የሄቨን እናት አበቄለሽ ስለ አወት ተናገረች ሴቶችን እያስረገዘ ውርጃ እንድፈፅሙ ገንዘብ ይሰጣቸዋል ያ ግፍ ነው ልጄን ያሳጣኝ ፤ከብዙ ሴቶች ጋር ይተኛል!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 862

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 месяца назад +17

    እረ በማርያም ተዋት ይችን እናት😢 እግዚኦ ከልጇ ሞት ሳታገግም ሌላ መከራ እደት እደምታሳዝን

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 3 месяца назад +8

    እኔ ወንድ ልጂ አላምንም ሴት ስትበልጣቸው ደማቸው ይፈላል። በርች እህቴ። ጉልበትሽ እንዳይዝል።

  • @yeshiZerinun
    @yeshiZerinun 3 месяца назад +29

    እስኪ እንጀመርሽው ፍትህን ብቻ ጠይቂ ስለፈጠረሽ እዚህ ገመና አትዘራገፉብን አኡኡኡ 😢😢😢😢

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 3 месяца назад

      መልስማ መስጠት አለባት! ለዚህ ባለጌ

  • @raheldebresion765
    @raheldebresion765 3 месяца назад +6

    እረ ምናለበት ስለ ሄበን ሕጻኖ ስትሉ የጠላት መቀለጃ ኣትሁኑ እረ ተው ተው ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u 3 месяца назад +120

    አንቺም ብዙ ትቀባጥሪያለሽ ለቃላቶችሽ ተጠንቀቂ ።( የሚያየኝ ሁሉ የሚያረገኝ ነው የሚመስለው )አይባልም ነውር ነው ። ይቀናል ይጠረጥረኛል ብትይ በቂ ነው ።አንደኛ የተማርሽ ሠው ነሽ ትልቅ ሠው ነሽ ይሄ ቃላት አይመጥንሽም ።ሁለተኛ ዮኒን በማመንሽ ገርሞኛል ነገ ሲፈልግ አጦቦ ያሠጣሻል ።anyway take care of your word

    • @pate840
      @pate840 3 месяца назад +3

      😅😢😂 አይገርምም

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 3 месяца назад +4

      አረ እቺ ከባድ ሴት ነች

    • @ethioeri1550
      @ethioeri1550 3 месяца назад +5

      ውነት ነው በታም ነገረኛ ናት በታም ከባድ ሰው ናት በይ በይ ሲልሸ ዉነት መስሎስሽ ገደል ገባሽ

    • @MeseretYehannes
      @MeseretYehannes 3 месяца назад

      ሊሆን ይቺላል

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 3 месяца назад +3

      ጎበዝ አሥተያየት

  • @MesiEmani
    @MesiEmani 3 месяца назад +26

    አኔ የሚገርመኝ ኮመንት ሠጪዎቹ ናችሁ ። እስዋ አኮ ሚዲያ ላይ የወጣችዉ ለልጅዋ ፍትሕ ልትጠይቅ ነው እስዋ ምንም ስለባልዋ ገመና ኣላወራችም ነበር።አሱ ግን ሚዲያ ላይ ወቶ ስለ ልጁ ፍትሕ አንደመጠየቅ የሚስቱን ስም ኣጠፋ ኮመንተሮችም አስዋን ተሳደባችሁ ስለዚህ አስዋም ለተባለችው ሁሉ መልስ መስጠት ጀመረች። ምን ኣድርጊ ነው የምትሏት ስለ ልጅ ህመም የሚሰማችሁ ልጅ ሲኖራችሁ ነው።
    ሴትየዋን ተዋት ። ፍትሕ ለ ሄቨን

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 3 месяца назад +38

    አበቄ እጅግ ጀግና ሴት ነሽ ምቀኛ እና ጠላቶችሽ ዘረኛ እና ስግብግብ ሰዎች ናችቸው ክፋ ሰዎች ስለበዙነው አገር የታመሰው እና ኮሜንት አይተሽ እንዳይከፋሽ ብዙዎች ከጎንሽ ነን

  • @MeseretYehannes
    @MeseretYehannes 3 месяца назад +39

    ኢች ልጅ እኮ ለልጁ እናትም አባትም ሆና ነው ዛሬን የደረሰችው አንድ እዉነት አዉቃለው መቼም ሴቶች ባል ክፉ ካልሆነ በ ልጅ አባት ላይ አይጨክኑም

    • @Rabi3575
      @Rabi3575 3 месяца назад +4

      ቆማ በጤና መሄዷ ራሱ ጀግና ናት በጣም ጠንካራ ሴት ናት ❤

    • @أبيدال-س2ه
      @أبيدال-س2ه 3 месяца назад

      በጣም ጎበዝ ነች ጀግና ናት

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 3 месяца назад

      Ethiopia alnoreshem anchi😂😂😂

  • @SerkalemTilahun-k8x
    @SerkalemTilahun-k8x 3 месяца назад +32

    ሁለታችሁንም ሰምቼአለሁ እሱ በጣም ትእግስተኛና አስተዋይ ሰዉ ነዉ አንቺ አማርኛሽም የቡና ቤት ሴት ነሽ የምትመስይዉ አስተምሮ ለዚህ ያበቃሽን የሁለት ልጆች አባትሽን እንዳይደፍራቸዉ እፈራለሁ እስከማለት ያባለገሽ ምን አይነት እርካሽና አፀያፊ ሰዉ መሆንሽን ያሳያል እግዜር በረሀ ላይ ያፈሰሰዉን ላቡን ድካሙን አይቷ እዉነቱን ሁሉ ያፍሰዉ አንቺ ባለጌ ስድ ሰዉ ነሽ።

    • @sebletadesse-mw7dy
      @sebletadesse-mw7dy 3 месяца назад +8

      እንዳነበብኩት ኮሜንትሽን ካንቺ በላይ ባለጌስ የለም

    • @etalmetalm1340
      @etalmetalm1340 3 месяца назад

      ካንቺ በላይ ባለጌ አልታየኝም እዚ ቦታ ላይ ቆሻሻ

    • @emawede2064
      @emawede2064 3 месяца назад

      አሁን አንቺ ሴት ነሽ ፍርደ ገምድል ልጅ ያጣች እናትን እንዲ ምትይ እግዚአበሔር ይፍረድባችሁ ማፈሪያዎች

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 месяца назад +6

      የልጁን እርም የበላ 😷😷😷

    • @አማራነኝየጀግናዘር
      @አማራነኝየጀግናዘር 3 месяца назад

      ደንቆሮ መሀይም ነሽ እበት ካንቺ ወዳ መሀይም አህያ የለም እዚህ ምድር ላይ ቱሀናም ቆሻሻ ምን አባት ነው ይሄ እበት ነው እንጅ ከብት ልጆቹን ጥሎ የትም የሚዞር ዘላን ደሞ ጥፊ ከዚህ ጋግርታም 😂😂😂

