መንግስቱ ኃ/ማርያምን የ ደጃዝማች ከበደ ተሰማ ልጅ ነው ብሎ ያስወራው ሻዕቢያው ዶ/ር በረከት ነው!!! |MIRAF| Nahoo Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 115

  • @zeleketeklue2483
    @zeleketeklue2483 2 года назад +4

    አቶ መንገሻ ከበደ ከረጅም ዓመት በኋላ ስላየሆት ደስ ብሎኛል
    የደቡባዊ አፍሪካ የUN ዋና ኃላፊ በነበሩ ጊዜ ደቡብ አፍሪካ በስደት የነበሩ የቀድሞ ከፍተኛ መኮንኖችን ወደ ሦስተኛ ሀገር በብዛት ወደ አሜሪካ እንዲሄዱ ማድረጎትን ምን ጊዜም አንረሳውም በጣም እናመሰግኖታለን

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +2

    እንደ እነዚህ አይነት በሳል ሙህሮች ለሀገራችን ያስፈልጓታል‼ ተባረኩልን‼Ethiopia forever💚💛❤

    • @bahtagide908
      @bahtagide908 2 года назад

      ገንፈለ ዋና ሰፈር ኣነበርም በትሶቦች አንዳልከው :ነበሩን :በረከት ያለው የግሉ ስይሆን አይቀርም አሱ ሖዱ የምሞላ ሰገኝ የሆነ ያልሆነ ያማቦካ ሰለሆነ credit መስጠት አይገባም :ጠና ጋድይኛየ የት ኤንዳለ ብኣወቆ.

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 года назад

    እናመሰግናለን ኤሊያስ በጣም ጥሩ ውይይት ነው

  • @jemberewoldegeorgis3262
    @jemberewoldegeorgis3262 2 года назад +4

    አቶ መንገሻ ከበደ ካሳ በትክክል የወንድማቸውን የኮለኔል መንግስቱን ይመስላሉ።

  • @amanueltekle7836
    @amanueltekle7836 2 года назад +8

    ኤርትራ ነፃ ከመውጣ በፊትም ሆነ አሁን መሬት የግለሰ አልነበረም ከጣሊያን ቅኝ ግዛት ጀምሮ መሬት በየ ሰባት ዓመት ለገበሬው ይደለደላል ከኢትዮጵያ የመሬት ስሪት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ስለዚ በዚህ መንገድ ብትረዳው መልካም ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @semretbeyan7549
      @semretbeyan7549 2 года назад

      Have you, Amanuel Tekle, heard of Zera Yaqob of Debre Berhan?

    • @NathanKefyalew
      @NathanKefyalew Год назад

      Amanuel you are colonized and slaved minded..that is why you fall in love with 🇮🇹 italy......you ware learn up grade 3..enough to be a cook and cleaner for colonizer

  • @ayalew30
    @ayalew30 2 года назад +6

    ትምህርት ያገኘሁበት ግሩም ወይይት ነበር። ጠያቂውም ተጠያቂውም በደንብ ተዘጋጅታችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ። መፅሀፉን ገዝቼ ለማንበብ ቸኩያለሁ።

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 2 года назад +1

    ትክክል:: አቶ አለማየሁ ሞገስ እጅግ በጣም ጠንካራ ኢትዮጲያዊ አዋቂና ብልህ አሰተማሪ ነበሩ:: ትልቅ አክብሮትና ምስጋና አቀርባለሁ::

  • @abnetlegesse800
    @abnetlegesse800 2 года назад

    እጅግ በጣም በሳል ውይይት ነው:: እንደዚህ አይነት ውይይቶች ቢበዙ ትውልዱ የሚሰማ ከሆነ እየሄደበት ካለው የአዙሪትና አዝቅት ለማውጣት ይችላል::

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 9 месяцев назад +1

    የኤርትራን ጉዳይ ለምን በኣግባቡ ማየት ኣይቻልም????? የኤርትራን ጉዳይ እንደ ጎምጎፋና ወለጋ ማየት እስካላቆማቹሁ ድረስ ህዝባችሁን ከማደንቆር ሌላ ፋይዳ የለውም።

  • @aberrawoldemariam3179
    @aberrawoldemariam3179 2 года назад +1

    Dear Mengge, I would like to congratulated you on your extraordinary remarks. I really enjoyed the show that you did it with Elias Aweke. Thank you for sharing us such a wonderful your livelihood stories. Definitely I'll get your book soon to enjoy it more. Hope I will see you in Addis when I come for my summer vacation.

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +3

    ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሓይለ ማርያም የ50 አለቃ ሃይል ማርያም ወልዴ ልጅ እንጂ በፍጹም የደጃዝማች ከበደ ተሰማ ልጅ አይደሉም በረከት የሻዕቢያ አባል በመሆኑና ተልዕኮውን ለመወጣት ይህን ብቻ ሳይሆን በ60ዎቹ ግድያ ውሳኔ ከወቅቱ የኮሚቴው አባላት ጋር በመሆን ደርግን በከፍተኛ ደረጃ ሲያሳስቱ ከነበሩት ዋነኛው የሻዕቢያው በረከት ነው

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 9 месяцев назад

      ላቀረብከው ክስ ፍርድ ቤት ቀርበህ መመስኸር ትችላለህ ወይስ እንዳባቶችህ በውሸት ኣገር መፍጠር ነው የምትሞክረው????

