Arada daily news:አለም ከኢትዮጵያ የሰማውን ማመን አቃተው! ተፋፋመ እስራኤል የኢራን ከፍተኛ ጄ/ል ገደለች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 67

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +10

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbdurehmanSeid-vz5bc
    @AbdurehmanSeid-vz5bc 2 месяца назад +3

    አቡቹ ጀግና መሪ በእውነት ጀግና ነህ በርታ

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y 2 месяца назад +2

    ይኽ ይኽ ይህ❤❤❤

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 2 месяца назад

    ኢትዮጵያዪ ሀገራችን በታችን !!!!!!

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed 2 месяца назад

    Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤dil la enat hager Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 2 месяца назад +1

    ትክክል❤❤❤ኢትዮጵያ

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 2 месяца назад

    እማማየ ኢትዮጵያ በጣም ነው የምወድሽ ለወላለም ኑሪ እኔም ዙሪ ልምጣ

  • @binia6032
    @binia6032 2 месяца назад

    ቀጣይ ኢራን...100

  • @MuradNesru-o5h
    @MuradNesru-o5h Месяц назад

    ስለ ጓድ ሊቀመንበር ኮ/መግስቱ ሀ/ማርያም
    መረጃ ? ድል ለኢትዮጵያ !!!
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 2 месяца назад +2

    ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @AbrahamAbuhay
    @AbrahamAbuhay 2 месяца назад +1

    ባህረ ነጋሽ #ቀይ ባህር በእኛ ታላላቅ ንግስታቶች ባህረ ነጋሽ ይባላል ከ3000 ዓመት በላይ የኢትዮጵያ ግዛት የነበረ በመቶ አመት የመለያየት ዘመን ባህረ ነጋሽና ኢትዮጵያ ተነጣጥለዉ መኖር የለባቸዉም ነገር ግን የዉስጥ ችግራችንን መንግስታችን ማስተካከል ለማዕከላዊ መንግስታችን አማራጭ የሌለዉ መፍትሄ ነዉ

  • @AlfgrFoom-l1p
    @AlfgrFoom-l1p 2 месяца назад

    የራብ🤲🤲

  • @TesfaTeshome-t
    @TesfaTeshome-t 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MakbalEfram
    @MakbalEfram 2 месяца назад +1

    እስረኤል ለዘላለም ትኑረ

    • @frd11123
      @frd11123 2 месяца назад

      ከሜድ ገፅ ትጠፋለች እነኝ ኩፋሮች አሁን ለግዜይ ጮቤ ትርገጥ ግን ጠብቅ ፈሣም ነህ

  • @habtamuuslmon
    @habtamuuslmon Месяц назад

    Hii

  • @Beehope-y7i
    @Beehope-y7i 2 месяца назад +1

    ቀይ ባህር የኛ ነው።

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr 2 месяца назад

    Selam le inti hagare Selam le alem hullu ❤❤🎉🎉

  • @የዛሬዋቀንየኔናት
    @የዛሬዋቀንየኔናት 2 месяца назад +2

    ይሄን የይቱብ ዜና ለማዳመጥ ስከፍት በዋነኛነት ዜናውን አልፈልገውም ግን አቅራቢው ኮሜዲ ስለሆነ ደስ ይለኛል:: ለምሳሌ ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ለመግባት የሚያስቆመኝ ምድራዊ ሀይል የለም አለች አለ....ኢትዮ ግን በሱዳን ተወራለች በኤርትራም ተደፍራለች

    • @53067
      @53067 2 месяца назад

      😂😂😂😂 you rite

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 2 месяца назад

      Tadiya ante min tiseraleh hedeh lamin ataswetam kemitalekakis

  • @يوسفالأيوب-ك4ظ
    @يوسفالأيوب-ك4ظ 2 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 2 месяца назад

    Hi

  • @konjtJESUS
    @konjtJESUS 2 месяца назад

    JESUSGOD 🇪🇹🇮🇱🇪🇹🇮🇱♥️💛💚💙🤍💙📖 Eyesus YADENLE🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🛐🛐🛐🛐🙏🙏🙏🙏🙏🛐🛐

