"ፕሬዝዳንት መንግስቱ በጣም ቁጥብ፣ የተረጋጉ፣ በሳል መሪ... ናቸው" አቶ ግርማ በሻህ (የኮረኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም አስተርጓሚ) @medlot@nahootv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 178

  • @azmaddamaz
    @azmaddamaz Год назад +6

    የቅጥር ቃለ መጠይቅ ነው የሚመስለው, እኝህ የስንት ቈንቋ ሊቅና የሌሎች እውቀቶች ባለቤት, በፖለቲካው መስክም ከመኢሶን መስራቾችም አንዱ የነበሩና በደርግ ጊዜ ወሳኝ ድርሻ የነበራቸውን እኝህን ምሁርና የታሪክ ክምር ራስ አስራተ ካሣን ከዶር አስራት ወልደየስ መለየት የማይችል ጨቅላ መጠየቅና መወያየት ቀርቶ ከእግራቸው ጥፍር አይደርስም።
    በጣም ነው የሚያሳፍረው, በጣም።

    • @ggvideonow1
      @ggvideonow1 8 месяцев назад

      ደፋሮች ጋዜጠኛነትን አበላሹት። እብካችሁ ወጣቶች ከመጠምጠም እውቀት ይቅደም። ተማሩ ድፍረት ብቻ ሙያ አይሂንም።

  • @ylemma4211
    @ylemma4211 Год назад +12

    በጣም አዝናለሁ አቶ ግርማ በሻሕ በጣም አርጅተዋል። ክ15-20 አመት በፊት ደረጄ (የደራው ጨዋታ) ቃለመጠይቅ አድርጎላቸው የነበረ ሲሆን ይህንኑ ቃለመጠይቅ በሬዲዮ ያስተላለፈው ከ15 አመታት በኋላ ባልሳሳት ክ5 አመት በፊት ነበር፡ አቶ ግርማ በወቅቱ ስለ ጓድ ፕሪዚዳንት መንግሥቱ ሰለነ ጓድ ኃይሌ ፊዳና መኢሶን÷ ስለ መፈንቅለ መንግስት ሙከራውና ሰለፕሬዚዳንቱ የምሥራቅ ጀርመን ጉብኝትና÷ ከዚያም ሲመለሱ ሰለነበረው ሁኒታ ከሞላ ጎደል በዚያ በማየጠገበውና በማየሰለቸው ርቱዕ አንደበታቸው ያብራሩትን ሰላዳመጥኩ ከናሁ ጋዜጠኛ የመደሎት ፕሮግራም ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ የሰማሁት እየተሳቀቅኩ ነበር (አቶ ግርማ በሻሕ በጣም ከማርጀታቸው የተነሳ ጥያቄዎቹን ማስረዳት ሲሳናቸው በማየቴ)። አቶ ግርማ ከ3 አመት በፊት በጓድ ኃይሌ ፊዳ መጽሐፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው ንግግር ሲያደርጉ የተናገሩት ሁሉ ባይተላለፍም በጣም ብረቱ እነደነበሩ ማስተዋል ችያለሁ፡ ይሁንና ይህ ሁኒታ የሚሰጠን ጠቃሚ ትምሕርት አለ። ቀደም ሲል የሚያውቁተን ታሪክ በመጽሐፍ መልክም ሆነ በሚዲያ ሳያስቀሩ ከዚህ አለም በሞት የተለዩን 1ኛ ጓድ ለገሠ አስፋው የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊቲካ ቢሮ አባልና የሴክሬታሪያት ጸሐፊ 2ኛ ጓድ ተስፋዬ ወልደሰላሴ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊቲካ ቢሮ ተለዋጭ አባልና የሐገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር 3ኛ ጓድ መንግሥቱ ገመቹ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የፕሬዚዳንቱ ልዩ ረዳት ለከፍተኛ ቁጭት መዳረጋችን እንደጠበቀ ሆኖ ከዚህ በታች የምዘረዝራቸው ጓዶች አቶ ግርማ በሻሕ የደረሱበት የእደሜ ደረጃ ሳይደርሱና ሐሳባችሁን መግለጽ በማይችሉበት ደረጃ ደርሰው የሚያውቁት እጀግ ጠቃሚ የሐገራችንና የታላቁ ሕዝባዊ አብዮታችን ታሪክ እንዳይጠፋ ያለባቸውን ሐገራዊና ወገናዊ ሐላፊነት ሊወጡ ይችሉ ዘንድ የናሁ ቴሌቪዥን የዝግጅት የጓዶቹን የጤናና አካላዊ ሁኔታቸውን እንዲሁም ፈቃደኝነታቸውን ግምት ወሰጥ በማስገባት ተገቢውን እገዛና ጥረት እንዲያደርግ እየጠቆምኩ ስም ዝርዘራቸውን ከዚሕ እንደሚከተለው ኣገልፃለሁ። /1ኛ ጓድ ዶክተር ዓለሙ አበበ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊቲካ ቢሮ አባልና የሴክሬታሪያት ጸሐፊ 2ኛ ጓድ ሸዋንዳኝ በለጠ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊቲካ ቢሮ ተለዋጭ አባልና የሴክሬታሪያት ጸሐፊ 3ኛ ጓድ ተፈራ ወንዴ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር (እስከ 1981ዱ የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ ደረስ) 4ኛ ጓድ እንዳለ ተሠማ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ኢሠፓ 1ኛ ጸሐፊ
    4ኛ ጓድ መልዓኩ ተፈራ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የጎንደር ክፍለሐገር ኢሠፓ 5ኛ( በሕይወት ካሉ) ብርጋዲየር ጂኔራል ለገሠ በላይነህ በሐገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ምክትል ሚኒስትር ወይም ሊላ የደኅንነቱ ሲኒየር ስታፍ ካለ እና ሊሎችም ጓዶች ካሉ ጥረት ቢደረግ ስል በተማፅነኦትና አደራ ጭምር እማፀናለሁ።

