ንፁሕ ማር የምናውቅበት ዘዴ 2 Tests to Check if Your Honey is Pure or Fake

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 68

  • @yordanoshaileab1613
    @yordanoshaileab1613 4 года назад +1

    Mesiye mejemeria betam new mamesegnew, mecheresha lay yetenagershiw be comment yetetsafelish malet new dem eye fesesat kehone betam adegegna new gdieta le hulet gzie mehied alebat hakim bet enie sle koyehut salhied hakim bet ጽንሱ weredebign ena ebakachu tolo mehied alebachu hakim bet plssss adegegna new betam mejemeria lay dem mefses yetaweke new adegegna mehonun tolo hidi hakim bet

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 года назад +1

      Thank you dear sis be blessed ❤️🙏

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 года назад +1

      Yordanos Haileab ታየዋለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ቆጆ ስለልጂሽ በጣም አዝኛለሁ አይዞሽ የኔ ውድ እግዛብሄር ያደጉና አምላክ ነው በድጋሚ የሚሰጥሽ ይትባረክ ልጅ ነው❤️😇

    • @genetadugnahurisa9103
      @genetadugnahurisa9103 4 года назад +1

      እኔም3ልጆች ወልጃለሁ እንደዚህ አይነት ነገር አላጋጠመኝም እኔ የምላት ግን ቶሎ ወደ ህክምና ብትሄድ

    • @yordanoshaileab1613
      @yordanoshaileab1613 4 года назад

      @@yihonalstyle amien 1 siet lij alechin huletena lay new endi yetefeterew ena tolo Hakim bet mehied betam asfelagi new biye new ena betam new mamesegnew roziye and I am eritrean hahaha

  • @genetadugnahurisa9103
    @genetadugnahurisa9103 4 года назад +14

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሰየሽን በተለይ ለሀገር ቤት ማር ለመግዛት ሲኬድ ኮካ ይዞ መሄድ ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 4 года назад +6

    ብዙ ጌዜ ማወቅ የምፈልገው ነገር ነው ያካፈልሸው በብዙ ተባረኪ

  • @jobm5954
    @jobm5954 2 года назад +10

    ንፁህ ማርና በስኳርቅልቅል የተሰራማርን ለመለየት ሳይሆን ንፁህ ማርንና ስኳርን ነው ያነፃፀርሽው

  • @AbdlwahabMustafa
    @AbdlwahabMustafa День назад

    ማሩና ሱካሩ ለተወሰነ ጊዜ ከተዋሀደ በዚህ መንገድ መለየት ከባድ ነው ።ለመረጃሽ እናመሰግናለን በርቺልን

  • @abeabebe4537
    @abeabebe4537 16 дней назад

    Thank you!!!!

  • @Bezagebeyaneh
    @Bezagebeyaneh Год назад

    በጣም አመሰግናለው ምፈልገውን ስለነገርሸኝ

  • @sarabekele5870
    @sarabekele5870 4 года назад +2

    አመሰግናለው ተጠራጥሬ ያስቀመጥኩት ማርነበረኝ ዛሬ ንጹመሆኑን አረጋግጫለው ተባረኪ

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Год назад

    ይሞከራል🙏🥰

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 4 года назад

    Thanks betam echeger nabr netsuhe mare lamelayet

  • @Brtukan-en3oc
    @Brtukan-en3oc 17 дней назад

    Tefiteshal yene konjo beselam new

  • @yorsaliemdebru4195
    @yorsaliemdebru4195 4 года назад

    Tebareki yene konjo gobez😘🙏

  • @Ethio631
    @Ethio631 3 года назад +2

    አሪፍ ነው ግን ንፁህ ያልሆነውንም ማር ብታሳይን ይበልጥ ጥሩ ነበር

  • @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
    @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 4 года назад