  • @user-messi952
    @user-messi952 3 месяца назад +59

    እረ በቃ ልጅቷም በሰላም ትረፍ መጠቀሚ አደረጋችዋት እግዚእ

    • @AbelBaraki
      @AbelBaraki 3 месяца назад

      ኤረ ተፋቱት ዮኒ ማኛው እኔ በጣም እወድሕ ነበር አሑን ግን በጣም አዘንኩብሕ ምክንያቱም አንተ ምክንያቱም ሚዛናዊ ስትሖን ነው የማውቅሕ አሑን ግን ብሔር የሚነካ ነገ ር መናገሩ በዚሕ ሰአት አስፈላጊ አይመስለኝም ስለዚሕ ብሔር ባንነካ ምክንያቱም ጥሩ አይደለም እኔ ሳስበው ቤተሰብና ትዳርን እያፋጃችሑ ነው የትግራይ ስም ስትጠሩትግሬ ሳይሖን የትግራይ ልጆች ነው ስሙ እንጂ ትግሬ አይደለም

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 месяца назад

      @@AbelBarakiዮናስ ዥዋዥዌን ስታደንቂው ነበር🙄....??? እና ዛሬ ምን የተለየ ነገር እደረገ...??? ካልሽስ ዛሬ ገና እደነቅኩት....👍🏾የሱ ነገር እይታመንም እንጂ ነገ ካልቀየረው ገና ዛሬ እውነት እወራ👍🏾

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 3 месяца назад +38

    ጥሩ ርእስ አገኘክ ቦዘኔው

    • @ZachHiwot
      @ZachHiwot 2 месяца назад

      የሰዉ ህይወት በቁም የሚገል ዜጋ ግላጭ ሰለወጣ ተቃጠላችሁ!!!እዉነት ይቆይ ይሆን እንጁ መዉጣቹ አይቀርም!!!

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 месяца назад +129

    ኣይ ኣበቀየለሽ ከነዪኒማኛ ጋር መቅረብ ከጀመርሽ ውድቀትሽ እየጀመረነው ማለት ነው

    • @addikarri8982
      @addikarri8982 3 месяца назад +4

      ቀጣፊ ነች

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 3 месяца назад +2

      በትክክል ❤️

    • @sorentertainment2298
      @sorentertainment2298 3 месяца назад +10

      እሷ የዮኒ ማኛ ፕሮግራም ላይ በመቅረቧ ዉድቀቷ ከጀመረ አንተስ የሱ ፕሮግራም ላይ ቁጭ ብለህ የምታፈጠዉ ዉድቀትህ የት ደርሷል?

    • @Gstj-b5i
      @Gstj-b5i 3 месяца назад

      ምድረ ሆዳሞች ምኑጋነው የወደቀችው ልጋጋሞች እሱመስሎኝ ስሟን ለማቆሸሽ የመጣ​@@addikarri8982

    • @alemubelay4245
      @alemubelay4245 3 месяца назад +2

      ትክልል 100%😂😂😂😂

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 3 месяца назад +5

    ይቺን ይመስለች ልጅ እስቃያት እኮ ምን እይነት ክፉ ባልነው ግን😢😢😢😢😢😢

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 3 месяца назад +31

    ቃላቶችሽ በሙሉ የካድሬ ነው እናቱ ስላንቺ ከበቂ በላይ አንቺን ተረድተሽናል

  • @FHM000
    @FHM000 3 месяца назад +5

    ባል እና ሚስት ብዙ ገበናውን እኮ ደብቆ ነው የሚኖረው እናንተ ግን እንዲህ ሚዲያ ላይ ሚስጥራችሁን ማውጣታችሁ ምን ጥቅም አለው አቤቅየለሽ ዮኒ ምንም የሚጠቅምሽ ነገር የለም ለሽቀላው ነው የሚጠቀምብሽ ያለው አትሸወጂ
    ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MarthaTesefaye-i9q
    @MarthaTesefaye-i9q 3 месяца назад +15

    እዝች ሴት ቤት የገባ ሀዘን እሷን የምትሰድቡ ሀዘኑ በየቤታችሁ እያንኳኳ ይግባ በትዳር ያለመግባባት በየቤቱ አለ እናንተ ፈራጆች አይደላችሁም

    • @eleniwolde2431
      @eleniwolde2431 3 месяца назад

      ከደፍሪው ከገዳይ አትተናነሺም ሰው የተሰማውን ሲናገር ሰጣናዊ ድርጊት ለሌሎች የምትመኚ ጨካኝ አንቺ ቤት ይግባ አልልሽም ክፍ ነገር ነው

    • @MarthaTesefaye-i9q
      @MarthaTesefaye-i9q 3 месяца назад

      @@eleniwolde2431 ያችን ሴት ለመስደብና ለማዋረድ አቅም ካለሽ(ካለህ)የተመኘሁቱ በቤትህ ሲገባነው ሀዘኑ የሚሰማው????

    • @KabiLulu-l3t
      @KabiLulu-l3t 3 месяца назад

      እረጋሚ የተደገመ ይሁን ይላል ቃሉ የሚያደርጉትን ስለማያውቁ ይቅር ይበላቸው የኔ እህት❤

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 3 месяца назад +10

    ባል እና ሚስት እኮ በጣም ሚስጥር ይጠባበቃል ሁለታቹም ቦዘኔ ናቸው አንቺን ብሎ የህክምና ባለሙያ በዚ ዓይነት ሰው ሚታከመውንም ሚስጥር ታወጫለሽ እኛ የእናንተ ጉዳይ አይመለከተንም ፍትህ ለሔቨን አንቺም የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ባገኛቹት ነገር አትመኩ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 3 месяца назад +37

    አቤቄ የኔ ጀግና እናት ከዚህ ሰው ጋር እንዴት እንደቻልሽው ይገርማል ከደፋሪው የማይተናነስ ስራ ነው የሰራው የልጁን ፍትህ በዚህ ልክ ለማስተጏጎል መሞከሩ የሞት ሞት ነው አለምን ያስለቀሰ ሞት አባት ተብየ በዚህ ልክ አንችን ለማዋረድ መምጣቱ ለኛ ጠቅሞናል ማንነቱን አሳየን ከደፋሪው ገንዘብ የተቀበለ ይመስላል ዮኒየ ተባረክ አብቄ በርች ከጎንሽ ነን ጀግና እናት

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g 3 месяца назад +1

      በጣም ተጎድታለች እቺ እናት ፈጣሪ ይድረስላት

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 3 месяца назад

      በጣምም የወረደ ነው

    • @FjG-ot9dn
      @FjG-ot9dn 3 месяца назад

      ምን ስላረገ ?

