ትክክለኛ ማር መሆኑን ለማወቅ የምንጠቀማቸው ዘዴዎች ውጤታቸውን ኑ አብረን እንሞክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ትክክለኛ ማር መሆኑን ለማወቅ የምንጠቀማቸው ዘዴዎች ትክክለኛ ውጤት ያስገኛሉ ወይ አብረን እንሞክር
    #ማር #honey
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 68

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen  18 дней назад +2

    ውድ ቤተሰቦች እኔ ይህን ቪድዬ በዚህ በአረብ ሀገር አካባቢ በሚድያ ያየሁትን እንዴት ትክክለኛውን ማር ማወቅ እንችላለን የሚለውን ብዙ ታዋቂ ሚድያዎችን አይቸ እንደምታዩት ሁሉንም መንገድ ሞክሬ ቪድዬ ሰርቻለሁ እኔ በቪድዩወው ላይ በመጨረሻም በላብራቶሪ ካልሆነ ማረጋገጥ እንደማንችል ተናግሬለሁ እና ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት ሙሉውን ቪድዬ እስከመጨረሻው እንድታዩት በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ💚💚💚

  • @KemalAhmed-w1o
    @KemalAhmed-w1o 3 дня назад +1

    ማለት ነው ማለት ነው

  • @SebleAlemu-f3z
    @SebleAlemu-f3z 3 месяца назад +2

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርች🎉🎉🎉

  • @Amen-o1t
    @Amen-o1t 7 дней назад +1

    ስለታማኝነትሽ ተባረኪ

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  7 дней назад

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💚

  • @muhammedabrah1731
    @muhammedabrah1731 2 месяца назад +1

    ما شاء الله تبارك الله عليكِ ❤️❤️
    وجزاك الله خيراً على إفادتنا 🤲🏼❤️

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  2 месяца назад +1

      Thank you so much💚🙏💚🙏🙏

  • @yaredainekulu5095
    @yaredainekulu5095 12 дней назад +1

    It is good experience

  • @FatimaHassan-p9d
    @FatimaHassan-p9d 9 дней назад

    Malet new.......

  • @Madegtube
    @Madegtube 3 месяца назад +1

    በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን

  • @tesfahungetahun4314
    @tesfahungetahun4314 9 дней назад +1

    እንዴት ነዉ ማለት ነዉ ደና ነዉ ማለት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  9 дней назад

      በጣም አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ ከሀገር ብዙ ርቆ መኖር የሚያመጣው ውጤት ይህ ነው ማለት ነው😂

  • @tsik914
    @tsik914 Месяц назад +2

    ልክ አይደለሽም በውሀ ውስጥ አድርገሽ ሳታዞሪው የንባን ሰፈፍ የመሰለ ነገር ያሳያል ያ ነው ትክክለኛው ማር

  • @hukyuse5495
    @hukyuse5495 6 месяцев назад +1

    فيديو مفيد 💗💗

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 13 дней назад

    ውጤቱን አብረን እናያለን ማለት ነው እያልሽ ስንት ግዜ ነው የደጋገምሽው ?

  • @MohammedMoha-vu5jv
    @MohammedMoha-vu5jv 11 дней назад +1

    እኔ በራሴ የምለየዉ ስቀምሰዉ ንጹህ ከሆነ ድገመኝ ድገመኝ የሚል ሲሆን 2ኛዉ ንጹህ ካልሆነ የማቃጠል ስሜት ሲኖረዉ 3ኛዉ የደስታ ከረሜላ ጣእም ካለዉ ንጹህ አይደለም

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  11 дней назад

      በጣም አመሰግናለሁ ተሞክሮ ስላካፈላችሁን💚🙏

  • @Fozia-w2e
    @Fozia-w2e 6 месяцев назад

    ሹክረን ራቢ

  • @henokHena-o5h
    @henokHena-o5h 6 дней назад +1

    እሺ ትክክለኛው የቱ ነው ቆይ

  • @jemilagebiyo1334
    @jemilagebiyo1334 15 дней назад

    Liyunetu mnu lay new?

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  15 дней назад

      ልዩነቱማ በጣም ለማወቅ ያስቸግራል የው ሚድያ ላይ የሚወራውን በተግባር ነው ያሳየሁት ትክክለኛ ማር የሚታወቀው በላብራቶሪ ወይም እኛ በጣም ከምናምነው ሰው ስንገዛ ወይም ራሳችን የንብ ቀፎ ሲኖረን ነው አመሰግናለሁ🙏

  • @randomuser4693
    @randomuser4693 10 дней назад

    Calem fadi

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 15 дней назад +2

    ማለት ነዉ*1000

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 14 дней назад +1

    Maletnew

  • @TadesseDibaba
    @TadesseDibaba 19 дней назад +2

    የአገር ቤት እና የሱፔር ማርኬት አወዳድረሽ ያለውጤት ተለያየን

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  19 дней назад +1

      ውጤቱማ ተናግሬለሁ ካለ ላብራቶሪ በምንም መንገድ አይታወቅም ብያለሁ ውዴ

  • @shifaabdela5587
    @shifaabdela5587 12 дней назад

    Malet now

  • @AyalewAyesh
    @AyalewAyesh 14 дней назад +2

    ማለት ነው ማለት ነው ደጋግመሽ ማለት ነው ባትይ ይመረጣል

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  13 дней назад

      እሽ አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ💚🙏

  • @ismaelibrahim5394
    @ismaelibrahim5394 3 месяца назад

    የገንፎው ድስት ኢትዬጵያ ውስጥ ይኖራል ?

