የአቶ ተካ ሚስት እውነቱን አወጣች!!የአቶ ተካ ሁለተኛ ልጅ ምንድን ነው የሆነው!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 849

  • @YehualashetTekle-w7p
    @YehualashetTekle-w7p 2 часа назад +156

    እስኪ ጠንቋዮችን እግዚያብሔር ከዓለም ላይ ያጥፋልን የምትሉ አብረን እንፀልይ

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 3 часа назад +167

    አይ እናት ልጅን ስትወዱ ከና ለጩ አላች ትክክል 👍

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 3 часа назад +75

    እዩማ ዮሴፍ እናት ፊቱ ስለተቀየረ ብቻ ሸጠቺው እቺ ጀግና እናት ግን ታሞባት እራሱ አልጣለችም አላህ አፍያ ያርግልሽ

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x Час назад +3

      አዎ ማርያምን ትክክል😢

    • @TsionTilahun-pf9gq
      @TsionTilahun-pf9gq Час назад +2

      በትክክል ጀግና ነች አባትየው ግን አይረባም

  • @AHLAM-m3j
    @AHLAM-m3j 4 часа назад +93

    ዘልዬ 😍አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ።
    ስለ ዮሴፍ አንድ ነገር ልንገርህ የዮሴፍን መጨረሻ የምንከታተል ብዙ ሰዎች አለን እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ዮሴፍ ከሰዉ መፈጠሩ ከተረጋገጠ ከማንኛቸዉም ጋር አይሁን ከእናቱም ሆነ ከአባቱ ከእነሱ እርቆ መኖር አለበት ።
    እኔ የዮሴፍ ንግግር ድምፁን ስስማ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እማዝነዉ እማለቅሰዉ😭 ልቤም የሚሰበረዉ 💔አብሶ ፊቱን ሲያሳያቸዉ የሚናገሩት ቃላት የዮሴፍ ምላሺ 😭እኔ እኮ ፈልጌዉ አይደለም ሲል💔😭 ምነው ሀገር ውስጥ ሆኜ እኔ ቤት ባኖርኩት ብዬ እመኛለሁ🥺

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 3 часа назад +67

    ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚጉዙት አምላክ የለም ጌታዬ ሆይ እንተ ይቅር በለን እባክህ

  • @WasKan-f8k
    @WasKan-f8k 4 часа назад +153

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ላይክ ዘላለምንና የንስር አይንን የሚወድ ብቻ ❤❤❤❤❤

    • @Uae050-i9t
      @Uae050-i9t 3 часа назад +2

      ዘሌ ብማርያም ሰልክህ አሰቀሚጢልኝ በጣም ላአሰቸኩይ አ እፍልግህሎ😢😢😢😢

    • @halimah1972
      @halimah1972 2 часа назад +1

      ኧረም ንይዘህ መጣህ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 часа назад

      ​@halimah1972❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @weroyetirunshe2403
      @weroyetirunshe2403 2 часа назад +1

      Egzabher yetbekachwu tiru tegebar new

  • @IserviceCell
    @IserviceCell 3 часа назад +55

    እሥኪ፡እነዚሕን፡ጀግኖች፡ከልቡ፡የሚወድና፡የሚያደንቅ፡በላይክ፡አሳዩኝ👍👍👍👍

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 3 часа назад +50

    የኔናት፡ስታሳዝን፡ልጀአይደል፡አለች፡ፈጣሪ፡ይማርልሽ😢😢😢

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 3 часа назад +78

    ለዮሱፍ እናት እናትነት እደዚህነው በላት ።አየሀት ይችእናት እዴት እደሆነ እናትነት ታሳየላች ወዴድኩሽ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ምርጥ እናት ብየሻለሁ ልጂሽን አላህ ያድንልሽ

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 2 часа назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 2 часа назад +1

      😢😢😢😢sah

    • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 2 часа назад +2

      በጣም የሡፈ እኩ ከፊቱ በሳተቀር አሳቸጋሪ ነገረነት የለውም 😢😢እናት ማለት ይቺናት
      የየሡፈ እናት እማ ይቺ ማፈሪያ እናትያ በሎት

