መንሱር ስለ አዲሷ ሚስቱ ተፋጠጡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 80

  • @MuhajirMuhammad-g8z
    @MuhajirMuhammad-g8z Месяц назад

    አስያ አላህ በረካ ያርግሽ ልኩኑ የነገርሽዉ ነዉ ሸሪያዉንም አጣቅሰሽ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад

    አሜን ኢንሸአላህ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад

    እህታችን አሰያ አላህ ይጨምርልሸ ማሻአላህ ሰልክሸን ባገኝና ብደዉልልሸ ደሰይለኛል የሙሰሊም እህትሸ ነኝ

  • @leylaLulayeye
    @leylaLulayeye Месяц назад

    Allah yesteh

  • @LiyBBo
    @LiyBBo Месяц назад

    አስያአ በጣም በትክክል ነው ስለሴቶች የገለፅሽው ሴትልጅ ልጆሆቾአን ለማንም ትታ መሄድ አትፈልግም የትኛዋም ሴት በልጆቾአ ከመጡባት ለማንም አትፈራም ነብር ነው የምትሆነው

  • @ሰያዩቱብ
    @ሰያዩቱብ Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y Месяц назад +1

    በጣም ነው የሚበድሉን የሁለት ኛው ሚስት እድ እቃቃ ነው በሂወታችን የሚጨወቱ ከሁለተኛ ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል ወንዶች አቅም ሳይኖራችው ነውሂወታችን የሚያበላሹምን አላህ የስራቹ ይስጣቹ

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g Месяц назад +2

    መንሱር አንድ ሚሲት ሳታገባ ስለ ሁለተኛ ሚሲት አታውራ መጀመሪያ አንድ ሚሲት አግብተህ በአግባቡ በፍትህ አኑራት። ይህን ማድረግ ከቻልክ ሁለትም ሶስትም ማግባት ትችላለህ።

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም ወንድም ጀማል እኳን ደህና መጣህ

  • @Eima-a
    @Eima-a Месяц назад

    የቆሪ ልጅ ነህ አቀራረብህ በጣም ነዉ የሚመቸኝ❤

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Месяц назад +1

    ያግባ ወላሂ 3 ተኛ ነኝ ምንም ጭቅጭቅ የለ በሚስቶቹ ና በልጆቹ በሌላ ጉዳይ እጂ ከተጣላንም

  • @Modah-j9l
    @Modah-j9l Месяц назад

    ጀግናውመሱርሴቶቹሁሉይወዱሀል

  • @eexx2236
    @eexx2236 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 Месяц назад

    thanks sister Asiya may Allah bless you your taking is true

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 Месяц назад

    አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉

  • @Mohebh-q1r
    @Mohebh-q1r Месяц назад

    ልእክነሽ አስያዬ❤❤❤❤❤

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw Месяц назад

    አዴኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LiyBBo
    @LiyBBo Месяц назад +1

    እኔሶስት አለኝ ግን ክርስቲያንነኝ ሙስልም ባል ሲመጣልኝ መለስኲት ልጅይዞ ሌላአ ባል ማግባት አይመቸኝም አ
    ጠንካራ ሆኜ ጆሆቼን ማአሳደግ ነው ምርጫየዩ

  • @AmberAmiable-cs3ih
    @AmberAmiable-cs3ih Месяц назад

    መንሱር ወላሂ የቤተል የቀን ወጪዋ 45ሺ ለፀጉር ቤት ብቻ ነው ያልኩህ

  • @Malyamustafa216
    @Malyamustafa216 Месяц назад

    አስይ ምንድነው እየስመመሺ የለሽው
    ሴት ልጅ ከበሉወ በፊት ነው ቤት መግባት የለበት እንጂ ለመተኝት ቢቸ ነዉ ወይ እቤት የምትመጠው ወይጉድ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ምን አለ አለ ሁለተኛ ሚስት መታ ብታግዛት አለ ለአጋዢነት ነው እደ የምትገባው አንዷን ያዢ መጀመሪያ

  • @Ethio-Talent
    @Ethio-Talent Месяц назад

    አንድ ሣታገባ ሁለተኛ እንድት ነዎ የምታገባው ሁለቱን በአንድ ቀን ነው የምታገባው ?