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed 2 месяца назад

    Egiyp 🇪🇬😅😢😢😢😢😢

  • @ሙስጠፋያመዞሪልጅ
    @ሙስጠፋያመዞሪልጅ 2 месяца назад

    ድልለልቀኖስ

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 2 месяца назад +1

    እውነታውን እኔድህ ሳትወድ በግድ ትግቲለህ። አንተ ሲጀመር ኢትዮጵያዊ ሆነህ ሳለ ስለአረብና ኢራን ስትዘምር በጣም ይገርማል። እስራኤል የእግዚአብሔር ብቸኛ ልዩ የበኩር ልጆቹ ናቸውና በዚህ ምድር ላይ የቀላይ የለባቸውም።

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc 2 месяца назад

    ከ ብዛት ጥራት አድርገው አስተያቴ ነው እከታተለሃለሁ ለ ብዙ ግዝያት

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 2 месяца назад +3

    ይኼ ጋዜጠኛ ፅንፈኛ ሙስሊሞች ተከታዮችን ላለማጣት እስራኤል በሄዝቦላ ተሸነፈች ሊል ሁሉ ይችላል

  • @hababuye
    @hababuye 2 месяца назад

    የአረብ ሃገራት ጥንካሬአቸውን ማጤን አለባቸው። በሃይማኖት ከመደራጀት ይልቅ አማራጭ ቢመለከቱ፤ የዓለም ህዝብ አካል መሆናቸውን ቢረዱ።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад

