ከልክ በላይ የምትንቀው ባልዋ አለቃዋ ሲሆን የሆነችውን ተመልከቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 92

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 месяца назад +26

    የዛሬው አስተማሪ ነው .....ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 месяца назад +33

    እኔን የናፈቀኝ 😢 ጧት ተነስቸ የደስታ ዜና መስማት ነው 😥 የኢትዮጵያ ህዝብ ተዋዶ ፀሀይ እየሞቀ በቀሎ እየጠበሰ ጎረቤቱ ጋር እየተሳሳቀ የሚበላበት ቀን ንፍቅ ብሎኛል 😭

  • @Ditawtube
    @Ditawtube 3 месяца назад +15

    ነገ የተሻለ አድርጎ የሚያይ ጥሩ ልብ ያለው ሰው ብቻ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ጥሩ ልብ ይስጠን

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 2 месяца назад +1

    አመሥግኚ እና አርፈሽ ቁቁቁቁጭጭጭ በይ ብሎሽ ነበር እረሥታው መሠለኝ ሲጠርባት የመጣችው ቢሆንም ትልቅ አስተማሪ ጨዋታ ነው ። እምዬ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ከምንሰማው ክፋ እና መአት አደጋ የጠብቅልን 🙏

  • @haronzmzm
    @haronzmzm 3 месяца назад +3

    ባልየው ትወና ጎበዝ ቃላት አጠቃቀሙን ወድጄለታለሁ ደግሞም አስተማሪ ነው😮

  • @FatumaAhmed-j9x
    @FatumaAhmed-j9x 3 месяца назад +10

    የመጀመሪያ ነኝ በላይክ❤❤

  • @EyobGetahun-s8d
    @EyobGetahun-s8d 2 месяца назад

    Betam arif new❤❤

  • @Demewez
    @Demewez 3 месяца назад +3

    በጠም ጊራማ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 месяца назад +2

    የተናቀ ያስረግዛል አለ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከመናናቅ በስላም መለያየት ነው የስው ልጅ መናቅ አያስፈልግም

  • @zed8332
    @zed8332 3 месяца назад

    ጡሩ አሰተማራ ነዉ❤❤🎉🎉በረቱ❤❤🎉🎉

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 3 месяца назад +11

    የመደም፣ቅመሞቼ፣ፈጠር፣የሰበቹትን፣የሰከለቹ❤❤❤

  • @ኡሙዙለይካኡሙዙለይካ
    @ኡሙዙለይካኡሙዙለይካ 3 месяца назад +2

    በጣምያስተምራል

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 3 месяца назад +3

    ምንም ይሁን ባል ባል ነው ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 месяца назад +27

    ወንዶች የሚወዱት ጨካኝ ሤት ነው ደጋጎቹንማ ይጫወቱብናል😢😢😢

  • @YomFisseha-h6i
    @YomFisseha-h6i 3 месяца назад +1

    Endezih ayinet miaberetatu videowchin likekulin

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 3 месяца назад

    በጣም ጊራማ❤ትምህረት ነው❤❤

  • @TeddyHailu-q9m
    @TeddyHailu-q9m 2 месяца назад

    This is amazing 👏 one I just learned lot's thank you

  • @fikadufi
    @fikadufi 3 месяца назад +2

    ምክንያቱም በቅሎ ከጣለችህ
    ከወደክበት ላይ ደግማ ትረግጥሀለች

  • @አላህወኩል
    @አላህወኩል 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤

  • @ሰናይት_ወ
    @ሰናይት_ወ 3 месяца назад

    ዮዮ😢😢😢 ናፈቀን

  • @مريمبرضو
    @مريمبرضو 3 месяца назад +3

    አንዳንዴ እንደዚህ ያለ አስተማሪ ነገር ልቀቁ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад

    ይሔ የአረብ ሐገር አደለም አሠላምአሌይኩም ይላል፣ ጥንብ ባሪያ

  • @eyerus-k1b
    @eyerus-k1b 3 месяца назад +3

    🎉🎉❤

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 3 месяца назад

    ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @jemalseid3586
    @jemalseid3586 Месяц назад

