It is not a good approach government to do abusiness. That has never worked for the past 50 years in our country. What gov,t can do is to encourage and make easy for private sector busineses to get access to input by improving current policies and subsidizing high performing sectors
በቀን 61 ሊትር ወተት የሚትታለብ ላም !
ruclips.net/video/MwgcXFb3FXI/видео.htmlsi=pmvHnQMFbNUuIsn0
קניה
ዋው ብዚ ሆሉ ወተት ብዙ ነገር መስራት ይችላሉ በተለይ cheese 🍕 ለ pizza
ኧረ የማይታመን
የእውነት መልካም ሰራ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሆት ይኛ ጅግና እናት 🙏🏾💪🏾👍🏾
እሰይየኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ደስ ሲሉ ጀግና ኖት❤❤❤❤❤❤
ተንካራ እናት ትክክለኛ መልክት አላህ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ ❤❤❤
የምወደው ስራ ለመስራት ያብቃኝ
ቅን እናት❤❤❤
የኔ እናት አነጋገራቸው ደስ ሲል❤አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
የኔ ውድ እናት ደስ ሲሉ❤❤❤
ምርጥ ወተት ከጥራት ጋር ነው ያላቸው👍👍
ማሻ አላ እናታችን እድሜውትን አላህ ያርዝመውና የበለጠ ይስሩ
እኔ ራሱ ኢትዮጵያ ስገባ እንደዚህ ነው ማድረግ የምፈልገው በእውነት
እኔ አሁን ልጀምር ነዉ ሶስት መቶ ካሬ አለኝ ማልጠቀምበት ቤቴን ስጨርስ ጉዞ ወደ ግብርና😋💪
መንግሰት እንዲህ ያሉ ሰዎችን ማበረታታት አለበት።በየቦታዉ በ ኢንቨስትመንት ተሰጥተዉ ሰራ የማይሰራባቸዉ ቤት ይቁጠረዉ። እባካችሁ አገር ወዳድ የመንግስት አካል ካላችሁ ለሚሰሩ ሰዎች ስጡ ሀገር የሚያድገዉ በሚሰሩ ሰዎች ነዉ።
ጀግና እናት❤❤❤❤❤❤
እማይዬዬዬዬዬ:ደስ ሲሉ:ረጅምድሜ:ይስጠዎት:የኛ ጀግና:እናት
ምርጥ እናት
ማሻ አላህ ጀግና እናት ኖት
❤❤❤❤ጀግና እናት ገብዬ🥰🥰
ጎበዝ እናታችንን👍👍👍
እድሜና ጤና ይስጦት
ጀግና እናት ነወት
የኔ እናት ጓበዝኖት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ማማዬ ራዠመ እደሜ ከጠን ተመኛሁለቹ የሪቢ 🤲🤲🤗
የኔ,እናት,ጀግናኖት❤❤❤❤❤
ፀሀይ የማይመታው ከብት ቫይታሚን ዲ እጥረት አለባቸው ማለት ነው ጉልበታቸውንም የሚታመሙት ካልሲየሙን የሚያለሰልሰው ቅባት ከቆዳቸው ስር የሚገኘው ነው እሱ ፀሀይ ሲመታው ቀልጦ አጥንታቸውን ያለሰልሳል የሚገኘው ቂቤም ቫይታሚን ዲ የሚኖረው እኮ በቆዳቸው ስር ባለው ቅባት ክምችት ነው ስለዚህ ይታሰብበት🥺
የፈረንጅ ላሞች የቀዝቃዛ ሐገር ላሞች ናቸዉ ሞቃታማ ቦታ መኖር አይችሉም ቀዝቃዛ ሻወር እየተሰጣቸዉ ነዉ የሚኖሩት
ጀግና
ደስ የሚል ኘሮግራም ነው
እማማ ኩብቶችን ግን እደጅ አውጡቸው ። እንኮን እንሰሳ ሰው ከ 3 ቀን በላይ ጨለማውስጥ ከተቀመጠ ይታመማል
እንደማያወጧቸው እንዴት አወቅሽ ?
@@ኢየሱስዛሬምያድናል ሲናገሮ አልሰማሽም ። እኔ ሰምቻለሆ
ቦታ አጣሁ ወደውጭ ለማስወጣት የቦታችግር አለ አለችኮ እሷም አልጠፋትም ነበር
So beautiful life.
ልጂ ለእናቷ ምጥአስተማረችአሉ ያንችቢጤ
እንሰው ከቦታቸው ባይነሱ ጥሩ ነው።
ሰላም ገበያ ሚዲያ የላሞችን ዋጋም ብትጠይቁ አሪፍ ነዉ❤❤❤
ማዘር ደስ ይላሉ
Woww ene sigabe seraye new
wow clever woman!!
