''በህልሜ እየመሰለኝ ነው እዳልነቃ ፈራሁ...'' እናቷን ያገኘችው የየመኗ ሴት //በቅዳሜ ከስዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 4 тыс.

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 2 года назад +311

    ልጂቱ በጣም የዋህ ነች እንኳን ደስ አለሽ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 года назад +2

      በጣም

    • @zizuyoutube
      @zizuyoutube 2 года назад +2

      በጣም

    • @Aነኝህልመኘዋ
      @Aነኝህልመኘዋ 2 года назад +1

      አረ እናቷ አትመስልም ደም ይመርመሩ

    • @زهرةياسر-و6ق
      @زهرةياسر-و6ق 2 года назад +1

      አልሃምዱሊላ
      👌👌👌👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 Год назад

      @@Aነኝህልመኘዋ bedenb new yemetemeslew welum konjowch nachw endewlum asemesay yazug lekekug selalalch new weynes

  • @thebbseshaye4277
    @thebbseshaye4277 2 года назад +390

    አይ ዮኒ! ;አንተን እያየሁ ማልቀስ ስራዬ ሆነ እኮ! የኔ ልበ መልካሞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 года назад +817

    እናትየዋ ግን ምነው እንደ እናት ቢያቅፏት ልጅቱ ባሰች😭😭😭የኔ እናት

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 2 года назад +14

      በጣም

    • @fatumaabdu7371
      @fatumaabdu7371 2 года назад +6

      Enem germognal

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 2 года назад +7

      Inem lil biyye new yafarkut🙄 Malqes Raasu iko Xuru new ya Hone Kabad simet sila Hone macaw hullu yamiral inem inaten Ka 13 amete new yagegnahut simet magilets Kabad new Naber🥺🥺🥺

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 2 года назад +132

      አትፍረዱ ታማ አልቅሳ ጨርሳ መጣች ደስታዋ ወደድንጋጤ ሄደባት አንዳንዴ እኮ ደስታን እኮ መግለፅ አይቻልም ከደስታዋ ብዛት ብትደነዝዝ አይፈረድም

    • @fafakonjo7035
      @fafakonjo7035 2 года назад +35

      እናትየውማ ትክክል አደለችም

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Год назад +59

    የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል የኔ ጀግኖች ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችና ለቤተሰቦቻችን ያብቃን አሜን

    • @KdejaK
      @KdejaK Год назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @Nana-ug2pm
      @Nana-ug2pm 6 месяцев назад

      Amennyine wede

    • @fatimamohey1234
      @fatimamohey1234 5 месяцев назад

      አሚንንንንንንያረብ

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 года назад +419

    እናትየው በዚህ ዕድሜዋ ራሱ ስታምር !! እንኳን ደስ አላችሁ!!! ደስ የሚሉ

    • @keriyaasfr5122
      @keriyaasfr5122 2 года назад +12

      ወላሂ በጣም ደሰይላል ኢቤሶች ክፉአይካቹ አከብራቹሀለሁ

    • @فاطمةفاطمة-ل3ض
      @فاطمةفاطمة-ل3ض 2 года назад +4

      👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍😍😍😍😍😍

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 года назад +3

      الف مبروک

    • @samsungh2core990
      @samsungh2core990 2 года назад +5

      አልሀምዲሊላህ

    • @FadilaBh
      @FadilaBh 2 года назад +1

      @@keriyaasfr5122 ماشاءالله ماشا ءالله ماشاءالله مبرك حسلت أم ماما

  • @seniafeworki1066
    @seniafeworki1066 2 года назад +148

    እናትየው ግን የልጅቷን ያህል ናፍቆትና ስሜት የላትም ልጅን ያህል ነገር ብዙ አመት ተጠፋፍታ ያገኘቻት አትመስልም በእናትየው አዝኛለሁ 😭😭😭ልጅቷ ግን እንኳን ደስ አላት

    • @እመቤቴጠብቂኝ-ጠ8ፐ
      @እመቤቴጠብቂኝ-ጠ8ፐ 2 года назад +7

      ትክክል ልጅቶ ታሳዝናለች

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 года назад +17

      እናትዬዋ በድንጋጤ ውስጥ ናት ገና አልነቃችም የእዉነት አልመሰላትም ለዛ ነዉ ድንዝዝ ያለችዉ የኔ አመለካከት ነዉ ይሄ

    • @zabibasaeed8786
      @zabibasaeed8786 2 года назад +2

      በውስጡ ትወጣለይ እናትእኮ

    • @ኀኀየኘኘዠዠደጀፈደቀሸሸኘ
      @ኀኀየኘኘዠዠደጀፈደቀሸሸኘ Год назад +1

      ድንጋጤ ነው

    • @dershuyekiru6186
      @dershuyekiru6186 Год назад +4

      የእናትየው ትክክለኛ ባህሪ ይሄ ነው የየሰው ፀባይ ደግሞ ይለያል ፓዘቲቭ እናርገው።

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 2 года назад +204

    እግዚያ ብሔር የመስገን ይህንን ፕሮ ግራም የምትወድ ላይክ

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 года назад +1

      እንኮንደሰአላችሁዬኒባጠቃላይኢቢኢሶቾ።ማሻአላህዬኒመብሮከሰትልደሰይለላል

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад +2

      እናቲቱ ትንሽ ትከብድ አለች ልጅቱ ግን የዋህ ናት ሀላስ ሀላስ

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 2 года назад

      ምን አገባህ አሽቃባጭ

    • @biniyamhayleab
      @biniyamhayleab Год назад

      በርቱ በርቱ እግዛብሄር ያግዛቹ

  • @Zuzu-dn8ul
    @Zuzu-dn8ul Год назад +9

    አረቦቺኮ የናታቸው በጣም ክብር አላቸው❤

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 года назад +18

    ልጂቷ ፍቅር ነች።

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 года назад +94

    የኔ ማር እንካን ደስ አላችሁ እህት አማማቾቹ የዋህ ናቸው እናትየው ጠንካራ ናቸው

  • @tsgawu88
    @tsgawu88 2 года назад +23

    እናትየዋ ግን ጤነኛ ኣትመስልም ልጅ ያክል ኣግኝታ ልጅትዋ ግን ቃል የለኝም ለመግለፅ ኣንጀትዋን እንስፍሰፍ ነው 😭😭😭😭🥰🥰🥰

    • @yimerali7042
      @yimerali7042 2 года назад +4

      እናቲቱ ትንሽ ያመማት ይመስላል ታሳዝናለች ደግሞ ማሻ አላህ አበሾቹ እራሱ አረብ ነው የሚመስሉት

    • @Lየልጇናፋቂ
      @Lየልጇናፋቂ 2 года назад

      @@yimerali7042 አልተኛሁምእኮአለችሁላቸውምበጣምነውየሚያሳዝኑት

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 2 года назад

      ያመኛል አለችኮ ማማየ

    • @yonas9945
      @yonas9945 Год назад

      ምን ጤነኛ ነች የመጀመሪያ ልጀ እንዳላት ለትንሿ ልጀ እስከ ዛሪ አለመንግሯ ጭካኔ ይሁን ድብቅነት አልገባኝም እንዴት እህት አለችሸ ተብሎ አይነገርም ይች እብድ ናት አንዷን ከየመናዊ እንዷን ከቻይና የዞረባት ናት

    • @makkabashir9080
      @makkabashir9080 7 месяцев назад

      እረ እኔም አልገባኝም 🤔🤔ሀላስ ትላለች እደ ሆ ልጅኮ ናት

  • @tankutanku4641
    @tankutanku4641 2 года назад +5

    ዮኒ በጣም እናመሰግንሀለን
    በነገራችን ላይ ስድስት ዓመት ዱባይ ኖሬ አረቢኛ አልችልም

  • @zuloveehio141
    @zuloveehio141 2 года назад +25

    እናትየየዋ ግን !
    ችላ ያለች ይመስላል
    እንኳን ደስ አላችሁ አልሃምዱሊላህ 💜

    • @رملارملا-ف8غ
      @رملارملا-ف8غ 2 года назад +5

      አረ ተው ከዚ በላሂ ምንትውን ሆሆሆ ድንጋጤም ሊሆን ይቺላል አትፍረድ ይፈረድብካል

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 2 года назад +3

      She is not happy

    • @eyeruskebede8525
      @eyeruskebede8525 2 года назад +1

      Enatyewa le lijiwa enka negira atawikim bichawan sitisekayi neber beka dinigata yihonal

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@eyeruskebede8525 እህት ደምሪኝ

  • @hoaw6985
    @hoaw6985 2 года назад +91

    ለዚች ሤት እንባ ያበሰው አላሕ ለወለጋ ሕዝብም መላ ይሻላቸው እስኪ ሁላቺንም ድምፅ እንሑናቸው

  • @21Enate-b1u
    @21Enate-b1u 2 года назад +149

    እስተርጋሚዋ በጣም ጎበዝ እና ስነ ስርአት ያላት ናት:: በዛሬው ዝግጅት እደልብዋ ማስተርጎም አልቻለችም እናትየው እችላለሁኝ እያሉ የተጫኑዋት መሰለኝ :: እንኩዋን ደስ ያላችሁ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 года назад +5

      አስተርጎሚዋ አትችልም በደንብ አይደለም ምትናገረው እንዳውም እናቲቱ ይችላሉ ወላሂ

    • @alinour6377
      @alinour6377 2 года назад +7

      ወይ በትክክል አረብኛ አትናገር ወይ ለአስተርጓሚዋ አልተወችላት

    • @foziyahayati6372
      @foziyahayati6372 2 года назад +11

      @@zemassefa1397 በደንብ ነው የምትችለው እናትየው ካንችጋር ተቀራራቢ ስላወራች የምትችል መሰለሽ እንዴ?

