የውሃ ማውጫ ማሽን አስመስሎ የሰራው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #fana_tv #fana_digital #fana_tech
    ተሻለ ቦንሳ በቴክኒክና ሙያ ሰርተፊኬት አለው፤ በአካባቢው የሚያየውን ችግር እንደ መነሻ በመውሰድ የህንዱን የውሃ ጉድጓድ መቆፈሪያ ሙሉ ለሙሉ በመገልበጥ ወይንም ኮፒ በማድረግ ለስራ ዝግጁ አድርጎታል፡፡

Комментарии • 66

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Год назад +6

    ይህማ
    ለኞ ለባላገሮች እጅግ ጠቃሚ ነው
    በርታልን

  • @user-jw7ep4lo1c
    @user-jw7ep4lo1c Год назад +5

    ወንድ የናቱ ልጅ በርታ!ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt Год назад +8

    መልካም ስራ እግዚአብሔር አዕምሮህን ይበልጥ ይባርከው:: በየፌስቡኩ ላይ ተጥዶ የሚውለው ጅላጅልና ጅላንፎ ሁሉ ዩቲዩብ ላይ ደግ ነገር ቢማርበት ጥሩ ነው እላለሁ::

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Год назад +1

    በየሀገራቱ ገራሚ የሆነ የፈጠራ ችሎታ ያላቸው ወጣቶች በብዛት አሉ እድሉን አላገኙም እንጂ ብዙ እደል እየተሰጣቸው የሚገኘው ፈጠራ ሰራን እያሉ በዘመድ የሚመጣውን እድል እያባከኑ የሚገኙ ናቸው....ለማንኛውም በርታ ወንድሜ

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus Год назад +4

    እስኪ ይሁን ይሄንኛዉ 100% ባይሠራም...ያድጋል ይሻሻላል በርታ

  • @tameratmitiku9732
    @tameratmitiku9732 Год назад +2

    አምሮክን ከዚ በበለጠ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Год назад +3

    Wow mama Ethiopia 🇪🇹 have amazing children to make her great 👍👏. Need little bit help he will doing more. God bless you young man.

  • @viralposts986
    @viralposts986 Год назад +4

    This is the type of heroes Ethiopia needs at the moment

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 Год назад +3

    በጣም የምታኮራ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 11 месяцев назад +2

    ያንተ አይነቱን ያብዛ ግን የት እናግኛቹክ በጣም እፈልጋለሁ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Год назад

    በጣም አስደሳች የፈጠራ ውጤት ነው። በዚሁ ምእራብ ሸዋ አካባቢ ይህ ፈጠራ እያደገ የመጣ ይመስላል ።በማኑዋል የሚሰሩ ወጣቶችን በዲማ ሰበታ አስቆፍሬ ሞክሬዋለውኝ። ይህ ደግሞ እጅግ የተሻለ ነውና በርቱ።

    • @dejenenegash2375
      @dejenenegash2375 6 месяцев назад

      Iski silkachewun lakilign enem maskofer felige nw ina besint birr nw yaskoferkew

  • @user-bp8uf3sh5w
    @user-bp8uf3sh5w 10 месяцев назад +2

    ስልክ ቢኖር ማሽኑን የምንጠቀምበት እድል ቢፈጠር ።

  • @abuaymenmohammad9349
    @abuaymenmohammad9349 Год назад +4

    .. አድራሻችሁ የትነው

  • @Agtestech
    @Agtestech Год назад +2

    Where is the link? website , Email address and contact information
    የድርጅቱ ቋሚ አድራሻ ፣ ሥልክ ቁጥር የትራንስፖርት ወጪውን እና የዋስትና እንዲሁም የሙያ ድጋፍና ገለፃ በአተገባበር ወቅት እክል እንዳያጋጥም።

  • @henoktedla6323
    @henoktedla6323 Год назад +3

    የሰራችሁት ነገር በጣም ሀሪፍ ሆኖ ሳለ ሙሉ ለሙሉ ነጮችን ለመምሰል መሞከር ደሞ ዞሮ ዞሮ አሁንም የነሱ ሀሳብ ጥገኛ (ባርያ) መሆናችሁን ነው የሚገልፀው!!!
    እስኪ ደሞ ኢትዮጵያዊ ሁኑና ያላችሁን አቅም ተጠቅማችሁ ሀበሻዊ የሆነ ነገር ስሩና አስገርሙን....
    የዛኔ እኔም በግዢም ሆነ ስራችሁን በሰፊው በማስተዋወቅ ከጎናችሁ ነኝ በርቱ ✌️💪

  • @TegeneLegese
    @TegeneLegese Год назад +3

    ፈና እባካችሁ የልጁን አድራሻ አስቀምጡት?

