ከሱዳኒ ወልዳ መጬረሻዋ ለቅሶ ሆነ😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 187

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 8 дней назад +46

    እኔ ባሌን ፈትቸ በልጅነቴ ነው ስደት የወጣሁት ስደት ተመጣሁ አስራ አንድ አመቴ ወሏሂ አላማየ ስራ እና መለወጥ ስለሆነ ስሜት የሚባል ትዝ አይለኝም ተራበኝ ብቻ አልወድም እና ስሜት አትበል ስሜት ዕምሮ እዳዘዙት ነው 😅😅

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 8 дней назад

      ትክክል ኣላማ የለለው ሰው ምን ሊሳብ ይችላል ከትን በቀር 😂

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله 8 дней назад

      ​@@ععلي-ذ4ظያለእትን መኖር እማይችሉአሉ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 8 дней назад

      @@أممانيساانشاالله 😂😂በጣም

    • @EeXx-m9c
      @EeXx-m9c 8 дней назад +2

      ግን አያዲርስ ነው የሚባለው አያስቅም ነግ በኔ ብሎ ማስብ ያስፈልጋል

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 8 дней назад

      @@EeXx-m9c በሷ ኣደለም እኮ

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 7 дней назад

    በጣምየምገርሙኝተ ትግስታቸው እነዚህበጎ አድራጎት አላህ እድሜና ጤናይሥጣቸው አነሙቤና መሠሎቹን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 7 дней назад +2

    የሌላአገር ዜጋ የሚአገቡ ዜጎቺ የሚአገቡሴቶቺ የሀበሻወንድ መከ ክ ነውእያሉ የሚሰደቡናቸው ሲከፋቸውነው ሀበሻን ዘመደብለው የሚጠጉት ከሱዳን እስከአሮፓ ያለው ታሪካቸውን አውቃለሁ ሀበሻ ቺጋራምነው እያሉ ሱዳኒ ያገቡሴቶቺ ብዙአቃለው ከሱዳንጋ መክረው ለሀበሻ ወንድ ያስገደሉ ያሳ ሰሩ ያስደበደቡ ንብረቱን ያስቀሙ ብዙናቸው እኔ ለነሱ በፍፁም አላዝንም

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ

    ጉድኮ ነዉ ምን ታረጌለሽ ሡዳን አበሻ ጠፍደ ቻይዉ እግድን ስታገቢ ብታማክሪን ጡሩ ነበር

  • @he7ehei396
    @he7ehei396 4 дня назад

    አላህ ከጭቅያወጣሽ እህት አለሜ ጠካራሁኒ ☝️አላህ ያለዉነዉ የሚሆነዉ 😢😢😢😢

  • @ዜድሻነኝወለየዋ
    @ዜድሻነኝወለየዋ 8 дней назад +5

    ወይ አንዱን ስነል አንዱ ይተካል እኔ በሰው ችግር ተጨነቂ ልሞት ነው😢😢😢😢

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 7 дней назад +1

    ስታገቡ አታማክሩ ሲቸግራችሁ ወደዛ ወደዚህ ለማንኛውም ለተቸገረ ሁሉ አላህ ይርዳችሁ

  • @سميرهسميره-ك1س
    @سميرهسميره-ك1س 7 дней назад

    የኛወቹም ከነሱ ቢብሱ እንጅ አይሻሉም ፈጣሪውን የሚፈራ ቢሆንጅ ለሴት ልጅ የሚያዝነው ከዚህ ሁሉ ብቸኝነት ጌጣችን 🎉

  • @munaYemitowa
    @munaYemitowa 7 дней назад

    መቼ ይሁን ችግር እንግልት ሚያልቀዉ አይ የስደት ፈተና መቼ ይሁን ጥሩ ነገር ሜንሠማዉ አላሁሙሥተአን

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 7 дней назад

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣህ ጀም ደሞ ታግሬ ልጀ ውድ ውጭ 👍🏻👏🏻💥💥💥💥💥💥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 7 дней назад +1