    የመር የራሴ ታሪክ ነዉ 😢😢😢😢

  • @TESFAVIDEOPRODUCTION
    @TESFAVIDEOPRODUCTION 2 месяца назад

    Berchy arif bikat new yaleshi

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 3 месяца назад +2

    ❤❤👍

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 2 месяца назад

    ይሄ ድራማ ነው እኔ የገጠመኝን ንገራችሁ ተህቷ ባል ጋር ታወዳድረኝ ነበር የህቷ ባል ተኔ የተሻለ ነበር ሚስቴም ተኔ የሻለ ገቢ አላት እኔም እደነሱ ባይሆንም እራሴን የምችልበት ስራ እሰራለሁ ግን ሚስቴ ጧት ማታ ታሸሙርብኛለይ እሷም ወዳ አደለም እህቶቿ ተዝህ ጋር ሁነሽ ነው የሜልፍልሽ እያሉ ያሸሙሩባታል ሚስቴን በጣም በጣም እወዳት አፈቅራት ነበር ግን በሰው ወሬ ችላ ችላ ስትለኝ እኔም አመሌ ተቀዬረ ምንም ባፈቅራት ግን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ክፉ ሆኩኝ እንለያይ አለችኝ ግን የምታስብበት ግዜ ሰጥቻት እሺ አልኴት ግዜ ተቀዬረ ምንም ቢሆን ስራ አልንቅም በዛ መካከል ሁሉንም ተራምጃቸው አለፍኩ እዱኔ ተቀዬረ እነዛ የሜሽሟጥጡ እህቶች ወደዄላ ቀሩ ያ የምቀናበት የህት ባልም አልባሌ ቦታ ተገኝቶ ከሳሰረ ያቺ የምወዳት ሚስቴም አብረን እድቀጥል ፈለገች ግን እዬወደድኴት እያፈቀርኴት ክፉ ሆኩባት የምታሳዬኝ አክት የምታሳዬኝ አሽሙር እፊቴ ይመጣል ተለያዬን ዛሬ እምኔም አይደርሱ ገንዘብ ለሰው ልጅ አስፈላጊነው ግን አትቸኩሉ

  • @sewlesew5691
    @sewlesew5691 3 месяца назад +3

    የዘመኔ ሴት ሞቅ ያለ ኪስ ነው ሚያየው

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 месяца назад +1

    ባልየው ለልጅቷ ያለውን ንቀት እና ጥላቻ ያሳየበት መንገድ አንጀት አርስ ነው

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 2 месяца назад

    የሴት እናቷም አባቷም አንድ ናቸው አጥፍተው በድለው ለቅሶ ሀሜት ተበደልኩ ነው ወሬአቸው ከዘመኑ ሴት ቆሞ መቅረት የተሻለ ነው የትም ስትንዘላዘል ትቆይና እድሜዋ ሲአልፍ ቆሜ ከምቀር ኩሊም ይሁን ነው መጨረሻቸው ገብተውም ሰላም አይሰጡም የሚመኙት ዱርዬ ሰካራም ወንድ ነው ይህ ሁሉ ደግሞ የቤተሰብ የአስተዳደግ ውጤት ነው 10 ብር ሳይኖራቸው ሰርግ የሚመኙ እኔ የሰው ሰርግ ስበላ ኖሬ ደል አደረጌ ሳልደግስማ ይባላል የሚደገስቀት ደግሞ ከወንዱ ይጠበቃል ይህ ነው የዘመኑ ሴቶች ከእናታቸው የወረሱት

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 месяца назад +3

    ቲያትር ሰሪው አረጀብኝ 😢አብረን ነበር የተማርነው

    • @samsonyaekob7897
      @samsonyaekob7897 2 месяца назад +2

      Antem arjitehal 😮 alarjewum eyalk neww😮😅

  • @mesi5948
    @mesi5948 3 месяца назад +2

    ለኔ ድምፅ የለለው ሆነብኝ ጋይስ ምን ሆኖ ነው

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад

    ዉዶቼ ደሚሩኝ እስት ይለፍልኝ🎉🎉

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 месяца назад

    አየ ስለ ሂወት አሁን ይሄ ሊያስተምር ነዉ ሊያበላሽ ብላችሁ ነዉ ያቀረባችሁት😂😂😂😂

  • @SelamAssefa-n1x
    @SelamAssefa-n1x 3 месяца назад +14

    Yareg mibalu setoc eko sesgoc nacew yebelhceual arefeu mekemet ayecelum Demo banedem ayerekum

    • @kedunass8597
      @kedunass8597 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @agdr895
      @agdr895 2 месяца назад

      ምን አይነት ጥናት ነው ጃል?

