ስለ ወሊድ መከላከያ ልታቁት የሚገባ (everything you need to know before choosing contraceptives)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 162

  • @HnanaHnicho
    @HnanaHnicho Месяц назад +5

    ስለ ጎንዮሽ ጉዳቱ አንድ ነገር በተጨባጭ የደረስኩበትን ልንገራቹ እህቶቼ,የእርግዝና መከላከያ ስትጠቀሙ የሆርሞን ለውጦችን ያመጣል በዚሀህም ሳቢያ ለባላቹ ወይም ለፍቅር አጋራቹ ያላቹ ስሜት ሊጠፋ ወይም ሊቀንስ ይችላል

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b Месяц назад +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @DagiEromo-yc2ub
    @DagiEromo-yc2ub 19 дней назад +2

    ሰላም ለአንቺ ይሁን Dr. አንድ ነገር ለመጠየቅ ፈልጌ ነበረ
    ለባለቤቴ የወር አበባ ከመጣ 2 ወር ከ 12 ቀን ሆኖዋል ÷ እስካሁን ድረስ አልሄደም :: ወደ ሀኪም ቤት ሄዳ ነበረ ግን ዶክተሮች መደበኛ period ነው አሉ
    እስቲ ምክርም ይሁን መፍትሄ ካለ 🙏🙏

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  16 дней назад

      ሰላም፡ አልገባኝም :ሁለት ወር ሙሉ ፔሬድ አእየፈሰሳት ነዉ ወይስ 2 ሆናት ፔሬዳ ከመጣ ?

  • @ayelelemma394
    @ayelelemma394 Месяц назад +1

    Please tell us about its Adverse effect vs side effect.... e.g in relation to Cancer♋ ???

  • @weynishet7857
    @weynishet7857 Месяц назад +2

    Enamasganaleni Dr 😍😍😍

  • @Helen-il1gy
    @Helen-il1gy Месяц назад

    Dr le5amet ye 3 weru eyetetememku new kebedete mechemer alchalkum yebase eyekenesku new min temekeregnalesh

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አንድም ቀን ተጠቅሜ አለቅም አሁንም አልጠቀምም

  • @ToyibaAbadir
    @ToyibaAbadir Месяц назад

    አመሰግናለሁ ደኩተር

  • @balemhaymanot3511
    @balemhaymanot3511 24 дня назад

    Selam doctor goyter ena maygrin yalebet yetun bitekem yimekeral

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  16 дней назад

      Selam, ye copper IUD teru amarache nw

  • @BirhanuAbiye-f7t
    @BirhanuAbiye-f7t Месяц назад

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ተሳስቸ አንዴ ተጠቅሜ አለሁ ሀፂያት አያልግብኝ ከዚህ በሀላ አላደርገውም

  • @MekdesZenebe-q3t
    @MekdesZenebe-q3t 29 дней назад

    Amesegnalehu,beech,❤

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 Месяц назад +24

    የትኛውም አያስፈልግም

    • @bintbaba2035
      @bintbaba2035 Месяц назад +1

      ልፅፍ የገባሁትን ነገር

    • @fatamafatema2339
      @fatamafatema2339 Месяц назад +1

      አወ እንወለዳለን ❤

    • @milli12354
      @milli12354 Месяц назад

      እና ዝም ብለን እንውለድ በላይ በላይ 😮 ያንቺ ሃሳብ ንገሪና

    • @edenafeworki8964
      @edenafeworki8964 Месяц назад

      በእውነት ይሄን ኮሜንት ልፀፍ ነበር የገባሁት

    • @edenafeworki8964
      @edenafeworki8964 Месяц назад +1

      @@milli12354ይቅርታ ይህቴ ወውለድ ካልፈለግሽ ልትወልጅበት የምትችይበትን መንገድ አለማድረግ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያለ ምክንያት ልጅ አይሰጥም

  • @isplxzhgreens810
    @isplxzhgreens810 Месяц назад

    What is the side effect?

  • @lalisejima4253
    @lalisejima4253 Месяц назад

    Salam dr ene 5 amatnew eqabrkut ahun gin amatu alfu 6 amat hunonyal gin harbhagar silaokny alawxaum ksoxaw tolo waldalew anagirinyi

    • @fist8569
      @fist8569 Месяц назад

      Betam metfo new tolo lemasewetat mokeri. Le cancer yagaletal.

  • @GghHhh-r5d
    @GghHhh-r5d Месяц назад +4

    እኔያለሁት አርብ ሀገር ነው ከኒናነው የምጠቀመው እና ስትወር ድርስ ያገለግላል

    • @mitu2969
      @mitu2969 Месяц назад

      ሲጀመር ለምን ትጠቀሚያለሽ አረብ አገርለስራ መስሎኝ የሚኬደው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም: ኪን ከሆነ በየዉር በቀን በቀን በተመሳሳይ ሰአት ነዉ የሚወሰደዉ

    • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ
      @Mነኝየወግዲዋቀበጥ 4 дня назад

      ባለትዳር ከሆነችሥ​@@mitu2969

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah Месяц назад +1

    እኔ ካስቀበርኩ በብልቴ ነው አረብ ሀገር ስለሆንከ ግን ሀይዴ በጣም ተቸግራለሁ በትክክል በውሩ አይመጣም በየአስራ አምት ቀኑ ነው እሚመጣው