    የውጭ ዜጋ ስትይዙ ልክ ከሰው የበለጣችሁ ነው የሚመስላችሁ እባካችሁ የልጆቻችሁ ህይወት ማሰብ አለባችሁ።እሰው አገር ስትኖሩ የመጨረርሻ ህይወታችሁ ልመወሰን ትጨቃጨቃላችሁ በእጠቃላይ መጨረሻችሁ እያምርም ።ከውጭ እገር ሀብታም ባል፡ ያገርሽ ደሀ ባል ይሻልሻል።በባህልና በፅባይ እትመሳሰሉም ፍቅር ሲያልቅ እውንተኛ ማንነት ሲገለጥ የዛን ግዜ ከእንቅልፋችሁ ትባንኑና ስህተታችሁ ሲገባችሁ። ማዘንና ማልቀስ ትጀምራላችሁ ።በአጠቃላይ የሰው አገር ሰው ባታገቡ ይመረጣል ።

    • @sofiasofia3567
      @sofiasofia3567 7 дней назад

      ሱዳን የውጭ ዜጋ ነውዳ ድም ለሱዳን ወንድ እክክም ጋምች የገር ልጅ በምን ጣሙ

  • @taybat8805
    @taybat8805 7 дней назад

    ሆ ልጅቱ ምን ጉድነሽ ሱዳኒ ምን ልታረጊ አገባሽ ብዙ ችግር ቢገጥምሽ ያነው ያገርሽ ልጅ ይሻላል ዴሞ ወሎየ ነሽ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 7 дней назад

    Allah yirdash ehite Wendimochem Allah yasakalachu letechegere mitastekaklut

  • @he7ehei396
    @he7ehei396 4 дня назад

    ጉድእኮነዉ 😢😢አብሺሪ ያልፋል

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    ሳራ አላጋባችሺ ተደብቀሺ ታገቢና አሽቀጥሮሲጥልሺ ከዛሌላሰውትወቅሻለሺ😂😂😂😂😂

  • @KawletAhmed-hl4mf
    @KawletAhmed-hl4mf 4 дня назад

    ያረቢአላህያግዝሽ❤

  • @نعيمااثيوبيا
    @نعيمااثيوبيا 8 дней назад +1

    Allah idmena tena yistachu allah yasabachutin hula Allah yasakalachu wandimoche nurulin

  • @mdMohammad-r1z
    @mdMohammad-r1z 7 дней назад

    እኔ የምለው የሀበሻ ወድ ጠፍቶ ነው ሤቶች የዛሬ ብቻ ለምን ታያላችሁ ነየነገንም እያሠባችሁ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 7 дней назад +1

    ባል ፍለጋ ነዉ ፓስፖርት አዉጥተሽ የምትሠደጅ ምንም አታሣዝኑይም አላማ ቢስ ደሞ መጠዉ ያለቅሳለሁ

  • @halemasoliman1682
    @halemasoliman1682 8 дней назад +1

    ጉድነው

  • @YusufAtugar-bn4mf
    @YusufAtugar-bn4mf 7 дней назад +1

    ከዚህ በፊት አንዷ ናይጄሪያ አግብቼ ጎዳና ጣለኝ አለች በየ ሀገሩ እየሄዳቹ አተኙ የምንለው በምክንያት ነው

  • @FatumaAwol-z9d
    @FatumaAwol-z9d 8 дней назад +5

    ሱዳኒ እያገባቺሁ የመትነፋረቁ ሴቶቺ ባናታቺሁ ተዘቀዘቁ ቀሌታም ቱ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 5 дней назад

    ሱዳኔ ለምን ታገባላችሁ መልክ የላቸው ወይ ሀብት የላቸው😂😂😂😂😂

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 8 дней назад +3

    ደግ አደረገሽ ማን አግቢ አለሽ የውጭ ዜጋ ለስራ መጥታችሁ ባል የሚያምራችሁ እደት እደምታስጠሉኝ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 7 дней назад