  • @የምስራችዋኖሬ
    @የምስራችዋኖሬ 3 месяца назад +1

    ጨዋ ነኝ እያልሽ ከጨዋ ሴት የማይጠበቅ ንግግር ትናገርያለሽ ቆይ የያለፈ ህይወቱን አወራሽና ጀግና አያስብልሽም ባል ክብርሽ ነው አብረሽው ኑር ዛሬ የተሻለ ኑሮ መኖር ጀመርሽና መናቅ ጀመርሽ በአመት አንዴ ነው የሚመጠው ከእንጄራ እኮ ነው ብቻ ተራ ወሬ አታውር

  • @AbebaShumye
    @AbebaShumye 3 месяца назад +16

    አበቄለሽ እህታችን በልጂሽ በደረሰብሽ ሁላችንም አዝነናል ከምር ነገር ግን አንች እኮ እሱ ከአጠገቤ ቢኖር ኖሮ ልጄ አትደፈርም ነበር ቢያንስ ብለሻል ከዚያ እሱም ምን ብሏል ከግቢው ስገባ ስወጣ ብታይ ኖሮ ልትደፈር አትችል ይሆናል ብላችኋል እና እንዴት ልጆቸን ለአባታቸው አምኜ አልሄድም ብለሽ በአደባባይ ታወሪያለሽ ሁሉም ይቅርብሽ ልጂሽን ባትመልሻትም በሚዲያ መውጣትሽ ግን ከልጂሽ ሞት የማይተናነስ ሰላም ያሳጣሻል እና በተቻለሽ መጠን ቃላት ምረጪ እህቴ

    • @eleniwolde2431
      @eleniwolde2431 3 месяца назад +1

      ልክ ብለዋል ይጎዳታል የሰውም አስተያየት ሊጎዳት ስለሚችል እምቢ ብትል መልካም ነው

  • @mashoha4150
    @mashoha4150 3 месяца назад +28

    እባክሽ ችግሮች በሽማግሌ ፈቱት ሚድያ የሚፈታነገር የለም

    • @ZachHiwot
      @ZachHiwot 2 месяца назад

      ይሄ ለብዙ ሀበሻ ሴቶች ትምህርት ነዉ!!! በትግሬ ወንድ የተበደልን ሂወታችንን እንድንጠላ ያረጉን

  • @mictrmictr7142
    @mictrmictr7142 3 месяца назад +4

    ግራ ያጋባል ሁሉም በዴለኛ ነው እግዛብሔር እውነቱን ያውጣ ፍትህ ለሄቨን

  • @MimeTefera
    @MimeTefera 3 месяца назад +28

    ይቺ ሰዉ ከመጀመሪዉ ጀምሮ የምታወራዉን ነገር በአፅንዖት ስከታተለዉ ነበረ ቃላቶቿ እርስ በርስ የሚጣረሱ ናቸዉ። ሁሉ ነገሯ ድራማ እየመሰለኝ ነዉ!! የሄቨን አባት ጋር አንዳች ሀቅ እንዳለ ይሰማኛል!የባል ወንድም ተብየዉንም ከንግግሩ የተረዳሁት አወት ላይ ከአበቄለሽ ጋር ሆነዉ የሰሩበት ሸፍጥ አለ ይመስለኛል። በዚህ መሀል የልጅቷ ፍትህ ተደባብሷል!

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 3 месяца назад +2

      ሙሉ ሀቅ አለው ዝም በል ብለው አጃጅለው ሌላ ባል አግብታ የቀርችውን ልጅ ይዛበት ልጠፍ ስትል ነው ያአነቃት😂

    • @feruzsolomon3814
      @feruzsolomon3814 3 месяца назад +1

      Ere zmbel sjemer esa sleluja fth flega enji sletdar lemkeraker almetacm lesa ktradar belay yelja fth flega new yemasasbat.
      Dedeb yehone bal gn andqen slelju fth frdbietu yaltegene sletdar, sle birr, slebet lemenager afu ykeftal dedeb.
      Mejemerya sle lugu fthe kande amet befit frdbetu meqemet neberebet

    • @Masterwalnegusse
      @Masterwalnegusse 3 месяца назад

      የሷ ሀዘን ቤትሽ ይግባ

    • @MimeTefera
      @MimeTefera 3 месяца назад +4

      @@Masterwalnegusse የሴጣን ቁራጭ አንቺ ቤት ይግባ! እኔ ነዋይ ከልጅ አይበልጥብኝም የአዞ እምባም ነዉ የአበቄለሽ እምባ!! ታንቀሽ ሙች የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ሁነሽ መጣሽ! ኮተት

    • @abc-m2o
      @abc-m2o 3 месяца назад

      ትክክል

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 3 месяца назад +7

    Please keep all this between you and him ,justice for your child!

  • @TegstGetnet
    @TegstGetnet 3 месяца назад +5

    ጀግና እናት ነሽ በርች አንች ለሱ እትገቢውም እሱ ባለጊ ሰው ነው ጥቅመያ ነው የትም ከርሞ አሁን ይመጣል

  • @rodbatts1429
    @rodbatts1429 3 месяца назад +15

    ከሱ ጋር እውነት እንዳለ ይሰማኛል።

    • @AjaybaBedru
      @AjaybaBedru 3 месяца назад

      አዎ እኔም የተሠማኝ እንደሷ አማርኛን ስለማያቀላጥፍ የበታች እያረገችው ነው

    • @שמואלקיסר
      @שמואלקיסר 3 месяца назад

    • @שמואלקיסר
      @שמואלקיסר 3 месяца назад +1

      እውነት ማለት ቋንቋ አደለም ቀጣፊ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 месяца назад +15

    ወንድ ልጂ ሲበላጥ አይወድም ደግሞ ይሄን እከካም አንችን አይመጥንሽም አንች ጀግና ነሽ የጀግና ዘር ነሾ

    • @BNA2223BBBVDDD
      @BNA2223BBBVDDD 3 месяца назад

      ጥሬ።የጀግና ዘር!!! የሱ ዘር ናቸው ያባትሽን ቂጥ ጠፍጥፈው ጣልያን ኢምባሲ ያስገቡት።አንች እከካም ዲቃላ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 месяца назад +1

      እይይይይይ በእስቃቂ ሁኔታ ህፃን ደፋሬውም ገዳዩም እኮ እማራ ነው🙄🙄🙄እና እሱም ጀግና ነው...???🤔

    • @gene6075
      @gene6075 3 месяца назад +2

      የደፈራት የኣማራ ነው እኮ ስለዚ ጀግናዉ ደፋሪ ኣማራ ልንለው ንችላልን ወይ? ግለሰብ ለፈፀው ወንጀል ህዝብ ይወክላል እንዴ የጅግና ዘር ነው ያልሽዉ?

    • @tiz59905
      @tiz59905 3 месяца назад

      እሱ ባያስተምራት እንደ ልማዳቹ ወይ የሰው ቤት ገረድ ወይም የቡና ቤት...... ትሆን ነበር እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ቆምጫም ፂላም ጋላም አይደለሁም ግን ከተበደለ ሰው ጎን ነኝ ሰውዬው ተበድሎዋል

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 месяца назад

      @@tiz59905 ፂላማ ነሽ ግምምምም እጋሜ ቃቁቼያም ድርቅ ቅማላም ሙጃሌያም ወዲ ቆማጣ ሽርሙጣ ጥንብ ሬሳ ነሻ😁😁😁

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeah 3 месяца назад +16

    የምትግረሚ ነሽ በስማም የእውነት አምላክ ይፍረዳል

    • @LiyuAbate
      @LiyuAbate 3 месяца назад +2

      እውነቱ ምን ይመስልሻል?