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  3 месяца назад

      እኔ የገዛሁት ከ ጂዳ ነው 💚🙏

    • @ismaelibrahim5394
      @ismaelibrahim5394 3 месяца назад

      እኔ የምኖረው ጀርመን ነው ከቻልሽ ተባበሪኝ እንዴት እንደማገኘው

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  Месяц назад

      @ismaelibrahim5394 ከዚህ ገዝቶ ወደ ኢትዬጲያ መላክ ይቻላል

  • @GenetTesema-r5z
    @GenetTesema-r5z 17 дней назад

    Lemhonu mene asetemarshe

  • @KidistTarekegn-r9u
    @KidistTarekegn-r9u 12 дней назад

    እስራኤል ደንሳ ሆንሽብሽ ማለት ኖ ማለት ኖ ይላል አንችም ደገምሽው

  • @AzebZerabruk-z3d
    @AzebZerabruk-z3d 13 дней назад +1

    Berva

  • @jemalnuri-q6y
    @jemalnuri-q6y 18 дней назад +2

    ትክክለኛ ማር ከሆነ ብታቀልጪመም አይደርም

  • @ismaelibrahim5394
    @ismaelibrahim5394 29 дней назад

    እኔ የምኖረው ጀርመን ስለሆነ ለምን ወዴ ጀርመን አትተባበሪኝም

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  27 дней назад

      ከዚህ መላክ ከተቻለ እጠይቃለሁ ኢንሻአላህ

    • @ismaelibrahim5394
      @ismaelibrahim5394 25 дней назад

      ቁጥሬን እንዴት ልላክልሽ ?

  • @Snegnwloyewa
    @Snegnwloyewa 14 дней назад +1

    አትጨነቂ ሀበሻ ምንም ቢበላ ምንም አይሆን😂😂

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 14 дней назад +5

    ማለት ነው ማለት ነው አበዛሽ እኮ

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  14 дней назад +1

      እሽ እቀንሳለሁ ያላስተዋልኩትን ነገር ስለነገራችሁኝ አመሰግናለሁ💚🙏

  • @TravesScott-y1z
    @TravesScott-y1z 27 дней назад

    ሁለቱም ስኳር ነዉ ማለት ነዉ ማር ቢሆን ኖሮ አንደኛ ሲንተከተክ ከለሩን አይቀይርም ከእሳት ከወረደ ሀዃላ አይደርቅም

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  27 дней назад

      ሊሆን ይችላል ትክክለኛ ማር የሚታወቀው በላብራቶሪ ብቻ ነው ብያለሁ አመሰግናለሁ🙏

  • @KonjitSintayehu-y5l
    @KonjitSintayehu-y5l 12 дней назад

    ማለት ነው ማለትሽን ቀንሽ
    እሳት ላይ ካቀለጥሽው በኅላ ሳይቀዘቅዝ ውሃ
    ጨምሮ ከተኮማተረ ንፁህ አይደለም ነዉ ያለችኝ እናቴ።

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  12 дней назад

      እሽ ውዴ አመሰግናለሁ🙏💚

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 12 дней назад

    ማለት ነው፣ ማለት ነው .......

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  12 дней назад

      ወላሂ ትክክል ምን እንደነካኝ አላውቅም አልታወቀኝም ነበር ኮመንት እየፃፋችሁ ጉድለቴን እንዳስተካክል ስለነገራችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 14 дней назад +1

    ትክክለኛ ማር ድሮ ቀረ ንቦቹ ሁሉ አቋራጭ ተምረው ሻይ ቤት ነው የሚውሉት ማን አበባን ይለማመጣል ብለው

  • @saratesfaye-f9h
    @saratesfaye-f9h 7 дней назад +2

    Test it with paper applied some honey on the paper and light on lighter the side of it if its sugar smelle sugar if its honey smelle that vary easy u are wasting our time by saying malet nhew malet nhew repetition its not good habit try to stop please

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  7 дней назад

      Thank you so much 🙏🙏🙏for sharing you r information I will try it and I will stop "ማለት ነው "I will do my best

  • @ሀናንወለዬዋ-አ8ጘ
    @ሀናንወለዬዋ-አ8ጘ 5 месяцев назад +1

    ሁሉም ውሸት ነው ማማየ ኢቶም ቢሆን በሱኳር ያሹታል

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  5 месяцев назад

      አወ ውዴ እኔም ያልኩት መጨረሻ ላይ በላብራቶሪ ነው በደንብ ማወቅ የምንችለው አመሰግናለሁ🙏💚

    • @Mary-l7m
      @Mary-l7m 26 дней назад

      አንዳች ይሻቸው ለመሆኑ በእጃቸው ይሆን የሚያሹት? ሳስበው ቋቅ አለኝ

  • @فاطمهفاطمه-س5م2د
    @فاطمهفاطمه-س5م2د 8 дней назад +1

    እር ጉድ ማለት ነው ማለት ነው የምትይው ሲደብር ነው ብቻ ተጠቀሚ

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  8 дней назад

      በጣም አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ🙏💚

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 3 месяца назад

    የፋብሪካ ማር እንዳየበላሽ የሚጨመርበት መድኃኒት አለው ዝም ብለሽ በአሉ አሉ ተመርሽ video በመሥራት የሰውን ጊዜ ከመፍጀት ፊዚሺያኖችንም ማማከሩ ይሻላል አ/አበባ ውስጥ ንፁህ ማርና ቅቤ ማግኘት ዘበት ነው።

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen  3 месяца назад

      ግን ቪዶዎውን እስከመጨረሻ ሳታዩ ወቀሳ አትፃፋ እኔ ትክክለኛ መሆኑን የምናውቅበትን አስማማኙን መንገድ ተናግሬለሁ

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 15 дней назад +1

    ማለት ነዉ*1000