Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በቀን 60 ሊትር ወተት የምትሰጥ ላም ruclips.net/video/MwgcXFb3FXI/видео.htmlsi=4bp45y0iKrZTVaZj
Cha aderashachewen sxegni
ቪዲዮ ላይ አለ
ጫላ ምርጥ ሰው
ስልክ ቁጥራቸውን
ያለምንም ቅድመሁኔታ ለዚህ ወጣት እውቅናና ማበረታቻ ሊሰጠው ይገባል ። ፈጣራው ለሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖሯል ። ጎበዝ ልጅ ፣በርታ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@@ibrahimalifrominharamayauniverRUclips kifet online sira....Rabbit sif Haa dabalu
@@ibrahimalifrominharamayauniverይገርማል የምር ደስ ብሎኛል ባይሆን ያደክበትንም ሰፈር የ ዉሃ እጥረት እንዳረሳው እሺ እብራሂም
የገበያ ሚዲያ ጋዜጠኛ የለህ ቅንና ግልጽ ሃሳብህ ደስ ሲል ። ይህን ጀግና ወጣት የውሃው ጌታ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርከው ።
የኔ ወንድም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ኢትዮጵያን የምትለውጥ ያርግህ
ኢብራሂም ምርጥ ልጅ አላህ ይወቅለት። ለዚህች አገር እንዲህ ያሉ ብዙ ልበቀና ልጆች ያስፈልጓታል። ኢብራሂም ለብዙ ሰው ሞዴል መሆን የሚችል ልጅ ነው።
የምሰሩ እጆች ይባረኩ በጣም መደነቅ ያለበትልጅ ነው በርቱልን ለሀገራችን ታስፈልጉናልችሁ በርቱ ገበያ ሚድያ እናመሰግናለን 🙏
በጣም ነው የማመሰግነው ገበያወች ለምትሰጡን ማብራሪያ😊 ወንድማችንም በርታ
አላህ እረጅም እድሜ ይወፍቅህ በነፃ እስከ ማሰልጠን ቀና ልብ ያለው ጀግና ነህ የሰለጠኑት ግን ገራሚ ናቸው ምናለ በማይጎዳ መልኩ ቢያሰለጥኑ ከራሳቸው ቢማሩ
ወንድሞቼ ህልማችሁ እዉነት ይሁን በሐገራችሁ ላይ
Demirgn
መንግሥት እንደዚህ አይነት ወጣት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ቢሰራ የተሻለ ነው።ወንድሜ ተባረክ።በርታ፣አንድ ቀን የተሻለ ቦታ ትደርሳለህ።
ካቀረብክ አይቀር ሙሉ እንዲሆን ፡ ከዚህ በፊት ከሰራቸው ስራዎች እና ጥቅም ላይ ካሉ የውሃ ምንጮች፡ የውሃው የጥራት አይነት እንዲሁም ተጠቃሚዎች ለምሳሌነት ብታቀርብ ጥሩ ነበር፡፡ እውነት ከሆነ ችግር ፈቺ ስለሆነ
እጅግ የሚደንቅ ቀና ልጅ። ትህትናውና እውቀቱን በቅንነት ለማስተላለፍ የሚተጋ ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።
በርቱ ጎበዞች ኢብራሂም በጣም ቀና ሰው ነህ።
የልጅ ቅንነት ይገርማል ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ❤
ጫላ አንተ ግን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
በጣም የምንፈልገውን እኛን ሆኖ ነው የጠየቀልን
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለ ወጣት ነው አገራችንን ከድህነት የሚያወጣን❤❤❤
እጅግ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ በረታልን ወንድማችን
You are by far much better than those who talks about artificial inteligence, creating home made drones, talking about the universe. Keep it up bro.
