Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንደኛ ነኝ ገበያዎች ሱስ ሆናቹብኝ ህልሜ ይህ ነው አላህ ይርዳኝ።
ጀግና እናት ቀጥሉበት ፈጣሪ ያበርታዎት!!
ጀግና እናት
ማሻአላህ ደስስ ይላል እናታችን በርቱ
እኔም ምኖቴ ነው👍👍😍😍😍😍
ጆግና እናት😘😘❤❤
ማሻአላህ😊
💥🐂 ወተት ተከራይተን በልጅነቴ የማመላልሰው እኔ ነበርኩ (ለቡትሌ) የቢራ ጠርሙስ 4ብር በወር ብር እንከፍላለን.. ግማሽ ስምንት ..ሙሉ ሊትር 16 ብር በወር እንከፍላለን:: ከብት ሚያረቡ ብዙ ሰዎች በአካባቢያችን ነበሩ:: የዛሬ ባለውለታችን ናቸው ::ዛሬ አንድ ስኒ ወተት ሰማኒያ ስልሳ ብር ገብታለች አሉ 😢 አይ ጊዜ !ለመንግስቱ ሃይለማርያም ጤና ተመኘሁ
ከብቶችን ግን ፀሃይ መቼ ነው የሚያገኛቸው ጣሪያው ፀሐይ ሲወጣ የሚነሳ/የሚከፈት ቢሆን
wow🎉
እስቲበኛአገርአሥተምሩልን
Could you need biogas for recycling the wast
አሁን የአንድ ላም ዋጋ ስንትነው?
Ke 180,000-400,000 birr
@@beleteyesigat6635ስንት ነው ቁጡሩ?😂😂😮?
@@beleteyesigat6635😂😂
ዋጋቸው እንደዝርያቸው ብለያይም ሆልስተን ፍረዠር የምባሉ 100% ከሆኑ አንድ የወለደች እስከ 300 ሽህ ብር ።
@@DejeneMedia152 አመሠግናለው
እኔ መጀማሪ ፈልጋለው ብታነግራኝ
Ye sar mahacid mashin yet aganyalu asist argu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በ2500ብር ላም አለ እንዴ ወይሥ ተሣሥተዉ ነዉ ሀበሻ ላም እኳ በዚልክ ብር አይገኝም
በ1997 አመተ ምህረት ከ 2500 በታችም ይገኛል ከ2000 በኃላ ነው ሁሉ ነገር የናረው ባይገርምህ 1996 ኩንታል ጤፍ 135 ብር ቤተሰቦቼ ሲገዙ በአይኔ አይችያለሁ።
እንደዘመኑ ነዋ 1997 ነውኮ ያሉት
እኔ ራሱ ኣንድ በሬ እና ላም በ3500 ሽጬ1998😢 ኣዉቃለዉ
የድሮ ገቢያ እንደዛ ነበር
አስተያየት ከመስጠት በፊት ቪዲዮውን እዩት የምንለው ለዚህ ነው
2500?
አንደኛ ነኝ ገበያዎች ሱስ ሆናቹብኝ ህልሜ ይህ ነው አላህ ይርዳኝ።
ጀግና እናት ቀጥሉበት ፈጣሪ ያበርታዎት!!
ጀግና እናት
ማሻአላህ ደስስ ይላል እናታችን በርቱ
እኔም ምኖቴ ነው👍👍😍😍😍😍
ጆግና እናት😘😘❤❤
ማሻአላህ😊
💥🐂 ወተት ተከራይተን በልጅነቴ የማመላልሰው እኔ ነበርኩ
(ለቡትሌ) የቢራ ጠርሙስ 4ብር በወር ብር እንከፍላለን.. ግማሽ ስምንት ..ሙሉ ሊትር 16 ብር በወር እንከፍላለን:: ከብት ሚያረቡ ብዙ ሰዎች በአካባቢያችን ነበሩ:: የዛሬ ባለውለታችን ናቸው ::ዛሬ አንድ ስኒ ወተት ሰማኒያ ስልሳ ብር ገብታለች አሉ 😢 አይ ጊዜ !ለመንግስቱ ሃይለማርያም ጤና ተመኘሁ