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 2 часа назад

      በትክልለ ውደ የይሴፍ እናትእኮ የሸይጣን ቁራጪናት አረመኔ

  • @FentawTefera
    @FentawTefera 3 часа назад +35

    እናትነት በምን ይገለፃል
    አምላክ ከዚህ ያውጣሽ

  • @eyerusbiraraeyerusbirara9763
    @eyerusbiraraeyerusbirara9763 4 часа назад +68

    ትንሽ አሞኛል ቅመሞችየ በፆለታችሁ አስቡኝ🙏💔

    • @asadulbsss4813
      @asadulbsss4813 3 часа назад +4

      እግዚአብሔር ይማርሽ እማ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 3 часа назад +3

      ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ

    • @NitsuhNitsuh
      @NitsuhNitsuh 3 часа назад +3

      Egzihabhar yemaresh❤

    • @hurutaa
      @hurutaa 3 часа назад +1

      ደምሩኝ ok

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 3 часа назад +2

      ,ድግል ማርያም እሰከነ ልጇ ትዳብስሽ ፍጣሬ ይማርሽ እማ🎉

  • @SefinaSema
    @SefinaSema 3 часа назад +39

    ጀግና እናት ነሽ ይብላኘ ዮሴፍ እናት ጤነኛ ልጅ ሰጥቶዋዎት የእናትነት ስሜት አይሰማትም አላህ ጨርሶ ይማርልሽ

  • @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
    @ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ 3 часа назад +68

    የወሴፍ ዘሌን የመሰለ ወንድም ኤልሲን የመሰለ እህት አግኝቷል ሌላ አያስፈልገውም የምትሉ🎉🎉🎉

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 3 часа назад +35

    ያናስ አይን እና የዲኳሾ አድናቀመዎች 👍👍👍2 kአስገቡኝ ስወዳቺ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 часа назад +14

    የጉድ አገር ገንፎ
    እያደር ይፍጃል አሉ
    ዘልዬ ፅናቱን ይስጥህ
    Buddy 👍👍👍👍👍

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 часа назад +56

    ማንኛውም የጨለማ መንፈስ በኢየሱስ ስምና ስልጣን ለዘላለም የፈረሰ ይሁን።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 часа назад +37

    እንግዲህ ሰይጣን የሚሰጠዉን ተመልከቱ አዋቂ ነዉ እያላችሁ ይህንን ስጦታ ሰጣችሁ ወዳጆቼ ኢየሱስ ክርስቶስን አምናችሁ የዘላለም ህይወት አግኙ ሰዉ ያለ ኢየሱስ ሙት ነዉ።

  • @tigi886
    @tigi886 2 часа назад +18

    ቢታመሙ ቢቸገሩ ሁሌም ልጆቻቸዉን የማይተዉ እናቶቻችን ብቻ ናቸዉ። ሁሌም ክብር ለኢትዮጵያ እናቶቻችን ይሁን🙏

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 часа назад +8

    የእኔ እናት ተካ የሚባል ሰይጣን አምላኪ በልጆቹ ህይወት ላይ ተጫወተባቸው ሴቷም ልጅሽ ከአንች ጋር እንዳትስማማ የሚያደርጋት ርኩስ መንፈሱ ነው ወደ ፀበል በደንብ መጠንከር አለብሽ ቢያንስ ልጅሽ ወደ አንች እንድታስብ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 3 часа назад +20

    ዮሴፍ መች ነዉ ለጥያቄዉ መልስ አግኝቶ በሰላም ሚኖረዉ ያአላህ😢😢

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 3 часа назад +12

    ዘላለም ዘገዬ ጌታን ጀግና ታታሪ ነክ ተባረክ🎉❤ ልጆወቹ ግን ያሳዝናሉ ያለሀጢያታቸው እድህ መሆናቸው 😢😢😢😢

  • @Sambal-j6q
    @Sambal-j6q 3 часа назад +13

    እኔ የምወቅሰው የአቶ ተካ ወንድምና የአቶ ተካ ልጅ ነው።እኛ በዘራችን እንደዝ አይነት ሰው አይወለድም አላሉም??? እሽ አሁን የት ገቡ??? በእግዚአብሔር ስራ ስመኩ አልነበሪ??? የአቶ ተካ ወንድም ይቅረቡልን??? ዘላለም ወንድሜ በሪታልን❤❤❤

