሜ ከጤናሃ ገ ያድልል🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አባታችን ምን እነደምል አላውቅም ቃላት ያንሰኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ቡራኬዎ ይደርብኝ ስላዮወት በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን እውነት ነው ግፉ በዛብን
አባታችን እድሜ ይስጥልን እውነት የሚናገር አባት ስላስነሳልን እግዚአብሔር ይመስገን ለመንጋው የሚጨነቅ(የሚሳሳ) እረኛ በዚህ ዘመን ማግኘት ከብዶብን ነበር።
👏💕
አባትችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ምህረቱን ያውርድልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሀኒየአለም እየሱስ ክርስቶስ ሁላችንንም ይርዳን ይታረቀን በረከትዎት ይደርብን አሜን።
እግዚአብሔር ዛሬም እንዲህ ይናገራል።
ቃለ ሕወት ያሰማልን።
አባታችን በዚች የነነዌ ፀሎት በኢትዮጵያ ምህረት ያምጣልን እርስዎንም ለሀገረዎ ለኢትዮጶያ ያብቃዎ🙏🏾
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን፤የፍቱን ይባርኩን!!
God bless you Dear Father ❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት አለቀስኩ ።የኢትዮጵያ ደሀው ህዝብ ያለጥፋቱ ይሞታል ይራባል ይጎሳቆላል ።የሚገርም ነው።😥😥😥😥
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
በጣም የሚያሳዝን ግዜ ላይ ነን ያለነዉ. ዝም ማለት የለብንም ማዉገዝ መታገል አለብን አለበለዚያ የገባብን አጋንት ቤተክርስቲያናችንን ከምድረ ገፅ እያጠፋት ነዉ. እግዚአብሔርም እርዱኝ እረዳቹሀለሁ ነዉ ያለዉ.🙏🏾🥲
🔵አሜን!
ቡራኬዎ ይድረሰኝ
ማስተዋልን ይስጠን
የነነዌ ህዝቦች በረከት ይደርብን። እንለወጥ ክርስቲያኖች። እግዚአብሔር የሚወደውን እንድናደርግ ይርዳን። አባታችንን ይጠብቅልን።❤
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
ብፁህ፡ አባታችን፡ ቡራኬዎት፡ ትድረሰኝ፤
ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤
እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ከጤና፡ ጋር፡ ያድልልን፤
መልእክትዎ፡ እጅግ፡ ድንቅ፡ ነበር፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ የመከረን፤ የገሰፀን፤ አምላክ፡ የተመሰገነ፡ ይሁን፤
የአገራችንን፡ ትንሳኤ፡ አፋጥኖ፡ ያሳየን፤ በቃ፡ ይበለን፤፤
እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
አባታችን ብራኬወ ይድረሰን።
እንዲህ ድፍር፣ ጭክብ ብሎ እውነቱን የሚናገር አባት ና እረኛ ስላለን ደስ ይለናል።
አሜን አባታችን ህዝቡ ግን ስቃዩን ተለማምዶት ይሁን ወይ ተመችቶት ባይታወቅም ዝም ብሏል ለምን ይሆን?
አሜን አባታችንበረከቶዎ ይደርብን ይፍቱኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህናመጡ ይቀጥሉ ካኁንቡኀላ ዘምእዳይሉ 😭😭
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የነነዌን ህዝብ የሰማ እኛንም ይስማን
ለነነዌ ሰዎች ይቅርታንያደረገ አምላካችን ሀበሳ ኃጢዓታችን ሣታስብ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ምኅረት ይቅርታህን አድርግ ።እንደበደላችን ሣይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን ።
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አምላካችን ይማረን ብፕድለናል ይማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
አባቶቻችን ለእኛ ለልጆቻችሁ ድምጽ ስትሆኑ እና ለእውነት ስትቆሙ እናከብራችሃለን
🎉አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከትዎ ይድረሰን ኢትዬጰያ ነፃ ስትወጣ አብረን ትሳዬዋን ለማየት ያብቃን
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
ሰላም ለሀገራችን
አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭😭
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለሕይወት ያሠማልን ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ግሩም ነው አባታችን
ሐይል የእግዚአብሔር ነው!!!
God knows He is omnipotent.
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ።አሜን
አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ነነዌን በምርቱ ያየአማላክ እኛንም በምርቱይየን!!! አባታችን በርከተዎ ይድርሰን!!!