    • @Masterwalnegusse
      @Masterwalnegusse 3 месяца назад

      የሷ ሀዘን ቤትሽ ይግባ

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 3 месяца назад

      ​@@Masterwalnegusse
      አች ሴትዮ ምኒቱ ሸይጧን ነሽ አይደብርሽም ሰወችን በመራገም ተጠምደሻል እረ እፈሪ ሰው ደስ ባለው መልኩ የመቀበል መብት አለው ምነው የሷ ሀዘን ቤትሽ ይግባ ማለት አበዛሽ ባለጌ እርግማን ጥሩ አይደለም።ለራስሽ እንዳይሆን ሰገጤ

    • @Masterwalnegusse
      @Masterwalnegusse 3 месяца назад

      @@ህይወት-ህመም ሀዘኗን አንችም ቅመሽው

    • @NewvoiceAmhara
      @NewvoiceAmhara 3 месяца назад

      ​​@@LiyuAbateየኔን ልንገርሽ
      1) ፌቨን አልተደፈረችም,
      2)አበቅ የለሽ psychological disorder ገጥሟታል ልጇን በማጣቷ,
      3) አባትዬው ሀቅ ነው ሚያወራ
      4) የዉጭ ሀገር ገረዶች ዘረኛ ፖለቲከኞች ካድሬ ና RUclipsr መጠቀሚያ አድርገዋታል አበቅየለሽን........ እኔ የታዘብኩት ይሄንን ነው
      እያንዳንዱን አስረዳለሁ ከጭፍን ስድብ ና ጥላቻ ወጥቶ ለሚጠይቀኝ ሰው

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 3 месяца назад +14

    እንደሚመስለኝ የልጁ እርምትያለሽ አልመጣም እምትይው የልጅህ ደም ተበቀልእምትይው ሊገድል ሲሄድ ልታስገድዩው ነበር እሱ ግን እግዛብሄር ረዳው ሊበቀል አልሄደም እያንደደሽ ያለው እሱ አገርሽ ሲመጣ ስላልስገደልሽው ነው እርርርር እያልሽ ያለሽው እግዛብሄር ይፍረፍብሽ

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 3 месяца назад

      Men cheger alew yelejun geday Bigedel????? Leju eko nat!!! Lij alesh ???

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 3 месяца назад +1

      Lej kaledh belegish yidres

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 3 месяца назад +1

      Belegisj yideres

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 3 месяца назад +9

    የአማራና የትግራይ ህዝብ አልተጣሉም ። ፌደራል መንግስትና ህወሃት ናቸው የተጣሉት።

  • @yemiside
    @yemiside 3 месяца назад +17

    ይቺ ሴት ጤነኛ አይደለችም እስከ ዛሬ አብራ ኖራ አሁን ጥቅም ስታገኝ ይህንን ሁሉ ታወራለች እረ ልጅሽ ደም ስትዪ ዝም በይ ሸርሙጣ ቢሆን ቤርጎ አስቀምጠሽው አብረሽ ታድሪያለሽ።

  • @estifsenay175
    @estifsenay175 3 месяца назад +18

    ትላትና ማማስ ኪችን አንድ ብር ልኮላት አያውቅም አለች። ይኸው እራሷ ደሞ የሚልከው ገንዘብ የማይርባ ነበር ብላ መላኩን አመነች።

    • @faamasha2900
      @faamasha2900 3 месяца назад +3

      በደንብ አዳምጪ/ጥ ባንክ ስቴትመንት አይተን አልፎ አልፎ ይልክ ነበር ነው ያለችው

    • @Emamimami
      @Emamimami 3 месяца назад

      @@faamasha2900እሱ ደሞ በአራት ዓመት ውስጥ አንድ ወር ብቻ ነው ያላኩት ስቴትመንት ማውጣት ይቻላል ብሏል አዳምጥ በደንብ

    • @DemelashAlemu-l6l
      @DemelashAlemu-l6l 3 месяца назад +1

      ያለፈውንም ይህንም በደንብ አድምጥ ሁለት አመት ሙሉ፣ ከዛምእንዳሰኘው በሦስት በአራት ወር የተውሰነ 1000 ብር ይህን በአራት ወር ለቤትህ አግባብ ነው ትላላችሁ።

    • @Emamimami
      @Emamimami 3 месяца назад

      @@DemelashAlemu-l6l ላለመስማት ነው የምትሰማው? በአራት ዓመት ውስጥ አንድ ወር ብቻ ነው ያላኩት ስቴትመንት ማውጣት ይቻላል ብሏል ጆሮ ካለክ አንድ ሺ ብር በቂ ነው ላልከው የሚችለውን ነው የሚያደርገው የትም ዓለም ከደሞዝህ በፐርሰንት ነው የሚታሰበው

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p 3 месяца назад

      @@Emamimamiትክክል

  • @tsehsynehabebe
    @tsehsynehabebe 3 месяца назад +51

    ይች የምታወራው ሁሉ ውሸት ነው ሚመስለኝ ከመጀመሪያ ጀምሮ ለምንድን ነው?😮 የተጎዳ ሰው እደዚህ ነው ።ልጆች ይደፍራቸዋል ብዬ እፈራለሁ አለች ስለዚህ ጎረቤቷንም በጥርጣሪ ነው ማለት😂

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 3 месяца назад

      ወረኛ እሰይ ድሮም የትግሬ ወንድ የታወቀ ነው እህቴ የሄ ወሸላ ድሮም የትግሬ ወንድ ሸርሙጣ ናቸው

    • @EtneshEtnesh
      @EtneshEtnesh 3 месяца назад +1

      Bichershe yetdeferch ayemeseghem Egezbehehr yagaletate demo ayekerme

    • @etetudejong8756
      @etetudejong8756 3 месяца назад +1

      Weshet ayedlem! Set selehonech
      Newe ahunes abezachihut! Beka
      Lejuan zetegn wor teshekema eko newe yewoledchat abateyew newe
      Weshetam yerasun selemyawk newe lela sew yemayamenew!!!!!

    • @Masterwalnegusse
      @Masterwalnegusse 3 месяца назад +5

      የሷ ሀዘን ቤትሽ ይግባ

    • @RadzoI
      @RadzoI 3 месяца назад

      እናተ ዘረኞች ናቹ መጥፎ ነገር የምትፅፉት

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 3 месяца назад +9

    ቢቀናስ ስለሚወዳትነወ አታካብዱ ምንም ቢሆን የልጇአባትነው ሲቀጥል ባልከሌለበት ቤት ሌላወድ ምን ያደርጋል እውነቱንነው መናገሩ ግን ደሞ ይሄን ፀባችሁን በውስጥፍቱት ሲሆን ታረቁ ለልጃችሁስትሉ ገዘብጠፊነው አሁን ህዝብጋሁናችሁ ለልጃችሁ ፍትህ ጠይቁ ።።።።

    • @TemarkifantaTemarkifanta
      @TemarkifantaTemarkifanta 3 месяца назад +2

      የሚወድ አይቀናም የሚሸረሙጥ ነው የሚቀናው

  • @SaraGmedhin
    @SaraGmedhin 3 месяца назад +25

    ምኗ ባለጌ ነሽ ግን ባሌ ቢኖር እሱ ቢኖር ኖሮ ልጄ እንደዚ አትሆንም ነበረ ባልሽበት አፍሽ አሁን ደሞ እንደዚ አይነት አባት ነዉ ልጁን የሚደፍር ትያለሽ? እግዚአብሔር ይገስጽሽ አብረሽዉ እየኖርሽ ለጥቅምሽ ብለሽ እንደሌለ አስመስለሽ ዝም ያስባልሽዉ እራስሽ ብቻ ፍትህ ለሄቨን አንቺ እራስሽ ታስረሽ ነዉ መመርመር ያለብሽ ክፍት አፍ