    ያገር ልጂ ቢያገቡትም ባል ቢፈቱትም ወድምነው ያገር ሰው ከሆነ ለወቀሳም ያመቻል እህቶቸ የሰው አገርሰው አትለጠፉ 😢

  • @EMANOROMO
    @EMANOROMO 7 дней назад

    Mushkela😢😢

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 8 дней назад +4

    እርፍ ደግአርገሺ ሱዳኔምንአባሺታርጌለሺ

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    ሁላቺሁን🎉🎉አይዴለም

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 7 дней назад +3

    😂😂😂መከረኛዋ እናት ብር ሰርታ ትመጣለች ብላ ስጠብቅ ልጅይዛ ትሂድ

    • @FatumaAwol-z9d
      @FatumaAwol-z9d 7 дней назад

      @@Zeze-ds6qq ያዉም ተሱዳኒ የተወለዴ

    • @asqw6481
      @asqw6481 7 дней назад +2

      ​@Faሁሉም የሰዉ ዘር ነዉ አትሳሳችtumaAwol-z9d

    • @سميهعلي-ج1ي
      @سميهعلي-ج1ي 7 дней назад +2

      አይባልም በሀላል ከሆነ ከብር በላይ ልጅ ነዉ ትልቁ ኒእማ

    • @FatumaAwol-z9d
      @FatumaAwol-z9d 7 дней назад

      @@سميهعلي-ج1ي እግዳዉስ ሁልሽም ሱዳኒጋ እየህዲሽ ደቀሊ

    • @FatumaAwol-z9d
      @FatumaAwol-z9d 7 дней назад

      @@asqw6481 አይ የኛ አዋቂ አለቀጥ እዉቀት ሲበዛ እሄዉነዉ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 7 дней назад +1

    አረ የሀበሻ ወንዶች አግቧቸው ተው ወደ ሌላ ዜጋ እየተሸጋገሩ እቢ አሉ ምን ጉዲ ነው ባል ካማረሽ ለምን ሀገርሽ አትሄጂም

    • @FatumaAwol-z9d
      @FatumaAwol-z9d 7 дней назад +1

      @@umumiftah-x5d የሱዳኒ ለጣጣም እኮ የዳብንነዉ

    • @umumiftah-x5d
      @umumiftah-x5d 7 дней назад +1

      @@FatumaAwol-z9d አላማችንን እየረሣን እቢ አልን በጣም ነው የምናናደው የሚረዳ አናቅ የሚገባ አናቅ የኛ መጨረሻ ምን ይሆን ኢላሄ

  • @VhghNvhhhj
    @VhghNvhhhj 8 дней назад +1

    ያገርሽን ወድ አተሽነው ሱዳን እምታገቢው ሲጀመር ካገራችሁ የምትወጡትን ለስራነው ወይስ ባል አታችሁ ለማግባት ያረብ ሶብርስጠን ደግ ሆሽ

    • @asiat4178
      @asiat4178 7 дней назад

      ሀበሻስ ክሀዲ ሞልቶየል
      ስንቱ ነዉ በባሉ በሀገሩ ልጅ ልቡ የተሠበረዉ

    • @AidaJemal
      @AidaJemal 7 дней назад

      ደግ አረጉ የሀበሻ ወንድ ደግሞ ክሀዲ

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    እኛያገርልጆቺ🎉🎉🎉ምንአዴረግናሁ🎉🎉ምንም🎉ብንከፋ🎉እኛ🎉እንሻላለን🎉ሤቶቺ፣እባካቺሁ🎉ያገራቺሁንልጆቺ🎉🎉🎉አግቡ

