Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልጅቷን ያሳደጉ ሰዎችም ይሁን አባትየው በጣም ኅበዝ ናቸው ልጅቷን ስለናቷ መልካም እንድታስብ አድርገህ ስላሳደክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
ትክክል
Abat aco siyasadg yayew yakewal
ህሊና ያለው ሰው
በቅንነት ደምሪኝ
ደምሪኛዋ
እመብረሃን ድንግል ማርያምን ጠይቆ ያልተደረገለት የለም የአምላክ እናት ሁሌም ምልጃ ፀሎትሽ ከኛጋ ይሁን🙏❤❤
እዉነት ነው ማርያምን እኔም ምስክር ነኝ❤❤
የመጀመርያዋ "ቃል" ሁልተኛዋ " ኪዳን " ብላቹ እቤት ጥሩዋቸው። ሁሉም በጣም ደስ የሚሉ ናቸው። ከንግዲህ የተሻለ የፍቅር የሳቅ ግዜ ይሁንላቸው።
🥰
@@selamawittube የእውነትም ሰላማዊት! Love U too.
@@nisri1567 Me too🥰 my sis🥰
@@selamawittube ... my bro...
@@nisri1567 Oo.😁 you ok my bro🥰
ምን አይነት የተባረከ አባት ነው ጌታ ይባርከው በእውነት❤❤❤
እህትና።እህትይመሰላሎ
ምን አይነት ጣፋጭ አንደበት ነው ? !! ወይ ልጅ እንዴት ደስስስ ትላለች ። እንኳን ደስስስስ አካችሁ።
ዋው በጣም ደስ ይላል እኔም 20 አመት በኃላ ነው አባቴን ያገኘሁት 😢ስለ ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን💕🙏💕
በሰው ደስታ የምትደስቱ ደስ ይበላችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏🙏
አሜን
👍👍👍👍🙏🙏🙏
አልህምዱሊላህ
Amen 🙏
እንኳን አብሮ ደስ አላን አሜን አሜን አሜን አልቀሸው ሙሉነህ እባለለሁ
_የቃል አባት ቀርቦ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድገዉ ነው እንዲህ አርቆ የሚያየው በማርያም። ልጅቷን ያሳደጉበት መንገድ ብቻ ሳይሆን ለእናቷ ህይወት መጨነቁ ስለ እናቷ ትንሽ መሆንና ልታስታውስ አትችልም ብሎ ማስገንዘቡ በፈጣሪ🥰 እድሜና ጤናህን ያርዝመው🤲 በተረፈ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው። ዮኒሻዬ ደግ ሩህሩህ የእናት አንጀት ያለህ ቅን ሰው ተባረክ🥰🥰🥰_
እህቱቿይመሰላሎ።መታደል
እንደ ዮኒ ያለ ሰዎች ያብዛልን በእውነት እኔ ብቻ ነኝ ውስጡን የተረዳሁት ለሰው ያለው አክብሮት ታድለህ ማርያምን
በትኪኪል አስተዋይ ነህ
Yes indeed he so kind genuine person
አሜን አሜን አሜን ያብዛልን
@@fisaheyehadgu8628 ደምሪኛ
አረ ዮኒ የፈረሳይቷ ውጤት ማየት የናፈቀ እንደኔ የናፈቀ ማነው🙏🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤🙏🙏🙏
ስላልተሳካ ይሆናል እንጂ ቢሳካ ያቀርቡት ነበር የእሳና ይሆላንዱ ልጂ ያሳዝኑኛል
አቤት ደሰ ሲል የኔ ማሮቼ ❤️ድንግል ይዙ ያፍር የለም ክብር ለእናት እና ልጇ ይሁን #Ebs #አግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ❤️❤️🙏🙏🙏
በልጅቷ ላይ የሚታየው ስብዕና የአስተዳደግ ውጤት ነውበጣም ደስ የሚል አባትበችግሮች ውስጥ አልፋ የተካሰች ምርጥ እናትደስ የሚሉ ልጆች
ድንግል ማርያምን የተማጸነ የፈለገውን ያገኛል በምን ቃል እግለጻታለው እኔ ስለ ድንግል ማርያምን ስለ ወላዲተ አምላክ ብቻ ብቻ አንቺን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ቃል እንኳን ደስ አለሽ
Amen keber mesgana yegbate❤ lembata mariyame
Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
Amen.
እድለኛ ነሽ እችን የመሰለች ልጂ እንዲህ በዚህ ሁኔታ ማግኘት ከምንም በላይ ነው
በጣም በጣም የምገርም ነገር ደግሞ ቃልክዳን A በንግግርዋም በመልክዋም በሳቅዋም የወንድሜን ልጅ ትመስላለች᎓᎓ ቃልክዳን A የእናት ጉዳይ ከሁሉም በላይ በጣም አንገብጋቢ ነገር ነው እንኳን ደስ አለሽ እኔንም ደስ ብሎኛል ᎓᎓ መልካም የኑሮ ጊዜ ይሁንላቸው
ቃልዬ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት አስለቀሳቹኝ ኡፍፍ ደስታችሁ ይጋባል እንዴት እንደምታምሩ 🥰ማርያምን ጠርቶ ያፈረ የለም❤ እናቴ እመብርሃን በሰው ሀገር ሆነን በቤተሰብ በሀገር ናፍቆት የምንሰቃይ ልጆችሽን አስቢን አሜን💚💛❤️
እናቴ ልደታ ለማርያም ሚስጠረኛ ጓዳዬልደትዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬእንኳን ደሰ አላችሁ እናት እና ልጅቃልኪዳን ትልቋ እናትንሿ ቃልኪዳን
የሰው ልጅ በፍብሪካ ቢመረት ኖሮ ዮኒን የሚመስል ሰው ነበር እሚመረተው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ የኒየ
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራውም እረቂቅ ነው ለዘላለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ❗
