ፍቅረኛውን በአለቃው የተቀማው የጋራዥ ሰራተኛ አስገራሚ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 64

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu 4 месяца назад +13

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ፈልገን ያጣነዉ በትክክለኛው መንገድ ከተጓዝን ፈልጎን ይመጣል🙏🙏🙏❤❤

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 4 месяца назад +20

    ደስ ባይልም ደስ ይላል የመዳም ቅመሞች ሰላም ብያችኋለሁ ተስፋ የሰነቅን ሁሉ ተስፋችን ይሳካ አሚን ያረበና አለሚን ድል ለአማራ ፍኖ

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 4 месяца назад +12

    እውነት ሱሶቼ ሆናችሁ እኮ አንደኛ ነኝ ❤

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 4 месяца назад +6

    እና ጥቁር የለበሺውን ሹራብሽን ሳትቀይሪ ነው ወይ አግብተሽ ወልደሽ እስከ መፋታት የደረስሺው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 4 месяца назад +9

    ሰላም ወገኖቼ

  • @tinaye964
    @tinaye964 4 месяца назад +3

    በህይወታቹ ምንም ነገር ስትወስኑ ጓደኛም ሆነ ቤተሰብ በውሳኒያቹ እንዲገቡ አትፍቀዱ ሁሉም ነገር ልክ አለው❤

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 4 месяца назад +1

    ጓዳኛዋ ግን አግቢ ባላት በግድ አሳምናት አሁን ደግሞ ፍችው በሰው ሕይወት ውስጥ አትግቡ እባካችሁ

  • @tofikbedru8905
    @tofikbedru8905 3 месяца назад +1

    ጎበዝ ጥሩ እስክሪፕት ነው ተጠንቶ የቀረበ ልበ ወለድ እንጂ እውነተኛ ታሪክ እንዳልሆነ በግልፅ ያስታውቃል

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 4 месяца назад +1

    እኔ አለ የክፍለ ሀገር ልጅ አላገባም አላለም አግተህነው የክፍልሀገር ልጅ የገጠርልጅ አግኝተህነውክፍታፍ😂😂😂😂

    • @HayatAhmed-ux9hr
      @HayatAhmed-ux9hr 2 месяца назад

      የክፍለ ሀገር ልጅ ኮመንት😊

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 2 месяца назад +1

      @@HayatAhmed-ux9hr አወ የገጠርልጅ ያውም የገበሬልጅነኝ እሽ በገጠርነቴ እኮራለሁኝ

  • @tonitooni9548
    @tonitooni9548 4 месяца назад +2

    ምን ይሻለናል እኔና ይሄ ሰውዬ ቦርጫችን የመፍተሔ ያለህ 😂

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 4 месяца назад +2

    የጓደኛን መቀማት ሰይጣናዊ ነው

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 3 месяца назад

    እቺ ቅንቅናም ጓደኛ የሷ ምክር ነው አይ ሴት ልጅ ልባቹ እንጥልጥል ነው ለዚ ነው ሁሌ አይምሮአቹ ከሚላቹ ይልቅ በሰው ሀሳብ ተጠልፋቹ የምትወድቁት

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 месяца назад

    ስው ከጅምሩ ራሱን መጥለፍ ከጀመረ ከዛ ራሱን ይጥላል። የትያትሩ ሞራል።

  • @BraktMulti
    @BraktMulti 4 месяца назад +4

    5 ነኝ ላይክ አድርጉኝ❤

  • @ዴስየሚልስቃይ
    @ዴስየሚልስቃይ 2 месяца назад

    ይህ ድፈፍ ዴግ አርገችው በፋጣሪ ስራ ትወልጅ ችግርይገለኛል ይላልእዴ

  • @godislove1692
    @godislove1692 4 месяца назад +3

    Yetignawin uniformun new yemiyawelkew er🤣🤣🤣🤣🤣🤣✌

    • @tinaye964
      @tinaye964 4 месяца назад +1

      መፍቻ አስቀምጥ ቢለውስ😂😂

    • @godislove1692
      @godislove1692 4 месяца назад

      @@tinaye964
      🤣🤣🤣🤣🤣 gudegna eko nachew tinaye964

    • @godislove1692
      @godislove1692 4 месяца назад

      @@tinaye964
      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 месяца назад +1

    ብለጌ ድሮውም የቸኮለች አፉሰ ሳ ለቀመች አረ ወንዶች ይሀ ሁላ የጎደኛሽ ምክር ስምተሽ መስማቱ ማየቱ ደሞ ለስው ተብሎ መስቃየት በግድ ከራስ በላይ ነፋስ እጅሽ ነው የምትወደው ወንድ ከስራው አስባራ የዘራሽው እያጨድሽ ነው