  • @shisemaYirga-o5q
    @shisemaYirga-o5q Месяц назад +3

    ሰላም ዶክተር ባለቤቴ በክንድ የሚቀበረው ከወሰደች 1 አመት ከ4ወር ይሆናል ግን የወር አበባዋ መጥቶ አያቅም ለምን ይሆን

    • @HayatSaid-d2f
      @HayatSaid-d2f 24 дня назад

      ያስቀበረችውን እስካላወጣች ድረስ የወር አበባዋ አይመጣም

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b Месяц назад +2

    መዳኒቱ ብታሳይን ጥሩ ነበር ለጡት ካሰር ያልሻቸው መዳኒት

  • @fasikamamo-ty3sd
    @fasikamamo-ty3sd Месяц назад

    Selam ena yemtekmew medanit ye5 amet bekend ser yemiqeberw new gen betam akesagh men larg

  • @zewedishtesfaye
    @zewedishtesfaye Месяц назад +2

    ዶክተር የግል ታክሜ አልዳንኩም ፈጥጣየ ፈሳሽ አለዉ ያሣክከኛል ማህፀኔን ጭምር እፌክሽን ነዉ አሉኝ ግን አልተወኝም

    • @Zuzu1230k
      @Zuzu1230k Месяц назад +1

      ለብባለውሃ ትንሽጨው አርገሽ ታጠቢው ይተውሻል በቀን 3ወይም 4ግዜ❤

  • @shisemaYirga-o5q
    @shisemaYirga-o5q Месяц назад +2

    ሰላም ዶክተር ባለቤቴ በክንድ የሚቀበረው ከወሰደች አንድ አመት ከአራት ወር ነው ነገር ግን የወር አበባዋ መጥቶ አያቅም ለምን ይሆን ዶክተር ?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  26 дней назад +2

      ሰላም: ሆርሞን ስለሚያዛባ አንድ አንዴ ፔሬድ መዛባት ወይም በጭራሽ ፔሬድ አለማየት ሊከሰት ይችላል , መከላከያዉን መጠቀም ስታቆም በጊዜ ሂደት ይመለሳል

  • @MekonenAyanewu
    @MekonenAyanewu Месяц назад +1

  • @yaredmariyesmith9539
    @yaredmariyesmith9539 Месяц назад

    Can you tell us about using pills as emergency pills ?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      Yes I will make a video about it

  • @Enatekidanemhret16
    @Enatekidanemhret16 12 дней назад

    ሰላም ዶክተር ኪንኑ ለ24 ሰት ነዉ ሚሰራዉ ወይስ12ሰአን ማለቴ በየ24 ሰአት ነዉ ምወስደዉ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  11 дней назад

      ሰላም: በየቀን የሚወሰደዉ በቀን አንዴ
      በ የ24 ሰአት ልዮነት በተመሳሳይ ሰአት ነዉ ሚወሰደዉ

  • @EskedarZegeye
    @EskedarZegeye 9 дней назад

    ዶክተርዬ እባክሽ መልሽልኝ 45 አመት ድረስ መውለድ ይቻላል የሚባለው ምን ያህል እርገጠኛ ነው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  8 дней назад

      ሰላም: እዉነት ነዉ አንድ ሴት እስከ 45 አመት መዉለድ ትችለላለች ነገር ግን 35 አመት ብሀላ የ እንቁላል ኮሊቲ ይቀንሳል ሆርሞን መዛባት ይኖራል ስለዚ እርግዝና ለመከሰት ጊዜ ሊፈጅ ይችላል

  • @yordanosmebratu-l4x
    @yordanosmebratu-l4x 20 дней назад

    የጎበት በሽታ ያለበት ሰው ምን አይነት ነው መውሰድ ያለበት እባካችሁ ንገሩኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  16 дней назад

      ሰላም በመሀፀን የሚቀበረዉ የኮፐር አዮዲ መጠቀም ትችያለሽ, ጉበት ላይ ምንም አይነት ጫና ስለማያሳድር

  • @GghHhh-r5d
    @GghHhh-r5d Месяц назад

    ሰላም ዶክተር

  • @KidstMulgeta
    @KidstMulgeta Месяц назад +4

    ሰላም ዶክ ከወለድኩ 5ወር ነዉ የወለድኩት ቀን ነዉ መአጸነን ላይ የሚቀበረዉን ያረጉልኝ እና ፔሬድ በጣም በጣም ነዉ ሚፈስኝ ያለማቆረጥ በጨነቀኝ ስአት ነዉ ያገኘዉሽ ምላድርግ?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад +2

      ሰላም, እያጠባሽ ካልሆነ በመሀፀን የሚቀበረዉን (IUD) ከሆነ ከወሊድ ቡሀላ ወዲያ መደረግ ይችላል, ነገር ግን ያለማቆረጥ መጠኑ የበዛ ፔሬድ የሚፈስሽ ከሆነ የጤና ተቆም ሄደሽ መታየት አለብሽ ምናልባት IUD በትክል መሀፀንሽ ላይ ከልተቀመጠ ወይም ሸርሽሮ ቅስለት ከፈጠረ አልትራሳዉድ ላይ መታየት ይችላል