አሜን🙏🏾እውነት ነው
አቤት የልጇቷዋ ደስታ እንዴት ደስ ይላል ግን አሰደጓዎች ምርጥ ነችሁ እግዚአብሔር ይበረከችሁ በጣም ጥሩ ስዎች ነችሁ🙏🙏
ሰው ሲደሰት ስትደሰቱ ሰው ሲያለቅስ ስታለቅሱ እኔም ልክ እንደናንተው ❤❤❤❤❤
እናቴ በዓታ እሷ ሁልጊዜ ታምረኛ ናት እናቴ በህወቴ ያላደረገችልኝ የለም ስሟ የተመሰገነ ይሁን ከልጇ ጋር
ልጀእቷ ግን እንዴት ደስስ የምትል የተዋህዶ ልጅ
ድንግል ማርያምን የተማጸነ የፈለገውን ያገኛል በምን ቃል እግለጻታለው እኔ ስለ ድንግል ማርያምን ስለ ወላዲተ አምላክ ብቻ ብቻ አንቺን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው::
እውነት ነው❤❤
Betm
ዮኒየ የትልቅ ልብ ባለቤት በጣም የሚያምር ልብስ ነው አምሮብሃል የ ፀጊየም ልብስ ያምራል ባጠቃላይ አምሮባችሃል ሁላቹም ደስ ትላላቹ እንካንም ደስ አላቹ በተለይ ባለ ታሪኮቹ የሌሎችንም እንደዚ ያሳየን
ቃቅዬ እንኳን ደስ አለሽ ትህትናሽ ፈገግታሽ ግሩም ነው የጠራሻት ወላዲተ አምላክ ህይወት ዘመንሽ ትባርክልሽ ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁን።
ዬኒም ፀጊ ማሻ አሏህ ዛሬ ፏ ብላችኃል ሁሌም ይመርባችሁ ቃል ኪዳን A ቅን ጥሩ ልብ ግንዛቤ ያላት ልጅ ናት እንኳን ደስ ያለሽ ያላችሁ
እጅግ በጣም ታምራላችሁ እናታችሁ በጣም ወጣት ነች በፍቅር ያብዛችሁ እናት ትንሽ ሆና ሳይደላት ልጇን ጥላ ጠፋች አሁን ግን ፈጣሪ ካሳት ማንም ሰው ግን ልጁን ለሰው ባይሰጥ ጥሩ ነው ከእናትጋ ማደግ ጥሩ ነው ቢራብም ቢጠሙም ሁልግዜም እናት ።♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንዴት ነው የሚያምሩት ቱቱቱቱ ብያለሁ እናትየዋ ስታምር ህፃን ልጅ ነች እንክን ተገናችሁ ደስስስስስ ብሎናል ሁላችንም
ደስ ሲል አላህዬ ምንም አይሳንክና የተጠፋፉ የተራራቁ የተነፋፈቁ ቤተሠቦችን አንተ አገናኛቸው የታመሙትን ሻርልን የተቸገሩትን እርዳልን የታሠሩትን ነጃ በልልን በተለያዬ ችግር እየተሠቃዩ ያሉትን ወገኖቻችንን እዘንላቸው
እክዋን ደስ አለላችሁ እናትና ልጅ ዮኒዬ አተ ብቻ ለዛ ጨዋታ አድማቂ ስላሴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ፈጣሪ ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋልይሄንን ቀን እድል ያዘጋጀው እሱ ይባረክ ሁሉም በጊዜው ሲሆን ደስ ይላል እንኳን ደ ስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ። እናትዬዋ ታድላ ልጆቿ የተባረኩ አንደበታቸዉ ማር ነዉ። ኢቢየሶች አመሰግናለሁ መልካም ስራ ነዉ።
ከደስታየ ብዛት የተነሳ ደግሜ አየሁት ❤❤❤❤ ተመስገን 🙏 3 ጎደኛሞች ማርያምን እደት ደስ እደሚሉ ሰው ሲደሰት እደማየት የሚያስደስት ነገር የለም አቦ እኮን ደስስስስስስስስ አላችሁ
የስው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
እናትየውም ልጆቹም ፈታ ያሉ የዋህ ተጫዋች ናቸው ያስታውቃል ደስ ይላል በጣም
እንኳን ደስ ያላችሁ የቃልኪዳንን አባት አለማድነቅ አይቻልም ወላህ በጣጣጣጣጣም መልካም አሳቢ ድንቅ ሰው ነው መልካምነትን አሣይቶናል
ዋጋ ያንሳችኋል ዮኒ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ኢትዮጵያ አገራችንን አስቦት
ውይ እቺ ልጅ አሣዝናኝ ነበር ሣምንት ፈጣሪ እንኳን የልብሽን መሻት ሞላልሽ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ዮኒ ድንቀ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏 ምን አይነት እናት ሆድ ነው ያለው እግዚአብሔር ከእናንተጋረሰ ይሁን ይጠብቃችሁ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ እናቷ በጣም አሳዘነችኝ ያሳለፈችው ህይወት ደሞ አምሳያ ልጇን አገኜች😘😘😘😘
በስደት ሁናችሁ የቤተሰብ ናፍቆት በስደት ሁናችሁ የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ በሰዉ ሀዘን የምታዝኑ በሰዉ ደስታ የምትደሰቱ የመዳም ቅመሞች ❤️❤️❤️ 🥰🥰🥰
ሰላምእህትእንደትነሽ እንደትናችሁ እባካችሁእህቴጠፍታብኝነውእባካችሁእርዱኝ
@@mariamalshurafa8158 ደምሪኛ
ቃላት የለኝም በቅድሚያ ebs TV በጣም ክብር ይገባቹሃል ዮኒ አንደኛ ቅን ሰው ነህ ቃልኪዳን A ደሞ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሽ እንኳን ደስ አለሽ ለቅሷቹ አስለቅሶኛል ደስታችሁም አስደስቶኛል መልካም የደስታ ጊዜ
ከመዳብ ኩሽና ሁልግዜም ስጠባበቀው የነበር ቅዳሜን ከስአት እንኳን ደህና መጣችሁ የእኔ ቆንጄ እንኳን ደስ ያለሽ ማሬ የእኔ ቅን ልብ ለማታቂት እናትሽ እወድሻለሁ ስትያት ያለው ስሜት ደስስስስ ይላል!!!!
