#

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 76

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  11 месяцев назад +12

    ruclips.net/video/G8UEcD1k89k/видео.htmlsi=Lkuw9TJMbb4VIgZ_
    ውድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫል የፀጉር ውህድ ተመልከቱ❤

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 11 месяцев назад +3

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን ሮዚ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ የኔ በልሙያ ቆንጆ አስራር ነው ብርቺልኝ ❤❤👍🏻✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐😘👈🏻

  • @yegnabet20tube
    @yegnabet20tube 11 месяцев назад +2

    Aslamu aleykumy werahmetulahi weberkatuhu ❤❤ mashallah berchi roziyy betam konjo new imokralew😊😊

  • @ሀሊማ-ጸ1ለ
    @ሀሊማ-ጸ1ለ 11 месяцев назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ዋው❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 11 месяцев назад

    ሮዛዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የዛሬዉ ይለል ዋዉ አረ ሰራዋለሁ ደስ የሚለዉ ደሞ ለብዙ ቀን መቀመጡ ነዉ በጣም ቆንጆ ዉህድ ነዉ የበቆሎ ዱቄት መገኛዉ ቅርብ ነዉ እናመሰግናለን ዉዴ ዉፍረቱ ሲያምር ሰራሁት በቃ ነግርሻለሁ አይቸዉ በርቺልኝ እንቁላሉንም እሺ ❤❤🙏

  • @emusumyatube
    @emusumyatube 11 месяцев назад +1

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ
    ጎበዝ ጠክሪ የኔ ጀግና ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ለእስሮኞቹ ይበላቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያማል

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 11 месяцев назад +1

    ማሸአለህ ሮዚዬ በርቺ በጠም አሪፍ ነዉ👏👏👏👏

  • @emukal
    @emukal 11 месяцев назад

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ሮዚና ማሻአሏህ ሁሌም በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ ትሬትመንት ነው የምታሳይን በርችልኝ የኔዋ ❤

  • @امطالب-ل3ص
    @امطالب-ل3ص 11 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ የኔ ባለሞያ እችሽ ይባርክ
    እውነት ትችያለሽ በርቺ ጐበዝ ነሽ

  • @umuhayattube
    @umuhayattube 11 месяцев назад +1

    ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውበርክትሁ አሕልንውዴ ውስሕልን መርሕባፍክ ዋውውው ድስይልናበር እናመስግናለን 🎉🎉🎉❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 8 месяцев назад +2

    Selam lezih beat selanshybza እሮዝዬ የረከብኬንቃርሣሬም የተንቢ ቃያ ኤቴዉ በጣም ደስ የሚልዉሕድ ነዉ እጀሽይባረክ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 6 месяцев назад

      ውረሟሂ ? ለስንት ጊዜ ነው ሚደበቀው

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 11 месяцев назад

    Aselamualykum werahimtullahi webirkatu ahln weda ehita rozayaa ያገሬ የወንዜ ማሻአላህ ሽበት እንኳን ማፊ ግን እሞክረዋለሁ

    • @neyamastyle7605
      @neyamastyle7605 11 месяцев назад

      የፀጉር ከለር ቡኒ እንዲሆን ምን ልጨምር

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 11 месяцев назад +1

    አሠላማአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህሌን በርች

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 11 месяцев назад

    ማሻ አላህህህ ሮዚ የኔ ባለሙያ ዋለይኩም አሰላም ውራህመሩላህ ውበረካቱ አህለን ውሳህለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 11 месяцев назад

    Was we wb እንኳን ደህና መጣሽ ሮዝዬ በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 11 месяцев назад +2

    የተፈጥሮ ግዴታን ማጥፋት አይቻልም
    ምነዉ ሸዋ

  • @shemistube
    @shemistube 11 месяцев назад

    ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሁ አገራችንን ስላሙን ይመልስልን🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹 ዋውውውው. ሽርርር. ላይክ

  • @ሀምዲያቢትከማል
    @ሀምዲያቢትከማል 11 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንደምን ነሽ ሮዛዬዬ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 11 месяцев назад

    አስላምወአለይኩም
    ዋዉዉዉ መሻአላህ✅✅✅👍👍👍🌹🌹🌹

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 11 месяцев назад

    You are forget, chilli and meat and Bulla cheese. She is funny woman😂😂😂😂

  • @hayatuu
    @hayatuu 11 месяцев назад

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን እናመሰግናለን 🎉

  • @Romangemstones777
    @Romangemstones777 11 месяцев назад

    Shnkurt eko shtaw betam Metfo new omg

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  11 месяцев назад

      ሞክሪውና ታይዋለሽ የሽንኩርት ውሀው እራሱ ለፀጉር ባጭር ጊዜ ያሳድጋል ለተወሰነ ሳት ተቀብተሽ መጣጠብ ነው

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 11 месяцев назад

    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዴዴዴ🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 9 месяцев назад