  • @simsim6748
    @simsim6748 7 дней назад

    ጥሩህሰብነው

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    እህቶቸ🎉ሁላቺሁንም🎉አይዴለም

  • @BdjDjjd-s3f
    @BdjDjjd-s3f 7 дней назад

    ቅመምቺየ፡ወደ፡አላማቺን።

  • @MeremaOmer-n6o
    @MeremaOmer-n6o 8 дней назад +1

    ወይ ጉዲ

  • @SartT-sw7jh
    @SartT-sw7jh 7 дней назад

    እንኳንየውጭዛጋቀርቶየራስምአልታመነም

  • @HykelAli
    @HykelAli 7 дней назад

    Ytachagarane Hulu allahe yederaselate

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 7 дней назад +2

    ደግ አረሺ ማን አግቢ አለሺ እና ምን ይፍጠረ አላማ ቢስሁላ እኔ በበኩሊ አንድ ነገር አረዳም

    • @jemalmd
      @jemalmd  7 дней назад

      ወላሂ እኔም ደግ አረጋት ነው እምለው ወንድ ፍለጋ ወይስ ብር ፍለጋ

    • @sartt1717
      @sartt1717 7 дней назад +3

      አይባልምያጋጥማል

    • @ኡሙሙሀመድቲዩብ
      @ኡሙሙሀመድቲዩብ 7 дней назад

      ​@@jemalmd😂አላገባህምደ ወዲም ታውጂ

    • @jemalmd
      @jemalmd  7 дней назад

      @@ኡሙሙሀመድቲዩብ የውጭ ዜጋ ዞሬም አላያት ስንት ያገሬ ልጆች ሞልተው

    • @jemalmd
      @jemalmd  7 дней назад

      @@ኡሙሙሀመድቲዩብ ሁለትም ሴስትም አራትም ብፈልግ ከኢትዮጵያ ውጭ ወደ ውጭ

  • @MdsahidMbsahid
    @MdsahidMbsahid 5 дней назад

    ማን አግቢ አላት. አበሻን. ሊጓዱ. ትርፉ ኪሣራ ብቻ😢

  • @Lubaba-n2x
    @Lubaba-n2x 7 дней назад

    አበዙት,የምራ,አበዙት,በልመና,ሑላችንም,ወልደን,,አሳዲገናአል,,የምራ,ምንበስደት,ልጂውልደን,አዝለን,አሳዲገናአል

  • @ahmedhassen2708
    @ahmedhassen2708 3 дня назад

    Alaah,yezanelat

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 7 дней назад

    የወሎ ልጆች ተባበሯት ከአላህ ታገኙታላችሁ

    • @FatumaAwol-z9d
      @FatumaAwol-z9d 7 дней назад

      @@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi ወሎየወቺ ስትቺገረተኝ እሚረዱት አላቸዉ ለሱዳኒ እየህዴቺ የመተገለበጠዉን በምን እዳቸዉነዉ እሚረዷት ቀልደኛ

    • @taybat8805
      @taybat8805 7 дней назад

      ትክክል ስንት የተራበ የተቼገረ አለ 😂​@@FatumaAwol-z9d

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 7 дней назад

    ጉዲ ጉዲ ሡማሊ ጉዲ አላለም ጀማል ከከከከከከከ

  • @ThoufikThoufik-x7u
    @ThoufikThoufik-x7u 5 дней назад

    ምን አለ የሀገራች ለፍተሽ ምታሳድሪዉ ብታገቢ

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 7 дней назад

    ኧረ ተው ሰወች ተው ተው ለራሳችሁ ተቸግራችሁ ሰው አታስቸግሩ እንዴት ሱዳኒ ይገባል ? እግራችሁን ሰብስቡ ልጅሽ አድጋ የአባትነት ጥያቄ ትጠይቅሻለች አባትዬውን ከዬት ነው የምታወጪው በህግ የሚጠየቅ አይደል የሰው ሀገር ነው አላህ ይጠብቀን

    • @kamilaahmad5605
      @kamilaahmad5605 7 дней назад

      ነበር እነሡ ሥሜታቼውን እንጂ ለወደፊት አያሥቡም የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው የመጣንበትን አሣክተን ሀገራችን አግብተን እንወልዳለን ኢሻላህ የሌላ ዜጋ ኤጭጭጭ