የሚገርመው ልጅቷ በእናቷ ሳትናደድ ያሳየችው የእናትነት ፍቅር ወደር የለውም በጣም ወደድኳት ምርጥ በእምነት የተካነች ውብ ልጅ ነች አከበርኳትም👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
በጣም
በጣም ግርም ነው ያለችኝ
በጣምእፍፍፍ❤❤
ባያልቅ ከሁሉም የተለዬ የሚገርም የሚያስደስት ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ማሳዘኑም እንዳለ በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ይባርካችሁ።
እ/ር እንኩዋን ኣገናኛቹ እናትየዉ ታሳዝናለች የሆነ ብዙ ነገር እንዳሳለፈች ታስታዉቃለች
ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ለሀገራችን ድዋ ፀሎት አድርጉ💚💛❤️
እሺ እማ አምላክ ፍቅርን ይስጠን።
ብዙ ክርስቲኖች ስትሳሳቱ ማየው ድዋ ሳይሆን ዱአ ነው አላ ሳይሆን አላህ ነው አላምዲላ ሳይሆን አልሀምዱሊላህ ነው
መረሀባ
@@mule6347 ዱአነውእህቶቸ።አላህሰላምያምጣልን
መርሀባ
እንኳን ደስ አለሽ ያአሏህ የናትና ልጅን ፍቅር እምታቀው አተ ነህና አሏህየ የጴጥሮስን እናት አገናኘው እኔ ቅዳሜ ሁኖ በጉጉት ነው እም ጠብቀው!!!
😢😢😢😢የኔ እናት እኳን ደስስስ ያለሽየመዳም ቅመሞችያ የሰው ደስታ የሚያስደስተን እኳን ደስ ያለን❤
እንኳን ተገናኛችሁ በልጅነት መውለድ ክብድ ነው ስሜቱን አውቀዋለሁ በለቅሱ ነው የጨረስኩት እነትነት ከብድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እንዳለኝ
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ክብሩን ሁሉ ይውሰድ 🤲🤲🤲
ለእናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ዮኒ እና ፀጊ ረጅም እድሜና ሀያት ይስታችሁ፤ የመቻችሁ /አቦ/ ኤቢኤስ ለዘላለም ይኑር፡፡
ደምሪኛዋው
እሰይ እንኩዋን ደስ ያላችሁ ። እኔን ግን የሚገርመኝ የእመቤቴ ድንግል ማርያም ድንቅ ተአምር በዚህ ሚዲያ ሲመሰክር በማየቴ ደስቴዬ እጥፍ ድርብ ነው ።እመቤቴ ሆይ አሁንም ከንልጅሽ ክበሪልኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ዩኒ ፅጊ እውነት እናተ ትልያላችሁ ዩኒየ አንተ የዋህ መልካም ሰው ፍጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማለም
ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ ምናለ የሞተም ሰዉ አንደዬ ቢመለስ 🖤እንባ ተናነቀኝ የቆመሰዉ ምንም ቢሆን ይተያያል💝💝💝
ውይ የኔ ቆንጆ አይዞን
የሁሎምፍላጎትነው
😭😭😭😭😭😭
ከቶ የእመብዙሃን እናትነት ልዩ ነው እሷን የተማጸና አፍሮ ያውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛ ለችግሮኛቹ መጠጊያ የሰንጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
ዛሬ ሠሞኑን በሖነወው የሐገራችን ሐዘን ከፍቶኝ ሣለ የነዚሕን ሠወች ታሪክ መገናኘታቸውን ታሪክ ሥሠማ አልቅሼ ወጣልኝ ደግሞ እኮ መንታ ነው የሚመሥሉት የፈጣሪቸርነት አይደንቅም ሠላማችሑ ይብዛ
ዮወናስ ትህትናህ አክብሮትህ ምናአይነት መታደል ነው የሰው ደስታ የሚያአስደስትህ በጠቅላላ እግዛብሔር ልጆችህን ቤተሰብህን ይባርክልህ
ባለ ማህተቦች እንዃን ደስ አላቹ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል🥰 እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስገና ይድረስሽ እናቴ🤲👏🌷
Betam newu ytdesetkut des ybalachu tel habeni Eritrea tel stech
አቤት በጉጉት ምጠብቀው ዝግጅት❤😍😍እንዃን ደስ አለሽ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ እናቴ ክብር ላቺ ይገባሻል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንእመቤቴእናቴክብርላቺይገባሻልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳንደስአለሽእህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ኡነተኛ እናት የማታድበስብስ በግዜው እንኳን ለልጅዋ ለራስዋ የማትሆን በዛው ቁጭት ንዴት ብስጭት ያንገሸገሻት በልጅ ኣእምሮዋን ልጅዋን ትታ የጠፋች ሁሉም ነገር ከውስጥዋ ኣውጥታ ኣዲስ ሂወት ባትጀምር ኖሮ ጤናዋ ጠብቃ የሁለት ጎበዝ ወጣቶች እናት ከዛም ኣልፋ ትታት ለሄደችው ደስተኛ ፍልቅልቅ የናትዋ ሁኔታ የገባት ኣባትዋን ደህና ኣርጎ ያሳደጋት እምትመስል ቃልኪዳን A እናት በምትፈልግበት ግዜ እናት ሆና ከኣጠገብዋ በደስታ ኣታፍለቀልቃትም ነበር ስለዚህ እናቲቱ በሳኣቱ እንኳን ሁሉም ነገር ኣውጥተሽ ጣልሺው ረሳሺው። ኡነት መናገርሽ ደግሞ መመስገን ይገባሻል። ዮናስ ሁሌም ሰው እንዳከበርክ በሰው ሃዘን ኣብረህ ስታዝን ሲደሰቱ ከነሱ በላይ እምትደሰት ልዩ ሰው ነህና ኣቦ ይመችህ። ዛሬ ጽጌ ባልደረባህ ኣቀራረብዋ ሁኔታዋ ስሜትዋ ለእንግዶቹ ልዩ ነበር ተመችቶኛልና ኣቦ ይመቺሽ ኣንቺም ደግሞ ቀጢይበት። በተረፈ ለኣስተዋይዋ ቃልኪዳን A እንኳን ደስ ኣለሽ እንኳን እናት፡ እህት፡ ወንድም ኣገኘሽ፡ ቃልኪዳን B ደግሞ እንደ ፍላጎትሽ እንኳን ታላቅ እህት ኣገኘሽ፡ እንኳን ደስ ኣለሽ።ለኡነት ተናጋሪዋ እናት ደግሞ እንኳን የጨቅላ እድሜ ልጂሸ ኣግኝተሽ እናትዋ ለመሆን ኣበቃሽ። እንኳን የደስታዋ ምንጭ ኣረገሽ።
Betam des yemil amelkaket antenm yehinen lemesele asetmary comment kelb amesgenalew leleke wededekugen
ደስ አለኝ እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሁ የተለያዩ ቤተሰቦች እንዲህ በሂወት ሲገናኙ ደስ ይላል ደስ ሲሉ
እመ ብርሃን እሷን ይዞ ማን አፍሮ ያውቃን እኳን ደስስ አላችሁ❤🥰🥰🥰
Hiwowwwww😘😘😘😘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺
ቃልዪ እጅግ ውብ የሆንሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ከቤተሰቦችሽ ጋር የፍቅር ዘመን ይሁንልሽ
አው ድንግል አታሳፍርም ማርያም ሀዘነ ልቦና ታራራለች እንካን ደስ አለሽ ቆንጆ ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏
ወይኔ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ ኣያዉቅም ደስ ሲሉ❤❤❤❤
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው ታሪኩ ስሰማው በጣም ነው ያለቀስኩ
በጣም ደስ ይላል እንዲህ ለምታደርጉ ሰወች በዉነት ክብር ይገባቹኋል
ልጂቷ ምትገርም ኳልቲያለት ልጅነች ስላገኘቻት ደስ ብሎኞል
እናቷም ፋስት ነች
ዮኒ የእግዚአብሔርን ሰዉ ድንቅ ሰው የሰዉ መልካም ክፉ አይንካል !!!