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 года назад +2

      @@foziyahayati6372 መቻል ማለትኮ ቋንቋ እንደትም ይሁን ልጅቱ የተናገረችውን ሳይቆራርሱ ሳይቀንሱ ማቅረብ ነው አስተርጎሚዋ ግን ሙሉ ነገሩን አትናገርም ቆራርጣ ነው ይሄ መሆን የለበትም

    • @foziyahayati6372
      @foziyahayati6372 2 года назад +3

      @@zemassefa1397 ምንም የቆረጠችው ነገር የለም አንች ግን ምኑ ነው የተቆረጠ የመሰለሽ?

  • @mekdi805
    @mekdi805 Год назад +19

    ምናለ የኔም እ 9:08 ናት ጠፍታ በነበር አሁን ፈልጌ ባገኘሆት😢😢😢 እናቴ ነፍስሽን ይማርልኝ ከደጋጎቹ ወገን ያርግሽ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 года назад +35

    ዩንየ እኛም የመዳም ቅመሞች በጣም ነው የምንወድሕ ልቦናሕ አይቀይረው

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 года назад +120

    ዪንየ እኛም እንወድሀለን እስክ ዪንን እምትወድ መልካም ስው ነው እርጅምድሞ ከጤናጋ ጋ አላህ ይስጥልን

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 2 года назад +54

    ውይውይ ልጅቷ እዴት የዋህ ናት የኔ ቆንጆ እናትየው ግን ።።።። ደ

    • @muluteshome195
      @muluteshome195 2 года назад +4

      እናትየዋ ምን ታድርግ ከዚህ በላይ ትሙት እዴ በድንጋጤ ታማለች ያለውን

    • @ethiopianorthodoxtewahdo12
      @ethiopianorthodoxtewahdo12 2 года назад +2

      3 ken enkilf altegnahum albelahum alech eko. Amognal alech eko desta adenzizuat eyayesh aydel ende. Alkshe chershalew alech eko. Min tihunilsh???😡😡😡

    • @nahombiniam7281
      @nahombiniam7281 2 года назад

      Same here, her auntie ትሻላል

    • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
      @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 года назад

      አይባልም

  • @tg9368
    @tg9368 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ከበሮ በሰዉ እጅ ሲየዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር ነዉና ትችቱን ብንተወው።

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 года назад +27

    የልጅታ ፍቅር የናትየው መጀነን የአክስትና የእህታ ፍቅር በጣም ደስ ትላላችሁ አላህምድልላ አላህ እረዳሽ

    • @besufekad8292
      @besufekad8292 2 года назад +10

      እናትየው ደንግጣለች ውስጧም ከብዷታል ልጅዋ ዝም ብላ ስለተወቻት ያ ከባድ ስሜት ነው በሀዘን ውስጧ ተሰብረል አፍራለች እስዋ ሳትፈልጋት ልጅቱ በመፈለጓ እንጂ ደስተኛ ናት

    • @merimakemal560
      @merimakemal560 2 года назад +2

      Her mom acting funny

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 года назад

      ደንግጣለች ንግግርም አትችልም ተዎት

    • @asterwoldemicheal4398
      @asterwoldemicheal4398 2 года назад

      @@merimakemal560 and also she is so beautiful

  • @jdgddh5578
    @jdgddh5578 2 года назад +212

    አው የማዳም ቅም ነን ዮናስ እኛም እንወድሃለን ❤❤❤❤👈👈👈

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 года назад +1

      በቅንነት ደምሪኝ❤

    • @wosenwese
      @wosenwese 2 года назад

      እናቲቱ ምን ነካት

    • @faya7785
      @faya7785 2 года назад

      ዉኡድድ❤❤❤❤

    • @jonygashu9981
      @jonygashu9981 Месяц назад

      ከባንጋሊና ከህንድ ጋ ይሆናል የምሰሪው

  • @زهرهمحمد-ك9ك
    @زهرهمحمد-ك9ك 2 года назад +173

    አወ ወላሂ እኛ በአረብ አገር ያለን ሰወቺ በጣም ነው እምናየው ምክንያቱም የበተሰብ ናፍቆት የበላን ስለሁነን ስደሰቱም ሲፈልጉም እኛ ማልቀስ ነው 😭😭😭😭😭💋💋💋💋

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 2 года назад +2

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ነው ደስ የሚለው ኢቢኤሶች ቃል የለኝም ለናተ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 года назад +199