    • @FafeFafe-j7g
      @FafeFafe-j7g Месяц назад

      ሰላም ዶክረርእባክሽ ቪዶ ስሪልኝ አፈንጫዬ ምንም አይነት ሽታ አያሸትም ይበላኛል ያስነጥሰኛል ጥግትአርጊ ካላሸትትኩ አይሸተኝም😢አላርጂ ነው መሰል ቆየብኝ በጣም ምግብ ስበላ ራሱ ጣአሙን ማጣጠም አልችልም

    • @ZainaTem
      @ZainaTem Месяц назад

      Salm ዶክቶር እኔ ባ 2ሺ ዓምታ ምራት 1ልጅ ዎልጄ ናባራ ግን እስካሁን ምንም አይናት የ ዉልድ ማካላካያ ዎስጄ አላዉቂም ግን እርግዝና አይፋታርም ምን ማድራግ አላብኝ 😭😭😭​@@FafeFafe-j7g

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ Месяц назад

      ዶክተር እባክሽ እህቴ ካየሽውእዳታልፊኝ ሁለትወሬአለፍ ከቀርፔሬደ

    • @Laila-d3b
      @Laila-d3b Месяц назад

      ውዴ ሳይነስ ነው ላይፍቦይ ሳሙና ባፍንጫሽ ውስጥ ቀቢው ያቃጥልሽና ይጠፍል እኔም ነበረብኝ ለሁለት አመት ተሰቃይቻለው ያሌድኩት ሀኪምቤት የለም​@@FafeFafe-j7g

  • @shisemaYirga-o5q
    @shisemaYirga-o5q Месяц назад +1

    ሰላም ዶክተር ባለቤቴ በክንድ የሚቀበረው ከወሰደች 1 አመት ከ4ወር ይሆናል ግን የወር አበባዋ መጥቶ አያቅም ለምን ይሆን ?

    • @Zuzu1230k
      @Zuzu1230k Месяц назад

      😢ምንም አይደል ካላመማት መዳኒቱነው የዘጋው እኔም ሁለትአመት አልመጣም ከሰውነቷላይ የሆነምልክት ካየችግን ማስወጣትጥሩነው መርፌውንትጠቀም የ3ወሩን❤

  • @kuwaitkut8870
    @kuwaitkut8870 Месяц назад +2

    ሰላም ዶክተር እኔ በክድ እሚቀበረውን የ3አመት አስቀብሬ ነበር ግን ቀኑ አለፈው ያለሁት አረባገር ነው ቺግር ያመጣብኝ ይሆን

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад +3

      ሰላም , 3 አመት ኮለፈዉ እርግዝና የመከላከል አቅሙ በጣም የቀነሰ ነዉ , እንዲሁም ከጊዜ በላይ ሲቆይ በቀላሉ በቲሹ ሰለሚሸፈን በሚወጣበት ጊዜ አስቸጋሪ ያደርገዋል ስለዚ ትልቅ ጠባሳ ሊተዉብሽ ይችላል

    • @ሀብትሽ.ሚዲያ
      @ሀብትሽ.ሚዲያ Месяц назад +2

      አረ እኔም አስወጣሁት😢። 3አመት አለፈው በጣም ብዙ ጉዳት አለው አስወጪው 😢😢😢😢

    • @milli12354
      @milli12354 Месяц назад

      የግል ክሊኒክ ሄደሽ ማስወጣት ትችየለሽ ኣረብኣገር ከሆንሽም

    • @Aqq-wt4mh
      @Aqq-wt4mh Месяц назад

      እኔም ልክ እንዳች ነኝ

    • @HayatSaid-d2f
      @HayatSaid-d2f 24 дня назад

      እኔም የሶስት አመት አስቀብሬ በ7አመቱ አስወጣሁት ምንም አይነት የህመም ስሜት የለውም ሲወጣ ሄደሽ አስወጭው

  • @RiditAsupia
    @RiditAsupia Месяц назад

    Enae mexqemwe mahesen weset yemiqeberwen new yhwe 3 amet honognal rasen yamegnal beza lay 2 eshig modese new mexqemwe

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      Awe bemhatsn yemikeberew wanawe chegeru period mabezate nw period betam mibeza kehone dem manes lemekelakel menalebat yehen asewetetesh hormonune mekelekaya betetekemi yeteshale nw ( merfewen/ bekende mikeberewen)

  • @rozelove-wx5mh
    @rozelove-wx5mh 27 дней назад

    አመሰግናለው ከወለድኩ በኋላ ግፊት አለብሽ አሉኝ እና በክንድ ላይ የሚቀበረውን አረጉልኝ ።መውጣት አለበት ማለት ነው ዶክተር እባክሽ መልሺልኝ።ለኔስ የሚመከረው የትኛው መከላከያ ነው?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  26 дней назад