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Год назад

      እነዚህና ሌሎች የደርግ አባላት መሀይማኖች አገሪቷን ለዚህ ውድቀት ያበቁ ወሮበላዎች ነበሩ

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 9 месяцев назад

      ዛሬም ጛድ ናችሁ እንዴ ? አብዛኛዎቹ የ ጠቀስካቸው ሠዎች የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው:

  • @tzm4129
    @tzm4129 Год назад +1

    አቶ ግርማ በሻህ...ረጅም እድሜ ሰጦአቸው በ92 አመታቸው ወደሚዲያ ብቅ ብለው በማየቴ አድንቂያቸዋለሁ

  • @esulove
    @esulove Год назад +3

    እንዴት የሀገር ሀብት የሆኑ ሰዎች ቃለ መጠየቅ እንደሚደረግ ከደረጄ ሀይሌና ሲሳይ አጌና ትምህርት ውሰድ።

  • @danyoha
    @danyoha Год назад +11

    You are a good journalist you are trying to get the most out of the interview by supporting and guiding your guest with a calm and gentle approach
    well done

  • @Mesfinyetesha
    @Mesfinyetesha Год назад +7

    አይ ዘመን ዛሬ ተምሮ እንዲህ ቢያረጅ እኮ የአቶ ግርማን ያህል ሚሞሪ አይኖረዉም የቀደምት ተማሪዎች ምን ያህል ብቃት እንዳላቸዉ እንዲህ አርጅተዉ ማስታወሳቸዉ ምስክር ነዉ ስላየኋቸዉ ደስ ብሎኛ

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Год назад +1

    Thank you !! Journalists very well prepared and Gash Giram betam kibir alegn !!

  • @ashenafilemmadenboba5788
    @ashenafilemmadenboba5788 Год назад

    በጣም ቡዙ መጠየቅ ነበረብ ምናልባት በሌላ ፕሮግራም thanks

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 Год назад +3

    አቶ ግርማ እንደሚታዩት አዛውንት ናቸው ፥ መናገር የሚፋልጉትን አስተውለው እና አስታውሰው ለመናገር ጊዜ ያሻቸዋል ፤ ጋዜጠኛ የተጣደፈና ፋታ የማይሰጥ በመሆኑ ፣ የአቶ ግርማን ወጥ የሆነ ሀሳብ ለመስማት እንቅፋት ነው ።
    አቶ ግርማ ጎልማሳ ሆነው የምናቃቸው ውብ ድምፃቸው አሁንም ይደመጣል ፣ እንዲህ ቆፍጠን ያሉ የእድሜ አዛውንት ሆነው በማየቴ ደስ ብሎኛል ። አሁንም ጤና የሞላበት ዘመን እንዲኖራቸው እመኛለሁ ።