  • @newlife2805
    @newlife2805 2 года назад +2

    🙏🙏አቶ ኤሊያስ አቶ መንገሻ እ/ር ያፅናዎት !! አንባሳደር ካሳ ከበደ ተሰምቶ በማይጠገበው interview ከሲሳይ አጌና ጋር ነው ያየኋቸው ደስ የሚሉ ሰው ናቸው ሞት እይቀር ለሁሉም እ/ር ያፅናዎት።ስላየሆት ደስ ብሎኛል

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 2 года назад +5

    አቶ መንገሻ ከበደ ከኮሎኔል መንግስቱ ወንድማማቾች ናቸው ለሚለው መልካቸውን በማየት መፍረድ ይቻላል ። አይመሳሰሉም ? ምስክርነቱን ለናንተ ።

    • @sirakbelaybeyene4293
      @sirakbelaybeyene4293 2 года назад +1

      They look like to me. I could be wrong

    • @tesfaytesfazgy6502
      @tesfaytesfazgy6502 2 года назад

      @@sirakbelaybeyene4293 ይመሳሰላሉ ። የጻፍኩት አስተያየትም እንደው የመልክ ተመሳሳይነት ስላየሁባቸው ነው እንጂ በመቃረን አይደለም ። ዶክተር ካሳ ከበደን እጅግ አከብራቸዋለሁ ። ነብስ ይማር

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara6814 2 года назад

    ስላምለሀገራችንእግዚያብሄርያስባት

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Год назад

    ትክክል የደጃዝማች ከበደ ልጅ ነው ሠውየው ጠንቆይ ነበሩ እንደሚነግስ ያውቁ ስለነበር በጡሩ እንክባከቤ ነው ያሣደጉት

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 5 месяцев назад

    እርስዎም ወንድምዎ ካሳም ሁላችሁም የደጃዝማቹ ልጆች የአጤ ሚኒልክ የልጅ ልጆች ናችሁ ። ደጃዝማች ከበደ ተሰማ የሚኒልክ የመጨረሻ በስተእርጅና የወለዷቸው ልጃቸው ናቸው ።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Год назад

    አቶ ኤሊያስ አወቀ በጣም ጨዋ ነህ። ምክንያቱም የኮሎኔል መንግሥቱን እና የደጃዝማች ከበደን ቤተሰበዊ ግንኙነት ለመግለፅ የቃረብሃው ጥያቄ አቀራረብ ጨዋነት የተመለበት ሥነሥርዓትም ያለበት ነው።
    ለማሰግንህ ወደድሁ !

  • @senda9782
    @senda9782 2 года назад +2

    ደጃዝማች ከበደ በአሳደጓቸዉ በአዛዥ ተሰማ ይጠራሉ እንጂ የአዔ ሚኒሊክ የመጨረሻ ልጅ ናቸው ። የአባትህንም የወንድሞችህንና የራስህንም መልክ በደንብ አስተዉል ።

  • @alemzewdabebe803
    @alemzewdabebe803 2 года назад +1

    ኤልያስ አቀራረብህ ጥሩ ልምድ ና ስነስራት እንዳለህ ይታያል ስለ ኢትዮጵያ በአሁን ሰዐት አዝኜአለሁ በመንግስት ላይ ሙሉ በሙሉ አልፈርድም ተቃዋሚዎችም በቅነት መስራት ይገባል

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 2 года назад +6

    All you are saying is Rubbish!!! Eriteas aim was one and only one, to achieve its independence from Ethiopia!!!!!!!!! .... It had nothing to do with your rubbish Bhier... We never had a special case with any ethnicity within Ethiopia .. Amhara Oromo Gurage Tgrie (Tgray) gelemele.... It was all your own uncivilized way of thinking

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 7 месяцев назад

      ...ጨዋ አፐይደለኽም,,,,ዝግ በል በትረሐቂ....

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ያፀናዎት ሥለ ካሣ ከበደ

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 года назад

    መንግስቱ ሀይለማሪያም በህይወት አለ ፣ የማን ልጅ እንደሆነ መጠየቅ ይቻላል ። ከዚህ በፊትም የተናገረ ይመስለኛል ።

    • @solomonyalemzwed4211
      @solomonyalemzwed4211 2 года назад

      ሊያምንሉዎት ፈልገው ከሆነ አያስቡት። ሰውየው የለየላቸው ቀጣፊ ናቸው። በተጨባጭ መረጃ በፊማቸው እንዲገደሉ የወሰኑባቸውን 60 ሰዎች አልገደልኩም ብለው የካዱት ትንኝ አልገደልኩም ሲሉ ነበር። ከዚያም አልፈው ተርፈው አንድ ይናገራል ሳይሆን በአፍ እሳት ይተፋል ቢባል ይቀላል ባሉት የመቶ አለቃ ግፊት የማንፈልገው ሆነ ሲሉ ያላከኩን ነውረኛ ምን እንዲነግሩን እንጠይቃቸው? የምክትላቸውን የኮሎኔል ፍስሐ ደስታን አብዮቱና ትዝታዬን ካላነበቡ አልሰሜን ግባ በለው እንዳይተረትብዎት እሰጋለሁ።