      ሰላም፡ በክንድ የሚቀበረዉ መከላከያ ፕሮጀስትሮን የተባለዉን ሆርሞን ብቻ ስለሚይዝ ግፊቱ ላይ ብዙ ለዉጥ አያመጣም ስለዚ ብዙ አያሳስብሽ
      ሌላዉ ግፊት ላለባት ሴት የሚመከረዉ መከላከያ በመሀፀን የሚቀበረዉ ኮፐር አዮዲ ነዉ ምንም ሆርሞን ስለሌለዉ ጥሩ አማራጭ ነዉ

  • @MelaLove-cs8jd
    @MelaLove-cs8jd Месяц назад

    አኔ ኪኑን ለአንድ ወር ወስጀ ነበር አሁን ጭራሽ 3ወር ሆነኝ አልመጣም ምን ይሻለኛል

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 Месяц назад

    Enamasignalen

  • @HabibaMuhammed-c3f
    @HabibaMuhammed-c3f Месяц назад

    መርፌው ለምንድነው ፔሬድ እማያመጣው?እየተጠ ቀምኩት ነው እናም መጦ አያውቅም

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሆርሞን ስለሚያዛባ ነዉ, ስታቆሚ ተመልሶ ይመጣል

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw 28 дней назад

      ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ የ3ወሩን መርፎ ስጠቀም ምንም የsix ፍላጎት አይኖረኝም ባሌጋ ባልተኛ ደሥታየ ነው 😢😢

  • @بدرالحربي-غ1ج
    @بدرالحربي-غ1ج Месяц назад

    የውለድ ከኒና መውለድ ያራርቃን እሚባለውእደትነው. እኔ

  • @MihretWolde-x5w
    @MihretWolde-x5w Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @DhhdHehr-th1vp
    @DhhdHehr-th1vp Месяц назад

    ዶክተር ይህ ምክርሽ ላይ አይውድላይ ላይ ጥያቄ መልሽልኝ ውልጅ ውዳው ነው የተድርገው እና ችግር ምንድነው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад +1

      በመሀፀን የሚቀበረዉ ከሆነ ምንም ችግር የለዉም ከወሊድ ብሀላ ወደያዉ መደረግ ይችላል

  • @Aaaa-i1e4b
    @Aaaa-i1e4b Месяц назад

    ምንም መፍተሄ ያላገኘሁበት ነገር የወር አበባ ሕመም ነው አግቢ አሉኝ አገባሁ ውለጂ ይተውሻል አሉኝ ወለድኩ ግን ምንም አረዳኝ የመጣበት ቀን ራሴን ስቸ ነው የምነሳው😢

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Месяц назад

    ሰላም ዶ/ር በክድ የሚቀበረወን እየተጠቀምኩ ነወ ነገር ግን የወር አበባዬ አይመጣም(በአመት 1ወይም 2 ነወ የሚመጣወ ያሳስበኛል እህቴ መልሺልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም , በሰዉነት የሚገኘዉን ሄርሞን ስለሚያዛባ ነዉ ምንም ችግር የለዉም ስታቆሚ በሂደት ይስተካከላል

    • @AbebaneshDiffe
      @AbebaneshDiffe Месяц назад

      ሰላም ዶክተር እኔ በክንድ የሚቀበረውን እጠቀማለሁ ግን እራስ ምታትና ድብርት በዛላይፓሬደ ለረጅም ግዜ ይፈሰኛል መፍትሄ ካለሺ በናትሺ ማዳም ቤት ነኝ ምን ማድረግ እኅዳለብኝ አላቅም

    • @rahelmamo-kw9dt
      @rahelmamo-kw9dt 26 дней назад

      አመሰግናለሁ ጭንቀቴን ነወ ያቀለልሽልኝ❤❤❤❤​@@Dr.Bezi-weje

  • @اكراماندوليس-ض5ف
    @اكراماندوليس-ض5ف 10 дней назад

    ሰላም ጥያቄ ነበረኝ ለጓደኛዬ ነው ተጨንቃነው መልሽኝ ዶክተር የርግዝና መከላከያ ወስዳለች ግን ሶስቀን አልወሰደችም ሁለት ቀነው የወሰደችው ከዛወዲያ የወሲብ ግንኘነት ባታረግ ሁለቀን ከወሰደች አታረግዝም ሳህ መሺልኝ በአላህ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  9 дней назад

      ሰላም ጥያቄሽን ግልፅ አድርጊልኝ ምን አይነት መከላከያ ነዉ የተጠቀመችዉ መደበኛ በየቀን የሚወሰደዉን ከሆነ , ግንኙነት ከማድረጒ በፊት ለ 7 ቀን በተከታታይ መዉሰድ አለባት ከዛ ብሀላ 1 ም 2 ቀን ብትዘል እርግዝና ሊከሰት ይችላል

  • @زهراال-ث8ت
    @زهراال-ث8ت Месяц назад +2

    ሰላም ዶክተር እኔ የ12 አመት ነዉ የተጠቀምኩት እና ወደ አረብ አገረ መጣሁ እና ምንም ግንኝነት ሳታደረጊ መዳኒቱ በማህፀኔ መቆየቱ ችግረ ያመጣብኛል በፈጣረ እንዳታልፊኝ መልሽልኝ ሰራ ሲበዛብኝ መሀፀኔን ያመኛል