  • @ashebirabebe407
    @ashebirabebe407 Год назад +4

    ጋሽ ግርማን በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኙሎታለሁ ።

  • @gizachewberhanu6916
    @gizachewberhanu6916 Год назад +12

    ጋዜጠኛው. እባክህ ጣልቃ እየገባህ ሀሳባቸውን አታጥፋባቸው. እንዲህ አይነት ሰዎችን ግዜ ሰጥተህ እያዳመጥክ በእርጋታ ነው ማነጋገር ያለብህ. አመሰግናለሁ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Год назад +1

    ጋሽ ግርማ እድሜና ጤና እመኝልወታለሁ ለአካፈሉን ታሪክ እናመሰግናለን

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад +3

    እውነተኛ ጊዜ ያልቀየራቸው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነት የሚወዱ ቅን ለእውነት የኖሩ ታሪክን ጠንቅቀው የሚያውቁ ለዚህ ለዋዠቀና ቀልቡን በማጣት ላይ ላለ ትውልድ ታላቅ ትምህርት ሰጪ ትንታኔዎችን የሰጡ የሚደነቁ አሻራችን ናቸው እግዚአብሔር ጤናዎትን ጠብቆ ረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @ahailu2596
    @ahailu2596 Год назад +5

    The journalist is courteous and well prepared.
    When, the gust have difficulties to recall some key facts, he provided guidance to prevent unintended deviations of facts. He should be commend for his approach, instead I see lots of noises from the people who obviously have hard time to differentiate between reality and fiction. I honestly don't understand why passing quick judgment and start demonizing others has to be part of our mindset.

  • @weyzendero
    @weyzendero Год назад +1

    Kal nice to see you. I'm your classmate lazarest school. I like your program to. I wish you all the best. 💚💛❤

  • @nibanibus
    @nibanibus Год назад +6

    It's a good thing to see this witness of this old man because I grew up during derg era , I remember
    At that time The derg was ruthless brutal regime! Because of lack vision of the Derg ! in fact the young generation should be aware.
    We are still paying the price.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Год назад +1

      That is what the country need right now to deal with all wenbedewoch top to bottom. Derg is the perfect government for habesha.

  • @getachewmekonnendesta105
    @getachewmekonnendesta105 Год назад +3

    የቆሎ ጓደኛህ አደረካቸው? ተረጋጋና ጠይቃቸው።

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 Год назад +1

    True ,mengistu is real ethiopian leader

  • @eshetutesfaye8611
    @eshetutesfaye8611 Год назад +1

    ጋዜጠኛዉ የፖሊስ ጠያቂ ይመስላል!!

  • @amsaltadesse9115
    @amsaltadesse9115 8 месяцев назад

    ግሩም ቃለመጠይቅ ነበር , ችሎታህንና ትግስትህን አድንቂያለሁ ::

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 Год назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ በእውቀት የተሞላ በርታ። የቄሳር እንባና የሱፍ አበባን ካላነብካቸው አንብብ ባነሳኸው ጭብጥ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃ ይሰጡሀል። ስለ 81ኩዴታና ኢህአፓ በተመለከቸ

  • @GirmaB
    @GirmaB Год назад +2

    ደስ ይላል እንደዚህ ትልቅ ሰው ታሪክ ነው ምን ፈልገው ቁብነገር ታሪክ የድሮ ሰው ጨዋነት ጀግንነት መስማት ነው ምን ፈልገው

  • @yaredkassaye6526
    @yaredkassaye6526 Год назад +5

    ተባረኩ። እኒህን ሰው በፋና ራዲዮ (በ94 ዓ/ም) ነበር በእንግድነት ያወቅኳቸው። የሚናገሩት ቋንቋ ብዙ ነው። በቅርቡ ግን ስለሳቸው ጉግል አድርጌ ምንም አጥቼ ነበር። አመሠግናለሁ። አይ ሐረርጌ! ስንቱን አፍርታ ነበርኮ!!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Год назад

      Yes there are so many evil neftenas who were born in Harar they have so much blood on their hands

    • @yaredkassaye6526
      @yaredkassaye6526 Год назад +2

      @@ebsamohamed5845 How about current blood handed evils?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Год назад

      ​@@ebsamohamed5845 but the current ones are beyond evil hulukagna

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 7 месяцев назад

      @@ebsamohamed5845አንተን የሚመስሉትን መግደላቸው ያስመሰግናል እንጅ አያስወነጅልም

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 Год назад +1

    Happy to see Girma Besha , he was a kind person in the middle of Derg

  • @mohammednegash4917
    @mohammednegash4917 Год назад +3

    ደርግ1966 እርሳቸው 68ገቡ ልክ ናቸዉ አሳሳትካቸዉ።

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Год назад +1

    ዶ/ር ተፈራ ወንዴ የጤና ጥበቃ ሚ/ር ነበሩ

  • @erbetomenedo
    @erbetomenedo Год назад

    I put into question the level of professionality of this journalist. I just dropped watching this interview, though I admire the memory of this gentleman and true ethiopian.