  • @MmmGjh
    @MmmGjh 7 дней назад

    ሥሪና አሣድጊ የምን ልመናነው

  • @ሰያዩቱብ
    @ሰያዩቱብ 8 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ahmed2024-n7z
    @Ahmed2024-n7z 7 дней назад

    እሰይ😂😂😂

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    የውጭዜጋለምታገብ🎉🎉አናዝንም🎉እንድሕአይነች🎉?ቺግርሢመጣ፣በጣም🎉እንዴምትቸገሩ፣እሥቡ🎉🎉ዴነዝሁላናቺሁ

  • @sofiasofia3567
    @sofiasofia3567 7 дней назад

    ሱዳንጋ ምን እስከደሽ አሰለን ከውንድጋ ምን አለሽ ወንድ ከፍልጊሽ ለምን ከአገርሽ ወጣሽ

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    ሂወታቺሁን🎉🎉🎉አታበላሹ🎉🎉እሕቶቸ🎉🎉ሌሎቻቺሁ🎉🎉የውጭዜጋ🎉🎉አታግቡ🎉🎉🎉።

  • @gardman4879
    @gardman4879 7 дней назад

    ደግ አርጎሻል መዳኒትሽ ነው

  • @HayuLove-f6c
    @HayuLove-f6c 7 дней назад

    በዚህ ሁሉ ግርግር ምን በአእምሮዬ እንዳመጣት ባላውቅም በሳኡድ የሞት ፍርድ የተፈረደባት 60 ሚሊየን ብር የተሰበሰበላት እህታችን ለይላ መጨረሻው ምን ላይ ደርሶ ይሆን ነገሮች ተረሱ እሷ ምን ላይ እንዳለች ህዝቤ ያወቀ አይመስለኝም አገር ገባች እሚል ነገር አልሰማንም እንደት ሆና ይሆን???????????

    • @asqw6481
      @asqw6481 7 дней назад

      አልገባችም ያዉ ህግ የያዘዉ ነገር ይቆያል

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 6 дней назад

    ሲዳኒ ስታገቢ የደስታሽ ተካፋይ አላደረግሽንም ሲፈታሽና አሽንቀንጥሮ ሲተፋሽ. ዛሬ እኛ ጋር መጥተሽ ብታለቅሺ እንዴት እንዘንልሽ በዛ ላይ አሁን በኛ ፊት ማለቃቀሱ ምንድነው ጥቅሙ የዩትዩብ ሳንቲም ለቃሚዎች መጠቀሚያ ከመሆን በስተቀር.

  • @E....B-u9j
    @E....B-u9j 7 дней назад

    Gimatam

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    የሀበሻወዲ እየተሳ ደባችሁ የሌላዜጋ እያገባችሁ ከዚህ እየመጣችሁ አትነፋረቁ

  • @hadyamuhamed4495
    @hadyamuhamed4495 7 дней назад

    ምንዳገባን አሁን አላማሲስ

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    ምንእንዴምላቺሁአላቅም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GhHh-cw6dz
    @GhHh-cw6dz 8 дней назад +1

    ቻው እኔም ባጋሊ ላገባነው 😂😂😂ጉዞ ወዴ ባጋሊ 😂😂😂

  • @MosMoj
    @MosMoj 8 дней назад

    💔💔💔💔💔💔🇪🇹💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 7 дней назад

    ደሞ አረብ ሀገር ለአንድ. ሱዳን

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 7 дней назад

    መጀመሪነበረመጠንቀቅመነአነተመጨመልቀነው

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 7 дней назад +1

    ከዚህ በፊት ሀቢባ ጋ ገብታ አውርታ ነበር

  • @NuriJemal-z1x
    @NuriJemal-z1x 7 дней назад

    ስሚ ሀገር አታሠድቡ በስደት ሁላችንም ተፈትነናል ለሳቀላቹ ሁሉ መጋደም አቁሙ በኃላ መሠዋት ያሥከፍላል ጦሱ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ሳይፈልግ ለልጅሽም ይተርፋል