    • @Debrenazret
      @Debrenazret 3 месяца назад

      አረ እኔ ብዙ ነገር ይዤባታለው: በጣም አደገኛ ሰው ነች: መጨረሻዋን ያሳምርላት

    • @አማራነኝየጀግናዘር
      @አማራነኝየጀግናዘር 3 месяца назад

      እሱስ አፋን ለምን ከፈተ ደንቆሮ እሱ ነው መጀመርያ የተቀደደው ስለሷ መሀይም መጀመርያ ለልጁ ፍትህ ነው መጠዬቅ የነበረበት ይሄ አተላ

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 3 месяца назад

      Tadia eko awo esu endebal ende abat lejochu ategeb selelele new endeza yalechew. Ere sewoch teregagu. Balege sed new aleke

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 3 месяца назад

      ​@@DebrenazretMECHERESHAWA SIAMER YASAYISH. BETAM GOBEZ AMBESA NAT! WEREGNOCH

    • @Debrenazret
      @Debrenazret 3 месяца назад

      @@bibiabraham3507 "አብረን ብንሆን ኖሮ ልጄ አትደፈርም ነበር" እና "ልጆቼን እንዳይደፍር ለሱ አልተውም"ማለት አይጣረስም??? መጀመሪያ ከስሜት ነፃ ሁኑ እና አስተውሉ:: ለማንኛውም መጨረሻዋ ቢያምርላት ሚከፋኝ አስመሰልሽው:: የሁሉም መጨረሻ ይመርላቸው ለነሱም ለቀረችው ልጃቸውም ሲል 🙏🏽

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW 3 месяца назад +4

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አበቄ ሰው ምንም ይባል ባርቺ አንቺ የሴት ጀግና

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 3 месяца назад +3

    አበቀለሽ ልታጋዲ😢ፍትህ ምናምን ትያለሽ ታሰረ ተፈረደበት እሱ ይሁን ዉሽማሽ ይድፈር አላወቅንም😢ግን እደሰዉ ፍርድ ተሰቶታል ይግባኝ ብለሽ ማስጨመር እስሩን ትችያለሽ በህግ አለ እኛ ምን እናርግሽ ደላላ

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 3 месяца назад +61

    አይ ዮናስ ማኛው አሁን እስቲ እሳት ለኳሹ ጋ ይመጣል ሰው ውነትም ቢኖርሽ እህቴ ተጎድተሻል የምትናገሪው ሁሉ እውነት ሆኖ ዮናስ ጋ መምጣትሽ ገረመኝ እኔእኮ የሚገርመኝ ይሄን ሁሉን አቃለሁ ባይን ሰውዬ አንዳነድ ነገር ሰው በመርዳት ቢታወቅም ይሄን እብድ ሰውዬ እንዳዋቂ የሚቆጥሩት ሰዎች ይገርሙኛል 🤣

  • @yimenutesfu2757
    @yimenutesfu2757 3 месяца назад +13

    የሚያሰቃዮሽ ምንኛ በዙ?
    እባክሽን ራስሽን አረጋጊ እብዶች በበዙበት ዓለም ፣እብዶች በዘባረቁ ቁጥር አትጨነቂ። ዮኒ ከተጎዳችው እህታችን ጎን በሆንህ እናመሰግናለን።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 3 месяца назад +1

      እሳ እሳዘነችኝ😢😢😢 ዮናስ መጋኛ ዥዋዥዌ በፍፁም እይታመንም😷😷😷

    • @SerkalemTilahun-k8x
      @SerkalemTilahun-k8x 3 месяца назад

      @@yimenutesfu2757 አታሽለጥልጥ እዉቀተ ቢስ ነገርን መርምሮ የሚረዳ የዝህቺን ልጅ ዉሸት ያዉቀዋል።

  • @neza1152
    @neza1152 3 месяца назад +8

    አቤቄሌሽ ግን ገበናሽን ሚዲያላይ አረግሽው ኤጭ መጨማለቅ

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 3 месяца назад +1

    ሰውየው ነውረኛ ነው ምንም አይነት ችግር ቢኖርባትም አርፎ መቀመጥ ነበረበት የልጃቸው ፍትህ እስኪወጣ።

  • @ZinetAhmednur
    @ZinetAhmednur 3 месяца назад +3

    መጥፎ አባቶች አሉ እናት እኔ ብቻዬን ልጄን እያሳደግሁ አንድ ግዜ መኪና አደጋ ደርሶበት አባቱ ሲደወል ለት ከሞተ ንገሩኝ አንሹ ራንስ እድቀበል ብሎ ቀረ

  • @AnbnhesYgzawe
    @AnbnhesYgzawe 3 месяца назад

    አበቅየለሽ እግዚአብሄር ፅናቱን፣ብርታቱን፣ትግስቱን ይስጥሽ እህቴ አታልቅሽ በቃሽ አንች ጠንካራ እህት ነሽ። የሄቨንየ አባት ግን አሳፋሪ ነው እግዚአብሄር ልቦና ይስጠው ሌላ ምንእላለው

  • @emujoy7286
    @emujoy7286 3 месяца назад +5

    እንደኔ አባት ተብየው ባለጌ ነው ደግነቱ ከልጅ አጠገብ ሁኑ አሳድጉ ቢያወራ ጥሩ ነበር በአመት አንዴ እየመጣ መከራ ችግር አይታ ችላ ባሳደገች እናት ለይ ለጥቅም ብሎ አደባባይ መውጣቱ ያሳፍራል በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ አንቺ ጀግና ነሽ ለኤቪን ብቻ ሳይሁን ለሁሉም ሴቱች ነው ፍት የጠየቅሽው

  • @nibretdejene1475
    @nibretdejene1475 3 месяца назад +1

    በመሠረቱ ባልየው ቢቀና ችግር የለውም ስህተትም ሰርቶም ሊሆን ይችላል።
    ነገር ግን ሚስትየዋ ብዙ የሚጣረስ እና ደባሪ ነገር እያወራች ነው።
    1. ልጆቹን ሊደፍር ይችላል ብላ ማሰቧ አይባልም።
    2. በተደጋጋሚ ንግግሯ ላይ ብልግና የበዛበት ነው።(…ሸርሙጣ… የሚደረገው በአይን ይመስለዋል … )
    3. ለልጁ አላዘነም ፣ ህርሙን አላወጣም ማለት ተቀባይነት የለውም። ዬኒም መማርም ትክክል አይደላችሁም።
    ለማንኛውም ተረጋጊ
    እኛም ፍትህ ለሔቨን እንጠይቃለን!