    አልኸምድሊላህ ልክ ስልኬ ስይዝ ደስ የሚል ዜና ድካሜ እረሳዋለሁ ይህ ኘሮግራም ሳየዉ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን በጣም 🥰🥰🥰🤲🏿

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 года назад +3

      ልጅቱ በጣም ጀግና ናት

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 года назад

      @@blatob8799 በጣም አበሻ እደተቀላቀለባት አሳየችን

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 года назад +1

      አልህምዱሊልህ

  • @gjhtdgtu5131
    @gjhtdgtu5131 2 года назад +46

    እኞ የመዳም ቅመመች እኮ ለሀገርና ለስው ያለን ፍቅር ከፈተኛ ነው ዬኒዬ ትህትናህ በእውነት የኢትዮጵያ ማንነት ይታይበታል

  • @tube9874
    @tube9874 2 года назад +11

    እናትየው ነገሯን ሁሉ ለአምላኳ የሰጠች የሆነ ቀን እንደምታገኛት ተማምና የኖረች ብዙ ህይወት ያሳለፈች መሆኗ ያስታውቃል በጣም ጠንካራ ናት ልጅቷም ልጆቹም ሁሉም ቅን ናቸው ። ለebs ግን ኩራቱ የሆነ የነፍስ ፕሮግራም ነው በተለያዩ አማራጮች ሊሰፋ እንጂ ለደቂቃ መቋረጥ የሌለበት ዝግጅት ነው አቅራቢዎቹም እናመሰግናለን

  • @martatsefaye6474
    @martatsefaye6474 Год назад +3

    በእውነት ሳላደንቃት አልቀርም እግዚአብሔር እንኳን በስላም አገናኛችሁ ለናትሽም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @mywollraya
    @mywollraya 2 года назад +123

    የዛሬ ሳምንት በጣም አዝኜ ነበር እሰይ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት❤😘

  • @rabiamohammed7289
    @rabiamohammed7289 2 года назад +89

    በምጅምሪያ ብድስት ላግናዬን ፣ለአለማቱ ጌታ ለሆነው አምላካችን አላህ ምስጋና ይግባው።

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    እናትየው ግን 😭😭😭😭ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች 😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Год назад +3

    እግዚሐብሔር እናትናልጂን የገናኜ ክብር ለስ ይሀን ❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 года назад +9

    እናትየዋ ግን ጤናዋ ደህናናት ልጅቲ እናት ሆነች ለማንኛውም እንክዋ ተገናያቹህ

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 2 года назад +40

    ልጅቷ ለእናቷ ያላት ፍቅር ይለያል የሀቢቢቲ እልፍ መብሩክ ዮኒዬ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክ ኢቤስ አዘጋጆች በሙሉ ተባረኩ

  • @hassensabrin449
    @hassensabrin449 2 года назад +5

    ጎደኞቿ አስተርጓሚዋም መቅደስም ጎበዞች ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ያሳያቹህን ተባረኩ

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 года назад +5

    የኔ እናት እንዴት ደስእንዳላት ኮ 💖 እንኳን ደስ ያላችሁ 😍😍😍😍😍😍እልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 2 года назад +7

    እናቱዋ ግን ደንግጠዋል ልበል ምንም አልመሰላቸው እኅቶቹዋ በጣም ደስ ብሎቸዋል 💐💐💐

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 2 года назад +22

    እናቲቱ ግን💔😢 የውሰጥን አዋቂ አሏህ ነው መቸም😌 ልጅቱ የኔ ዉድ الف مبرووووووك እንኳን ደሰ አለሸ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +72

    ውይይይ እልልልልልል ክብር ለመድኃንያለም ይሁን ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🥰🥰🥰🥰

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +1

    ዮናስዬ እንደው እኔ የመዳም ቅመም ጥሎብኝ ስወድህ ወድማውነትህ ትህትናህ ለሰው ልጅ ያለህ እኩልነት የሰውን ስሜት አይተህ የምትረዳ የምታዝን የምትደሰት ስብእናህን ስነ ምግባርህ የምወደድ የሚቀና ነው አላህ ይጠብቅህ ሁላቹም ሴቶቹም አጃቤዎቹም ተመልካቾቹም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 2 года назад +20

    ዮኒዬ አንተ እኮ ልዪ ሰው ነክ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    ካሜራማኖችንን የቀረፃ ባለሙያወችንም አመስግናለች ።

  • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ

    እኛ የማዳን ቅመምችኮ የሁሉም ድምቀቶች ነን ሳለቅሱም አልቅሰን ሲደሰቱም ተደስተን ነው እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እኔምውድ ሜን እደማገኘው በናንተ ተስፋ አለኝ

