Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኔና ባለቤቴ አግዚአብሔር ባርኮን 4 ቆንጆ ልጆች ወልደን አግዚአብሔር ይመስገን 23 ዓመት ሞላን እንዴ እኛ የተባርክ ትዳር ይስጣቸው ❤❤🙏
አሚን ሰይጣን አይሰማቹ❤❤❤
Amennn❤
ኣሜን ኣሜን።
Amen(3)🙏🙏🙏
እባካችሁ እዬሃ ሚዲያ ህጻኑዋንም ወንድ ልጁንም እርዱዋቸው, ልጁም በመሃል ስነልቦናው እየተጎዳ ነው:: ገና የ 14 አመት ልጅ ነው እባካችሁ አስቡት::
እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ዱሮ ሶሻል ሚዲያ ስለሌለ ነው ይህን ክፉ ነገር የማንሰማው አቤት የኔ ጌታ አረ ጌታ ሆይ ሰላሙን አምጣለን
ከዝህም በላይ አለ ስለማይወጣ ነው እንጂ
እኔም እሱ ነው የገረመኝ በጣም ክፉ ነገር beztal
አሚን ሰላሙ ያምጣልን እኔም ሚገርመኝ እሱነው
አሁን ሶሻል ሜዴያው ከፀሐይ ብርሀን በፈጠነ መልኩ መልካም ስነምግባሩን እየደመሰሰ ሰው እኩይ የሆነውን የማያውቀውን ነገር ለካስ ይህም አለ ወይ እያለ ተላመደው አባቴ መጥፎ ነገር ከመልካም ስራ በላይ የመባዛት አቅም አለው ይል ነበር
😔በጣም የማናቃት ኦዲቃዋ የተበላሽ ኢትዮጵያ መኦንዋን በ ዩይቱ አቤት ስንቱ ስማን ጋና ስንቱ እንስማለን ሴጣንን ማየት 😒አይጠበቅብንም የለሱ እሱ እያየን ነው 😒
ከእንዲህ አይነት ትዳር ሲንግልነት Best የእውነት ጥንቅር ይበል የምር
ኧረ ስንት ጥሩ ትዳር አለ እንደሱ አትበይ(ል) ትድያ እንዴት ዘር ይቀጥላል ? አትፍሪ(ራ) ስንት መልካም ሰው አለ ።
@@genetbaraki200 የተል የታል ከጋብቻ ይልቅ ፍች በዛ የጉድ ሃገርኮ የምር እኔ ሊገባኝ አልቻለም ምን እንረዳ ከዚህ ታዳ
😒ዝም በል ባክክ እዚህ መተው በ ትዳር አጋራቸው ኝኝኝ 😂የሚሉ ግጥም አድርግው 3 4 10 😂ያግባሉ እኛን ለማስፍራራት ነው ስለዚህ 👊🏿👊🏿👊🏿
በምን ጥአሙ
@@FikirtGebiregZihabr እኮ
ልጅ ይዞ ሌላ ትዳር አልፎ አልፎ ካልሆነ አይመከርም ምክነያቱም መልካም ሰዎች ጥቂት ናቸው ይሄንን ሽሽት ልጄን ብቻዬዬን ያሳደኳት ኧረ ወደዛ ኤጭ😮
ttkkle👍👍👍
መቼም አይመከርም ለምኜም ቢሆን አሳድጋለወ እንጂ
ጀግና 💪💪💪
@@natanemu9304ብዙም አታምርሩ ብዙ መልካሞች አሉ ለምሳሌ እኔ ያደኩት በእንጀራ አባት ነው ከልቡ ሰው የሆነ እናቴ እንኳ ስትቆጣኝ ቀስ ብለሽ ነው ማዘዝ ያለብሽ ልጅ ላይ አትጪኺ ብሎ ይከላከልልኛል
እኔም ልጄን ብቻዬን እያሳደካት ነዉ ጥሩወዶች ጠፍተዋል
እረ አለም ሰገድ እባካችሁ ይችን ህፃን ድረሱላት በመሀል ሜዳ አድርገው ልጂቷን ሀይምሮዋን እየጎዱት ነው
"ያለ እናት ፈቃድ ልጅ ይዞ መጥፋት የከፋ ወንጀል መሆኑን አይውቅም" ማለት አይቻልም። የእኛን አገር ፍርድ ለፈስፋሳነት ስለሚያውቅ ይመስለኛል።
ተባረኪ👍👍👍👍
አባት መከታ 💪💪 ነዉ አባቷን ትዎዳለቺ ዎንድሞአ ከሌላ ስለተዎለደ 😢 ይከቀ ብጣል ልጁ ስታለክስ ማየት አይፈልግም
ልጆች ያሳዝኑኛል እናትና አባት ባለመስማማት በጀራ እናት በጀራ አባት በሌላም ነገር ይሰቃያሉ ሀፍፍፍ
በእንጀራ እናት.... በእንጀራ አባት ለማለት ነው?ምንድነው በጀራ?
@@ኣርኣያ-2017😂😂😂😂😂
Z😂😂😂@@ኣርኣያ-2017
እኔ ስለ ባልና ሚስቱ በምልልስ ጉዳት ምንም አይጨንቀኝ ለልጁቷ ግን ሳጋው በዚ ቀፈፊ ግዜ እግዛብሄር ይጠብቃት አባት ልጁን በሚደፍርበት ዘመን😢😢
አባትሽ አንቺን ደፍሮሻል?
@@SintayehuEshetu-hg8usጎበዝ ጥሩ ጥያቄ
ዝም አትያትም 😅@@SintayehuEshetu-hg8us
እማማ ኢትዮ ያፍራችህ መልካም ሰው አዳማጭ የተረጋጋ መንፍስ ያለው አንተ ልዮ ሰው ፍጣሪ ይጠብቅህ አለምዬ❤
ከ እራሴ ጀምሬ ብዙ ሴቶችን ስፈትሽ ግን ሁሉም ሴት ባይሆን ለ ራሳችን ክብር አንጨነቅም ወንድን እናስቀድማለን። ለዚህም ነው መጫወቻ አደርጉን እውነት ።😢 እንደ ኢትዮጵያ ሴት ልቧ የተሰበር ፍጥረት አለ ???????????????😢😢😢😢
Chegeru eko Eyzorachu selemetebedu eko new tedar akeberu
ይሄ አረመኔ አስሮ መግረፍ ነበር ከአሁን በኃላ ትዳር አትያዢ እግዚአብሄር ቢረዳሽ ሁለቱን ልጆችሽን በሰላም አንድታሳድጊ እመኝልሻለሁ::
የምትፈርጅው ፍርድ እኔም ብሆን ብለሽ ፍረጂ፤ ከህግ አንፃር በቤተሰብ ጉባዔ ልጅቱ ከማን ጋር ትደግ ብሎ የመወሰን ሁኔታ መረሳት የለበትም
እናትየውም መጥፎ ንግግር መናገሯ ትልቅ ስህተት ነው ይሄ ሁሉ ነገር በ5 አመት ልጅ ላይ ማውረድ በጣም ያሳዝናል ሁለቱም የማይረቡ የእናት እና የአባት ፀባይ የሌላቸው ናቸው
ጀግናነሽ ይሄን ሆዳም በአጭሩ ቀጣሽው ሊበላ ነበር አፈር ይብላ ምን እንደሚሻላችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
የት ናችሁያለም ሰገድ አድናቂዎች❤❤❤❤
አለን🎉
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ።ከሌላ የተወለደ ልጅሽን ለዚህ ዓይነት እቢውዝ መከላኩልሽ ጥሩ ሥራ ነው።ምሁራን ነን ያለት ሴቶች ያላደረጉትን ነው ያደረክሽው። በጣም ብልጥ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።ከዚህ ዓይነት ወንድ እራስሽን ጠብቂ ።
ልጅሽን እግዚአብሔር ያስገኝልሽ ሴቶች ከቻላችሁ ልጆቻችሁን ከአንድ ባል ለመውለድ ሞክሩ !!
ማን ይጠላል አልሆን ብሎ እንጅ
Enas saylughe weljalhu gn belja yemeta hulu gedel ygba ekan wed ho lala bweldeko edesu manm mehon aymeslghem enan yweded ljanm yweded klhone gen 4 egrun ybela
ካንድ ሰዉ መውለድ ባይቻልም ተሸንፎ መኖር በዘዴ እሱን ማወጣት ትችል ነበር 🙄
Yes
@@ዘ-ታቦርቻሉታ የሚከተለዉን
እናቴ ይቅር በይኝ ያለ አባት 6 ልጂ አሣደግሺ ለካ ሊላሒወት አልጀምርም ልጆቸን የጀራ አባት ይመታብኛል ብለሺ ከሠዉ በታች ሁነሺ ለቁም ነገር አዲርሰሺናል 😢 የጀራ አባት ማለት ለካ ከባዲ ነዉ
አቤት ጌታዬ አሁንስ ለራሴ ፈራው ፈራው አተው ጠብቀን ባሎች ልባቸው ጨካኝ ነው ለምንንንንንን😢
እኔም ሚደቀኝ እሱ ነዉ እንዴት እንደሚጨክኑ
were alebesh eski gudyun bedene atingiwe huletum yabokut new mtasaznew lijetua nat
እናቶች እባካችሁ ለጋብቻ አትቸኩሉ : ለብሶ የሚሄድ ሁሉ እንደጤነኛ አትእዩአቸው : በንግግር የማያምን እልከኛ ከሆነ ህፃኗን አለመድፈሩ ምን ማረጋገጫ አለሽ? ያደረገው የበቀል ድርጊት ወንጀል ነው : ለሚመለከተው ሁሉ ባስቸኳይ እንዲደርሱላት አድርጊ :የህፃናትና የእናቶች አመልክቺ :እዮሃ ሚዲያ የዚህን የፍትህ ውጤት እንደሚያሰማን አምናለሁ❤
የሄቨን የፍርድ ቤት ቀጠሮ እየደርስ ነው ምን ይሁን የሚባለዉ በጉጉት እየጠበኩት ነው
መገደሉ አይቀርም ውዴ
@@AsdfZxcv-er6xfቆሻሻ ዘረኛ መርጦ አልቃሽ🤧
እኔም
ወዶች ለምድነዉ ለህግ የማይገዙት ?
ግማታም ሄቨን የገባችበት ጉድጓድ ግቢ ስንት ወንጀል እያለ መርጦ መቆላት
ይገርማል እንዴት ትደፈራታለህ ትለዋለች በጣም ብልግና ነው ድፈራት ማለትዋ ነው ጨዋ ከሆነች በጨዋ መልክ ልጅዋን ማግኝት ትችል ነበር
Betkikil yegrmal
Yenem tiyake newErasuwa balage nat Abatn endih setil, sint hiyotachewun le loju miset abat eyale
ባለጌ ሴት ናት ያላሰበውን እንዲያስብ ነው ያረገችው
አባቶች ልጆቻቸዉ እየደፈሩ እያየንኮነዉ ብትለዉ ምንድነዉ ችግሩ
@@AwelM.dbrhan አንቺ ለባልሽ ወይም ላባትሽ እዲ ትይዋለሽ ምድሩ በብዙ ጀግና አባቶች የተሞላ ነው በጥቂት ሰይጣኖች የብዙ አባቶች ሞራል መካት ብልግና ነው
እዚህ ሚዲያ ላይ በጣም ብዙ አይነት ሰዎች አይቻለሁ ግን እንደዚህ አይነት ባለጌ ሰው አይቼ አላውቅም ይህቺ ህጻን እናንተ ጋር ብታድግ ምን አይነት ዜጋ እንደሚወጣት ከወዲሁ መገመት አይከብድም እግዚአብሔር ልጅሽን በጅሽ ላይ ያድርግልሽ
እናቴን አመሰግናታለሁ በህይወት ባትኖርምልጅነቴን ወጣትም ሆኜ እራሴን ገዝቼ አስተውዬ መልካም ባል እንዳገባ ስለረዳችኝ በደል ቢመስለኝም ዛሬ ላይ ምን አይነት ሰው ይገጥመኝ ነበር እህቶቼ ብልህ ሁኑ ያላገባችሁ ጌታ ይርዳሽ እህቴ ስለልጅሽ
ሰውየው የዝቅተኝነት ስሜት አለበት እና በጣም ስሜታዊ ነው ! በሀል ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች 😢 ማስተዋል የጎደላችሁ ሰዎች ባትወልዱስ!? ልጆች በጣም ያሳዝናሉ ስሜታቸው ሲጎዳ 😢
ባልዬው የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው ያለው አልስማማም ስላለችው በልጇ ሊበቀላት አይችልም በፓሊስ መያዝ አለበት አባቷ ቢሆንም እሷም እናቷ ናት
ይህ ሰው በህግ መያዝ አለበት ምናልባት ደፍራት ቤወንስ የደበቃት
ግዜው ክፉ ነው የሰይጣን መቀለጃ መጫወቻ ሆነናል በኛ በአዋቂዎቹ ሃጥያትና መዘዝ ልጆቻችን እየተሰቃዩ ነው ፈጣሪ በቃችሁ ይበልን 😭😭🙏🏼እግዚአብሔር አምላክ ልጅቶን ይጠብቃት
Yena konjo hulu wedochi metefow nachew malet ayechalem mekniyatum betami merti abatochi selalu selazi meferdi kebadi new
ይሀ ሰው በህግ መያዝ ኣለበት ኣይታወቅም ደፍራት ከሆነ በምን ይታወቃል ኣግተዋት አኮ ነው ያልው ክአናትዋ አንዳይገናኙ አንዲየየየ... ይሀ ህግ ወጥ ነው።
abet fetarye yker bley
አንቺ አባትሽ አየደፈረ ነው ያሳደገሽ? ምኗ ባለጌ ነሽ? አሁንስ ቅጥ አጣችሁ! ቆየት ብላችሁ ሴት ለሴት አንጋባ ሳትሉ አትቀሩም!