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ Месяц назад +2

      አስወጪ 12አመት ወደ መሀንነት ሊወስድሽ ይችላል በኃላ እንዳትፀፀች

    • @DiyaniDiyani-e1e
      @DiyaniDiyani-e1e Месяц назад

      እህት አስወጋጅ ከንስር ያመጣል በኋላ አንያፀትሽህ የልቤ ደከም ይመጣል

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад +1

      ሰላም , የወሊድ መከላከያዉ ግንኙነት ስላላደረግሽ የሚያመጣዉ ጉዳት የለም ነገር ግን 12 አመት እረጅም ጊዜ ነዉ አሁን መከላከያዉ ስለማያስፈልግሽ ብታሶጪዉ የተሻለ ነዉ ከረጅም ጊዜ መሀፀን ዉስጥ ከመቀመጥ ጋር ተያይዞ ሊመጣ የሚችል ጉዳትን ለመቀነስ

  • @HabshiEthio-g3x
    @HabshiEthio-g3x 27 дней назад

    አረ ማስወረጃ መድሀኒት እምታቁ ወላሂ ንገሩኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  26 дней назад +1

      የማሶረጃ መዱሀኒት ከህክምና ክትትል ዉጪ መዉሰድ ጥሩ አደለም ከፍተኛ መድማት በማስከተል ሂወትሽን አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል

    • @يونسأباطينا
      @يونسأباطينا 21 день назад

      አላህን አትፈሪም እንዴ ማሰረወረጃ ወላሂ ብለሽ የምትጠይቂው? ?ነፍስ ለማጥፍት ጭራሽ መማል ካረገሽ ውለጅው

  • @MulluAyene-f7y
    @MulluAyene-f7y 3 дня назад

    ሰላም ዶክተር እኔ በቀን የሚወሰድ ክኒን አደየ ወሰዱሁ ከዛ 20 ደቂቃ በሁላ ተገናኘሁ ከዛም መዳኒት አልተጠቀሙሁም አቋረጡሁ ቀጣይም አልተገናኘሁም አረግዝ ይሆን ማንስትሬሼም በፍጥነት የው የመጣው መልሽልኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  День назад

      በየቀን የሚወሰደዉን መከላከያ ነበር የምትወስጂዉ የነበረዉ ? ለምን ያህል ቀን ነበር የተጠቀምሽዉ ግንኙነት ከማረግሽ በፊት

  • @HayatSaid-d2f
    @HayatSaid-d2f 24 дня назад

    ሠላም ዶክተር ታየሽው መልሽልኝ
    ፔሬዴ ሊመጣ አንድ ሳምንት ሲቀረው ግንኙነት አደረኩ ያስሚን ከኒና ተጠቅሜ አለሁ ከዚያ በሳምንቱ ፔሬዴ መጣ ለ6ቀን ቆየ
    እናም በቤት በሽንት ምርመራ ሁለት ጊዜ አደረኩ የለኝም
    እናም አሁን ላይ
    አንድ ወር ከሁለት ቀን ሆነኝ ፔሬዴ ሁለተኛ አልመጣም
    ግን ወገቤና ጠቴን እያመመኝ ነው
    ችግሩ ምን ይሆን !!?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  16 дней назад

      ሰላም አንድ አንዴ የኢመርጀንሲ ፒሎች ከፍ የለ የሄርሞን መጠን ስላላቸዉ ሆርሞን ያዛባሉ ለዛ ሊሆን ይችላል

  • @habtebatebo6547
    @habtebatebo6547 Месяц назад

    Salem d/r yemayawofira yetiygn new

  • @GsgGeggeh
    @GsgGeggeh 25 дней назад

    ሠላም ዶክተር እኔ የምወስደው ኪኒኑን ነው በተውነው በስንት ወር ነው እርግዝና የሚፈጠረው የትኛውን ብንወስድ ይሻላል

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  25 дней назад

      ሰላም: አብዛኛዉን ጌዜ ወዲያዉ ኪኒኑ መዉሰድ እንዳቆምሽ በቀጣዩ ወር እርግዝና መከሰት ይችላል
      ለረጅም ጊዜ ከሆነ የመከላከያ ኪኒን የተጠቀምሽዉ 3-6 ወር ሊቆይ ይችላል እርግዝና ለመከሰት

    • @GsgGeggeh
      @GsgGeggeh 25 дней назад

      @@Dr.Bezi-weje thanks ዶክተር ከክኒኑ እና ከመርፌው የትኛው ይሻላል ክኒኑ ሳንወስድ በ1ወይም ለሁለት ቀን እርግዝና ይከሠታል

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co Месяц назад +2

    ሰላም ዶክሀር እኔ ያደረኩት ጂቡቲ ነው ግን በክድ ላይ የሚቀበር ነው እናም 2ነው ግን ስጠይቃት የሁለት አመት ነው ከለች እስቲ ንገሪኝ 2የሚቀበረው የስት አመት ነው በናትሽ እዳታሊፊኝ ካደረኩት 1አመት ከስድስት ወር ሆኖታል ግን የወር አበባየን 1አመት ዘግቶኝ አሁን አግን እየተባዛ የሚጣል እናም ክብደት አልቀነስኩም እደዛው ነው ጥያቄየ 2የምቀበረው የስት አመት ነው