ኦኦኦኦ እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ የእኔ እህት ልብ እሚነካ ታሪክ ነበር
😍😍 ቀዳማዊት ቃልኪዳን'ና ዳግማዊት ቃልኪዳን ደስ የሚሉ እህቶች ebsሶች ተባረኩ ሙሉ እድሜያቹ በደስታ ኑሩ 🤲ኣሚን ኣድናቂያቹ ከኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም የተጨነኩት ለነዛ እድሜያቸው ለገፋው አባት ነው የዚች የደሚገኙ ባለሙ ሙሉ ተስፋ ነበረኝ ያባታችንንም አላህ ያስገኝላቸው
ጌታ እግዚአብሄር በሰላም ያገናኛቸው ! የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝኑት !
የሚገርም ታሪክ!!ወ/ሮ ዘለቃሽ በ ሂወት አሉ ወይ??ጥሩ ስራ መልኮም ነው ወ/ሮ ዘለቃሽ እናመሰግናለን!! አቶ ማርቆስ ን አውቀዋለሁ, በ መሞቱ አዝናለሁ!!ሰበታየ ደኩበት ከተማ ነው, ብዙ ትዝታወች አሉኚ!!ለ ሰበቶች ብዙ ሰላም!!
ዘለቃሽ ሞቱ 😢😢😢😢
@danielmasresha8376 በሰላም ይረፉ❗❗❗ለ ቤተሰቦቻቸው መጽናናቱን ይስጣቸወ❗❗ከUK
በጣም ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።እንኳን ደስ አላችሁ።
አቤት ዮኒ ለሰዉ ያለህ ክብር ጥሩ ልብ አለህ ተባረክ።
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት።
ዮኒ እናፀጊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ይህ የውስጥ መንፈስ መታደስ እድሜን ይቀጥላል ቀላል ግን ጥልቅ የሆነ ስሜትን ይፈጥራል። ሁልጊዜ አንዳንድ ፕሮግራሞችን በእንባ ነው የምከታተለው። የኢትዮጵያዊ ርህራሄን በውስጣችሁ እንዳለ ስለተረዳሁ። እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ላይ ለበዓል ያልሰገዱ ምርጦች አሉኝ አለ። ሰው በሰው ላይ ግፍ በሚፈፅምበት ዘመን ከሰውነት ባህሪ ያፈነገጠ ጭካኔ በሚፈፀምበት ጊዜ አንደ እናንተ ዓይነት ቅሪቶች በመልካምነት የምትጠቀሱ እግዚአብሔር ስላላሳጣን ተመስገን። የነቃል ኪዳን ታሪክ ይገርማል።
ከእናትዬው ይልቅ ልጂቷ በደንብ ታቃለች፡ታሪኩን፡ሰምታለች፡እናትዬው፡በሰአቱ፡በጣም፡ልጂ፡እንደሆነች፡አሁን፡ካለችበት፡ያስታውቃል፡አሁንም፡እራሷን፡ተንከባክባ፡ብትመጣ፡በጣም፡ልጂናት፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ
አባት።መልካምሰወ።እናቱንይሜወደ።በማንምእናት።አይጨክን።ለቆምንገርያብቃለት
ቃልየ እንቃዕ ሐጎሰኪ እናትሽ አገነሽ የተመስገን አምላኬ From Eritrea
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን አሁንም ለሁላችን ታማልደን
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰብ በሙሉ ደስትቹ ስደስታችን ሀዘናቹ ሀዘናችን ነበር ክብር ምስጋና ለአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ እስከ እናቱ ይድርስ ዮኒዬ የኢ ቢ ኤስ ቅመም ነክ እኮ የመዳም ቅመም ከዱባይ እማማ ኢትዮጽያችን ለዘላለም ትኑር ሰላሟ እግዚአብሔር ይመልስልን
ዮኒ ፅግዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ዕድሜ ይሰጣቹህ የምታደርጉት ጥሩ ነገር አላህ ይጠብቃቺህ
ebs አንደኛ!!!!!!! እውነት ኡላችውም ፈጣሪ ይባርካችው!!!!!የስንቱ ቋጠሮ ተፈታ👌👌👍👌👌👌👏💓💕💖💖💖💞
እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ እናት ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤❤❤
አቦ ልጆቹ እንዴት ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አላቹ ። እናትም ያሳለፍሺው ችግር ሁሉ የተደመስስ ይመስለኛል
ልጀቱደሙ።ቀልጠፈያለች
ያ ሰላም ...🥰 ደስ የሚሉ ልጆች 😍 በልጆችሽ ፈጣሪ ይካስሽ እድለኛም ነሽ ..እንኳን ደስ አላችሁ 🤗
ባህታለ ማርያም 🙏እንኳን ደስ አላቹ
Thank you ቅዳሜ ከሰዓቶች 🙏❤️👍✝️🙏
በጣም ደስ ይላል 😢😍😍😍እግዚአብሔርሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን💚💛❤
አመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት ::ቃልኪዳን ወይ አንኩአን ደስ አለሽ ::የዘመናት ጥያቄሽን አግዚአብሔር መልሶልሻል 🙏🙏 ቃልኪዳን በውነት መልካም ሴት ነሽ ::😍
እናት ለዘላለም ትኑር. ንኳን ደስ አለሽ እህታችን ❤❤❤
ቃልዬ ማህተባ ሲያምር❤❤❤ደስ የምትል ልጅ🥰🥰
በጣም ደስ የሚል ነው! እግዚአብሔር ይመስገን!