መጋኛአ ያንበርክከው የኔጌታአ ምንስለሆነ ነው የሚያንበረክከው እናት በህይወት እያለች😭😭😭
አትፍረጂ
እኔኮ መጨረሻችን ነው የሚያሳስበኝ አላህ ሆይ መልካሙን ነገር ምረጥልን
አሚንንን😭
"ካርማ" ይባላል አለም ክብ ነች የሰራሽውን ነው ሚሰጥሽ ወይም የዘራሽውን ነው ምታጭጅው
😢😢
እኔም እደዚህ ማልቀሴ አይቀርም ስንጣል ልጃቸን አልሰጠሺም ይለኛል አሁን ደም ተጣልተናል ምን የሻለኝ እህህህህህ
የት ነው ያለው ማለቴ ቤተሰብ አያቀውምዴ አካባቢውን የባልሽን ቤተሰብ ያዋረው@@GhfHg-g8p
😢😢😢የመጠጥ ሱስ የለበት ወንድ እንዴት ልጄ ህፃን ለዛው ከእሱ ጋር ልትኖር ትችላከች የመንግስት ይህ የህፃናት ፍርድ ቶሎ ብሎ በቀንም በግራም ልጄትዋ ያለችበት ዘመኑ የትክሎኖድ ነው ልጄት ፈለጎ ማስረክብ ይህ ግዴታ ፖሊሶች መፍልግ አለባቸው ስልክ እስካለ ድረስ የትውልድ ቦታው ያሉ የህግ አካል መሮጥ አለባቸው የልጄትዋ ፎቶ በሚዲያ ቢለቀቅ በአንድ ቀን ትገኘለች
በየትኛው ሞራል ነው አባትሽ እንዲህ ያድርግሽ ያለቻትን ልጅ ልጄ ብላ የምታሳድገው
ሰውየው ባለጌነው እሱማነው የሰውልጅ እሚያበረክከው ሰውየው አሳፋሪነው ወላሂ ልጁ አሳዘነኝ😢😢ወልዶ መለየት ይሄነው ችግሩ
እሷ ነች ባለጌ ቅድ አፍ ነገር ነች ፣ እናትህን አግባ ማለት ነውር ነው። ስትዘሙትም እንደነበረ እየነገረን ነው። ስለዚህ እሷ ቆሻሻ ነገር ነች።
ብዙዉን ጊዜ ሚስትንብረት የብቻ ካላት አይናቸዉ እሱላይ ነዉ የበታችነት ስሜት አላቸዉ ያዉበእኛ ሀገር ባል ሲሆን የሚሰጣዉ ቦታ የሚት ንብረት ሁሉም የሷየሆና ነገር የሱእደሆነ ያስባል
በትክክል እንኳን ቤት ንብረት ኖሯት በእውቀት እንኳን ሲበልጧቸው የበታችነት ስሜት ይቀድማቸዋል
@@hanajebesa7975 አወ እኔም ትዳሬን የፈታሁት ከሱበፊት ባክ ባኖርኩት ብር ነዉ
በትከከል አይናቸው ገናዘቡ ላይ ናው በሰምምም ደደቦች ናቸው አሁንማ ብሶባቸወ
ውይ ይሄ ዥልጥ ባላገር፣ ይቅርታ አድርጉልኝ ባላገር ደግ ነው ምናምን ትላላችሁ ግን የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ግን ባላገር የገጠር ሰው ማለት ከትምህርት ዕጥረት ይሁን ምን ይሁን አልገባኝም ግን ድፍን ያለ ጭንቅላት ነው ያላቸው እንዲህ ፊልም ላይ ወይም በዘፈን እንደምንሰማው በፍፁም አይደሉም በጣም ባለጌዎች ናቸው፣ ቀድመው ሳይሆን የሆነ ጉዳት ካደረሰ በሗላ ነው የሚፀፀቱት ወይኔ የሆነ ጉዳይ አገናኝቷችሁ ብታዩአቸው ለብር ልጃቸውን ሳይቀር ይሸጣሉ።
እዉነት ነው በጣም ትክክል
ትክክል ከባድ ናቸዉ ምንም ነገር አያሳምናቸዉም የሰዉ ልጅ ሲቀጡ ለነሱ ልጅ የማያረጉትን ነዉ በዛላይ በንግግር አያምኑም ድፍን ያሉ ናቸዉ የደረሰበት ያዉቀዋል ቀኝ ሰታወሪ በግራ ነዉ የሚገባቸዉ ብቻ በጣም ከባድ ናቸዉ @@tigist9810
አባቷ ልጁን ይዞ አሳድጋለሁ በማለቱ ለምን ይህን ያክል ትሳደባለህ/ሽ ምን አይነት ድፍንቅል ነህ/ሽ ? ደግሞስ ገጠር ነኝ አለህ? ምኑ አልም ያልክ ሰገጤ ነህ ባክህ? ለመሆኑ ዥልጥ ማለት ምን ማለት ነው? ምን አደረገህ? ምኑ ቀፎ ነህ? ትንሽ አንብብ! ባዶ!
ዝም በይ ንፍጥ፣ አወ ዥልጥ ባላገር ነው ምክንያቱም ሀብት ካልወረስኩ ብሎ ልጅን ከትምህርት አፈናቅሎ መሰወር ምንድነው? ልጅቷን ምን እያደረጋት እንደሆነ አይታወቅም ይሄ ሌባ፣ ውይይይይይ የገጠር ሰው ምን ያክል ክፉዎች እንደሆኑ በስመአብ፣ ፊልም ላይ ዘፈን ላይ ደግ ናቸው ምናምን ሲባል እውነት ይመስላል ግን ውሸት፣ ለብር ሟች ጨካኝ አረመኔዎች ናቸው፣ የገጠር ሰው ማለት በተለይ የገጠር ሁኖ ትንሽ ከተማ ቀመስ ከሆነማ አይጣል ነው።
ሰገጤ እናተኮአባታቺሁን አታቁምልቃሚወቺ
ልጅታ የሁለቱም ስለሆነች ወደህ ሳይሆን በግድ ታሳያለህ እሳም ግዴታዋ ነው ማሳየት ለአባቷ !!!
እግዚኦ እንደው አንድ ሰው እኔ በድያት ነው እኔ በድየው ነው የሚል ሰው ይጥፋ ወንዱም በደለችኝ ሴትዋም በደለኝ ምን ጉድ ነው ምንአይነት ጊዜ መጣብን😢😢😢
የሰዉ ባህሪ. ነው እኮ
ህሊናው እኮ ያውቀዋል ግን እኔ አስቸጋሪ ባህሪ ነው ያለኝ ብሎ ማመን አይፈልግም።
በሚሰደደቡና በሚደባደቡ እናትና አባት መካከል የሚያድጉ ልጆች ምን ያህል ስለልቦና ጉዳት እንደሚደርስባቸዉ ማን በነገራቸዉ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የልጅቱዋ አዕምሮ በጣም ተጎርቱዋ የህፃን ልጅ ጭቅላት አንደ የያዛዉ ነገር አይረሳም ጌታ ሆይ😢😢😢😢 ልጅቱዋ እንዳት ጎዳ አንተ እርዳት
😢 የደረሰበት ያውቀዋል
አለምዬ የኛ ጀግና እግዚያብሄር ልጅትዋን በሰላም ይመለስላት እናትም ቸኩለሽ ለክስና ለፍች ጉዳይሽን ከማቅረብሽ በፌት ተረጋግተሽና ቆም ብለሽ ማሰብ መቻል ነበረብሽ መጀመሪያ ልጅሽ ያለችበትን ማወቅ ነበረብሽ ለማንኛውም ጌታ ልጅሽን በሰላም ያገናኝሽ
ምኑ ላይ ነው የጣለሽ! እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ልጅሽን!
ልጅሽ ብዙ መከራን አሳልፏል ሚስኪን ሴቶች እባካችሁ ልጆች ከወለዳችሁ በኃላ ሌላ ትዳር አትያዙ ልጆቻችሁን አሳድጉ😢
በትክክል ለፍተዉ ደክመዉ የወለዱትን ልጅ ማሳደግ እንጅ የምን በልጅ ላይ ትዳር ነዉ
P😅😅😮😮@@meditajc
ማን ነው ያለው? 😂😂😂
አረሃ በስመም ትደር የምበል ነገር ጠለው በምሰማ ሁሉ ይገርማል ገደምነ ሙልክስና እድሜ ይርዘም❤❤❤
ፈጣሪ ያስበን ዘንድሮ ልጅ የሌለው ልጅ ይለምናል ልጅ ያለው እንደዚህ ፈተና ይበዛል ግን ከአንድ ስው መውለድ የተሻለ ነው ልጆችን ዋጋ ማስከፈል ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ
እኔ 7/አመት ልጅ አለኝ ከዛ ካባቱ ተለያየሁና ሌላ አግብቻለሁ ከልጄና ከባሌ ያለ ፍቅር እኔ በጣም ነዉ የምቀናዉ ልጄ እያለ እሱም ባባ እያለ ይጠራዋል በጣም ደሥ ይለኛል የሚፈልገዉን ሁሉ ያሟለለታል የኔ ዉድ ባል አላህ ይጠብቅህ ለደቂቃ እድቀየም አይፈልግም እኔ ስቆጣዉ እኳን እኔላይ ይጮሃል
ታድለሽ ወላሂ አላህ የኔንም ያድርግልኝ ሴትሽልጅ ነበርችኝ እና ሌላ አሀባሁ ወላሂ ጭንቅ ይለኛል እድህ ያለ ስስማ ደሞ ይሄን ኮሚት ሳነብ ትንሽ ተስፋ አገኘሁ
@@zizumohammed683 ኢንሻአላህ ያርግልሽ ግን አቺ ለሱ እንድትቀርበዉ አርጊ ልክ እንደ ልጆቹ አባቴ ብላ ትጥራዉ አቺም ሲቆጣት የተለየ ፊት አታሣዪዉ እና አብሽር የኔዉማ ካባቱም በላይ ነዉ አለሀምዱሊላህ ❤️
እጅግ ሰቅጣጭ ታሪክነው ከእናትናአባት እንዲህ አይነት ቃላት ለ5 አመትልጅ እግዚዋ መድሀኒያለም ይድረስላት
ልጅትዋን ከእናትዋ ለይቶ በህፃንዋ ህይወት ጭንቅላት እየተጫወተ ደስተኛ ነኝ አለ።በጣም ጨካኝ ሠይጣን ነው።
እናንተ እየተበዳችው ራይድ ነው የምነዳው ስንትን ባለ ትዳር በዳው
@@simonmengesha9369ሴት እናትህ እህትህ ልጅክም ናት ያለ ሴት የተወለድክ አትምሰል ሴትን አታርክስ ሴትን ስትሳደብ ቅድማያ እናትክን ነው የምትሳደበው ቆም ብለህ አስብ ጥሩ እንናገር
@@simonmengesha9369 በቅርቡ ኤችአይቪ አበስብሶ ይደፋሀል ጠብቅ።
@@simonmengesha9369እርካሽ መሆንክን ማሳወቅክ ነው ባለጌ
በሁለቱ መሃል ያለው ችግር እሷ ባለችው ልክ ብቻ ያህል አይመስለኝም፣ እሱ የሚያነሳቸው ሃሳቦችን በማድመጥ የፌዝ ሳቅ መሳቋ ልጅን የሚያህል ነገር የተነጠቀች እናት አትመስልም፣ እውነቱን ፈጣሪ ያፅዳው፣ ለልጅቱም መልካሙን ይግጠማት።
አካባቢያችን እያቆሸሸ ያለው ቆምጬ ነው ሴተኞች ናቸው
ምን አለበት አንዲት ሴትልጅ ከወለደቸች በሗላ ለምን አርፋ አትቀመጡም ምክንያቱም አለመግባባት ሲፈጠር ልጆቹ ይጎዳሉ እባካችሁ እንደምንም ጠንክራችሁ ልጆቻችሁነን አሳደድጉ እናትነት ዋጋ ያስከፍለላል የኛ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ያም አለ ያም አለ ልጆቹ ያሰሳዝናሉ,,
በጣም ያሳዝናል ሰዉየዉ የራሱን ሀሳብ ብቻ የሚሰነዝር ጭፍን ሰው ይመስላል ባጠቃላይ የእውቀት ማነስ ችግር ያለበት ሰዉ ነው በዚህ አጋጣሚ ኢዮሀ ሚዲያን ሳላደንቅ አላልፍም እባካችሁ የህፃና ደህንነት ላይ ትኩረት አድርጉ ❤
የመጀመርያ ትዳር ካልተሳካ የሴት ልጅ ህይወት መስቅልቅል ነዉ የሚለዉ በተለይ ከወለደች ኡፍፍ😢😢የቻለ መከራዉን ችሎ ለልጆች ሲባል መኖር ከተማ ላይ በተላይ ከባድ ነዉ እኔ እናቴ የመጀመሪያ ባአሏ በካሰር ሙቶባት ከዛ ወዲህ የምትኖረዉ ህይወት ፈጣሪ ነዉ የሚአቀዉ ለእኛ ስትል ምን እደሆነች ፈጣሪ እና እሷ ነች የምታዉቀዉ
ሁሉም አይደለም የኔ አጎት ልጆች ያላትን ሴት አግብቶ ለልጆቿ ስራ ሁሉ ሰጥቷቸው ደስተኛ ሆነው ይኖራሉ
ሁሉም አደሉም
ወሬ ብቻ
ሁሉም አይደሉ ይክሳል ፈጣርይ
እኔ ላንተ ክብር አለኝ አሌክስ በዛ ላይ ሁሉንም እንዳይከፋቸው የምትሄድበት ጥግ ክበርልን ብቻ የትም የትም ይሁን ይቺ እፃን አይምሮዋ እንዳይረበሽ እባካቹ የናትም ያባትም ፍቅር ታግኝ ብትችሉ በልጃቹ ጉዳይ እተኩሩ በዋላ እንዳይቆጫቹ አይምሮዋን ጠብቁ
ዓለምሰገድየ ስታምር🙏 እስከማተብህና እስከመስቀልህ 🙏እስከመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
እህቴ ለፓሊስ ዛሬውኑ ማመልከት አለብሽ ፓሊስ አድኖ ይያዘው ልጁ ብትሆንም ወንጀል ነው ከወላጅ አንዱ ሳይፈቅድ ልጅን መውሰድ ያስጠይቃል። እግዚአብሔር ይርዳሽ ።ሡሪ አትልበሱ እህቶቼ አንዳይነት ከነአለምሰገድ ጋር🤔 ቀሚስ ነው ውበታችን አይዞሽ በርቺ ንብረትሽንም አትስጭ እሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ወንዶች ትንሽ ከተበለጡ የማይሰጡት ስም የለም ።ግን ቶሎ ለፓሊስ አመልክቺ