    • @shtatlema5077
      @shtatlema5077 Месяц назад +1

      5amet new bale2

    • @shtatlema5077
      @shtatlema5077 Месяц назад

      5amet bal2 tu

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      እንደተጠቀምሽዉ ብራንድ ይወስነዋል አብዛኛዉን ጊዜ 2 የሆነዉ ለ 5 አመት ነዉ ግን ለሁለት አመት የሚቆይ የለም ይሄን ከሆነ Levoplant (Sino-Implant (II)) የተጠቀምሽዉ ይሄኛዉ በለ 2 ሆኖ ግን ለ 3 አመት የሚቆይ ነዉ

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co Месяц назад

      እሽ አመሰግናለሁ ካርዱን ይዠ አኪቤት አረጋግጣለሁ

    • @sofekl-l5r
      @sofekl-l5r Месяц назад

      ውዴ በርቺ ሚለጠፈን ምን ብላን ነው ምንጋዘው

  • @RutDa-d1u
    @RutDa-d1u Месяц назад

    ሰላም ዶክተር እኔ የሶስት ወር መርፌ ተውግቼ 3ወሩ ግን አልቆዋል ፔሬድ ግን 4ወር አልመጣም በምን ምክንያት ነው

    • @Addis575
      @Addis575 Месяц назад

      Me too

    • @Samira-lw1ch
      @Samira-lw1ch Месяц назад

      ሀኪም ቤት ሂጅ ውዴ ጎድኛየ ለሰምት ወር ዘግቷት ሀኪም ቤት ሂዳ መድሀኔት ሰተዋት ተስተካክሎ መጣላት

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ Месяц назад

      እኔምአልመጣም ቀርብኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም, የ ሆርሞን መከላከያ ኦቩሌሽን ሰለሚከላከል ካቆምሽ ቡሀላ 6 ወር እስከ 1 አመት ሊፈጅ ይችላል የወር አበባሽ ለመመለስ , ከዚ ጊዜ በላይ ከቆየ ወይም አሁን የመዉለድ ፍላጓት ካለሽ የጤና ተቆማት ሄደሽ ዶክተር የወር አበባሽ እንዲጀምር ሚረዳ መድሀኒት ይሰጥሻል

  • @SemiraMohamde
    @SemiraMohamde Месяц назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ግን የሶስት ወር ተጠቅሜ ነበር የተጠቀምኩበትን ቀኔን ጨርሻለሁ ግን ፔሬደ ቀርቶብኛል በአላህ እዳታልፊኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም, የሆርሞን መከላከያ ከተወሰደ ቡሀላ 6 ወር - 1 አመት ሊፈጅ ይችላል ፔሬድሽ ለመመለስ ከዛ በላይ ከቆየ ሆስፒታል ሆደሽ መዳኒት ይሰጡሻል ፔሬድሽ እንደገና እንዲጀምር

  • @mitu2969
    @mitu2969 Месяц назад +1

    የማዲያት መንሴው አብዛኛው የወሊድ መከላከያ ነው ይባላል ምን ያክል እውነት ነው? ከሆነስ ከዘረዘርሻቸው የትኛ የተሻለ ነው? አመሰግናለው ዶ/ር

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад +1

      አዉ የሆርሞን መከላከያ ማዲያት ሊያስከትል ይችላል አንድ አንድ ሰዉ ላይ , ስለዚ በመሀፀን የሚቀበረዉ ኮፐር አዮዲ ሆርሞን ሰለሌለዉ ማዲያት አያስከትልም

  • @jennyfada5642
    @jennyfada5642 Месяц назад +2

    ሰላም ዶክተር በመርፌ የሚወሰደው መከላከያ ከሦስት እስከ 6 ወር የአልሹ ግን ሶስት ጥሩን የወሰድኩ መልፊ ጋዜጠኞች አይነት ለውጥ አላገኘሁ ሊፈጠርልኝ አልቻለም ምክንያት ምን እንደሆነ ላውቅም አልቻልኩምመርፌ ሲወስድ ፕሬይድ አላየሁም ነበር በኋላ ፕሬይድ ተባኝ መጣ ግሩም ለመረዳት አልቻልኩም መኪናት meaning 😢

  • @HayatSaid-d2f
    @HayatSaid-d2f 24 дня назад

    እክድ ላይ የሚቀበረውን የ3አመት ከወጣ ከስንት ጊዜ በሄላ ነው እርግዝና የሚከሰተው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  16 дней назад +1

      ከ3ወር -1 አመት ባለ ጊዜ ዉስጥ እርግዝና ሊከሰት ይችላል

  • @AmuHayle
    @AmuHayle Месяц назад

    Ere docteriye ene 3 amet adrige bewer wust sewunete tsegure regefe min ladirgi😢

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад +1

      Ande ande yagatemal ye hormone mekelakeya setetekemi letsegur menekakel lemekenes kelela geze beteleye tsegureshen lemenkebakeb mokeri ena multivitamin weseji specially biotin yalew

    • @AmuHayle
      @AmuHayle Месяц назад

      @Dr.Bezi-weje ameseginalew

  • @natanimaregne8274
    @natanimaregne8274 Месяц назад

    Yene jegena lij akorasheg wedeshalw❤

  • @maegerproduction5313
    @maegerproduction5313 Месяц назад

    ሰላም ዶክተር እኔ የ 3ወር ነው የተወጋሁት ከስንት ጊዜ ብሃላ ግንኘነት ማድረግ አችላለው

  • @isplxzhgreens810
    @isplxzhgreens810 Месяц назад

    You didn’t talk about the side effects!!

