የፊት ሳሙናዋች, የትኛዉ የተሻለ ነዉ (bar face soaps )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 85

  • @MedinaMohammed-t5s
    @MedinaMohammed-t5s 9 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 8 дней назад

    እባክሺ ለማዳት የሚሆን ነገር ንገሪኝ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 11 дней назад

    Thanks you for sher advice.ዱክተር ስለ ባዝሊን ስሪልን

  • @فاطمهفاطمه-س5م2د
    @فاطمهفاطمه-س5م2د День назад

    እኔ ከሞከርኩት ትክክለኛ ነገር የተናገርሽው ላይፍ ቦይ ምንም እማይመች ስሙን ነው እኔ ከሱ ውጭ ሁሉም ይመቸኛል

  • @hirutassefa398
    @hirutassefa398 12 дней назад

    Dr እናመሰግናለን ጐበዝ

  • @hayqtnasir7929
    @hayqtnasir7929 9 дней назад +2

    ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራብ አረኩሽ አመሰግናለው ፊቴ ትንንሽ ጥቋቁር ከቅርብ ግዜ በኋላ ነው የወጣብኝ ደሞ እንደ ፎረፎር አለብኝ ባሁን ሳት ምጠቀመው ሳሙናው የህፃን ሲሆን ሎሽኑ ክሊር ነው እባክሽ ግራ ገባኝ ❤

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  8 дней назад +1

      ሰላም ከቻልሽ የዶቭ ሳሙና ተጠቀሚ ፎረፎር ለመሰለዉ የፊት ድርቀት ጥሩ ነዉ, ለጠቆረዉ ደሞ የቫይታሚን ሲ ሰረም ተጠቀሚ ፊትሽ እንዲጠራ እና እንዲቀላ ያደርጋል

    • @hayqtnasir7929
      @hayqtnasir7929 7 дней назад

      @Dr.Bezi-weje ከሁሉም ልዩ ነሽ ፈጣን መልስ ስለመለስ እሺ አመሰግናለው ያለውት አዲስ አበባ ውስጥ ነኝ በገባው ሰአት እከታተልሻለው በዛው ለከርዳዳና ለሚሰባበር ፀጉር ስሪልኝ ሰርተሽው ከሆነ አየዋለው🙏

  • @sarasaron911
    @sarasaron911 2 дня назад

    አረ መልሺልኝ እኔ ደሞ ፊቴ ወዛም ነው እና ግባር እና ጉንጬ አከባቢ ግብብዳ ጠጣር ነገር ይወጣብኛል ሲፈነዳ ውሃ ነገር እና ደም ነው ሚወጣው ከዛን ይጠፍል ሌላ ቦታ ደሞ ይወጣል ጥቁር ሆኖ ይቀራል ከዛን መላ ንገሪኝ🙏😌 እዳታልፊኝ

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 11 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 13 дней назад +2

    ዶ/ር ከእብርቴ በታች ያሰክካኛል ግን ከዉስጥ አያመኝም ችግር ይኖርል😢

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 14 дней назад +3

    ዶ/ርዬ በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ ፀጉሩ ደረቅ ነው ፊቱ በጣም ወዛማና በጣም ብጉር ያስቸግረዋል ፀጉሩን ቅባት ከተቀባ ፊቱ ይበላሻል ፊቱን ስል ፀጉሩ ይበላሻል እንዴት ላድርግ እባክሽ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  10 дней назад

      ሰላም ፀጉሩ ቅባት ስትቀቢ ፊቱን እንዳይነካዉ አድገሽ ቀቢዉ ለፊቱ ደሞ የ ማር እና እርድ ማስክ በቤት ዉስጥ አዘጋጅተሽ በሳምንት አንዴ አድርጊለት

    • @selameyihenew5434
      @selameyihenew5434 6 дней назад

      እኔ ግን ዶክተር ሁሉንም ሰቀባ ቆዳየን ያቃጥለኝና ቆዳየ ከመቆጣት አልፎ ማዲት ወረሰኝ ​@@Dr.Bezi-weje

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 12 дней назад +2

    እረ እህታለም የማዲያት ማጥፊያ እባክሽ ንገሪኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  10 дней назад

      ሰርቻለዉ ቻናሌ ላይ ታገኚዋለሽ

  • @ZinetMohammedSiraj
    @ZinetMohammedSiraj 6 дней назад +1

    ዶክተር እኔ ፊቴ ድርቀት አለበት እና ማዳትም አለብኝ እና ምላርግ ተባበሪኝ እህት

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  4 дня назад

      ሰላም, ለደረቅ ፊት ዶቭ ሳሙና አሪፍ ነዉ እና ለማዲያት ደሞ ዘ ኦርዲናሪ አዚላክ አሲድ ሰረም ጥሩ ነዉ ጠዋት እና ማታ ተቀቢዉ እንዲሁም ሰን ስክሪ ተጠቀሚ