    Thanks Sis . God bless you ❤👍🏽

  • @yemisirachdaniel8416
    @yemisirachdaniel8416 4 года назад

    Thank you yene kojo yenem tiyake neber 🙏

  • @biliseteferi3938
    @biliseteferi3938 4 года назад

    Yamewadeshe tebarakilegne

  • @NatanimBeyene
    @NatanimBeyene 3 месяца назад +1

    ስኳር የተቀላቀለበትን ማር እና ትክክለኛውን ማር ቴስት ማረግ እና ስኮር እና ማርን እማ በማየት ብቻ እንለያለን

  • @samuelyohannes6661
    @samuelyohannes6661 Месяц назад +1

    የተቀላቀለ ማር ብታሳይን ጥሩ ነበር አንቺ ግን ያሳየሽን ስካሩን ብቻ ነው

  • @KasahunLema-n5y
    @KasahunLema-n5y 3 месяца назад

    እናመሠግናለነ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Год назад +2

    ስኳር ሲሆን እሳት ላይ ስናቀልጠው ይጠቁራል በተጨማሪም ማንኪያው ላይ ስኳሩ ይጣበቃል!ንፁማሮ ሲሆን ግን ቀልጦ ነፁይሆናል!!

  • @semsedin5738
    @semsedin5738 4 года назад +1

    እስቲ ስልክሽ ፃፊልኝ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад

    በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው እናመሰግናለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

    መሢዬ በጣም እናመሰግናለን የኔውድ ደም መፍሰስ ችግር አለው መሄድ አለባት በተለይ የመጀመሪያ እርግዝና ስል ይታወቅ የደም መፍሰስ ያጋጥማል ፔሬድ ነው እያሉ ብዙዎች ልጆቻቸውን አጠዋል የቅርቤ ሰው አጋጥሙአታል ምናልባት ደም መፍሰስ እንደጀመረሽ ወዲያው ብትመጭ ልጁ ይድን ነበር ተብላለች እሱአም ከሞት ነው የተረፈች ። ስለዚህ የግድ መሄድ አለባት

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 года назад

    Thanks a lot

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነገር ነው በርች

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 года назад

    አመስግናለሁ

  • @haleemag6453
    @haleemag6453 Год назад

    ሹክራን🎉🎉

  • @mereyimtube
    @mereyimtube Год назад

    ቅቤንስ እንዴት እንወቅ?

  • @mymamismylife3311
    @mymamismylife3311 4 года назад +1

    ማርሽን ጨረሽው እኮ የኔ ቆንጆ ኑሪልን❤

  • @adanechkebede3204
    @adanechkebede3204 4 года назад

    Wow !!!! enwedishalen thanks !

  • @alemkiru2012
    @alemkiru2012 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 4 года назад

    Bless you

  • @dawitmph6089
    @dawitmph6089 3 года назад

    Mnalebet qelaqlesh betegbar btasayiw

  • @mearggebrezgabher974
    @mearggebrezgabher974 4 дня назад

    የማር ኣግሮፕሮሰሳንግ ባለሞያ ነኝ ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ወለላ ከሆነ በማንኪያ በማፅረር ወይም በብርጭቆ የሃይለንድ ወይም ንፁህ በመበጥበጥ ወይም በማሽነሪ ያለምንም መቀላቀል ሰሙን በመለየት የተጣራና ክሬም ወይም የኣሸዋ ማር በማፅረር ሊቀላቀል መለየት ኣይቻልም እንዳሁም መፍሰስ ኣይችልም በእሳት ለሚቃጠሉ በዋኃ ቢበጠበጥ ወደታች ዝግ ይላል በመቀጠል ፌክ ከሆነ ወደ ላይ ይንሳፈፋል ።

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 года назад +1

    በጣም ምርጥ ዜዴ ነው ወላሂ በጣም ነበር ምቸገረው

  • @destawbirie161
    @destawbirie161 7 месяцев назад

    ኮካ ውስጥ የጨመርኩት ማር ትንሺ ወፈርም ያለ ስለሆነና ሻከር ያለ ከመሆኑ ባሻገር ይዘቱን ሳይቀይር ለተወሰኑ ደቂቃዎች ቆይቷል፤ሌላው እንደ ተጨማሪ ማወቅ የምፈልገው ነገር ቢኖር ማር ላይ ከስኳር ውጭ ምን ሊጨመር ይችላል ከነጭም ሆነ ቀይ ማር ፤
    ሌላው ነገር ደግም ስለ ቅቤ የምታቂው ነገር ካለ ጨምሪልን እናመሠግናለን የመችሺ ።
    "መልካም እንስራ ህዝባችንን ከመጭበርበር እንታደግ በጋራ እንስራ ኢትዮጲያ እንድትኮራ!!!"

