ከአንድ ቀፎ 100 ኪሎ ማር አገኛለው ! በንብ እርባታ ስራ ውጤታማ የሆኑ ጀግና አባት ! | Beekeeping work | small business idea
HTML-код
- Опубликовано: 1 окт 2024
- ከአንድ ቀፎ 100 ኪሎ ማር አገኛለው ! በንብ እርባታ ስራ ውጤታማ የሆኑ ጀግና አባት ! | Beekeeping work | small business idea | Gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
ነቀፋውን ቀንሠን ትምህርቱ ላይ እናተኩር።
አትሳሳቱ እኔም የንብ ባለሙያ ነኝ 50ኪሎ ራሱ በጣም ኮምፕሌክስ በሆነ ሁኔታ ነው የሚገኘው ይሄ የተጋነነ በተግባርም የሌለ ነው
ሳታዳምጡ ጽሁፉን ብቻ አይታችሁ ኮመንት ታረጋላችሁ የሞተ የደቀቀ ሠው ጫፍ ይዞ ያወራል በአመት 100 ነው ያለው
ትክክል
ኧረ ከአንድ ቀፎ መቶ ኪሎ ቤተሰቦቼ ንብ ነበራቸው 25 ኪሎ ራሱ አያገኙም
የተገናነነ ነው
@@kkmm5988 በጣም የማይመስል ነገር ነው ቢሆን ራሱ ይቺ ትንሽ ቀፎ አትችልም
@@ethio125
አባት ጋሼ ቤተሰቦችህ የንብ ዕወቅት ጀርመን ሐገር ድረሰ ሄደዉ ተምረዋል ዉይ? ማሰተርሰ ድግሪ አግኝተዋል ወይ?
ባለ ሙያዉ ተናግሯል እንኳን አለማወቅ አይደለም ለብ ለብ ትምህርትም በቂ አይደለምብለወሃል
ብዙ ግዜ የልምድ አርቢዎች ማሩን ከእጭጩ ይቆርጣሉ ንግሰቲታን በጎዳ ነጥለዉ አያሰቀምጣትም የአራሰ ቤት የሚባል አያቁም ሰለዚህ መንጋዉ ሲዳከም ማምረት ያቅታቸዋል ይህ ብቻ አይደለም ብዙ መንከባከብ ያሰፈልጋል ማር በብዛት ለማግኘት
ባለሞያዉ ምንየሚያሰዋሸ ነገር አለወ
@@Hkim185 ኧረ በልምድ ነው
@@ethio125
በልምድ ማለት በባህላዊ ቀፎ? ወይሰ በሸግግር ቆፎ ነዉ ወይሰ በዘመናዊ ቀፎ ነዉ የምታረባዉ 25kg የምታገኘዉ ከየትኛዉ ነዉ
እኔ ግበያ ሚድያን እከታተላለሁ ብዙ ጥሩ ነገር ያስተዋዉቃሉ ግን የዛሬው ዝግጅታችሁ ጥሩ አይደለም ውሸቱ በዛ ብሏል ትንሽ ተጋነነ ፣ ጥፋት ከሆነብኝ ይቅርታ
ማለት ሥለንብ የምታቂውአለሽ
ይህንቀፎማግኘትይቻላል ስንትነው
እስከዛሬ የማላውቀውን ነገር አግኝቻለሁ።
ኸረ ውሸት እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ግን አንዱ መቶ አይሰጥም
በድፍረት ውሸት ከማለት በጥሩ አያያዝ ምርትና ምርታማነትን መጨመር መልካም ነው፡፡ በተቻለ መጠን ከወቀሳና ከዘለፋ መራቅ መልካም ነው፡፡
ሠርቀን ሳይሆን ዘርፈን ቢባል የተሻለ ነው
ባለሙያ ሆኖ የገጠር ገበሬ ከማለት አርሶ አደር ቢባል ይመረጣል፡፡
ስለ ንብ መንጋ ሣይንሣዊ እውቀት ሠጪ ነው ።
በአመት ሥስት እና አራት ጊዜ ስለሚቆረጥ በአመት እስከ 100ኪሎ መሠብሠብ ይቻላል ። ግን እንደ ቀፎው አይነት፣ ወቅትና የምግብ ሁኔታ ነው።
ሰላም የገበያ ሚዲያ ቤተሰቦች ሀገሬ ልገባ 1ወር ቀረኝ ዶላር በእጅ መያዝ የሚፈቀደው እስከ ስንት ነው? መረጃ ካላችሁ ንገሩኝ❤
10000 neber ahun gin 4000 aregewetal be ege yezo lemegbat 4000 beki new keza belay yasferal yekerewen be black menzero bank masegebat yeshalal
@@abhamamdtaon6670 እሺ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ከአንዱ ቀፎ በአመት መቶ kg ? how? Is it possible?