  • @mebrakrostom6315
    @mebrakrostom6315 3 часа назад +14

    ኢግዚኡቤሄር ምሕረት የውርደልኩም ⛪️✝️✝️✝️🙏

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 2 часа назад

      ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤☦️💒✝️

  • @AzebKidanemariam-x6l
    @AzebKidanemariam-x6l 2 часа назад +4

    ዘልየ ይች ሴት በእውነት መረዳት አለባት ከልጇ ሁኔታ አንፃር ጀግና ሴት ናት🙏🏼 ለተመልካች አመቻችላት ሁሉም የቻልነውን እንዘርጋ🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 4 часа назад +17

    እንኳን ዳህና መጣህ ጀግናችን✋👊👍💪 አምላኬ ሆይ በየቀኑ ቸር ወሬ አሰመን🙏❤❤❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 3 часа назад +25

    ሠዉየዉ። አሁንሥ ያለበት አገር ምን እደሚያደርግ ማን ያዉቃል
    ሌባዉን ሌባ ቢሠርቀዉ ምንደነቀዉ አለ ያገሬሠዉ የሠዉ ሚሥት ሠርቀህ አደል ዮሤፍን የወለድከዉ በሠዉ ወሬ የልጅህን እናት የምትከዳ ፈሥ ያለበት ዝላይ አይችል አሉ። ባለትዳር ሤት ሥለነበረች ካተጋር ሥትጃጃል የኖረችዉ። ይችንም በዛችኛዋ ነዉ የሣልካት ይመሥለኛል።
    ይሄን ሥል ይችኛዋ ንፁህ ናት ማለቴ አይደለም አላህ ይወቅላት ሥራዋን

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 часа назад +7

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ !
    ጀግናችን የጀመረውን በትዕግስትና በጥበብ መቋጫ ሳያደርግ አያቆምም ። ☺️
    ሁላችንም ቸሩ መድሃኒያለም ! ይጠብቀን አሜን !!!

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 3 часа назад +12

    ኡፍፍ፣አላህ፣ያሽርልሽ፣፣እህቴ፣፣አይዞሽ
    እደዉ፣ጠቃይ፣የተባሉት፣አላህ፣ከምድረገፅ፣ያጥፋቸዉ፣ጀግናችን፣አላህ፣ይጠብቅህ፣❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 часа назад +29

    ለዝህ ጀግና ለይክ ይገቦዋል የምትሉ በለይክ እስት10k አስገቡኝ

    • @hurutaa
      @hurutaa 3 часа назад

      ደምሩኝ

  • @YehualashetTekle-w7p
    @YehualashetTekle-w7p 3 часа назад +6

    እዚህ ምድር ከእግዚያብሔር በቀር ልጇን የማትግድ እናት ብቻ ናት ክብር ለናቶች ተባረኩ።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 часа назад +8

    አቶ ተካ አሁንም ከዚህ ከጨለማ ስራ ካልተመለስክ ቆንጅዬ ልጄ የምትላት በሷ የምትመካ ሌላ ነገር ይዛብህ እንዳትመጣ ሰይጣን አረመኔ ነዉ። በኢየሱስ አምነህ አምልጥ

  • @HirutBahru-o2i
    @HirutBahru-o2i 2 часа назад +6

    እኔ የገባኝ ይህ ነው ፥ እነዚህ ሰዎች ለምልክት ሚዲያ ላይ የቀረቡ ናቸው ፤ እስቲ ሁላችንም ራሳችንን እንመርምር እና ንስሐ እንግባ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ፤ ይቅር ይበለን።

  • @mlvlkengetahw913
    @mlvlkengetahw913 3 часа назад +7

    አሁንም ንስሐ ገብተህ ፀበሎ ከተጠመክ ትደናለህ ቀጣይ ልጆችህ የተባረኩ ይሁናሉ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 часа назад +15