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 месяца назад +2

    ሸቃሎች አረ አስተምሯቸው አበሻ ልብስ ሲያጥፍ ታይቶ አይታወቅም ጭምድድ አርገው ላም ያኘከው አስመስለው ውትፍትፍ

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy 2 месяца назад

    የሚገርመው ነገር የኛ ሀገር ድሀ ምን ቢቸግረው ለመጠጥ ብር አያጣም

  • @fikadufi
    @fikadufi 3 месяца назад +1

    ሴትና በቅሎ አንድ ናት እንደሚባለው
    ሆንሺኮ ቀስ ብትይ ይሻልሻል

  • @AaAa-oo3rx
    @AaAa-oo3rx 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @alemutilahunlamiso6831
    @alemutilahunlamiso6831 2 месяца назад

    ማናጀር ሆኖ የተሾሙ ሰውዬ ባሕርይ የኔን ባሕርይ ስለምመስል ወደጀዋለሁ;

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 2 месяца назад

    አንጋፋ ተዋናዮች አድንቄያችኋለሁ፤

  • @amenyitbarekkidusyitbarek238
    @amenyitbarekkidusyitbarek238 2 месяца назад

    ምን አይነቷ የሲዖል ልክ ናት?

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 3 месяца назад

    😢😢😢❤❤

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 3 месяца назад

    ❤❤😢🎉

  • @ZhraA-g9s
    @ZhraA-g9s 3 месяца назад +2

    እመዋ እመዋ 😢😢😢😢ጉድ ሴት ልጅ እጩና ላይ አጠለጠለይ ማለት አሁን ነው😢😢😢ተው ተው ሚስት ከባላ በታች,መሆናን ማህበረሰባ ያቃል የማይመሰል ነገር አታምጡብን

    • @tsigereday6490
      @tsigereday6490 3 месяца назад

      ሚስት ከባል በታች አይደለችም መከባበር ጥሩ ነው እንጂ ማንም ከማንም አይበልጥም zhra

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 2 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 3 месяца назад

    Endet endet no miaragat? Saw enda betuji enda girobet enoral ende ?😢

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 месяца назад

    ሲያስጠላ ሥራም ቤትም ለቀናት አንድ T-Shirt ነው እንዴ የሚለብሰው?

    • @IsayasTezera
      @IsayasTezera 2 месяца назад +1

      Erasun Endetale Lemasayet Feligew Yihonal .

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 2 месяца назад

    ተዋት ትሂድ ትገልሙት ሜዳ አደግ እንደሆነች ታስታውቃለች ሸቀጥ ነች ወታ ትሸቀጥ

  • @MNSEY-n4z
    @MNSEY-n4z 2 месяца назад

    በጠረባ አንዴ ብታጮላት ታርፍ ነበር ቀፋፊ እቺ ውሽማ እንጂ ሚስት መሆን አትችልም

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 2 месяца назад

    ለምስትህ ወይዘሪት ማለት አይከብድም?

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 3 месяца назад

    ውነትም አሽቃባጭ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 месяца назад

    ሴቷ ጎበዝ ተዋናይ ናት😊😊

  • @lisanuashebir5309
    @lisanuashebir5309 2 месяца назад

    ቀሺም ድራማ። የልጆች ተረት ይመስላል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 месяца назад

    ነገረኛ ሴት ስጠላ

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 3 месяца назад +1

    አች ቅሌታም ቆሻሻ

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SmilingMeadows-qg3yn
    @SmilingMeadows-qg3yn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HewiSisay
    @HewiSisay 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