ዋው የኢትዮጵያ ተስፋዎች ኮራንባችሁ ነገ ሀገራችንን ወደ ዳቦ ቅርጫት ሄደናል
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ። እውነተኛ ሀገር ወዳድ ማለት እንዲህ ነው በርታ።
እምዬ ኢብራሂም የኛ ጀግና ደግ ሰው ወደደቡብ ሱዳን እባክህ አትሂድ አደራህን ብዙ ግድ አለ ወደዛ። እዚህ ሀገርህ ውስጥ ብቻ ብትሰራ ታላቅ ሰው ትሆናለህ። በርታ። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን፣ ይህንና ጸጋውን ያብዛልህ።
ወንድሜ እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ በርታልን
ጀግና ወጣት ነው የሰራቸውን ውሃዎች አይተናል
ዋዉዉዉዉ ጀግና ወድማችን በርታ ጫላ ወድማችንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የሀንን ቪድዮ አይቼ ስደት በቃኝ ለማለት ወሰንኩኝ እርሻ አለብኝ ለሞስኖ ግን አይመችም ዋሃ የለም አሁን ግን የሀንን ዋሃ አስወጥቼ ግብርና ብሰራ ያዋጠኛል ብየ አሰብኩኝ የሰዉ አገር ሽንትቤት ማጠብ የሰዉ ፍት ማየት ሰለቸኝ አቦ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ተስፋ አደሪጋሎሁ መጥቼ እንደምሰለጥን ኑሩልን የኛ ጀግኖች ስደተኛዋ ትግራወይት እህታቹሁ ነኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጥያቄ አለኝ ዉሀ ለማዉጣት ከከርሰ ምድር ቦታ ይወስነዋል ወይስ በማንኛዉም ቦታ ዉሀ ይገኛል እኔ የመስኖ ልማት ለመስራት አስቤ ነዉ እና እዴ ነው ማዉጣት የምችለዉ እባካቹ መልስ ስጡኝ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንድም አላህ ካሰብከው በላይ ያውልህ ከተሰራበት ያለ ብዙ ዎጭ ከውሀ ችግር ወጥን ብዙ ልማት የምንጠቀምበት እድል ነው በጣም ደስ ይላል
Demregn
እጅግ ድንቅ ሰው ነህ የበለጥ ነገር እንድትሰራ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥህ❤
ገበያዎችእግዚአብሄር ይባርካችሁ ።ወንድማችን ትልቅ ስራ እየሰራ ነው።አገር ቤት ስመጣ ላገኘው እጥራለሁ።I ገበያዎች ቁፉሮው ተጠናቆ በስራ ላይ ያለውን performance ብታሳዩን የተምዋላ ይሆን ነበር።አገር ወዳድ ጀግና ልጅ ነው።
መመርመሪያ ዉሀዉ ስንት ሜትር ላይ እዳለ መሳሪያ ብትገዛ ጥሩ ነዉ
የጫላ ጥረት የሚገርም ነው በርታ ትልቅ የገበያ ትስስር እየፈጠርክ ነው ስራ መስራት ለሚፈልጉ ወገኖች ትልቅ እርዳታ ነው።
በጣም መደገፍ ያለበት ወጣት ነው በርታ ጀግና ነህ
በጣም ምርጥ ፣ቀላልና እጅግ ጠቃሚ አሰራር ነው ። እጅግ አዋጭና ምርጥ የገበያና የስራ ዕድል ነው ። እናመሠግናለን
ለሀገራችን እጅግ በጣም ጥሩ የ you tube channel ነው። በጣም በርቱልን።
ጎበዝ ነህ በርታ
በጣም ምርጥ ኘሮጄክት ነው እድሉን ባገኝ እሠለጥናለሁ
በጣም ጎበዞች ናችሁ የኔ ትውልድ በጣም እየተለወጠ ነው አርአያችሁን እንከተላለን
እኔን ደስ ያለኝ ያገሬ ልጅ እዝህ ድረጃ ድርሶ ማየቴ ነው ጎበዝ በርታ
በጣም ድንቅ ነው በርታ
እንደዚ አይነት ወጣት ያብዛልን! 💚💛♥
አልኸምዱሊላህ ወንድሞቼ በርቱበጣም ነው የኮራሁባችሁ
Ftary ewkatikin ybarklik yalmnm sisit ewkatikn bakna libona naw mitngarw tabarak
እጅግ በጣም መልካም ስራ ነው በርቱ 👍ስልካቸውን ብትፅፉልን🙏
Thank You Gebeya Media, Appreciate specially Chala Gelchu!