God is not a poltician
❤
ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን💪❤❤❤❤
This is Abune fano. I did not like it
@kechemagara5433 ደግ አደረጉ!!!💪💪❤❤❤🙏🙏ቆሻሻ ወያኔ ትግሬ አንተ ገደል ግባ ማን አባክ ና አለህ እዛው ካድሬ ወያኔ ማትያስን አምልክ👿👹👹👿👿😜😜👹
@@kechemagara5433 ከእነ አባ በቆሎ ሩፋኤል ወማትያስ ካድሬ ጋር ገደል ግባ👿😜😜👹👹🤣🤣🤮🤮🤮🤣
@@seifukebede9824 Why should I go to hell? I am not playing politics
አማላክ ሆይ ማረን የጆችህ ስራ ነን
ከጥፋት ኢትዮጲያን ታደጋት
ብጹእ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነትን የሚናገር አባት አሳጣን ይህንን ተማጽኖ ሰምቶ ሩህሩሁ አምላካችን ለህዝባችን ይድረስልን
Abtachen Edma ENA tena Yadelelen
Koratu Abatachin Bereketu yideribin! Abatachin yerson kifu ayaseman, E/r rejim edme ka tena gar yistachu!
አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲
እባክህን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ❤
እግዚአብሔር ይመስን ይፍቱኝ አባታችን አሜን
በነነዌ ስም የጣኦቱ ሳተርን ጳጳሳት ምዕመኑን አስበልተው ሳተርን/"ጥቁር ልበሱ ብለው/አስመልከው ጠፉ።በአምላከ መልከጼዴቅ መድኃኔዓለም እየሱስ ክርስቶስ ቸርነት ሐጢያታችንን በደላችንን ሳይቆጥር ጠበቀን።አሁንም በወላዲተ አምላክ እመብርሃን ስም ይማረን ይጠብቀን።
በረከትዎ ይደረሰኝ ።
ግን ,,......!!
ሼር ሼር አድርጉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ንቁ አትፍሩ ሼር ሼር አድርጉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ንቁ ንቁ ንቁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንደሰማና እንዳየ የማይፈርድ: የሰው ፊት አይቶ የማያደላ: ጻዲቅ ፈራጅ ነው:: እግዚአብሔር ሐጢአተኛውን ጻድቅ ነህ አይለውም:: ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል:: ለዚህም ፍርዱ ትክክል ነው:: ስለዚህ ሁላችን ኢትዬጵያዊያን :- ቤተእምነቶችና መሪዎቻቸው; የአገር መሪዎችና የፓለቲካ ሰዎች; ኢትዬጵያዊ ወንድና ሴት በሙሉ እግዚአብሔርን እንፍራ : ከጥፋትም እራሳችንን እንጠብቅ:: ሰው የዘራውን ማጨዱ የማይቀር መለኮታው እዉነት ነዉና::
0:03 እኔ የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ የቀደሙት አባቶቻችን በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቃቸው ያለግዜ እና ቦታ በማናቸውም ጊዜ ያዩትን የተመለከቱትን ከዛሬ ነገ ሳይሉ እዛው ቦታው ላይ ሲቃወሙ ሲያወግዙ ነበር የምናውቀው የተላኩበትም ዓላማ ይሄው ነው ለጠቢብ ሰው አንደ በቂ ነው መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ሄሮድስን የወንድምህን ሚስት ማግባት አትችልም ሕገ እግዚአብሔርን መጣስ የለብህም በማለቱ ነው አንግቱን የተሰዋው ዛሬ በሐዋርያት መንበር ላይ ከመቀመጥ በቀር እራስን ለእውነት አሳል 0:03 ፎ ለመስጠት እራሱን ያዘጋጀ እንድም የለም በእርግጥ በጎቹ ከእረኞቹ ፊት ቀድመው ሰማዕትነትን እየተቀበሉ ነው ያሉት የዛሪወቹ የበጎች እረኛ ልክ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ በግቢው ውስጥ እሣት እየሞቀ ይሄን የምትሉት ሰው አላውቀውም እስከማለት የደረሰበትን እናውቃለን ዛሬም በቤተክርስትያን ላይ በበጎቹ ላይ የሚደርሰውን በቁም መቃጠል በስለት መታረድ ከነባታቸው ከነ ሕጻናት ልጆቻቸው ላይ በር ተዘግቶ ሲቃጠሉ ካህናቱ ዲያቆናቱ መናንያን በየገዳማቸው ዘመነ ሰመዕታትን በሚያስታውስ መልኩ ደማቸው አንደ ጎርፍ በሚፈስበት ግዜ ሳይናገሩ ዝምታን መርጠው ከዛሬ ነገ ወደ ኢትዮጵያ እመለሳለሁ ብለው በተስፋ ሲጠብቁ ቆይተው እንደማይሳካ ሲያውቁ ደርሶ ተነሱ እንነሳ ዲስኩር ሲያሰሙ መስማት ያሳፍራል አንግቴ ይቆረጣል ያሉን እኮ አሁንም አንገታቸው አለ የስንቱን አንገት አስደፍተው ብሎም አስቆርጠው እንዲህ አይነት ቀልድ ቢቆም ይሻላል ሁሉም ወደ ግዛ ጥቅሙ ዞወር አለ እንዳለ ኢሳያስ አሁንም ለጥቅማቸው እንጂ ለቤተክርስትያንማ እንዳልሆን ግልጽ ብሎ ታይቶናል እግዚአብሔር በደሙ ፡የዋጃትን ፡የእግዚአብሔር ፡ቤትክርስትያን፡ ትጠብቁአት ዘንድ፡ መንፈስ ቅዱስ፡ እናተን፡ ጳጳሳት፡ አድርጎ ለሾመባት፡ ለመንጋው ፡ ሁሉና ለራሳችሁ፡ ተጠንቀቁ፡ እንግዲህ በመንፈስ ቅዱስ የተሾመ ካለ ፡ለማለት ነው ፡፡
የኢትዮጵያ ምሪ ማእልት ይከብዳል ግን ብንስሃ ውይስ ብሞት ልእሚልው ጥያቄዎቻቹ ልቡ ይድንድን ስው እንዴት ልእንስሓ ይቅርባል ? ሊሆንም እይችልም ፍጣሪ ትርስታዋል ብንሱ ዝእንድ ፍርዱን ይስጥልን ይኃያላን ኃያሉ ፍጣሪያችን እሜን !!!😢😢😢
Thank you
What did he do ? Just become Abune Fano
የአምስት ኪሎ ቤክህነት ከጳጳሱ እስከታችኛው መዋቅር ምንአየሰሩነው ተኝተዋል አራሳቸውን አሳልፈውየሚሰጡት ለአለማዊኑሮነው
🔵ይሁን ምስጉን ጌታ!🔵
ከሽመልስ ፈጠነ
እናት ባትወልድ ኖሮ ፦
የድል ጌታ ፋኖን፣
አርበኞች! ጀግኖችን!፣
ነበር አብቅቶላት፣ውዲቷ አገራችን።
እናት ባትወልድ ኖሮ፦የአማራ አንበሶችን፣
ባንዳ ሸጦን ነበር ለአረመኔ አጥፊያችን።
ይሁን ጌታ ምስጉን፣
ለሰጠን አርበኞች ለሰጠን አበበን
ላደለን ዋርካውን መጠለያችንን
ባራቱም ማዕዘናት አሰግድ ጠላትን
ብሩክ በላይ ዘሜን አስረስ ማር ትንታጉን፣
ሀብቴ ወልድ ማንችሎት ዝናቡ ድላችን፣
የተፈራ አመራር፣የሆነ ፋናችን፣
ለሰጠን መከታ፣ለላከ ሞገስን፣
ለሰጠን ሁሉ አንዱን ላደለን አንድ ሁሉን፣
ለቅዱስ ሰማዕታት የድል በሮቻችን
እጅጉን ይወደስ ጌታ ምስጉን ይሁን።
ይሁን ምስጉን ጌታ፣
ቃል ከግብር አዋዳጅ፦
ያገር ሕመም ፈዋሽ፦
አድራጊ ህዝብ አንጋሽ፦
ሁሉ አበበ ፈንታ።
እኔስ እግዚአብሔርን!፣
አልጠግብም ማመስገን፣
ለውዱ ፋኖአችን፣
ለእፁብ ጀግኖቻችን፣
ጤና፣ ወኔ፣ ጽናት፣ ጋሻ ለሆነልን።
*
Yefetugn Abataye
When is correct to say; a little too late?
የጊዜን ጉልበት አለማወቅ ችግር እንዳለብን አውቃለሁኝ። በርካታው ክርስቲያን ሲኖዶሱን ጥያቄ ምልክት ውስጥ እንዲያስገባ ካስገደዱት በኋላ፣ ያንን ከአእምሮአችን ለማጥፋት ቢሠሩ የተሻለ ነው።
ከዛ ባለፈ ግን የሚሰሙ እንጂ የሚያደምጡ ከተገኙ፣ ታድለው።
🙏🏾🥹
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖች!
የብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ወቅታዊ መልእክት ተገቢ ነው ::
የጳጳሱን መልእክታቸውን ቀደም ብላችሁ ፆሙ ከመግባቱ በፊት ብታስተላልፉት ኖሮ (ከዓርብ እስከ እሁድ) ከመጀመሪያው ቀን ከሰኞ ጀምሮ መልእክታቸውን በ3ቱም ቀናት ለመተግበር ያስችል ነበር ::
የቤተ ክርስቲያን አባቶች በግል ሕይዎታችሁ ላይ የሚደርሰውን መከራ ነው በዝምታ ፀጋ ተቀብላችሁ በትግስት ማለፍ ያለባችሁ እንጂ፣ በሕዝብ፥ በተለይም፥ በምትመሯት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ላይ ገዥዎች ግፍ ሲፈጽሙባቸው፣ ድርጊቱን እያወገዛችሁ ድምጽ ልትሆኗቸው እንደሚገባ ከመጥመቀ መለኮት ዮሐንስና ከዮሐንስ አፈወርቅ ተመከሮ መውሰድ ይገባችኋል። እውነት ነው በእኛ ቤተ ክርስቲያን የተለመደው ባሕል፣ የቤተ ክርስቲያን አባቶች፥ ክፉ ገዥዎችን ከክፉ ተግባቸው እንዲታቀቡ፥ ፈርድ ጎደለ ድሀ ተበደለ ብሎ መጮሕ "ፖለቲከኛ" እያስባለ ስለሚያሸማቅቅ ደፍሮ መከራ ከሚደርስበት ሕዝብ ጋር መቆም የተለመደ አይደለም።
እስካሁን የምናውቀው፣ አባቶች ማንም ይሁን ማን፥ አማኝም ይሁን ኢአማኒ የመንግሥት ሥልጣን ከያዘው ጋር መቆምን ነው የሚመርጡት። በደርግ ጊዜ ሌላው ቢቀር ፓትርያካችን ሲታረዱ ደፍሮ የተቃወመ አባት አልነበረም። ሕወሓት/ወያኔ ፓትርያርክ አሰድዶ ሌላ ፓትርያርክ ሹሙ ሲላቸው "አባቶች" አባታቸውን አሰድደው ነበር የአዲሱ ገዥ አገልጋይ መሆንን የመረጡት። ሕጋዊውን ቅዱስ ፓትርያርክ ተከትለው የተሰደዱት ጥቂቶቹ ነበሩ። ሌሎች "አባቶች" ግን ስደተኛው አባት በተሰደዱበት አገር እንኳ በነፃነት ቤተ ክርስቲያንን እንዳይመሩ የመንግሥት ጠበቃ ሁነው ነበር እየተላኩ ሲያሳድዷቸው የነበረው። አቡነ ፋኑኤል የሚባሉት ዲሲ ላይ ተቀምጠው ቤተ ክርስቲያንን በሚመለከት የኢሐዴግ አምባሳደር ሁነው ነበር የሚያገለግሉት። እነዳንኤል ክብረትን እየጋበዙ ነበር ሲያኩን የነበሩት። ስለዚህ አንዳንድ አባቶች የሕዝብ ድምጽ መሆን ሲጀምሩ መንግሥት ነኝ ከሚለው ቀድመው ወንድሞቻቸውን የሚክዱና አሳልፈው የሚሠጡት ጳጳሳቱ ራሳቸው ናቸው። .......
ካስፈለገ በሌላ ጊዜ አንባቢ ካገኘሁ በሰፊው እመለስበታለሁ።
እደመራለሁ ብለው እንደነ አቡነ ማቲያሰና አቡነ አብርሀም ደክመው እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አልሆነም
አንች ማን ፈራጅ አደረገሽ ሁሉን የሚያውቅ እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍርድ ይሰጣል ስለእራስሽ ፃድቅእነት ብቻ ካወቅሽ ይበቃሻል
ቆሻሻ ወያኔ ማቅ መልበሻህ ጊዜ ቅርብ ነው👿👹👹👹😜😜😜😜
Finally we got Abune Fano! The gangsters in Amharic region will be very happy.
@kechemagara5433 ደጉ አደረጉ ብፁዕ አባታችን!!!🙏🙏❤❤💪በረከትዎ ይደርብን ሰይጣን ትግሮች የአባታችንን ድምፅ ሲሰሙ ዛራቸው ተነሳ👿😜😜👹👹🤣🤣🤣🤣🤮🤮🤮🤮
@@dawitwoldetsadik4718 God doesn't play game on politics
ረፋዾአል