  • @TFBk-gq5sx
    @TFBk-gq5sx 2 года назад +3

    mendenew wera atfetefetu sele Eritrea abktoale beke ..medre tultula.. wereghoche ..Game over..🇪🇷💪💪🇪🇷💪

  • @estifanoswubie3054
    @estifanoswubie3054 2 года назад +1

    Ante Tenbe Tegre Leba Woyane Long Live Ethiopia Down with Woyane Onege

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Год назад

    የልጅ ልጅ ነው የመንግስት እናት የክበደ ይስማ ልጅ ናት እይካድም።

  • @getachewdechasaa474
    @getachewdechasaa474 2 года назад

    አጎቶትን አቶ ልዑል ሰገድን መልኮ ይመስላል
    ወላጅ እናትዎ ወይዘሮ ይታጠቁ ሳማ ሰንበት ከዛሬ ሃምሳ አመት በፊት ለንግስ እየመጡ ድንኮውን ጥለው ምእመናኑን እየለመኑ ይጋብዙ ነበሩ
    ሁሉም ነገር የነበረው እንዳልነበረ ቢሆንም በቅርቡ በታላቅ ውንድምዎ የክቡር ዶክተር ካሳ ከበደ እረፍት መላው የምንጃር ነዋሪ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥልን እንዲሁም ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @kenawbogale5797
    @kenawbogale5797 2 года назад +1

    በበጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ታዲያ ለምን ተቋረጠ?

  • @sabavrederust
    @sabavrederust 2 года назад +5

    እርስዎስ ኤርትራ የኢትዮጰያ አካል ናት ብለዉ ያምናሉ ??? የኤርትራ ጥያቀ የመሬት የፊዉዳል የሃይለስላሴ መቀየሩ የብሄር ጥያቀ አይደለም. ፈደረሽን አፍርሰዉ ያለ ኤርትራዉያን ፍቃድ
    ከሃላ ቀር ኢትዮጰያ አካል መሆን ነዉ ከመጀመርያም የኤርትራ ናፅነት ነዉ ።ናፅናታችን አገኘን ከባድ ዋጋ ከፍለን ።

  • @ሓደአርትራዊ
    @ሓደአርትራዊ 2 года назад

    ራሱ መንገሻ ምስክር ነው። ልክ መንግስቱን ይመስላል ኣይደል።

  • @ghenetzemuy6584
    @ghenetzemuy6584 2 года назад +3

    💪🇪🇷🇪🇷 እናንተ ሰዎች ተምረናል ነው የምትሉ ❗️ እንዴት Calculated ያደረጋቹ ❗️ የኤርትራ ጉዳይ ❗️ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገነጠለች ስትሉ ትንሽ አይቅፉቹ ❗️ ኤርትራ ኢትዮጵያ ሆና አታውቅም ❗️ በእንግሊዝና በአሜሪካ በኋይሌ ሰላሴ የሰረቃት ሃገረ ኤርትራ ነው የመለሰናት ትንስ እፈሩ ❗️ ኤርትራ ከ3000 ዓመት የተፈጠረች ናች ዋና የዓለም የንግድ የነበረች ናት አዶሊስ ❗️ ኢትዮጵያ ከ200 ዓመት ናት የተፈጠረች እና ❗️ የለለ ታሪክ አታውሩ ❗️ እኛ ኤርትራዊያን ❗️ ኢትዮጵያ የምናውቃት ሃይለና ሰላሴና መንግስቱ ❗️ የምናውቃቹ ‼️1952-1991‼️ = 39 years Period የምናውቃቹ ❗️ እኛ ለምሳሌ በቀይባሕር በ3000 ዓመት በንግዳችን ከዓለም የነበሩ የንግድ ቀጠና ታሪክ አለን ❗️ እሺ እናንተ ታሪክ የለም ከጣልያን ነው ዓድዋ ይች ናት ‼️ በጠንቛይ ሃይለሰላሴ የ በሱ ውሸት 65,000 ሕዝባችን የበላን አንረሳውም ኤና Live us along, ❗️ Respect Eritrean Sovereignty ❗️ ምክንቱ ታሪክ የላቹው እኛ ኤርትራዊያ ከአለም የበለጠ ትክክል ታሪክ አለን እና መገንጠል አለመገንጠል እናንተ አትነግሩንም በደንብ ተሪካችን እናውቃለን ‼️💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪❤

    • @m.j9886
      @m.j9886 2 года назад +1

      🇪🇷🇪🇷❤️

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 года назад +1

    Kebede Tessema was rumored to have conspired with Haile Selassie to murder Queen Zewditu. On top of this, he was suspected to have given advice to Mengistu during the Dereje formation months. It was also rumored that Mengistu was visiting him at night and Kebede's wife was angry and went to Jerusalem. Her relative was angry with Kebede and confided his anger to his friends, and I was there listening his words.