    ይሕ ፅሑፍ የቀረበው ከጊንቢ (ወለጋ) ቤተሠብ፣ ከመንዝና ከደቡብ ኢትዮጵያ ከተዋለዱ መሐል በወጣ ዛሬ የአድዋ ሤት አግብቶ የሑለት ወንዶች ልጆች አባት በሖነ ሦማሌ ክልል ባሉት ሐረርጌ የተወለደ ኢትዮጵያዊ ነው።
    ምን ማራኪ የሖነ ነገር አለው ዕሬቻ ወይ የዖሮሞ ልምድ፣ ባጠቃላይ አፍሪካ ውሥጥ? አንዳንድ የተረፉ ዕኛ ሥለወደድናቸው ዕንጂ ፣ ማራኪ ወይ ያደገና ለማዋሥ ተመራጭ ሊሖኑ የሚችሉ የሉንም። ባሕል የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ለማሻሻል የምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች ከአሥተሣሠብ ዕሥከ መሣሪያ ቀረፃ በራሥ የተመረቱ ቁሦችና የመዝናኛ ሥልቶቻችን ናቸው አንፀባራቂዎች። በማዝናኛ ዘርፍ ምዕራብ አፍሪካውያን ቀደምትነት ማራኪነት አላቸው፣ የኛ አንድ ቦታ ላይ ተሠናክሎ በመቆሙ ፤ ነበርን ነበረን ላይ ተቸክለናል። ዛሬ የጋራ ያልነውን አማርኛን ሣይቀር ዕየከለሡ የሚያወሩ ትውልድ ተፈጥሮ ሑሉም ዕየተናዱብን ነው ።
    በሚገርም ሑኔታ ባልገባኝ ምክንያት ልሒቃን በምትሏቸው የውጪ ጠላቶቻችንን ጣልቃ ገብነት አክለው ሐቁን አይናገሩም። በአፍሪካ የውሸት ነፃ አውጪዎች የተቋቋሙት ለመሠናክልነት ታሥቦ፣ በ ጠላት ሐይላት ዕገዛ ፤ ከማሠባሠብ በማደራጀት በገንዘብና በጦርመሣረያ በመርዳት ዕገዛ ተደርጎ ዕንጂ፣ በራሥ ዜጋ ብሦት፣ ባለ የውሥጥ ችግር ተነሣሽነት የተቋቋሙ አንድም የፖለቲካ ድርጅት በአፍሪካ ውሥጥ የለም፤ ተቋቁሞም አያውቅም። አንድ አለ ብንል የደቡብ አፍሪካ ANC ሣይቀር ለጥቁር በሚቆረቆሩ ግፊት የተመሠረተ ነበር። ያሥኮረፉ ነገሮች ሑሉ፤ ሕግ ደንብ አቅድ በማውጣት በቅጣት የሚታረሙ ናቸው።
    ሑሉ ጎሣ የሠለጠኑ አደሉም፣ በአለማችን ዕንደነኚሕ አይነት ሑዋላቀሮች የትም አሉ። በድንጋይና በአቅድ በዕውቀት ቤቱን መንደሩን ይገነባ የነበረን የአፍሪካ ቀንድ ከባቢ ሕዝብን ኬንያ 3 ሺሕ አመታት የሥመዘገበ የቪላ አሠራር የሥመዘገበች፣ ሦማሊያን ከኢትዮጵያ የፈለሡ ለመሖናቸው (DNA) የታወቀ አንድ ሕዝቦችን አሣንፈው: በከብት ፍግ፣ አር፣ ቤትም ሖነ የቤት ዕቃ አክንባሎ መደብ ለመተኛም ለመቀመጫም ዕየጠፈጠፉ ሥላሣዩ ይሔም የመመጋገብን የተፈጥሮ ሠነሠለት በመበጠሡ ፤ ያ ማለት ከከብት የሚገኘው ዕበት መሬት ላይ ሢቀር በሒደት ወደ ማዳበሪያ ሥለሚቀየር ሣር ተክል አትክልት ጠቃሚ የምግብ ማዕድን ሥላለው አፈር የመዳበር አቅም ሢያገኝ ተክሎች በድሎት የመብቀል ዕድላቸውን ቀጭተው መላ አፍሪካውያንን ችግር ላይ ዳርገዋል። ይሔንና የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ አንገተ ላይ አንጠልጥሎ ጀግና መሥሎ መቅረብ የመሣሠሉት ምን ቅድሥና አላቸው? ሌላ ሊያሣዩት የሚችሉት ሊዘምን የሚችል ሥለሌላቸው በዕልሕ ማራኪ ነው በሉ የጥንቆላና የመተትም ቢሖን በግድ ውደዱት ብሎ ለማሥገደድ በዝንጀሮ ጭንቅላታቸው በሚያሥቡ የሚሥተናገድ ዕንጂ ፣ ጤነኛ አዕምሮ ያላቸው ኦሮሞ ነን ባዮች በዚሕ ደረጃ ዝቅ ብለው ወርደው የውርደት ሠይጣናዊ ዕምነት አያንፀባርቁም። ክልላችሑ አደለም የዛ ክፍል አደላችሑም የተባላችሑ በምንም መልኩ ለሚነሡ ግጭቶች ጦርነቶች ሔዳችሑ ያንን ክልል ለማዳን ለመከላከል የምትከጅሉበት ምክንያትም የለም። መሬቱም የክልሉ ብቻ ነው የሐገር አደለም ሥላሉ ያንተ ወገን ላልሖኑ ሕይወትን ማጣት ለምን በምን ምክንያት? ብልፅግናም በኢሕአደግ የተሠባሠቡም ባንዳዎች ፀረ አፍሪካውያን ናቸው የምንለው በምክንያት ነው። በሥልጣን ላይ በሐገር አመራር ላይ ቆይቶ የሐገር ሐብት መመንዘር የሕዝብ ሐብት መበተን የለመዱ በዛ ለመክረም ሕዝብን መከፋፈል አንድ ሖኖ ዕንዳይነሣ ጥላቻ ማሥፈንን መሣሪያ አድርገው ያከሥራሉ። ሡዳንም ጄኔራሎቹ የሚዋጉት በሥርቆት ለመቀጠል ዕንጂ ተጨባጭ መሠረት ያለው ቅራኔ የላቸውም።