እኔ ከህግ በታች እንጂ ከህግ በላይ አይደለሁም ነገር ግን አንቺ እንደዚህ ማለትሽ እግዚያብሔር ይሁንሽ የኔን ሀሣብ ሳትሰሚ አትፍረጅ አንቺም ጋር ይመጣ ይሆናል ስለዘህአዝናለሁ
@@MokenennEndris ካስቀየምሁህ ይቅርታ ።ግን ከንግግርህም ተነስቼ ነው ወይም በአካል መጠህ ካላስረዳህ እኛ በቦታው የለን የተነገረንን እንጂ ። እባክህ ህፃኑአን ለእናቲት አሳይ ብሎም ችግራችሁን በሰላም ፍቱ ።መስገድ ፣መፃም መፀለይ አለባችሁ።
ሀና ሁሉንም ነገር እያንዳንዱ ነገር ከቤተስቦቿ ጋር የማውራውንም ሪከርድ አለኝ አንድ ሰው መጥፎ ነገር ከማድረግ ብየ ነው ከቤት የወጣሁት ልጅቷን ይዤ ስወጣም አይታለች የት እንዳለችም ታውቃለችነገር ግን ያንቺ ባል ቤተሰቦችሽን ካላከበረልሽ ምን ይሰማሻል እሷም የኔን ቤተሰብ ሰድባ እና አዋርዳለት በተለይ እምየን እናት እኮ ክብር አላት
አለም ሰገድ ወንድሜ አርጋታህን በጣም አደንቃለሁ💎💎💎💎💚💛❤አለምዬ ሴት ነኝ ወልጃለሁ የልጅን ነገር አውቀዋለሁ ግን ልጅቷ መፍትሄ ይፈለግ ሴቶችም አንዳንዴ እናጠፋለን በሷም በኩል ጥፋት ሊኖር ይችላል እሱንም አማክረው አለምዬ💚💛❤💪💪💪💪💪👍👍👍👍💎💎💎💎
አባት በሚስትህ ምክንያት ልጅህን አትጉዳ ይቺ ልጅ ከባድ ችግር ላይ ትጥላታለህ ከችግር አልፋ ካደገች ልጅህ እራሷ እንደምትወቅስህ አትጠራጠር ትልቅ ፀፀት ይሆንብሀል ምናለ ልጅ ከንብረት ይበልጣል ለልጅህ ቅድሚያ ስጥ ከሀገር ሀገር ዞረህ ነው ሴት ልጅህን የምታሳድገው? ስንት ህፃናት በሠራተኛ የሆኑትን ታውቃለህ ከቻላችሁ ተስማሙ ካልቻላችሁ አቅም ካላት ልጅን እናት ናት የምታሳድገው ነገ ጠዋት በፀፀት እንዳትንገበገብ
በ4 አመት ከ2 ወር ለተወሠደች ልጅ እናትዋን ማጣትዋ ከፍተኛ በደል ነው ከትምህርት ቤት አስቀርቶ ይሄ ለህይወትዋ አሳሳቢ ነው።
አንተ ነበርክ እንዴ እኔ ልጄን ሰርቄ ሰወስድ አትፍረድ ነገ ጧት በሰፈርከው ቁና ትሰፍራለህ ሁሉን ነገር ሣታውቅ አትፍረድ ነገ ጧት የኔ እጣ ፈንታ ሊደርስክ ይችላል
@@MokenennEndris በገዛ አፍህ ተናገርክ እኮ በጣም ባለጌ ነህ።ሲጀመር ያገባሀት ለንብረት ብለህ ነው።አልሆን ሲልጅ የህፃንዋን ፍላጎት፣ መብት ፣ረግጠህ ልጅትዋን ሠርቀህ ወስደህ ከእናትዋ፣ ከእምዬዋ ለየሀት።ህፃንዋን የንብረት መደራደሪያ አደረካት አንተ ወንድ አሰዳቢ ምናባክ ልታደርግ እጅ እግርህን ይዘህ ሴት ቤት ገባህ?????ልጅዋን የጠላኸው የንብረቱ ወራሽ ነው ብለህ ነው።እስቲ ወንድ ከሆንክ እዮሀ ላይ ቀርበህ መልስ ስንጥ አንፋታህም በቅርቡ ዋጋህን ታገኛለህ።ንብረቱ ግማሹ የቀድሞ ባልዋ መሆኑን አታውቅም እንዴ???????ልትበዪ፣ሊበላ አፈር ጠኔ ብላ።
እሽ ነገር ግን አንተ በጣም ትገርማለህ ስልክህን ላክልኝ እና የድምፅ ቅጅውን ልላክልህ ደግሞ ስንጋባ ንብረትሽን ውይ በልጅሽ ስም አልያም በራስሽ ስም አድርጊ ብያት አድርጋለች ስለዚህ እኔ የሷ ንብረት ለኔ ምኔም አይደለም ሳታውቅ አትፍረድ ይፈረድበሃል እውነት ሽማግሌዎች ስላሉ ይህን ይፈርዳሉ እውነቱ ይህ ነው አልፈርድብህም አንድ ቀን ሲገባህ ትረዳዋለህ
@@MokenennEndris አንተ እውነት ካለህ እዮሀ ቀርበህ ለምን መልስ አትሠጥም።የፈሪ ዱላ ሆነብህ።እውነት በማስረጃ ካለህ ለምን ትፈራለህ እዮሀ ቀርበህ መልስ ስጥ።
በቅርብ ቀን ጠብቅ እውነት ምን ግዜም እውነት ነው ስለዚህ ዝም ብለህ አትፍረድ
በስመ ስላሴ አባትሽ ያገባሻል እንዴትለልጅ ይባላል ሪከርድ ማስቀመጡ ጥሩ ማስረጃ ይሆነዋል ጎበዝ ልጅ ነህ ልጅህ በስርአት አሳድጋት ጎበዝ አባት ነህ
ስትባልግ ተይዛለች ልጇ ሽር** ስትላት ነው ያን የመለሠችው 😢😢 ሚዲያ ላይ መምጣቷ ነው የሚገርመው ብር ስላለኝ መብቷ መስሏት ነው።
@@adnanahmed4812 እኮ እሱ ድሀ ስለሆነ እሷ ስላላት የምንደግፋት መስሏት ነው እውነት እውነት ነው ልጅቱ ምንም ጥፋት የለበትም ጥፋቱ እሷ ቤት መግባቱ ብቻ ነው ወንድ ልጅ በኪራይም ቢሆን ራሱ ቤት ማኖር አለበት ብዬ አስባለሁ
መጥፎ ሴት ነች በጣም በጣም
😢😢😢 በጣም ባለጌ ሰውዬ ነው እናንተን የእራሳችሁ ጉዳይ ግን ለእኛ ስሜት ስንል ያመጣናቸው ልጆች ግን በጣም ያሳዝናሉ እረ የሕጻናት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ዝም አልህ 😢😢
ኧረ በስመአብ እንደዚ አይነት ንግግር ልጅ ጆሮ አይደለም እንዴት ከአፋችሁ ወጣ? እውነት ሌላ ሃገር ቢሆን ልጅቷ ለሁለታችሁም አትሰጥም ነበር በቅድሚያ ራሳችሁን ፈትሹ ሁለታችሁም ቤተክርስቲያን በቅድሚያ ምግባር ተማሩ እውነት
አንቺ በጣም ጀግና ነሽ ብዙ ሴቶችአሑን ካለዉ ባላቸዉ ያልወለዱትንልጅ ዞረው አየይመለከቱም በዝሁ ቀጥይ ልጅሽን በየትኛዉ ም መንገድእጅሸ አስገቢ በእርቅ አስመስለሽአብሮሽ መኖር ከጀመረ ገንበጣምከባድ ነው አስቢበት
ስለ እውነት በጣም ታናዳላቹ አረ እባካቹ ሕፃናትን ምን መናገር እንዳለብን እንኳን እንወቅ እባካቹ የልጃቹሁን ሰላም መልሱላት የእናንተ ዳፋ ለልጃቹ መሆኑ ያናዳል
አባትዬው ስለራሱ ስሜት እንጂ ስለልጅቷ ስሜት አልተጨነቀም በነገር ሁሉ እኔ ተበደልኩ እንጂ ልጄ ምን ያስፈልጋታል አላለም:: በዛ ላይ ፓሊስም ፍርድቤትም ሄዳለች ምንም አታመጣም አለ ከህግ ውጪ የሆነ ሰው ነው:: ልጅቷ የእልህ መወጣጫ መሆኗ ያሳዝናል:: ልቦና ይስጠውና ለልጃቸው የሚሆን ውሳኔ ቢወስኑ መልካም ነው::
ህግ፣ፍትህ እንደሌለ ስላወቀ አይፈራም።
Eko ene ene ala Dedeb new
ሰውም ደፋር ነው ይኼው አኔ ባሌ ከሞተ 13 አመቱ በልጆቼ ላይ ሳያድጉ እራሳቸውን መከላከል ሳይችሉየእንጀራ አባት መማጣት እየፈራሁ ስኖር ከ 12 አመት በዃላ ወለድኩይሄ ሰውዬ ካንቺ በታች ነኝ ብሎ ስለሚያስብ ስለምትበልጪው ተናዶ ነው ደሞ በልጅሽ ቀልድ የለም ያውም የበኩር ልጅሽን አታስመቺ እኔም መላቀቂያ ነው ያጣሁት ልጆቼን ማሳደግ አላቃተኝም እሱ ቢሄድልኝ ደስታዬ ነው እነሱ ወንዶቹ እርግብ ሆነው ገብተው ኮብራ ይሆናሉ ብቻ ከባድ ነውመንፈስ ነው ሰውዬው የሚያሳብደው ቤተሰቦቹን አታውቂያቸውም እነሱ ጋር አትሄጂም
Exactly all of them are cobra 🐍
የዘንድሮ ትዳር እጅግ በጣም ያስፈራል እራስን አስከብሮ መኖር ሳይሻል አይቀርም ከተቻለ
እንካን ለአቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን አብሮ አዴረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏♥️
እንኳን አብሮ አደረሰን
ወይ ዘመን ስንቱን ያሰማናል !! እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ፍርሃተእግዚአብሄር ይስጠን !!!
ያለፍበት ንብረት ለምን ያካፈላል ጎበዝ ነሽ ከትዳር በፊት ያፈራሽውን ለምን ብለሽ ታካትቺዋለሽ
ህፃኗን እግዚአብሔር ይጠብቃት ስለሌላው ግን ምንም አልበል በሚሰማው ሁሉ ደከመኝ😢😢😢😢😢
አይገርምም አሌክስ ምን ሆነ ሁለት ቀኑ ቪደወከሰራ ብየ ብቻዬን ሳስብ አሁን ኑ ኖቲፍክሺን ደረሰኝ አይ እምዬ ኢትዮጵያ አሁንማ በሰላም ወቶ መግባት ስለቀረ ሁሉን አስባለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን አስባት እንኳን መጣህልን አሌክስ❤❤
እኔም ሳስበዉ ነበር ❤❤❤❤
ወንዱን ልጅሽን እንዳይገድልብሽ እባክሽ
ሴንግል 🙏ተምስገን
ድራፍቱን ነው 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
I want you
😂😂😂😂😂በጣም
ያስብለል የምር እንደው ቁማን ከቀረን የስው አፍ አንችልም ምን እንሁን😅
አልሰጣትም ልጀን ይላልደ ነገኮ እናቴን አምጣ ትላለች ስታድግ ልጅቷ ማን እንደናት ለልጅ ።
አለምሰገድ ባሏን አቅርበህ ሀሳቡን ተረዳ ከንግግሯ እንደተረዳሁት ልጄን ትቼ ቤት ለቅቄ ሄጄ ከመንገድ በልመናና በፀብ ተመለስኩኝ ብላላች እንደገና ልጅቷን ይዞ ከሄደ በኋላ ሽምግልና ልኮ አልቀበልም አልኩ ብላለች የቤት ባለቤት ስለሆነች በሞራሉ ተረማምዳ ይሆናል በሌላ የወለድኩት ልጄን በደለብኝ ፣ ሌላ ብሄር ፣ ሌላ ሀይማኖት ሰካራም በማለት ምክንያት በመፍጠር በሞራሉ ተረማምዳ ልጁን ይዞ እንዲጠፋ ምክኒያት ሆናለች ። የመጀመሪያ ባሏንም እንደዚሁ አንገብግባ ንብረት ወርሳ ይሆናል የሄን ባሏን ያገባችው።
አይቺ ሴት አደገኛ ናት ከናት በላይ ማንም ዬለም እናቱን ሰድባለች ሚዲያ ቢቀርብ ገበናዋን ይዘረግፍለታ
ከይቅርታ ጋ ሚዲያላይ ስትመጡ ባለጉዳዮች ሐቅ ነው ይዞ መቅረብ በንብረትና በቤት አትመኩ ፍቅርና መተሳሳብ ይበልጣል አፋችንም ቆጠብ እንበል
ወንድ ልጂ ብር ፍላጊ ነው ብር ለማገኝት ሲል እማይሆኑት የለም ንብርቷን እንኳንም አላቀመሰችው ይሄ እብድ
የመጀመሪያ ባሏ በጣም መልካም ነበረ የሷ ጥፋት ነዉ የተለያዩት 😢
ፍትህ ለእህታችን ልጆን ሳታይ 8ወር ህግ የለም ሀገራችን ልጆን ማየት መብቶ ነው
ወይኔ ዘድሮ ዱሮ ባልና ሚስት ስጣለ ጉርቤት እዳይስማ ነበር የሚበለው አሁን ደሞ በተጣሉ ስሀት ሶሻል ሚድያ ምን ጉድነው ጎበዝ ሪሞት 🙄🤔
😅😅😅😅😅😅
😁😁😁😁😁
😂😂😂
ሁለታችሁም ጥፋተኞች ናችሁ እሱ ባለጌ ቢሆን አንቺም አፀያፊ ስድብ መጠቀም የለበሽም ልጅቷ እራሱ አሁን አፀያፊ ስድብ ተማረች ያለ እድሜዋ የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል ፈጣሪ ይርዳችሁ በተለይ ሎጅቷን አላህ ይርዳት
ምን ብላ ሰደበችው?