  • @RabiyaMohamed-zn3tu
    @RabiyaMohamed-zn3tu Месяц назад

    መንሱር ሙድ አትያዝ አ

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ Месяц назад

    አሲያ ኢማን ያላት ሴት ብትሆን ባሏን ምትወድ ሴት ሁለተኛ ለማግባት ፈቃደኛ ከሆነ የሡ ደሥታ ስለሚያሥደስታት ጭምር በደስታ ነው ምትፈቅድለት እኔም ባሌን ልዳርህ ብየዋለሁ ምወዳትን ብድረው አጅሩ ለኔ ነው እሷስ ማን አላት በባዶው እወድሻሐሁ ብላት ምን ይጠቅማታል ዋናው ባሎች እኩል ሳታዳሉ ካሥተዳደራችሁ አሏህ የፈቀደላችሁን አሏህን ምትፈራ ሚስት ከሆነች አትከለክላችሁም ሀቁ ይሄ ነው እንደውም ሁለተኛዋ ሲያገባ ሀብት ከጨመረለት 3ተኛም 4ኛም ተሥማምተን እንድረዋለን ዋናው የጋብቻ መሥፈርቱን ያሟላልወይ ነው አለቀ

  • @sawdar7397
    @sawdar7397 Месяц назад

    ስንት መነጋገር ያለባችሁ ነገር ኣለ በዚህ ከንቱ ትጠየቁበታላችሁ ስንት ማግባት እንዲት ማግባት እንደሚቻል ኣላህ ነግሮናል አለቀ

  • @rahimam
    @rahimam Месяц назад

    አአላህ ሁላችንም ይቅር ይበለን ሁለት የተለያዩ ጾታወች ለዛውም ሙስሊሞች ሚድያላይ ወተው በዚልክ ማውራት ሸርአው ፈቅዶነው ወይስ በሸሪአ አንተዳደርምነው አላህ ሙስተአን አረ ሴቶች አላህን እንፍራ ሴቶች ከቤታም ጋዳዋ ውስጥ ትስገድ እኮነው የተባለቹ ሜድያ ወቶ ከሀጅነብይ ወድ አፍለአፍ መካፈት አደለም

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w Месяц назад

      በከፍቸኛ ሀላፊነት ላይ የሚሠሩ ሴቶች ከማነ ጋር ነው የሚሠሩት?

  • @eexx2236
    @eexx2236 Месяц назад

    ❤😂

  • @AmberAmiable-cs3ih
    @AmberAmiable-cs3ih Месяц назад

    ዝንጅብሉ ነው በቃ መንሱር ያላገባ መማታ አይጠጣም

  • @نعيمه-ت6ن
    @نعيمه-ت6ن Месяц назад +1

    አሱዬ በጠም ምነው ምዎድሽ በደብ ነግረሽልኘል እሱ አየገበውም አስር ነው በየፌርመተው

  • @leylaLulayeye
    @leylaLulayeye Месяц назад

    Eree

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 Месяц назад +5

    ወላሂ እኔ አሏህ ይቅር ይበለኝ ስለሁለተኛ ሚስት ሲወራ ደሜ ነው የሚፈላው እንድደረብብኝም አልፈልግ እንድደረብም አልፈልግ አሏህም ቢፈቅድም ሆ መቸማ ስቃጠል እኖራለሁ ሆ ክክክክክ

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Месяц назад

      እ አንች ምን አስዴረበሺ 😂😂😂

    • @naamaAhmad-oh9xw
      @naamaAhmad-oh9xw Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂​@@ameensuiij8076

    • @ፋጦኑርየ
      @ፋጦኑርየ Месяц назад

      እኔ ም 2 ኛ ሚሥት ከም ሆን ቁሜ ብቀር ይሻለኛል።

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Месяц назад

      @@ፋጦኑርየ ተይ አትበይ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Месяц назад

      እረ እህቶቸ አላህን ፍሩ ያላህ ሱበነ ወአታ ቃል እኮ ነው አቅማቸው ተፈቀደላቸው ያግቡ ችግሩ የሀገራችን ወዶች አቅማቸው ኡይችሉም ግን አይችሉም ብለን በድላይ ድበር አንለፍ ሀይል ወምላካችን የፈደበት በቂይ መስፈርት አለው ግን ለምን እደማናስተነትን አላቅም