ዋው በጣም አርፍ ወንድማችን በርታ❤❤🎉
masha Allah! Allah yirdah Mirt Ethiopiawi neh......👏👏👏👏👏
ወንድሜ ኢብሮ ፈጣሪ ይባርክህ ምነው ሁላችንም እንዳተ ብናስብና እንዳተ ቅን ብንሆን አቦ ዘርህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ
የእውነት ጀግና ነህ
ማሻአላ ተባረክ አለህ ሀቢቢ አላህ ያበርታህ
አባቴ እጅህ ላይ ምንም ችግር አያመጣም? በተረፈ ተባረክ
This is Revolutionary Idea 👍
ደግ ልብ ያለዉ ልጅ ነዉ ያስታዉቃል ❤❤❤
ተባረክ ኣምላክ ብርታቱ ይስጥህ
በርታ ጀግና
ጀግና
ዋውውውውውው በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤!!!
What an inspiring work 🥰🥰. Kudos to this hardworking boy 👏👏👏
betam arife hasabe new gin weha menor yalmenoru botawu laye bmene yitaweqale
በጣም ሊመሰገን የሚገባ ወጣት ነዉ ሐገርን መለወጥ የሚችል ስራ ነዉ እየሰራ ያለዉ
ምርጥ ጥበበኛ የጥም ፈቺ👍
በርታ ወንድሜ ... ሀገራችን እንደ አንተ አይነቱን ነው የሚፈልገው .....የመንግስትን እርዳታ እንዳትጠብቅ.... ጥረህ ግራህ በራስህ ስራ...
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ያስላም ምን ያህል ጎበዝና ቅን ልጅ ነው መንግስት እውቅናና ድጋፈ ሊያደርግለት ይገባዋል
በጣም፡ደስ፡ይላል፡ወንድሜ፡በርታ፡፡
ወጣቱ ኢብራሂም አሊ፤ ሥራህ ይባረክ፡፡ ያንተን ፈለግ የሚከተሉ ይብዙልን፡፡ ቤተሰቦች ሆይ ውሃ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝበት አካባቢ ላይ የምትገኙ ይህንን ተግባራዊ ሥራ ተጠቀሙ፡፡ ተሞክሮው በርቀት ለሚገኝበት አካባቢ ልምድ ይሰጣል፡፡ ሁላችሁም በርቱ፡፡ ገበያ ሚዲያም ጥረታችሁ ጥሩ ነው፡፡ በጣም ጠቃሚ የአገር ጉዳይ ላይ እየሠራችሁ መሆኑ ያስመሰግናችሁዋል፡፡
መልካም ጅማሮ ነውበርታልን
ጀግና ወጣት በርታልን ሚመለከከተው አካል ድጋፍ ማድረግ ይኖርበታል
በጣም ጎበዝ ነህ
ወንድም ኢብራሂም አመሰግናለው የብዙሀንን የውሃ ችግር በቀላል መንገድ መፍትሄ በማበጀት አልፎም ለእኛ በሰጠህን ስልጠና መሰረት ስኬታማ ሁነን ወደ ስራ ገብተናል🙏🙏
የት ክልል ነው የጀመርከው ወንድሜ ትግራይ ክልል ይሄንን ስልጠና የሚሰጥ ካለ ኣገናነኝ👌
😮በጣም ይበል የሚያሰኝ ነው በርታ ወንድሜ
ከባድ ማሽን የሚሰራውን ነገር በቀላል ማሽን መስራትን የመሰለ ፈጠራ የለም። በርቱ
Wow! Keep up the good work man!! May God bless you with lots of more wisdom!