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 2 года назад

    ዮኒ እናንተ ብሩኮች ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም። አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠቀምባችሁ ትልቅ አገልግሎት ነው ተባረኩ።

    • @frehiwotzewdu4175
      @frehiwotzewdu4175 2 года назад

      እናትየው ጣጣ የላትም ይገርማል

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 2 года назад +19

    ይገርማል እናት እንደልጅነቷ ቆንጆ ናት። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @amiraomar8754
    @amiraomar8754 2 года назад +48

    ኢቢኤሳች ትለያላችሁ ዮኒ የእኛ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተስብህ

  • @saron20
    @saron20 2 года назад +15

    እውይ ልጅትዋ እንደ ህፃን ጣፋጭ ነች ኣንደበትዋ ኣነጋገርዋ የኔ እናት ደስ ስትል ይመስለኛል ግን እናትየው ምታወራው ኣረብኛና ልጅቱ ምታወራው ኣረብኛ ይለያያል የናትዋ ኣረብኛ የገባት ኣይመስለኝም ጓደኛዋን ኣይን ኣይንዋን ታያለች እንድትቶረግምላት የ እህትዋን መልክ ስታይ ኣረብኛ ትችላለች ብላ ተስፋ ኣርጋ ነበር ከ ፊትዋ ያስታውቃል ቋንቋ ኣለመግባባት እንዴት ይጨንቃል ግን ዋናው መገናኘታቸው ነው ገነት እና ቅድስት ተባረኩ እንዲ ነው እንጂ ጓደኛ ዮኒ እና ሉላ እንዴት እንደምወዳቹ ሁለታቹም ሆደ ቡቡ ናቹ

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 года назад

      እረ ግልፅ ነው የናቲቱም አረበኛ ምንአልባች አንቺ እማትችይ ከሆነ የተለያየ መስሎሽ ይሆናል

    • @saron20
      @saron20 2 года назад

      @@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ስለኔ ኣላወራሁም እስዋ የናትየው ግልፅ ስላልሆነላት ጓደኛዋን ነበር ምታየው እንድትነግራት ነው ያልኩት

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 года назад

      @@saron20 ለማንኛውም አንድ ነው አረበኛቸው የሁለቱም ግልፅ ነው እደዛ ያልኩሽ እኔ ስለማውቅ ነው አረበኛውን እህት

  • @shewaregedmekonen3884
    @shewaregedmekonen3884 Год назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ EBS (ይጠውል ኡምርክ)
    እድሜክ ይዘን ማለት ነው እናትየው ደስ ትላለች ቤተድቡ ቀሽት ነው ሁሉም ያምራሉ

  • @rahwawesena7914
    @rahwawesena7914 2 года назад +34

    እንኳን ደስ አላቹ ebs የኢትዮጵያ ተስፋ

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 2 года назад +14

    ዮኒ አንተ ልበ ቅንና እሩሩ ነህ ፈጣሪ ቤተሰብን ይባርክ ክፉ አያግኛቸው ሉላዬ አንቺም እንደዛው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @hubihubi7941
    @hubihubi7941 2 года назад +13

    እነዚህ እናትና ልጅ በመገናኘታቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ አልሃምዱሊላህ መብሩክ
    ደግሞ ቁንጅናቸው ለካ ከዘር ነው ማሻ አላህ

  • @amaamm-mt4lf
    @amaamm-mt4lf Год назад +3

    የኔ እናቶች እንኳንም ተገናኛችሁ አሀምዱሊላ ያረብብብብብብ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад +47

    እናቲቱ የልጅቱን ያክል ስሜት የላትም ምናለ እቅፍ ብታደርጊያት ልጅሽን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад

      ባይሆን እንኳን ልጇን እንደኔፈቀች አልቀረች

    • @ሀዉይቻናል
      @ሀዉይቻናል 2 года назад +5

      አወ ወላሂስታናድድድ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 года назад +4

      አይን አይኗን ስታያት እኔ ሆዴ ተረበሸ እሷ ምንም😥😥😥

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 2 года назад +2

      እውነት ነው 😢

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 2 года назад

      She is confused. She left her first dauter because she qant change her life by married white Man but she couldn't. Look her second dauter she got her from Japan Man.
      The mother did big Mistake. She can appeal to Redcross.
      Now tge mother is talking bla bla bla she is so stupid.