@@Misneb እንዴ የተናገረዉንና አለምሰገድ ይኼንን ቃል ተጠቅመሻል ሲላት አዎ ብዬዋለሁ ብላ ስትል አልሰማሽም ወይም አልሰማህም አንኳን እንዲህ ብላ ሰደበችዉ ብዬ ላስረዳ ጆሬዬም ለሰማዉ እንኳን እኔ አለምሰገድ እራሱ ዘግንኖታል ከሴት ልጅ ያ ቃል አይጠበቅም እንዲህ ስል ደግሞ እሱን ደግፌ አይደለም እሱም ባለጌ ነዉ
እር ይቺ ባለጌ ነች 5ዓመት ልጅ እንዴት አባትሽ ያገባሻል ትላለች እግዝኦ 🙏🙄
አጨብጫቢ ደደብ ምን ብላ ስትሠድብ ሠማሽ አቃጣሪ አጨብጫቢ
@@rukasalah1117አልሠደበችውም ያልበላሽን አትከኪ
ተመልካች ፍረድ እስዋን ያሣሠባት እኮ የቤትዋ ጉዳይ ነው ቶሎ ብላ ፍች ያደረገችው ማሥቀደም የነበረባት ህፃናን ማገኘት ከዛ በሥምምነት ፍች ማረግ ግን አሥመሣይ ሥግብግብ ናት እኛ ወንዶች እኮ ንብት አሣሥቦን አያውቅም የሤት ንብረት ደም ለካ
ፍርድ ቤቱ ይህንን ታሪክ ሰምቶ ልጂቱ አባቷ ጋራ እንድታድግ ይደረግ። ይቺ እናት ስርዐት የሌላት ባለጌ ነች። በጭራሽ ልጂቱን ማሳደግ የፈለገችበት ባልየውን ለመጨቃጨቅ ብቻ ነው። እንጂ ልጂቱ በስነስርዐት እያደገች መሆኑን ልቦናዋ ያውቀዋል። ቂል እናት ይችን አየሁ።
አይባልም ለልጂ እናት ናት
@@amlesetabebaw3907 አመለሰት እህቴ እውነት ነው እናት ሁሌም እናት ናት። ባለጌ የሆነች እንደሆነ ግን፣ ልጂቱን ቀውስ ለማድረግ ደፋር ዐይነ ጥላ ያለባት እንደሆነ ግን ግድየለም በአባቷ ቤት ተቀማጥላ ትደግ።
ተባባሪዉ ነህ እንዴት እርግጠኛ ሆንክ
Antha erasik nk 😂leba..kenatgna
Ende 8 wer mulu debkuat ende min honachihual ???? abrew new masadeg new yalebachew 5 ken enat gar hulet ken(kidamena ehud) abat gar eyehonech tideg
በቃ ቀላል እኮ ነው አትፈላለጉም አለቀ ልጅቷ ግን መበቀያ አይደለችም
ውይይይይ ወንድ ጠላው እግዚአብሔር ይችን እናት እርዳታ ከልጇ ጋር አገናኛት
ይሄ በራስ መተማመን የጎደለው ነው❤❤❤😂
ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም አትሸወጂ ወንድአትጥዪ
ቀውስ አጋሠሥ። አባት እና ወንድሞች የሉሽም? ካለ ወንድ የት ትኖርያለሽ?
@@ኣርኣያ-2017??????????
@@damentesdemntes9602 የአባባሌን ትርጉም ፈልገህ ከሆነ "በጅምላ ወንድ ጠላሁ አይባልም" ማለቴ ነው። አልገብቶህ ከሆነ አበባ የተባለቺትን ሰው ም ሆነሽ ነው ወንድ ጠላሁ ያልሽ በላት። ክፉ ሴት እንዳለይ ክፉ ወንድም አለ። በትንሹ ወንድ ጋዜጠኛ ነው ይህንን ቃለመጠይቅ እያደረገ ያለው። ተይህ በኋላ እንኳን ብጥፍም አተነብብልኝምና ደህና ሁን።
የእናቴ ታናሽ ወንድም አጎቴ ከእናቴ ጋር መጣላት ፈልጎ ታላቅ ወንድሜን ደብድቦ በሱ ምክንያት ከእናቴ ጋር ተጣልቶ እሷን ለመግደል ደርሶ ነበር እናም ምክንያት ነው የሚፈልጉት:: እውነትም ይሄ የእንጀራ አባት ነው በትክክል:: ወይ ፍርድ ቤት ኡሜሪካ ፖሊስጋ ልጄን አባቷ ይዟት ሄደ ከተባለ ወዲያው ነው የሚደርሱት ይሄ ህግ ይገርማል:: ምን አይነት እድል ነው ሁለቱም ጋብቻ ያልሰመረላት 6 አመት 7 አመት እየኖሩ መለያየት ይገርማል:: ልጅቷ የምትፈልገው ቦታ ነው ማድረግ በልጅቷ ምርጫ:: ለሰውየው ነው እኮ ይሄንን መምከር ያሉብህ ይዟት የጠፋው እሱ:: ድሮም ተከታይሽን ማግባትሽ ስህተት ነው ያለፋበትን መካፈል ብሎ አማርኛ ወዶሽ ኡልነበረም ንብረትሽን እንጂ ነፃ ኑሮ ኡግኝቶ ይጠላል
እህቴ ንብረትሽን ውስጥ እንዳታስገቤው please please እድሜልክሽን ስታለቅሽ ነው የምትኖሬው :
ከየት ያመጣችው ንብረት? በፊት አክስትዋ ስትጠብቅ የነበረውን ቤት? ልጅትዋ አቃቂ ቃሊቲ የሚያቋት የጎጃ ሸሌ ናት
@@nunu7353 ክየትም ታምጣው የራሶ ንብረት ነው : ሸሌነቶ በሶ አልተጀመረም ተለውጣ ባል አግብታ ሁለት ልጅች አልት መፍታም ባልና ሜስት ነው የሜውስኑት . ልጆን የመጠየቅ መብት አላት : ሁለተኛ ወገን ጋር ማደግ የለባትም : Ethiopia ውስጥ ሕግ ሙታል እንጆ የልጆን አባት ጉሮሮው አንቆ ልጄቱን ለናት እሱ እስር ቤት ነብበር . ሁለቱን አላውቃቸውም የራሴን አስተያየት ነው .
ስማ ወንድም ልጅ ከእናቱ መለየት የሠለጠነው አለም ብትኖር አምበር አለርት በሚል ታድነህ የረዥም ጊዜ እስር ይጠብቅህ ነበር። አገራችን ይህን ነገር ማስተካከል አለበት።
ልጅቷን እግዚአብሔር ይጠብቃት
ይቼ ሴትዮ ፣ሴት ልጇን የምትወዳት አይመስለኝም፣ ቤት ውስጥ በሪሞት ሲጣሉ ለወንድ ልጇ ማድላቷ ማሳያ ነው፣አባቷ ይህንን ስላየ ይመስለኛል ልጇን ይዞ የጠፋው። ልጅቷን ተያት፣ ከአባቷ ጋር በሰላም ትኑር፣አልፎ አልፎ አግኛት
አላህ ህፃኑዋን ይጠብቃት ።
ህፃኗን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት በቅርቡ ከሶስተኛ ባል ሌላ ልጅ እንጠብቃለን 😊 ልቦና ይስጥሽ
አረ አትፎረዱ ፈጠሰሮን ፎሩ
አንተ ጥሩ አባት ነህ አለምሰገድየ አባቱና እናቱ ያላሳደጉት ልጅ ምን እንደሆነ እኔን ጠይቁ
😢😢😢
እኔም ምስክር ነኝ ልጆች የሚሰማቸውን ህመም ወላጆች በፍፁም አይገባቸውም አይረዱም 😢
ዛፉ ከብት? እስኪ ልጠይቅሽ? ምን ሆንሽ አባትና እናትሽ ስላላሳደጉሽ
@@ኣርኣያ-2017Antha nk lijtwan serkha yawesdikaw ebd
@@ጠበቃደደብ ቂጥ። እኔ ነኝ ልጂቷን ሰርቄ የወሰድኳት😅😂? ጅል ቆሻሻ ባትሆኚ ማን ይጠላሽ ነበረ። እውነቱን ለመናገር ግን እናቲቱ በልጇ ላይ ቀንታባት ነው ለፍቺ የደረሰችው። የመጀመርያውን ባለቤቷ የት አደረሰችው? እና "ወይዘሮ ጠበቃ" ልጂቱ አባቷ ጋ ብታድግ ይሻላታል።
ከሁለቱ ንግግር እንደተረዳሁት በጣም መጥፎ ሴት ነች ጥሩ ነው ያደረጋት!!! አሁንም እራሱ ነው ማሳደግ ያለበት።
ወንድም ሆነ ሴት የመጀመሪያ የወጣትነት ወቅት ላይ ወደ ፍቅር ሲገቡ በደንብ ሳይጠናኑ ጊዜያዊ ፍቅር አሸንፏቸው ሕይወትን ይጀምሩ ይሆናል ግን አግብቶ የፈታ ወንድም ሴትም ግን የትዳርን ምንነት ገብተውበት ሰላዩት ሁለተኛ ሲሆን ግን ካለፈው ትምሕርት በመውሰድ ልጅ እሰከመውለድ ከመሄድ በፊት በጣም መጠንቀቅ ያሻል በተለይ ልጅ ሲወለድ መከራው የልጅ ነውና ሁሉም ይሄን ቢያስተውል መልካም ነው ።
አግብቶ አነደፈታ ሠው የሠውን ኑሮ ሢኦል የሚያደርግ ሰው የለም ሮረሸ ሰላላየሸዉ መናገር አትችይም
ከአባትየው የእናትየው ለህጻኗ ያለቻት ነገር ይከብዳል። (ሚስት ሊያደርግሽ ነው) ከባድ ነው!!!
አኔ አናቷን ፈራሁ! አባት ልጄን ላሳድግ ነው ያለው! ድሮስ ሁለት አባወራ አንዴት አንድ ቤት ይቀመጣል?
በሪሞት መጣላት😢😢😢ፈጣሪየ ሆይ ሰላሙን አውርድልን ታመናል ተጨንቀናል በሀሳብ ብዛት ልናብድ ነው 😢😢😢
Amen 🙏 😢😢😢😢
አለመግባባት ያለ ነው ። ሴት ግን ጸብ ማብረድ አለባት
@@skylimit1423 እውነት ነው 🙏ግን ኑሮውም ይሁን እንጃ የመቻል አቅማችን ቀንሷል
ፀባቸው ሪሞት ብቻ ከሆነ ሌላ TV መግዛትም ይቻል ነበር።
Remote cover up enji sewiyew lijun ayiwodewum esuanm ayiwodatim nibiretuan felgo geba alsakam silew nidetun be lijua eyeteweta nebere keza lijun yizo tefa It’s for profit
አባቷ ነዉ ምንም አያረጋትም አችን የጎዳሁ መስሎት ነዉ አይዞሽ
ልጅ ያላት ሴት ብዙ ጊዜ የሚያገባ ወንድ ንብረቷን ፈልጎ ነው።ሴቶች ንቁ
ልጅ ያላት ሴት. አትፈቀርም እንዴ. ምነው. ሀብት ብሎነው ይደብራል
እሱ ያንቺ አስተሳሰብ ነው።
@@Enatnshwubetትክክልነው ያልችው ታጣቃቁ ምነው ያዛ ብጤናሽ ወይ
ደንቆሮ አስተሳሰብ
@@Sarafree2025 ጋባታሺ ታካተሺባትል ማሳላን 😂😂😂😂😂😂😂
የእንጀራ እናትና አባት በአብዛኛው ጨካኞች ናቸው አቤቱ ማረን ለህፃኗም አምላክ ይድረስላት
ትዳር አንድግዜ ከተባለሻ ሁለተኛው የባሰ ሲወል ነው አባትየው እደሰማነው ከሆነ በጣም ባለጌ ነው ይሄን ጩህት እራሱ ችለሺ መኖርሺ በዛላይ የወለዳትን ልጂ እናት አልባ ማረግ በጣም እራስ ወዳድ ነው 🙄እራስሺን ጠብቂ እኔ ለአንችነው ከልጂት በላይ የፍራሁ 😢
ይቺ ልጅ የነሱብቻ ይደለችም የኛም የህዝብ ዜጋ ነች ሁላችንንም ይመለከታል ይህ ጉዳይ
እኛ ኢቶቤኖች አባቶቻችን ክርስቴን ሚስሊሞ ደግነበር ድሮ ጎሮቤት አባቶች ልጆቼ ነበር የሚሉን ለሴትምክብርነበራለወ ያህኑወንዶች ከየትነወ ጭካኔን የምትወስዱት ምንይሻላችሀል
እኔ የምነግራችሁ እናት ብትጎዳ ልጅትም ትጎዳለች በቃ የተማርክ ነህ ተወዉ ወንድሜ እኔም ታሪክ አለኝ ካለፈ ይቆጭሀል ሰይጣን እቅዱ ይህ ነው ተ ወ ው😢😢😢😢
ወይ ጉድ ይህ ሰውይ የአይምሮ ችግር ያለው መሰለኝ መናገር ብቻ ነው መስማት አይችልም.