  • @AdaneLombard
    @AdaneLombard 4 месяца назад +2

    ላይክ አታርጉኝ

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 4 месяца назад

    ምን አይነት ከሃዲ ምን አይነት ቆሻሻ ወንድ ነህ

  • @ዘይባነሩድን
    @ዘይባነሩድን 4 месяца назад +1

    ንፁህ ፍቅር ያለው ደሀ ጋር ነወ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o Месяц назад

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው❤❤

  • @melkamubeyene2571
    @melkamubeyene2571 17 дней назад

    የአሁን ዘመን ጓደኝነት እንደዚ ነዉ

  • @wendeasnake8965
    @wendeasnake8965 2 месяца назад

    ይበልሽ አንች ሸቀጥ

  • @Arabu-g4i
    @Arabu-g4i 3 месяца назад

    ያማል

  • @YemariamSelomon
    @YemariamSelomon 3 месяца назад

    እህት ወንድሞቼ ትዳር በጓደኛ በጎረቤት በቤተሰብ ውትወታ አይመሰረትም ልጁ ህልሙን ነው የመረጠ ህልሙን ኑሯል እኔ ህልሜን ከመረጥኩ የምወዳትን ሴት አይደለም ጓደኛየ ወንድሜም ቢያገባት ግድ የለኝም ምክንያቱም ህልሜን መኖር ስጀምር ፈጣሪ ለኔ ያዘጋጃት መኖሯን ስለ ማምን

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 4 месяца назад +3

    🎉

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 4 месяца назад +5

    If blind leads a blind they both will go to the ditch!! Bad choice!

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 4 месяца назад

    ይችን አይነት ደደብ ጓደኛ ይዘሽ ባትጎጅ ነበር የሚገርመው

  • @MK-yr3up
    @MK-yr3up 4 месяца назад +4

    Afkariw kerefef be swa ayferedm

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 4 месяца назад

    አንቺ የሜያይ ሲበዛ
    ተራ ፈጠራ ድራማ ከምታሰሬቡን
    እኛ የምንፈልገዉ እውነተኛ ታሪክ ነዉ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 4 месяца назад

    ይሄን ብሎ ደግሞ የጋራዥ ባለቤት ሰገጤ

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 4 месяца назад +1

    ማለት?

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 месяца назад

    ጨካኞች ሴት የላከው ሞት እይፈራም እግዚአብሔር አይፈሩም

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 4 месяца назад

    አይ ሰዉን ማናቅ መጨረሻዉ ይሄ ነዉ አይታችዉ ተማሩ ሴቾችዬ👌👌👌👌👌

  • @GetasewEnyew
    @GetasewEnyew 4 месяца назад

    እባካችሁእሴቶችገዘብአታስቀድሙ

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 4 месяца назад

    የዚህ ልጅ በርጭ ግን መራማደ አቃተው እኮ

  • @rawneseid5747
    @rawneseid5747 4 месяца назад +4

    "አንደኛ ኮሜንት

  • @DagefeAba-dn2xy
    @DagefeAba-dn2xy 4 месяца назад

    Alamragati.buzu.waga.yaskafilale:

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 месяца назад

    ባለጌ ጎደኛ ናት በጣም ያሳዝናል

  • @utpinbahrain3553
    @utpinbahrain3553 4 месяца назад

    ቀጣዮን

  • @Booniibonii
    @Booniibonii 4 месяца назад

    😅👍 👍 👍 👍

  • @utpinbahrain3553
    @utpinbahrain3553 4 месяца назад

    እንጠይቃለን

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv 4 месяца назад

    Saw,yezrawen,yachedale

  • @Manunited-cb9ym
    @Manunited-cb9ym 4 месяца назад

    Yewnt tarik algi bezo sew yemastmer enam

  • @amsalamsal6143
    @amsalamsal6143 4 месяца назад

    🥰🥰🥰

  • @TaganshMajali
    @TaganshMajali 4 месяца назад

    😮😮😅😅

  • @TaganshMajali
    @TaganshMajali 4 месяца назад

    😮😮😮😮

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 4 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @GiremaTasabi
    @GiremaTasabi 4 месяца назад

    ጥሩአረገ፣ገንዘብ፣ፍቅር፣አይገዛም

  • @samig1932
    @samig1932 3 месяца назад

    Lemaj wend wend aydelem