ንጹህ ማር የመለያ 7 ቀላል ዘዴዎች በተግባር ተመልከቱ።

Поделиться
HTML-код

Комментарии •

  • @Herculesant
    @Herculesant 12 часов назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፤ የቪዲዮው ምስል ጥራት ይሻሻል።

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 51 минуту назад

    በጣም አመሰግናለሁ :: በጣም ጠቃሚ ነው ::

  • @girmiassefa3523
    @girmiassefa3523 12 часов назад

    Can you pls do it again it’s kind of annoying not clear at all thanks.

  • @FikruChane
    @FikruChane 7 месяцев назад +3

    ለማስተማር ያደረጉት ጥረት ከነ ጉድለቱ ተቀብለነዋል እናመሰግናለን

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 2 месяца назад +1

    ከቅንጅት ጉድለት በስተቀር እጅግ አስተማሪ ነው፡፡ ነገር ግን ከዚህ በተቀራኒ ስኳር ያለበትን ማር በመውሰድ ተመሳሳይ ሙከራ ካደረጉ ብቻ ነው ሙከራው ግብ የሚመታ፡፡

  • @bekelechdele5330
    @bekelechdele5330 9 месяцев назад +1

    አባታችን እጅግ እናመሰግናለን

  • @lemlemabrham22
    @lemlemabrham22 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፣ይስጥልን
    በጣም፣ተቸግሬ፣ነበር

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Год назад +1

    እናመሰግነዋለን 👏👏

  • @Allinone-wh6kq
    @Allinone-wh6kq Год назад

    ከ ሰባቱ ፫ ሞከርኩት ስለዚህ ጥሩ ማር ነዉ የገዛሁት ማለት ነዉ አመሰግናለሁ ስለ መለየቱ ቴክኒኩ❤❤❤

  • @alemalemtsehay1648
    @alemalemtsehay1648 7 дней назад

    Till timhert nw Egiziabher yasfah!!!!

  • @eteneshdesta1211
    @eteneshdesta1211 9 месяцев назад

    የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርኮትተባረኩ 11:00

    • @normaltube3739
      @normaltube3739  9 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ።

  • @yostinahagos5069
    @yostinahagos5069 7 месяцев назад +1

    Ambesa

  • @yaregalayalew9907
    @yaregalayalew9907 4 дня назад

    ንጹህ ያልሆነውን ማር ጸባይ ምን እንደሚመስል አሳዩን

  • @meserachabate5565
    @meserachabate5565 2 года назад

    Good job father

  • @MdenaMohamed
    @MdenaMohamed Год назад

    እናመሰግናለን አባባ

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 3 дня назад

    የተረጋጉ በጥሩ ሁኔታ የማስረዳት ችሎታ ያለቸው ሰው ናቸው ሊመሰገኑ ይገባል

  • @foziahassen6971
    @foziahassen6971 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @meskimerga933
    @meskimerga933 Месяц назад

    7:56

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 дня назад

    በተለምዶ የምናውቀው 1.ከፍ አድርገን በመቅዳት ካልተጠ ካልተበጠሰ 2. በሽተው 3. አንደሱካረ የፈረፈራል ሰረጋ

  • @belayneshendale7483
    @belayneshendale7483 2 года назад +1

    thanksalot

    • @belayneshendale7483
      @belayneshendale7483 2 года назад

      በጣምአመሠግናለሁ ከሚሊኒየም ገዝቼ በሶፍት ፈትኜ ማር አይደለም ምክንያቱም ከ ኪውንስ የገዛሁት የጫካማር ነበረኝ እሱሶፍቱ አልራሰም የሚሊንየሙ ግን ሶፍቱ ራሰ ስለዚህ ነገ ልመልስ ተነጋግረናል እድሜ ላንተ ከስኳርማር አዳንከኝ

  • @girmiassefa3523
    @girmiassefa3523 12 часов назад

    It’s not clear.

  • @matifilms3409
    @matifilms3409 3 года назад

    በዚው ይቀጥል

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 2 месяца назад

    የስኳር ማር በመውሰድ የወረቀት ሙከራ ማድረግ ነበረብህ

  • @wegewegitiabe3035
    @wegewegitiabe3035 2 года назад +2

    ማሩ ለምን ተደበቀ

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l Год назад +2

    ቪዲዬ ጥራት ይኅለዋል

  • @jobm5954
    @jobm5954 2 года назад +2

    ሁለቱንም አይነት ማሮች አቅርበህ ሁለቱንም እየመረመርክ የሚያሳዩትን ባህሪ አላሳየኸንም ግማሽ ምርመራ ነው ያቀረብከው

  • @mearggebrezgabher974
    @mearggebrezgabher974 5 дней назад

    ምንም ነገር ያልተቀለቀለበት ሰሙን ለመለየት በማሽን የተጣራ ድጋሜ እሳት ማሞቅ ኣያስፈልግም ። ሌሎቹ ዜዴዎች ይሰራሉ