Ibrahim Rural Development Project 👍
በጣም ይገርማል ቀጥል በት አይዞ
Ibrahem betam des yelal alahi ybarkhi
ወድ ግጥር ትሄዳለህ አሏህ ወድሜ በጣም ነው ምፈልገው አብክህ ምለስልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹
ግሩም ነዉ በርታ አገር መለወጥ ይቻላል:::
ጎበዞች ቦቲ / ፕላስቲክ ጫማ glove እና ፖላስቲክ ልብስ ብትለብሱ
Amazing Brain he deserves National support 6:10
Great job wonderful Man
አላህ ይባርክልህ እውቀትህና ጊዜህን
ቅን ወጣት እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ
Endih kin yemiasib sew sewu aywodm!Be Allah endaygelut eferalew! Allah yitebikih wandme!
ወንድማችንም በርታ🙏🙏🙏
Tebarek Allah yibarkih !!!!
አቦ አላህ ይጨምርልህ ኢብራሂም አላህ ያመቻችልህ እነ ወንድሜ ልማት ውስጤ ነው ካላህጋ እጅህ ቢደርሰኝ ስልክህ ብትለቀው ደስ የለኛል
ብራዘር ስልክህ ላክልኝ አቡበክር ፈድሉ ከቡታጅራ
Good bless you my Ethiopia 🇪🇹 son I wish you long life and good health and joy ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wonderful person bless you.
በርቱ! ይሳካላችሁ!!!
Brilliant Idea !!!!!!
Ministry of Agriculture and Water resource must sponsor your Project
ማሻአላ እኔ እምፈልገው ነው አመሰግናለሁ ወንድም በተጨማር በገጠር ወፍጮ በሶላር እሚሰራ ካለ ወንድም ጫላ
😂😂
ወንድማችን በርታ
ጠይቄህ ነበር እኔም እናመሰግናለን ጫላየ
በርታ!
በርቱአላህያግዛቹ❤❤❤❤ላይክ
we love you my man
አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ልጅ
በጣም መደነቅ ያለበትልጅ ነው
ከሁሉም በማስቀደም ለጀመርከዉ ሥራ ላመሰግን እወዳለሁ። ሌላው ጉድጓድ ለመቆፈር የሚትጠቀመውን እቃዎች ዝርዝር ብትነግረን?
Good job’ keep going brother
He is Brilliant
አረ እሄ ወንድማችን ማግኘት እፈልጋለው እግዜአብሔር ግልበትክ አረእሄወንማችንት እፈልጋለው እግዜአብሔር ግልበትክ ይቦርክልክ
በቀን 60 ሊትር ወተት የምትሰጥ ላም
ruclips.net/video/MwgcXFb3FXI/видео.htmlsi=4bp45y0iKrZTVaZj
Cha aderashachewen sxegni
ቪዲዮ ላይ አለ
ጫላ ምርጥ ሰው
ስልክ ቁጥራቸውን
ያለምንም ቅድመሁኔታ ለዚህ ወጣት እውቅናና ማበረታቻ ሊሰጠው ይገባል ። ፈጣራው ለሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖሯል ። ጎበዝ ልጅ ፣በርታ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@@ibrahimalifrominharamayauniverRUclips kifet online sira....Rabbit sif Haa dabalu
@@ibrahimalifrominharamayauniverይገርማል የምር ደስ ብሎኛል ባይሆን ያደክበትንም ሰፈር የ ዉሃ እጥረት እንዳረሳው እሺ እብራሂም