  • @AmberAmiable-cs3ih
    @AmberAmiable-cs3ih Месяц назад

    መንሱር እስቲ እራስህን ተቆጣጠር

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад

    መንሱር ሃሳብህ ታወቀ ሁለት ሶሰት ሚሰት ማግባት ነዉ የምትፈልገዉ እሰቲ እድልህን ሞክር እዉነትም የአንድዋን ሚሰት ሃቅዋን ትወጣለህ ወይ ?

  • @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ

    ምዲነዉ ሚስት ሚስት እያልክ የምትመጣዉ ስንት ጊዜ ነዉ ስለዚህ ጉዲያ ማዉራት ያለበት አይደብርም እደ ሌላ አይዲያ አጣ እደ እኔኮ አልሰማዉም ግን ርእሱን ካየሁት በቃ ነዉ

    • @-xt5km7lq3p
      @-xt5km7lq3p Месяц назад

      መንሱር ከአሲያ ጋር ደጋግሞ ሚዲያ ለይ የሚየነግራት አሲያን ራሷን ከባሏ ጠልፎ ለመግባት ፈልጎ ነዉ እየሽኮራማማ ደር ደር እየለ የሚነገራዉ።

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Месяц назад

    አይ,መሱር,,በቃ,አተ,ስታጠና,ነው,,ግዜ,ምትፈጀው,,እልቂንስ,በአላህ,ተወክለህ,አግባና,ውለድ,,
    በወረ,እድሜህን,,አትፍጅ,ወድሜ,ልምከርህ
    አዶን,ያዝና,,ለሁለተኛው,ወደፌት,ታስባለህ,,
    😅😅😅,እኔ,ሁለተኛ,ነኝ,ምንም,አይመስለኝም,
    ሳልወደው,ቀርቸ,አይደለሞ,እኔውስጥ,ያለው,ቅንነት,ነው

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w Месяц назад

      ልጆች አለው ይባላል

  • @DhH-l7r
    @DhH-l7r Месяц назад

    Antatwedatemmalt new

  • @HananMuze
    @HananMuze Месяц назад +1

    እኒ ሚያስፈልገኛን ሁሉ ካማላልኛ ለምን አስር አያገባም ግን ወገቢ ታመመ አቅም አጣዉ ቢለኛ እዛዉ ነዉ ምደፍዉ😂😂

    • @jemalmd
      @jemalmd  Месяц назад

      ምን ሆኖ ሆገቡን ያመዋል

    • @HananMuze
      @HananMuze Месяц назад

      @@jemalmd ለሁሉም እነፋለዉ ካለ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص Месяц назад

      ለእርሻው ነው የምን ወገቤንንንን
      ክክክክ

    • @HananMuze
      @HananMuze Месяц назад

      @@زينبابراهيم-ف7ص ሆሆ ክክክክ ወላይ አሳከኛ

    • @jemalmd
      @jemalmd  Месяц назад

      @@HananMuze የምር እርሻ ነው ግን

  • @DhH-l7r
    @DhH-l7r Месяц назад

    2kbadenew

  • @Malyamustafa216
    @Malyamustafa216 Месяц назад

    ደድም ይምሉ አሉ

  • @AmberAmiable-cs3ih
    @AmberAmiable-cs3ih Месяц назад

    ስላላገባህ ነው ስታገባ 0.5የለም ትላለህ
    የቤተል ሴት ይግጠምህ

  • @naimaimam6709
    @naimaimam6709 Месяц назад

    سلام عليكم اسية لو يشتي منصور بتزوجك من صنعاء

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    እኔ እምለው አሲያ
    ምንአገባት ስለኢቶጲያ
    ወዶች ሌላዜጋአግብታ ከዚህ መታእምፈተፍተው
    ባለጌ ሜዳላ ለመዝረክረኩ እዲመችሺ እኮነው ሌላዜጋያገባሺው
    የሀበሻወዶችን ለኛተያቸው
    አችነሺእምታጣሊን
    ከሀበሻወዲበስተቀረ ማነንም አናገባ
    ምነውደሀህና እኳን ባገባችሁ
    ውዳቂውንሁሉ እያነሳችሁ ነውእኮ
    😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumaAhemed-f1h
      @fatumaAhemed-f1h Месяц назад +3