እኮ😂😂😂😂
እኔም እናት ነኝ የ10አመት ልጅ አለችኝ ከአባቷ ጋር ተለያይተናል ማግባትን አስቤው አላቅም 5ኛ አመቴ የግድ እኔለማግባት ቢያንሥ ልጀ ተምራ ቦታ መያዝ አለባት ካልሆነ አስቼጋሪ መሆኑን አውቄ እየሰራሁ እያሥተማርኩ ነው ማግባት ቢኖርብሺ እንኳን ልጅ እንዳለሺ መርሣት የለብሺም ቀዝቀዝ ማለትና ከሀይለቃል መቆጠብ አለብሺ ፈጣሪ ይርዳሺ
ቦይ ፍሬንድ ይዘሽ ዘና በይ እንጅ አታግቢ
እናት እኮ😢❤❤❤
አኔና ባለቤቴ አግዚአብሔር ባርኮን 4 ቆንጆ ልጆች ወልደን አግዚአብሔር ይመስገን 23 ዓመት ሞላን እንዴ እኛ የተባርክ ትዳር ይስጣቸው ❤❤🙏
አሚን ሰይጣን አይሰማቹ❤❤❤
Amennn❤
ኣሜን ኣሜን።
Amen(3)🙏🙏🙏
እባካችሁ እዬሃ ሚዲያ ህጻኑዋንም ወንድ ልጁንም እርዱዋቸው, ልጁም በመሃል ስነልቦናው እየተጎዳ ነው:: ገና የ 14 አመት ልጅ ነው እባካችሁ አስቡት::
እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ዱሮ ሶሻል ሚዲያ ስለሌለ ነው ይህን ክፉ ነገር የማንሰማው አቤት የኔ ጌታ አረ ጌታ ሆይ ሰላሙን አምጣለን
ከዝህም በላይ አለ ስለማይወጣ ነው እንጂ
እኔም እሱ ነው የገረመኝ በጣም ክፉ ነገር beztal
አሚን ሰላሙ ያምጣልን እኔም ሚገርመኝ እሱነው
አሁን ሶሻል ሜዴያው ከፀሐይ ብርሀን በፈጠነ መልኩ መልካም ስነምግባሩን እየደመሰሰ ሰው እኩይ የሆነውን የማያውቀውን ነገር ለካስ ይህም አለ ወይ እያለ ተላመደው
አባቴ መጥፎ ነገር ከመልካም ስራ በላይ የመባዛት አቅም አለው ይል ነበር
😔በጣም የማናቃት ኦዲቃዋ የተበላሽ ኢትዮጵያ መኦንዋን በ ዩይቱ አቤት ስንቱ ስማን ጋና ስንቱ እንስማለን ሴጣንን ማየት 😒አይጠበቅብንም የለሱ እሱ እያየን ነው 😒
ከእንዲህ አይነት ትዳር ሲንግልነት Best የእውነት ጥንቅር ይበል የምር
ኧረ ስንት ጥሩ ትዳር አለ እንደሱ አትበይ(ል) ትድያ እንዴት ዘር ይቀጥላል ? አትፍሪ(ራ) ስንት መልካም ሰው አለ ።
@@genetbaraki200 የተል የታል ከጋብቻ ይልቅ ፍች በዛ የጉድ ሃገርኮ የምር እኔ ሊገባኝ አልቻለም ምን እንረዳ ከዚህ ታዳ
😒ዝም በል ባክክ እዚህ መተው በ ትዳር አጋራቸው ኝኝኝ 😂የሚሉ ግጥም አድርግው 3 4 10 😂ያግባሉ እኛን ለማስፍራራት ነው ስለዚህ 👊🏿👊🏿👊🏿
በምን ጥአሙ
@@FikirtGebiregZihabr እኮ
ልጅ ይዞ ሌላ ትዳር አልፎ አልፎ ካልሆነ አይመከርም ምክነያቱም መልካም ሰዎች ጥቂት ናቸው ይሄንን ሽሽት ልጄን ብቻዬዬን ያሳደኳት ኧረ ወደዛ ኤጭ😮
ttkkle👍👍👍
መቼም አይመከርም ለምኜም ቢሆን አሳድጋለወ እንጂ
ጀግና 💪💪💪
@@natanemu9304ብዙም አታምርሩ ብዙ መልካሞች አሉ ለምሳሌ እኔ ያደኩት በእንጀራ አባት ነው ከልቡ ሰው የሆነ እናቴ እንኳ ስትቆጣኝ ቀስ ብለሽ ነው ማዘዝ ያለብሽ ልጅ ላይ አትጪኺ ብሎ ይከላከልልኛል
እኔም ልጄን ብቻዬን እያሳደካት ነዉ ጥሩወዶች ጠፍተዋል
እረ አለም ሰገድ እባካችሁ ይችን ህፃን ድረሱላት በመሀል ሜዳ አድርገው ልጂቷን ሀይምሮዋን እየጎዱት ነው
"ያለ እናት ፈቃድ ልጅ ይዞ መጥፋት የከፋ ወንጀል መሆኑን አይውቅም" ማለት አይቻልም። የእኛን አገር ፍርድ ለፈስፋሳነት ስለሚያውቅ ይመስለኛል።
ተባረኪ👍👍👍👍
አባት መከታ 💪💪 ነዉ አባቷን ትዎዳለቺ ዎንድሞአ ከሌላ ስለተዎለደ 😢 ይከቀ ብጣል ልጁ ስታለክስ ማየት አይፈልግም
ልጆች ያሳዝኑኛል እናትና አባት ባለመስማማት በጀራ እናት በጀራ አባት በሌላም ነገር ይሰቃያሉ ሀፍፍፍ
በእንጀራ እናት.... በእንጀራ አባት ለማለት ነው?
ምንድነው በጀራ?
@@ኣርኣያ-2017😂😂😂😂😂
Z😂😂😂@@ኣርኣያ-2017
እኔ ስለ ባልና ሚስቱ በምልልስ ጉዳት ምንም አይጨንቀኝ ለልጁቷ ግን ሳጋው በዚ ቀፈፊ ግዜ እግዛብሄር ይጠብቃት አባት ልጁን በሚደፍርበት ዘመን😢😢
አባትሽ አንቺን ደፍሮሻል?
@@SintayehuEshetu-hg8usጎበዝ ጥሩ ጥያቄ
ዝም አትያትም 😅@@SintayehuEshetu-hg8us
እማማ ኢትዮ ያፍራችህ መልካም ሰው አዳማጭ የተረጋጋ መንፍስ ያለው አንተ ልዮ ሰው ፍጣሪ ይጠብቅህ አለምዬ❤
ከ እራሴ ጀምሬ ብዙ ሴቶችን ስፈትሽ ግን ሁሉም ሴት ባይሆን ለ ራሳችን ክብር አንጨነቅም ወንድን እናስቀድማለን። ለዚህም ነው መጫወቻ አደርጉን እውነት ።😢 እንደ ኢትዮጵያ ሴት ልቧ የተሰበር ፍጥረት አለ ???????????????😢😢😢😢
Chegeru eko Eyzorachu selemetebedu eko new tedar akeberu
ይሄ አረመኔ አስሮ መግረፍ ነበር ከአሁን በኃላ ትዳር አትያዢ እግዚአብሄር ቢረዳሽ ሁለቱን ልጆችሽን በሰላም አንድታሳድጊ እመኝልሻለሁ::
የምትፈርጅው ፍርድ እኔም ብሆን ብለሽ ፍረጂ፤ ከህግ አንፃር በቤተሰብ ጉባዔ ልጅቱ ከማን ጋር ትደግ ብሎ የመወሰን ሁኔታ መረሳት የለበትም
እናትየውም መጥፎ ንግግር መናገሯ ትልቅ ስህተት ነው ይሄ ሁሉ ነገር በ5 አመት ልጅ ላይ ማውረድ በጣም ያሳዝናል ሁለቱም የማይረቡ የእናት እና የአባት ፀባይ የሌላቸው ናቸው
ጀግናነሽ ይሄን ሆዳም በአጭሩ ቀጣሽው ሊበላ ነበር አፈር ይብላ ምን እንደሚሻላችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
የት ናችሁያለም ሰገድ አድናቂዎች❤❤❤❤
አለን🎉
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ።
ከሌላ የተወለደ ልጅሽን ለዚህ ዓይነት እቢውዝ መከላኩልሽ ጥሩ ሥራ ነው።
ምሁራን ነን ያለት ሴቶች ያላደረጉትን ነው ያደረክሽው። በጣም ብልጥ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ከዚህ ዓይነት ወንድ እራስሽን ጠብቂ ።
ልጅሽን እግዚአብሔር ያስገኝልሽ ሴቶች ከቻላችሁ ልጆቻችሁን ከአንድ ባል ለመውለድ ሞክሩ !!
ማን ይጠላል አልሆን ብሎ እንጅ
Enas saylughe weljalhu gn belja yemeta hulu gedel ygba ekan wed ho lala bweldeko edesu manm mehon aymeslghem enan yweded ljanm yweded klhone gen 4 egrun ybela
ካንድ ሰዉ መውለድ ባይቻልም ተሸንፎ መኖር በዘዴ እሱን ማወጣት ትችል ነበር 🙄
Yes
@@ዘ-ታቦርቻሉታ የሚከተለዉን
እናቴ ይቅር በይኝ ያለ አባት 6 ልጂ አሣደግሺ ለካ ሊላሒወት አልጀምርም ልጆቸን የጀራ አባት ይመታብኛል ብለሺ ከሠዉ በታች ሁነሺ ለቁም ነገር አዲርሰሺናል 😢 የጀራ አባት ማለት ለካ ከባዲ ነዉ
አቤት ጌታዬ አሁንስ ለራሴ ፈራው ፈራው አተው ጠብቀን ባሎች ልባቸው ጨካኝ ነው ለምንንንንንን😢
እኔም ሚደቀኝ እሱ ነዉ እንዴት እንደሚጨክኑ
were alebesh eski gudyun bedene atingiwe huletum yabokut new mtasaznew lijetua nat
እናቶች እባካችሁ ለጋብቻ አትቸኩሉ : ለብሶ የሚሄድ ሁሉ እንደጤነኛ አትእዩአቸው : በንግግር የማያምን እልከኛ ከሆነ ህፃኗን አለመድፈሩ ምን ማረጋገጫ አለሽ? ያደረገው የበቀል ድርጊት ወንጀል ነው : ለሚመለከተው ሁሉ ባስቸኳይ እንዲደርሱላት አድርጊ :
የህፃናትና የእናቶች አመልክቺ :
እዮሃ ሚዲያ የዚህን የፍትህ ውጤት እንደሚያሰማን አምናለሁ❤
የሄቨን የፍርድ ቤት ቀጠሮ እየደርስ ነው ምን ይሁን የሚባለዉ በጉጉት እየጠበኩት ነው
መገደሉ አይቀርም ውዴ
@@AsdfZxcv-er6xfቆሻሻ ዘረኛ መርጦ አልቃሽ🤧
እኔም
ወዶች ለምድነዉ ለህግ የማይገዙት ?
ግማታም ሄቨን የገባችበት ጉድጓድ ግቢ ስንት ወንጀል እያለ መርጦ መቆላት
ይገርማል እንዴት ትደፈራታለህ ትለዋለች በጣም ብልግና ነው ድፈራት ማለትዋ ነው ጨዋ ከሆነች በጨዋ መልክ ልጅዋን ማግኝት ትችል ነበር
Betkikil yegrmal
Yenem tiyake new
Erasuwa balage nat
Abatn endih setil, sint hiyotachewun le loju miset abat eyale
ባለጌ ሴት ናት ያላሰበውን እንዲያስብ ነው ያረገችው
አባቶች ልጆቻቸዉ እየደፈሩ እያየንኮነዉ ብትለዉ ምንድነዉ ችግሩ
@@AwelM.dbrhan አንቺ ለባልሽ ወይም ላባትሽ እዲ ትይዋለሽ ምድሩ በብዙ ጀግና አባቶች የተሞላ ነው በጥቂት ሰይጣኖች የብዙ አባቶች ሞራል መካት ብልግና ነው
እዚህ ሚዲያ ላይ በጣም ብዙ አይነት ሰዎች አይቻለሁ ግን እንደዚህ አይነት ባለጌ ሰው አይቼ አላውቅም ይህቺ ህጻን እናንተ ጋር ብታድግ ምን አይነት ዜጋ እንደሚወጣት ከወዲሁ መገመት አይከብድም እግዚአብሔር ልጅሽን በጅሽ ላይ ያድርግልሽ
እናቴን አመሰግናታለሁ በህይወት ባትኖርምልጅነቴን ወጣትም ሆኜ እራሴን ገዝቼ አስተውዬ መልካም ባል እንዳገባ ስለረዳችኝ በደል ቢመስለኝም ዛሬ ላይ ምን አይነት ሰው ይገጥመኝ ነበር እህቶቼ ብልህ ሁኑ ያላገባችሁ ጌታ ይርዳሽ እህቴ ስለልጅሽ
ሰውየው የዝቅተኝነት ስሜት አለበት እና በጣም ስሜታዊ ነው ! በሀል ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች 😢 ማስተዋል የጎደላችሁ ሰዎች ባትወልዱስ!? ልጆች በጣም ያሳዝናሉ ስሜታቸው ሲጎዳ 😢
ባልዬው የዘቀጠ አስተሳሰብ ነው ያለው አልስማማም ስላለችው በልጇ ሊበቀላት አይችልም በፓሊስ መያዝ አለበት አባቷ ቢሆንም እሷም እናቷ ናት
ይህ ሰው በህግ መያዝ አለበት ምናልባት ደፍራት ቤወንስ የደበቃት
ግዜው ክፉ ነው የሰይጣን መቀለጃ መጫወቻ ሆነናል በኛ በአዋቂዎቹ ሃጥያትና መዘዝ ልጆቻችን እየተሰቃዩ ነው ፈጣሪ በቃችሁ ይበልን 😭😭🙏🏼እግዚአብሔር አምላክ ልጅቶን ይጠብቃት
Yena konjo hulu wedochi metefow nachew malet ayechalem mekniyatum betami merti abatochi selalu selazi meferdi kebadi new
ይሀ ሰው በህግ መያዝ ኣለበት ኣይታወቅም ደፍራት ከሆነ በምን ይታወቃል ኣግተዋት አኮ ነው ያልው ክአናትዋ አንዳይገናኙ አንዲየየየ... ይሀ ህግ ወጥ ነው።
abet fetarye yker bley
አንቺ አባትሽ አየደፈረ ነው ያሳደገሽ? ምኗ ባለጌ ነሽ? አሁንስ ቅጥ አጣችሁ! ቆየት ብላችሁ ሴት ለሴት አንጋባ ሳትሉ አትቀሩም!