  • @Ethiopianew-p
    @Ethiopianew-p Месяц назад +2

    ሰላም ዶ/ር እኔ በክንድ የሚቀበረውን ነበር የወሰድኩት ግን በጣም አከሳኝ ፀጉሬም ሳሳ እና ፔሬድ በጣምምም ተዛባ አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ከተቀበረ 1 አመቱ ነው ክብደቴ በጣም ነው የቀነሰው በዚ ምክንያት እንዴት ማስተካከል እችላለው ከዚ በፊት መርፌም ሞክሬ ፍፁም አልተመቸኝም አመሰግናለው ስለምትመልሽልኝ !

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም : በብዛት እነዚ የሆርሞን ወሊድ መከላከያዋች ክብደት መጨመር ነዉ የሚያስከትሉት ግን አንዳንዴ የክብደት መቀነስ ሊኖር ይችላል በተለይ በክንድ የሚቀበረዉን ስትወስጂ ቢሆንም ግን ከትንሽ ወራቶች ብሀላ መስተኮከል ነበረበት የፀጉር መሳሳት እንዲሁም የወር አበባ መዛባት በክንድ የሚቀበረዉ መከላከያ 1 ሄርሞን ብቻ ነዉ የያዘዉ ስለዚ አንድ ሰዋች እነዚ ሳይድ ኢፌክቶች ይከሰታሉ: ስለዚ በመጀመሪያ አመጋገብሽን አስተካኪይ እና እይዉ ለዉጥ ከሌለሽ የተሻለ የሚሆ ኮምባይድ(2 አይነት ሆርሞን) የሆነዉን የወሊድ መከላከያ ብትወስጂ ነዉ

    • @ሀሲበናላህወኒመልወኪል
      @ሀሲበናላህወኒመልወኪል Месяц назад

      እባክሺን ሥልክሺን አሥቀምጪልን

    • @milli12354
      @milli12354 Месяц назад

      ​@@Dr.Bezi-wejeእኔም የ3ኣመቱ ክንድ የሚቀበር ነበር የወሰድኩት ግን ኣከሳኝ ፣ፀጉሬ ሳሳ ፣ራሴን ያዞረኛል እናም ኣስወጣሁት ኣሁን ምንም ኣልጠቀምም ኮንደም ነው ምንጠቀመው ፣ግን ትዳር ላይ ሆነህ ሁሌ ኮንደም ከባድ ነው ባልየው አይፈልግም እኔም መዳኒት መጠቀም ፈራው ምን ይሻለኛል

  • @bonibeniyas8459
    @bonibeniyas8459 Месяц назад

    ሆርሞናል የሆኑ መከላከያዎች ደጋግሞ መጠቀም ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድላችንን ያሰፋዋል???

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      Estrogen ያለዉ የሆርሞ መከላከያ በጣም በትንሹ ሪስክ ሊጨምር ይችላል ግን ያየመከሰት ቻንሱ እጅግ በጣም ቲንሽ ነዉ

  • @kindyefekade6468
    @kindyefekade6468 Месяц назад

    Ye sat tata gn peradin atefawu yekindu lemidnewu

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም , በሰዉነት የሚገኘዉን ሄርሞን ስለሚያዛባ ነዉ ምንም ችግር የለዉም ስታቆሚ በሂደት ይስተካከላል

  • @HewanTilahun
    @HewanTilahun Месяц назад

    የደም ጉርፔ O+ ነው የ9 ወር ልጅ አለችኝ እጥብቢ ነኝ የትኛውን ልውስድ አመሰግናለው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ለምን ያህል ጊዜ እንደምትፈልጊ ይወስነዋል ግን እያጠባሽ ስለሆነ የጡት ወተት የማያስተጓጉሉ መከላከያዋች መዉሰድ ትችያለሽ
      1 Depo-Provera ይሄ መርፌ ነዉ ለ 3 ወር ነዉ ሚከላከለዉ
      2 Nexplanon ይሄ ደሞ በክንድ የሚቀበር ነዉ 3 አመት ድረስ ይከላከላል

  • @alhamdulilahAlkulhal
    @alhamdulilahAlkulhal Месяц назад +1

    ሰላም ደክተር እንደት ላግኝሽ ላነግሪሽ እፈልግነበር በነትሽ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад +1

      ሰላም: በ ኢንስታግራም በዉስጥ ቴክስት አርጊልኝ አወራሻለዉ

    • @alhamdulilahAlkulhal
      @alhamdulilahAlkulhal Месяц назад

      ቴሌግራምነው ያለኝ

  • @kabadakabada4176
    @kabadakabada4176 Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👌👌👌