    • @tamiratestifanos6465
      @tamiratestifanos6465 2 года назад

      I agree on this I read books dej.was an expert smart on palce intergue

  • @tulu027
    @tulu027 2 года назад

    የመጽሐፉ ርዕስ ፖስት ብታደርግልን

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 2 года назад

    በጣሙም ደህና ነን
    እኔ የምለው
    ግንዛቤ በተላላ ሳይሆን በስነ እውቀት መቼ ይሆናል የምትጠጥረው???
    ማለቴ በኣቆፋዳህ የተጠሸቃቀሙት ምጎ እንጂ ከረጢቷ በተለያ ያልቋጠረ የማይቋጥር ነው
    ማለቴ በስነ ልባሞች የሚመጠን ባይ ነኝ

    • @hagosmokonnen9799
      @hagosmokonnen9799 2 года назад

      መቼም ከእነዚህ የገጎሳ ሃረግ የወጣ በድንቁርና ጣጣ በጽበት ኖም የዚህየተ ኣሮጌ ኣእምሮ ኣማራ ነኝወ ባዩ የሚናገረውጠረ ባ ከከረጢትዶ ነው ወደ
      ኣቆፋዳ ብቻ ነውኣ
      የሚገርመውሁነ ከተናገረው ከሃጼ ተዎድሮስ ዘለለ እና ወደገጉሥ ምንሊኽ በመቀጠል ወደ ሃይለስላሴ ይቧጥጥ እና መቋጠርያው ደርጎች ሳይሆን ወደ ኣልተቋጨው የኣማራነት የጠባቡ(የጸባቡ) ኣመለካከታዊ ጭምብልቱን ታዘቡት
      እንደ ኢትዮጵያዊ ቆሸሸም ጠራም በኣማራነት መጠረብ ኣለተት ብቻ መሆኑን ታዘቡት

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 2 года назад +7

    ሰላም!
    ስለ ኤርትራ በተለይ ጠያቂው ጋዜጠኛ ብዙም ጠለቅ ብለህ አታውቅም። እንዲሁም መላቹ።
    ኤርትራ ውስጥ የነበረወ ግራዝማች ፊውተራሪ ወዘተ የመሬት ከበራቲ አየደለም እንዲሁም የ ኤርትራ የመሬት ይዞታ ከ ኢትዮጵያ ጋር አይገናኚም።
    ኤርትራ ውስጥ ዴሳ ወይ ሁሉም ተወላጃ የ ደጋማው በ እኩል መሬት ተኮፍሎ የሚርስ ነው። በ የ ሰባታ አመት እንደገና ተደይሶ ይከፋፋላል።
    ሌላው ዘላን ነው። ቆላማው መሬት ዶሚናሌ የመንግሰት ነው። ማንኛውም ኤርትራውያ ሂዶ ማረስ ይችላል።
    እባኮችሁ ስለ ኤርትራ ወጥታችሁ ከ መናገር በፊት ስለ ኤርትራ ጠለቅ ብላችሁ እወቁ። ከተቻለም በሳል ኤርትራውያን በግልጽ ጠይቃችሁ ለማወቅ ሞኩሩ። ወደ ኤርትራ መጥታችሁ በ መሬታ ላይ ያለውን ሃቅ ተገዘቡ።
    ስለ ኤርትራ ፖሎቲኮ መጠምዘዝ ይታይበታል።
    የ ኤርትራ ጥያቄ የቀኚ ግዛት እንጂ የ ኢትዮጵያ የ ውስጥ ፖሎቲኮ አየደለም።
    ይሄን መልስልኚ
    ከ ጣሊያን ጋር ኢትዮጵያ ን ሊወጉ የ መጡ 800 ኤርትራውያን ምርኮኙሺ በ መርጠቢያ እጂና እግር ሚኒሊክ ቆርጦል።
    የ ሚሳፍር ታሪኪ ተሰራቶል ጣሊያኑ ምርኮኛ በበቅሎ ሲሸኚ ኤርትራውያ እጁን እግሩን ተቆረጠ።
    ከነዚህም አንዱ የ እኔ ቤተሰብ ነው።
    በየትኛው ዘበን ነው ኤርትራ ከ ኢትዮጵያ ጋር አንድ የ ሆነችው??
    በ ማንኛውም ትግል ፖሎቲኮ መሪ ቀስቃሺ ተከታይ ወዘተ አለ። የ ፖሎቲኮው መሪ የህዝብን ጥያቄ አንስቶ ሲታገል ህዝብ የመነብት ከሆነ ይቀጥላል። ህዝብ ኮላመን ነበረ የሚል ታሪክ ሆኖ ያልፍል።
    በተጨባጭ!!
    ኢሃፖ እስከ ህወሃት የ ነበሩ የ ኢትዮጵያ ፖሎቲኮ ድርጂቶች ሁሉም ተከታይ አጥተወ ተጥለዋል። ምክንያት ድርጂቶቹ የ ኢትዮጵያ ፖሎቲኮ ተረድተው መምርት ባለመቻላቸው እንዲሁም ህዝብ አልተቀበላቸውም።
    የ ኤርትራ ትግል ብዙ መገዳገድ ቢያጋጥመውም ጥያቄው የ ነጻነት እና የ ኤርትራ ህዝብ ያመነበት በመሆኑ በ አሸናፊነት ወጥቶል!!!
    የ ትግሉ መሪወችም በ ክብር አዛውንት ሆነው ለ ወጣቱ ትውልድ በማስረከብ ላይ ናቸው።
    የ ኢትዮጵያ የ ፖሎቲኮ መሪወች ከዘመነ ፊውዳል እስከ ትግሬዎች ህወሃት በሺሽት እና ሞት ሺንፈት ነው ታሪካቸው።
    ***ቴወድሮስ ሲሸሽ ገደል ገብቶ ሞተkkkkk
    *** ኮሳ ምርጫ የትግሬው ዮሃንስ አንገቱ እንደ ዶሮ ተቀነጠሰkkkkkkk
    *** ጃንሆ በ ጣሊያን ወረራ ሸሸ በ እንግሊዝ መኪና ተጭኖ መጣ በ ወታደሩ መፈቅለ መንግሥት ታስሮ ሞተkkkkkkkk
    *** መንግሥቱ ፈረጠጠ ባለ ስልጣኖቹ እስር ወረዱ ተዋረዱ አንዶዶቹሙ ሞቱkkkkkk
    *** የ ትግሬዎች ህወሃት ፈርጥጦ ትግራይ ከዛም ተቤን በርሃ ተያዞ ግባሩ ላይ ጥይት ቀሪውም ተማርኮ እንደ ቦዘኔ ሺኮ ሲጋራ እያጨሰkkkkk
    *** ብልጽግና እና አብይ ከታሪኪ ተምረው ወዘተ.....?????
    የ ኢትዮጵያ መሪወች በደሎን የሚል የ ኤርትራ ትግል አልነበረም። ለ መበደል አብሮ መኖር ያስፈልጋል። ነገር ግን በ ፌዴሬሽን ግዜ ጃንሆ የሰወ አገር ዘሎ ገባ። *** እቢ የለ ሰው ጥያት አግሩሰው ነበረ******
    መጨረሻ የ ኢትዮጵያ ወታደር በ ጀግናው የ ኤርትራ ታጋዮች መልሰው ጥያት አጎረሱት እንዲሁም እያባረሩ ሱዳን በርሃ ጣሉት ቀዝኖ ሞተ!!
    እባኮችሁ ኢትዮጵያ ን ምሁሮች ቅድም እርሰ በራሳችሁ ተስማሙ የ ኢትዮጵያ አንድነቶን ጠብቁ። አገራችሁን ከልምና አድናችሁ ዶቦ ጥገብ። በማይመለከታችሁ የ ኤርትራ ጉዳይ የ ወተት ዝንብ አትሁኑ።
    አቶ መንገሻ
    አስተውል!!
    ትላንት ወንበዴው ትግሬዎች ህወሃት ኢትዮጵያ የምትባል አገር መከላከያና አርደው ኢትዮጵያ የ ጎሳ እና የፈረሰች አገር ሊያደርጉ ሲነሱ ኢትዮጵያ ን ከጎድ ያወጣት የ ኤርትራ መንግሰት ህዝብ ነው።ስለ ኤርትራ ፖሎቲከኙች ከ ፈረሱ ፖርቲወች ጋር ማነጻጻር ተገቢ አየደለም!!!!
    ከተቻለ ኤርትራውያን እንደ ጎረቤት አክብራችሁ በጋራ የምንለማበትን መንገድ ቀይሱ።
    ከዚህ የ ቅጥፈት እና ውሸታ ታሪክ መዘላበዱን ተውት አይጠቅምም።
    ለ ጻፍኩት የበሰለ መልስ ተቃውሞ እና ድጋፍ በጫዋ አገላለጽ እንዲሰጠኝ እጠብቃለሁ???
    ቅሬታ የለኚም!!
    ሰላም ለ ሰው ዘር በሙሉ!!!
    አራሶደሩ