    የክልል ባለቤት ያልሖናችሑ በገዛ ሐገራቸሑ በሕወሐት በአፓርተይድ ሥርአት ሥር የወደቃችሑ ባይተዋር ሖናችሑ ዕንደ አውሬ የመትታደኑ የአማራ ክልል ብለው በነጠሉት ውሥጥ የሚደረገውን ሐገር የማዳን ፍልሚያን ተቀላቀሉና ሙሉ ዜግነታችሑን ፣ መብታችሑን ፣ ሕግና ሥርአትን አሥከብሩ ነፍሣችሑንም አድኑ።
    የፓርቲ አባላት የሚመረጡት በብዙ መለኪያ አፍሪካዊ ጨዋነት በተላበሠ አዋቂ ብልሕ ትጉ የነቃች የሕዝብ ጥቅም ያሥቀደመች፣ አፍሪካን የሚያውቁ፣ ርሕሩሕ፣ በአርአያነት የተመረቁ፣ የሚናገሩትን ሖነው የሚገኙ ፣ አንባቢ፣ ለመሻሻልና ለማሻሻል የተዘጋጁ፤ ሥለ አለም ዕድገት፣ ታሪክና ሐይል አሠላለፍ የተረዱ፤ በጥቁር ሕዝብ ላይ ዕየተሠነዘረ ለዘለአለም የቀጠለን ጥቃት ያጠኑ፣ ያንን ለማሥቆም ለመከላከል ዝግጅት ያላቸው፤ ጤናቸው የተፈተሸ፤ የሚናገሩትንም ሖነ የሚከትቡትን አሥበው ተጠንቅቀው የሚያነቡ ። አክባሪ ትሑት፣ ሊቆሙለት ያሠቡት አላማ ርዕዮት መርሕ የገባቸው። ሕብረተሠቡን ማንቀሣቀሥ፣ ማሠልጠን ወደ ሥራ ሊያሥገቡ አቅም ያላቸው ብሩሕ መንገድ የሚያሣዩ፣ ማሥተባበር ማከባበር ማቀራረብ አፍሪካውያን አንድ የሠው ልጅ ዕንደሖንን የተረዱ። ቋንቋ ዘራቸው ያልሖነ፣ መሣሪያም በተሻለ መሣሪያ ዕንደሚተካ የገባቸው። ጎሣዊ የፌዴሬሽን ክልል የአፓርተይድ አሠራር አኗኗር ለመሖኑ ያገናዘቡ የተመራመሩና በበቂ ማሥረጃ ሥሕተቱን ሊሞግቱ የሚችሉ። ለሐቅና ለሕዝብ የጋራ ፍላጎት ሑነኛ አካሔድ ደፍረው የሚሟገቱ፣ አሽቃባጭ ያልሖኑ፣ ለጥቅም ሢሉ መንገዳቸውን የተሠጣቸውን የሥራ ድርሻ የሚረሡ ያልሖኑ ፣ ኣናሣ ባሏቸው፣ አካለጎዶሎና ጎሣ ተኮር የማግለያ አንድንም ሑኔታ የማይቀበሉ፣ ተሥፋ ያላቸውና ተሥፋ ሠጪ የድርጊት ሠዎች መሖን ነበረባቸው። ቁጥር ብዛት ለማሣየት፣ ትልቅ ነን ለማለት ወይ ምርጫን አጭበርብሮ በራሥ አባለት ተመርጦ ለመቀጠል ለማጭበርበር የሐገርን ሕዝብ ሑሉ የፓርቲ አባላት ናችሑ ማለት ነውር ብቻ ሣይሖን የሠይጣን ታናሽ ሖኖ መገኘትና ለቦታው ለሐገር አመራር ብቁ አለመሖን አክሣሪ የሥግብግብነት ማሣያ ጎጂ፤ ሕዝብ ሊፋለመው የሚገባ ከንቱ አመለካከት ዘለቄታ የሌለው ነው።
    ብልግና አብይ ለግሉ ገናናነት የፈጠረው መሿለኪያ ዕና ፓርቲ ተብሎ ቀባሪዎች በመሠብሠብ የዕድር ክፍያን የሚቃራሙ ሠላም ነሺዎች በታጀበ አደባባይ የወጡት ለማሥለቀሥ ብቻ ነው። በአለም ላይ ተዋርደው በየሐገሩ በወራዳ ተግባራቸው ለምሣሌነት በየመድረኩ በታሪክ የነኚሕ አይነት ቅሌታም ሥብሥብ፣ አለም ፣ አይታ ዕንደማታውቅና ሑዋላቀር ለመሖናቸው ተዘግቦ ለማሥጠንቀቂያ ለማረሚያ ትምሕርት ይሖን ዘንድ ይነገርላቸዋል። አሜሪካና ናይጄሪያ በምሣሌነት ሥንወሥድ አሜሪካ ከሑሉ አለም የተሠባሠቡባት የአለም ቋንቋዎች የሚነገርባት ሐገር ነች፣ ወንፊቱ ያማረውን ሢገዙት ሢዋሡት፣ የጋራም መግባቢያ ቋንቋ ዕንግሊዝኛ በመምረጥ ይሔንንም ቋንቋ ዕጥረት ሢገጥመው ከአፍሪካውያን ሣይቀር በመዋሥ አሣድገውት ዕየተጠቀሙ ይኖራሉ። በየቤቱና በማሕበራት ውሥጥ በገዛ ቋንቋ መጤው በሙሉ ይጠቀማል።