    • @samcook9137
      @samcook9137 3 месяца назад +1

      በጣም ባልዋ ጨዋ ነው ንግግራ but she is so bad woman

  • @rutzelalem6617
    @rutzelalem6617 3 месяца назад +1

    አኔ የምለው በእንደዚህ አይነት የምትሰሩት ገንዘብ ብቀርባችሁ ወገን ምን ችግር አለ:: ይህ የአንድ ቤተሰብ ጉዳይ በእራሳቸው የሚጨርሱት ጉዳይ ነው:: እና እነሱ እራሳቸው እንዴጨርሱት ቦታ ብትሰጧቸው:: እረ አባካችሁ ተለያይተው የማይለያዩ ሰዎችን እንዴካካዱ አታድርጉ:: እረ የፈጣሪ ያለሽ::

  • @meditajc
    @meditajc 3 месяца назад

    የኔ እህት በልጅ ሞት ከአባት በላይ የሚትጎዳዉ እናት ናት ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳ አሳድጋ የልጇን ለቁምነገር መድረስ የሚትናፍቅ እናት ናት ያንችን ስሜት እረዳሻለሁ ከዝህ በላይ ጠንክር ብዙ እናቶች ተበድለዉ ተጎድተዉ ያሉትን ብርታት ሁኛቸዉ

  • @yemiside
    @yemiside 3 месяца назад +1

    መማር አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ ከዚህ መሀል ውጪ ጥሩነትሽን እናውቃለን እነሱ ተመካክረው ያረጉትን በጥቅም ነው የተጣሉት እሷም የአዞ እንባ ነው የምታነባው እናቱ ውጪ ከመሀል ዮኒም አንቺን አይመጥንሽም መማርዬ።

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 3 месяца назад +5

    ስለ ትዳራቹ እራሳችሁ ጨርሱ ሌላ ሠው አታሰገቡ ። ለሞተችው ልጅ ፍትህ ጩሁ ።

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 3 месяца назад +1

    ይቅርታና እኔ እምለው ልጃቸውን ሁለቱም ተጎድተዋል 😢
    ግን ከዛ አልፎ ባልናሚሰት የኖሩትን ያሳለፉትን ታሪክ ሁሉ በሜዳ ላይ እየገቡ መዘክዘክ አግባብነት የሌለው ሰራነው !
    😏😊

  • @temesgenbirru7224
    @temesgenbirru7224 3 месяца назад +3

    She’s have reality

  • @amentube4897
    @amentube4897 3 месяца назад +6

    እህቴ ተይ ይሄነን ሰው ሰው ብለሽ ጉድሽን አታውጭ pls 🤭🤭

  • @geremewdessie9
    @geremewdessie9 3 месяца назад +6

    ተው እንዲህ መሆን የለበትም ።
    መግባባት አለመግባባት
    መቀናናትም አለ መቀናናትም ያለ ወደ ፊትም ያጋጥማል ።
    በመሃላቹህ ልጆች አሉ
    ለእነሱ ማሰብ ረጋ ማለት ያስፈልጋል ።

  • @abrhamgmeskl6022
    @abrhamgmeskl6022 3 месяца назад +44

    ስሰማት ግን ውሸታም ትመስለኛለች እሚጋጭ ነገር ነው እምታወራው

    • @EmebetMekonnen-gp9yn
      @EmebetMekonnen-gp9yn 3 месяца назад

      እንኩዋን ውሸች

    • @Sameera-i8j
      @Sameera-i8j 3 месяца назад +2

      እሰይ ባለጌ

    • @Dagem-f7e
      @Dagem-f7e 3 месяца назад +1

      Yes why she say before hivne born she knows yoni oh

    • @zufanamera8795
      @zufanamera8795 3 месяца назад

      ✅✅✅✅✅✅

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 3 месяца назад

      Sigemer Be Sew Atfredu Egha Sle Htana New Fth Yemnteykew😢😢

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 месяца назад +17

    ቃል አጠቃቀምሽ ባለጌ መሆንሽን ይመሠክራል አሁንም ታረሚ

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 3 месяца назад +1

      የገጠር አማርኛ ነው እንደከተማ ሰው እንድታወራ አይጠበቅባትም ከተማ ብዙ አልኖረችም።

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 3 месяца назад

      Zeregna tigre tigre lebanachiu

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 3 месяца назад +1

      ​@@Martuna-d4zገጠር በለጌ ነው እንዴ?

    • @fozi-h9g
      @fozi-h9g 3 месяца назад

      ባሌጌ ክፍታፍ ናት ማንንም አልወግንም ግንየቤቶን ገበና ባደባባይ ነውር ነው ምላሳም እንደሆነች በጣም ገለፀችው

    • @Tabiaxx12Hgg
      @Tabiaxx12Hgg 3 месяца назад

      እዴገጠርጨዋአለዴ ዝምአትያቸውም​@@mhirat7883

  • @betty-2121
    @betty-2121 3 месяца назад +2

    ሴቶች ባል ስታገቡ ገበናችሁን የሚሸፍን ባል የሚሆን ያዙ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 3 месяца назад +8

    አማርኛ እንደ ቁምጣ ያጥርሻል ግን ልበል አሁን እሺ ምን እንበል ታሰጠያለሺ ባጠቃላይ ዛሬ ነው እንደ ማንነትሺን ያወቅሺው

  • @zemuyhailat2010
    @zemuyhailat2010 3 месяца назад +10

    የተዋረደ family እርስ በራሱ ሚባላ

    • @በእምነትየሸዋልጅ
      @በእምነትየሸዋልጅ 3 месяца назад

      እሷንስ በምን እናምናለን ጉድ ዘንድሮ እሷም ውሸታም ወይስ እሱ

  • @TigistTena-o8w
    @TigistTena-o8w 3 месяца назад +3

    መማርዬ እግዚያብሄር ይባርክሽ!!

  • @ZachHiwot
    @ZachHiwot 2 месяца назад

    የትግሬ ባል ? በሰመአብ! ተጠንቀቊ!! ህይወት አንድ ናት። የትግራይ ሴት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 3 месяца назад +10

    ሌላው ሁሉ ያበቄለሽ ጥፋት ይሁን ሁሉ ይቅር ያቺ የመሰለች ህፃን ሞታ እርሙን ሳያወጣ የተቀበረችበትን ሄዶ ሳያይ ገንዘብ ይጠይቃል ሰው ሳይሆን አውሬ ነው😢

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 3 месяца назад +3

      እሱ የስነልቦናው ችግር ጉዳይ ነው። ወዶ አይደለም በብዙዎች ይደርሳል አባቴ ሞተ ብለው አገራቸው የማይገቡ ስንት አሉ? ሌላው አባቷ ነው ለሄቨንም ለእህቷም

    • @ruhama2017
      @ruhama2017 3 месяца назад

      የሰዉ አመለካከት ይለያያል በጣም የምወዳት አያቴ በስደት እያለሁ ሞተችብኝ ከሶስት አመት በሁዋላ አገር ቤት ስሄድ ሀዉልተን ለማየት አልሄድኩም ሀዘን በልብ ነዉ ሄጄ አላገኛት አላምንበትም የሰዉ አመለካከት ይለያያል አንዳንድ ሰዉ ደሞ በየቀኑ እየሄደ ሻማ ያበራል

    • @zelalem-m1t
      @zelalem-m1t 3 месяца назад

      setoch teregagu enanite ye alem tenikolegnoch

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 3 месяца назад

      Betam Mariyamn Ene Snt Ken New Yalekeskut Sasbat Photowan Say Aleksalew Esu Abat Huno Endet Zm Ale😢😢