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 Год назад +1

    great job... 👍🏿👍🏿

  • @jedidahmed
    @jedidahmed Год назад +1

    coping is a good way to introduce and change technologies

  • @misekerdebebe457
    @misekerdebebe457 2 месяца назад

    የኔ መልዕክት ለሚዲያዎች ነው.... መቼ ነው ግን በዚህ መልኩ የምትቀጥሉት? እስኪ የውጪዎቹን ሚዲያዎች ተመልከቱ አንድን ፈጠራ ከማምረት ጀምሮ በተግባር እስከመፈተሽ ሙሉ መረጃ ያስጨብጣሉ የምርቱ ሂደት ይቅር ለምሳሌ ይህ ማሽን እየቆፈረ ለመቅረጽ ምን ያዛችሁ? ሁሌ ከማኮብኮብ ያላለፈ ሄሊኮፕተር ከ100 ሜትሮች የማያልፍ መንኮራኲር ....... ብዙ ተመሳሳይ የፈጠራ ስራወችን ታዝቤያለሁ እስኪ ሰከን በሉና ለህዝቡ ተጨባጭ መረጃ አድርሱ::

  • @Ethio143
    @Ethio143 Год назад

    I can see these two will change the world.

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Год назад +1

    ምርጥ ስልክ፡ወይም፡አድራሻ

  • @alihassen1242
    @alihassen1242 5 месяцев назад

    ጀግና ነህ በርታ

  • @santshsantsh914
    @santshsantsh914 Год назад +1

    እረ የት ነዉ የሚገኘው እኔ እገዛው ነበር እርሻ ላይ የመስራት ህልም አለኝ

  • @GirmaB
    @GirmaB Год назад

    ጀግና እንዲህ ነው

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Год назад

    Good job brother 👏!

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 Год назад

    There is so many people out there to make any machine
    Every city must have talent school show
    So that we can bring our creativity 🇪🇹🇪🇷🇸🇴

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Год назад

    Wonderful boy!!! Keep up!!!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    በርታ.ጀግና

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 Год назад

    GOBEZI LGI EDEGILIN,OK. KEEP IT UP!!

  • @melemele4258
    @melemele4258 Год назад

    Great Job.

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw Год назад

    Super! Great job bro.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Год назад

    Good job

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 Год назад

    Keep it up

  • @GoldTube-af
    @GoldTube-af 5 месяцев назад

    ምን አይነት ሚድያ ነው ባካቹህ
    አድራሻ አያስቀምጥም እንዴ

  • @mame967369
    @mame967369 5 месяцев назад

    How do I get contact information

  • @tayeteshomeoromiageoprocess
    @tayeteshomeoromiageoprocess Год назад +1

    ye tulubollo lijoch altechalachum

  • @endomalkatube147
    @endomalkatube147 Год назад

    እንዴት ማገኘት እንችላለን ስልክ ቁጥር ሰ

  • @SenbetoMosissa
    @SenbetoMosissa День назад

    Address please

  • @biiftuudream2825
    @biiftuudream2825 Год назад

    Amezing

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 Год назад

    የት አለ ሊንካችሁ በብዙ መልኩ ሰው ሊገናኛችሁ ቢፈልግ?

  • @user-nz7xq8qe5n
    @user-nz7xq8qe5n 2 месяца назад

    እኔእገዛለሁ ወይትነእሚገኘው

  • @user-rv2rp9ew8h
    @user-rv2rp9ew8h Год назад

    አድራሻህ የትነው ወይም ስልክ ቁጥር ለማሰራት ነው

  • @biiftuudream2825
    @biiftuudream2825 Год назад

    I need it soo amazing

  • @yosephgirma2237
    @yosephgirma2237 Год назад

    Jegena neh berta, telku sera ehen yefetera chelotahen wede business mekeyer new berta fetare kante ga yehun

  • @AbduRahman-qo5wf
    @AbduRahman-qo5wf Год назад

    በሪቲ አይዛ

  • @ahmedmekonne
    @ahmedmekonne 3 месяца назад

    አድራሻ አሥቀምቱ

  • @habibaabdu4692
    @habibaabdu4692 Год назад

    የትነዉ የሚሸጠዉ ቁጥራችሁን ላኩ

  • @miskirf
    @miskirf Год назад

    እንዴት እናግኝህ ስልክ

  • @biiftuudream2825
    @biiftuudream2825 Год назад

    Woow

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbamakibelMakibelmitku-hs1ws
    @AbamakibelMakibelmitku-hs1ws Год назад

    Adirashw situn

  • @user-eu6su7je1x
    @user-eu6su7je1x Год назад

    ቁጥረቸውን ብትሰጡኝ

  • @malmal5918
    @malmal5918 Год назад

    በተግባር ከተፈተሸ በኃላ ማቅረብ አይሻልም?

  • @dagabgaz3129
    @dagabgaz3129 Год назад

    yet mazez yichalal? contact address?

  • @user-eu6su7je1x
    @user-eu6su7je1x Год назад

    መግዛት ፈልገለሁ

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej Год назад

    መንግስት መርዳት የለባት እንዳዝህ አይነት ወጣቶችን ነው

  • @viralposts986
    @viralposts986 Год назад

    Artists copy clothes but we need to copy technologies

  • @fatumabedru2890
    @fatumabedru2890 Год назад

    ❤💛💚🤲☝️🤝🙏🤲🤲🤲

  • @AbduRahman-qo5wf
    @AbduRahman-qo5wf Год назад

    በሪቲ አይዛ

    • @muhajiraman1050
      @muhajiraman1050 Год назад +2

      ይህ ማሽን የሰራው ልጅ ስልክ ቁጥሩ አስቀምጡልን

    • @user-rp9vf7rk6v
      @user-rp9vf7rk6v Год назад +1

      Selkun asekmtulene