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 2 года назад +64

    የልጅቷ ለ እናቷ ያላት ፍቅር በልጦ ታየኝ🙏

    • @Mymomiloveyou
      @Mymomiloveyou 7 месяцев назад

      እናቲቱ ደነዝናት ልጂቲቱ የኔ ማር

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 года назад +24

    እናትዬማ ገራሚ ናት 20 አመት የተለየቻት ልጃን ስታገኝ ከልቧ እንኳን አላቀፈቻትም ምንም አልመሰላትም ለልጃም እህት እንዳላት ሳትነጎራት አኡዙቢላህ እህታችን ከግብጽ ድረስ መጥተሽ እንኳን አላህ አላሳፈረሽ አልሃምዱሊላህ አልፍ መብሩክ ዩኒዬ እንኳን ደስ አላቹ

    • @saraabera5655
      @saraabera5655 2 года назад +1

      Ere yehoneche durye nat yewont

    • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
      @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад

      ወላሂ እኔም ግርም ብሎኛል 20 አመት ተለይታ ያገኘቻት አትመስልም እኮ ምናለ ጠጋ ብላ እቅፍፍፍ ብታደርጋት ውይይይ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 года назад +1

      ሰው የደሰታስው አገላለፅ ይለያያል ኘልተኝሁም 3 ቀን አለች ስለዚህ እፅልይ ነበር አለች አምላክ ብዙ አደረገልኘ ስትል ነበር ለዚህኝው ባልውም አልነገረች ይሆናል እንኮን ደስአላት ማለት ሲገባ መፍረድ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад +1

      @@meseretmola1330 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @sintayehuyohanes3387
      @sintayehuyohanes3387 2 года назад +2

      ደንግጣ ነዉ ድንጋጤ ፉዞ ያረጋል አትፍረድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @endrismohammed8203
    @endrismohammed8203 Год назад

    ዮኒ እና ሉላ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ደስ ነዉ የምትሉት በዚሁ ቀጥሉበት የሉላ ቁመት ግን የሚገርም ነዉ ተመልሳችሁ ብትመለከቱት እናንተም ትገረማላችሁ ኪኪኪኪ

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 2 года назад +34

    አልሃምዱሊላህ አላህ ልፍቷን አይቶ እረዳት 👏
    የሚምሩ ቤተሰብ ናቸው ሁሌም ከልቅሶ ቡሀላ ደስታ አለ ተስፍ አንቁረጥ❤

  • @HAMER_1
    @HAMER_1 2 года назад +17

    እናትየዋ ብዙ የሀዘን ግዜ ብዙ እንዳለቀሰይ ያስታውቃል አላህ ይጠብቃት

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +93

    የቅዳሜ ከሰአት አድማቂዎች ዮኒ እና ሉላ እንኩዋን ደህና መጣችው😍😍እናት እና ልጆች እንኩዋን ደስ አላችው Ebs ከፈጣሪ በታች የሰው እምባ አባሽ ናቾው✋😀

    • @huriaombilal1033
      @huriaombilal1033 2 года назад +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷

    • @busyline6206
      @busyline6206 2 года назад +1

      e b s አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 2 года назад +1

      ደምሪኝ እህቴ

  • @لقيال-ه1ش
    @لقيال-ه1ش 2 года назад +1

    ያአላህ ዮኒ በጣም ምርጥ ሰዉነህ ደስታህ ይነበባል ሰላምህ ይብዛ ዉዱ ወድማችን

  • @ማንእንደእናት-መ5ሐ
    @ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 года назад +21

    እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏 እህቴ እማታዉቂዉ ሀገር ባሀር አቆርጠሽ መተሽ ደስታሽን ስላየን በጣም ደስብሎናል💝💝💝💝💝💝

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 года назад +16

    ማሻአሏህ ደስ የሚል ብስራት ነው የተጠፋፋ በሙሉ ተገናኝቶ እንድህ ይደሰት ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 2 года назад +6

    መዳም ቅመሞች ጀግኖች ናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ኢቢየሶች

  • @asterbelete6867
    @asterbelete6867 2 года назад +7

    እንኳን ደስ አላት እናትየውም ልጅትዋም ይመሳሰላሉ ኢቢኤሶች ዘር ይውጣላችው መልካም የርካታ ስራ በጣም ደስ ይላላ።

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 2 года назад +13

    እናትየዋ በጣም ሰፕራይዝ ነች ግን ራሷን ስሜቷን ለመቆጣጠር እየሞከረች ነዉ ❤ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ🙏❤❤

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 года назад +7

    ዮኒየ የኔ መልካም ወንድም እኛም ከቃል በላይ ነው የምንወድክ💘❣️❣️❣️❣️ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ

    እእእእእእልልልልልልል እካን ደስአለሽ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ቅዳሜን ከሰአት

  • @feruzali-c5b
    @feruzali-c5b 7 месяцев назад +1

    አረ ኡኡኡኡ የመን ሁሉም ነገር አለ እየኖርን ነው ይሄው 20 አመቴ ከአገሬ ከወጣው እየሰራው እየኖርኩኝ ነው አልሀምዱሊላህ የመንን በጣም ነው የምወዳት ሁለተኛ አገሬ ናት እና ሁሉም ኖርማል አለሰላም ነው