    የኔ እናት አይዞሽ ጠካራ እናት ነሽ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢ፈጣሪ ያጠክርሽ

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 2 часа назад +7

    ምንጉድ ነዉ አቶ ተካ አምኖበት መጥቷል ግን እሴትዋ ችኩልንለት አልታየኝም ዉሸት ዪመስልኛል ግን ተካ ሽግር ቤኖር ምድያ ዪመጣም ብየ አላስብም በርታ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤ተመችተከኛል ጠካራ ጋዘጠኛ ግን እራስክን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 3 часа назад +8

    የዘሌና የንስር አይን አድናቂዎች ነኝ እኛ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤

  • @zabibe1692
    @zabibe1692 3 часа назад +35

    አለህ ከጠንቃይ ይጠብቃንንአሚንበሉ ከሀገሬችንም ሚድርየጥፋልንን የርብ😥😥😥

  • @AHLAM-m3j
    @AHLAM-m3j 3 часа назад +24

    ዘሌ በፈጠርህ እነዚህ ሰዎች ተዋቸዉ ጭቅጭቃቸዉ ራስ ያሳምማሉ🤒🤕
    ለዮሴፍ የሆነ ነገር እናርግለትና ህይወቱን እንዲኖር ማድረግ አለብን ሁላችንም 😊

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 2 часа назад

      አይባልም ከዚችኛዋም እኮ የሚያሳዝን ልጅ አለ

    • @AHLAM-m3j
      @AHLAM-m3j 2 часа назад

      @argetoall6484 ቢኖርም ለዮሴፍ የሚሻለዉ ከነሱ መራቅ ነው

  • @DestaGeb-r3u
    @DestaGeb-r3u 3 часа назад +10

    አረ ፈጣሪ ፍጻሜወን በአጭሩ የምትቋጭበት መፍቴ ይስጥክ አረ በጣም ተጨነቅን እኛ በአንተ ቦታ የኔ ጀግና ዘላለም ዘገየ እስከ የሆነወ ሆኗል መፍቴወ ምድነወ ወደ ምለወ እግዚአብሔር አቅጣጫን ይስጣችሁ

  • @HanaAyele-kh2dm
    @HanaAyele-kh2dm 2 часа назад +5

    ካሁን ቦሀላ ልጂ ለራስዋ ማሰብ አለባት የአባቷዎ ተግባረ ልያሳሳስባትና ልያሳዝናት ይገባል

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 3 часа назад +15

    ዱካ ሾዉ ሰላም ወንድማችን በርታ

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b 3 часа назад +12

    እንኳን ሰላም መጣህ ዘላለም ዘገየ ወንድማችን ጀግናችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimidaneil6125
    @mimidaneil6125 3 часа назад +12

    ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ለዚ አንፍረድ ተሳሳት እግዚአብሔር የንሰሐ ግዜ ሰጣቸዉ አንፍረድ ጋሽ ዮሴፍ መምህር ተስፋዮ አበራን ያግኙት ነሰሐ ይግቡ ምነዉ በወደቀ እንጨት መጥርብያ አንደሚበዛበት አናድርገዉ ተሳሳት እግዚአብሔር የነሰሐ አድሜ ሰጣቸዉ ነሰሐ ይገባሉ አለቀ ዉይ የሚያጋጥሙት ሰቶች ሚጥሚጣ ምን አዘዘበት ሰዉ ነዉ በቃ ተሳሳተ የራሳችንን በጀርብ አዝለን ሰለሰዉ ባናወራ

  • @AnduYimer-g5d
    @AnduYimer-g5d 3 часа назад +7

    ውይ አሁንስ ኢሄ ጉዳይ ተከታታይ የሬድሮ ድራማ የቀን ቅኝት ሆነብን መቼ ነው ፍይሉ የሚዘጋው ግን?