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 7 дней назад

    እባክሽን መልሺልኝ ዶር የፀሀይ መከላከያ ተጠቅሜ አቃጠለኝ ደም መስሎ አቃጠለኝ ከዛ ፌቴ ጠቆረ መፍትሄው ካለሽ ወይም ምክር

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  4 дня назад

      ሰላም: ምናልባት የተጠቀምሽዉ ሰን ስክሪን ኬሚካል ሰን ስክሪን ሊሄን ይችላል ወይም አልርጂክ ሪያክሽን ይሄናል,
      ፊትሽን ለማረጋጋት እና የተቇጣዉን ለመቀነስ የሴራቪ ክሬም ተጠቀሚ CeraVe PM Facial Moisturizing cream (niacinamide, ceramides, and hyaluronic acid) ለጠቆረዉ የ ቫይታሚን ሲ ሰረም ተጠቀሚ

  • @MekdesMekdi-ux9qi
    @MekdesMekdi-ux9qi 3 дня назад

    የኔ ፊት ደረቅ ነው ግን አሁን ላይ ከአፍንጫዬ ስር ጀምሮ ነጠብጣብ የሚመስል ነገር እየወጣብኝ ነው ልክ እንደ ብርትኳን ልጣጭ..በየቀኑ ደሞ ይሰፈል መፍትሔው ምንድነው ዶክተር?😍

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  2 дня назад

      ሰላም, ለደረቅ ፊት ቆንጆ ሞይስቸራይዘር ብትጠቀሚ መልካም ነዉ አፍንጫሽ ላይ ለወጣዉ የረቲኖል ክሬም ተቀቢዉ ችግሩ ያለበት ቦታ ብቻ Differin Gel (Adapalene 0.1%) ይሄ አሪፍ ነዉ ከፋርማሲ ታገኝዋለሽ

  • @TesfaTesfansheDemisse
    @TesfaTesfansheDemisse 5 дней назад

    eski ebakshn sel hair mover seriln

  • @MReshad-h1j
    @MReshad-h1j 11 дней назад

    Harmony&medicam esah endat nw

  • @kamilheibro5556
    @kamilheibro5556 12 дней назад

    እኔ ይፈልገሌው ቁጡርሽን አስቀሚጭ

  • @GgCf-j5o
    @GgCf-j5o 12 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እኔ በጣም ተበላሸብኝ ፊቴን አጠፋዉ ጥቁቁር ነጠብጣብ ብቻ ሆነብኝ ምን ላድርግ
    እምጠቀም ሳሙና የእርድ ሳሙና ነዉ ምን ይሻል መፍትሔ ካልሽ እባክሽ ነዉ ገሪኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  10 дней назад

      የጠቆቀረዉን ለማጥፍት የ ቫይታሚን ሲ ሰረም ቡትጠቀሚ ጥሩ ነዉ , እንዲሁም የሙዝ ላጣጭ የዉስጥ ቆዳዉን ፊትሽ ላይ እሽት አርገሽ ለ 15 ደቂቃ ተይዉና ከዛ በዉሀ ቡቻ ታጠቢዉ ይሄን ከቻልሽ በሳምንት 2 ጊዜ ተጠቀሚ

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ዶክተርየ እባክሽን መልሽልኝ እኔ ታይሮድ አለብኝ እናም መድሀኒታ ታዞልኝ የአይዮዲን እወስዳለሁ አሁን ብጣም ያፍነኛ ስንቀሳቀስ መድሀኒቱን አቆምኩት የአዮዲን ጨው እየተጠቀምኩ እናም የሚጠላውን ምግብና የሚወደውን ምግብ ብትነግሪኝ እባክሽን ስራ ጋ በጣም ከባድ ነው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  8 дней назад

      መዳኒቱን ከማቆምሽ በፊት በህክምና ተቆም ሄደሽ ኡታይሮይድ ሄርሞን መጠንሽን ብትለኪዉ መልካም ነዉ
      ምግብ
      እንቁላል, የዶሮ ስጋ, አሳ , የሰን ፍላወር ዘይት, አቫካዶ , ምስር ጥሩ ነዉ
      ብትቀንሺያአቸዉ የሚመከሩ ምግቦች ደሞ
      ስኳር , ቡና, ጥቅል ጓመን ( በደንብ ካልበሰለ)
      ሶያ

    • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
      @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 7 дней назад