  • @eyobelzergaw3176
    @eyobelzergaw3176 Год назад

    እሳቸው እድሜያቸው የገፋ ነው ታሪክ ለማወቅ ከፈለክ ትግስት ያስፈልጋል ምንድን ነው የሚያንቀዠቅዦህ

  • @planetbusinesssolution5308
    @planetbusinesssolution5308 Год назад +1

    The journalists need further training.

  • @oboo8221
    @oboo8221 Год назад +2

    Sound check የጠያቂው በዝቶ የተጠያቂው አንሷል። ይረብሻል።

  • @טסנה
    @טסנה Год назад +2

    እኒህ ስእል የመንግሥቱ ሁይለማርያም እስተርጋሚ ብዙ ታሪክ ያውቃሉ ሁሉ ሱፅፍ እንዴት መፅሀፍ ግን ሳይፅፋ ቆዩ ሁሉንም ቢፅፋ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Год назад +3

    አቶ ግርማ በዚህ ዕድሜ ላይ ሆነው ጋርሚ የሆነ ትውስታ ነው ያላቸው ሆኖም ቀደም ብሎ ተጠይቀው ቢሆን ብዙ ለታሪክ ጠቃሚ የሆነ ነገር ይተዉ ነበር
    እንደዚህ አይነት ሰዎች ቀደም ብሎ ለታሪክ ማስታወሻ እንዲተው ጥረት መደረግ አለበት

  • @guenyhd6265
    @guenyhd6265 Год назад +5

    ምንአለ ባታጣድፋቸው!

  • @Bio650
    @Bio650 Год назад +1

    አቶ ግርማ በሻህ ፒፓ, መንግስቱ ቁጥብ አልነበረም ፀያፍ ቃላቶችን ይናገራል :የተረጋጋ አልነበረም በጣም ችኩል ነበር:በሳልም አልነበረም እንጭጭ ነበር

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 Год назад

    የጠየቀውን ሳይመልሱለት ሌላ ጥያቄ እየጠየቀ ግራ አጋባን እኮ። ኸረ በህግ

  • @abm3006
    @abm3006 Год назад +2

    Please let the responses flow.

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Год назад +1

    እረ፡ በእናትህ፡ አስጨርሣቸው፡ please ምንድን፡ ነው፡ የምትፈጥነው፡ አስጨርሣቸው፡ እባክህ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад

    እረ ጠያቂው እባክህ የማይሆን ነገር አትጠይቃቸው ምክንያቱም እድሜያቸው ሁሉን ነገር ለማስታውስ ያስቸግራል አታስጨንቃቸው

  • @addisworkaferaw4104
    @addisworkaferaw4104 Год назад +3

    ጋዜጠኛው ጥያቄ ጠይቀህ መልስ ጠብቅ ማንን እንስማ

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv Год назад +1

    መንጌ ምርጥ ኢህፓን የበላ ስንቱን የአድስ አበባ ምሁርና ወጣት የረሽነ እንደ ልጁ አብይ አህመድ አራጅ የነበረ ሰው ነው ግን ኢትዮጵያዌ ነው በሃገሩ አይደራደርም ግን ቀይሽብር እያለ በልቶናል ኦሮሞ አራጅ ገዳይ።መሆኑን አሁንም አየነው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 9 месяцев назад

    አቶ ቃል ኪዳን ተረጋጋ ሲናገሩ አስጨርሳቸው :

  • @senda9782
    @senda9782 Год назад +11

    ምንም ቃለጥያቄ ማድረግ የማትችል ያለሙያህ የገባህ ስለሆነ ብትተወዉ እመክርሃለሁ ።
    አትችልም።

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 Год назад

      ጋዜጠኛ ልትለው አይገባም!! ተራ ወሬኛ ነው። ሰውየው ከመንግሱቱ ጋር በ አስተርጎሚነት የሰሩ ሰወ ናቸው። ስለ ኢሃፖ ወዘተ እሳቸውን አይመለከትም!!
      ሰውየው አስተርጓሚ በነበሩበት ሰአት የሰምቱን የ መንግሥቱ ን ጠባይ እና ግንኙነት ብዙ መናገር ሲችሉ,
      ወሬኛው የ ሚጠይቅው የ ሰለቸንን የ መኢሳን ኢሃፓ ወዘተ
      ፍየለ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲሂ ነው ነገሩ!!