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 2 года назад +17

    የማዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አላችሁ እኔም እንኳን ደስ አለኝ አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ 2 года назад +5

    ወላሂ እኔ ዮኒ ሳላዴንቅ አላልፍም ምክናየቱም በእስልምና ሴትና ወንድ ሰላም አለመባባሉን የማወቁ ነገር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዮኒዬ

    • @mesimesi4305
      @mesimesi4305 2 года назад +2

      😁😁እና ሳማት እኮ ኣላየህም እንዴ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +1

      @@mesimesi4305 የሳመበት ቦታ ቆርጣ ነው ያየቹ ክክክክክክክ

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +1

      ዮኒ ሰላም ብሏቸዋል አታካብጂ ክክክክ

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 года назад +7

    እናትዬው ግን የሆነ ግዴለሽ ነገር ናቸው

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 Год назад

    እየ ዬናስ ቓል የለኝም ሰዉን ለማስደሰት የምታደርገው ጥረት ብቻ እግዚአብሄር በዘመንህ ሙሉ ይሞራህ

  • @gjhtdgtu5131
    @gjhtdgtu5131 2 года назад +14

    የመዳን ቅመም ነኛ ዬኒዬ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ ትህትናህ በጣም ያስደንቃል

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 2 года назад +10

    ኡፍ የኔ ዱቡሽ ቡሽ መብሩክ እንኳን ደስ አለሽ ሀቢቢቲ የሌሎችንም ደስታ ለማየት ያብቃን ያረብ ዩኒ እኛም የመዳም ቅመሞች እንወድሃለን የኛ ቱሁት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +57

    ጮኬ ነው ከመኝታየ የተነሳሁት ወላሂ እንባዋ ከፊቴ አልጠፋም በስ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ሱብሀኑ ተአላ ምስጋና ይገባው ወላሂ ማመን ነው የሚያቅተው ኧረ ቢስሚላህ በአንድ ሳምንት ችግርሽ ተፈታልሽ ኢቢ ኤሶች ቃላት አጣሁላችሁ ጀዛኩምአላህኸይር

  • @MaretuMaretu
    @MaretuMaretu 2 месяца назад

    ዮንየ የሁሉ አባት ነህ እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 2 года назад +12

    የሚገርም ታሪክ ነዉ እንኳን ደስ አላቸዉ የሰዉን ደስታ መጋራት እራሱ እንዴት ደስ ይላል እናቷን ያገኘችዉ ልጅቷ በተለይ ለናቷም ለሁሉም ቤተሰብ የምትገልፅበት የፈቅር ስሜት ልዩ ነዉ ልቤን ነዉ የነካችዉ። ይህ ቤተሰብ እንዲገናኝ ምክንያቱ ለሆናቹሁ ለሠራቹሁ ሁላቹም እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይስጣቹሁ።

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 2 года назад +69

    በህይወቴ እንኳንም ሉላንና ዮናስን አላደረገኝ ሰዉ ሲያለቅስ እንደማየት ሚያስለቅስ ሚያሳዝን ነገር የለም 😭😭እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁ

    • @mekahussen9279
      @mekahussen9279 Год назад

      የኔውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ዩኒዬ አይችል አጀቱ እኔማ የናተን ብሮግራም ስከታተል በባውሀነው የምታጠበው ሁሌም መልካምነታችሁ ይለምልም እናትዮዋ ግን እደወለደአጨት አይደለም አጀቷ ግር ያስባላት ሁኔታአለ ለማንኛውም እንኳን ደስስስስስ አላችሁ

  • @birhanab315
    @birhanab315 2 года назад +19

    እናትየዋ አሳዘኑኝ በሂወት ከዚህ በላይ ደስታ አልነበረም ግን ይሄን እንኳን ማጣጣም አልቻሉም ምን ያህል ከባድ ሂወት እንዳሳለፉ እንዴት ልባቸዉ ድንድን እንዳለ ተረዳሁ አ😥😥 እንኳን ደስ አላችሁ

    • @marrtube9521
      @marrtube9521 2 года назад +1

      በትክክል ያስታዉቃል የልቦ ቁስል

  • @semirakadr9252
    @semirakadr9252 Год назад +1

    ዮኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንዳምወድህ የመደም ቅማሞች ስማቹ ሀገር ገበ ደስ ይበለቹ

  • @tezutezu5314
    @tezutezu5314 2 года назад +7

    እግዘብሔር ይርዳችሁ ዬኒዬ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለእናንተ ተባረኩ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +16

    እንኩን ደስ አላችሁ !!!እናትየው ጨከን ብለሽ ለቅሶ ማስቆምሽ መልካም ነው!!!የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኩን አገናኘሽ በእናት እጦት ተንስፍስፋ የኖረች !!!