መጋኛአ ያንበርክከው የኔጌታአ ምንስለሆነ ነው የሚያንበረክከው እናት በህይወት እያለች😭😭😭
አትፍረጂ
እኔኮ መጨረሻችን ነው የሚያሳስበኝ አላህ ሆይ መልካሙን ነገር ምረጥልን
አሚንንን😭
"ካርማ" ይባላል አለም ክብ ነች የሰራሽውን ነው ሚሰጥሽ ወይም የዘራሽውን ነው ምታጭጅው
😢😢
እኔም እደዚህ ማልቀሴ አይቀርም ስንጣል ልጃቸን አልሰጠሺም ይለኛል አሁን ደም ተጣልተናል ምን የሻለኝ እህህህህህ
የት ነው ያለው ማለቴ ቤተሰብ አያቀውምዴ አካባቢውን የባልሽን ቤተሰብ ያዋረው@@GhfHg-g8p
😢😢😢የመጠጥ ሱስ የለበት ወንድ እንዴት ልጄ ህፃን ለዛው ከእሱ ጋር ልትኖር ትችላከች የመንግስት ይህ የህፃናት ፍርድ ቶሎ ብሎ በቀንም በግራም ልጄትዋ ያለችበት ዘመኑ የትክሎኖድ ነው ልጄት ፈለጎ ማስረክብ ይህ ግዴታ ፖሊሶች መፍልግ አለባቸው ስልክ እስካለ ድረስ የትውልድ ቦታው ያሉ የህግ አካል መሮጥ አለባቸው የልጄትዋ ፎቶ በሚዲያ ቢለቀቅ በአንድ ቀን ትገኘለች
በየትኛው ሞራል ነው አባትሽ እንዲህ ያድርግሽ ያለቻትን ልጅ ልጄ ብላ የምታሳድገው
ሰውየው ባለጌነው እሱማነው የሰውልጅ እሚያበረክከው ሰውየው አሳፋሪነው ወላሂ ልጁ አሳዘነኝ😢😢ወልዶ መለየት ይሄነው ችግሩ
እሷ ነች ባለጌ ቅድ አፍ ነገር ነች ፣ እናትህን አግባ ማለት ነውር ነው። ስትዘሙትም እንደነበረ እየነገረን ነው። ስለዚህ እሷ ቆሻሻ ነገር ነች።
ብዙዉን ጊዜ ሚስትንብረት የብቻ ካላት አይናቸዉ እሱላይ ነዉ የበታችነት ስሜት አላቸዉ ያዉበእኛ ሀገር ባል ሲሆን የሚሰጣዉ ቦታ የሚት ንብረት ሁሉም የሷየሆና ነገር የሱእደሆነ ያስባል
በትክክል እንኳን ቤት ንብረት ኖሯት በእውቀት እንኳን ሲበልጧቸው የበታችነት ስሜት ይቀድማቸዋል
@@hanajebesa7975 አወ እኔም ትዳሬን የፈታሁት ከሱበፊት ባክ ባኖርኩት ብር ነዉ
በትከከል አይናቸው ገናዘቡ ላይ ናው በሰምምም ደደቦች ናቸው አሁንማ ብሶባቸወ
ውይ ይሄ ዥልጥ ባላገር፣ ይቅርታ አድርጉልኝ ባላገር ደግ ነው ምናምን ትላላችሁ ግን የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ግን ባላገር የገጠር ሰው ማለት ከትምህርት ዕጥረት ይሁን ምን ይሁን አልገባኝም ግን ድፍን ያለ ጭንቅላት ነው ያላቸው እንዲህ ፊልም ላይ ወይም በዘፈን እንደምንሰማው በፍፁም አይደሉም በጣም ባለጌዎች ናቸው፣ ቀድመው ሳይሆን የሆነ ጉዳት ካደረሰ በሗላ ነው የሚፀፀቱት ወይኔ የሆነ ጉዳይ አገናኝቷችሁ ብታዩአቸው ለብር ልጃቸውን ሳይቀር ይሸጣሉ።
እዉነት ነው በጣም ትክክል
ትክክል ከባድ ናቸዉ ምንም ነገር አያሳምናቸዉም የሰዉ ልጅ ሲቀጡ ለነሱ ልጅ የማያረጉትን ነዉ በዛላይ በንግግር አያምኑም ድፍን ያሉ ናቸዉ የደረሰበት ያዉቀዋል ቀኝ ሰታወሪ በግራ ነዉ የሚገባቸዉ ብቻ በጣም ከባድ ናቸዉ @@tigist9810
አባቷ ልጁን ይዞ አሳድጋለሁ በማለቱ ለምን ይህን ያክል ትሳደባለህ/ሽ ምን አይነት ድፍንቅል ነህ/ሽ ? ደግሞስ ገጠር ነኝ አለህ? ምኑ አልም ያልክ ሰገጤ ነህ ባክህ? ለመሆኑ ዥልጥ ማለት ምን ማለት ነው? ምን አደረገህ? ምኑ ቀፎ ነህ? ትንሽ አንብብ! ባዶ!
ዝም በይ ንፍጥ፣ አወ ዥልጥ ባላገር ነው ምክንያቱም ሀብት ካልወረስኩ ብሎ ልጅን ከትምህርት አፈናቅሎ መሰወር ምንድነው? ልጅቷን ምን እያደረጋት እንደሆነ አይታወቅም ይሄ ሌባ፣ ውይይይይይ የገጠር ሰው ምን ያክል ክፉዎች እንደሆኑ በስመአብ፣ ፊልም ላይ ዘፈን ላይ ደግ ናቸው ምናምን ሲባል እውነት ይመስላል ግን ውሸት፣ ለብር ሟች ጨካኝ አረመኔዎች ናቸው፣ የገጠር ሰው ማለት በተለይ የገጠር ሁኖ ትንሽ ከተማ ቀመስ ከሆነማ አይጣል ነው።
ሰገጤ እናተኮአባታቺሁን አታቁምልቃሚወቺ
ልጅታ የሁለቱም ስለሆነች ወደህ ሳይሆን በግድ ታሳያለህ እሳም ግዴታዋ ነው ማሳየት ለአባቷ !!!
እግዚኦ እንደው አንድ ሰው እኔ በድያት ነው እኔ በድየው ነው የሚል ሰው ይጥፋ ወንዱም በደለችኝ ሴትዋም በደለኝ ምን ጉድ ነው ምንአይነት ጊዜ መጣብን😢😢😢
የሰዉ ባህሪ. ነው እኮ
ህሊናው እኮ ያውቀዋል ግን እኔ አስቸጋሪ ባህሪ ነው ያለኝ ብሎ ማመን አይፈልግም።
በሚሰደደቡና በሚደባደቡ እናትና አባት መካከል የሚያድጉ ልጆች ምን ያህል ስለልቦና ጉዳት እንደሚደርስባቸዉ ማን በነገራቸዉ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የልጅቱዋ አዕምሮ በጣም ተጎርቱዋ የህፃን ልጅ ጭቅላት አንደ የያዛዉ ነገር አይረሳም ጌታ ሆይ😢😢😢😢 ልጅቱዋ እንዳት ጎዳ አንተ እርዳት
😢 የደረሰበት ያውቀዋል
አለምዬ የኛ ጀግና እግዚያብሄር ልጅትዋን በሰላም ይመለስላት እናትም ቸኩለሽ ለክስና ለፍች ጉዳይሽን ከማቅረብሽ በፌት ተረጋግተሽና ቆም ብለሽ ማሰብ መቻል ነበረብሽ መጀመሪያ ልጅሽ ያለችበትን ማወቅ ነበረብሽ ለማንኛውም ጌታ ልጅሽን በሰላም ያገናኝሽ
ምኑ ላይ ነው የጣለሽ! እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ልጅሽን!
ልጅሽ ብዙ መከራን አሳልፏል ሚስኪን ሴቶች እባካችሁ ልጆች ከወለዳችሁ በኃላ ሌላ ትዳር አትያዙ ልጆቻችሁን አሳድጉ😢
በትክክል ለፍተዉ ደክመዉ የወለዱትን ልጅ ማሳደግ እንጅ የምን በልጅ ላይ ትዳር ነዉ
P😅😅😮😮@@meditajc
ማን ነው ያለው? 😂😂😂
አረሃ በስመም ትደር የምበል ነገር ጠለው በምሰማ ሁሉ ይገርማል ገደምነ ሙልክስና እድሜ ይርዘም❤❤❤
ፈጣሪ ያስበን ዘንድሮ ልጅ የሌለው ልጅ ይለምናል ልጅ ያለው እንደዚህ ፈተና ይበዛል ግን ከአንድ ስው መውለድ የተሻለ ነው ልጆችን ዋጋ ማስከፈል ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ
እኔ 7/አመት ልጅ አለኝ ከዛ ካባቱ ተለያየሁና ሌላ አግብቻለሁ ከልጄና ከባሌ ያለ ፍቅር እኔ በጣም ነዉ የምቀናዉ ልጄ እያለ እሱም ባባ እያለ ይጠራዋል በጣም ደሥ ይለኛል የሚፈልገዉን ሁሉ ያሟለለታል የኔ ዉድ ባል አላህ ይጠብቅህ ለደቂቃ እድቀየም አይፈልግም እኔ ስቆጣዉ እኳን እኔላይ ይጮሃል
ታድለሽ ወላሂ አላህ የኔንም ያድርግልኝ ሴትሽልጅ ነበርችኝ እና ሌላ አሀባሁ ወላሂ ጭንቅ ይለኛል እድህ ያለ ስስማ ደሞ ይሄን ኮሚት ሳነብ ትንሽ ተስፋ አገኘሁ
@@zizumohammed683
ኢንሻአላህ ያርግልሽ ግን አቺ ለሱ እንድትቀርበዉ አርጊ ልክ እንደ ልጆቹ አባቴ ብላ ትጥራዉ አቺም ሲቆጣት የተለየ ፊት አታሣዪዉ እና አብሽር የኔዉማ ካባቱም በላይ ነዉ አለሀምዱሊላህ ❤️
እጅግ ሰቅጣጭ ታሪክነው ከእናትናአባት እንዲህ አይነት ቃላት ለ5 አመትልጅ እግዚዋ መድሀኒያለም ይድረስላት
ልጅትዋን ከእናትዋ ለይቶ በህፃንዋ ህይወት ጭንቅላት እየተጫወተ ደስተኛ ነኝ አለ።በጣም ጨካኝ ሠይጣን ነው።
እናንተ እየተበዳችው ራይድ ነው የምነዳው ስንትን ባለ ትዳር በዳው
@@simonmengesha9369
ሴት እናትህ እህትህ ልጅክም ናት ያለ ሴት የተወለድክ አትምሰል ሴትን አታርክስ ሴትን ስትሳደብ ቅድማያ እናትክን ነው የምትሳደበው ቆም ብለህ አስብ ጥሩ እንናገር
@@simonmengesha9369 በቅርቡ ኤችአይቪ አበስብሶ ይደፋሀል ጠብቅ።
@@simonmengesha9369እርካሽ መሆንክን ማሳወቅክ ነው ባለጌ
በሁለቱ መሃል ያለው ችግር እሷ ባለችው ልክ ብቻ ያህል አይመስለኝም፣ እሱ የሚያነሳቸው ሃሳቦችን በማድመጥ የፌዝ ሳቅ መሳቋ ልጅን የሚያህል ነገር የተነጠቀች እናት አትመስልም፣ እውነቱን ፈጣሪ ያፅዳው፣ ለልጅቱም መልካሙን ይግጠማት።
አካባቢያችን እያቆሸሸ ያለው ቆምጬ ነው ሴተኞች ናቸው
ምን አለበት አንዲት ሴትልጅ ከወለደቸች በሗላ ለምን አርፋ አትቀመጡም ምክንያቱም አለመግባባት ሲፈጠር ልጆቹ ይጎዳሉ እባካችሁ እንደምንም ጠንክራችሁ ልጆቻችሁነን አሳደድጉ እናትነት ዋጋ ያስከፍለላል የኛ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ያም አለ ያም አለ ልጆቹ ያሰሳዝናሉ,,
በጣም ያሳዝናል ሰዉየዉ የራሱን ሀሳብ ብቻ የሚሰነዝር ጭፍን ሰው ይመስላል ባጠቃላይ የእውቀት ማነስ ችግር ያለበት ሰዉ ነው በዚህ አጋጣሚ ኢዮሀ ሚዲያን ሳላደንቅ አላልፍም እባካችሁ የህፃና ደህንነት ላይ ትኩረት አድርጉ ❤