Yoni is a legend for EBS and for the country I wish this heart can transfer for all ethiopian.
የወኒካለቀሰውጋአልቅሰህ።የኔእሩሩአላህእዱሜጤናይስጥህ።ምርጥሰው
እናንተን እምገልፅበት ቃል የለኝም የዚ ሁላ ሰዉ ደስታ ብቻ ፈጣሪ ዘመናቹን ሁላ ደስስተኛ ያርጋቹ
ልጅቷን ያሳደጉ ሰዎችም ይሁን አባትየው በጣም ኅበዝ ናቸው ልጅቷን ስለናቷ መልካም እንድታስብ አድርገህ ስላሳደክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
ትክክል
Abat aco siyasadg yayew yakewal
ህሊና ያለው ሰው
በቅንነት ደምሪኝ
ደምሪኛዋ
እመብረሃን ድንግል ማርያምን ጠይቆ ያልተደረገለት የለም የአምላክ እናት ሁሌም ምልጃ ፀሎትሽ ከኛጋ ይሁን🙏❤❤
እዉነት ነው ማርያምን እኔም ምስክር ነኝ❤❤
የመጀመርያዋ "ቃል" ሁልተኛዋ " ኪዳን " ብላቹ እቤት ጥሩዋቸው። ሁሉም በጣም ደስ የሚሉ ናቸው። ከንግዲህ የተሻለ የፍቅር የሳቅ ግዜ ይሁንላቸው።
🥰
@@selamawittube የእውነትም ሰላማዊት! Love U too.
@@nisri1567 Me too🥰 my sis🥰
@@selamawittube ... my bro...
@@nisri1567 Oo.😁 you ok my bro🥰
ምን አይነት የተባረከ አባት ነው ጌታ ይባርከው በእውነት❤❤❤
እህትና።እህትይመሰላሎ
ምን አይነት ጣፋጭ አንደበት ነው ? !! ወይ ልጅ እንዴት ደስስስ ትላለች ። እንኳን ደስስስስ አካችሁ።
ዋው በጣም ደስ ይላል እኔም 20 አመት በኃላ ነው አባቴን ያገኘሁት 😢ስለ ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን💕🙏💕
በሰው ደስታ የምትደስቱ ደስ ይበላችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏🙏
አሜን
👍👍👍👍🙏🙏🙏
አልህምዱሊላህ
Amen 🙏
እንኳን አብሮ ደስ አላን አሜን አሜን አሜን አልቀሸው ሙሉነህ እባለለሁ
_የቃል አባት ቀርቦ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድገዉ ነው እንዲህ አርቆ የሚያየው በማርያም። ልጅቷን ያሳደጉበት መንገድ ብቻ ሳይሆን ለእናቷ ህይወት መጨነቁ ስለ እናቷ ትንሽ መሆንና ልታስታውስ አትችልም ብሎ ማስገንዘቡ በፈጣሪ🥰 እድሜና ጤናህን ያርዝመው🤲 በተረፈ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው። ዮኒሻዬ ደግ ሩህሩህ የእናት አንጀት ያለህ ቅን ሰው ተባረክ🥰🥰🥰_
እህቱቿይመሰላሎ።መታደል
እንደ ዮኒ ያለ ሰዎች ያብዛልን በእውነት እኔ ብቻ ነኝ ውስጡን የተረዳሁት ለሰው ያለው አክብሮት ታድለህ ማርያምን
በትኪኪል አስተዋይ ነህ
Yes indeed he so kind genuine person
በቅንነት ደምሪኝ
አሜን አሜን አሜን ያብዛልን
@@fisaheyehadgu8628 ደምሪኛ
አረ ዮኒ የፈረሳይቷ ውጤት ማየት የናፈቀ እንደኔ የናፈቀ ማነው🙏🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤🙏🙏🙏
ስላልተሳካ ይሆናል እንጂ ቢሳካ ያቀርቡት ነበር የእሳና ይሆላንዱ ልጂ ያሳዝኑኛል
አቤት ደሰ ሲል የኔ ማሮቼ ❤️ድንግል ይዙ ያፍር የለም ክብር ለእናት እና ልጇ ይሁን #Ebs #አግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ❤️❤️🙏🙏🙏
በልጅቷ ላይ የሚታየው ስብዕና የአስተዳደግ ውጤት ነው
በጣም ደስ የሚል አባት
በችግሮች ውስጥ አልፋ የተካሰች ምርጥ እናት
ደስ የሚሉ ልጆች
ድንግል ማርያምን የተማጸነ የፈለገውን ያገኛል በምን ቃል እግለጻታለው እኔ ስለ ድንግል ማርያምን ስለ ወላዲተ አምላክ ብቻ ብቻ አንቺን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ቃል እንኳን ደስ አለሽ
Amen keber mesgana yegbate❤ lembata mariyame
Amen Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen.