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 3 месяца назад +5

    ኣሁንም ለምስኪንዋ ህጻን ፍትህ ይገባታል ኣንቺ ግን ገና ጉድሽ ይወጣል።ይሄኔ በውሽማሽ ይሆናል ያስደፈርሻት😡

  • @gorfnehtilahun4882
    @gorfnehtilahun4882 3 месяца назад +17

    አብረሽ የኖርሽውን የፍቅር ጊዜ ማሠብ አለብሽ ሠው ጨርሶ አያወራም።ትንሽ አበዛሽው

    • @Mesh0313
      @Mesh0313 3 месяца назад

      ዳዊት ስትይ እሱ እንደሆነ ከወሬ ያለፈ መረጆ ታመጭልን እህት በወሬ ማመን ሰለቸን ፍትህ ለህፃናት

  • @EstifanosGebretsadik
    @EstifanosGebretsadik 3 месяца назад +3

    ብዋሽሹ ውሽት አግዚአብሔር ልቦና ystsh

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou 3 месяца назад +24

    ዮኒ ላንተ ሚሆን ስራ አገኘህ አጋናኝ

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 месяца назад +20

    🙄 በዚህ መሀከል ደፍረሃል የተባለው ሰው ንጹሕ ይሆን ?

    • @tegesitmichael6368
      @tegesitmichael6368 3 месяца назад +3

      Believe me, he’s innocent the one is in jail. That’s what I believe.

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 3 месяца назад +2

      በትክክል ንጹህ ሰው ያለበደሉ ደመከልብ ሊያረጉት

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 3 месяца назад +4

      የሱ ንፁህነት አይደል እሚያባላቸው😅

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p 3 месяца назад +1

      እኔ የምለዉ ህፃኗን የደፈረዉ የእናቲት ዉሽማ በዛ ሚስኪን ተሳበበ እህት ለምን ተደበቀች

    • @egzhnegzhn9722
      @egzhnegzhn9722 3 месяца назад

      ሳይደፍር 25 ዓመት በ ማስረጃ አይፈረደብትም.ነበር ግርግር ለ ሌባ ይመቻል አሉ

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 3 месяца назад +1

    እባክሽ የልጅሽ ሃዘን ይበቃሻል ሚዲያ ላይ ህይወትሽን እየተናገርሽ አትበጥበጪ ዝምታም መልስ ነው

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 3 месяца назад

    እውነተኛ ኣባት ሰው ነው። እውነት እሱ ጋር ነው ያለችው😢😢😢😢ኣይዞህ

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 3 месяца назад

    እኛ የምንፈልገው የ evanne ፍትህ ብቻና ብቻ ነው የምንፈልገው ቀኑም እየደረሰ ስለሆነ ስለዝባዝንኬአችሁ አቁሙ ፍትህ ፍትህ እያልሽ ጩሂ በየሄድሽበት ከእንግዲህ ሚዲያላይ ሠጣገባውስጥ አትግቢ አቁሚ የማንም ቲኪቶከሮች መነገጃ አትሁኝ እባክሽ ይሄ ቃለመጠየቅ የመጨረሻሽ ይሁን

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 3 месяца назад

    ይች ሴቲዮ የንግግር ለዛዋ በእውነት የአማራ ነው ? መቼም ዘንድሮ ይች ሴት ጉድ ነው የምታሰማን ።

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 3 месяца назад +1

    መማር በጣም ስርዓት ያለሽ ልጅ ነሽ።

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 3 месяца назад +6

    እንዴት እናት የሞታች ልጁወን ማጠቀሚየ ተደርገለች

    • @TeshomeWolde-o3e
      @TeshomeWolde-o3e 3 месяца назад

      አይገባህም እንዴ?ለፍትህ ነው እንጅ ለገንዘብ አልወጣችም ።በልጃችሁ ደርሶ እዬት ። ቁስሉ እንዲገባችሁ ።ምነም ብታደርግ ጉዳቷ ነው።

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 3 месяца назад

      Balua new balege

  • @ZolaZola-gd5uy
    @ZolaZola-gd5uy 3 месяца назад +8

    የአንችን ሽርሙጥና ማን ያዉራልሽ ሀብት የምትይዉ የትኛዉን ሀብት ነዉ ማፈሪያ ነሽ

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 3 месяца назад

    እበቅየለሽ እህታችን እይዞሽ....የእውነት እምላክ ይፈርድልሻል👏🏽👏🏽👏🏽 ነገር ግን እባክሽ ከዮናስ ዥዋዥዌ ጋሬ ሜዲያ ላይ በፍፁምምም እትውጭ ሜዲያ ላይ መውጣት እና መናገር ካለብሽ ታዋቂ ሜዲያዎች ላይ ውጭ ..... ዬናስ መጋኛ ዥዋዥዌ ባለጌ ነው ....በፍፁም ጨርስሽ እትመኚው......👈🏽

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 3 месяца назад +1

    ቢቀርብሽስ ልጅ አለች እኮ በማሀላቹሁ ፈጣጠሪየ የሞተቸውን ልጃቹሁን ፍትህ ጠይቁ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 3 месяца назад +1

    ያለበሰው ምአት ያሰውረዳቹሁበት የጎጃም ህዝብ ሀቀኛ ሰለሆነ እርስ በርስ አባላቹሁ እውነቱ ይኸ ነው 😢😢😢😢😢

  • @BraneAneley
    @BraneAneley 3 месяца назад +4

    የኔ እህት ተጎድተሻል ስለሱ አትናገሪ እናት ነሽ ፍትህ ብቻ በይ ለሱ አምላክ ይፍረ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 месяца назад +4

    አረ ተው ሁሉ አይወራም እናቱ አንቺ እራሱ ሹፌር ትግሬ አላወቅሽም እንጂ ገበያ የሚያክል ልጆች ይኖሩታል ቢጣራ

    • @MahaderGetachew
      @MahaderGetachew 3 месяца назад

      😅

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 3 месяца назад

      ትክክል፣ዶክተርና፣ሾፌር፣ያውም፣ስግጥያለ፣አይይይይ፣ሴት፣ተዋረድን፣ልጅ፣ሞታ፣ንብረት፣ፍለጋ

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 3 месяца назад +9

    አስመሳል ነሽ ልጆቹን ይደፍራል ብለሽ የምትወነጅይ አባት አይደልእንዴ አንቺ ባለጌ በዚህ አይነት ያሳሰርሽውም በሀሰት ይሆናል ብቻ ግን የተደበቀ ማንነት ያለሽ ሰው ነሽ

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 3 месяца назад

      Tigire kulkulam neshi

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 3 месяца назад

      ቀዳዳ እንደዚህ ያለ አባት ነው ልጁን የሚደፍረው

    • @fozi-h9g
      @fozi-h9g 3 месяца назад

      እውነት ብለሻል ሴትዮዋ በጣም ከባድ ናት

  • @Abel-gs5hl
    @Abel-gs5hl 3 месяца назад +8

    መቅናት ያለ ነው ማንም ሰው ያረገዋል ውሽትሽ ግን ያስታውቃል

  • @KalidMudi
    @KalidMudi 3 месяца назад

    እበካችሁ ስለ ልጅቷ ፍትህ እንጩህ የነሱን ጉደይ ይደረስበተል

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 3 месяца назад

    ልጇ ተገደለች ፍትህ ለልጇ ከዛ ውጭ ገንዘብ የምታገኝበት ምንም አይነት ነገር አይታየኝም

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 3 месяца назад +2

    ልጅ አለ በመካከላችሁ እረ ተው የቤታችሁን ገመና እዛው ጨርሱ ምንድነው እንካ ሰላክያ በሶሻል ሚድያ ? ስለ እናተ እንጨነቅ ወይስ እዛ ስለሚጨፈጨፈው ህዝብ ?😭😭