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 часа назад +20

    👉የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጡ ዛሩ እኮ ለግብር እንደዚህ የሚያረገው 😥

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 3 часа назад +7

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እንደ ሀጥያታችን እንደበደላችን አትይብን 🙏 እግዚኦ ማርነ ክርስተስ ወገኖቼ እኛ እምንሰራው ለልጆቻችን ነውና ፈጣሪን እንፍራ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 часа назад +8

    አዎ ማዘር ልክ ናቸው ኦቲዚም ማለት መንፈስ ነው መንፈሱ አንደበትን ይዘጋና ኦቲዚም ያስብላል ስለዚህ ኦቲዚም ማለት መንፈስ ነው ይህ ማለት የአባታቸው ጥንቁልና ነው እና ማዘር ፀበል ውሰዱት ፀልዩ ይድናል 😢😢የወሴፍንም ፀበል ውሰዱት አይ የጥንቁልና ስራ ይከ ነው መጨረሻው😢😢

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 34 минуты назад

      ትክክል መንፈስነው

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan 3 часа назад +4

    እኔ ጎረቤታችን ጠቋይ አለ ግን ልጆቹ እዳለ ሸበላ ናቸው በዛላይ አብታም የወደቀ እጨት መጥረቢያ ይበዛበታል ጥቁልና ባገራችን አቶ ተካ ብቻናቸውዴ ስቱ ቤቱ ይቁጠረው

  • @AbebechGetachew-o8n
    @AbebechGetachew-o8n 3 часа назад +5

    አቶ ተካ ዘር አበላሸህ ምንም አዘኔታ ለወለዳቸው ልጆች ፈጣሪ ይቅር ይላቸዋልልልልልልልልል

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 3 часа назад +10

    አቤት ጌታሆይ ማረን

  • @AHLAM-m3j
    @AHLAM-m3j 3 часа назад +7

    ዮሴፍ አይዞህ ያንተን ተፈጥሮ እሚያጥላላ ሁሉ *የጌታን* ስራ እንደመናቅ ነው የሚቆጠረዉ በተሰጠህ ተፈጥሮ ኩራ እሺ በአለም ላይ ካንተ የባሰ ተፈጥሮ ያላቸዉ ሰዎች አሉ እና ለወደኋላ ለሚያስቡ ማሰቢያቸዉ ለዛገ ሰዎች ቦታ አትስጥ እሺ🤗

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 3 часа назад +5

    እንኳን በሰላምመጣህልን ወንድማችን ዘሌጀግናው ሰውየው በጣምባለጌሴትያሳደገው ነው እሱበሰራው ጥፍትልጆችመሰቃየታቸው በጣምያሳዝናል የስራህንፈጣሪይስጥህ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 часа назад +9

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማናየው ነገር የለም የባእድ አምልኮ ትርፉ ይኼው ነው ትልቅ መማሪያ ነው ዘላለም ዘገየ አይ ጉድ እናት የቻለቺው ጉድ

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 3 часа назад +6

    ሳይጣንን ማምለክ ለዚህ ያበቃል ከራሰ አልፎ ልጅ ይደርሳል ዮፍን እናቱና አባቱ ባመለኩት አምልኮ ዉጤት አሁንም ሌላ ችግር ጠንቋይ የሚያመልከዉ ሰዉ እንዲህ ነዉ ሚዋረደዉ ክፉ አምላኮ መጨረሻዉ ይህ ነዉ በጌታ በየሱስ ሰም ሥራዉ ይፍረሰ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 часа назад +8

    እግዚአብሔር ነፃ ያዉጣቸዉ።

  • @Solmohammed-rw3fr
    @Solmohammed-rw3fr 3 часа назад +6

    ይሄ ነገር እንዴት ነው Suspense ሆነኮ?
    Zola go ahead!❤❤❤
    I'm always eager to watch your videos.