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Год назад +2

    ደከማ፡ፕሮግራም፡ዓዘጋጅ።
    ቢያንሥ፡ትንሽ፡ትንሽ፡የድሮ፡የሣቸውን፡ቪድዮ፡በመግቢይሕ፡ዓተሠየም፡ዕንዴ

  • @yifruhaile6216
    @yifruhaile6216 11 месяцев назад

    በደንብ አፍ ትተው እንዲናገሩ ጥያቄህን ጠይቀህ ዕድሉን ለራሳቸው ብትተው ስህተትም ይሁን ትክክል የሚናገሩትን ለአድማጮች ብትተው በጣም ቆንጆ ውይይት ይሆን ነበር ግን ልትበረታታ የሚገባህ ወጣት ነህ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Год назад +2

    መልካም ሥራ ነው እኚህን ሰዉ ማቅረባችሁ !

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 Год назад +1

    Kelkala Reporter.
    Let the guest speak.Dont interrupt. 😊

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 Год назад +2

    He is one of a handful Ethiopian who is truly a polymath. The late Professor Tadesse Tamrat and Merid Woldeargay roaringly acknowledged how he helped them with Portuguese translation pertaing Ethiopia while both doing PhD. at the University of London at SOAS in the early 1960s. Old age isn't for sissies. What can one do? Such is the kingdom of heaven.

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 Год назад

      Tadese tamerat was bias nonsense wolf

    • @paulosdula6922
      @paulosdula6922 Год назад

      @kiberenigest sebez There are a lot of people like you who have one of these rare mentality that never grows up. Don't engage me in your inferiority-minded ethnic politics polemics.

  • @globalhealinginloveandunit4682
    @globalhealinginloveandunit4682 Год назад +2

    ጣልቃ ቶሎ ቶሎ አትግባባቸው

  • @yibeltalbelete4611
    @yibeltalbelete4611 Год назад +3

    You, the journalist, please be calm and you must respect your guest,

    • @kedist1978
      @kedist1978 Год назад

      true he is a bit condescending

  • @eshetugizaw-
    @eshetugizaw- Год назад

    ውውው በህይወት አለ እንዴ?? አቶ ግርማ ዝመዴ ነው ፡ ይገርማል ከብዙ ግዜ በሕላ መኖሩን ሳውቅ በጣም ገርሞኛል ፡

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Год назад +1

    ጋዜጠኛ ቃል ኪዳን ጥያቄወችህ ከእሳቸው ልብስለትና. ከፍተኛ እውቀት ጋር አይጣጣምም ይመስለኛል ህዝብን ያስጨረሰው ኢ. ህ አ ፓ የተባለውን ድርጅት አጉልተው እንዲነግሩህ ትፈልጋለህ ግን ጋሽ ግርማ ሚዛናዊ መልስ ሰጡህ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 9 месяцев назад

    ጋዜጠኛው ሰጠይቅ በእድሜያቸው አልሄደም አንዱን ሳይጨርስ ወደሌላው ይሄዳል

  • @getachewmekonnendesta105
    @getachewmekonnendesta105 Год назад

    ለመጠየቅ አትቸኩል። ሃሳባቸውን አስጨርሳቸው። ሞያውን ከመአዛ ብሩ ተማር እባክህ።

  • @Bm-kb1te
    @Bm-kb1te Год назад

    Be patient when you asked your questions.

  • @mohammednegash4917
    @mohammednegash4917 Год назад

    አንዱ ጥያቄ ሳይመልሱ ሌላ ጥያቄ?

  • @habtomalem9951
    @habtomalem9951 Год назад +3

    ወንድሜ ምነው ቸኮልክ አለልሰወራ አልካቸው እኮ የምቴድበት ካለ አልቅም

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 Год назад +2

    Usually you ask good questions and show professionalism but on this one , you were interrupting the conversation. The question of who is playing soccer was irrelevant.