የመጀመርያ ትዳር ካልተሳካ የሴት ልጅ ህይወት መስቅልቅል ነዉ የሚለዉ በተለይ ከወለደች ኡፍፍ😢😢የቻለ መከራዉን ችሎ ለልጆች ሲባል መኖር ከተማ ላይ በተላይ ከባድ ነዉ እኔ እናቴ የመጀመሪያ ባአሏ በካሰር ሙቶባት ከዛ ወዲህ የምትኖረዉ ህይወት ፈጣሪ ነዉ የሚአቀዉ ለእኛ ስትል ምን እደሆነች ፈጣሪ እና እሷ ነች የምታዉቀዉ
ሁሉም አይደለም የኔ አጎት ልጆች ያላትን ሴት አግብቶ ለልጆቿ ስራ ሁሉ ሰጥቷቸው ደስተኛ ሆነው ይኖራሉ
ሁሉም አደሉም
ወሬ ብቻ
ሁሉም አይደሉ ይክሳል ፈጣርይ
እኔ ላንተ ክብር አለኝ አሌክስ በዛ ላይ ሁሉንም እንዳይከፋቸው የምትሄድበት ጥግ ክበርልን ብቻ የትም የትም ይሁን ይቺ እፃን አይምሮዋ እንዳይረበሽ እባካቹ የናትም ያባትም ፍቅር ታግኝ ብትችሉ በልጃቹ ጉዳይ እተኩሩ በዋላ እንዳይቆጫቹ አይምሮዋን ጠብቁ
ዓለምሰገድየ ስታምር🙏 እስከማተብህና እስከመስቀልህ 🙏
እስከመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
እህቴ ለፓሊስ ዛሬውኑ ማመልከት አለብሽ ፓሊስ አድኖ ይያዘው ልጁ ብትሆንም ወንጀል ነው ከወላጅ አንዱ ሳይፈቅድ ልጅን መውሰድ ያስጠይቃል።
እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
ሡሪ አትልበሱ እህቶቼ አንዳይነት ከነአለምሰገድ ጋር🤔 ቀሚስ ነው ውበታችን
አይዞሽ በርቺ ንብረትሽንም አትስጭ
እሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ወንዶች ትንሽ ከተበለጡ የማይሰጡት ስም የለም ።ግን ቶሎ ለፓሊስ አመልክቺ
እኔ ከህግ በታች እንጂ ከህግ በላይ አይደለሁም ነገር ግን አንቺ እንደዚህ ማለትሽ እግዚያብሔር ይሁንሽ የኔን ሀሣብ ሳትሰሚ አትፍረጅ አንቺም ጋር ይመጣ ይሆናል ስለዘህአዝናለሁ
@@MokenennEndris
ካስቀየምሁህ ይቅርታ ።ግን ከንግግርህም ተነስቼ ነው ወይም በአካል መጠህ ካላስረዳህ እኛ በቦታው የለን የተነገረንን እንጂ ። እባክህ ህፃኑአን ለእናቲት አሳይ ብሎም ችግራችሁን በሰላም ፍቱ ።መስገድ ፣መፃም መፀለይ አለባችሁ።
ሀና ሁሉንም ነገር እያንዳንዱ ነገር ከቤተስቦቿ ጋር የማውራውንም ሪከርድ አለኝ አንድ ሰው መጥፎ ነገር ከማድረግ ብየ ነው ከቤት የወጣሁት ልጅቷን ይዤ ስወጣም አይታለች የት እንዳለችም ታውቃለችነገር ግን ያንቺ ባል ቤተሰቦችሽን ካላከበረልሽ ምን ይሰማሻል እሷም የኔን ቤተሰብ ሰድባ እና አዋርዳለት በተለይ እምየን እናት እኮ ክብር አላት
አለም ሰገድ ወንድሜ አርጋታህን በጣም አደንቃለሁ💎💎💎💎💚💛❤አለምዬ ሴት ነኝ ወልጃለሁ የልጅን ነገር አውቀዋለሁ ግን ልጅቷ መፍትሄ ይፈለግ ሴቶችም አንዳንዴ እናጠፋለን በሷም በኩል ጥፋት ሊኖር ይችላል እሱንም አማክረው አለምዬ💚💛❤💪💪💪💪💪👍👍👍👍💎💎💎💎
አባት በሚስትህ ምክንያት ልጅህን አትጉዳ ይቺ ልጅ ከባድ ችግር ላይ ትጥላታለህ ከችግር አልፋ ካደገች ልጅህ እራሷ እንደምትወቅስህ አትጠራጠር ትልቅ ፀፀት ይሆንብሀል ምናለ ልጅ ከንብረት ይበልጣል ለልጅህ ቅድሚያ ስጥ ከሀገር ሀገር ዞረህ ነው ሴት ልጅህን የምታሳድገው? ስንት ህፃናት በሠራተኛ የሆኑትን ታውቃለህ ከቻላችሁ ተስማሙ ካልቻላችሁ አቅም ካላት ልጅን እናት ናት የምታሳድገው ነገ ጠዋት በፀፀት እንዳትንገበገብ
በ4 አመት ከ2 ወር ለተወሠደች ልጅ እናትዋን ማጣትዋ ከፍተኛ በደል ነው ከትምህርት ቤት አስቀርቶ ይሄ ለህይወትዋ አሳሳቢ ነው።
አንተ ነበርክ እንዴ እኔ ልጄን ሰርቄ ሰወስድ አትፍረድ ነገ ጧት በሰፈርከው ቁና ትሰፍራለህ ሁሉን ነገር ሣታውቅ አትፍረድ ነገ ጧት የኔ እጣ ፈንታ ሊደርስክ ይችላል
@@MokenennEndris በገዛ አፍህ ተናገርክ እኮ በጣም ባለጌ ነህ።ሲጀመር ያገባሀት ለንብረት ብለህ ነው።አልሆን ሲልጅ የህፃንዋን ፍላጎት፣ መብት ፣ረግጠህ ልጅትዋን ሠርቀህ ወስደህ ከእናትዋ፣ ከእምዬዋ ለየሀት።ህፃንዋን የንብረት መደራደሪያ አደረካት አንተ ወንድ አሰዳቢ ምናባክ ልታደርግ እጅ እግርህን ይዘህ ሴት ቤት ገባህ?????ልጅዋን የጠላኸው የንብረቱ ወራሽ ነው ብለህ ነው።እስቲ ወንድ ከሆንክ እዮሀ ላይ ቀርበህ መልስ ስንጥ አንፋታህም በቅርቡ ዋጋህን ታገኛለህ።ንብረቱ ግማሹ የቀድሞ ባልዋ መሆኑን አታውቅም እንዴ???????ልትበዪ፣ሊበላ አፈር ጠኔ ብላ።
እሽ ነገር ግን አንተ በጣም ትገርማለህ ስልክህን ላክልኝ እና የድምፅ ቅጅውን ልላክልህ ደግሞ ስንጋባ ንብረትሽን ውይ በልጅሽ ስም አልያም በራስሽ ስም አድርጊ ብያት አድርጋለች ስለዚህ እኔ የሷ ንብረት ለኔ ምኔም አይደለም ሳታውቅ አትፍረድ ይፈረድበሃል እውነት ሽማግሌዎች ስላሉ ይህን ይፈርዳሉ እውነቱ ይህ ነው አልፈርድብህም አንድ ቀን ሲገባህ ትረዳዋለህ
@@MokenennEndris አንተ እውነት ካለህ እዮሀ ቀርበህ ለምን መልስ አትሠጥም።የፈሪ ዱላ ሆነብህ።እውነት በማስረጃ ካለህ ለምን ትፈራለህ እዮሀ ቀርበህ መልስ ስጥ።
በቅርብ ቀን ጠብቅ እውነት ምን ግዜም እውነት ነው ስለዚህ ዝም ብለህ አትፍረድ
በስመ ስላሴ አባትሽ ያገባሻል እንዴትለልጅ ይባላል ሪከርድ ማስቀመጡ ጥሩ ማስረጃ ይሆነዋል ጎበዝ ልጅ ነህ ልጅህ በስርአት አሳድጋት ጎበዝ አባት ነህ
ስትባልግ ተይዛለች ልጇ ሽር** ስትላት ነው ያን የመለሠችው 😢😢 ሚዲያ ላይ መምጣቷ ነው የሚገርመው ብር ስላለኝ መብቷ መስሏት ነው።
@@adnanahmed4812 እኮ እሱ ድሀ ስለሆነ እሷ ስላላት የምንደግፋት መስሏት ነው እውነት እውነት ነው ልጅቱ ምንም ጥፋት የለበትም ጥፋቱ እሷ ቤት መግባቱ ብቻ ነው ወንድ ልጅ በኪራይም ቢሆን ራሱ ቤት ማኖር አለበት ብዬ አስባለሁ
መጥፎ ሴት ነች በጣም በጣም
😢😢😢 በጣም ባለጌ ሰውዬ ነው እናንተን የእራሳችሁ ጉዳይ ግን ለእኛ ስሜት ስንል ያመጣናቸው ልጆች ግን በጣም ያሳዝናሉ እረ የሕጻናት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ዝም አልህ 😢😢
ኧረ በስመአብ እንደዚ አይነት ንግግር ልጅ ጆሮ አይደለም እንዴት ከአፋችሁ ወጣ? እውነት ሌላ ሃገር ቢሆን ልጅቷ ለሁለታችሁም አትሰጥም ነበር
በቅድሚያ ራሳችሁን ፈትሹ ሁለታችሁም ቤተክርስቲያን በቅድሚያ ምግባር ተማሩ እውነት
አንቺ በጣም ጀግና ነሽ ብዙ ሴቶች
አሑን ካለዉ ባላቸዉ ያልወለዱትን
ልጅ ዞረው አየይመለከቱም በዝሁ ቀጥይ ልጅሽን በየትኛዉ ም መንገድ
እጅሸ አስገቢ በእርቅ አስመስለሽ
አብሮሽ መኖር ከጀመረ ገንበጣም
ከባድ ነው አስቢበት
ስለ እውነት በጣም ታናዳላቹ አረ እባካቹ ሕፃናትን ምን መናገር እንዳለብን እንኳን እንወቅ እባካቹ የልጃቹሁን ሰላም መልሱላት የእናንተ ዳፋ ለልጃቹ መሆኑ ያናዳል
አባትዬው ስለራሱ ስሜት እንጂ ስለልጅቷ ስሜት አልተጨነቀም በነገር ሁሉ እኔ ተበደልኩ እንጂ ልጄ ምን ያስፈልጋታል አላለም:: በዛ ላይ ፓሊስም ፍርድቤትም ሄዳለች ምንም አታመጣም አለ ከህግ ውጪ የሆነ ሰው ነው:: ልጅቷ የእልህ መወጣጫ መሆኗ ያሳዝናል:: ልቦና ይስጠውና ለልጃቸው የሚሆን ውሳኔ ቢወስኑ መልካም ነው::
ህግ፣ፍትህ እንደሌለ ስላወቀ አይፈራም።
Eko ene ene ala Dedeb new
ሰውም ደፋር ነው ይኼው አኔ ባሌ ከሞተ 13 አመቱ በልጆቼ ላይ ሳያድጉ እራሳቸውን መከላከል ሳይችሉየእንጀራ አባት መማጣት እየፈራሁ ስኖር ከ 12 አመት በዃላ ወለድኩ
ይሄ ሰውዬ ካንቺ በታች ነኝ ብሎ ስለሚያስብ ስለምትበልጪው ተናዶ ነው ደሞ በልጅሽ ቀልድ የለም ያውም የበኩር ልጅሽን አታስመቺ እኔም መላቀቂያ ነው ያጣሁት ልጆቼን ማሳደግ አላቃተኝም እሱ ቢሄድልኝ ደስታዬ ነው እነሱ ወንዶቹ እርግብ ሆነው ገብተው ኮብራ ይሆናሉ ብቻ ከባድ ነው
መንፈስ ነው ሰውዬው የሚያሳብደው ቤተሰቦቹን አታውቂያቸውም እነሱ ጋር አትሄጂም
Exactly all of them are cobra 🐍
የዘንድሮ ትዳር እጅግ በጣም ያስፈራል እራስን አስከብሮ መኖር ሳይሻል አይቀርም ከተቻለ
እንካን ለአቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን አብሮ አዴረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏♥️
እንኳን አብሮ አደረሰን
ወይ ዘመን ስንቱን ያሰማናል !! እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ፍርሃተእግዚአብሄር ይስጠን !!!