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 7 дней назад

    ለምን ነው ሙባረክ አረበኛ እሚያወራው እነሱ አረብአደሉ ዋይ

    • @asqw6481
      @asqw6481 7 дней назад

      አረቦችም እንዲስቁብን

  • @aashg3206
    @aashg3206 8 дней назад +1

    ወድም ጀማልየ በአላህየትጥቅሚዱዩ ቁጥርላኪልኘ 😭😭😭😭😭

    • @jemalmd
      @jemalmd  8 дней назад

      0508602240

    • @jemalmd
      @jemalmd  8 дней назад

      የኔ ነው ነይ በውስጥ

    • @aashg3206
      @aashg3206 8 дней назад

      @@jemalmd እሺወድምአለም

    • @aashg3206
      @aashg3206 8 дней назад

      @@jemalmd በአላህ የንተንቁጥርላኪልኝ

    • @aashg3206
      @aashg3206 8 дней назад

      @@jemalmd አይሰራም መሰመራህ

  • @SameraRose
    @SameraRose 7 дней назад

    እዴት እደሰለቸኝ ኡሌ ያረባገር ሴቶች ባሌ በደለኝ ገዘቤ ወድህ በላኝ ታመህምክኝ እራሳቹ አጠብቁም በተለይ እደዚ እምታረጉት የገጠር ልጆች ናቹ ያለወድ ማደር እማትችሉ ካገርሽ ራቹ የወጣቹት ወድህ ፈልጋቹ ነው አገር ያለሁ ወድ አይደለም ተቸግራቹ ወታአቹ ወድህ ላይ ፊጥ አቦ አስጠላቹ ወላኢ 😡😡😡

  • @ktube8920
    @ktube8920 7 дней назад

    እርዷት ልንባል ባልሆነ 😂😂 በቃ ሱዳን ሂጂና በመተማ ግቢ😂😂

    • @BdjDjjd-s3f
      @BdjDjjd-s3f 7 дней назад

      ላላማ፡የወጣን፡ሰው፡ብቻ፡እምንረዳው፡ስትአለ፡እመዳም፡ቤት፡እሚራብ፡እኛ፡እርዳቲ፡አከፍፍይ፡አደለንም፡፡ቅመምቺየ፡ወደአላማቺን፡

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 6 дней назад

    የገራችሁን ባል ለምን አታገቢም የሄው ነውትርፊ አጃኢብ ነው

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    አሁንአንቺ🎉🎉የዴሤልጂ🎉🎉ሁነሺ🎉ሡዳኔ🎉እንዴት🎉🎉ታገቢያለሺ

  • @user-fx2qn6
    @user-fx2qn6 7 дней назад

    ቅመሞቸ እኔም ጉራጌ ላገባ ነው ወሎየ ነኝ ያለው ግን ሸገር ነው መላ ሥጡኝ

    • @Fozia-o6x
      @Fozia-o6x 7 дней назад

      ይቅርብሽ አማራ ከሆንሸ የወሎአማራን ልጅ አግቢ ይቅርብሽ😢😢😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 дней назад

      ​@@Fozia-o6x አይባልም

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 дней назад

      አግቢ ሀያቲ

    • @user-fx2qn6
      @user-fx2qn6 7 дней назад

      አግብቻለሁ ሁለተዜ አንድ ጋ ወልጀለታለሁ አንዱ ጋ የተወሰነ ጊዜ ሆነን እኔ በሰው አገር እየለፋሁ ጫት ጋር ነው በጣም መረረኝ አሁን እራቅ ብየ መሄድ ፈለኩ ይህ ደሞ የራሡ ሥራ ሥላለው አገር ግቢ ነው እሚለው ብቻ ምን ልበላችሁ ጥሩ አስተሳሰብ አለው አንደኛ በድኑ ነው የወደደኩት

