የ አንዶንም ሃቅ በተወጡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 63

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 Месяц назад

    አሲያ፡ ማሻአላህ ጥሩ ነጥቦችን : አሣማኝ የሆኑ ሃሣቦችን ፣ መልክቶችን ነዉ ምታስተላልፊው ። አላህ፡ ይጨምርልሽ ። መንሱር ዛሬ ብዙ ቀላቀልክ ። ሃሣቦችን በትክክል መግለፅ አቃተህ ። ሌላ፡ ቦታ: non Muslim የሆኑትን በጣም፡ ጥሩ አርገህ ሥተሣምን እሰማለሁ ። ዛሬ፡ ትንሽ ከመስመር ትወጣ ነበር ።

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    መንሱር ፈጣሪ የሰጠው መብት ነው

  • @asfd5625
    @asfd5625 Месяц назад

    እኔ እቀናለሁ ደግነቱ የውስጤን አይቶ አላህን ፈሪ ሰጠኝ በስሜት አይሄድም ለሴት ልጂ አዛኝ ነው ትዳር ቀልድ አይደለም ሀቅ አለብኝ አላህ ይጠይኛል የአንዷንም ከተወጣሁ በቂ ነው ይላል መሻአላህ ደስ ይለኛል ይህ ፀባዩ

  • @aseyayassin2668
    @aseyayassin2668  Месяц назад

    www.youtube.com/@aseyayassin2668 ፡ 👈👈👈👈👈 ሰብስክራብ አትረሱ ኢንሻአላሁተአላ

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd Месяц назад +1

    የኔ ውድ እህት ብጣም እውድሻልሁ ብዲንሺ ያልሺ ጥንካሪ ያአላህ ❤

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Месяц назад

    ትክክል ነገረሺው አንዶን በትክክል በተወጣ አንድ መሸ ያዘ የእኛ ሀገር ወንድ ሁለተኛ ይመኛል ሚስቱን አርብ ሀገር እየላከ

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    ትክክል

  • @asfd5625
    @asfd5625 Месяц назад +1

    ልክ ልካቸውን ንገሪልን የኛ እንቁ አላህ ይጠብቅሽ

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    የፈጣሪ ስጦታ ሴት ልጅ ወንንድ በክብር እንዲኖር ነው

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    እኔ የምጸልዬ ለመንሱር በቃኝ የምስታብል ሴት ይስጠው ንፋስ ሳይመታው።

  • @Sofia-f7y7u
    @Sofia-f7y7u 14 дней назад

    Asiya rejem edema ysidsh

  • @MDFGdDddm
    @MDFGdDddm Месяц назад +1

    እህቲ በሁሉ ነገረ ታሰተምረያለሺ ትረጃለሺ እረጂኝ እባክሺን

  • @ETAA267
    @ETAA267 Месяц назад

    Eka newu ende Yeminekafelewu,Ene Abadku ende lijen la ....sateche yemihedewu?Ho Ho Ho

  • @AbdulBaasit1
    @AbdulBaasit1 Месяц назад

    Amaariffa qofaan maa hajjata?
    Oromiffaanis nuu dalagi pls❤❤

  • @ETAA267
    @ETAA267 Месяц назад

    Mensur Kebatari,Minewu Balefewu Sela 2gna Mist setawera 2 yagebu guwadegnochen ayiche machem alasebewum bileh alnebar?Buufaa

  • @AbubekerKemal-v5y
    @AbubekerKemal-v5y Месяц назад

    ተይ እህቴ አስያ አንቺም በግራ አትጠጪ፣ምን ነካችሁ ሚዲያ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx Месяц назад

    አንድ ሰው በፍትህ የማስተዳደር የቀልብ ኢማን ካለው
    የማኖሪያ ጥሩ ገቢ (ዱንያ ካለው) ሁለተኛ መጨመር ይችላል ወላሁ አእለም