  • @kaliebkibrom1753
    @kaliebkibrom1753 2 месяца назад

    Zembel red sea beshasha mesileh agases

  • @mnur21
    @mnur21 2 месяца назад

    ኢራን ሃማድ ሂዝቦላ ቅብጥሴ ምናምን እያሉ ያደናብሩናል ሙስሊም ከሆንክ እውነታውን ታውቀዋለህ የኢራኑ ሃያቶላህ ጅአይሁድ ላለመሆኑ ምን ያህል እርግጠኛ ነን ደጃል የት ነው ያለው ከየት ሀገር ነው የሚገለፀው ኢራን እስራኤል ምትባል ሀገር እንዲመሰረት መንገድ ከጠረጉት ሀገራት ከአረብ ሃገራት ብቸኛ ነች ከአረብ ሀግራት የእስራኤል ጥብቅ ወዳጅ ነበረች በአለም የሚገኙ አይሁዶች ስተሰባስበው እስራኤል ሲገቡ እስከዛሬ ኢራን ውስጥ ያሉት አይሁዶች ኢራንን ለቀው አይወጡም እነሱም ከኢራን መውጣት አይፈልጉም ለምንድነው ሙስሊም ከሆንክ መልሱ በ7ተኛው ክፍለዘመን መልሱ ተነግሮሃል ደጃል ሃሰተኛው እየሱስ 666 የሚኖረው ኢራን ውስጥ ነው 3ተኝው መቅደስ በኢየሩሳሌም ሲገነባ ቀይ በሬ ታርዶ እየጨፈሩ የኢራን አይሁዶች ጌታቸውን 666 ይዘው ያኔ ኢራንን ለቀው ይወጣሉአሁን ኢራን ውስጥ በከፍተኛ የስልጣን ቦታ አይሁዶች ተሰግስገዋል

  • @getfre
    @getfre 2 месяца назад

    Why I opened this channel?