    • @zegdagmawi275
      @zegdagmawi275 2 года назад

      Agertu Anteneh rightly wrote,
      መንግስቱ ኃ/ማሪያም የደ/ ከበደ ልጅ ሳይሆን የልጅ ልጅ ነው ፣
      በጣም ቀልጣፋ የሆንች ለእቴጌይቱ አልባሺ የነበረች ቅጽልሟ ( ጦጢት ) ትባል ከነበረች ኮረዳ ደ/ከበደ የመንግድቱን እናት ወለዱ ፣ ይህ ነገር በሌሎች ዘንድ እንዳይሰማ እዚያው ቤተመንግስት ውስጥ እንጨት ይፈልጥ የነበረ. ሰው (ኃ/ማርያም) የጦጢትን ልጅ እንዲደፍር ተደረገ መንግስቱ ኃ/ ማርይም ተወለደ ። መንግሥቱ ኃ/ማርያም አባቱን ቢመስልም የአያቱንም ማክ ቀላቅሏል ፣ በወቅቱ ትክክል ሆኖ ከውስጥ

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 2 года назад

      @@zegdagmawi275
      ይህ ታሪክ ቀደም ሲባላም መጽሃፍ ታትሞ ከመውጣቱ በፊት ሰምቻለሁ።
      ከ ፕሮፌሰር መስፍን የሰማሁት ግን የተለየ ነው።
      እራሳቸው ደጃዝማች ከበደ ተሰማ እንዳሉት,
      *** እኔ ይሄን ሰው በፍጹም አላወቀውም። ሆኑም ግን ንጉሥ ልጂ ቢኖረኚ ለምን እጠላለሁ, ***
      በርግጥ ነገሩ በተለይ በ አሁን ሰአት ለማረጋገጥ ቀላል ነው።
      በ DNA ምርመራ ተደርጎ ሃቁ ሊረጋገጥ ይችላል።
      በተረፈ የ ደ ደጃዝማች ከበደ ተሰማ ቤተሰብ ባልተረጋገጠ እነዲሁም ቤተሰቦች ባልተቀበሉበት ጉዳይ ነው ብለን ከማውርት እንቆጠብ!!!!
      መንግሥቱ በ ኢትዮጵያ ታሪክ የ ሰራዋ ጥሩም መጥፎም እንረዳ። ትንሺ የተሳሳተው ከ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ በሆላ የ ኤርትራ ጉዳይ በ ሰላማዊ መንገድ አለመፍታቱ በቀር።

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 2 года назад

    Ato Mengesha will definitely get the book. Rip to Gash Kassaye!