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 Месяц назад

    Zemeeee beteye menalebete amora

    • @zionbekele5022
      @zionbekele5022 Месяц назад

      ተራ ንግግር አትጠቀም አትጠቀሚ
      ቅናት ለሰይጣንም አልጠቀመውም።

  • @BtmaulJ
    @BtmaulJ Месяц назад

    ሰላም ዶ/ር postiel waseja 78 tim aleseram ena tenes tafatarabegn lamakwarat mokera madehanit wasadeku ፔረዴ መጥቶ ነበር ገን ዉስጤ እየፈራ ነዉ 😢 yalahut arbe hagar naw ahun gerabgabetognale pls dr mn laderge negarign

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም ፖስት ፒል በኦቩሌሽን ጊዜ ከተወሰደ ላይሰራ ይቻላል . ምን አይነት መዳኒት ነዉ የወሰድሽዉ የማስወረጃ መድሀኒት ከሆነ ከ 2 ሳምንት ብሀላ ፀንሱ ሙሉ ለሙሉ መወገዱን ለማየት ቼክ መደረግ አለብሽ

  • @HanifaHanifa-s5q
    @HanifaHanifa-s5q Месяц назад

    2አመቶአልመጣም
    መርፌነበርየምጠቀመው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      የጤና ተቆም ሄደሽ ምርመራ አድርጊ, የወር አበባሽ እንዲጀምር የሚረዳ መዳኒት ይሰጡሻል

    • @HanifaHanifa-s5q
      @HanifaHanifa-s5q Месяц назад

      የወርአበባየሚያመጣው
      ስሙ፣ምድነው

    • @HanifaHanifa-s5q
      @HanifaHanifa-s5q Месяц назад

      ያመክናልደ፣መውለድአልችሌምዴ

    • @HanifaHanifa-s5q
      @HanifaHanifa-s5q Месяц назад

      ሆርመንምየለኝም

    • @HanifaHanifa-s5q
      @HanifaHanifa-s5q Месяц назад

      5አመትነውየተጠምኩት

  • @konjitmammo-z9q
    @konjitmammo-z9q Месяц назад

    Yen eht len 2amtika 7 wori liji alegn lela mawoledi efaligalo gin enbi ale 1gize ye 2 work 1 gize degimo ye 3 work kaqomiu 2 ametike 2 worinwu pelisi malisi exabikalo

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም, በመጀመሪያ ግንኙነት ስታረጊ ኦቩሌሽን(እንቁላል የሚለቅበት ጊዜ ይሁን) ፔሬድ ከጀመረበት አንስቶ 12-17ኛዉ ቀኖች እንደሱ ሞክረሽ ካልተሳካ የጤና ተቆም ሄደሽ ታይዉ ለመዉለዱ ሊረድሽ የሚችሉ መዳኒቶችን ያዙልሻል

  • @EeerWaa
    @EeerWaa Месяц назад

    እኔ በወለድኩ 45 ቀኔ ነው የስቀበርኩት ችግር ይፈጥርብኛል ? 3 አመቱን ነው ክንዴ ላይ ነው ከስወጣሁት 6 ወር ሆኖኛል እርግዝና የለም 100 90% መሀን ያደርጋል ስለ ሚባል ፈርቸለው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  Месяц назад

      ሰላም, 45 ቀን ትክክለኛ ጊዜ ስለሆነ ችግር አይፈጥርም አንድ አንዴ በሰዉነታች የሚመረተዉ ሆርሞን ወደ ኖርማል እስኪመልስ እስከ አመት ሊቆይ ይችላል

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b Месяц назад

    ሆርም ያልሹ አሳይን

  • @GsgGeggeh
    @GsgGeggeh 25 дней назад +1

    ሠላም ዶክተር እኔ የምወስደው ኪኒኑን ነው በተውነው በስንት ወር ነው እርግዝና የሚፈጠረው የትኛውን ብንወስድ ይሻላል

  • @shisemaYirga-o5q
    @shisemaYirga-o5q Месяц назад

    ሰላም ዶክተር ባለቤቴ በክንድ የሚቀበረው ከወሰደች 1 አመት ከ4ወር ይሆናል ግን የወር አበባዋ መጥቶ አያቅም ለምን ይሆን

  • @shisemaYirga-o5q
    @shisemaYirga-o5q Месяц назад

    ሰላም ዶክተር ባለቤቴ በክንድ የሚቀበረው ከወሰደች 1 አመት ከ4ወር ይሆናል ግን የወር አበባዋ መጥቶ አያቅም ለምን ይሆን ?

  • @shisemaYirga-o5q
    @shisemaYirga-o5q Месяц назад +1

    ሰላም ዶክተር ባለቤቴ በክንድ የሚቀበረው ከወሰደች 1 አመት ከ4ወር ይሆናል ግን የወር አበባዋ መጥቶ አያቅም ለምን ይሆን ?

  • @GsgGeggeh
    @GsgGeggeh 25 дней назад

    ሠላም ዶክተር እኔ የምወስደው ኪኒኑን ነው በተውነው በስንት ወር ነው እርግዝና የሚፈጠረው የትኛውን ብንወስድ ይሻላል