እድለኛ ነሽ እችን የመሰለች ልጂ እንዲህ በዚህ ሁኔታ ማግኘት ከምንም በላይ ነው
በጣም በጣም የምገርም ነገር ደግሞ ቃልክዳን A በንግግርዋም በመልክዋም በሳቅዋም የወንድሜን ልጅ ትመስላለች᎓᎓ ቃልክዳን A የእናት ጉዳይ ከሁሉም በላይ በጣም አንገብጋቢ ነገር ነው እንኳን ደስ አለሽ እኔንም ደስ ብሎኛል ᎓᎓ መልካም የኑሮ ጊዜ ይሁንላቸው
ቃልዬ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት አስለቀሳቹኝ ኡፍፍ ደስታችሁ ይጋባል እንዴት እንደምታምሩ 🥰ማርያምን ጠርቶ ያፈረ የለም❤ እናቴ እመብርሃን በሰው ሀገር ሆነን በቤተሰብ በሀገር ናፍቆት የምንሰቃይ ልጆችሽን አስቢን አሜን💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን
እናቴ ልደታ ለማርያም ሚስጠረኛ ጓዳዬ
ልደትዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እንኳን ደሰ አላችሁ እናት እና ልጅ
ቃልኪዳን ትልቋ
እና
ትንሿ ቃልኪዳን
የሰው ልጅ በፍብሪካ ቢመረት ኖሮ ዮኒን የሚመስል ሰው ነበር እሚመረተው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ የኒየ
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራውም እረቂቅ ነው ለዘላለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ❗
ደምሪኛዋ
አሜን🙏🏾እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን
አቤት የልጇቷዋ ደስታ እንዴት ደስ ይላል ግን አሰደጓዎች ምርጥ ነችሁ እግዚአብሔር ይበረከችሁ በጣም ጥሩ ስዎች ነችሁ🙏🙏
ሰው ሲደሰት ስትደሰቱ ሰው ሲያለቅስ ስታለቅሱ እኔም ልክ እንደናንተው ❤❤❤❤❤
እናቴ በዓታ እሷ ሁልጊዜ ታምረኛ ናት እናቴ በህወቴ ያላደረገችልኝ የለም ስሟ የተመሰገነ ይሁን ከልጇ ጋር
ልጀእቷ ግን እንዴት ደስስ የምትል የተዋህዶ ልጅ
ድንግል ማርያምን የተማጸነ የፈለገውን ያገኛል በምን ቃል እግለጻታለው እኔ ስለ ድንግል ማርያምን ስለ ወላዲተ አምላክ ብቻ ብቻ አንቺን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው::
እውነት ነው❤❤
Betm
ዮኒየ የትልቅ ልብ ባለቤት በጣም የሚያምር ልብስ ነው አምሮብሃል የ ፀጊየም ልብስ ያምራል ባጠቃላይ አምሮባችሃል ሁላቹም ደስ ትላላቹ እንካንም ደስ አላቹ በተለይ ባለ ታሪኮቹ የሌሎችንም እንደዚ ያሳየን
ቃቅዬ እንኳን ደስ አለሽ ትህትናሽ ፈገግታሽ ግሩም ነው የጠራሻት ወላዲተ አምላክ ህይወት ዘመንሽ ትባርክልሽ ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁን።
ዬኒም ፀጊ ማሻ አሏህ ዛሬ ፏ ብላችኃል ሁሌም ይመርባችሁ ቃል ኪዳን A ቅን ጥሩ ልብ ግንዛቤ ያላት ልጅ ናት እንኳን ደስ ያለሽ ያላችሁ
እጅግ በጣም ታምራላችሁ እናታችሁ በጣም ወጣት ነች በፍቅር ያብዛችሁ እናት ትንሽ ሆና ሳይደላት ልጇን ጥላ ጠፋች አሁን ግን ፈጣሪ ካሳት ማንም ሰው ግን ልጁን ለሰው ባይሰጥ ጥሩ ነው ከእናትጋ ማደግ ጥሩ ነው ቢራብም ቢጠሙም ሁልግዜም እናት ።♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንዴት ነው የሚያምሩት ቱቱቱቱ ብያለሁ እናትየዋ ስታምር ህፃን ልጅ ነች እንክን ተገናችሁ ደስስስስስ ብሎናል ሁላችንም
ደስ ሲል አላህዬ ምንም አይሳንክና የተጠፋፉ የተራራቁ የተነፋፈቁ ቤተሠቦችን አንተ አገናኛቸው የታመሙትን ሻርልን የተቸገሩትን እርዳልን የታሠሩትን ነጃ በልልን በተለያዬ ችግር እየተሠቃዩ ያሉትን ወገኖቻችንን እዘንላቸው
እክዋን ደስ አለላችሁ እናትና ልጅ ዮኒዬ አተ ብቻ ለዛ ጨዋታ አድማቂ ስላሴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ፈጣሪ ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል
ይሄንን ቀን እድል ያዘጋጀው እሱ ይባረክ ሁሉም በጊዜው ሲሆን ደስ ይላል እንኳን ደ ስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ። እናትዬዋ ታድላ ልጆቿ የተባረኩ አንደበታቸዉ ማር ነዉ። ኢቢየሶች አመሰግናለሁ መልካም ስራ ነዉ።
ከደስታየ ብዛት የተነሳ ደግሜ አየሁት ❤❤❤❤ ተመስገን 🙏 3 ጎደኛሞች ማርያምን እደት ደስ እደሚሉ ሰው ሲደሰት እደማየት የሚያስደስት ነገር የለም አቦ እኮን ደስስስስስስስስ አላችሁ
የስው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
እናትየውም ልጆቹም ፈታ ያሉ የዋህ ተጫዋች ናቸው ያስታውቃል ደስ ይላል በጣም
እንኳን ደስ ያላችሁ የቃልኪዳንን አባት አለማድነቅ አይቻልም ወላህ በጣጣጣጣጣም መልካም አሳቢ ድንቅ ሰው ነው መልካምነትን አሣይቶናል
ዋጋ ያንሳችኋል ዮኒ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ኢትዮጵያ አገራችንን አስቦት
ውይ እቺ ልጅ አሣዝናኝ ነበር ሣምንት ፈጣሪ እንኳን የልብሽን መሻት ሞላልሽ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ዮኒ ድንቀ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏 ምን አይነት እናት ሆድ ነው ያለው እግዚአብሔር ከእናንተጋረሰ ይሁን ይጠብቃችሁ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ እናቷ በጣም አሳዘነችኝ ያሳለፈችው ህይወት ደሞ አምሳያ ልጇን አገኜች😘😘😘😘
በስደት ሁናችሁ የቤተሰብ ናፍቆት
በስደት ሁናችሁ የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ
በሰዉ ሀዘን የምታዝኑ
በሰዉ ደስታ የምትደሰቱ የመዳም ቅመሞች ❤️❤️❤️ 🥰🥰🥰
ሰላምእህትእንደትነሽ እንደትናችሁ እባካችሁእህቴጠፍታብኝነውእባካችሁእርዱኝ
ደምሪኛዋ
@@mariamalshurafa8158 ደምሪኛ
ቃላት የለኝም በቅድሚያ ebs TV በጣም ክብር ይገባቹሃል ዮኒ አንደኛ ቅን ሰው ነህ ቃልኪዳን A ደሞ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሽ እንኳን ደስ አለሽ ለቅሷቹ አስለቅሶኛል ደስታችሁም አስደስቶኛል መልካም የደስታ ጊዜ
ከመዳብ ኩሽና ሁልግዜም ስጠባበቀው የነበር ቅዳሜን ከስአት እንኳን ደህና መጣችሁ
የእኔ ቆንጄ እንኳን ደስ ያለሽ ማሬ የእኔ ቅን ልብ ለማታቂት እናትሽ እወድሻለሁ ስትያት ያለው ስሜት ደስስስስ ይላል!!!!