የገበያ ሚዲያ ጋዜጠኛ የለህ ቅንና ግልጽ ሃሳብህ ደስ ሲል ። ይህን ጀግና ወጣት የውሃው ጌታ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርከው ።
የኔ ወንድም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ኢትዮጵያን የምትለውጥ ያርግህ
ኢብራሂም ምርጥ ልጅ አላህ ይወቅለት። ለዚህች አገር እንዲህ ያሉ ብዙ ልበቀና ልጆች ያስፈልጓታል። ኢብራሂም ለብዙ ሰው ሞዴል መሆን የሚችል ልጅ ነው።
የምሰሩ እጆች ይባረኩ በጣም መደነቅ ያለበትልጅ ነው በርቱልን ለሀገራችን ታስፈልጉናልችሁ በርቱ ገበያ ሚድያ እናመሰግናለን 🙏
በጣም ነው የማመሰግነው ገበያወች ለምትሰጡን ማብራሪያ😊 ወንድማችንም በርታ
አላህ እረጅም እድሜ ይወፍቅህ በነፃ እስከ ማሰልጠን ቀና ልብ ያለው ጀግና ነህ
የሰለጠኑት ግን ገራሚ ናቸው ምናለ በማይጎዳ መልኩ ቢያሰለጥኑ ከራሳቸው ቢማሩ
ወንድሞቼ ህልማችሁ እዉነት ይሁን በሐገራችሁ ላይ
Demirgn
መንግሥት እንደዚህ አይነት ወጣት ላይ ትኩረት ሰጥቶ ቢሰራ የተሻለ ነው።
ወንድሜ ተባረክ።በርታ፣አንድ ቀን የተሻለ ቦታ ትደርሳለህ።
ካቀረብክ አይቀር ሙሉ እንዲሆን ፡ ከዚህ በፊት ከሰራቸው ስራዎች እና ጥቅም ላይ ካሉ የውሃ ምንጮች፡ የውሃው የጥራት አይነት እንዲሁም ተጠቃሚዎች ለምሳሌነት ብታቀርብ ጥሩ ነበር፡፡ እውነት ከሆነ ችግር ፈቺ ስለሆነ
እጅግ የሚደንቅ ቀና ልጅ። ትህትናውና እውቀቱን በቅንነት ለማስተላለፍ የሚተጋ ልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።
በርቱ ጎበዞች ኢብራሂም በጣም ቀና ሰው ነህ።
የልጅ ቅንነት ይገርማል ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ❤
ጫላ አንተ ግን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
በጣም የምንፈልገውን እኛን ሆኖ ነው የጠየቀልን
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለ ወጣት ነው አገራችንን ከድህነት የሚያወጣን❤❤❤
እጅግ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ በረታልን ወንድማችን
You are by far much better than those who talks about artificial inteligence, creating home made drones, talking about the universe. Keep it up bro.
ዋው የኢትዮጵያ ተስፋዎች ኮራንባችሁ
ነገ ሀገራችንን ወደ ዳቦ ቅርጫት ሄደናል
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ። እውነተኛ ሀገር ወዳድ ማለት እንዲህ ነው በርታ።
እምዬ ኢብራሂም የኛ ጀግና ደግ ሰው ወደደቡብ ሱዳን እባክህ አትሂድ አደራህን ብዙ ግድ አለ ወደዛ። እዚህ ሀገርህ ውስጥ ብቻ ብትሰራ ታላቅ ሰው ትሆናለህ። በርታ። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን፣ ይህንና ጸጋውን ያብዛልህ።
ወንድሜ እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ
በርታልን
ጀግና ወጣት ነው የሰራቸውን ውሃዎች አይተናል
