ለጤና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚን እና ኮላጅን ሰፕሊመንቶች ( vitamin and collagen supplements are good)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 39

  • @alemalem-pi7jh
    @alemalem-pi7jh 3 месяца назад +1

    🙏😍
    ለፊት የቫይታሚን ሲ ሲሪም አይነት ስሪልን

  • @natanimaregne8274
    @natanimaregne8274 3 месяца назад

    Jegnawa lije egziabher yibarkesh ❤

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 3 месяца назад

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን

  • @CellCenter-v5s
    @CellCenter-v5s 3 месяца назад

    Thanks dear❤

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
    @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 3 месяца назад +3

    ዶክተር እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ቀጥይበት እኔ የቪታሚን ዲ እና ቪታሚን ቢ 12 እጥረት ነበረቢኝ አሁንን ደግሞ ከፍተኛ የብርት እጥረት አለብሽ ብለውኝ መልቲ ቫይታሚን እየወሰድኩ ነበር ጭንቅላቴን እና ጣቶቼ ላይ ያቃጥለኛል እና ቶሎ የሚያስተካክልልኝ የብርት ሰፕልመንት ብጠቁሚኝ እባክሺን መልሽልኝ

    • @sante-jb2tj
      @sante-jb2tj 3 месяца назад +1

      እኔም እዳችው ነኝ😢

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 месяца назад +1

      ሰላም, የበረት/የአይረን እጥረት በፋጥነት ለማስተካከል Ferrous sulfate መዉሰዱ ትችያለሽ ከዛ በተጨማሪ የቀይ ስር ጅስ ተጪ ከፍተኛ የቡረት መጠን ስ ላለዉ የተቅምሻል

    • @tetr4232
      @tetr4232 3 месяца назад

      እኔ ቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ አጥንቴን ሁሉ ነው የሚያመኝ የታዘዘልኝ 50,000 የሚለውን የቫይታሚን ዲ መዳኒት ተሰቶች 3 ጨረስኩ አሁንም ግን አልተመለሰልኝ እና የአሳ ዘይት ልመስድ ፈልጌ ነበር እስኪ መላ በይኝ ተሰቃየሁ ሀቂቃ

    • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
      @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 3 месяца назад +1

      @@Dr.Bezi-weje ዶክተር እጅ አድርጌ አመሰግናል

    • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
      @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 2 месяца назад

      @@tetr4232 የኔም 10 ብቻ ነበር የቀረው ልክ እንዳች ታዞል 1 አመት ነው የወሰድኩ እና አሁን ተስተካክሏል ብለውኝ አቁሜዋለሁ የቪታሚን ዲ 3 እናም እኔን የጠቀለኝየተቀቀለ እንቁላል ሁሌም ብይ ሰለሞን አሳም በጣ ሀሪፍ ነው ጠዋት ሁሌም ፀሀይ ሙቂ

  • @teg22345
    @teg22345 3 месяца назад

    Thank you doctor ❤

  • @Smart_qasim123
    @Smart_qasim123 Месяц назад

    Doesn't collagen cause damage to the liver if used ???

  • @helinamenbere7679
    @helinamenbere7679 2 месяца назад

    Protein collagen senwesed gin fit lay bugur ayawetam malete sensitive oily skin lalew sew????

  • @እኔክርስቲያንነኝ-21
    @እኔክርስቲያንነኝ-21 2 месяца назад

    እናመሠግናለን ስለምታቀርቢልን ጠቃሚ መረጃዎች እህቴ ጥያቄ ነበረኝ እኔ 6 ወር በፊት እስትሮክ እሚባል በሽታ አጋጥሞኝ ነበር በህክምና እርዳታ አሁን እየተሻለኝ ነው ግን የማስታወስ እና የመስማት ችሎታየ ቀነሰ እስኪ መፍትሄ ካለሽ ተባበሪኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  2 месяца назад +1

      ሰላም, ከስትሮክ ብሀላ የመናገር የመስማት የመንቀሳቀስ እንዲሁም የማስታወስ ችግር ኮመን ነዉ አስትሮኩ እንደተፈጠረበት ቦታ ይሄን ለማስተካከል 1 ኛዉ ሪሀቡሊቴሽን ነዉ ሌላዉ ደሞ የአእምሮችን ጤና ወሳኝ የሆኑ ነርቮችን የሚያነቃቁ ቫይታሚኖችን መዉሰድ እንደ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ (omega 3 fatty acid) የቫታሚን ቢ ኮፕሌስ (Vitamin B Complex (B1, B6, B12, Folate) እንዲሁም የ ቫይታሚን ዲ ሰፕሊመንትቶች ከስትሮክ ብሀላ የአእምሮ እና በተወሰነ መልኩ የነርቭ ሪከቨሪን ይደግፍል

  • @helinamenbere7679
    @helinamenbere7679 2 месяца назад

    Dr. Please yet nw meseriw

  • @temesegenforeverything6696
    @temesegenforeverything6696 3 месяца назад

    🙏❤❤❤

  • @CellCenter-v5s
    @CellCenter-v5s 3 месяца назад

  • @lizch4348
    @lizch4348 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር 🙏ያጥንት መረቅ አስራሩን ስለምችልበት ሰርቼ አጠጣ ነበር ግን ፈራሁ ኮሎስትሮል ከፍ አያደርግም?