ያለፍበት ንብረት ለምን ያካፈላል ጎበዝ ነሽ ከትዳር በፊት ያፈራሽውን ለምን ብለሽ ታካትቺዋለሽ
ህፃኗን እግዚአብሔር ይጠብቃት ስለሌላው ግን ምንም አልበል በሚሰማው ሁሉ ደከመኝ😢😢😢😢😢
አይገርምም አሌክስ ምን ሆነ ሁለት ቀኑ ቪደወከሰራ ብየ ብቻዬን ሳስብ አሁን ኑ ኖቲፍክሺን ደረሰኝ አይ እምዬ ኢትዮጵያ አሁንማ በሰላም ወቶ መግባት ስለቀረ ሁሉን አስባለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን አስባት እንኳን መጣህልን አሌክስ❤❤
እኔም ሳስበዉ ነበር ❤❤❤❤
ወንዱን ልጅሽን እንዳይገድልብሽ እባክሽ
ሴንግል 🙏ተምስገን
ድራፍቱን ነው 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
I want you
😂😂😂😂😂በጣም
ያስብለል የምር እንደው ቁማን ከቀረን የስው አፍ አንችልም ምን እንሁን😅
አልሰጣትም ልጀን ይላልደ ነገኮ እናቴን አምጣ ትላለች ስታድግ ልጅቷ ማን እንደናት ለልጅ ።
አለምሰገድ ባሏን አቅርበህ ሀሳቡን ተረዳ ከንግግሯ እንደተረዳሁት ልጄን ትቼ ቤት ለቅቄ ሄጄ ከመንገድ በልመናና በፀብ ተመለስኩኝ ብላላች እንደገና ልጅቷን ይዞ ከሄደ በኋላ ሽምግልና ልኮ አልቀበልም አልኩ ብላለች የቤት ባለቤት ስለሆነች በሞራሉ ተረማምዳ ይሆናል በሌላ የወለድኩት ልጄን በደለብኝ ፣ ሌላ ብሄር ፣ ሌላ ሀይማኖት ሰካራም በማለት ምክንያት በመፍጠር በሞራሉ ተረማምዳ ልጁን ይዞ እንዲጠፋ ምክኒያት ሆናለች ። የመጀመሪያ ባሏንም እንደዚሁ አንገብግባ ንብረት ወርሳ ይሆናል የሄን ባሏን ያገባችው።
አይቺ ሴት አደገኛ ናት ከናት በላይ ማንም ዬለም እናቱን ሰድባለች ሚዲያ ቢቀርብ ገበናዋን ይዘረግፍለታ
ከይቅርታ ጋ ሚዲያላይ ስትመጡ ባለጉዳዮች ሐቅ ነው ይዞ መቅረብ በንብረትና በቤት አትመኩ ፍቅርና መተሳሳብ ይበልጣል አፋችንም ቆጠብ እንበል
ወንድ ልጂ ብር ፍላጊ ነው ብር ለማገኝት ሲል እማይሆኑት የለም ንብርቷን እንኳንም አላቀመሰችው ይሄ እብድ
የመጀመሪያ ባሏ በጣም መልካም ነበረ
የሷ ጥፋት ነዉ የተለያዩት 😢
ፍትህ ለእህታችን ልጆን ሳታይ 8ወር ህግ የለም ሀገራችን ልጆን ማየት መብቶ ነው
ወይኔ ዘድሮ ዱሮ ባልና ሚስት ስጣለ ጉርቤት እዳይስማ ነበር የሚበለው አሁን ደሞ በተጣሉ ስሀት ሶሻል ሚድያ ምን ጉድነው ጎበዝ ሪሞት 🙄🤔
😅😅😅😅😅😅
😁😁😁😁😁
😂😂😂
ሁለታችሁም ጥፋተኞች ናችሁ እሱ ባለጌ ቢሆን አንቺም አፀያፊ ስድብ መጠቀም የለበሽም ልጅቷ እራሱ አሁን አፀያፊ ስድብ ተማረች ያለ እድሜዋ የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል ፈጣሪ ይርዳችሁ በተለይ ሎጅቷን አላህ ይርዳት
ምን ብላ ሰደበችው?
@@Misneb እንዴ የተናገረዉንና አለምሰገድ ይኼንን ቃል ተጠቅመሻል ሲላት አዎ ብዬዋለሁ ብላ ስትል አልሰማሽም ወይም አልሰማህም አንኳን እንዲህ ብላ ሰደበችዉ ብዬ ላስረዳ ጆሬዬም ለሰማዉ እንኳን እኔ አለምሰገድ እራሱ ዘግንኖታል ከሴት ልጅ ያ ቃል አይጠበቅም እንዲህ ስል ደግሞ እሱን ደግፌ አይደለም እሱም ባለጌ ነዉ
እር ይቺ ባለጌ ነች 5ዓመት ልጅ እንዴት አባትሽ ያገባሻል ትላለች እግዝኦ 🙏🙄
አጨብጫቢ ደደብ ምን ብላ ስትሠድብ ሠማሽ አቃጣሪ አጨብጫቢ
@@rukasalah1117አልሠደበችውም ያልበላሽን አትከኪ
ተመልካች ፍረድ እስዋን ያሣሠባት እኮ የቤትዋ ጉዳይ ነው ቶሎ ብላ ፍች ያደረገችው ማሥቀደም የነበረባት ህፃናን ማገኘት ከዛ በሥምምነት ፍች ማረግ ግን አሥመሣይ ሥግብግብ ናት እኛ ወንዶች እኮ ንብት አሣሥቦን አያውቅም የሤት ንብረት ደም ለካ
ፍርድ ቤቱ ይህንን ታሪክ ሰምቶ ልጂቱ አባቷ ጋራ እንድታድግ ይደረግ። ይቺ እናት ስርዐት የሌላት ባለጌ ነች። በጭራሽ ልጂቱን ማሳደግ የፈለገችበት ባልየውን ለመጨቃጨቅ ብቻ ነው። እንጂ ልጂቱ በስነስርዐት እያደገች መሆኑን ልቦናዋ ያውቀዋል። ቂል እናት ይችን አየሁ።
አይባልም ለልጂ እናት ናት
@@amlesetabebaw3907 አመለሰት እህቴ እውነት ነው እናት ሁሌም እናት ናት። ባለጌ የሆነች እንደሆነ ግን፣ ልጂቱን ቀውስ ለማድረግ ደፋር ዐይነ ጥላ ያለባት እንደሆነ ግን ግድየለም በአባቷ ቤት ተቀማጥላ ትደግ።
ተባባሪዉ ነህ እንዴት እርግጠኛ ሆንክ
Antha erasik nk 😂leba..kenatgna
Ende 8 wer mulu debkuat ende min honachihual ????
abrew new masadeg new yalebachew 5 ken enat gar hulet ken(kidamena ehud) abat gar eyehonech tideg
በቃ ቀላል እኮ ነው አትፈላለጉም አለቀ ልጅቷ ግን መበቀያ አይደለችም
ውይይይይ ወንድ ጠላው እግዚአብሔር ይችን እናት እርዳታ ከልጇ ጋር አገናኛት
ይሄ በራስ መተማመን የጎደለው ነው❤❤❤😂
ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም አትሸወጂ ወንድአትጥዪ
ቀውስ አጋሠሥ። አባት እና ወንድሞች የሉሽም? ካለ ወንድ የት ትኖርያለሽ?
@@ኣርኣያ-2017??????????
@@damentesdemntes9602 የአባባሌን ትርጉም ፈልገህ ከሆነ "በጅምላ ወንድ ጠላሁ አይባልም" ማለቴ ነው። አልገብቶህ ከሆነ አበባ የተባለቺትን ሰው ም ሆነሽ ነው ወንድ ጠላሁ ያልሽ በላት። ክፉ ሴት እንዳለይ ክፉ ወንድም አለ። በትንሹ ወንድ ጋዜጠኛ ነው ይህንን ቃለመጠይቅ እያደረገ ያለው። ተይህ በኋላ እንኳን ብጥፍም አተነብብልኝምና ደህና ሁን።
የእናቴ ታናሽ ወንድም አጎቴ ከእናቴ ጋር መጣላት ፈልጎ ታላቅ ወንድሜን ደብድቦ በሱ ምክንያት ከእናቴ ጋር ተጣልቶ እሷን ለመግደል ደርሶ ነበር እናም ምክንያት ነው የሚፈልጉት:: እውነትም ይሄ የእንጀራ አባት ነው በትክክል:: ወይ ፍርድ ቤት ኡሜሪካ ፖሊስጋ ልጄን አባቷ ይዟት ሄደ ከተባለ ወዲያው ነው የሚደርሱት ይሄ ህግ ይገርማል:: ምን አይነት እድል ነው ሁለቱም ጋብቻ ያልሰመረላት 6 አመት 7 አመት እየኖሩ መለያየት ይገርማል:: ልጅቷ የምትፈልገው ቦታ ነው ማድረግ በልጅቷ ምርጫ:: ለሰውየው ነው እኮ ይሄንን መምከር ያሉብህ ይዟት የጠፋው እሱ:: ድሮም ተከታይሽን ማግባትሽ ስህተት ነው ያለፋበትን መካፈል ብሎ አማርኛ ወዶሽ ኡልነበረም ንብረትሽን እንጂ ነፃ ኑሮ ኡግኝቶ ይጠላል
እህቴ ንብረትሽን ውስጥ እንዳታስገቤው please please እድሜልክሽን ስታለቅሽ ነው የምትኖሬው :
ከየት ያመጣችው ንብረት? በፊት አክስትዋ ስትጠብቅ የነበረውን ቤት? ልጅትዋ አቃቂ ቃሊቲ የሚያቋት የጎጃ ሸሌ ናት
@@nunu7353 ክየትም ታምጣው የራሶ ንብረት ነው : ሸሌነቶ በሶ አልተጀመረም ተለውጣ ባል አግብታ ሁለት ልጅች አልት መፍታም ባልና ሜስት ነው የሜውስኑት . ልጆን የመጠየቅ መብት አላት : ሁለተኛ ወገን ጋር ማደግ የለባትም : Ethiopia ውስጥ ሕግ ሙታል እንጆ የልጆን አባት ጉሮሮው አንቆ ልጄቱን ለናት እሱ እስር ቤት ነብበር . ሁለቱን አላውቃቸውም የራሴን አስተያየት ነው .
ስማ ወንድም ልጅ ከእናቱ መለየት የሠለጠነው አለም ብትኖር አምበር አለርት በሚል ታድነህ የረዥም ጊዜ እስር ይጠብቅህ ነበር። አገራችን ይህን ነገር ማስተካከል አለበት።
ልጅቷን እግዚአብሔር ይጠብቃት
ይቼ ሴትዮ ፣ሴት ልጇን የምትወዳት አይመስለኝም፣ ቤት ውስጥ በሪሞት ሲጣሉ ለወንድ ልጇ ማድላቷ ማሳያ ነው፣አባቷ ይህንን ስላየ ይመስለኛል ልጇን ይዞ የጠፋው። ልጅቷን ተያት፣ ከአባቷ ጋር በሰላም ትኑር፣አልፎ አልፎ አግኛት
አላህ ህፃኑዋን ይጠብቃት ።
ህፃኗን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት በቅርቡ ከሶስተኛ ባል ሌላ ልጅ እንጠብቃለን 😊 ልቦና ይስጥሽ
አረ አትፎረዱ ፈጠሰሮን ፎሩ
አንተ ጥሩ አባት ነህ አለምሰገድየ አባቱና እናቱ ያላሳደጉት ልጅ ምን እንደሆነ እኔን ጠይቁ
😢😢😢
እኔም ምስክር ነኝ ልጆች የሚሰማቸውን ህመም ወላጆች በፍፁም አይገባቸውም አይረዱም 😢
ዛፉ ከብት? እስኪ ልጠይቅሽ? ምን ሆንሽ አባትና እናትሽ ስላላሳደጉሽ
@@ኣርኣያ-2017Antha nk lijtwan serkha yawesdikaw ebd
@@ጠበቃደደብ ቂጥ። እኔ ነኝ ልጂቷን ሰርቄ የወሰድኳት😅😂? ጅል ቆሻሻ ባትሆኚ ማን ይጠላሽ ነበረ። እውነቱን ለመናገር ግን እናቲቱ በልጇ ላይ ቀንታባት ነው ለፍቺ የደረሰችው። የመጀመርያውን ባለቤቷ የት አደረሰችው? እና "ወይዘሮ ጠበቃ" ልጂቱ አባቷ ጋ ብታድግ ይሻላታል።
ከሁለቱ ንግግር እንደተረዳሁት በጣም መጥፎ ሴት ነች ጥሩ ነው ያደረጋት!!! አሁንም እራሱ ነው ማሳደግ ያለበት።
ወንድም ሆነ ሴት የመጀመሪያ የወጣትነት ወቅት ላይ ወደ ፍቅር ሲገቡ በደንብ ሳይጠናኑ ጊዜያዊ ፍቅር አሸንፏቸው ሕይወትን ይጀምሩ ይሆናል ግን አግብቶ የፈታ ወንድም ሴትም ግን የትዳርን ምንነት ገብተውበት ሰላዩት ሁለተኛ ሲሆን ግን ካለፈው ትምሕርት በመውሰድ ልጅ እሰከመውለድ ከመሄድ በፊት በጣም መጠንቀቅ ያሻል በተለይ ልጅ ሲወለድ መከራው የልጅ ነውና ሁሉም ይሄን ቢያስተውል መልካም ነው ።
አግብቶ አነደፈታ ሠው የሠውን ኑሮ ሢኦል የሚያደርግ ሰው የለም ሮረሸ ሰላላየሸዉ መናገር አትችይም
ከአባትየው የእናትየው ለህጻኗ ያለቻት ነገር ይከብዳል። (ሚስት ሊያደርግሽ ነው) ከባድ ነው!!!
አኔ አናቷን ፈራሁ! አባት ልጄን ላሳድግ ነው ያለው! ድሮስ ሁለት አባወራ አንዴት አንድ ቤት ይቀመጣል?
በሪሞት መጣላት😢😢😢
ፈጣሪየ ሆይ ሰላሙን አውርድልን ታመናል ተጨንቀናል በሀሳብ ብዛት ልናብድ ነው 😢😢😢
Amen 🙏 😢😢😢😢
አለመግባባት ያለ ነው ።
ሴት ግን ጸብ ማብረድ አለባት
@@skylimit1423 እውነት ነው 🙏
ግን ኑሮውም ይሁን እንጃ የመቻል አቅማችን ቀንሷል
ፀባቸው ሪሞት ብቻ ከሆነ ሌላ TV መግዛትም ይቻል ነበር።
Remote cover up enji sewiyew lijun ayiwodewum esuanm ayiwodatim nibiretuan felgo geba alsakam silew nidetun be lijua eyeteweta nebere keza lijun yizo tefa
It’s for profit