    • @user-fx2qn6
      @user-fx2qn6 7 дней назад

      @@ktube8920 መህራባ ይመርልሽ በይኝ

  • @علياحمد-ض6ك9ض
    @علياحمد-ض6ك9ض 8 дней назад +1

    አላህይገዛት ምክንያቱም ቀደርላ

  • @MuhameSeyd
    @MuhameSeyd 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rukhya-bi1zl
    @Rukhya-bi1zl 4 дня назад

    ሥው የህ እጃዛቤት ምንጢቂም አልው

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 7 дней назад

    አይቻልም ኘቅድ የለ ላት እደት ወደህግ ትገባለቺ ያስሯተ
    ታን

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 4 дня назад

    Edafaligachu egerachuna tesakiluna kaza medeya mitachu egggggggg atebilu abisha tafatonawade

  • @hadyamuhamed4495
    @hadyamuhamed4495 7 дней назад

    ኤጭ አሁን አበዛችሁት

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    እናተ🎉እሩጣቺሁ🎉🎉ሡዳኔጋ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 7 дней назад

    ميشيكيلاكيبير

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 7 дней назад +1

    አች እበት የፈላብሽ ለምናባሽ ለሱዳኒ ሰጠሽ ዳቦሽን😂😂😂😂😂እኔም የደሴ ልጂ ነኝ ይሄዉ 8 አመት ሙሉ ስሜቴን አምቄ እየሰራሁ ነዉ አች ክፍት

  • @MuhameSeyd
    @MuhameSeyd 3 дня назад

    Shermuta deg aregeshi esy

  • @muhammadfentaw-w5s
    @muhammadfentaw-w5s 7 дней назад

    አህያ ናት

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    እሩጣቺሁእባንጋንሌጋነው

  • @Lubaba-n2x
    @Lubaba-n2x 7 дней назад

    ሰራተሺ,ተለወጭ,ስራፈት,አዘለሺ,ሸቅይ

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 7 дней назад

    መግማማትእጭ

    • @jemalmd
      @jemalmd  7 дней назад

      ቀላል የውጭ ዜጋ ጋር ሲግማሙ ውርዴት ነው

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 7 дней назад

      ​@@jemalmd ምን ማለትነው በሀላልከሆነ ምን ችግርአለው ሀራምላይ ከሆነች ደሞ ማነው ያገርሰውጋ ሀላል ያደረገው ዝሙትያውዝሙትነው በሀላልከሆነ ግን የተኛውቦታላይነው የሌላሀገርዜጋ አታግቡተብለን የተከለከልነው እረተውአስቡ ፈጣሪይርዳሽ ብትሏት ምን ይቀንስባችኋል እደው በስደት ማንንም ጭቅ አያግኘው 😢 እኳን ለወዳጅ ለጥላቴ አይስጠው በስደት ሁኖ መፈተንን እኔ ብር ሳይቸግረኝ ግን ሰው አጥቼ ብዙ ተፈትኛለሁ ረብን በሀኪምቤት ብቻየን አይቸዋዌሁ እና መፍረድቀላልነው ተሳሳተች አለፈ አሁንላለችበት ችግርግን ፈጣሪይርዳሽ በሉ ወላሂ እኔአላውቃትም ያለ አሁን ቤተሰቧ እዳልመስላችሁ ግን ቅን ሁኑ አይከፈልበትም በዛላይ ሴትናት እደህ ስትጨነቅ በሰው ሀገር አይሰማችሁም በተለይ ተሳዳቢወቹ ሴቶች ናችሁ መች እደምንወድቅ አናቅም ጥሩእንሰብ

  • @sied5258
    @sied5258 5 дней назад

    አሁንአንቺ🎉🎉የዴሤልጂ🎉🎉ሁነሺ🎉ሡዳኔ🎉እንዴት🎉🎉ታገቢያለሺ