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 9 месяцев назад

    እኛ የምናውቀው መንግስቱ ሃ/ ማርያም ቁጡ መሆኑን ነው::ለዚያ ነው ብዙ ሠው የጨፈጨፈው:: በየደረስበት እንደደነፋ ፈረጠጠ::ወያኔ እና ሻቢያአንድ ላይ ሆነው አስፈረጠጡት ::

  • @techawatch
    @techawatch Год назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ደርግን አማሮ ጨካኙአን በኢሀዴግ ተኮትኩቶ ያደገውን አብይን ጣለለት።ድሮ አንድነት ነበረ አሁን ግን አስከፊ ዘረኛ ስርአት መጣ ያሳዝናል።

  • @-mayamamedia1503
    @-mayamamedia1503 Год назад

    🎉🙏🙏🙏🎉

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 Год назад

    ጋዜጠኛው ኧረ ተረጋጋ አሯሯጥካቸውኮ እባክህ ሀሳባቸውን እንዲገልፁ ጊዜ ስጣቸው ፣አጠቃላይ አትቸኩል

  • @shadlovesong7151
    @shadlovesong7151 Год назад +1

    Pls finshed him. Waiting him

  • @NewayeBezabeh
    @NewayeBezabeh Год назад

    Egzeabher loves MENGA

  • @አዲስይሁን
    @አዲስይሁን Год назад +2

    መንጌ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ነው !!

  • @derejeekubu5952
    @derejeekubu5952 Год назад

    በተቻለህ መጠን እንደጋዜጠኛ ትላልቅ ሰዎችን አንቱ ብትል ለምሳሌ እነ ጀነራል መንግሥቱ ንዋይ የመሳሰሉትን የጋዜጠኛን ስነምግባር ብትጠቀም መልካም
    ነው ብዬ በግሌ አምናለሁ

  • @gstinc5850
    @gstinc5850 Год назад +3

    ትንሽ ትንቀዠቀዣለህ ትንስ አዳማጭ ሁን አንድ ጥያቄ ጠይቀህ ሳይጨርሱ ሳይጀምሩ ሌላ ጥያቄ ትጠይቃለህ መላሹ አንተ ትመስላለህ ሽማግሌውን አታጣድፋቸው መማር ከፈለክ ቀስ ብለህ አጫውታቸው ብዙ ነገር ትማራለህ አትቸኩል

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Год назад +1

    ጊዜን ኢትዮጵያ ውስጥ በጊዜው የሆነውን በቅጡ ያላገናዘበ ለውጡ በምን ጀምሮ እያዘገመ የሆነውን እንዴት እንዳስከተለ ባልተረዳ የዘመኑን እሱነት ከአርባ ዓመት በላይ ወደኋላ መልሶ እራሱ እንደኖረበት አርጎ ገፀባህሪ ተላብሶ ለመተወን እየሞከረ ያለ ጋዜጠኛ !!!!
    አልተገናኝቶም ማለት ይቀላል ።

  • @Abdela-c3u
    @Abdela-c3u 8 месяцев назад

    It seems to be rather interrogation than an interview . ኢንተርቪው ሳይሆን ምርራ የሚያደርግ ይመስላል።

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 Год назад

    የእትዬጵያ ጋዘጠኞች እንግዳ ሰታቀርቡ ለምትጠይቋቸዉ ጥያቄ ሳጨርሱ እያቋረጠቹ በላይ በላ የምትጠዩቁትን ባድ ሃቢት ለማሰወገድ ሞኩሩ።

  • @ሠላምለኢትዮጵያማሕረነ

    ጋዜጠኛ በሒወት ያለ የድሮ ባሕር ሃይል መኮነን የነበረ ሐመበርግ የነሱ ፀሓፊ እና ተሰብሳቢ የነበረ አሁን አ አ ሱሉልታ ቤት ሰርቶ የሚኖር ከጀርመን የመጣ ብላችሁ ታምራት ሚስቱ ዘነበች ብላችሁ ጠይቁት አንደኛው ሠብሳቢ በሬኼ ተመልሶ ይባላል ሠሃሊ ነው ሐመበርግ አለ አሉ።

  • @anteneh41
    @anteneh41 Год назад +1

    ጋዜጠኛው የዩቱብ ነህ ወይስ ከትምህርት ቤት የተመረቅህ ጋዜጠኛ ?

  • @tesfayeretta8780
    @tesfayeretta8780 Год назад +1

    Pls make him to finish.

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 Год назад +1

    Tilk sew nachew be mawek yemiteyeku aydelum. Gazetegnaw Esti Zim bel

  • @globalinspection2866
    @globalinspection2866 Год назад

    አቅራቢው እያቋረጣቸው አላናግር አላቸው ። ጥያቄውም አግባብ የሌለው

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Год назад

      Mehayimu hulu eko new begid gazetegna yehonew..Demo Coronel yelal..colonel malet segebaw...journalism is dead

  • @bezawiteshetu3348
    @bezawiteshetu3348 Год назад +3

    Endeeeeee what is wrong with the Jornalist .. he choose a very good candidate, but totally ruined the whole interview ...the guy is really old but knowledgeable! So why is rushing him and kept interrupting him to answer the questions..? he is even irritated that he is slow 🙄🙄🙄he kept fidgeting

  • @yokishmedia
    @yokishmedia Год назад

    ከየት ነዉ የመጣዉ ኀይሌ ሱሉልታ ነዉ የተገደለዉ ይላል?!