      @@Dr.Bezi-weje በጣም አመስግናለሁ ዶክተርየ

  • @Jerusalem-b8i
    @Jerusalem-b8i 16 дней назад

    What about for combination skin

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  15 дней назад +1

      Hello , Dove Sensitive Skin Beauty Bar, It has a moisturizing cream that doesn’t leave excess oil, which is important for balancing the skin

    • @Jerusalem-b8i
      @Jerusalem-b8i 15 дней назад

      @@Dr.Bezi-weje is it okay if i use it, i have acne

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  15 дней назад +1

      Yeah u can use it but it will be nice to start with Carbon Theory Activated Charcoal Soap to first clear out the acne but u should use moisturizer as well to prevent drying out the dry part of your face
      Dove work for most people with combination skin but since u have active acne its better to address that first

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 15 дней назад +1

    የኔ ወዛማ ነው ምን ልጠቀም ጥቁርቁርአለኝ ፊቴ ምንአይነትይሻላልግንያልሞከርኩትየለም

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  14 дней назад +1

      Carbon Theory Charcoal & Tea Tree Oil ሳሙና ተጠቀሚ እና ደሞ በሳምንት አንዴ የእርድ እና የማር ማስክ ተጠቀሚ

    • @tegistjelde-l9c
      @tegistjelde-l9c 12 дней назад

      ዶክተር ቤዚ በናትሽ ላስቸግርሽ ለልጆቼ መላ በይኝ እድሜያቸው 6 አና 8 አመት ናቸው ፀጉራቸው ደረቅ ነው በዚ ላይ ይያ ያዛል ደገና ከቅርብ ጌዜ ጀምሮ የትልቋ እየሳሳ እየሸሸ መጣ ebkeshe men laderge tebabergne ሌላ ደሞ ለነሱ የሚሆን ሰን እስክሪን ካለ ንገሬኝ ተባረኪ አመሰግናለው

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 16 дней назад +6

    😂😂ሰራሽልኝ ሻቦ የሬት ገዝቸ ሽቦ በዛላይ ተበጣጠሰ ብቻ ምን ብየ መኮመት እዳለብኝ አላዉቅም በጣምነዉ የተቸገረኩት ማበጠረ አልቻልኩም

    • @jcdh-lx2ut
      @jcdh-lx2ut 16 дней назад +1

      ቀሲል ወይም የቁርቁራ ቅጠል በመባል የሚታወቀውን ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ለፊትም ለገላም ለፀጉርም እንደ ሻፖ መጠቀም ይቻላል በጣም አሪፍ ነው

    • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
      @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 15 дней назад

      @@jcdh-lx2ut ደቄቱ አለኝ በሱ ልታጠብ

    • @BetiBeti-m3b
      @BetiBeti-m3b 15 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @Rahmaa-p2y
      @Rahmaa-p2y 11 дней назад

      ምን ተጠቅመሽ ነዉ😂😂

    • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
      @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 11 дней назад

      @Rahmaa-p2y የሬት ሻቦ ቆጆነዉብላ ጸጉሬ ያህያጀራት ሁኖቁጭ

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l 6 дней назад

    🎉

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 12 дней назад

    እሺ ግን ፊቴ ከውስጥ ትነንሽ ጡቁር አልፎ አልፎ ወጠብኝ መጥፈት ይቸለል ወይ መድሀኒት ከለው ቡግር አደለም የኔው

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  10 дней назад

      እንደማዲያት አይነት ነዉ ወይስ እቡጥ እብጥ ቡሎ የተቆረ እብጠት ነዉ ?

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 13 дней назад +1

    ዶ/ር ፊቴን በሳሙና ስታጠብ ፊቴን
    ያቃጥለኛል ምን ይሆን????

  • @ZahrahAhmad-pj4el
    @ZahrahAhmad-pj4el 15 дней назад

    ሠላም ዶክተር እስኪ እባከሽ ለወረአበባመዛባ መላ ካለሽ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  14 дней назад +2

      ሰላም, እሺ ቪዲዎ እሰራለዉ

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 8 дней назад

    👍👍👍👍👍👍🥰🥰

  • @natanimaregne8274
    @natanimaregne8274 9 дней назад

    😘❤

  • @GdHe-t8g
    @GdHe-t8g 12 дней назад

    ❤❤❤

  • @NejatYimer-r3c
    @NejatYimer-r3c 12 дней назад +2

    Acni ሳሙናስ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  10 дней назад

      በቪዴዋ ላይ ያሳየሁት የከሰል ሳሙና አሪፍ ነዉ

  • @SmilingHoneyBadger-of7xc
    @SmilingHoneyBadger-of7xc 13 дней назад

    እናመሰናለን እሚገርም አሰሪይ ሁልጊዜ ድቶል ንው እምሰጠ ሀስቢነላህ በስ

    • @አኑዬ
      @አኑዬ 11 дней назад

      እና ጥሩ አይደለምደ እህት በእናትሽ መልሽልኝ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  8 дней назад