      እህቴ ለምትናገሪው ነገር አሏህን ፍሪ ሁላችንንም የፈጠረን አሏህ ነው የሰው ልጅ ክቡር ነው ውዳቂ አይባልም ሲቀጥል እስልምና ለኢትዮ እና ለሌሎች ዜጎች ያውጣው ህግ እንድ ነው ሀበሻ ወንድ የተፈቀድ ለሌሎች ደሞ የተከለከለ (ለሌሎች ዜጎች ወንዶች የተፈቀደ ለሀብሻ ወንድ ደሞ የተከለከለ ) ህግ የለንም በእስልምና ውስጥ ሌላው ነገር ደሞ አሲያ የሌላ ዜጋ ባግባቷ ና ሀቁን ከመናገርና የምታውቀውን ከማስተማር ጋር ምንም አያገናኘውም ብቻ ለሁላችንም አሏህ ሂዳያውን ይወፍቀን

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w Месяц назад

      አረብ ነው ባሏ?

  • @Radwa-fb3gg
    @Radwa-fb3gg Месяц назад

    enem agba byewu neber balen

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 Месяц назад

    የኽ ሰው ግን ጤነኛ ነው አስር ጊዜ ሚስት ኤጭ እስኪ ላዷም ሁን ምን ይላል የኽ ሆ ክክክክክ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад

      ደምሪኝ🎉

    • @-xt5km7lq3p
      @-xt5km7lq3p Месяц назад

      እቺ ሴትዮ ሀዲስ ትነገራለች፣ ቁርአን ትቀራለች፣ግን ሚዲያ ለይ ወጥታ ከሌላ ወንድ ጋር ስትነገር ትታያለች።እሱን ምንም አቅል ከሌላዉ ሰዉዬ ጋር።

  • @HananMuze
    @HananMuze Месяц назад

    እኒን አገባኛ መሲ የመጀርያ ባሊ ሞታል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Месяц назад +1

      አላህ,ይወፍቅሽ,,ደምሪኝ🎉

    • @HananMuze
      @HananMuze Месяц назад

      @@maryamdawood5052 አሚን ግን በቁሙ ነዉ የሞተዉ

    • @RahmaRahma-xg5po
      @RahmaRahma-xg5po Месяц назад

      ​@@HananMuze ጉድ ክክክ እረ ተው ግን

    • @HananMuze
      @HananMuze Месяц назад

      @@RahmaRahma-xg5po እዲ ለምን እና ቆሚ ልቅር እንተዛዘን ወገን ክክክ

    • @RahmaRahma-xg5po
      @RahmaRahma-xg5po Месяц назад +1

      @@HananMuze እሱን በቁሙ ቀብረሽ ቁሜ ልቅር ክክክ ስታዝኑ ነው የሚታዘንላችሁ ተብሏል ለሱ እዘኒለትና እናዝንልሻለን የኔ ከንቱ

  • @yosefalex9389
    @yosefalex9389 Месяц назад

    አቅሙ ከቻለ ማሻአላ

  • @Ali-h3w1b
    @Ali-h3w1b Месяц назад +1

    ግንከ. ሁለትኛ ማግባት የተፈቀደው. ቆሞቀር እና ድሀ ነው አጅር ለማገኘት ኣባል ደሞ ሚስቱ መውለድ. ታልቻለችነው. እናት ግን. ከሚስቶቻችሁ. አበለጠች እና ገንዘብ ያላትነው. ላላህ ብላችሁ አይደለም ወላሂ 😢😢

  • @HilwaHusen-q2g
    @HilwaHusen-q2g Месяц назад

    Boring