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 2 часа назад +4

    ዘሌ ከክፉ ነገር ሁሉ ቁዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏❤❤❤

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 2 часа назад +3

    ዘላለምዘገየ ሠላምህ ይብዛልኝ ❤አተየኛ❤ጀግናአድሜናጤና ይሰጥህ❤ዘሌዩ

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 3 часа назад +10

    ልጂቶ ግብረገብ የጎደላት ነቺ ለምስክረነት አትበቃም

  • @tlul8666
    @tlul8666 Час назад +2

    የዚህ ልጅ እናት ተባረኪ ልጇን ከጉያዋ ሳታወጣ አሳድጋዋለች እናት እንዲህ ነው

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 3 часа назад +7

    ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @WagayeChekol
    @WagayeChekol 3 часа назад +4

    ዘሌ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 4 часа назад +9

    እንኳን በደህና መጣልን የኛ ጀግና 🎉 ya allah ምን ጉ ድ ነው 😢

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 3 часа назад +7

    ምክንያቱም አባት ተብየውም ውጭለመሄድ ና ሀብት ለማግኘት የወሴፍ እናትም ሀብት እንድታገኝ የተደረገ ነው የሚመስለኝ

  • @HaleemaHaleema-sw3jz
    @HaleemaHaleema-sw3jz 3 часа назад +7

    ያአላሕ,ምንጉድ,ነወ,,አሥተግፊረላሕ,ወአይቱብለይክ,ያረብ

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 3 часа назад +12

    ፀበል ዉሰዱት የመምህርን ተስፋየ ትምርት ተከታተሉ

  • @Ikram-o5n
    @Ikram-o5n 4 часа назад +8

    ገባገባ በሉ ውዶቸ ጀግናችን መቷል በርታልን

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 3 часа назад +8

    ዞላ የዮሴፍ ነገር ሃዳራ
    የመቴት መጨረሻ ከዚ ቴማሩ

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 3 часа назад +6

    ኣቤተ ማሓረነ ኩርስቶስ ደቀይ❤❤❤❤

  • @abebudessalegn788
    @abebudessalegn788 3 часа назад +5

    ስምህ ምን ይሆናል የኋላ ታሪክህ ጥፋት ያለበት ነው ያንን ለመካስ ለፈጣሪ ይቅር በለኝ ብለህ ተመለስ የሚገባህን ተወጣ ፈጣሪ ይቅር ይላል

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 часа назад +5

    ዘለላም ጀግና ሰው በየቤቱ ስንት ጉድ አለው የዘዚህነል በእውነት

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 3 часа назад +6

    ዘሌ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ❤🎉❤🎉❤

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 3 часа назад +5

    ጥንቁልና ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ መጉዳት ስለሆነ መዘዝ ማምጣቱ የማይቀር ነው🤔የአቶ ተካ ልጅ ኦቲዝም መሆን በክፉ ሤረኝነታቸው የመጣ ሊሆን ይችላል🤔ያጋንንት ተባባሪ መሆን መዘዙ ትውልድን ማምከን ነው🤔

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 часа назад +5

    ዮሲ ብዙ ታሪ ልታወጣ ነው የተደበቀ ሚስጥሮች ስንት መንከራ ብቻህን አሳልፈህ 😢😢😢😢😢 ዱካ ሸው ብጣም የሚገርም ስራ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 3 часа назад +3

    ጀግናው መጣ እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ አንተ የወለደች ማህፀን ትባረክ

  • @MahfuzSied-l7k
    @MahfuzSied-l7k 2 часа назад +3

    ዞላ ዛሬ ደሞ ምን ኣመጣህ። ኣቶ ተካ በጣም የሚገርም ሰው ነው ሁለተኛ ልጁ የተበለው ምን የሆነ ነው?

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו 3 часа назад +3

    እግዛብሄር ይቅር የበለን የሰይጣን መጨረሻው ይኸ ነው በግዛብሄር ብቻ ማመን ይበልዘጣል ዘላለም ግን በኸድክበት ሁሉ እግዛብሄር ይከተልህ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 часа назад +4

    ሰዉየዉ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ነዉ ከነ ሴት ልጅ ባለጌ ናቸዉ
    እግዚያብሄር ቀን ጠብቆ ይበቀላል
    እዳዉን እንኳን ከፍሎ ያልጨረሰ ደግሞ
    ለቤተሰቤ መሰዋት ከፍያለሁ ይላል ማፈሪያ