  • @leziz4069
    @leziz4069 4 года назад +4

    ስኳሩ ደረቅ ስለሆነነዉ እንዲፈላ ያረጋው ቀልጦ የተቀመጠ ስኳር ብንጨምር አይፈላም

    • @woyenshtleyw1143
      @woyenshtleyw1143 4 года назад

      ምርጥ ያለብሽ ኮካውን በሁልት ብርጭቆ መሆን ነበርለማሳየት ጥሩ ነበር በርቺ

  • @samuelyohannes6661
    @samuelyohannes6661 Месяц назад

    ፌክ ማር ለምን በእሳት አታሳይንም
    ወይ ተይው ማናገርሽን

  • @sedaseda8108
    @sedaseda8108 4 года назад

    Yene konjo enamasagnalan batalay ezi Ethiopia enshawadalan eshi mare gen telat sarche nabar dagmom teykeshalaw absh ena gersli mar edanchi edasarashw alhonalgnm jonsn selalelaw yihun

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 года назад

    Betam Nebere mifeligew lemawk

  • @sohannamariyam9009
    @sohannamariyam9009 4 года назад

    ሰላም የኔ ቆንጆ ስወድሽ ብታይ ፈሳሽ ነገር ላለችሽ እህታችን ዶ/ር ዳኒ ን ተከታተይ በያት

  • @zedyetefared1217
    @zedyetefared1217 4 года назад

    endet nesh mesiye!!,onjo zede new yhe ena ...
    nitsuh kibens meleyet yemnchilbet menged kale ebaksh nigerin

  • @selamshita6649
    @selamshita6649 2 года назад

    Lemn nw marr kegezahut 2 week behuala yeregabignnnn

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 года назад

    Enamsegnalen

  • @ፍቁረእግዚ
    @ፍቁረእግዚ 3 месяца назад

    አይታይም

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 года назад

    እንኳን ሰላም መጣሽ መሲዬ ስጠብቅሽ ነበር ውዴ በጣም አመሰግናለሁ 😘😘😘

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 года назад

    Wow enamesgnalen

  • @ayshadino2787
    @ayshadino2787 4 года назад

    የኔ ማር -10Q

  • @tarikuashetu6282
    @tarikuashetu6282 2 года назад

    woww

  • @AbebaAlemu-r7t
    @AbebaAlemu-r7t День назад

    Gomez berti

  • @እስላምነውህወቴ
    @እስላምነውህወቴ 4 года назад +1

    የማዱት መላ በይኝ በፈጠርሽ ጊታ ሥጠይቅሽ 😭😭😭

  • @mimiarsema6974
    @mimiarsema6974 3 года назад

    እ/ግ ይበርክሽ በማር ብዙ ገንዘብ ተበልቻለው

  • @שיטאייהנגאטו-ר2ש
    @שיטאייהנגאטו-ר2ש 4 года назад

    ሀይ መስዬ

  • @SalamSalam-cp7fo
    @SalamSalam-cp7fo 4 года назад

    👍👍💓💓

  • @mymamismylife3311
    @mymamismylife3311 4 года назад +1

    አረ ሸተረር ምንም ሊጠፋልኝ አልቻለም😢

  • @BasaYtna
    @BasaYtna Год назад

    ስኳሩን እኮ ቆልተው ነው

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 2 года назад

    አንደኛው ምንም አስተማማኝ መፈተሻ አይደለም ምክንያቱም ስኳሩ ቀልጦ ከማር ተቀላቅሎና አንኳሩ ስኳር ብቻውን አንዳይነት ነገር ሊያሳይ አይችልም ባይሆን ሁለተኛው አዎ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад

    inkuwan.dena.metash.mrtuwa

  • @asasasas5357
    @asasasas5357 4 года назад

    ሱካር ከለው ይቀጣለል

  • @ayshadino2787
    @ayshadino2787 4 года назад

    እረ በናትሽ - ሰውጣ - ከቤት - ምን - ልቀባ