    • @lizch4348
      @lizch4348 3 месяца назад

      ዶክተር በራሴ ብዙ ለውጥ አይቸበታልሁ ግን ከፍ ያለው ኮሎስትሮል ስላለብኝ ፈራሁ ዶክተሬ መዳኒት አልሰትሽም ስላለኝ በምግብና በአቅሳቃሴ ነው የምቆጣጠረው ቅባቱን አፍስሼ ጄሉን ነበር የምታጣው ግን አዳልኩሽ ፈራው

    • @lizch4348
      @lizch4348 3 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏❤️

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 месяца назад

      የአጥንት መረቅ ኮልስትሮል አይጨምርም ግን በምትእሪበት ጌዜ ቅቤ አትጠቀሚ

    • @lizch4348
      @lizch4348 3 месяца назад

      ሰላም Dr 🙏🙏🙏❤️💖🌻

  • @CellCenter-v5s
    @CellCenter-v5s 3 месяца назад

    እኔ አንገቴ እና ጀርባዬን ጨምሮ በጣም ነው ሚያመኝand ያዞረኛል 48kg ነኝ age25.አሁን አሁን ፀጉሬም በጣም ነው ሚነቃቀለው ጥፍሬም እንደዛ ሃኪም ማየት እንዳለብኝ ይሰመኛል ግን ያለሁበት ሀገር ብዙም አመቺ አይደለም😢 plsየትኛው collagen እና supplement መውሰድ እንዳለብኝ ፃፊልኝ ከ pharmacy ገዛለሁ አመሰግናለሁ❤

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 месяца назад

      Selam, multivitamin that contain vitamin A,B,C,D and mineral will be good such as “ Nutricost multivitamin “ is best for you for collagen I don’t know your preference if you want the powder one or capsule but you can try this one it’s in a powder form “ nutricost Collagen Hydrolysate”

    • @CellCenter-v5s
      @CellCenter-v5s 3 месяца назад

      @Dr.Bezi-weje thanks enate lewutun demo negreshalhu 🫰♥️

  • @sante-jb2tj
    @sante-jb2tj 3 месяца назад

    እና መሰግናለን እህታችን አሁን ያልሻቸው ቪታሚንኖች ቀን በቀን ነው እምን ወስደው ወይስ በሳምንት አንዴ ነው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 месяца назад +1

      ሰላም, በቀን አንዴ

    • @sante-jb2tj
      @sante-jb2tj 3 месяца назад

      @ በዚሁ አጋጣሚ አንድ ነገር ልጠይቅሽ እግሬን ስቆም እና ስራመድ ያመኛል ደረጃ መውጣት አልችልም እራሴን በጣም ያመኛል ድክም ይለኛል ሰውነቴ እዳለ ይዝላል እና እነዚህ መዳኖቶች ልጠቀም ይተወኛል እባሽ መልሽልኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 месяца назад +1

      @sante-jb2tj መጀመሪያ ከቻልሽ ብትታይዉ መልካም ነዉ ምናልባት ከቫይታሚን ማነስ በተጨማሪ የደም ማነስ ከለ ለማየት

    • @sante-jb2tj
      @sante-jb2tj 3 месяца назад

      @@Dr.Bezi-weje እሽ አመሰግናለሁ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ውዴ እኔ ሁለቱምጉልበት ቁጭብድግ ሥል ድምፀ ያወጣል በቀኙ ጉልበቴ ላይም ከቡርኩሜው ሥር ያበጠች አጥንች አለች ክፍተትም አለው መካከሌ ላይ ተሸራቶ ይመሥለኛል ከዚያ በቀኝ ወገቤ ድሥክይሁን አላቅምእብጠት አለ በጣም ያመኛል ማታ ማታ ቀኝ እግሬ በተለይይነዴል ይቃጠላል መተኛት አልችልም መርቅ ያልሺውን ሞክሪያለሁ ግንያው ነው እኔ ሆሞግሎቢን(ዝቅተኛ እንዴሆነ ዶክተር ነግሮኛል መድሀኒትም እየወሠድኩ ነው ለወጥየለውም

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 месяца назад

      ሰላም የነገርሽኝ ምልክቶች በተለይ የጀርባ ህሙ እና የእግር ማቃጠሉ ከዲስክ መንሸራት ወይም መጥብ የ መጣ የነርቭ ችግር ሊሆን ስለሚችል MRI ብትነሺ ጥሩ ነዉ

  • @MartaWubayehu
    @MartaWubayehu 3 месяца назад

    Collagen የሚባለው ሰብሊመት ከ አሳማ ነው የሚሰራው?

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  3 месяца назад

      ande andochu collagen supplementoche awe asama yeyezalu ezi video lay yetekesekochew gen k kebet yetezegajhu nachew

    • @MartaWubayehu
      @MartaWubayehu 3 месяца назад

      አመሰግናለሁ

  • @RamisMobile-v6n
    @RamisMobile-v6n 2 месяца назад