የሚገርመው ልጅቷ በእናቷ ሳትናደድ ያሳየችው የእናትነት ፍቅር ወደር የለውም በጣም ወደድኳት ምርጥ በእምነት የተካነች ውብ ልጅ ነች አከበርኳትም👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
በጣም
በጣም ግርም ነው ያለችኝ
በጣምእፍፍፍ❤❤
ባያልቅ ከሁሉም የተለዬ የሚገርም የሚያስደስት ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ማሳዘኑም እንዳለ በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ይባርካችሁ።
እ/ር እንኩዋን ኣገናኛቹ እናትየዉ ታሳዝናለች የሆነ ብዙ ነገር እንዳሳለፈች ታስታዉቃለች
ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ለሀገራችን ድዋ ፀሎት አድርጉ💚💛❤️
እሺ እማ አምላክ ፍቅርን ይስጠን።
ብዙ ክርስቲኖች ስትሳሳቱ ማየው ድዋ ሳይሆን ዱአ ነው አላ ሳይሆን አላህ ነው አላምዲላ ሳይሆን አልሀምዱሊላህ ነው
መረሀባ
@@mule6347 ዱአነውእህቶቸ።አላህሰላምያምጣልን
መርሀባ
እንኳን ደስ አለሽ ያአሏህ የናትና ልጅን ፍቅር እምታቀው አተ ነህና አሏህየ የጴጥሮስን እናት አገናኘው እኔ ቅዳሜ ሁኖ በጉጉት ነው እም ጠብቀው!!!
😢😢😢😢የኔ እናት እኳን ደስስስ ያለሽ
የመዳም ቅመሞችያ የሰው ደስታ የሚያስደስተን እኳን ደስ ያለን❤
እንኳን ተገናኛችሁ በልጅነት መውለድ ክብድ ነው ስሜቱን አውቀዋለሁ በለቅሱ ነው የጨረስኩት እነትነት ከብድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እንዳለኝ
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ክብሩን ሁሉ ይውሰድ 🤲🤲🤲
ለእናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ዮኒ እና ፀጊ ረጅም እድሜና ሀያት ይስታችሁ፤ የመቻችሁ /አቦ/ ኤቢኤስ ለዘላለም ይኑር፡፡
ደምሪኛዋው
እሰይ እንኩዋን ደስ ያላችሁ ። እኔን ግን የሚገርመኝ የእመቤቴ ድንግል ማርያም ድንቅ ተአምር በዚህ ሚዲያ ሲመሰክር በማየቴ ደስቴዬ እጥፍ ድርብ ነው ።እመቤቴ ሆይ አሁንም ከንልጅሽ ክበሪልኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ዩኒ ፅጊ እውነት እናተ ትልያላችሁ ዩኒየ አንተ የዋህ መልካም ሰው ፍጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማለም
ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ ምናለ የሞተም ሰዉ አንደዬ ቢመለስ 🖤እንባ ተናነቀኝ የቆመሰዉ ምንም ቢሆን ይተያያል💝💝💝
ውይ የኔ ቆንጆ አይዞን
የሁሎምፍላጎትነው
😭😭😭😭😭😭
ከቶ የእመብዙሃን እናትነት ልዩ ነው እሷን የተማጸና አፍሮ ያውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛ ለችግሮኛቹ መጠጊያ የሰንጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
ዛሬ ሠሞኑን በሖነወው የሐገራችን ሐዘን ከፍቶኝ ሣለ የነዚሕን ሠወች ታሪክ መገናኘታቸውን ታሪክ ሥሠማ አልቅሼ ወጣልኝ ደግሞ እኮ መንታ ነው የሚመሥሉት የፈጣሪቸርነት አይደንቅም ሠላማችሑ ይብዛ
ዮወናስ ትህትናህ አክብሮትህ ምናአይነት መታደል ነው የሰው ደስታ የሚያአስደስትህ በጠቅላላ እግዛብሔር ልጆችህን ቤተሰብህን ይባርክልህ
ባለ ማህተቦች እንዃን ደስ አላቹ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል🥰 እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስገና ይድረስሽ እናቴ🤲👏🌷
Betam newu ytdesetkut des ybalachu tel habeni Eritrea tel stech
አቤት በጉጉት ምጠብቀው ዝግጅት❤😍😍እንዃን ደስ አለሽ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ እናቴ ክብር ላቺ ይገባሻል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንእመቤቴእናቴክብርላቺይገባሻልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳንደስአለሽእህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ኡነተኛ እናት የማታድበስብስ በግዜው እንኳን ለልጅዋ ለራስዋ የማትሆን በዛው ቁጭት ንዴት ብስጭት ያንገሸገሻት በልጅ ኣእምሮዋን ልጅዋን ትታ የጠፋች ሁሉም ነገር ከውስጥዋ ኣውጥታ ኣዲስ ሂወት ባትጀምር ኖሮ ጤናዋ ጠብቃ የሁለት ጎበዝ ወጣቶች እናት ከዛም ኣልፋ ትታት ለሄደችው ደስተኛ ፍልቅልቅ የናትዋ ሁኔታ የገባት ኣባትዋን ደህና ኣርጎ ያሳደጋት እምትመስል ቃልኪዳን A እናት በምትፈልግበት ግዜ እናት ሆና ከኣጠገብዋ በደስታ ኣታፍለቀልቃትም ነበር ስለዚህ እናቲቱ በሳኣቱ እንኳን ሁሉም ነገር ኣውጥተሽ ጣልሺው ረሳሺው። ኡነት መናገርሽ ደግሞ መመስገን ይገባሻል።
ዮናስ ሁሌም ሰው እንዳከበርክ በሰው ሃዘን ኣብረህ ስታዝን ሲደሰቱ ከነሱ በላይ እምትደሰት ልዩ ሰው ነህና ኣቦ ይመችህ። ዛሬ ጽጌ ባልደረባህ ኣቀራረብዋ ሁኔታዋ ስሜትዋ ለእንግዶቹ ልዩ ነበር ተመችቶኛልና ኣቦ ይመቺሽ ኣንቺም ደግሞ ቀጢይበት።
በተረፈ ለኣስተዋይዋ ቃልኪዳን A እንኳን ደስ ኣለሽ እንኳን እናት፡ እህት፡ ወንድም ኣገኘሽ፡ ቃልኪዳን B ደግሞ እንደ ፍላጎትሽ እንኳን ታላቅ እህት ኣገኘሽ፡ እንኳን ደስ ኣለሽ።
ለኡነት ተናጋሪዋ እናት ደግሞ እንኳን የጨቅላ እድሜ ልጂሸ ኣግኝተሽ እናትዋ ለመሆን ኣበቃሽ። እንኳን የደስታዋ ምንጭ ኣረገሽ።
Betam des yemil amelkaket antenm yehinen lemesele asetmary comment kelb amesgenalew leleke wededekugen
ደስ አለኝ እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛችሁ የተለያዩ ቤተሰቦች እንዲህ በሂወት ሲገናኙ ደስ ይላል ደስ ሲሉ
እመ ብርሃን እሷን ይዞ ማን አፍሮ ያውቃን እኳን ደስስ አላችሁ❤🥰🥰🥰
አሜን
Hiwowwwww😘😘😘😘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺
ቃልዪ እጅግ ውብ የሆንሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ከቤተሰቦችሽ ጋር የፍቅር ዘመን ይሁንልሽ
አው ድንግል አታሳፍርም ማርያም ሀዘነ ልቦና ታራራለች እንካን ደስ አለሽ ቆንጆ ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ ኣያዉቅም ደስ ሲሉ❤❤❤❤
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ባለፈው ታሪኩ ስሰማው በጣም ነው ያለቀስኩ
በጣም ደስ ይላል እንዲህ ለምታደርጉ ሰወች በዉነት ክብር ይገባቹኋል
ልጂቷ ምትገርም ኳልቲያለት ልጅነች ስላገኘቻት ደስ ብሎኞል
እናቷም ፋስት ነች
ዮኒ የእግዚአብሔርን ሰዉ ድንቅ ሰው የሰዉ መልካም ክፉ አይንካል !!!
