Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🎉🎉🎉🎉ከዚ በላይ ይገባሻል ዶክተርዬ እርጋታሽ የምታስረጂበት መንገድ በጣም ደስ ይላል❤️
ሀይ ጤና ይስጥልን በጣም አመሠግናለሁ የሠጠሽን ትምህርት ለኔ አስፈላጊ ነበር
የኔ ቆንጆ እርግት ለስለስ ያልሺ ከጥሩ ምክርሺ የበለጠ እርጋታሺ ስርአት እንዳለሺ ታስታውቂያለሺ ስለምትሰጪው ምክር እ/ር ይቢርክሺ ሌላውና ዋናውነገር ደግሞ ያንቺ ዠከንፈርሺ ልስላሴ የፊትሺ ማንፀባረቅ ሚስጥሩ ምንድን ነው???????
አመስግናለዉ እግዛብሔር ያክብርልኝ🙏, እኔ አሁን የምጠቀመዉ የራሴን ብራንድ የ ፊት ሞይስቸራይዘር እና ቫይታሚን ሲ ሰረም ነዉ
❤❤❤❤❤❤ thank you Dortor I lovee❤❤❤❤❤
ዶር እናመሰግናለን ቫዝሊን ከልጅነት ጀምሮ የምንቀባው ነው ተወዳዳሪ የለውም ግን ሸሀበተር ለቆዳ ጥቅም አለው ወይ ዶር?
🙏🙏🙏
እህቴ ለምክረሽ አመሠግናለሁ እባክሽ ለሚዛባ የወር አበባ መላ ካለሽ😢
Tebarki yene konjio
Thank you so much❤
ሹክረን🎉🎉🎉
thanks you for sher idea.
ሰላም ዶክቶርዬዬ❤❤ ሻያ ቅቤ እና ቫዝሊን አንድ ላይ ይሆናል ወይ❤
Tanks
ፈጠራይጨምርልሽ.እርጋታሽ.በዜህዘመን.አችንአየሁ❤❤❤❤❤❤🎉
ስልክሽንላኪልኘ.እማማክርሽአለኘ
ኢንስታግራም ከለሽ በሱ ቴክስት አርጊልኝ እመልሳለሁ
እናመሰግናለን
በረቺ
Welcome❤🙏
Ewunet new kuselen yemadan akem alew!!!
Wow❤❤❤❤
ዶክተርዬ በጣም መልስ ያላገኘሁለት የሽቶ አላርጂ አለብኝ!!እኔ ደሞ ሲበዛ ሽቶ አፍቃሪ ነኝ እናም ሽቶ ተቀባሁ ማለት ቆዳዬ ድብድብ የማለት በጣም የሚመር አይነት የቆዳ ችግር ሆኖብኛል😢😢
ቆዳሻ ላይ ቀጣታ እንዳያርፋ ቲንሽ ቫዝሊን ተቀቢና ከዛ ሽቶዉን በመንፋት ሞክሪዉ
ebakeshe dokter bezwu geze teykeshalew 2set ljoch alwugne segwurachew derk new yergfal yene demo ስስ new bekumtu yenklal mela beyen
🙏🙏🙏❤❤❤
🎉❤❤❤❤❤
ሰላም ዶ/ር እኔ እንድ ጥያቄ እለኝ እኔ ፊት ላይ ፊት ነጻ ነው ጥሬት ያለ ነው ነገር ግን ግንባር ላይ ጥቁር ጥቁር ወቶብናል እና ይህ በምን መንገድ ነው ማጥፉት የምችለው ይህ ብትነገረኝ ደሰ ይለኛል
ሰላም, የቫይታሚን ሲ ሰረም የጠቆረ ቆዳን ፈካ ለማረግ አሪፍ ነዉ እንዲሁም የእርድ እና የማር ማስክ በሳምንት አንድ ቀን መጠቀም
አዎ በጣም እኔ የሆነ ቁስል ሲኖሮኝ ፋዝሊን ያድነኛል
ዶክተር ለሁለተኛ ጊዜ እየጠየኩሽ ነው አትለፊኝ ጉንጭና ጉንጨላይ የደበዘዙ በርከት ያሉ ጥቆቁር እየወጣብኝ ነው ማዳት አይደለም እና ምን ልጠቀምበት ፀሀይ ላይም አልወጣም በምን እንደጀመረኝም አላውቅ እባክሽ አትለፊኝ❤❤❤
ሰላም ይቅርታ የመጀመሪያ ጥያቄሽን ስላላየሁት ነዉ, ማዲያት ካልሆነ የ ቫይታሚን ሲ ሰረም/ ሞይስቸራይዘር በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ተጠቀሚ የጠቆረ ቆዳን ፈካ ለማረግ ይጠቅማል እንዲሁም በቤት ዉስጥ የእርድ እና ማር ማስክ አዘጋጅተሽ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚዉ
ቴንኪው ዶክተርየ ፈጣሪ ይጨምርልሽ እውቀትሽን በጣም አመሰግናለሁ
ሰለም ዶ/ር እኔ ማዲያት አሁን ነው የወጣብኝ አሁን 8 ወር ነው ምን ለጥቅም
ሰላም, የአዚላክ አሲድ ሰረም ተጠቀሚ እንዲሁ የሚኒራል ሰን ስክሪን ተጠቀሚ
Potowochin asayin plic
❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ ለperiod ህመም መላ ስጡኝ😢
የቅርንፉድ እና የቀርፋ ሻሂ ያለሱካር ጠጪ የዝንጅብል ሻሂም ያለሱካር አሪፍ ነው ሞክሪው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️
🎉🎉🎉🎉
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አኔ ብጉር አስቸገረኝ
ደኩተር እባክሽ እርድኝ አንየ ያሳክክኛል 5ኣመት ሁኖኛል አና ምን ላርግ ምን ምስማማኝ ክረም የለም 👏
ሰላም, ማሳከክ የቆዳ ድርቀት እና ሴንሴቲቪቲ ምልክት ነዉ, ላንቺ ጥሩ የሚባለዉ የ አቬና ከኦት የሚዘጋጀዉ ክሬም ነዉ Aveeno Skin Relief Moisturizing cream ይባላል, ፊትሽ ብጉር የማያስቸግርሽ ከሆነ ቫዝሊን ማታ ማታ ብትጠቀሚ እሱም ጥሩ ነዉ
እኔም እባክሽ ዶክተርየ ከሻወር በሃላ ያሳክከኛል 4አመት መፍትሄ ኣጣዋ
❤
በርች ገና አኘሁሽ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉
thank you,so much❤❤
👍👌
❤❤❤❤❤❤❤