  • @besobela7237
    @besobela7237 2 месяца назад

    ይህ ዝምብሎ ሞቦትረፍ ለከፍተኛ አደጋ ይዳርገናል

  • @hannahiale
    @hannahiale 2 месяца назад +1

    😂😂😂 አታስቁን😂

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 месяца назад +1

    አዎ የትኛም ምድራዊ ሀይል አያስቆመንም ኢትዮጵያ ትቅደም ።

  • @Niguse-s6u
    @Niguse-s6u 2 месяца назад +2

    አሁንስ ደበርከን የቆየ ዜና ታቀርባለህ

  • @brhanabraha6750
    @brhanabraha6750 2 месяца назад

    Hallucinations

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 месяца назад

    በተ መ ድ ኢትዮጵያ በወሪነት ተከሳለች ውጪ ጉዳይ ሚኒስትራችን የመቶ ሃያ ሚሊዮን አገር ወደብ እንደሚያስፈልጋት ይግለፁ እንጂ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት ስለመፈለጋቸው አልገለፁም ሱማሌ ኢትዮጵያን በወራሪነት ከሳለች ኢትዮጵያ ወደብ ከፈለገች ከኔ እንጂ ከግዛቴ አካል መደራደር የለባትም ግዛቴን ማስገንጠል እንጂ ወደብማ ብትፈልግ ከመአከላዊ መንግስት ትደራደር ነበር ብላለች ማንም ወደቀጠናችን አንፈልግም ያሉት ውጪ ጉዳይ ሚኒስትራችን ጁቡቲን ያጨናነቀው የውጪ ጦር ከሩቅ እንደመጣ ዘንግተዋል የፈለገችውን ፍቃደኛ አገር በግዛትዋ የማስገባት መብት ያላት አገር ሱማሊያ በ2025 የኢትዮጵያ ጦር ግዛቴን ለቆልኝ ይውጣ ብላለች ምርጫው የኔ ነው ለሉአላዊነቴ ፍቃደኛ የሆነውን አገር አስገባለሁ ብላለች ይቀደዳል ይሄ ቀዳዳ

    • @minewjal
      @minewjal 2 месяца назад

      ሶማሌ ላንድ ጋር ውል የተፈራረመችው ከኢትዮጵያ ጋር ብቻ አይደለም ብላ ኢትዮጵያ መልሳለች አልሰማህም?

  • @Tbebu2815
    @Tbebu2815 2 месяца назад

    ያለ እርዳታ ስንዴ መኖር የማትችል ኣገር፣ በድርቅ በአለም ኣንደኛና በአትለቲክስ ነው የምትታወቀው

  • @temememogebre4739
    @temememogebre4739 2 месяца назад

    70

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    Ufffffffff‼️
    Yeeeeeeeeeeeh
    Min malet new ⁉️⁉️⁉️⁉️ere yasafral 👎

  • @simretgebrihiwet4871
    @simretgebrihiwet4871 2 месяца назад

    Keyet ymta bahr. Malet Ema man ykeleklach😅

  • @ameeWagii
    @ameeWagii 2 месяца назад

    Eran is empty

  • @DanielDubale-s2e
    @DanielDubale-s2e 2 месяца назад +1

    ፈርሽያ ተወግታለች መቼም ዕብራውያንን አታሸንፍም

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 2 месяца назад +2

    አባቴ አንተ እንደምትለው ምንምኮ የለም። አይደለም ኢራን ቀርቶ ሁሉም የአረብ የሩሲያ የቻይና ጦር ቢዘምቱባት እንኳ እስራኤልን የሚነቀንቅ ኃይል ከንግድህ የለም። ተው አትልፋ ዜና አዘገባብህንም ቀይረው። ኢራን ፈሳም ናት። አምላክ ሁሌም ከአገር ስራኤል ጋር መሆኑን አትዘንጋ።

    • @ogamobirega185
      @ogamobirega185 2 месяца назад

      በጣም የሚገርመው ነገር ከአይሁድ ዱላ ኢየሱስም እንደባይብል አስተምህሮ እና የኢየሱስ ቀጥቆጦ ስለሰቀሉት አይሁዶች አድናቂዎች ደህና ናችሁ???