  • @dewam2832
    @dewam2832 Месяц назад

    አስዬ ቁም ነገር አዘል እጥር ምጥን ያሉ ቪድዮዎች ልቀቂ አውቃለሁ አንቺ በዚ አትታሚም❤❤❤❤❤❤

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    ፈጣሪ ያስችልህ

  • @AbubekerKemal-v5y
    @AbubekerKemal-v5y Месяц назад

    4,3,2,1,ካልቻልክ ፁም፣ሀይለኛ ሚስት ገጥማው ችሎ የኖረ በሰብረኛነቱ ጀነት ያገኛል

  • @BedredinAbdela
    @BedredinAbdela Месяц назад

    መንሱር፡ተመቺተሀኘል፡ጊን፡በቀኚሂጠጠ

  • @neyemaneyema9366
    @neyemaneyema9366 Месяц назад

    Jabadhu MashaAllha

  • @AbassKadir-r8d
    @AbassKadir-r8d Месяц назад

    አስያ እኔ ያንቺ አይነታን ካገኘው በፍጹም ሌላ አልፈልግም

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    መንሱር በስሜት ሳይሆን በክብር እየው

  • @Sofia-f7y7u
    @Sofia-f7y7u 14 дней назад

    Asiya as wr wb

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i Месяц назад

    አሱየ በርቺ❤

  • @camilaetiopia3970
    @camilaetiopia3970 Месяц назад

    masha allha ❤❤❤

  • @AbubekerKemal-v5y
    @AbubekerKemal-v5y Месяц назад

    ወንድም መንሱር፣ቅድሚያ በግራ እጅህ አትጠጣ፣በቀኝ ጠጣ።የስነ ልቦና ፣የኢኮኖሚ፣እና የወሲብ ሚዛናዊነት ሁሉ ያስፈልጋል።ሳይተርፍ አይካፈልም

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    የመንሱር ጐዶሎ ሁሉ በሱ አስተሳሰብ ነው

  • @KURAORO
    @KURAORO Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afiram
    @Afiram Месяц назад

    سبحان الله

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    አሁን አየየህ መንሱር የፈጣሪ ፍቅር ነው አንተግን ከእምነት ጋ ጥያቄ አለህ

  • @Afiram
    @Afiram Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍃👍👍👍👍👍اسيا نام

  • @ShamnaShamna-ek8bv
    @ShamnaShamna-ek8bv Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Hussen1997
    @Hussen1997 Месяц назад

    Mashallah

  • @sabahabene
    @sabahabene Месяц назад

    እንኳን ሀለት ሶሰት እራሳቸውንም በደነብ አያሰተዳድሩም መበጥበጥ ማበድ ከፈለገ ነው እንጂ

  • @Emahakmthawalt
    @Emahakmthawalt Месяц назад

    ንግሬልኝእማ መጀመራ እንኛን በአርቤት ወገቤንእየቆርጥኩለሱሁለተኛምስት መችምአልፍቅደለትም

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    መንሱር ሴት ልጅ የወንድ ንብረት አይደለችም የወንድ ልጅ ሙላታ ናት አክብራት

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    ከከከከከከከከከከከከከ

  • @behriyaakmel-e7h
    @behriyaakmel-e7h Месяц назад

    Aseya yehe eko anchin aymetenem lealah belesh yeqrebesh

  • @sikosilo8920
    @sikosilo8920 Месяц назад

    መንሱር አስማማቸዉና ሁለቱንም በአንድ ቀን አግባቸዉ 😂

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص Месяц назад +1

    አይ መንሱር አንዷንም አግብተህ በተገላገልክ

  • @MekaAbdushukur
    @MekaAbdushukur Месяц назад

    መሡር ላገናኝሕ የደላላ ትከፍለኛለኅ

    • @MekaAbdushukur
      @MekaAbdushukur Месяц назад

      መሥፈርትህን ተናገር የሚያታግል ወይንም....

  • @GamachiisMahammad-c8y
    @GamachiisMahammad-c8y Месяц назад

    Afan oromo hin gootu takkallee

  • @Hussen1997
    @Hussen1997 Месяц назад

    Done

  • @asfd5625
    @asfd5625 Месяц назад

    እኔ ባለኝ ነገር አልሰስትም ከባሌ ውጭ ከሆነ በሱ ግን አልደራደርም ሳስበው ያመኛል

  • @Afiram
    @Afiram Месяц назад

    Kkkkkk

  • @FatimaOumer-o8p
    @FatimaOumer-o8p Месяц назад

    አንችኮ ቅመምነሺይ አሥያ ውደ

  • @sabahabene
    @sabahabene Месяц назад

    ከየትኛዋም ጋር አይሆኑም

  • @نننالا-ث2ز
    @نننالا-ث2ز Месяц назад

    አስየ ቅም

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    አሁን እሺ በይው

  • @نننالا-ث2ز
    @نننالا-ث2ز Месяц назад

    አስየ ቅመም

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    በቃ

  • @HayatulMuslim-rih
    @HayatulMuslim-rih Месяц назад

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    أنت تفسرالقرآن وتزعم عن الجاهلين وللجاهلين
    وتتكلم عن رغبةنفسك
    لا لا لا

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    ትክክል

  • @Sofia-f7y7u
    @Sofia-f7y7u 14 дней назад

    Asiya as wr wb

  • @TaybaTayba-bg1ju
    @TaybaTayba-bg1ju Месяц назад

    ❤❤❤

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Месяц назад

    ትክክል

  • @bayoos8947
    @bayoos8947 Месяц назад

    ❤❤❤