ዋዉዉዉዉ ጀግና ወድማችን በርታ ጫላ ወድማችንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የሀንን ቪድዮ አይቼ ስደት በቃኝ ለማለት ወሰንኩኝ እርሻ አለብኝ ለሞስኖ ግን አይመችም ዋሃ የለም አሁን ግን የሀንን ዋሃ አስወጥቼ ግብርና ብሰራ ያዋጠኛል ብየ አሰብኩኝ የሰዉ አገር ሽንትቤት ማጠብ የሰዉ ፍት ማየት ሰለቸኝ አቦ እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ተስፋ አደሪጋሎሁ መጥቼ እንደምሰለጥን ኑሩልን የኛ ጀግኖች ስደተኛዋ ትግራወይት እህታቹሁ ነኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጥያቄ አለኝ ዉሀ ለማዉጣት ከከርሰ ምድር ቦታ ይወስነዋል ወይስ በማንኛዉም ቦታ ዉሀ ይገኛል እኔ የመስኖ ልማት ለመስራት አስቤ ነዉ እና እዴ ነው ማዉጣት የምችለዉ እባካቹ መልስ ስጡኝ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንድም አላህ ካሰብከው በላይ ያውልህ ከተሰራበት ያለ ብዙ ዎጭ ከውሀ ችግር ወጥን ብዙ ልማት የምንጠቀምበት እድል ነው በጣም ደስ ይላል
Demregn
እጅግ ድንቅ ሰው ነህ የበለጥ ነገር እንድትሰራ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥህ❤
ገበያዎች
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ።ወንድማችን ትልቅ ስራ እየሰራ ነው።አገር ቤት ስመጣ ላገኘው እጥራለሁ።I ገበያዎች ቁፉሮው ተጠናቆ በስራ ላይ ያለውን performance ብታሳዩን የተምዋላ ይሆን ነበር።አገር ወዳድ ጀግና ልጅ ነው።
መመርመሪያ ዉሀዉ ስንት ሜትር ላይ እዳለ መሳሪያ ብትገዛ ጥሩ ነዉ
የጫላ ጥረት የሚገርም ነው በርታ ትልቅ የገበያ ትስስር እየፈጠርክ ነው ስራ መስራት ለሚፈልጉ ወገኖች ትልቅ እርዳታ ነው።
በጣም መደገፍ ያለበት ወጣት ነው በርታ ጀግና ነህ
በጣም ምርጥ ፣ቀላልና እጅግ ጠቃሚ አሰራር ነው ። እጅግ አዋጭና ምርጥ የገበያና የስራ ዕድል ነው ። እናመሠግናለን
ለሀገራችን እጅግ በጣም ጥሩ የ you tube channel ነው። በጣም በርቱልን።
ጎበዝ ነህ በርታ
በጣም ምርጥ ኘሮጄክት ነው እድሉን ባገኝ እሠለጥናለሁ
በጣም ጎበዞች ናችሁ የኔ ትውልድ በጣም እየተለወጠ ነው አርአያችሁን እንከተላለን
እኔን ደስ ያለኝ ያገሬ ልጅ እዝህ ድረጃ ድርሶ ማየቴ ነው ጎበዝ በርታ
በጣም ድንቅ ነው በርታ
እንደዚ አይነት ወጣት ያብዛልን! 💚💛♥
አልኸምዱሊላህ ወንድሞቼ በርቱ
በጣም ነው የኮራሁባችሁ
Ftary ewkatikin ybarklik yalmnm sisit ewkatikn bakna libona naw mitngarw tabarak
እጅግ በጣም መልካም ስራ ነው በርቱ 👍
ስልካቸውን ብትፅፉልን🙏
Thank You Gebeya Media, Appreciate specially Chala Gelchu!
ዋው በጣም አርፍ ወንድማችን በርታ❤❤🎉
masha Allah! Allah yirdah Mirt Ethiopiawi neh......👏👏👏👏👏
ወንድሜ ኢብሮ ፈጣሪ ይባርክህ ምነው ሁላችንም እንዳተ ብናስብና እንዳተ ቅን ብንሆን አቦ ዘርህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ
የእውነት ጀግና ነህ
ማሻአላ ተባረክ አለህ ሀቢቢ አላህ ያበርታህ
አባቴ እጅህ ላይ ምንም ችግር አያመጣም? በተረፈ ተባረክ
This is Revolutionary Idea 👍
ደግ ልብ ያለዉ ልጅ ነዉ ያስታዉቃል ❤❤❤
ተባረክ ኣምላክ ብርታቱ ይስጥህ
በርታ ጀግና
ጀግና
ዋውውውውውው በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤!!!