  • @HanaAyele-kh2dm
    @HanaAyele-kh2dm 2 часа назад +3

    በረታ ጄግናቺን

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 часа назад +3

    ዘሌ ተባረክ የኛ ጅግና በርታ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lensami2970
    @lensami2970 Час назад +2

    አቶ ተካ ዮሴፍን አልከዱም የዮሴፍ እናት ናት የባሏ ልጅ ነው ስላለች ነዉ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 2 часа назад +2

    ሰውዬው ችግር አለበት አዲስ የመጣውን ልጅ ዲኤንኤ ይመርመር ሴቷ ጤነኛ ስለሆነች ነው የሚወዳት ሀላፊነት መሸከም አይችልም ጎበዝ እናት ነሽ ብዙ ጊዜ ታማሚ ልጆች ለእናት ግዴታ ይጣላሉ መዳህኒያለም ብርታቱን ይስጥሽ

  • @muhammedabdelkader4451
    @muhammedabdelkader4451 3 часа назад +3

    አረበናትህ የድሮ ታሪክ በቃ ተቀይሯል ሰውየው አሁን ጥንቁልና አይሰራም

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 3 часа назад +3

    በጣምያሳዝናል
    ከደዝህአይነትሂወትከባድነው

  • @TsigeYigezu-p3s
    @TsigeYigezu-p3s 2 часа назад +4

    እንዴት አደራችሁ ሁላችሁም ባላችሁበት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Microsoft-SPSS
    @Microsoft-SPSS 3 часа назад +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 2K አስገቡኝ ስወዳችሁ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MiskirArage
    @MiskirArage 3 часа назад +3

    ዘላለምም ተሰቃየህ በሰው ቤት በዚህ ዘመን የራስም ይከብዳል

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Час назад +1

    እነዚህን ጀግና ልጆች ጋዜጠኞችን ፈጣሪ የላከልን ይሄንን እያየን ከስይጣን አምልኮት እንድንወጣ ነው። የፈጠረን አምላክ ይበቃናል

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 2 часа назад +4

    😢😢😢ውይ ያሳዝናል እግዚሀብሄር ያድናል

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 3 часа назад +4

    ማነዉ እንደ እኔ ዘላለምንና የንሥር አይንን በጉጉት የምጠብቅ ኡነትና ወሸት እያደረ ይጠራል አሉ ኡነት ተደብቃ አትቀርም

  • @jtgghf3634
    @jtgghf3634 3 часа назад +11

    ጎበዝ እናት እደህናት

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 3 часа назад +6

    ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 часа назад +1

    ይችን እናት አይቶ የዮሴፍን እናት ማሰብ ከባድ ነው ያም ሆነ ይህ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ዘሌ እግዚአብሔር ይከተልህ

  • @chainamekuanent1553
    @chainamekuanent1553 Час назад +2

    ዘሌ እውነትም ልጆን ለማምለኪያ ሊወስደው ይሄናል

  • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
    @M.O.P-RIDES-TRANSIT 3 часа назад +6

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንክን ደህና መጣክ ዱካ ሸወ እንወድሀለን የአለም ጀግና❤❤❤❤

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima 3 часа назад +4

    ያአላህ ያራብ ምንድናው ምንሳማው ☝️💔💔

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 часа назад +3

    እኮ ንሳሃ ካልገባ ከባድ ነው አባትየው ንሳሃ ካልገባ ገና ጉድ ይሆናሉ ልጆቹ እና አቶ ተካ ንሳሃ ግባ ለልጆችህ ስትል እህቴ ጸበል ውሰጅው እባክሽ ይድናል

  • @FhG-t9u
    @FhG-t9u Час назад +1

    የኛ ሱሱች ዘሌ የንስር ዐይን የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር አመላክ ከናተ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 часа назад +4

    ዘሌን 3000k እናስገባዉ ይሄን ጀግና

  • @Uae050-i9t
    @Uae050-i9t 3 часа назад +2

    ዘሌዬ በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ከአን ተ ጋራ ይሁን❤❤🎉🎉