  • @ወያኔጉድሽፈላ
    @ወያኔጉድሽፈላ Год назад

    ጋዜጠኛው መጠየቁ የሚደነቅ ቢሆንም ትግስት የሚባል ነገር አለ እሳቸው በሳል ናቸው ከዚህ በላይ መስማት የምንችለውን መፃፍ እና ተረተረት በሰማው ብቻ እንቅፋት ሆንክ

  • @abdusirajemohammed1961
    @abdusirajemohammed1961 Год назад +1

    ዝግጅቱ ጥሩ ቢሆንም አንዱ ጥያቄ ሳይመለስ ሁለት ሶስት ጥያቄ ታስከትላለህ ይሄ ደሞ ሃሳቦች እንዲዘለሉ ያደርጋል

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 Год назад

      የሳቸው አርጅና እንጂ ጋዜጠኛው ችግር ያለበት አይመስለኝም

  • @Ka0358
    @Ka0358 Год назад +1

    I wish some other person asked him

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 Год назад +1

    Pls ...pls don't cut his interview, narration , big opportunity. Do you really know who Girma Besha is , Mr journalist

  • @desalegnworku1349
    @desalegnworku1349 3 месяца назад

    Not Democracia prepared by Meison.

  • @zeleketeklue2483
    @zeleketeklue2483 Год назад +1

    ጋዜጠኛው መረጋጋት ያንሰዋል ለመሆኑ ስለ ጋዜጠኝነት orientation የሚሠጣችሁ የለም?
    ዘላችሁ በመግባት ለራሳችሁ ጋዜጠኛ የምል ስም በመስጠት ነው ማለት ነው ?
    ለማንኛውም አትቸኩል አንድ ጥያቄ ከጠየቅህ በኋላ አዳምጥ ብዙ ከማውራት በብዙ አዳምጥ

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Год назад

    ሰላም!!!? የዚህ ቃለ መጠይቅ ዓላማና ግብ ምንድነው? ተጋባጁ እንግዳ ስለ ኮ/ል መንግሥቱ እንደነገሩን ከሆነ፣ቁጥብ፣ታጋሽና በሳል ነበሩ የሚለውስ ምን ያህል ተዓማኒነት አለው?የሚያቀርቡት ሀሳብም ቢሆን ከዕድሜ መግፋት የተነሣ የተቆራረጠ ነው፣ ስለመኤሶንም ቢሆን የነገሩን እንዲሁ አጠራጣሪ ነው።

    • @kedist1978
      @kedist1978 Год назад

      Shows that tue guy has some memory issues due to age etc so sad that we did not get to hear about his detailed biography

  • @asmaratsaeda9245
    @asmaratsaeda9245 Год назад +1

    ጓድ ተፈራ ወንዴ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና፡ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ዋና ኣስተዳዳሪ የነበሩ፡በሕይወት ይኖሩ ይሆን ? ደግ ሰው እንደነበሩ ኣስታውሳለሁ፡፡

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 Год назад

      ኤርትራ ክፍለ ሃገር ኢሠፓአኮ ተጠሪ ተብሎ ይሰተካከል፥

    • @asmaratsaeda9245
      @asmaratsaeda9245 Год назад

      @@ylemma4211 እሺ..ጓድ ተፈራ ወንዴ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ኢሠፓአኮ ተጠሪ የነበሩ፡በሕይወት ይኖሩ ይሆን ?

    • @yonassamuel9967
      @yonassamuel9967 Год назад

      R.I.P@@asmaratsaeda9245

  • @zerguat
    @zerguat Год назад

    ጋዜጠኛው ! ምነው በቀረብኝ ያልክ ይመስላል። ከባድ ፈተና ነው የ 90 አመት ሰው መጠየቅ።

  • @globalinspection2866
    @globalinspection2866 Год назад

    አቅራቢው በጣም የሚያሳፍር የወረደ ነው

  • @girmatefere2637
    @girmatefere2637 Год назад +2

    You spouse to wait him until he finish

  • @zenatekeba6042
    @zenatekeba6042 7 месяцев назад

    አማራ ናቸው?
    ከሆኑ ምን ይሰማቸው?