What an inspiring work 🥰🥰. Kudos to this hardworking boy 👏👏👏
betam arife hasabe new gin weha menor yalmenoru botawu laye bmene yitaweqale
በጣም ሊመሰገን የሚገባ ወጣት ነዉ ሐገርን መለወጥ የሚችል ስራ ነዉ እየሰራ ያለዉ
ምርጥ ጥበበኛ የጥም ፈቺ👍
በርታ ወንድሜ ... ሀገራችን እንደ አንተ አይነቱን ነው የሚፈልገው .....የመንግስትን እርዳታ እንዳትጠብቅ.... ጥረህ ግራህ በራስህ ስራ...
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ያስላም ምን ያህል ጎበዝና ቅን ልጅ ነው መንግስት እውቅናና ድጋፈ ሊያደርግለት ይገባዋል
በጣም፡ደስ፡ይላል፡ወንድሜ፡በርታ፡፡
ወጣቱ ኢብራሂም አሊ፤ ሥራህ ይባረክ፡፡ ያንተን ፈለግ የሚከተሉ ይብዙልን፡፡ ቤተሰቦች ሆይ ውሃ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝበት አካባቢ ላይ የምትገኙ ይህንን ተግባራዊ ሥራ ተጠቀሙ፡፡ ተሞክሮው በርቀት ለሚገኝበት አካባቢ ልምድ ይሰጣል፡፡ ሁላችሁም በርቱ፡፡ ገበያ ሚዲያም ጥረታችሁ ጥሩ ነው፡፡ በጣም ጠቃሚ የአገር ጉዳይ ላይ እየሠራችሁ መሆኑ ያስመሰግናችሁዋል፡፡
መልካም ጅማሮ ነው
በርታልን
ጀግና ወጣት በርታልን ሚመለከከተው አካል ድጋፍ ማድረግ ይኖርበታል
በጣም ጎበዝ ነህ
ወንድም ኢብራሂም አመሰግናለው የብዙሀንን የውሃ ችግር በቀላል መንገድ መፍትሄ በማበጀት አልፎም ለእኛ በሰጠህን ስልጠና መሰረት ስኬታማ ሁነን ወደ ስራ ገብተናል🙏🙏
የት ክልል ነው የጀመርከው ወንድሜ ትግራይ ክልል ይሄንን ስልጠና የሚሰጥ ካለ ኣገናነኝ👌
😮በጣም ይበል የሚያሰኝ ነው በርታ ወንድሜ
ከባድ ማሽን የሚሰራውን ነገር በቀላል ማሽን መስራትን የመሰለ ፈጠራ የለም። በርቱ
Wow! Keep up the good work man!! May God bless you with lots of more wisdom!
Ibrahim Rural Development Project 👍
በጣም ይገርማል ቀጥል በት አይዞ
Ibrahem betam des yelal alahi ybarkhi
ወድ ግጥር ትሄዳለህ አሏህ ወድሜ በጣም ነው ምፈልገው አብክህ ምለስልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹
ግሩም ነዉ በርታ አገር መለወጥ ይቻላል:::
ጎበዞች ቦቲ / ፕላስቲክ ጫማ glove እና ፖላስቲክ ልብስ ብትለብሱ
Amazing Brain he deserves National support 6:10
Great job wonderful Man
አላህ ይባርክልህ እውቀትህና ጊዜህን
ቅን ወጣት እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ
Endih kin yemiasib sew sewu aywodm!
Be Allah endaygelut eferalew!
Allah yitebikih wandme!