    ሰላም እንኮዋን። ደናመጣሽ❤🎉❤🎉በላይክ

  • @Temsgan
    @Temsgan 11 месяцев назад +1

    እሺ ከትቅባዉት ብዋላ እታጠባለዉ እኔ ፀጉሪ ሸብት እያሰችገረኝ ነዉ እህቴ

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 2 месяца назад

    ሽባት እንደይባቅል የሚያደርግ ነዉ ወይስ ሽባትን የሚያጠቆር ነዉ?ሽባትን የሚያጠቆር ከሆነ ሽባትን መጥቆር በእስልምና አይፈቃድም።ሽባትን የሚያጠቁሩ ሰዎች የተራጋሙ ናቸዉ ተብልሏል።ግን ከተለጫ ቦኋላ ተመልሶ ነጭ ሆኖ እንደይባቅል የሚያደርግ ከሆነ ጥሩ ነዉ።

  • @1kalmedia300k
    @1kalmedia300k 11 месяцев назад +1

    Astemari new ehte ❤❤❤

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 11 месяцев назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረ ታናሼ አለባት ምን ላረግ እደው😢

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  11 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @munayasin5178
      @munayasin5178 11 месяцев назад

      Shebit yatefal roze eybeza new kurunfud shibet yabezal alugn esun setkem eybeza new

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adoni369
    @adoni369 5 месяцев назад +1

    ግን አንቺ ሞክረሽዋል ሳትዋሺ መልሽልኝ

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك 10 месяцев назад

    ውድ እህታችን ከልብሽ ተጠንቀሽ ለመስራት በመሞከርሽ ከዚህ በበለጠ ለመስራት እንሻ!አላህ ይርዳሽ!!❤

  • @fafatube4567
    @fafatube4567 7 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህ

  • @tadeshmeekanite1865
    @tadeshmeekanite1865 4 месяца назад

    አጠቃቀሙ አይቻለሁ ተባረክ ሌላዉ ደሞ እድሜሰ አወስንም

  • @remlabiya-j2m
    @remlabiya-j2m 11 месяцев назад

    As w w alareji lalebet menem cheger yelehum

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 месяцев назад

    ማብትከፊ ለአላህ ያ ሮዛ ሹቢኪ

  • @astertemelso6679
    @astertemelso6679 11 месяцев назад

    ኣቀኑ በደምብ ለማየት ጥሩ ነበር

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 9 месяцев назад

    እስላም ወአላኩምወራህመቱላወበርካቱው🎉🎉በርችማር🎉🎉❤❤🎉🎉 እጀሽይባርከ🎉🎉❤❤ዋወወ🎉🎉🎉

  • @gebattube
    @gebattube 11 месяцев назад

    አህለን ሮዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ አንደኛ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልን👍👌

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 7 месяцев назад

    እኔ ፀጉሬ ሚያሣድግ ነዉ የምፈልገዉ ባሌ ፀጉር ይወዳል ለሡ ሥል ልፋት ያለዉ ነገር አልወድም😅

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @መካነሰላምዩቱብ
    @መካነሰላምዩቱብ 9 месяцев назад

    አሰለም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉🎉🎉🎉

  • @silaiYouTube
    @silaiYouTube 11 месяцев назад

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሮዚዬ ማሻ አላህ ሀሪፍ ነዉ ያሳየሺን እናመሠግናለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 месяцев назад

    ሽበት ያለው የታደለ ነው

  • @baroview9158
    @baroview9158 11 месяцев назад

    Yemirishin new gin? Shibet yatefal???

  • @SenaytHaylu
    @SenaytHaylu 3 месяца назад

    ወደ ሽበት መጥፍያው ቅሩፍንድ
    አይጨመርም እንዴ

  • @johnberhane9323
    @johnberhane9323 3 месяца назад

    ፀጉሬን ይቀላል ምን ብቀባው ይሻላል

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 11 месяцев назад

    መተጠብ አለብን ወይስ

  • @hani9864
    @hani9864 4 месяца назад

    እቀንስበታለሁ ሳይሆን የሚባለው
    ቀንሼለታለሁ ወይም
    እቀተንስለታለሁ

  • @SenaytHaylu
    @SenaytHaylu 3 месяца назад

    ውድ ማጥቆርያ ውድ ውህድ ቅሩፍድ አጨመርበትም እንዴ

  • @KidisinaSamson
    @KidisinaSamson 10 месяцев назад

    Kzas endet nw mnetatebew malet lela menged alew wys hule endemnetatebew be normal nw?

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 7 месяцев назад +1

    ተቀብተሽ ማሳየት አለብሽ እነዜህ ሊልጡን ነውስውች

  • @Chirisitian
    @Chirisitian 4 месяца назад

    Ergitegna nesh rozi

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 8 месяцев назад

    ተልባ የለኝም ባይኖረው አይሆንም

  • @FantuAssefa
    @FantuAssefa 11 месяцев назад

    Arges btasayn noro des yl neber

  • @Sofia-lr1bh
    @Sofia-lr1bh 8 месяцев назад

    Measheal

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 11 месяцев назад

    ሒናስ?

  • @MekdesAbera-w5t
    @MekdesAbera-w5t 7 месяцев назад

    ketekeban behuala senetateb shampoo enetekemalen?

  • @TgstMebt
    @TgstMebt 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HhHh-xf3oh
    @HhHh-xf3oh 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