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 года назад +21

    የናቲቱ ነገር አወዛገበኝ ፈጣሪየ 😳😳

    • @fkr834
      @fkr834 2 года назад +5

      ምን ሆነች ሁሉም ሰው እኮ ደስታው ኣገላለፅ ይለያያል

    • @sofiyaadme7286
      @sofiyaadme7286 2 года назад

      Enen becha meslognal

  • @ssuw5688
    @ssuw5688 Год назад

    ኢቤሶች የእውነት በጣም መልካም ናችሁ እናተን ለማመስገን ቃላት የለኝም በርቱልን ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 2 года назад +21

    ፈጣሪ የልጅቷ ልብ ንጽህና ኣይቶ ነው ከኣክስቷ ሂወትና ከእህቷ ያገናኛቸው። እናቷ የወለደቻት እናም የናፈቀቻትም ኣትመስልም ቀዝቃዛ ስሜት የለሽ ናት ያሳዝናል። የልጅቷ እምባ ሲታበስ ስትስቅ ተደስታ ማየቴ ኣስደስቶኛል።

  • @Faeza852
    @Faeza852 2 года назад +8

    ለመዳም ቅመም ያለክ ክብር ክብርህ ከፍ ይበልልን 🙏🙏🙏

  • @meremmuhammed5675
    @meremmuhammed5675 2 года назад +17

    እናትነት እድህ ከሆነማ እህህህ የኔ እናትኮ ትንሽ ተለይቸ ስገንገናኝ ከዝህ በላይ ታለቅሳለች

    • @webnet700
      @webnet700 Год назад +1

      ሴትዮይቱ ጉረቤት ነው እምትመስለው ገና አልተግባቡም

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ Год назад +1

    እናትየው በውስጧ ስለያዘችው ነው እንጂ ታማለች እኮ በልጇ ናፍቆት ግን ስሜቷን መግለፅ አልቻለችም በዛ ላይ ለብዙ ሰው ስላላሳወቀች ተሳቃለች ልጅቹ ግን ደስ ይላሉ እልፍ መብሩክ ሀቢብቲ

  • @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
    @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 2 года назад +6

    እንዴት ደስ የሚል አጋጣሚ ነው የኔ ቆንጆ ዶናዬ እንኳን ደስ አለሽ በማታውቂው አገር ተንከራተትሽ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    እደኔ የሰዉ እምባ ሲታበስ ሲያይ ደስ የሚለዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይበል 💔

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo Год назад

      በጣም የሠዉ ደስታ ያስደስታል

  • @حورال-م2ع
    @حورال-م2ع 2 года назад +86

    الف الف مبروك لانها حصلت امها
    الله يفتح عليكم ebs لانكم توجدوا الاهل مع بعض 😍😍😍

  • @liyuasefa
    @liyuasefa 2 года назад

    ምነው ማዘርየው እኔ ልጅቷ በጣም ነው አጀት የምትበላው የኔ ቆጆ እንኳን የልቧ ተሳካ ኢብኤሶች በጣም ጥሩ ሰራ ነው የምትሰሩት በርቱ

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 2 года назад +9

    ዩኒ መልካም ሰዉ እኛም በጣም የምንወድህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    እግዛብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ደስ ያላችሁ 🥰🥰🥰🙏

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад +54

    ያሰላም ደስ ሲል አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን የደስታ አላህ ያድርገው እኛንም ከቤተሰቦቻችን በሰላም አላህ ያገናኘን!

  • @tigetsdamalash6282
    @tigetsdamalash6282 2 года назад

    እዉነት፡ደሥየሚልነው፡በዚሁ፡ቀጥሉ👏👏👏

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 2 года назад +32

    አላህ ይባርካችሁ ኢቤሶች መልካም ሰወች ናችሁ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 2 года назад +59

    አልሀምዱሊላህ !! ኢትዮጵያን ብሎ የመጣ መቼም አያፍርም ። ebs ሶች እኛም የማዳን ቅመሞች እንወዳቹሀለን።

  • @behiwotnegussie7879
    @behiwotnegussie7879 2 года назад +17

    ውይ ተመስገን እንካን ተገናኙ ሠዉ እርባት ነበር እግዚያብሔር እጥፍ ደስታ ይስጣችሁ ቆንጆ ቤተሠብ

    • @zamzamyasen5099
      @zamzamyasen5099 2 года назад

      መሺአላ ተባረካላ እካን ደስአለሺ

    • @zamzamyasen5099
      @zamzamyasen5099 2 года назад

      ዩናሰ ጀዛኸላ ኸር

  • @AminaNakanjako-ox9bp
    @AminaNakanjako-ox9bp 4 месяца назад

    ebs ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስራው እጅግ የሚያስደስት ነው በጣም ነው የምንወዳችሁ የማዳም ቅመሞች