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 2 месяца назад +1

    ጎመን በጤና ብላለች ኢራን! ቱርክ አላየሁም አልሰማሁም እያለች ነው! ሂዝቦላ እና ሀማስ ግን እደ አይጥ ከየጉድጎዱ እየታደኑ ነው::

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 месяца назад

      ኢትዮጵያ ናት ምታሸብር 😅😅😅😅😅😅

  • @Melkamu-l8l
    @Melkamu-l8l 2 месяца назад +3

    ለሀገርህ ቅድሚያ ስጥ ዥልጥ ነገር ነህ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад +1

    ሀሰን ነስረላህና ግብረአበሮቹ ግብፅ ሽንታም የወንድ አራስ ሁላ ፊት ለፊት መዋጋት አያውቁም።

  • @mdmihret4304
    @mdmihret4304 2 месяца назад

    ክክክክክ😂😂😂😂 ቡሽቲ

  • @sina-u8o
    @sina-u8o 2 месяца назад +2

    እንዳንተ ቀዳዳ ቱልቱላ ሰው የለም። ዝም ቦለህ አትቀደድ። ኢትዮጲያ ለኤርትራ በነፃ አሳልፋ የሰጠችውን የባህር በር ማስመለስ አለባት። የኛ የምንለውና በፓለቲካ ደባ የተነጠቅነውን የአሰብ ወደብ ማስመለስ አለብን። ከሌሎች የጎረቤት ሀገራት ጋር የሚኖረን የንግድና የወደብ ስምምነት በሁትዮሽ ተጠቃሚነትና ትብብር ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት። እስራኤል በዩናይትድ አረብ በኩል የሶማሌላንድ የጀመረችውን ሀገር የማድረግ ፕሮጀክት ለኢትዮጲያ ሰጥቶ ጉዳዮን ማራገብ ተገቢ አይደለም። ኢትዮጲያ በሶማሌ ላንድ በኩል ጥቅሟን ማስጠበቅ አለበት ማለት የሌሎችን አጀንዳ ይዞ መሯሯጥ ማለት አይደለም። ኢትዮጲያን በሶማሌላንድ በኩል፣ ግብፅን በሶማሊያ በኩል ያሰለፉት አሜሪካና እስራኤል አላማቸው ግልፅ ነው። በአባይ ጉዳይ የታቀደው ታላቁ የውሃ ጦርነት አልሳካ ሲል በግብፅ በሚመራው ጎራ እና በምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ጦር መካከል በሶማሌ ጉዳይ ጎጭት ተነስቶ ሶማሊያን ማድቀቅና ቀጠናውን ወደ ለየለት ግጭት ለማስገባት የሚደረገው ሩጫ የሚጠቅመው የሴራው ማህንዲስ ለሆኑት አሜሪካና እስራኤል ብቻ ነው። ግብፅን የኢትዮጲያን ታሪካዊ ጠላት እስራኤል የኢትዮጲያ ወዳጅ እያረጉ ፕሮፓጋንዳ መስራት ተገገቢ አይደለም። ለኢትዮጲያ ታሪካዊ ጠላት ጦርነትና ድህነት ነው። የኢትዮጲያ መንግስት ከግብፅም ይሁን ከእስራኤል፣ ከአሜሪካም ይሁን ከተቀረው አለም ጋር ለጋራ እድገት በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ ተባብሮ መስራት እንጂ ቡድን ይዞ ይዋጣልን ማለት፣ የሌሎችን አጀንዳ ተቀብሎ ስማ በለው መሆን ተገቢ አይደለም።

    • @FikaduWorku-f9g
      @FikaduWorku-f9g 2 месяца назад

      Tenaf neg tematelah wesatem kekad tefay

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 2 месяца назад

    ውሸት ያራዳ 😂😂😂

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 2 месяца назад +1

    እውነታውን እኔድህ ሳትወድ በግድ ትግቲለህ። አንተ ሲጀመር ኢትዮጵያዊ ሆነህ ሳለ ስለአረብና ኢራን ስትዘምር በጣም ይገርማል። እስራኤል የእግዚአብሔር ብቸኛ ልዩ የበኩር ልጆቹ ናቸውና በዚህ ምድር ላይ የቀላይ የለባቸውም።

    • @MinadAbazinab
      @MinadAbazinab 2 месяца назад

      3:33 jesus lik endante sew mehonun rasak ethiopia degmo ye bilal habesha hager mehonun rasak mnew 😂 ye nejashi hager