ኦኦኦኦ እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ የእኔ እህት ልብ እሚነካ ታሪክ ነበር
😍😍 ቀዳማዊት ቃልኪዳን'ና ዳግማዊት ቃልኪዳን ደስ የሚሉ እህቶች ebsሶች ተባረኩ ሙሉ እድሜያቹ በደስታ ኑሩ 🤲ኣሚን ኣድናቂያቹ ከኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም የተጨነኩት ለነዛ እድሜያቸው ለገፋው አባት ነው የዚች የደሚገኙ ባለሙ ሙሉ ተስፋ ነበረኝ ያባታችንንም አላህ ያስገኝላቸው
ጌታ እግዚአብሄር በሰላም ያገናኛቸው ! የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝኑት !
የሚገርም ታሪክ!!
ወ/ሮ ዘለቃሽ በ ሂወት አሉ ወይ??
ጥሩ ስራ መልኮም ነው ወ/ሮ ዘለቃሽ እናመሰግናለን!!
አቶ ማርቆስ ን አውቀዋለሁ, በ መሞቱ አዝናለሁ!!
ሰበታ
የ ደኩበት ከተማ ነው, ብዙ ትዝታወች አሉኚ!!
ለ ሰበቶች ብዙ ሰላም!!
ዘለቃሽ ሞቱ 😢😢😢😢
@danielmasresha8376
በሰላም ይረፉ❗❗❗
ለ ቤተሰቦቻቸው መጽናናቱን ይስጣቸወ❗❗
ከUK
በጣም ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።እንኳን ደስ አላችሁ።
አቤት ዮኒ ለሰዉ ያለህ ክብር ጥሩ ልብ አለህ ተባረክ።
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት።
ዮኒ እናፀጊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ይህ የውስጥ መንፈስ መታደስ እድሜን ይቀጥላል ቀላል ግን ጥልቅ የሆነ ስሜትን ይፈጥራል። ሁልጊዜ አንዳንድ ፕሮግራሞችን በእንባ ነው የምከታተለው። የኢትዮጵያዊ ርህራሄን በውስጣችሁ እንዳለ ስለተረዳሁ። እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ላይ ለበዓል ያልሰገዱ ምርጦች አሉኝ አለ። ሰው በሰው ላይ ግፍ በሚፈፅምበት ዘመን ከሰውነት ባህሪ ያፈነገጠ ጭካኔ በሚፈፀምበት ጊዜ አንደ እናንተ ዓይነት ቅሪቶች በመልካምነት የምትጠቀሱ እግዚአብሔር ስላላሳጣን ተመስገን። የነቃል ኪዳን ታሪክ ይገርማል።
ከእናትዬው ይልቅ ልጂቷ በደንብ ታቃለች፡ታሪኩን፡ሰምታለች፡እናትዬው፡በሰአቱ፡በጣም፡ልጂ፡እንደሆነች፡አሁን፡ካለችበት፡ያስታውቃል፡አሁንም፡እራሷን፡ተንከባክባ፡ብትመጣ፡በጣም፡ልጂናት፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ
አባት።መልካምሰወ።እናቱንይሜወደ።በማንምእናት።አይጨክን።ለቆምንገርያብቃለት
ቃልየ እንቃዕ ሐጎሰኪ እናትሽ አገነሽ የተመስገን አምላኬ From Eritrea
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን አሁንም ለሁላችን ታማልደን
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰብ በሙሉ ደስትቹ ስደስታችን ሀዘናቹ ሀዘናችን ነበር ክብር ምስጋና ለአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ እስከ እናቱ ይድርስ ዮኒዬ የኢ ቢ ኤስ ቅመም ነክ እኮ የመዳም ቅመም ከዱባይ እማማ ኢትዮጽያችን ለዘላለም ትኑር ሰላሟ እግዚአብሔር ይመልስልን
ዮኒ ፅግዬ አላህ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ዕድሜ ይሰጣቹህ የምታደርጉት ጥሩ ነገር አላህ ይጠብቃቺህ
ebs አንደኛ!!!!!!! እውነት ኡላችውም ፈጣሪ ይባርካችው!!!!!የስንቱ ቋጠሮ ተፈታ👌👌👍👌👌👌👏💓💕💖💖💖💞
እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ እናት ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤❤❤
አቦ ልጆቹ እንዴት ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አላቹ ። እናትም ያሳለፍሺው ችግር ሁሉ የተደመስስ ይመስለኛል
በጣም
ልጀቱደሙ።ቀልጠፈያለች
ያ ሰላም ...🥰
ደስ የሚሉ ልጆች 😍 በልጆችሽ ፈጣሪ ይካስሽ እድለኛም ነሽ ..
እንኳን ደስ አላችሁ 🤗
ባህታለ ማርያም 🙏
እንኳን ደስ አላቹ
Thank you ቅዳሜ ከሰዓቶች 🙏❤️👍✝️🙏
በጣም ደስ ይላል 😢😍😍😍
እግዚአብሔር
ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን💚💛❤