      አዉ ፊት እንዲደርቅ እና የለጊዜዉ እንዲሸበሸብ የደርጋል

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 16 дней назад +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እሙሀፈሳነኝ
    @እሙሀፈሳነኝ 15 дней назад

    የትኛዉነዉሳሙናእሚሻለዉ።ለፈትየኔፈትደረቀነዉ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  15 дней назад

      ዶቭ ሳሙና አሪፍ ነዉ በዉስጡ ሞይሰቸራይዘር ስለያዘ

    • @سعادهسعاده-غ2ه
      @سعادهسعاده-غ2ه 12 дней назад

      ​@@Dr.Bezi-weje ዶክተርየ ለፊት ብቻ ነው ወይሥ?

  • @ዚያየአላህባርያ
    @ዚያየአላህባርያ 15 дней назад

    Maxigesic tablets ibuprofen 150mg paracetamo 1500 mg መዉሰድ ያለባቸዉና የለለባቸዉ እስኪ ቭድዮ ስርልኝ 👑

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  14 дней назад +1

      እሺ እሰራለዉ 🙏

    • @ዚያየአላህባርያ
      @ዚያየአላህባርያ 9 дней назад

      ዶክተር እባክሽ መላ በይኝ ጡቴን እያመመኝ ወረት ተቆጠረ ትናንሽ የጓገለ ነገር አለበት ሀኪቤት ሂጄ ከላይ የፃፍኩልሽን ፖናዶል አዘዙልኝ ግራ ገባኝ እኮ💦💦💦💦💦💦💦

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  8 дней назад

      @ዚያየአላህባርያ አልትራሳዉድ ተነስተሻል?

    • @ዚያየአላህባርያ
      @ዚያየአላህባርያ 8 дней назад

      @@Dr.Bezi-weje ሳያነሱ ነበረ የሰጡኝ አንዴ ወስጄዉ ለሴትዮዬ ነገርኳት ከዛም አትዋጪ ዝንብለሽ ብላኝ እስፔሻል ዶክተር ጋር ዛሬ አልትራሳዉድ ተነሳዉ ከዛም የምታየኝ ዶክተር የለችም ለእሁድ ቀጠሩኝ 💦

    • @RabihuHisan
      @RabihuHisan 4 дня назад

      ዶክተር,ፍቴብጉርአስቸገርኝ,መሀኒቱምንዲነው🎉🎉🎉

  • @IyasusyadinalIyasusyadin-ku8dv
    @IyasusyadinalIyasusyadin-ku8dv 6 дней назад

    Dove Betam Tiru New Ene Essunew Yemitekamaw

  • @mezida402
    @mezida402 11 дней назад

    ፕሊስ ኢንደተልፊኝ ኢኔ የለኢዲሜ ፍቴ ተጨመደደብኝ ኮላጅን ልዉሰድ ?ምንትመክሪኘልሽ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  11 дней назад +1

      ሰላም : አዉ ኮላጅን ጥሩ ነዉ ግን ብራንዱን በደብ አይተሽ ግዢ ሁሉም አሪፍ አደለም
      እንዲሁም የረቲኖል ክሬም እና የፀሀይ መከላከያ ተጠቀሚ

    • @mezida402
      @mezida402 9 дней назад

      @Dr.Bezi-weje ኢሺ ሰለም አመሰግነለዉ ኢቅርታ ከለስቸገሪኩሽ ዬት አገሪ ነዉ ጥሩ

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  8 дней назад

      @mezida402 አገር ሳይሆን የተመረተበት ካንፖኒ ኢንስታ ግራም ላይ ቴክስት አርጊልኝ ፎቶዉን እልክልሻለዉ

    • @mezida402
      @mezida402 6 дней назад

      @@Dr.Bezi-weje ኢሺ

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku2479 11 дней назад

    Letebasas mefthi,yelem 😂

    • @Dr.Bezi-weje
      @Dr.Bezi-weje  11 дней назад

      ሰላም : አለ ለጠባሳ የሰራሁትን ቪዲዋ ተመልከቺዉ

  • @tecnopova-kh7dy
    @tecnopova-kh7dy 4 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @NejatYimer-r3c
    @NejatYimer-r3c 12 дней назад

    Acni ሳሙናስ