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 2 года назад +3

    የአማራ ጥቁር ናዚዎችና ፋሽሽቶች ከእንግዲህ ነበር ሆነዋልና ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ የሚለው ተጋቱት !!🥶👹👺💀👽🤐😡😭😭😭😭😭😭

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 2 года назад

    Can I get a copy of this book please!???

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 2 года назад

    የደጃዝማች ከበደ ቀብር መንግሥቱ እነደተገኙ ለለቅሶ ወቅት ከቤ/መንግሥት ምንጣፍ እቃ በትውስት እንደተላከ ወዘተ 20 መባቻ መጽሐፍ ላይ አንብቤአለሁ እንዴት ሆነ ?

  • @meretwork
    @meretwork 2 года назад

    Gobze gazetegna yemetaqerbachew hulu gerum new yasetemeral yemanawqewn aweqen betam Enamesegenalen Emmye Enat Hager yetelashe ende teza yetefa Ende Dinosaurya neber yargache. lezelalem yersu Emmye selameshe yebeza kelegoche gar💚💛❤💚💛❤💚💛❤💯💯💯💯

  • @zegdagmawi275
    @zegdagmawi275 2 года назад +1

    During the early days of the Dergue, this guy's brother gunned down and killed a full member of the Ethiopian Police, a Colonel who was his boss (this is already published in a book). Because of his blood relationship to Mengistu, the murderer, a son of Dej. Kebede, was freed after two months in prison. Mengistu also murdered the finest of the Ethiopian, especially the elite of the Showan Amhara one by one. In one day alone, sixty of the best of the best of Ethiopia were murdered by the monster devil called Mengistu. It was Mengistu who annihilated the proud Showan Amhara elite, known for their strong Ethiopiawnet. No wonder, all his blood relatives would rush to disown someone who was born from their enslaved servant.

  • @solomondesta8484
    @solomondesta8484 2 года назад +1

    Awe There is no but and if...Eprp ,Olf , G7 , Tplf was sorganized by Elf Eplf....fyi during the uprising of AAU when the school was closed students were eating at Dehab grocery in piassa and guss what the bill was paid by Eplf and the cashier was Dr Abdulaziz of Esat G7 construct the puzzle

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 2 года назад +2

    I don't give a damn About Oromo or Tigray. But Ante Balegi Shimagilew, 3 RITREA Wist, every Eritrean,until now owns A land. But in Ethiopia, Tzinfenga Ina Goltena neber, Ahunum Ale. Ye Eritrea Tiyakee gi, ISKE Ahuun Dires is to be independent. Inante wirgaatbyexAmarra ke miniliikgar, vye Orom Meriet wedatchouu yemitigezu nener. Eritrea was not Ethiopia, and Ethiopia is not TlEritreaan.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 года назад +1

      Google it. Facts are out there, don't rant!

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 2 года назад +3

    Let us set the record straight Dr. Bereket-ab Habtselassie isn't largely to blame for the rumor that the late Dej. Kebede Tessema was the grandfather of that Neanderthal Coloniel Mengestou Hailemariam. It is more plausible he knew slightly the daughter of Kebede Woderyelishe in UK when both were earnest student in the 1950s. Don't also forget that he came to Harar, Ethiopia from Eritera in the early 1940s. In other words, as an Eritrean he has no connection to Showan Overlords. This is just to let you know that your assertion is incorrect. The rumor became a general knowledge before Bereket made his escape route for his dear life to Sudan. That is why I find it exceedingly irksome.

  • @shibiruwondimu3595
    @shibiruwondimu3595 9 месяцев назад

    Mengeshas grand father Ras Tesema Nadew was the main leader of the Neftegnas in Illubabor during the reign of Atse Menilik

    • @molalignabate5546
      @molalignabate5546 6 месяцев назад

      ነፍጠኛ ቁጭ ብሎ መፀዳዳት ያስተማረህ ነው አክብረው

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 2 года назад +2

    መንግስቱ ኃ/ማሪያም የደ/ ከበደ ልጅ ሳይሆን የልጅ ልጅ ነው ፣
    በጣም ቀልጣፋ የሆንች ለእቴጌይቱ አልባሺ የነበረች ቅጽልሟ ( ጦጢት ) ትባል ከነበረች ኮረዳ ደ/ከበደ የመንግድቱን እናት ወለዱ ፣ ይህ ነገር በሌሎች ዘንድ እንዳይሰማ እዚያው ቤተመንግስት ውስጥ እንጨት ይፈልጥ የነበረ. ሰው (ኃ/ማርያም) የጦጢትን ልጅ እንዲደፍር ተደረገ መንግስቱ ኃ/ ማርይም ተወለደ ። መንግሥቱ ኃ/ማርያም አባቱን ቢመስልም የአያቱንም ማክ ቀላቅሏል ፣ በወቅቱ ትክክል ሆኖ ከውስጥ አዋቂዎች ሲይነገር እናስታውሳለን ፣

    • @zegdagmawi275
      @zegdagmawi275 2 года назад

      You got it right. The Dej. Kebedes tricked or forced poor Hailemariam to marry Mengstu's mom. There is no way even today, the Kebedes would accept that they were sleeping with an enslaved girl.