Bande 50kilo mikortu alu band kefo
ሰላም ገበያዎቹ እኔ የ ራያ ልጅ ነኝ ነገር ግን ንብ የ ኣስሪ ኣመት ልምድ ኣለኝ እኛጋ የወንዝ ወሀ ኣለ ኣከባብዉ ለምለም ነዉ እና በጥቅምት ወቅት ማር እንቆርጣለዉ እና የናንተ ግን የተጋነነ ነዉ
ምኑ ነዉ የተጋነነዉ 20kg በቀፎ ይህ ዓለም አቨረጅ ነዉ ።
በጣም ተጋነነ በተለይ በአመት 4 ጊዜ ያለው
ስኳር እና ገብስ ወዘተ እየመገቡ ነው እኔ አንተ ባልውም ሰውየው በሚለውም ሰርቻለሁ
@@mehametube9071
አቶ መርሐሜ
ሱኳር ካበሏቸዉ ከሰሩ ማለት ነዉ የሱኳሩን ወጪ አይሸፍኑትም በለኛ
@@Hkim185 ስኳር ሲሰጡ በጣም ምርት ይሰጣሉ እኔ አገር እያለሁ ስኳር አንሰጥም ለጤና ሲባል ግን በአመት 100 ኬሎ የተጋነነ ነው ከሰራ ከአንድ ቀፎ ከ10 እስከ 20 kg ይገኛል አሁን ባለሁበት ሀገር ንብ ነው የምሰራው ስኳር ይሰጣሉ በጣም ምርታማ ናቸው ግን ማርነቱ ..
የነሱችግርጩጯንና ጉንዳን ያሣድዳቸዋል ምንማረግይቻላል የጉንዳን ማጥፊያመርዝ ለንቦችጠንክነውግን
ፍቅር ልቡ
ቀፎወን ዙርያ ትቆፍሪያለሸ ክብ ሰርተሸ ቀጭን ተቦ ትሰሪና ዉሃ ትሞይዋለሸ ነንቦች የመጠጥ ዉሃ ይሆናል ለጉንዳኖቹ መሰናክል ይሆናል
ግን ይህንን ተሻግረዉ ከመጡ የቀፎዉን እግር ግሪሰ ትቀብዋለች እሱን መሻገር አይችሉም
ይህንን አርገሸ ከተሳካልሸ ንገሪኝ
@@Hkim185 በጣምአመሠግናለሁ ከልብ
አደራሻቸውን ስጡን
ለምን ይዋሻል! 100kg ከአንድ ቀፎ አላለም ተጋነነ! በሚገርም ሁኔታ ባደጉት አገር እራሱ ምግብ እየሰጡ እንክብካቤ ተደርጎ ከ50kg-70kg አካባቢ ነዉ የሚያገኙት
በአመት ነው ያለው
እጅግ የተጋነነ ነው
እረ ዉሽተ ነዉ ከአንድ ቀፎ በዛ ቢባል ከ25 እስከ 50 kg ቢገኝ ነዉ ሰዉየዉ ትምህርቱ ጥሩ ነዉ ግን ዉሸቱ የተጋነነ ነዉ
በአመት ነው ያለው እኮ
EC and GIZ
Sewyew alalum keand kefo 100 biyans 20 New yalut
የተጋነነ ወሬ የማያውቀውን ሰው ብቻ ነው መሸወድ የሚቻለው በዛ
ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ ህልሜ ነው ❤❤❤
Weshet New 100 Klo
Thank you so much God bless you!!
አለሀ በርከ የሪጊሊሂ
እኛጋ የተጣራ ማር 1500 ነው ከታማኝ ሰው ከሆነ
የት አገር ነው የናንተ?
ማር የሚቆረጥ ቀን የሰፈሩ ሰዉ አለቀለት 😂
ለምን የማር ወለላ መጥተዉ ሰለሚቋደሱ?
ማቱሳላ ለምድራውያን ሳይሆን ለሰማይ ቤቱ ለዘላለም ሕይወቱ የሰራ ሰው ነው ይቅር ይበልህ