  • @dmx3674
    @dmx3674 Год назад +1

    ጋዜጠኛ? ትንሽ እስትንፋሽ ስጥ ፣እደል ስጥ ፣ ዝም ብለህ ጥልቅ ጥልቅ እያልክ ሀሳብ አትበታትን ።ጥያቄ ጠይቆ ሀሳባቸውን ሰብሰብ አድርገው እንዳይናገሩ እየፈጠንክ አበላሽተሀዋል ፣ እንደገና ኢንተርቪው ይደረጉልን ።

  • @tatek7660
    @tatek7660 Год назад

    ቅጥረኛ ባንዳ ዱሮስ ምን ሊል ይችላል: የጠላውን ካልገደለ የማያርፍ ፋሽስት ነው የተረጋጋ በሳል መሪ? ስለጌታህ ማንነት ማወቅ ከፈለግህ ፋሲካ ሲደልልን ጠይቅ:::

  • @globalinspection2866
    @globalinspection2866 Год назад +1

    ቀዥቃዣ unprofessional አቅራቢ

  • @yaredkassaye6526
    @yaredkassaye6526 Год назад +3

    ጋዜጠኛውን በተመለከተ ግን ጥረትህን አደንቃለሁ። ሆኖም በተደጋጋሚ አታቋርጣቸው። ኢንትሮጌሽን አይደለም እኮ እየተዝናናን ነው መማር ያለብን። ሰውየው የተረጋጉ መሆናቸውዪ ሌላ ሰው ቢሆን ሊቆጣህ ይችል ነበር። መቀጠል የምትፈልግ ከሆነ የመዐዛ ብሩን የጨዋታ እንግዳ ደጋግመህ አዳምጥ!!! ቢያንስ የእኔን ያህል። ብዙ ነገር ሊያወሩ እየቻሉ አቻኩለህ መንጌ ጋር አደረስከን። የት ለመድረስ ነው?

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 Год назад

      Tikikil ye police mirmera aderegew eko

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 11 месяцев назад

      እኔ ሥራዬ ከቃለ መጠየቅ ጋር ይገናኛል። ሁል ጊዜ ጣልቃ ሲገባ ዋናው ጉዳይ ይረሳል። የት ተማሩ ብሎ ጠይቆ ጣልቃ በመግባቱ ምክንያት ተረስቶ ሌላ ጉዳይ ።

  • @aliseaid
    @aliseaid Год назад

    Abate

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Год назад +2

    What kind of journalism is this? The guy is telling you a true story about Mingstu Hailmariam, and you're cross examining him based on your biased information. You're supposed to listen from the horse's mouth without interruption.

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Год назад

    ውሻ በበላበት እንዲሉ ይሄን ፋሽሸት ሚሊዮን ወጣቶችን ያረደ በዚህ መልኩ መግለፅ አሳፋሪ
    ታዲያ ለምን ፈርጥጦ ሄደ😢

  • @shadlovesong7151
    @shadlovesong7151 Год назад +1

    Don’t cut him.

  • @Bio650
    @Bio650 7 месяцев назад

    ውሻ በበላበት ይጮሀል ይባላል አቶ ግርማ በሻህ ምን ነካዎት ቾምቤ ስለተረጋጋ ነው ህዝብ የጨፈጨፈው

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 Год назад

    ቁጥብ መሆኑ ኣናቀውም ።የተረጋጋ መሆኑም ኣናቀውም ።ነገር ግን በሳል መሪ ኣለመሆኑ የ17 ኣመት ዘመነ መንግስቱ ኣሻራው ዛሬም ድረስ ኣለ. ። እንግዳው መንግስቱን ማድነቅ መውደድ ይችላል ። በሳል ማለት ምን ማለትና ማድረግ እንደሆነ ግን የገባው ኣይመስልም።

  • @danialkndu
    @danialkndu Год назад

    Gazetegnawu gen menime Tigest ye lekeme ata sechriseme

  • @temedegu3683
    @temedegu3683 Год назад

    Menge ayetekewu meri newu!! emnet zer welehantii yellem. enat hager weyem mot!! Esun semten teketelenewu bihon noro lezarewu artistsm hone le kefafayu ena kifu telalfen endih baltewareden!!socialistsu menge necochu yasebulinen yezarewun wudqetachenen qedmo yetereda!! Zarem lene meriye newu hagere itopiya kedemi mot lexelatochesh America ena gebtsi yihun