  • @haregewoin1
    @haregewoin1 2 года назад

    ካሳሁን ቸኮል ወይም የማነ የልጅነት ጓደኛዬ ከሞተ አመታት አስቆጥሯል

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 2 года назад

    ታሪክ ቆየ ከተፋ አሁንማ ብሶበታል ታሪክን እንደማሥቀመጥ እንደ ሠው ጠላት ዘር ታየቶ ነጭ ታሪክ አያጠፋም ።ጥቁር ታሪክ ።ያመዋል ።

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 2 года назад

    የከፍተኛ ባለስልጣን ልጅ ብቻ ሳይሆኑ የሁለት ጉሙቱ ደርግ ወንድም ናቸው: እሳቸውም ደርግ ካልሆኑ? አቶ ካሳ እና col. መንግስቱ ከበደ::ገዢ መደብ?? በዝብዝባዥ ማለትህ ነዉ?

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 месяцев назад

    አቤ ጎበኛ ጥቁር አዉሮፓዉያን ...አማራ ባለመኾኔ ክሣዊ ትርክታዎቹን ለማጤነ ዕድሉ ነበረኝ.

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 2 года назад

    The Ethiopian Revolution of 1974 emancipated the broad mass of rural population that has been leading lives similar to slavery.

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 2 года назад

    እስኮላር እየሰጡ መርዝ ጋቱት ትውልዱን

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Год назад

    እረ መንግስቱ ሀይለማሪያ ኦሮሞ ነው ታሪክ እንብቡ

  • @zeeyodvah9479
    @zeeyodvah9479 2 года назад

    Interest is, was , had for this ብላኔ king dome Arabiyaa America she count his confert of the crown that is her ሰደቀአላማ ᎈኇ ኦ

  • @haileselassiebogalle447
    @haileselassiebogalle447 2 года назад

    አንተ ደግሞ አሉባልታ ወሬዎችን ከማራገብ አንድም ቀን ቦዝነህ የማታውቅ ደካማ ፍጡር ነህ።

  • @binast6795
    @binast6795 2 года назад +1

    ርካሽ ንግግር ነው። ዶር በረከትን በተለያየ ነገሮችን ማጣቀስ እንደ ሞያ ተይዘዋል። ምን ማስረጃ ኣለ በረከት እንዳሉት

  • @mehariberaki6139
    @mehariberaki6139 2 года назад

    kassahun chekol Eritrean or Ethiopian?

  • @bahtagide908
    @bahtagide908 2 года назад

    All the childern of ደጃዝማች ክበደ went to ተፈርመኮንን school, ካሳ, አያለው, ጠና, አስፋው, ሆሉን በደምብ ኣስታወሳሎ አንተን ግን ማስታወስ አልቻልኩም :ጠና ዋና classmate ንቤረ

    • @solomonezezew7948
      @solomonezezew7948 2 года назад

      የግንፍሌ ልጅ መሆን አለብህ እንድ እህትም አላቸው።

    • @zegdagmawi275
      @zegdagmawi275 2 года назад

      @@solomonezezew7948 Dej Kebede and the lords had many unrecognized children from their slaves and servants. Slavery was acceptable business even in Addis. Many were freed after the revolution. If the feudal lords see a pretty girl, they take it home as "servant" or give it as a gift to other lords in the cities. This is the reason Ethiopian students were mad at the emperor. who was fine person in many other ways.

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 2 года назад

    dejazmach kebede tesema son of ras tesema nadew regent of lij eyasu one of the shewan nobility

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 2 года назад +1

    _Jolly Jackism!_ 😅😂🤣

    • @newlife2805
      @newlife2805 2 года назад +1

      Revo/.....🤣🤣🤣 የዘመን ትውስታ

    • @ቦጃንጋቱ
      @ቦጃንጋቱ 2 года назад

      ልጅ ሆኜ ጆሊ-ጃኪዝም በጣም ይደጋገም ነበርና አባቴ ደግሞ ለሁሉ ነገር መልስ አያጣም ልቡም ❤️ ወደ ኮምኒዝም ፍቅር ይዞት እንደነበረ አውቅ ስለነበር
      ..ምንድነው ይሄ ጆሊ -ጃኪዝም? ብዬ ጠየኩትና ...
      መንገድ ላይ አብረን እየሄድን ነበር። ያለምንም እፍረት
      ቁ* ና እም**ውን እያሳዩ ራቁታቸውን የሚሄዱ ስርዐት የሌላቸው ቆሻሻ ትውልድ ማለት ነው ብሎኝ ነበር በግዜው አባቴ ሲናገር ሰምቼው የማላውቀው ቃላት ስለነበር እኔና ወንድሜ በሰማነው ጊዜ እጅግ በጣም ያስደነገጠኝና ያሸማቀቀኝ መልስ ነበር።

  • @redagetach
    @redagetach 2 года назад

    I kept advice remove this boring, noisy and unpleasant vocal music used as your opening or introductory program. Why are you not able to change it? What the meaning of that?