❤enamesegenaleni teleyalachu demo ❤
ማሚየ ንቁነዎት❤❤
Please ገበያ ሚዲያዎች የሚሸጥ የወተት ላም የት አገኛለሁ?
የኔም ጥያቄነው
ሰላም ገበያዎች❤❤❤
ጅግና ኣደ ❤❤❤❤
yene enat❤❤❤
ገጠር ያዋጣ ከሆነ እኛም እንሰራለን ኢሻአላህ
ገጠርላይወተቱንማንይረከበናል?እከተማጠጋያለቦታከተገኘበጣምጥሩነዉ
@@mekiya917 አወ ግን ካስተዋውቅን እየመጡ ይረከቡና
@@mekiya917 ሻይቤቶች ይወስዱታልከቶከተገኝ
ከተማ ወስደሽ መከረያት ትችያለሽ@@mekiya917
Hero Mom.
እኔ ምለው ቅቤ አላቸው አደለ ወተታቸው ቅቤ ይወጣዋል?
ወተት ካለ እኪት እርጎ ቅቤ ኩጊግ ክሪም ቺዝ በተለይ እነዚህ መስራት የሚችል ሰው አህህህህ😅ተመኘሁ
ወላሂእኔምየላምወተትእርባታነውመስራትእምፈልገው
Yene enate egzbiher erjima edamena tena yesatota 🤲🤲🤲
Be ewunet gebza enat nota 👏👏👏egzbiher tsegawun yabazalot 🤲🤲🤲bertu 💯👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
የፍየል ምርጥ ዝርያ የሚያቀርቡ ካሉ ብትጠቁሙኝ የምታውቁ ካላችሁ ? አመሰግናለሁ
Ok
Bretu enate❤
Mam Fetari Tena Yistachu!!
የት ነው መሸጫው የከብት
Teyaqiwa gobez nat
1ሊትር 100ብር እሪ ከባድ ነው
ሲጀመር የ74 አመት አናት አንቱ ነዉ የሚባለው ከየት ያመጣችሁት ባህል
እንደሆነ አናቅም አዛዉንት አንቺ ብሎ መፃፍ አወኩ ባይ ጥራዝ ነጠቅ ባላገር
ምግባቸዉስ ግን አይዘለቅም
Wow Jegnit inat tilik ariaya not yilemlimu...
• ለስራ የሚሆን ናሽናል አይዲ (National ID) ፕሪንት የሚያደርጉ የፕሪንተር ዓይነቶች ከነዋጋቸው እና ዝርዝራቸው ስሪልን፡፡ በጣም አመሰግናለሁኝ፡፡
ወተት እየጠጡ
ግን አንድ ላም ስንት ይሆን ዋጋዋ
ከ250 ሺ ባላይ ነው ይላሉ
40 shi
😂😢😢@@murshidamurshida8266
ወድሜ የዛሬ 2 አመት 45ሺ የገዛው የፈረጆቹ ወደ 150ሺ ናቸው ብለዋል
@@ሪምወልየዋ መቼ በዚህ ግዜ 150 ሺ አለ እንዴ
Edamy ny tany enatychyn
❤❤❤
አለሽ አንዴ ትወና ትተሽ ነው?
Jiegnit Fetarei Ediemena Tena yestelen
Jegnna enat nachew burttu.
❤❤❤❤😘😘😘😘
አዑን በሪ 🤔ስንት ነው?
🤔🤔መልስ የለም
mertu ansobegnal 80 liter
❤🎉❤
❤❤❤🎉🎉🎉😊😊
Abesa
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መንግስት የመኖ ፋብሪካዎችን ማብዛት አለበት።መንግስት እራሱ መኖ ማምረት ቢጀምር ዉድነቱን ሊያረጋጋ ይችላል።ወተት፣እንቁላል፣ዘርፍ ላይ መኖ ፋብሪካን ነዉ ማብዛት ወጣቱም ወደ ሰራዉ እንዲገባና ለተጠቃሚዉም ዎጋዉን ተመጣጣኝ ለማድረግ መኖ መቀነስ አለበት።
It is not a good approach government to do abusiness. That has never worked for the past 50 years in our country. What gov,t can do is to encourage and make easy for private sector busineses to get access to input by improving current policies and subsidizing high performing sectors
የ74 አመት ሴትዮ አንቺ ማለት አይከብድም!?
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤💯🌹🌹🦁🇪🇹🇪🇹🦁🌹💯💯
ጀግና እናት 🌹🌹🌹
❤❤❤❤