  • @DanielAbateneh
    @DanielAbateneh 3 месяца назад +12

    ኸረ ይድፋሽ ይች ካድሬ

  • @ABBAa-m9w
    @ABBAa-m9w 3 месяца назад +3

    ለምን ግን እዝህ መጥቶው የቤታቸው ገመና ይዘርግፋሉ😢😢

    • @Gstj-b5i
      @Gstj-b5i 3 месяца назад

      ወድየውነውኮ የመጣ እሷን ለማቆሸሽ

    • @ABBAa-m9w
      @ABBAa-m9w 3 месяца назад

      @@Gstj-b5i በእውነት ፍርድ ለፈጣረ ትቸዋሎሁ

  • @FanaLove-l9p
    @FanaLove-l9p 3 месяца назад

    ሸርሙጣ ካነጋገርሸ ያሰታውቃል 😢😢😢😢😢ለማነኛ ታረሚ ቡዙ ሰተት ኣለብሸ ዘረኛ ነሸ 100%ሰለዚ ኣንቺ በተንኮል ነው ምትከለከሊው እሱ ኣምኖሸ ብቻየ ነኝ ለማለት እንዲመችሸ ነጌ ተጠያቂ ነሸ ኣንቺ እንደው ፈጣሪ ይቅ ይበልሸ😢😢😢

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl 3 месяца назад

    ግን የምላችሁ ይች እናት የልጇዋ በሰው እኩ ነው ያጣቻት ምንም ጥፍታኛ ብኩን እንኳዋ የልጇዋ ደብ ፈሱ መቅርት አለበት ተው ግን ዝብላችሁ አትፍርዱ 😢😢😢 ልጇዋስ የእኔ እናት ወልዳችሁ ታቁታላችሁ እሱ እኩ ገንዘብ ፍልጉ ነው ሚዲያ ላይ የወውጣው ፍትህ ፍልጉ ነው ይህ ሰውዬ ፍጣሪ ይፍርድበት😢

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 3 месяца назад

    አበቄ ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነው ክፉ አትናገሪ አሳልፈሽ አትስጭው ።የእውነት አምላክ እንችን ይረዳሻል። ሰውን አትስሚ ሁሉም ለእራሱ መሸቀያ ነው ።

  • @MuluneshAyichew
    @MuluneshAyichew 3 месяца назад +2

    አትዘባርቂ ዝምብለሽ የቤተሠብሽን ታሪክ መዘርዘሩ አይጠቅምሽም በሌላ ሚዲያ ላይ የትምህርትቤት መረጃ አለ ሄቨን ዳዊት አላልኩም ስትይ ነበር አሁን ደግሞ ሌላ ትያለሽ። ምን አለ ልጅት በሠላም ብታርፍበት ።

  • @אאב-מ4ד
    @אאב-מ4ד 3 месяца назад +5

    ብሽቅ እርካሽ ሴት ነሽ የመጨረሻ ውዳቂ ነሽ ቤትሽን ካገኝሽ በሆላ ስለልጅሽ አልወጣሽም ትግሪኮ ሁሉም ወልዶል

    • @Masterwalnegusse
      @Masterwalnegusse 3 месяца назад +1

      የሷ ሀዘን ቤትሽ ይግባ

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 3 месяца назад +1

      Erkash Anch Nesh Abekelesh Gegna Nat Ok Meheym Zeregha

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 3 месяца назад

      Kulikalam tigire

  • @የድንግልማርያምልጅ-ነ5ሠ
    @የድንግልማርያምልጅ-ነ5ሠ 3 месяца назад +8

    ኣይዞሽ ውዴ ኣንቺ ጀግና እናት ነሽ😢😢

  • @RozaJimma-k1u
    @RozaJimma-k1u 3 месяца назад

    ዮኒ ፍረድ 😊የሚል ነገር ሰማዉ ልበል

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 3 месяца назад +4

    አረ ቃላቶችሸን ጠብቂ ምነው ባለግሽ አረ ተረጋጊ በስመአብ

  • @TefsaMaryam
    @TefsaMaryam 3 месяца назад +8

    የሱ ቤተሰቦች ተከታተሉኝ ፣የገዳይ ቤተሰቦችም ተከታተሉኝ ፣ቱከታተሉኝ ፣ተከታተሉኝ፣

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 месяца назад

    ይሄ በጣም ጨካኝ ሰው ነው::የልጁን መቃብር እንኩዋን ሄዶ አላየም::ጭራሽ ዛቻ ና ማስፈራራት ጀምሮአል::ከብዙ ሴቶች ጋራ መተኛት ከሆነ ይህ የአብዛኛው ወንድ መጥፎ አመል እንደሆነ ይታወቃል::የዚ ሰውዬ ግፍ ግን በዛ::ስለዚህ አፉን የሚዘጋ መላ መፈጠር አለበት ፍትህ ግን በግፍ ለተገደለቺው ህፃን ሄቨን ግን እንፈልጋለን::እሱ ሌላ ታሪlክ ውስጥ ገብቶአል አጀንዳ እያስቀየረ ነው::ቁሳቁስ ላይ ነው አይኑ ያለው አይኑ ይውጣና!::አንድ ተራ የቀበሌ ቤት ብርቅ አይደለም::መተኪያ የሌለው የሰው ሕይወት ነው የጠፋው::ፍትህ!!ፍትህ!! ፍትህ!! እቤቱን ቀቅሎ ይብላ ከመሰል ሸርሙጣዎቹ ጋር!::

  • @girmatiruneh3233
    @girmatiruneh3233 3 месяца назад +2

    Please avoid social media. You are going down with him.please, please.

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 3 месяца назад +1

    አቤቄለሽ አደባባይ ከአሁን በሗላ አደባባይ ባትወጪ ጥሩ ነበር ፍትህ ለሄቬን❤

    • @Gudeta1219
      @Gudeta1219 3 месяца назад

      በደንብ ምከሪያት እባክሽ።

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 месяца назад

    Betam Newrgna Nesh Tasafralesh Betam Weshetamem Achebrebari Set Nesh

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 3 месяца назад +2

    ምንም ቢሆን የልጅሽን አባት ማዋረድ ተገቢ አይዴለም ለዛውም ለየወኒ ጅል ሠው ነሽ የወኒ ማለት በሳትና ጭድ መካከል የወኒ ጋዝ ነው የሚጨምረው የሚቀናው ሥለሚወዲሽ ነው።

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад

    እኔምለው ዩኒ የሚባል ሰው ምን አሳወቀው ሰለነሱ ለሶ ያሜሽቃሽጠው እውነታው ከነሱጋ ነው ያለው ሌሎቻችሁ ዝም ብሎ ልጅቱን ተዋት ትረፍበት