  • @gebremedhin1254
    @gebremedhin1254 2 года назад

    Mengestu killd any body included my father so this gevermant also the same everyday people killd atzebarku

  • @zeeyodvah9479
    @zeeyodvah9479 2 года назад

    Swiss canal they cut her finger God he wrote te ten commandment by his bush as fire finger ፵ days sania ፵ days tested by oⷐe of his disciple ፫ days and fish ፫ days over came death the others are captured Christian insects , sects

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 2 года назад +2

    አማራ ውሸትና ተረት እንጂ እውነት ጨርሶ አይነካካውም የቆምጬው የዘረኞች ዘር ?👹👺😡🥶💀👽🤐🤐🤐🤐🤐

  • @ziadabdu6197
    @ziadabdu6197 2 года назад

    Athm nahw yhzkubh

  • @solomonhailemariam5076
    @solomonhailemariam5076 2 года назад

    1971 ቃዛፊ ነበር ? ኑመሪ መሰለኝ

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 2 года назад

    አትጨቅጭቃቸው! ብርሃነ መስቀልም ሆነ ዋለልኝ የጀብሃ: ጀብሃ የአረብ ቅጥረኛ ነበሩ

  • @msmakuasrat5207
    @msmakuasrat5207 Месяц назад

    Full of baloney and lies

  • @faniabraha1697
    @faniabraha1697 2 года назад

    ኤልያስ ኣወቀ ፣ ከኣቶ መንገሻ ከበደ ጋር ያደረከው ቃለ ምልልስ ተመልክቸዋለሁኝ ፣ ግን የገረመኝ ነገር ቢኖር ለተከበሩ ኤሪትራዊው ዶ/ር በረከት ሃብተስላሴ ን ሻዕቢያዊው ብለህ ስትጽፈው ስማቸው በጣም ያሳዝናል ፣ ምክንያቱም እሳቸው የሚያክል ትልቅ ሰውን ሻዕቢያዊው ብለህ የማታቀው ሰው ስትዘነጥል ያሳዝናል ፣ ለማንኛውም ብዙ ነገርህን ታዝቢያለሁ ፣ሲጀመር ካንተ ኣንድ የማይረባ የውሸት ጋዜጠኛ ምን ትጠብቃለህ ግን ኣቅምህን እወቅ ባለጌ ነውራም ነህ ።

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta 2 года назад

    Esma maneme mekade ayecheleme. erswo ena menegesetu melekachihu kurete nwe selezihe meneme lela mesekerenete yemiyasefelege ayemeseleme

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 2 года назад

    Ante Balegi Shimagle niftaam, Eritrea ye Eritrea NAT Because every Eritrean has a land. Inante Ahiyawotch ye Nefengaa in ye Tisenga a system gin u have a problem lemin IRS ersatchou sele techfetchefatchou. So please don't bring ur f proem to Eritrea Inante Ahiyawotch ye Ahiya aijktch. Adgi

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 2 года назад

    አንተ የኢትዮጵያ ገዳይና የኃላቀሮች የእድገት ፀር የዘሮኞቹና የጥቁር ናዚዎች ልጆች ተወካይ ከንቱ ፍጡራን የፀረ ህዝቦች ዘረኛው የሰው በላው የአማራ ፀረ ኢትዮጵያ ናችሁና ዝባዝንኬህ ትተህ የአባትህ ቀንደኛው ናዚ ህዝብና አገር ገዳይ የበኽቱ ተሰማ ልጅ ነህና ነበር ብለህ አውራ ከንቱ ትርክት ስለሆነ ለሳቦቶሮችና ለናዚ ልጆች ወኪል ነህ በኽት !!???👹👺😡🥶💀👽🤐🤐😭😭😭😭

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 2 года назад

      I smell qrrerro or communist Marxist Leninist socialist red terror revolution party leftover.
      You sound bitterly 😠 24/7.

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 года назад +4

      አይ የድድብና ጥግ እናተ እስክትበስሉ እኛ አረርን ከእውቀት ነፃ ጁንታ።

    • @mulugetakassahun5682
      @mulugetakassahun5682 2 года назад

      Gorfu Bitew: your mouth stinks from far. በአፍንጫህ ክፍተት የጭንቅላትህ ባዶነት ይታያል

    • @solomonezezew7948
      @solomonezezew7948 2 года назад +1

      ደጅአዝማች ከበደ ተሰማ አንተ እንደምትላቸው አይደለም እሳቸው በጣም ቅን ብዙ ደሀ የሚረዱ ለእምነታቸው የቆሙ አገራቸውን የሚወዱና ያገለገሉ ናቸው ። አንተ እንደምትለው በእሳቸው ግዜ የዘር በሽታ አልነበረም። ንጉስ ነገስቱ ከሞቱ በሆላ የመጣ በሽታ ነው ዩሚገባህ ከሆነ በእነሱ ግዜ የኢትዮጵያ ህዝብ ተዋዶና ተፋቅሮ ተጋብቶ ይኖር ነበር። እኔም እነርሱ ሰፈር ግንፍሌ አካባቢ ስላደኩኝ ማን ምን እንደነበረ እያየን ነዉ ያደግነው።

  • @kenawbogale5797
    @kenawbogale5797 2 года назад +1

    በበጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ታዲያ ለምን ተቋረጠ?